230ኛ ገጠመኝ ፦ የትኛዋም የዚህ ዘመን ሴትና ሚስት የማታደርገው የትዳር ጀብድ የፈፀመች መልካም እመቤት

  Рет қаралды 128,480

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 855
@user-xm1ny5ch7l
@user-xm1ny5ch7l 2 жыл бұрын
ወይ በዛሬው ገጠመኝ ሲያሳዝን የእናታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን እውነት በጣም ልብ ይነካን ምናለ ትንሽ ቢቆዩ ብየ ተመኘሁ ውይ የኔእናት😢😢😢
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ ባለ ወልድ ያንተን ህይወት የሆነ ትምህርትህን እድሰማ ለፈቀደልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው እናታችን ነብስ ይማርልን በትዳራቸው ያሳለፉት ትልቅ ተጋድሎ ነው አቤት መታደል በሰማይ ምን አይነት ሽልማት እደሚቀበሉ እናታችን በረከቶ ይድረሰን ከአብርሃም ይስሐቅ ከመልካም ጻድቃን ጉን ያሳርፊት
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@Metwe9131
@Metwe9131 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰግነ ይሁን። ይህን የእግዚአብሔርን የማዳን ሀይል የሰሙ ጆሮዎች ምንኛ የታደሉ እና የተባረኩ ናቸው? እባክህን ጌታ ሆይ ለበረከት አድርገን። አንተ ልጅ በረከትህ በኔ ላይ ብቻ ሳይሆን በምናደምጠው ሁሉ ላይ ይሁን።የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይህ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)። የዳዊት፡ጸሎት። 1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና። 2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው። 3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ። 4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና። 5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና። 6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ። 7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ። 8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም። 9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤ 10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና። 11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል። 12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤ 13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና። 14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡ አላደረጉኽም። 15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤ 16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን። 17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡ ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያአሰማልን
@fafzeethiopiayoutube1106
@fafzeethiopiayoutube1106 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen tewodajoch lhulachenm 💚💛❤🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የእዉነት 😭😭😭 የእናታችን ትኽትና አጀቴን በላኝ ከአይምሮ በላይነዉ ትግስታቸዉ። ነፋሳቸዉ በክብር የተቀበለ አምላክ የኛንም መጨረሻ ያሳምረዉ ። መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታይ የስማሁትን በልቦናችን ያሳድርልን እድሜ በፅጋ ያኑርህ መምህራችን አሜን
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 2 жыл бұрын
ቃል ያጥረኛል ምን አይነት ጸጋ ያላቸው እናት ናቸው ከሳቸው የጥፍር ቆሻሻ እኳን አልደርስም እኔ ምን አይነት ወራዳ እንደሆንኩ ነው የተማርኩት ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በረከትዎ ይደርብን እናታችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሱኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😥 ነፍሳቸውን ይማረው ...መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ አገልግሎትክን ይቀበልልክ!
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
በጠም የምገርም ነው በእውነት ጀግነ እናት ነቸው መተደል ነው እግዚአብሄር እንድህ ንፁህ ልቦና ይፈጠርልን ነብስ ይመር በጠም አስለቅሶኛል!!
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላይክ ሼር እያድርገን እንጀም መምህር ቃልሕይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ነብሳችው በገንት ያኖርቸው ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር በምህርቱ ያጎበኝን ሁላችንም
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው መምህር የእናታችን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል የእናታችን ነፍስ ይማር በሰከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን የነብሣችን አዳኝ ነህ ከክርስቶስ በታች የኛ የስደተኞች ተስፍ።ኑ የመምህር ፍሬዎች እንማር እንለወጥ
@mesigasnuw1256
@mesigasnuw1256 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የእናታችን ነፍስ በአፀደ ገናት ያሳርፍልን
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
በስመአብ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭 እናታችን በአፀደ ገነት ያንሩልን በእውነት እምገርም ነው
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
መማህርዪ እኔ የተረደሁት እናታችን የቦልቤታችዉን ነፈስ እንደትደነዉ ቀደመዉ መቀበላችዉ ያሁሉ ደገነት የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ደገሞ ዉንደ ልጀ በኑረኝ አስተማረወ ነበር ያልከወ ዳይቆን ከቄስ ያስንቅሉ ስለእዉናት እያየነወ ልጁችህ እግዚአብሔር ይጠበቅልህ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም የሚስዝን ታሪክ ነው 😭😭😭 እግዚአብሔር ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኖልን እውነት ገሚገባ በላይ ጉበዝ እናት ናቸው 😭😭😭😭
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እናታችን መሞቷ ቢያሳዝነንም ባለቤቷ መመለሡ መልካም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@abayeummatrust7004
@abayeummatrust7004 2 жыл бұрын
Hi
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የኔ እናት ምርጥ ሴት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በፀደ ገነት ያኑራት ነፍስ ይማር።
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 2 жыл бұрын
በዉነት ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ለናታችን ነብሳን ይማረዉ በቅዱሣን እቅፍ ያሣርፈልን ለሰዉየዉም መጽናናቱን የስጠዉ ጨርሶ ይማረዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ለልጅም ተምህሮ ዳቆን ሆኖ ሲቀድስ ያሳየን እመብዙሃን ትርዳዉ ጥበቡን ክርስቶስ ይስጠዉ መምህራችን በዉነት በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከነሙሉ ቤተሰብክ እመብዙሃን ትጠብቅልን ቃለሂወት ያሠማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነውና እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@tsehaiyilma-gt7pp
@tsehaiyilma-gt7pp Жыл бұрын
Tebarek menfes kedus yerdah !!!
@tezitakhalaf8803
@tezitakhalaf8803 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ይህን ትምርት ባንተ ለይ አድሮ ያስተማረን እግዛብሔር ይመስገን ለእናታችንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-ne2rs7xt9r
@user-ne2rs7xt9r 6 ай бұрын
እግዚአብሄርን በእንባ ነው የጠረስኩት😭😭😭በጥቂቱም ቢሆን የኔም ታሪክ ነው እኔም ይህንን ውጣ ውረድ አልፌ ኢንተርቪ እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ የኔም ባል ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ እንደሆነና እንደሚያወራት ያወሩትን ሁሉ ስልኩ ለይ አገኘሁት ለመለየት ወሰንኩ ግን አቃተኝ ከሱ ሌላ ህይወትን ሳስበው ጨለማ ሆኖ ታየኝ ልረሳው አልቻልኩም ያለኝ አማራጭ ልጅ ወልጄ መለየት ስለሆነ ለማርገዝ ወስኛለሁ ሁለተኛ ትዳርላለመያዝ ፈጣሪ መጨረሻዬን እንዲያሳምርልኝ እና ለማውራት እንድበቃ በፀሎታችሁ አስቡን በእውነት ከባድ ነው የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ነገነት ያኑርልን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ስለምታስተምረን ነገር ሁሉ በረከቱን ያብዛልህ ፀውን ያብዛልህ!!!
@emavetm5903
@emavetm5903 2 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይመሥገን ሰትዮዋን እግዚአብሔር ይስጣቸው በጣምነው እናታችን እማመሰግነው አንተንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህራችን ቃለይሆት ያሰማልን ተስፍመግስት ያውርስልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን በጣም ገረሚ ገጠመኝ ነው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ይከብዳል ያማል ፣እርርርርር ብለው ሞቱ
@sweetkikiful
@sweetkikiful 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏼
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 💕💕💖💖💖💖
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያወርሰልን
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅሜ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወይ ሴትየዋ ባይሞቱ መልካም ነበር ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ያሳዝናል 😭 ነፍሳቸውን ይማርልን ለሰውየው እግዚአብሔር መስናናቱን ይስጣቸው ይከብዳል የተማርነውን እግዚአብሔር በልቦናኝን ይጻፍልን ልቦናችንን እግዚአብሔር ያብራልን
@user-ji4sp6xy1s
@user-ji4sp6xy1s 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ነው እውነት ስቶቻችን ነን የቤታችንን ገመና መያዝ የምችለው እጅግ በጣም እራሴን እድለውጥ አርገውኛል መምህር አተም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ የሞቱትን እናታችንንም ነብሳቻውን ይማረው
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ብእውነት እኛ ሰቶች ማስተዋል ይሰጥን እግዚአብሔር ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን ሰውያው መመልሱ ደሰ ይላለ ይሁ እርኩስ መንፍሰ እግዚአብሔር ይገሰፀው አሜን አሜን አሜን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወይኔ እናታችን በአብራሃም እቅፍ ያንሩልን እኛም እናት ስንሆን አስተዋይ ያርገን ጌታ ሆይ ትግስት ስጠኝ ማስተዋል እንድኖረኝ አሪገኝ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የእማዬ በረከታቸው ይደርብን በእውነት ይገርማ የነሱን ትህትና ያላብሠን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ ሀፀያተኛ ነኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ በስመአም ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን ኡፍ
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@kidistadmasu7100
@kidistadmasu7100 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር። በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ገጠመኝ ነው። መምህር ተሰፉዬ ገጠመኝህን አከታተላለሁ በጣም አስተማሪ እና የ ሰውን ህይወት ወደ ንሰሃ የሚመልስ ነው። ሁሌ ገጠመኙን ስሰማ አንድ ነገር በአይምሮዬ ይመጣብኝል መስማት የተሳናቸው ወገኖቻችን በምልክት ተደግፎ ይሄ ገጠመኝ አንዴት መሳተፍ ይችላሉ እላለሁ።
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይሄን አይነት ደግነት መልካም ነገር እንድንሰማ ስላደረገን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በእውነት እናታችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለ ህይውትን ያስማልን መጨርሻው ያሳዝናል እብረው ብቆርቡ ብዬ ተመኝው እግዚእብሔር የፍቀድው ነው የምሆነን ለእናታችን ነስታቸው በገነት ያኑርልን በርክታቸው ይድርስን😥
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር በእዉነት በጣም ትልቅ ትምህረት ነዉ መምህር ቃለህይዎት ያሠማልን የናታችን ነብስ በገነት ያኑረልን አሜን 🙏
@user-ni6ir2jx6s
@user-ni6ir2jx6s 2 жыл бұрын
በስማም እኔ በንግግርህ ሳላውቃቸው አስለቀሰኝ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርው ቸሩ አምላካችን
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጻድቅ እናት ናቸው ለዚያውም በዚህ ሰአት ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና ጸጉኡን በረከቱን የብዘሐልኩም አሜን፫
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ልብ የሚነካ ገጠመኝነው የሴትየዋ ነ ፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑራቸው 😥😥
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 2 жыл бұрын
የእናታችን በረከታቸው ይደርብን ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑረልንአሜን አሜን አሜን
@tigisettigiset7864
@tigisettigiset7864 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ እኔም ለማገባው ታማኝ ብርቱ ፅናት ያለኝ ገበና የምሸፍን አድርገኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ የኔ አዳሜ የት ነው ያለሀው እባክህ እኔም እደዚህ ብርቱ ልሁን
@girmachewaddisu5373
@girmachewaddisu5373 2 жыл бұрын
አዳምሽ አለሁልሽ፣ ብርቱ ሁኝልኝ እባክሽን። 🤣🤣🤣 ስቀልድ ነው!
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናታችን ምርጥ አስተሳሰብ የእግዚያብሄር ስራ ይገርማል መልካም ይከተላል እስከ መቃብር ማለት ይሄ ነው ። እግዚያብሄር ነፍስ ይማር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር በእድሜ በጤና ትጠብቅህ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 በጣም ድንቅ ትህትና የደግነት ጥግ ነው ነብሳቸው በጸደገነት ያኑርልን 👏👏
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም እሄንን ቤተሰብ መጨረሻው ወደ መንፈሳዊና ሰላም አደረገው እማማ እንደ ሻማ ነው ቀልጠው ሰማእትነት
@Ayall12
@Ayall12 2 жыл бұрын
እግዚኦ ገጠመኝ ዛሬ ነው ያዳመጥኩት በስመ አብ ወወልድ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቸውን ይከፈላቸው በጣም ጥሩ ሴትዮ ናቸው ብዙ ትምህርት ነው
@kalkidangizaw3743
@kalkidangizaw3743 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ነፍስን የሚያስደስት ትምህርት
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወይነ ትግሰት ምገሪም ገጠመኝ ነው ይከብዳል በእዉነት የኔ ህይወት አየሀት ትግሰት በማጣቴ ትዳሬን ፈታሁቱ በሰዉ ወሬ 😥😥
@user-ni6ir2jx6s
@user-ni6ir2jx6s 2 жыл бұрын
ልብ ብለን ካዳመጥን ብዙ መልክት አለው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አንተንም እድሜ ጤናውን ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ያግልግሎት ዘመንህንም ይባርክ ሠውየውም እግዚአብሔር ያፅናችው ጤናውንም ይመልስላቸው
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን እግዚአብሔርን ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
ቅዱስ ባለ እግዚያብሄረ ሆይ ኤፋታሺ በለኝ ወለተ መዲህን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን ሰምተን የምንለወጥበት ትምህርት ይሁንልን 💚🌹🌷💛❤🙏
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታችን በረከትዎ ይደርብን 😭😭😭 ወንድ ልጅ ይስጥህ እግዚአብሔር ውድ መምህራችን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደዚህ የሚሆን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ህግ የለም ሽጉጥ እያለ የሚያስፈራራው
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 አዎ ይህንን ድንቅ ነገር እንድንሰማ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 ሕግ አለንዴ ኢትዮጵያ ? ይገርማል የኛ ቤት ታሪክ ይመስላል
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ድንቅ ነው የእናታችን በረከት ይደርብን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ባለንበት ይጠብቀን
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ክብር ለደጋግ እናቶች ይሁን በጣም ልብ ይነካል እኔ በጣም ነው ስሜታዊይ የሆንሁት እግዚአብሔር አምላክ የኒህን ደግ እናት ነብሳቸውን ይማርል ለቤተሰቡ ለባለቤታችው መፅናናትን ይስጥልን ። ይሔን የመሰሉ ደግ እናት ሀባለቤታቸው ክብር ሲሉ የከፈሉትን ዋጋ እንድንሰማ ሰለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን። የእግዚአብሔር ፍቅሩ ሰለገባቸው ይሔን ያክል መስዋት ከፍላዋል እናታችን በረከታቸው ይድረሰን እኛንም ታገሽ እና አስተዋይ ሴቶችን እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ።
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን በጣም አሰተማሬ ነወ የመለካምነትን የትግሰትን ጥግ ተምሬለወ እናታችን በርከታቸወ ይደርብን በጠም ልብ ይነካል ትነሽ በቆዬ በይ ተመኝወ
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
የአግዚአብሔር ስጦታው ደስ ይላል ምን አይነት ጥሩ አናት ናቸው በረከታቸው ይድረሰን "የመጨረሻው ዘመን ምርጥ አናት"ነፍስ ይማር ላንተም ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን!!!!
@user-hf8lw7sx5w
@user-hf8lw7sx5w 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑር በዚህ ዘመን እደዚህ የሚያደርግ ሰው አለ ብሎ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 2 жыл бұрын
የሚገርም ፀጋ ነው ከፈጣሪ ካልሆነ በስተቀር በሰው ልጅ ይህ ሁሉ ትዕግስት ይከብዳል ፈጣሪ ለኛም ይህን ቅን ልብ ያድለን የናታችንንን ነብስ በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😢🙏🏿 ኤፍታህ በላት ሀገሬን መድኃንያለም ሆይ 🙏🏿 እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድድድድድ መምህራችን 😘ኑ የሕይወታችን ምግብ እንመገብ 🤲🏿እግዚአብሔር ረዥሙን እድሜ ያድልህ 🤲🏿ነፍሳቸዉን ይማር ለእናታቺን 😥😢🙏🏿
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ መላፈችወ በስዘንም የስሩት ስራ ለአላም አስተማረ ነበስ ይማር ትልቅ ትምህረት ነዉ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-cy9lq7kv2c የኔ እህት 🥰እንዴት አመሸሽ ፍሬንድ መልሸልሽ ነበር ሚሰንጀር ላይም ሀይ ብዬሽ ነበር
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እግዚአብሔር ይመስገን አልመጣልኝም የኔ ቆንጅ ግን እንዴት ነሽ ደህናነሽ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ክክክ ኸረ አታስቂኝ በእውነት አሳቅሽኝ እሽ ግን የት ነው ያለሽው
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እንደምን ዋላቹሁ የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን 💐 በእውነት እረጅም እድሜ ያአቆይልን የተዋህዶ ውድ የእግዚአብሔር ሰጦታችን ስደተኞች እህቶች የመዳም ቅመሞች ኑ እንማማር ገባገባ በሉ ሰትገቡ ላልሰሙት እንዲሰሙ ሼር❤ ሼር ❤ሼር ❤እያደረጋቹሁ ቤተሰቦች በእውነት መምህር ልቤ ድንግጥ አለ ምንድነው አልቅስ አሰለቀሰከኝ መምህር አይ እማማ እግዚአብሔር አምላክ ነብሰሸን በአብራም በይሳቅ ጎን ያአድርጋት ደግ ስው ግን ለምንድነው ቀድሞ ሚሞተው ? ቤተሰቦች ሞት የማይቀር ነገረ ነው ግን ትንሽ ቆይተው አረፈው በሆነ ኡፍፍፍፍ የኔ ቅን እና የዋህ እናት ነብስሸን በአፀደ ገነት ያአኑረው አባታችንም አሳዘነኝ በእውነት ተይዞ እኮ ነው እባካቹሁ ወገኖች በስው ላይ ክፋት አትሰሩ በእውነት ወየውላቹሁ ስዎች መግቢቹሁ ጋነብ ነው ሌላው የመጀመሪዎ እህታችንን ቢመልሳት ብዬ ተመኘው ምክንያቱም ብዙ ተበድላለች በእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው መምህራችን የኛ እንቁ እና ትሁት መምህር ኧረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይግለጥል እንቁችን
@user-tm9ek4uq7s
@user-tm9ek4uq7s 2 жыл бұрын
ደግ ሰው እኮ አይቆኝም እግዚአብሔር ይወደዋል ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን ላለን ትውልድ በጣም ትልቅ ትመህርት ነው በዚ ዘመን እንደዚ ዓነት የቅድስና ሂወት ላሰማን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን የተባረኩ እናት ነብሳቸው በእፀ ገነት ያኑርልን ሞሞታቸው ልብ ይሰብራል
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሞተችዉን እናታችን ነብሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑርልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን አሜን አሜን አሜን
@hiwettafet708
@hiwettafet708 2 жыл бұрын
እዉነት መምህር የኔ እናት 10ቀን አብራ ተኝታ ነዉ እምታርስ
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንደኔ ገጠመኝን በጉጉት የሚጠብቅ ማን ነው መታደላችን የእውነት
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ኧረ ሁሌም ብዙ ነገር ነው የምንማርበት በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በየቤቱ ስንት አይነት ታሪክ አለ አባቴ ምን ይለን ነበር" መማሪያ አታድርገኝ ምማርበት አትንሳኝ" ይልን ነበር ። ዙሪያችን አስተውለን ካየነው ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉ። ለእህታችን ወይም ለእናታችን ነፍሳቸውን ይማርልን ከቅዱሳኑ ጎን ነፍሳቸውን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ይስጥልን።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አሚን መምህር እኳን በሰላም መጣክልን ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ባለወልድ አሚን መምህር ተስፋአ ስላሴዬ በእድሜዬ በፀጋ ያቆይክ ይጠብቅክ አሚን።
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ይገርማል ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ባለታሪኮቻችን ለእናታችን ነፍሳቸውን ይማረው
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እቁ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን(3)🙏 እናታችነንም ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን😢🙏 የኔ እናት እደርስወ ያሉቱን ያብዛልን አባታችነንም እግዚአብሄር መፅናናቱን እስከቤተሰቡ ይስጥልን🙏😢✝️
@user-wj6dx7qw5d
@user-wj6dx7qw5d 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ገና አላዳመጥኩም ኑኑኑኑኑኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ♥💖💖🙏🙏
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 2 жыл бұрын
እሺ እህታችን መተናል
@Bontu350
@Bontu350 2 жыл бұрын
Daraseku
@hirut9525
@hirut9525 2 жыл бұрын
QQ
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአበሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-sq6np7ms7w
@user-sq6np7ms7w 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚያስተምር ታሪክ የተባረከች እናት ነች በዘመናችን እንደዚህ ያለች ሴት በእውነት የዘመናችን ፃድቅ ናት ይህንን ሁሉ ነገር መታገሱ ይገርማል በዝህ ግዜ ለምን አየህ እየተባለ ነው ለፍች የሚደርሰው እኔ ከዚህ የተማርሁት እግዚአብሔር ማወቅና መውደድ ለካ ሁሉን ያስችላል ኣ አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር የናታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖርልን መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በአንተ ምክንያት ብዙ ነፍስ ደናለች እና እግዚአብሔር ያበርታህ
@huaileletekidan9352
@huaileletekidan9352 2 жыл бұрын
በጣም የምያስልቅስና የምያሳዝን ታሪክ ነው ልብ የሚነካ እማማ መሞታቸው ባጣም ንኝ ያዘንኩ
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጤህልን መምህራቺን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሠቦቺህ መምህር መለወጥ የሚቺል የሕይዎት ምግብ ነው ገጠመኝ 🤲 አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሠማል የመምህር ልጆቺ እስኪ በጸሎት አስቡኝ ከሕቴ ጋር ወለተ ሠንበት ወለተ ማርዬም እያላቹህ አስቡኝ 👏
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ብዙ ገጠመኞችን በማዳመጤ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዉልኛል ፡፡እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡፡ሳላዉቀዉ ወደ ምፈልገዉ መንፈሳዊ ህይወት ገብቻለሁ፡፡አዉደ ነገስት ርኩስ መጽሐፍንም አቃጥዪለሁ፡፡ከቻልህ ደውልልኝ
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 жыл бұрын
ከጠመኝ23 ጋር ተመሳሳይ ነው የሴትየዋ ትግስት እና ለትዳራቸው የሚሰጡት ከብር በፈራቻም ቢሆን እነዝን ህፃናት መሰብሰብ ቀላል አይደለም። የሰውየውን አይተው ቢያርፉም አይቆጭም ነበር እግዚአብሔር ለመልካም ይሆናል ያደረገው ነብቻውን ይማር ትልቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን።
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናታችንንም እግዚያብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን እንደሳቸው አስተዋይ እናቶችን ያብዛልን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው ባለቤታቸውንም እግዚያብሔር ይጎብኛቸው ሁላችንንም እግዚያብሔር በንስሀ የምንኖር ያድርገን
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በእወነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ነብሳን በአፀደ ገነት ያሳርፍለን አሜን
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ደሞ በጣም ያሳዝናል የኔ እናቴ ነብስ ይማር ነብስዋን በአፀደ ገነት ያንራት
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እስኪ ልማርና እመለሳለሁ መልካም ትምህርት ዉድ ተማሪዎች
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ትእግስት እና ፅናት በጣም ይገርማል እግዚያብሄር ለሁላችንም ትእግእስትን ይስጠን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያአውርስልን በአንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው 😍😍😍😍😍😍😍
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ እንዴት አንጀቴን በላችኝ😢😢😢😢 ሴትዬዋ እግዚአብሄር ነብስዋን በአፀደገነት ያኑራት የእኔ እናት እንዳው በዚህ ዘመን እንደዚች አይት እንቁ ሴት ወዴት ይገኛል 😢😢😢😢
@user-ec7lu1oe3z
@user-ec7lu1oe3z 2 жыл бұрын
ብእነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን የናታችን ነብስ ብገነት ያንሩልን 🤲😢
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 жыл бұрын
ኣሜን መምህር ተሰፋ ስላሴ ልክ ብለሃል ገበና በአደባባይ እኔም እንደ ኣንተ ኣዝናለሁ አቤቱ ሆይ ልቦና ሰጠን🙏
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 жыл бұрын
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ። መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ። ትልቅ ትምህርት ነው ትእግስትን ፣ ትህትናን፣ ታናሽነትን( ዝቅ) ማለትን፣ የገንዘብን ከንቱነትን፣ የእግዚአብሔርን ጥበብ ተምሬበታለሁ። የእናታችንን ነፍስ ይማር !😭
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ትግስትተኝ የተባረከች ቤት ናት ። ነፍስሽን በገነት ያፀድቃቅ ።እህቴ በእውነት😭😭😭አሳሰንሽኝ እንካን ነፈስሽን አተረፍሽ።
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
ወይ በእውነት እጂግ በጣም ልብ የሚነካ ነው በእድሜ ዘመኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ልቤን ነካኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 2 жыл бұрын
የናታችንን ነብስ ባብርሐም በሒሳቅ በያእቆብ አጠገብ ያኑርልን መምህርዬ አንተን የሚተካ ወንድ ልጅ እማ ፍቅር ከልጃ ከወዳጃ ባማላጅነታ ታሰጥህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለእንደነዚህ አይነቶች እናት በእውነት በአለም ላይ የመጀመሪዎ ጅግና እናት በእውነት እራሴን ወቀሰኩት እኔስ እንኳን ይህን ሁሉ ጉድ በውስጤ አምቂ ልይዝ ይቅርና ቤተሰቦች ባሌ ጎደኛዬን ጀነጀናት ብዬ እንዳላይ ያአልኩት ስው ነኝ የእናታችን በረከት ይደርብን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እሚገርም እሚደንቅ እሚያሳዝን ገጠመኝ ነው። እሚገርም ነው ተመስጨ ባለታሪካችን ናታችንን በህሌናየ ስያት ባይነ ህሌናየ እያየሗት ድንገት ሞተች ስትል ድርቅ ነው ያልኩት እንዴት እደደነገጥሉ እግዚአብሔር ይወቀው በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት የእናታችንን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን እናታችን በሚያልፍ ቀን ያማያልፍ ትልቅ ታሪክ ሰርተው አልፈዋን መታደል ነው!!! እደዚህ አይነት ታሪክ ሰርቶ ማለፍ እንዴት መታደል ነው
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🕊 እጅግ አሳዝኝ ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር 😭 መልካም ነገር ማድርግ በሰማይ ዎጋ አለ ተመስገን
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 2 жыл бұрын
የእናታችን ነብስ ይማርልን🙏 መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን💟
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን የሚገርሙ እናት ናቸው እውነት ሞቱ ስትል በጣም ነው ያዝኑኩት ነፍሳቸው በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
241ኛA ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:47:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 134 М.
የሰሎሞን ምስጢራዊ ቀለበት
54:50
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 109 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН