23ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የበገዛ አፏ ማህፀኗን ያዘጋች) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 86,254

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች አብርን እንማር💚💛❤ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም!!! መልካም የበርከት ፆም ያድርግልን አሜን ፫
@መቅደስተ
@መቅደስተ 3 жыл бұрын
አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
@@መቅደስተ 😘
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
Amen
@mohammedkhaleel7131
@mohammedkhaleel7131 3 жыл бұрын
Hii
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
@@sewmehon9860 😘
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
በእውነት እኛ የምናጠፋውን ጥፋት እየታገሰን በቸርነቱ ለሚያኖረን አምላክ ክብርና ምስጋና ከእናቱ ጋር ይሁንልን ላንተም ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አሜን
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማሊን በመቀጠል የስልኪ ቁጥር ሂን ለምንእፂፊልንም ማለት በዉስጥ መስመር ላናግርሂ ፈልጌ ነበር?
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
@@azebazeb2112 0940396668 ይህ የመምህር ስልክ ነው አጅሬው እየዘጋብኝ ከአንዴ ውጪ አላገኘሁትም ደግሜ እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ
@whatever8589
@whatever8589 3 жыл бұрын
@@azebazeb2112 gxßßsàà
@daniya4773
@daniya4773 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@sarademissie8149
@sarademissie8149 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Merkebመርከብ
@Merkebመርከብ 3 жыл бұрын
በደስታ አለቀስኩ በጣም ደስ አለኝ ልጅ በመውለድዋ መምህራችን በገጠመኝ ቡዙ ሰዉ የተማረ የጠናከረ ነውና ረጅም እድሜ እና ጣና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ታላቅም ነገርን አደረገ ደስም አለን 🙏 ❤🕊
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን ወለተ ወልድ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ. ውይ. በጉጉት. ነው የምጠብቀው. ትምህርቱ. በተለይ. መምህር ምክርህ አይጠገብም እንዴው ሰአት ካለህ. ቢረዝምም ደስ ይለናል
@selam_leki
@selam_leki 3 жыл бұрын
እባካችሁን የመምር ተስፋዬን ስልክ ቁጥር የሚውቀው ይንገረኝ
@ወለተአማኑኤልጎዶሊያስ
@ወለተአማኑኤልጎዶሊያስ 3 жыл бұрын
@@selam_leki 0913311451 የሱ ስልክ ነው
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
@@selam_leki 09 40 39 66 68
@selam_leki
@selam_leki 3 жыл бұрын
@@ወለተአማኑኤልጎዶሊያስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@asmrahksss8284
@asmrahksss8284 3 жыл бұрын
@@selam_leki 0913311451
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 3 жыл бұрын
በሁሉም ገጠመኝ ላይ የኔ ሂወት አለ እውነት ስንት ጉድ ነው የተሸከምኩት ለካ ስጋዬ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰው እመቤቴ እባክሽ ከዚህ ከምስቅልቅል ሂወት አውጭኝ 🙏
@selamawit7917
@selamawit7917 3 жыл бұрын
AMEN
@اسوان-ش1ظ
@اسوان-ش1ظ 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም
@melaknshederbe4757
@melaknshederbe4757 3 жыл бұрын
አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 3 жыл бұрын
አሜን፫
@selameselame234
@selameselame234 3 жыл бұрын
መምህር ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ውብናቸው ሰለ መልክ ቆጆናት አታምርም እያልክ ስለምታወራ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ። እግዝአብሔር ወብና ድንቅ አድርጎ ፈጠረ ይላል ። ነው የሚለው
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህርየ ነፍሴን የታደግህልኝ ዛሬ እኔ ባንተ ትምህርት ተቀይሬ ዳቢሎስን እየተቃወምኩ ነው ለሰወች እያስተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የገባኝ የዲያቢሎስ ሴራ ለናንተም ይግባችሁ ወድም እህቶቸ እኛ የሰው ጠላት የለንም የዲያቢሎስ ጠላት ነው ያለን ወገኖቸ ንቁ ዲያቢሎስን ተቃወሙ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 3 жыл бұрын
ዘዘዘዘ
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
አንተን የፈጠረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የስንቱን ሰው እምባ ታበሳ ፈጣሪ እድመና ፀጋ ይስጥልኝ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን😍 ደስ የሚል ታሪክ ነው እልልልልልልልልልል👏👏👏👏 እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይስማን 🤲🤲🤲 ንፁህ ልብን ለሁላችን ይስጠን 🤲🤲
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tizitatisfa304
@tizitatisfa304 3 жыл бұрын
መምር የንሳ የምገባበት አባት ስልክ እፈልጋለው
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ሰላምክይብዛ።የዛሬው ገጠመኝ በጣምደስይላ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን።እናመሰግናለን 👏👍😍👏👍😍👍😍👏👍😍👏👍😍👏👍😍👍😍👏👍👏👍😍👏👍😍👏👍😍👍😍👏👍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 3 жыл бұрын
ተነግሮ ስለማያልቀው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እስይ እንዴት ድስ ይላል እህቴ እኔንም በፀሎትሺ አስቢኝ ወለተ ዮሐንስ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
መምህር በሱባኤ እኔም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እኳን ደስ ያለሽ እህታችን አምላክ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገን ይሁን በዚህ ታሪክ ላይ ያላችሁ ሁሉ እመብርሃን ትባርካችሁ እልልልልልል እንኳንም ማርያም ማረችሽ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
እሂን ያደረገ የእግዚአብር ስም የተመሰገነይሁን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 3 жыл бұрын
በስማም በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር በእውነት እኛንም ለዚህ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ በሙሉ መጨረሻው ደስ ይላል ገጠመኝ የኔ ብዙ ዘመዶች አሉኝ ልጅ ያጡ በእውነት የመምህር ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ በኃላ በጣም ነው የማዝነው ምክንያቱም ከክፋ መንፈስ በመሆኑ ጥላትን አለማወቅ ብዙ ጉዳት አለው ባለማወቅ እግዚአብሔር ልጅ ከለከለኝ ይባላል 😭
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarona5120
@sarona5120 3 жыл бұрын
እኔም ፆም አላቅም መብላት ብቻ ነው ለሠው ግን ፆሚ እመሥላለሁ አቤቱ ጊታሆይ የኔ ህይወትስ መቸ ነው እሚቀዬረው
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
ዘመነይባረክ ጸልይልኝ በጣምከፍቶኛል እህተማርያም
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚያብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እህታችን እኳን ደስ አለሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ገጠመኝ 22 በጣም አስተምሮኛል በተለይ ስፀልይ ሃሳባችን ለሚበተንብን የሰጠህን ማብራሪያ እናመሰግናለን
@nooranoora8363
@nooranoora8363 3 жыл бұрын
የየየየየየየየየዮሰቀ
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@AbenezerTsegaw-r7x
@AbenezerTsegaw-r7x 5 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ቃል ብታስተምር ታተርፋለህ ስለመናፍስት እያስተማረክ ሰውን ገደል አትክተት
@MelatronBiru-lh7ld
@MelatronBiru-lh7ld 2 ай бұрын
Finally eko sele Egziabher ne w eyetemaren yalenew brotherye
@merkiza1216
@merkiza1216 3 жыл бұрын
ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብአል አደረሳቹህ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አስካለ ማርያም ወልደ ሰማያት በፀሎት አስቡን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@natur.uu7yu7yniguse59
@natur.uu7yu7yniguse59 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ትምህርት ይሰጣል እሷንም እንኳን ለዚ አበቃት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡነኝ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
መታደል ነዉ እንኳን ደሥ አላቹህ እህታችን አምላኬ ሆይ የኔንም መጨረሻየን አሳምርልኝ በንፁህ ልቤ ትዛዝህን ፍቃድህን የምፈፅም አድርገኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሺህ ዓመት ኑርልን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ከወደቅን እበት የምታነሳ ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ምንም አልልህም ስላንተ ቃላቶች ያንሱኛል መምህር ድንግል ማርያም እንቅፋትክን ሁሉ ታንሳልህ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልህ
@etubete7825
@etubete7825 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@SamsungAs-yg8je
@SamsungAs-yg8je 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ያብዛልህ በእውነት ማነው እንደኔ ልዩ ገጠመኝን በጉጉት የሚጠብቅ ...
@yo-di-t
@yo-di-t 3 жыл бұрын
እኔ አለሁኝ ብዙ ተመሳሳይ ሂወት ስለብኝ
@tmrtmr9702
@tmrtmr9702 3 жыл бұрын
እኔም አለሁ መምህረ በፀሎትህ አስበኝ እግዝአቢሄር መልካም ነዉ ወደትዳረ ለመግባት እያስብክ ነዉ እግዝአቢሄር ያሳካልኝ እኔም ለመምህር የማቀረበዉ ገጠመኝ አለኝ እግዝአቢሄር ያሳካልሺ በሉኝ
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም እሽ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጋለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
@@tmrtmr9702 እሽ በጣም ደስ ይላል በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ያሰቡትን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈፅምሎት እሽ ገጠመኙንም በጉጉት እንጠብቃለን ..
@አፀደማርያም-ወ3ጰ
@አፀደማርያም-ወ3ጰ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላም መንገድ በፈቀደው ያስተምራልና ያስተማረን የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን " መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።"(የማቴዎስ ወንጌል 5:16)
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️በስመ አብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን :: እግዚአብሔር ይመስገን ! ጤና ይስጥልኝ 🤝እንደምን አለህ ? የእናቴ ልጅ መምህሬ አዎን እኔ ፍሬ አፍርቼበታለሁ :: ሁል ግዜ እኔን እጅግ 😭ክፍት😭 የሚለኝ ነገር ቢኖር የስጋ ወደሙ ጉዳይ ነው :: የመፍትሔው ቁልፍ እራሱ መድኃኒአለም ጋር አለ☝️ በፀሎታችሁ አ ት ር ሱ ኝ 🤲ነገሩ ውስብስብ ነው:: ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️በረከታችሁ ይደርብን : ልመናዋ ክብሯ የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን :: ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን አሜን::
@selamchala8687
@selamchala8687 3 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ነው እሚያስደስተው መጨረሻላይ ጌታ ይሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን/፫/
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተመድህን
@mizangebru6823
@mizangebru6823 3 жыл бұрын
በንስሀ የሚያጸዳን አምላክ ይክበር ይመስገ እንደእግዚአብሔር ማን አለ። በጣም የሚያፈቅረን አምላክ ይክበር ይመስገን ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatimashammari4191
@fatimashammari4191 3 жыл бұрын
እግዚአብሔረ. የለመሠገ. ይሁን. ለናተ. የደረሠ የድንግል. ማሪያም. ልጂ. ለኛም. ይድረስልን. አሜን. መምህራችንም. እግዚአብሔረ. ከክፉ. ነገረ. ይጠብቅረ. ከነቤተሠብህ. ያተን. ገጠመን. በጉጉት. ነው. እምጠብቀ. ሸበካ. ካጣሁ. እደት. እደሚጨቀኝ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልዩ መምህራችን ለዚህ ቀን ሰዐት ደቂቃ ላበቃን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ።መምህር በፀሎት አሰበኝ አገሬ ገብቼ ለንሰሐ ገብቼ እናቴን እንዳሰቆርባት በጣም ነው የጓጓውት ።እህት ማርያም ።ወልደ ሰንበት
@እማፋቅር
@እማፋቅር 3 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ይመስገን መጨረሻወ ያምራል መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን ገጠመኝ 23 ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ የምትሰጠን ምክሮች እውነት በጣም ጠቃሚ ናቸው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እንወድሀለን ወድማችን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 жыл бұрын
Egziabher ynesgen endena tfat sayhon endesu chernet yanuren amen amen amen
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስአለሽ ያችንጾለት የሰማ የኛንም ይስማ አሜን ሀፍታም ወለተ ማሪያም ነኝ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ እህቶቸ በምንሰግድበትስአት ተስፋስላሴን ማሰብ አለብን የማን ጾለት እደሚደርስአናውቅም ና እዳትርሱ
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu Yene Geta meharena egabhier ymesgen enkuan deshi aiieus wude ehti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤meharena Yene Lyu meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratsegay1931
@saratsegay1931 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ተስፋዬ እኔን በፀሎት አሰብኝ ፣ተሰፋ ስላሴ ፣እና ፣ጸዳላ ማርያም ፣ ፣ብራሀኔ ገብርኤል ፣እህተ ሩፋኤል፣ መምህር ቀሪ ዘመናት የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ መምህር ,
@alemnshedesta712
@alemnshedesta712 2 жыл бұрын
ወለተ ፃድቅ እሴተ ማርያም ሀብተ ወልድ ገብረ ኪዳን ኪዳነ ማርያም
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ስም አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽 በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? በአፍ የተዘጋ መንገድ በሱባኤ እግዚአብሔር ሲከፍተው እህቴ አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን በመንገዱ ይምራን አሜን!
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
በረከቱ ቸርነቱ የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ታሪክ ይቀይር ፀሎታችን ይመለስ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሠህ እሺ መምህር ደስ ይላል እንማር።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
እንኳንደናመጣህመምህራችንእንኳንለአብነገብረመንፈስቅድስአደረሠህእሺመምህርደስይላልእንማር
@sdadsa2172
@sdadsa2172 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀጢኛተኛ ነኝ ይቅር በለኝ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ መልካም ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእህታችን መልካም መንገድን ስላሳያችሁአት እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን እህቴ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እንኩአን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@nanakh823
@nanakh823 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ያርዘምልን አይዞህ በርታ
@nanakh823
@nanakh823 3 жыл бұрын
ትምህርቱን አሁን ቅርብ ጊዜ ነዉ የምከታተለው እግዚአብሔር ያቆይልን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን እህት ወንድሞቸ ሼር ላይክ እያረግን ኑ እንማር
@aynalemkasa7002
@aynalemkasa7002 3 жыл бұрын
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@alexmario1097
@alexmario1097 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበርይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጆችሽ የእግዚአብሔር አገልጋይ ይሁንልሽ እንደ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነት በጣም አስተማሪ ነው በቤቱ የጽነልን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 жыл бұрын
ኦ መጨረሻችሁን እንደምን ያስደስታል እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን መልኳሞቹ ባልና ሚስቶች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ያገኘሁህ አሁን ነው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን መምህራችን በጸሎት አበኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ስላሴ ነኝ ለንስሀ እንድበቃ በጸሎትህ አስበኝ 🙏🙏🙏
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ይክበር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚሐብኤር ለሁላችን ያሰብነውን ያሳካልን በእርግዚና ጸበል አትጠጡ እኔንም አጋጥሞኛል አትጠጪ ስሉ አልጠጣውም ባለማወቄ ነበር ግን ለወደፍቱ ግን ብዙ ተምርያለው ሰምተን የምንኖረው ሰው ያድርገን የተማርነውን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን ግዜ እንድሰጠን እንማጸንው
@lidyaayele6026
@lidyaayele6026 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን መምህር እንኳን ደህና መጣክ ።
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@rozaayeoromokonjoo582
@rozaayeoromokonjoo582 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪🙏
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእውነት ፈጣሪ የለመኑትን አይነሳም በእናንተ ሂወት እንድንማር ስለፈቀዳችሁ እናመሰግናለን እንኳን ደስስስ ያላችሁ እኛንም ከስደት መልስ እግዚአብሔር የፈቀደወን የወደደውን ትዳር በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ በማስቀደስ በፀበል በእምነት ..... ይስጠን አሜን አናመሰግናለን መምህራችን ።
@ቤዛየድንግልልጂ
@ቤዛየድንግልልጂ 3 жыл бұрын
ሁላችሁም የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ እምታዳምጡ ይህን ፁፍ እምታው በፆሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም ብላችሁ ዳቢሎስ እየተፈታተነኝ ነው
@bettykidane6788
@bettykidane6788 3 жыл бұрын
በመንታ ልጆች እግዚአብሔር የባረከሽ እህታችን ምን አልባት ይህን ኮመት የማንበብ እድሉ ካለሽ በእውነት በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ምን አይነት ልበ ንጹህ ብትሆን ነው እንዲህ የሚያስደንቅ የጸሎት(የሱባኤ) መልስ ያገኘሽው?የተባረክሽ ነሽ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚለው ጸሎት ይሄ ነው እንካን ደስ ያለሽ እንካንም መንታ ልጆችን ሰጠሽ መጨረሻሽን ስላሳመረው ጌታ መድሀኒዓለም በጣም ደስ ብሎኛል ልጆችሽንም በሞገስና በፍቅር በቤቱ ያሳድግልሽ፣ ትዳርችን ይባርክልሽ። እኔም ፪ ልጆች አሉኝ ወለተ ትንሳኤ ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ።
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን አጎትየውም አንቺን ህይወት የለወጠ ያስተካከለ አምላክ የእኛንም በስደት በሀዛብ ቤት ያለነውን የሚጫወትብን ዳቢሎስ እርኩስ መንፈስ በስግደት በፀሎት እንድናስወግድ እንድንበረታ እመቤቴ ማርያም ትርዳን
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልል ልል ልል ልል የኔንም አክሰት ይረዳት እመቤቴ ማራም🙏🙏🙏
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
አለን ድንቅ አምላክ እወነት የንጎሰ ልጀችን ሱሙ ይመሰገንልን ከፍ ክፍ ይበልልን በሰ በሎኛል
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ዬውስድ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስጠበቅ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች ነይነይ ፆም መቸነዉ የሚጀመረዉ
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ ን እኳንለዚህአበቃሽ እህት በጠሎትሽአስቢኝ ሁለተማርያም እያላችሁአስቡኝ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን ትናንት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ኑ እናዳምጥ እንማር እግዚአብሔር ልቦናችን። ያብራልን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህር እግዛብሄር ይመስገን ስለሁሉም በጣም ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማርችሽ እህቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ መጨረሻዋ ናፍቆኝ ነበር
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 3 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን እንካን ወልዶው ለመሳም አበቃቹው ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@sefemenegstu3092
@sefemenegstu3092 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛ መምህራችን ይህን ገጠመኝ በምንረዳው መንገድ ትምርህት ጣል እያረክ ስለአቀረክል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ አጥያት ባለበ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች በእውነት በማዳምጣቸው ገጠመኞች ውስጥ ምን ያህል እግዚአብሔር ይቅርባይ ፍቅር እንደውነነና ቸር አባት እንደወነህ ቃላት የለኝም እሱን ለማመስገን የእግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ እህታችን ከዛ ሁሉ ወጥተሽ ለዚህ ክብር ስለ በቃሽ በጣም ደስስስ ብሎኛ እንኳን ደስ አለሽ እልልልልል በረከትሽ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአለም ዳርቻ እስከ አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነህ ይሁንንን አሜን 🤲🤲🤲
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የዛሬውስ መምህር እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ 🤲
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እውነተኛ ሀዋሪያ በጣም የሚገርም ገጠመኝ እዴት ደስ ይላል ከ99ኙ አንዱ ቢጠፋው ፍለጋ ሆደ ባገኘውም ጊዜ ደስ አለው ተመስገን አምላኬ በእውነት እህታችን እኲን ደስስስ አለሽ እዲህ ነው ክርስትና በስመ አብ በጣም ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን፫
@ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ
@ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን በድሜ በጤና ያኑርልን በፀሎትወ አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።በድሜበጤናያኑርልን።እሜንንን እሜንን እሜንንን ።አመሰግናለሁ መምህራችን
@muluhaftu9982
@muluhaftu9982 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነሃል አምላኬ ባንተ የታመነ ማን አፈረ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ እንካ ደስ አለሽ እንካን ለእናትነት አበቃሽ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እስኪ ናዳምጥ ኑ እህት ወድሞቸ በያዳዱ ገጠመኝ ውሥጥ ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን ጌታ ሆይ ሰሚ ጆሮን አሥዋይ ልቦናን ሥጠን👏👏
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 жыл бұрын
Mamher kale hiwot yasemaln yegelglot zemenhen egziabher ybarkleh amen
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
በተለይ ጫት የሚቅመትን. የመለስክበት መንገድ ድንቅ ነው. መምህራችን
@askalaskal4515
@askalaskal4515 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
@senaitfaranso2431
@senaitfaranso2431 3 жыл бұрын
ሰላም መመሕር እንካን ደና መጣክ እድሜና ጤና ይስጥ እግዚአብሔር
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ንገር እግዜአቢሄር ይመሰገን እህታችን የመጀመርያው በጣም ቢያሳዝንም መጨርሻው ግን በጣም ደሰ ይላል እንኳን ማርያም ማርችሺ በሺልም ታውጣሺ አሜን አሜን አሜን
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
እናቴ ጀግና ናት kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች - መንፈሳዊ ዝማሬያትን - መንፈሳዊ ትረካዎችን - አስተማሪ የህይወት ገፅታዎች - የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ና ሌሎችም በዚህ ቻናል ይቀርባል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው EMAHOS TUBE kzbin.info/www/bejne/jpmznn-vnt9rjLc
@ተመስግንአምላኬ
@ተመስግንአምላኬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abrahampeace2852
@abrahampeace2852 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: የሁሉንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክ: እግዚአብሔር ልጆቻቸውን በሰላም በጤና በእውቀት በቅድስና ያሳድግልን:: መምህር አገልግሎትህን ይባርክ ያስፋ:: አሜን::
@sabagebremariam7095
@sabagebremariam7095 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
@yo-di-t
@yo-di-t 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እግዚአብሔር ተከፈት ካለው የሚዘጋው ማንም የለም በክርስቶ ስም ሰላም ይሁን የአባታችን የመምህር የመምህር ግርማ ፍሬ መምህራችን ተስፈስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን በጤናና በእድሜ ይጠብቅልን ሀይሉና ብርታቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትዎን ያርዝምልን ጠላቶትን ከእሮዎ መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን በዚሁ ቀጥሉበት እጅግ በጣም እስተማሪና ለኛ የሚጠቅመን ትምህርት ነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ባለቀ ግዜ አንተን የላከልን ተመስገን ነው ቁዱስ ኤልሻዳይ 👆🏽👆🏽👆🏽
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ለእርሱ ይውስድ እውነት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
መምህራችን በውነት ቃለህወት ያሰማልን በታም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን❤❤❤
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
አንደምን አደራችሁ ተማሪዎች ኸኔ የበረታችሁ በፀሎት አስብኝ እባካችሁ መንበረማርያም እባላለሁ
@ssss4655
@ssss4655 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስግን በጣም ደስ ይላል ልጅቻን በጥበበ በሞገስ ያሣድግላት
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወድ መምህራችን። እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅ። ገጠመኝ 22 በጣም ጠቅሞኛል። እራሴን ፈተሽኩበት። አገኘሁት። ስለዚህ ዛሬም በጉጉት ስጠብቅ ነበረ። እየው የመጀመሪያዋ እኔ ነው።
@mohdhasan6920
@mohdhasan6920 3 жыл бұрын
Beslotacihu asebugn fekret mariyam
@Djdjdjd960
@Djdjdjd960 3 жыл бұрын
Wendma betselot asben amen 💒🤲🤲🤲
@mulukenkebede9965
@mulukenkebede9965 3 жыл бұрын
*እንኳን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን*
@helena6020
@helena6020 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saraka5019
@saraka5019 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
@ብርገብርህወት
@ብርገብርህወት 3 жыл бұрын
እስስስስስስስስስስስይ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሃይል ይገርማል እኔ ደሞ ህሎት ልጆች እፈልጋለሁ በእውነት ደስስስስስስስስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 👍👍👍👍👍
@wintawinta4107
@wintawinta4107 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
ክብሩ ይስፍ እግዚአብሔር ይመስገን
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 114 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 106 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 134 М.
ስለ ስማችን ምስጢር ምን ያህል እናውቃለን ?(በመምህር ተስፋዬአበራ)
1:01:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН