26ኛ ፈተና ገጠመኝ : የሆቴሉ አስተናጋጆች መንፈሳዊ ጀብድ

  Рет қаралды 46,812

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 376
@gedimarnar
@gedimarnar Жыл бұрын
የገጨመኝ ዘመዶቼ ይህንን የምታነቡ ሁሉ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ነገ በዚህ ሰአት ፈተና አለኝ።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽእህታችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፈተናሽን ያቅልልሽ
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Жыл бұрын
Emebietie betsoleta tasbsh mamayie
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 10 ай бұрын
እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 10 ай бұрын
አቤቱ ቸሩ አባታችን የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መከራችንን አቅልልን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን የጭቅ አማላጃ ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ሁሉ ገጠመኝ ለኔ በጣም ነው የሚያሰተምሩኝ ብዙ ተጠቅምያለሁ እና ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ እማ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe ማራኪዬ የኔ ውድ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@kdstareganegesh7354
@kdstareganegesh7354 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 💕♥️♥️❤❤💞
@tubeutube
@tubeutube Жыл бұрын
@@kdstareganegesh7354 ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔም ተአምር አድርጎልኛል ቅዱስ ሩፋኤል
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የኔ አባት የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ መምህር የእውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም ያስተምራል ለምሳሌ ሰዎችን እንደት በፍቅር መያዝ እንዳለብን የሚጠጡትን ሰዎች እንደት በወደ እራሳቸው መመለስ እንዳለብን ብቻ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን የእማ ፍቅር ወዳጅ_ _ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለአባትና ልጆች ስወዳችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹_
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወታችሁን አስተማሪ በመሆኑ እኛም እንድንማርበት ስለፈቀዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ምእመናን ጳጉሜ እየተጠመቃችሁ ነው ገባ ገባ በሉ ሼርም አድርጉ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የኔ ስጦታዬ የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ የኔ መልካም ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ እማከብርሽ የኔ ሀሳቤ እንኳን አደረሰሽ አመሰግናለሁ ሼር ስለ አደረግሽ የኔ አንድኛዬዬዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️_
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ ውድ shaer ሰለ አደረገሸልኝ በጣም አመሰግናለሁ🥰
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እዴት ነሽ አቺዬ ናፍቅሺኝ ኮ የኔ መልኳም እህት
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ መምህር የኔ አስተያየት ነው በማሪያም በቅዱስ ሚካኤል ስማቸውን እግዚአብሔር ያውቀዋል ስም አትናገር የሰማ ይስማ ያመነ ይመን በዚህ ክፉ ፈታኝ ጊዜ ስም ባትጠራ ደስ ይለኛል መልካም እንደሚያስብ ሁሉ ክፉ የሚያስብ ተኮለኛስ አለ እባክህ ባለጉዳዩም ሰው ቢፈቅድልህም ስም አትናገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አዎ ተጠቀሰ አልተጠቀሰ እኛ ከሆን እናምነዋለን ችግር የለዉም ጥቀስ ብለዉ አስገድደዉት ይሆናል
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
መጀመርያ ላይ እኮ ተናግራል ስማቸውን እንድናገር ተፈቅዶልኝ ነው ብላል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው የእናታችን በረከት ይደርብኝ እኛንም ልክ እንደ እናታቺን ስው እንድንረዳ እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብኝ ውዱ መምህሬ 💞💞💞😘
@user-be3tr1fq8h
@user-be3tr1fq8h Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይሔ ሁሉ ያንተ ልፋት ውጤት ነው። ተመስገን በፀሎትህ አስበኝ አክሊለ ገብርኤልን ትምርትህ በጣም እየለወጠኝ ነው እንዳልሰናከል ፀልይልኝ ።🙏🙏🙏🙏🙏
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын
ሰለማይ ነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያት ያዎርስልን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ መጭዉን ዘመን የሰላም የፍቅር ያንድነት የበረከት የመተሳሰብ ይሁንልን ለአገራችን ሰላም ለህዝቡ ፍቅር ያድልልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i Жыл бұрын
ሰላም የልኡል እግዚ አብሔር ቤተሰቦ እኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏👏🙏አደኛነኝ😉
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤*_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_* *_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_* *_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_* _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
@saraka5019
@saraka5019 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልየቅዱሰ እሩፋኤል እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንልን መዝሙሩ በጣም ደስስስስስስ የሚል ነው መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 Жыл бұрын
መምህርችን በፀሎት እስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ አመብርሃን የልቤ መሻት እንድትሰጠኝ🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እመብርሐን ከጺያት በቀር ያሳበሽዉን ትሙላልሽ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብላ ኣዶ እየን ❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳዕ ንሓድሽ ዓመት ብሰላም ኣብጸሐና ሰላምን ፍትሕን ፍቅርን የውርደልና ፈጣሪ 🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣምላኽ🙏 ጽዮን ድንግል ማርያም ትሓልወና ይሕዋተይ🙏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ይህ ሁሉመምህራችን ገጠመኝን በማቅረቡ ነው በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራችን እንኳን አደረሳቹ ምእመናን
@user-dg7vb9ub7x
@user-dg7vb9ub7x Жыл бұрын
ኣሜን ጓል ዓደይ
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын
@@user-dg7vb9ub7x አሜን ዛ በተይ
@yekanuyekanu8076
@yekanuyekanu8076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ገዘብ ከመዉደድ ሰዉን መዉደድ አድለኝ አሜን ቃለሕይወትን ካለበረቀትን ጠጋዉ ያብዛልህ መምህር
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለሁላችን ይሁን መምህር ልስማና እመለሳለሁ መልካም ትምህርት
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
የወዘሮ ይለፉሽ መርጊያ በረከት ይደርብን ቅን ልብ ያላቸዉ እናት ናቸዉ ዛሬ በሩፋኤል ቀን ይሄን የመሰለ ገጠመኝ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለዉ በባእድ አገርም ብንሆን ጸበሉን ባናገኝ በጸሎት ዉሃ አንጠመቃለን ተመስገን ይህን ያረገ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ በጣም ነው በዚህ ገጠመኝ የተደሰትኩት እኔም አንድ የራሴ ሰው ደብተራ ነው እሱን ቅዱስ እሩፋዬል ቢቀይርልኝ ለንሳሐ አብቅቶልኝ ስጋውን ደሙን ሲቀበል እንደዚህ እንድዘክረው ያብቃኝ ። ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚያብሔር የአልግሎት ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
@haiat1892
@haiat1892 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ቃለህይወት ያስማልን እናምስግ አለን ብዙ ንገሮችን አውቅናን መምህር
@Relifpsychologicalservice.21
@Relifpsychologicalservice.21 Жыл бұрын
እ/ር ዪባርክህ የመላከ መንክራት ፍረዎችን ያብዛልን ተባረክ
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እድሜህን ያርዝምልን
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የቅዱሥ ሩፋኤል በረከት ጥበቃዉ አይለየን
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
በማርያም መምህር ብቻውን መዝሙሩን ለቀቀልን ወንድሜ🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መባረክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጸብቅልን
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ደስ የሚልና የሚለውጥ ትምህርት ነው ለኔ መቀየር በእውነት መምህርንና መሠሎችህ ናቸውና የኔ የመቀየር ምክንያቶች እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ያሠብኩትና በጣም የምጓጓለት ነገር አለኝ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ ወለተ ማርያም እያልክ በፀሎትህ አስቡኝ ይኸን ንባብ የምታነቡ በሙሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲🤲
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
በእውነት መምህር እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ እሩፋኤል እኛንም በቸርነቱ ይጎብኘን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን በእድሜና በጤና ያቆዮልን አሜን አሜን አሜን
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር አንተ ራስህ ስታቀርብ ሀሳባችንን ሰብስበን እናዳምጣለን። ብዙ ሰዎች እንድቀየሩ እፈልጋለው እና እንተ አቅርብ ቪዲዮ አያስፈልግም ሰምተን መቀየር በቂያችን ነው 🙏
@user-ih3mg9tp8c
@user-ih3mg9tp8c Жыл бұрын
መምህርየ የኔ እቁ ሽአመት ኑርልኝ እኔ ላንተ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር እድሜህን እረጅም ያድርግልን
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Жыл бұрын
በእውነት በእውነት በጣም በጣም ነው ደሠ ያለኝ እግዚአብሔር ስሙ የታምስጋና ይሁን ለዘላለም ድንቅ ነገር ነው የእማማ እላፉሽ በረከት ይዳርብን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው ያገኛውት 🙏🙏🙏
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋሂዶ አርበኛ ወንድማችን መካርያችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሠብህ ። ደግሞ የከርሞሰው ይበለን መጭው አመት የሠላም የፍቅር አመትያድርግልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን እማዬ
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የቅዱስ ሩፋኤል በርክት ረድኤት ምልጃው አይለይን እንኳንም አድርሳችው ለህድስ አመት የስላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ሃገራችን ስላም ያድርግልን መምህር በእድሜና በጠና ይጠብቅልን አሜን
@saraethio9794
@saraethio9794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህ ሁሉ የትምህርት ውጤት ነው ጩኸትህ መና አልቀረም መምህር እልልልልልልል አሜን ፫
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን እጅግ በጣም ደሰ ይላል መምህር የተባረክ ሁን ይህ ሁሉ ያአንተ ዉጤት ነው ከፈጣሪ በታች
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን , ቅዱስ ሩፋኤል ይባርከን እባካችሁ ለምታገኙት ሁሉ ገጠመኝ ጋብዙ ። መምህር ፀጋህ ይብዛ !!!!
@turetashoeshine3971
@turetashoeshine3971 Жыл бұрын
መምህር እነዚህ ቢራ እየጠጡ ታቦት የሚሽኙትን ነው የምትለው ብዙ ሊስተካከሉ የሚገባቸው ጉዳያዮች አሉ እውነቱን መናገር ነው ።
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጥህ እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ያትውህዱ ልጀች እንኳን ለጻጉሜን አደረሰችህ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
መምህር በጣምነው የማመሰግንህ ባንተ ትምህርት ምክንያት ጠላቴን አወቁ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ክፉ ኣይንካህ እስከነ ቤተሰብህ እናንተ የሩፋኤል ወዳጆች ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኔና ለቤተ ሰቦቼ ይድረስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
መምህር ጸጋው ያብዛልህ በስደት ላለነው በጸሎትህ አስበን ብዙዎቻችን ፈተና ላይ ነንን በፈጣሪ ኃይል ነወ ያለነው ።
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መስማት ያደረሰን ቸሩ መድሀኒዓለም ምስጋና ይድረሰዉ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሰምረው
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው የዛሬውስ መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ከዝህም በላይ
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፍኤል በርክታችው ይደርብን ሀገራችን ስላም ያደርግልን ቅዱስ ሩፍኤል
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አምልክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዩ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጨርሻው በጣም ደሰ ነው ያለኝ እግዚያአብሔር ይመሰገን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ቤተሰባችን እውነት ልብን የሚያረካ ገጠመኝ ነው ደግነት ለራስነው የዋህነት ለራስ ነው ስጭነት አብይነት ለራስ ነው ከላይ ከሰማዩው አባታችን ትልቅ ዋጋ አለን የምድር ሳይሆን የሰማዩን በማስብ ልባችን እንዲረካ ማስብ አለብን የናታችን በረከታቸው ይደርብን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚያብሔር ሆይ በጥበብህ በየ ሰፈራችን እደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛል መምህራችንን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን እልልልልልልል አሜን!!!🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ እሩፋየል በረከት ይደርብን መታደል ነው መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ እናመሰግናለን
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የኔ ትግስትዬ ውዷ እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ እንኳን አደረሰሽ ማማዬ አለሽልኝ
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይምል ትምህርት ነው እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል☘️☘️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
መዝሙሩን ለብቻው ልቀቅልን መመህር፤ በጣም ነው ደስ የሚለው በተጨማሪም እኔን ወልደ ጊወርጊስን በፀሎትህ አስበኝ
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 Жыл бұрын
መምህር ለሰው ያለህ ክብርና አመለካከት ሁልግዜ ያስደንቀኛል መታደል ነው እንደዚህ ያለ ልቦና እግዚአብሔር ያድለን አሜን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ታማኝ አገልጋይ ማለት እነዚህ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የሚገለጽ የሚታይ የሚነበብ የሚሰበክ ክርስትና እንዴት ደስ ይላል
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለሁሉም መውጫ ኣለው የእማማ በረከት ይድረሰን መምህር ከነቤተሰብህ ኣዲሱን ዓመት የበረከት የሰላም የፍቅር ያልግልህ ያርግልን እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ዋዉ ደስስ ይላል እንደ እማማ ይለፉሽ አይነት እናት ያብዛልን🤲በእዉነት እኔም እንደ እዮብ ናቸዉ ብዬ እያስብኩኝ አንተም ሴትዋ እዮብ አልክ!አስተናጋቾቹም በጣም ጎበዝ ናቸዉ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ።በጣም ደስ ይላል ህፃንዋ ልጅ ጎበዝ እድግ በይ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አዲሱ ዓመት የሰላም, የጤና,የብልፅግና,ያድርግልን አምላከ እግዚአብሔር ይታረቀን!!
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለአዲስ አመት አዲሡ አመት የሠላም የፍቅር የጤና ያርግልን አገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን አሜን ⛪️👏✝️👏🇪🇹💚💛❤️🤲 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን
@mulubakele7786
@mulubakele7786 Жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
. 🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን🌻🌻🌻 🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል ንግሥት ..የንጉሥ እናት እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት ክብርት ..የአምላክ እናት መቅረዝ ..የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት ..የምስጉን እናት ምዕዝት ..የሽቱ እናት የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!! kzbin.info/www/bejne/kJiTnIJ5bZmsirM
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያስረዝምልን የኛኮ ክፋትነት ግርም ይለኛል ሰው ስንባል ብቻ ልባችንን ይመልስልን ማስተዋል ያድለን የእናታችን በረከታቸው ይደርብን
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 Жыл бұрын
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ በታጠረ እሾህ መሀል የቆምኩ ያህል ይሰማኛል
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛል መምህር እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እናታችን ጠንካራ ናቸው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 💐🌼🌻🌼🌻💐🌼🌻💐
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
መምህር ፍሬ አፍርተሀል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zv1yq6sp6d
@user-zv1yq6sp6d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይቴ ያሰማልን 👏👏👏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር የተዋህዶ ምሰሶ በርታልን🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v Жыл бұрын
መምህር እኔም የማውቃቸው ዱርዬ የሚባሉ ችግራቸውን የሚረዳላቸው ሰው ያጡ ውስጣቸው ግን የዋህ የሆኑ አሉ እነሱን ሳስብ በእውነት እንባዬ ይመጣል ግን ምን ላድርግ ያለው ከሰው ሀገር በሰላም ሀገሬ ገብቸ ትምህርትህን የማዳርስበት ቀን ይናፍቀኛል
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አዎ እህቴ አሉ ብዙ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከመለሰን እንደርሱ ፍቃድ እናደርሳለን እኔ አንዱ ጓደኛዬ ከመምህር ጋር በፍላሽ እንዲወስድ አድርጌ ሼር አድርግላቸዉ ብዬዉ ሲያደምጡት በጣም ያስፈራል አሉኝ አለ በጣም አሳዘኑኝ።ስቴጂ የመምህር ሄኖክ ሃይሌንም አዉርደሽ ሼር አድርጊላቸዉ የማይለወጥ የለም እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን እና እህት ወድሞች እንኳንም ሰላም መጣችሁ የኛ የዋህ ቀን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን እውነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትያሰማልን መምህራችን እማ በረከትዎ ይደርብን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
@yoditdube6381
@yoditdube6381 Жыл бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜንን
@amirmusa3218
@amirmusa3218 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመሥገን ለሁላችንም ልቦና ይሥተን የቅድሥ ኡሩፋዬል በረከት ይደርብን መምኽራችን እረጅም እድሜ ይሥትልን
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለጳጉሜ አደረሰህ ሞላዉ የኦርቶደክስ እምነት ተከታዪች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ ዘመን ይሁንል አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ሰላም ለአገራች ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ ከገጠመኞችህ ብዙ አትርፋለሁ የማለውቀውን ነገርም አውቄበታለህ በጣም አመሰግናለሁ የገጠመኙን ባለቤቶች ስም ሰፈርና ድምጻቸውን እንዲሁም በቪዲዮ በምታቀርባቸው ሰአት ፊታቸውን ማየት እኔ በግሌ አልፈልግም ጉዳያችን ከትምህርቱ ብቻ ነው አስተውለን ከተጠቀምንበት በቂ ነው
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደርብን የናታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@user-oc8dp1rv2i
@user-oc8dp1rv2i Жыл бұрын
በፀሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተሙሴ ወለተማድህን ወለተአብርሃ ዘብርዓቡራክ
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህልን መምህራችን በእውነት ሁሉም ገጠመኝ ለእኔ አስተማርዬ ነው በጣም ተምሪበታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@fotobekele2731
@fotobekele2731 Жыл бұрын
አሜንንን መምህርችን 🙏 🙏 🙏
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሥገን መምህራችን እኳንደህናመጣህ ውድየተዋህዶእቁወች እኳንአደረሣችሁ አደረሠን የመከረን የገሠጸን ያምላካችንሥሙ የተመሠገነ ይሁንአሜን
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክል የእናታች በረክት ይድረሰን 🙏🙏🙏
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
የእግዚብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደሰ የሚሉት እናት ናቸው በረኸታቸዉ ይደርብን የቅዱስ ሩፋኤል በረኸት ጥብቃው ኣይለየን
@lem2126
@lem2126 Жыл бұрын
ቢፈቀድልክ ደስ ይለናል መምህራችን በላይቪ ብታስተላልፍልን ቅዱስ እሩፋኤል ይርዳህ
@user-ih3mg9tp8c
@user-ih3mg9tp8c Жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ገጠመኝ ነው የናታችን በረከት ይደርብን
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እጅግ እናመሰግናለን እረ ስንቱን ድቅ ትምህርት ነው መደሀንያለም ኋይል ጉልበት ይሁንህ ተባረክ
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ የቅድስ ሩፍኤልን በረከት ይደርብን በለተ ቀኑ ታምሩን ሰማሁ ደስስስስስ ሲል የሁላችንንም የከፍ ልብ መልሶ በፍቅር በአንድነት እንድንኖር የቅድስ ሩፍኤል ምልጃ አይለየን አሜንን የማማ በረከት ይደርብን እንደነሱ ያሉ እናት ያብዛልን አሜን
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን ጌታየ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ላክልን አሜን
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,5 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 46 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:22
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
30ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዲቃላ በሚለው ስም መፈተን ለማንነት ከባድ ነው
1:34:17
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,5 МЛН