KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
23ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የበገዛ አፏ ማህፀኗን ያዘጋች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:27:54
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
54:27
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
22ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
Рет қаралды 106,761
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
3 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዲያቢሎስ ፈተና ስላሴዎች ይጠብቁን አሜን።
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ተመስገንአምላክይ-መ4ኈ
3 жыл бұрын
አሜን 3
@hiwotbelete1511
3 жыл бұрын
Amen
@nakstaaaa5924
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Жыл бұрын
አሜንንንንን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ልዩ ገጠመኝ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ሀያአራት ሰአት ባዳምጥ አልሰለቸም እስኪ የመምህርን ገጠመኝ የምትወዱ ላይክ አርጉ
@זהבהמנגיסטו-ח5צ
3 жыл бұрын
0544239636
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@shitulegesse452
3 жыл бұрын
እድሜ ለመምህር ግርማና እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ነቅተናል በደንብ
@yetebarektidartadergilachu1214
3 жыл бұрын
Betam
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@sisaymulugeta1880
3 жыл бұрын
Memihir selkehen endet maghgte echelalew
@hxbhd6897
2 жыл бұрын
ጀ
@tghahayoutuification
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
#እንግዲህ ፀታቹህ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ #ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠቀቅ! ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እዴት የተባረክ ነህ ባንተ ሁላችን እየዳንን ነን እናመሰግናለን መምህራችን እመብርሃን ከነልጅዎ ትጠብቅህ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ለከቱ ውዳሴ አይደለም ግን ምን ያክል ፈጣሪ ለዚህ ትውልድ ድህነት እደሚሻ የናተ ትምህርት ባባታችን በመምህር ግርማ ተፈውሳችሁ ለኛ ድህነት ስትተጉ ማየት ለኔ እጅግ ደስስስ ነው የሚለኝ መምህር ግርማን ልጅ ሆኞ ነው ማቃቸው እየሔድኩም ጎርጎሪወስ በማጠምቁበት ሰአት እሁድና ቅዳሜ እረጭ ነበር የነበረባቸውን ፈተና ከዛ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን እድሜየ አውቃለሁ እጅግ የምወዳቸው አባት የሳቸው ፈተናን ተቃቁሞ መትጋት ፍሬውን አየነው እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድግል ማራም ልጅ በርቱልን የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ ወጣቱን ልቦናውን መመለስ ያለባችሁ እናተ ናችሁ የመናፍስትን ሴራ በደብ የገባችሁ ባሁን ሰአት ይህ ነው ማስፈልገን እድሜ ልካችን ተሰበክን የክርስቶስ ቃል ፈሰሰልን ግን ምነው ወደልቦናው የተመለሰው ጫት ቤቱ በክርስቲያኖች የተሞላ ሽሻቤቱ ጭፈራው በኛ የተሞላ ነው ለምን ሲባል የመናፍስትን ሴራ አናቅም እዲሁ በየዋህነት እምንነዳ ነን እግዚያብሔት ይፈውሰን ለናተም ምንም ፈተና ቢደርስባችሁ የምትቃቃሙበትን ጥንካሬ ይስጣችሁ መደሀናለም በርቱልን
@elieli7451
3 жыл бұрын
Lamen
@elieli7451
3 жыл бұрын
Men alekege
@lamlomasalamoni90
3 жыл бұрын
ልኡል እግዛአብሔርይመስገን ቃለ ህይወትን ይስጥልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@yodettareku1738
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geneteaweke478
3 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል ብላቹ በፅሎታቹ አስቡኝ
@የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ
3 жыл бұрын
የዚህ ልጂ ፈተና በሁላችን ም ላይ ያለነው ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን
@አለቤ23
3 жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው። የኔ እርምጃ ደሞ 3 አይነት ነው።አንደኛው በቀን አንዴ መመገብ እና የቀን ስራ ፈልጌ በደሞዝ የጉልበት ስራ መስራት።ይህ በጣም ከባድ ውሣኔ ነበር አንድ ወር እንደሠራሁ ሰውነቴ እጅግ ደከመ ፊቴም ጠቆረ አእምሮዬ ፈዘዘ ። ከዛም አቆምኩት።ልላኛው ውሣኔ የቤተክርስቲያን አፈር የምተኛበት ላይ በመነስነስ መሬት ላይ መተኛት። መሬት ላይ ስተኛ ፍራሽ አንጥፌ አይደለም ።በፊት ላስቲክና ብርድልብስ አንጥፌ ከላይ በሌላ ብርድልብስ በመልበስ ነው ።አሁን ደሞ ከስር ስጋጃ አንጥፌ ብርድልብስ ለብሼ ነው የምኛው።በጣም ያዋጣኝ ዘዴ ስኬታማ ያደረገኝ መሬት መተኛቱ ነው።ወንድሜ ጠዋት ጠዋት ድንኳን መስራቱን ትቷል።
@jimmymelles5445
2 жыл бұрын
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን
@sentasentah7068
3 жыл бұрын
እህተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ዬሆአንስ አመተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡን መምህር
@የኪዳነምህረትልጅ-ቀ9ኈ
3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ቅድስተማርያም ብለህ ገጠመኙ በጣም ነዉ የጠቀመኝ በሒወቴ ሙሉ ያላገኘዉትን ትምህርት ነዉ ያገኘውት እና በርታ ቀጥልበት
@ሰይፈስላሴአርአያስላሴ
3 жыл бұрын
የኪዳነምህረት ልጅ ወላዲተ አምላክ ታስብሽ በርቺ ስመ ክርስትናሽ ግን ቅድስተ ማርያም???
@user-ns9ey2pf7g
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን
@gehwhsvsvgehehehv6819
3 жыл бұрын
መምህር:በጣም:በጣም:እግዚአብሄርፅጋውን;ያብዛልህ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ ግን መንፈሳዊ ስምሽ በካህናት ነዉ የወጣልሽ??? ስለክብሯ ስለቅድስናዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ለእኛ አይመጥነንምና ወለተ እህተ ስርጉጠ አስካለ ማርያም ቢባል ይመረጣል
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@afesanyoutube
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ እኛም የሰማነውን በልቦነችን ያሳድረልን አሜን(፫)⛪👏👏👏🌾🌾🌾
@tigtig8146
3 жыл бұрын
አሜን / ድሮ አጋኖን ሳነብ 3 ሰዓት የፈጂብኝ ነበር በመከራ አሁንግ 1ሰዓት ይጨርሰብኛል ደሞ ሲነበብ ደሰ ነው የሚል መበርታት ጥሩ ነው
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ኪዳነ ማርያም ፣ ወልደ ገብሪኤል ፣ ወለተ ገብሪኤል፣ ወለተ መስቀል ፣ ወለተ ሚካኤል ፣ ወለተ ኪዳን ፣ ወለተ ሃይማኖትን በጸሎት አስቡን እንድንበረታ
@አንተያልከውይሁንብየ-ከ2ፈ
3 жыл бұрын
እኔ የተቸገርኩበት ነገር ነው ንሰሀ ገብቼ ጨርሼ ከወር በሀላ እመለሳለው ወደ ሀጢያት ደግሞ አልቅሼ ንሰሀ እገባለው በዚህ የተነሳ የንሰሀ አባቴንም ፈራዋቸው ንሰሀ ለመግባት😭😭
@yemanejone526
3 жыл бұрын
Enam lek endanch naey, esk Mala belen
@bitanyabegashaw3801
3 жыл бұрын
አይዞን ይህ ትምህርት ላንች ጠቃሚ ነው ተግባራዊ አድርጊው።
@esuyikal5553
3 жыл бұрын
እኔም እንዳች በጨረስኩ በ10 ቀን መልሼ እንደስራ አድርጎኛል መንፈስ
@tirubekiel9964
3 жыл бұрын
Enami beka kahun behala almelesim yalkut negeri layi melsha egenalewu edewum abata nisiha legba Newu biya sinegiratewu yemeteresha keni ebi alu gni yihani negeri elbati arige leti bilewu enami yihawu esikahuni be nisiha heweti eyetemelalesiku adelemi ahun egizyabr ederagni beseloti asibegni.
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥትናትየ
3 жыл бұрын
እህቴ አትፍሬ አች አይደለሽም ንሳሀ እንዳትገቤ የማይፈልግ መንፈስ ነው የሜያስፈራሽ እንም ፈርቸነበር ከገበው በሃላ በጣም ደፈርኩ ደስ አለኝ ስንሰርራ ያላፈርን ለምን አሁን እንፈራለ
@abebechabeje7388
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ብዙሀገሬበሰማይነው
3 жыл бұрын
እንዴት አረፈዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋ ሥላሴ እስኪ ልቤቦናችንን እና አእምሮአችንን ከፍተን እናዳምጥ እግዚአብሔር ይክፈትልን
@woyinshetbelete1871
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@m.g5295
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዬጸያእማማ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@bahrnshwolde2894
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️እኛም የስማነውን በልቦነችን ያሳድረልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️🙏🙏❤️💒🙏💒
@Madena-hh3jw
25 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘበንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት እየጠበቅን ነበር እናመሰግናለን መምህራችን ከገጠመኙ ይበልጥ በማህል የምታስገቡት ትምህርት በጣም ነው የወደድኩት እባዎት ቀጥሉበት
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@IbrahimAhmad-gj4mf
7 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አትርሱኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ😢😢ሰይፈ ሚካኤልን በፀሎታችሁ አስብልኝ ልቦና ይስጥልን ዘድ ቸሩ መድሀኒያለም
@geriemelkama7059
3 жыл бұрын
እባካችሁ መምህርን እናበረታታው በጣም በሚግባንና ትንትን አድርጎ ግልፅ እና ትምህርቱ የማይስልች ነው , እና እኛም ማስታወቂያ ሲመጣ አናሳልፍ እስኪጨርስ እንጠብቅ , በዚህ እናግዘው እኛ ደሞ , አመስግናለሁ ተባረኩ አሜን🙏🏾
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ተሰፋስላሴ ቃለህዉትን ያሰማልን እንደት ልበችን ዉሰጥ ገባህ ይሁላችንም ችገረ ነዉ ይገረማል ማስተዉልን ይስጥን አሁን ስማችን መጥረት ነዉ ይቀረ እንጂ በጣም ነዉ መተስተማረን የኛ ችገረ ነዉ በረታ ዉንደሜ
@mesiabenwe3294
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የድንግል ማርያም ልጅ. እየሱስ ክርስቶስ.
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
የልጆ ጉብዝና አይገርምም ምንም በዝሞት ቤውድቅም መጨርሻው ደስ ይላል
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@geneteaweke478
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል ቃሉን እደውሃ እያፈሰስክልን ነው እኛም ልቦናችን ይክፈትልን ከኔ የበረታቹ በፁሎታቹ አስቡኝ ደክሚለሁ እህታቹ😭😭😭😭😭😭😭😭
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! ሁሉም ገጠመኞችህ አስተማሪ ናቸው በርታ መምህር ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@tsegredatsgerda8114
3 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል ብላሹ በፅሎት አስቡኝ መምህር ያገልግሎትህ ዘመንክን ይባርከው
@tigistabajiru7595
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በይቱብ ፀሎትን መስማት ስክሳር መስማት ሁሌ ስራ ቦታ ሰማለሁ እኔ ግን ምሰማው በይምሮይ ሚመጡትን ክፉ ነገሮች ተቃጠሉ እያልኩ እሰማለሁ አሁን ስታስተምረን ደስ አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ት
@TGMTG
Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እኳን ሰላም መጡ እኳን ለቅዱስ አባ ጻውሊ አመታዊ መታሰቢያ ሰላም አደረሳችሁ እሸ መምህራችን እግዚአብሔር አዳምጠን የምንማርበት ያድርግልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ሰላም ይብዛልን በክርስቶስ በቅድሚያ ይን ገጠመኝ እንድንማርበት ወደዚህ ላመጣህልን ወንድማችን በጣም እናመስግን ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት በረከትህ ይደርብን ወንድማችን ውድ መምህራች ምንደምል አላቅም የዛሬው ገጠመኝ በጣም ልዩ ነው ብዙ ነገር ነው እንዳስተውል ያደረገኝ በተለይ የአርጋኖ ፀሎት መምህሬ እጅግ በጣም እናመስግን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን
@አንተያልከውይሁንብየ-ከ2ፈ
3 жыл бұрын
ዛሬ ይሄ ትምህርት ለኔ ነው የተለቀቀ ዛሬ ንሰሀ ገባው ተመሰገን ማን በሀጢያት ላይ ያጢያት የጣለኝን ጠላቴን አሳፍሬዋለው
@ተመስገንጌታሆይ
3 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ አትፈሪ አሳፍሪው እንጂ
@ىىمللم
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ አበራ በወነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏
@Azeb-ru1rf
3 жыл бұрын
የኔም ትልቁ ችግሬ ይሄ ነው #ሀሜት ከመቀበሌ በፊት ሁሌ ንሰሀ እገባለሁ ግን መልሼ መላልሼ እራሴን እዛ ውስጥ አገኘዋለሁ የበደሉኝን ሰዎች ይቅር ብላቸውም ስለነሱ ከማውራት ግን ልቆጠብ አልቻልኩም አምላክ ይቅር ይበለኝ 🤲🤲🙌
@woinshet2595
3 жыл бұрын
የኔም ችግር ይህ ነው። እግዚአብሔር ይፍታልን
@sunpertube219
3 жыл бұрын
መምህር አንተ ከፈጣሪ የተሠጠኸን ትልቅ ስጦታችን ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ በትክክለኛው ሠዐተ ነው ሁላችንም የእግዚአብሔር ፍቅር በተራብንበት ወቅት ሠጠን አንተን
@እግዚአብሔርእረኛየነ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው በእዉነት የኔ ህይወት ነው ንስሀ እገባለሁ ግን ወዲያው ያነኑ ደግሜ እሠራዋለሁ በፀሎት አስበኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ባለቤቴ. ወደ ልቦናዉ እንዲመለስ በፀሎትህ አስበን
@meronmeronmiron2873
3 жыл бұрын
Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni rejim edme ketnagar abzto egzybher yestlni
@እህተሚካኤልM
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ገጠመኞችህ ሁሉም ሂወትን ይቀይራሉ እኔ በብዙ ተምሬለው እግዚአብሔር ይመስን ቀጥልበት እማምላክ ትርዳህ
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@abeselomabeselom
2 жыл бұрын
ይህ የኔ ታሪክ ነው
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
3 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ትምህርት እጅም በጣም በዙ ሰዎችን እያዳንክ ነው ከዚህም ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ እውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ♥
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@የዳዊትልጅሆይማረን
3 жыл бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ የእመብርሐን ልጆች ወለተ ማርያም ብላችሁ በህይወቴ እደዚህ ጊዜ ተጨንቄ አላቅም ለምን እደምጨነቅ ግን አላዉቅም😭ስበቡ የኔ ያልሆነን ሰዉ አፍቅሬ ነዉ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
3 жыл бұрын
ወይኔ ከባድ ነው
@mekdes4kilo756
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚች ሰዓት ላደረሰን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም አደርክ መምህር ሰላም አደራችው እህት ወንድሞቼ
@Sara-zg5bf
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት ወለተ ሰንበት ህሌ ሚካኤል ህሌ ሚካኤል ህሌ ጎርጊስ
@loruyoutube6312
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ጥሩ ጠቃሚ የሆ ትምህርት ነው ለመለወጥ እየሞከርን ነው ይቀጥልልን
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
3 жыл бұрын
የወለላይቱ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት አይለየን እንዴ ሃፂያታችን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን የኔ አባት መድሐኔ አለም፡፡
@befkiryalew2592
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!!!✟✞✝
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@woinshet2595
3 жыл бұрын
ገላ ፭:፩ እንግዲህ ፀንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርንት ቀንበር አትያዙ!!!!
@mana6355
3 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ የስንት ሰው ነፍስ አተረፍህ እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@Tube-tj9qe
3 жыл бұрын
መምህሬ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነበርኩ በተደጋጋሚ ንስሐ ስገባ ታጥቦ ጭቃ ስሆን የ2013 የዘድሮው ገና ሊገባ ሁለት ሳምንት ሲቀርው በአንተ ትምህርት ዝሙትን አቆምኩ አሁን በጣም እፀየፈዋለሁ ንስሐ መግባት ብቻ ነዉ የቀርኝ ንስሐ አባቴ ሀገር ለቀው ሲሄዱ ሌላ ያዙ ስላሉኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ የአባታችን አባዶን መፅሐፍ እያነበብኩ ነዉ
@ዘእምነገደተዋሕዶ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ብርሃን ብላችሁ
@ተወልደመድህን
11 ай бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
@እግዚአብሔርእረኛየነ
3 жыл бұрын
እንግዲህ ፀንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ ማንም የቆመ ቢመስለዉ እንዳይወድ ይጠንቀቅ በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል እንኳንም ደስ አለህ ወንድማችን እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር ያበርታህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምረናል
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
3 жыл бұрын
ወይ እንደዉ ዛሬ የእኔ የራሴ ገጠመኝ ነዉ የተነገረው ማርያምን በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነዉ ኦፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭 በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ 🙏😭አሁን መምህር በእርስዎ እራሴን እያወኩ ነዉ በእያንዳንዱ ገጠመኝ እየተማርኩበት ነዉ🙏ሁላችንንም ከታሠርንበት የመንፈስ ወጥመድ እግዚሐብሔር ይፍታን በምህረቱ ይጎብኘን በእዉነት🙏😭 ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ኑሩልን❤❤❤
@missidababa9529
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ
@tsehaynega7675
3 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመስገን ሁሉም በእግዛቢሄር ፍቃድ ነው። መምህር ተስፋየ ቓለ ሂወት ያሰማልን፣ በ እዉነት በጣም ብዙ ትምርት ተምረናል፣ እግዛቢሄር ፀጋው ያብዛልህ አሜን።👏
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
3 жыл бұрын
አሜን እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤❤
@christy-t3z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን ወለተ ሰንበት ወለተ ገብርኤል አሰካለ ማሪያም ሀይል ሚካኤል ሀይል ገብርል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ እህት ወንድሞች
@hebtshhebtsh818
3 жыл бұрын
መምሕራችን እንኮን ደሕና መጡልን ሕወታችንን እየቀየሩልን ነው በርቱ
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ውለትስላሴ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሚን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@20thcenturyfoxuk66
3 жыл бұрын
ምምህር እኔ ይሄን ዘዴ በጣምነው የጠቀመኝ በኦዲዮ ነው ምሠግደው ሠውነቴን አምሮዬን ተቆጣጥሬነውምሠግደው በተለይ የመሥቀል አጥር ፀሎት ዝምብዬ ማንም ሣይመክረኝ ነው የጀመርኩት ተጠቅሜበታለሁ።
@temesgenalemu3111
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው መምህር!
@tigabudessye1904
3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫ በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን ወልደ ሰማያት
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል ከነቤተሰቤ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልንንን🙏🙏🙏
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@makdabekele3563
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ትምህርትህ እና ገጠመኝ የምታቀርበው መርዘሙ ለኛብዙ ብዙ ትምህርት ስለምናገኝበት በርታ ጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ትምህርት ሰጭ ስለሆነና አንተም በደንብ እንዲገባን አብራርተህ ስለምታቀርብልን በጣም በጣም ደስተኞች ነን በርታ የብዙአችንን ህይወት በመንፈሳዊ መንገድ እንዲቀየር ስለረዳኸን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Tube-if5bz
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ በሃያሉ በቅዱስ አማኑኤል ስም በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማረያም 😢😢😢🙏🙏🙏 እናትና አባቴን ለንሰሃ እዲበቁልኝ እባካቹህን
@mulugetaeyasu3111
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሄር ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ እስከአሁን ያቀረብካቸዉ ገጠመኞች ከውልደት አንስቶ እስከ አሁን ያለዉን ችግሬን ከናት ካባት ከአያት ከቅድማያት ሲወርድ ሲወራረድ የመጣውን ችግር ለማወቅ ችያለሁ ፡፡ በተጨማሪ ደግሞ ምንም ነገር ሳታስቀር ከነማብራሪው አቅርብልን፡፡‹‹መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሄር ይባርክህ›› ወንድሞቼ እህቶቼ በጸሎት ወልደኪሮስን አስቡት
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@etsegenettadesse5296
3 жыл бұрын
መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይህን የህይወት ትምርት መማር እጅግ መታደል ነው
@ኢትዮጵያሃገሬ
3 жыл бұрын
እኔም ይጠፋኛለሰ ለስግደት ስቆም የማቀው የሰማይ አባታችን እሱም ይጠፋኛል እየሰገድኩ ይሰርቀኛል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hiruthabswit4410
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሃሳብ መበተን እንኳን የሁላችን ነው
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@birtukanmanaye2560
3 жыл бұрын
ኦ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው ለእኛም ሰሚ ልቦና ያድለን።ስለእውነት ኢሄ ትምህርት የሁላችንንም ህይወት መቀየር የሚችል በየቤታችን ያለውን ችግር የሚነካካ ነውና ሁሉም
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር 💚💛❤🙏
@loruyoutube6312
3 жыл бұрын
አለን ውዴ መጣን
@loruyoutube6312
3 жыл бұрын
እንኳንሰላም ቆያችውን
@merkiza1216
3 жыл бұрын
እህቶች በኢሞ የፀሎት ግሩፕ የምትሳተፉ ካላቹህ በእመቤቴ አስገቡኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@loruyoutube6312 አሜን ፫ እንኳን በሰላም መጣቹህ ተወዳጆች👏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
@@merkiza1216 እኔም መግባት እፈልጋለሁ የምታቁ አስገቡን አብርን እፀልይ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
3 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ ውድ መምህራችን የማከብርህና የምወድህ እኔ በአንተ ትምህርት በጣም ብዙ ነው የተማርሁት ያወቅሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጥልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@ayni2800
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክልን መምህራችን ኑ እንማር እንለወጥ እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን
@tigistabajiru7595
3 жыл бұрын
መምህር እባክህ 4 ጊዜ ሚፀለይ ፀሎትን ፃፍልን ደጋግሜ ለመፃፈ ብማክርም በጣም ትፈጥናለህ ብዙ ጊዜ ስሠርዝ ስደልዝ ከ1 ሰዓት በላይ ፈጀብኝ
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልዩ መምህራችን ዛሬ በጣም ከፍቶኛል 😭😭😭 በፀሎት አሰበኝ ወልደ ሰንበት ,እህተ ማርያም 😭😭😭
@SaraSara-xo2xq
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ከዚህ የፈተና አለም አድህነና ከኛ አትራቅ ማረና ይቅር ይበልን አምላኬ ሆይ
@shameershami1017
3 жыл бұрын
እውነት ልዩ ትምህርት ነው በተለይ የሰጠህን ትምህርት ልዩ ነው መምህራችን ማብራሪያው ማለቴ ነው ወንድማችን እንኳንም ለዚህ ድል በቃህ ከአሁን በኋላ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድማችን የሁላችን ፈተና ነው ፈልገንም አልፈለግንም በውስጥ ያለውን ጠላት ካላሸነፍን ችግር መምህራችን ከነፍሳችን አልፎ ለስጋችንም የሚጠቅመንን ትምህርት ስላቀረብክልን ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ የእናታችን ወላዲት አምላክ ምልጃና ጥበቃ አይለይህ አሜን፫።
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@asteramare1173
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን🤲 እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን 🤲
@hanilove2730
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ ሰላምህ ብዝት ብዝት ይበል እንኳን ሰላም መጣህልን የምንወድህ የምናከብርህ
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
3 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ ከዝህ ብዙ እየተማርኩን ነው እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ወድሞቼ እህቴቼ በፀሎታቹ ኣሱብኝ ወለተ እየሱስ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እንኳ ።በስለም..መጣህበጉ.ጉትስጠብቅ።ነበር።እሜንንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን ።እሜንንን ።መምህራችን።
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን መምህር ተስፋ ስላሴ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይም አድሮ ተግባራዊ ያድርገን አሜን
@salamsalam8060
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ታሪክ የኔ ነው የዝሙት ፊልም ዘፈን አላይም ብየ ምየ እንደገና አያለሁ መጥፎ ሱስ ይዞኛል እባካችሁ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን
@emebetemu5599
3 жыл бұрын
Bednb segjbet ehta Ada edzh nger mayt kejmrshi beayn menfsu selmigba nw kedgna miyasayshi .. berchie lembrhan ngryat
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@bitanyabegashaw3801
3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማዩን መንግስት ያውርስልን በርታ።
@SaraSara-nm9ks
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ተስፋርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን በረከትህ ይደረብኝ እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ ወልደ ሚካኤል ወልደ ጊዮረጊስ ወልደ ሰንበት ገብር ሰንበት ወለተ ትንሳኤ ብለህ
@shameershami1017
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@mekdes4kilo756
3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ሰለሰግደት ሰላሰረዳከን እናመሰግናለን እነደዚህ ዝርዝር አድርጎ የሚያሰረዳን ነው የምንፍለገው እናመሰግናለን ንሰዓም ባልገባም ፀሎት: ሰግደቱን እያደረኩ ነው መምህር ያንተ ገጠመኝ ብዙ ነገሬን ለውጦታል እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋው ያብዛልክ መምህር እግዘብሔርን ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
@وايو-ض4ت
3 жыл бұрын
በአተ ትምርት ህይወቴን አየሁት የኔን የህይወት ታሪክ የተነተንከዉ ያህል ነዉ ሚሰማኝ ከምታስተምራቸዉ ቃሎች አድም እክዋን ጠብ የምትል ቃል የለዉም እግዚአቤር ጸጋዉን ያብዛልህ የኔ እቁ መምህር እምብርሀን በዘርፋፋዋአ ቀሚስዋአ ከጠላቶችህ ሽፍን ታርግህ ኑርልን ለእኛአ ስደተኞች
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@hbshd9762
3 жыл бұрын
ወለተስላሴ ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ
@tigistabajiru7595
3 жыл бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merkiza1216
3 жыл бұрын
ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት የሀደራ ልጅች እንኳን ለአባታችን ለአባ ጳዉሊ እረፍተ ብአል አደረሳቹህ የአባ ጳዉሊና የአባ እንጦስ በረከታቹዉ ይደርብን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@edentegena6088
3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድነው ወንድማችን እንኳን ለዚ በቃክ በረከትክ ይደርብን
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@Al-xf1ke
3 жыл бұрын
በፀሎት ያስበን ወለተ መድህን ነኝ
@nardosyemaryamlji9216
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት.እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እኛ የምናዳምጥ. ግን መምህራችንን ግራ አናጋባው. በገጠመኝ በ21ላይ. መምህራችን ያለንን ሰምቼ. አዝኛለሁ. ምንድን ነው. አንደዬ አበዛህ አንደዬ. እንደዚህ ነው እያልን በኮመንት ግራ አናጋበው መምህራችንን. ትምህርቱን ያተኮረ ኮመንት ብንሰጥ ጥሩ ነው. ኑ እንማር. እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@wedasemariam2567
3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን።
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
በጣም ይግርማል እኔም ሃጢትን እርቃለሁ በየ ሳስብ አረቀም መልሽ ደሞ አለቅሳለሁ በጣም የፀፅተኛል መምህር የዘዉትር ፀሎቴ ከሃጢት ምራቅ ነው እንድ እግዚአብሄር ፈቃድ በፀሎት አስቦኝ
@worknshedemeiss3740
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክልን መምህር ተስፍየ እንኳን በስላም በደህና መጣህልን
@yonasabraham1868
3 жыл бұрын
መም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እያልኩኝ ከቀሲስ ሃይለመለኮት ጋር ደህና አይደላችሁም ወይ?ስትናገር ቀሲስ ሆኗል መሰለኝ አልክ ደህና ብትሆኑ እንደዛ አትልም ነበረና ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን አንድ ላይ ሆናችሁ ብታስተምሩን ጥሩ ነው እላለሁኝ ሃሳቤን፡የምትደግፉኝ ድጋፍ ስጡኝ
@libneshtirulo2278
3 жыл бұрын
Ba ewnete memehrachin kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲
@saabcell2827
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🙏🙏
1:27:54
23ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የበገዛ አፏ ማህፀኗን ያዘጋች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 86 М.
54:27
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 2,9 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
1:16:53
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
1:07:02
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 219 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,8 М.
38:32
bermel Georgis እናቴ ባዕድ አምልኮ ታመልክ ነበር በሰማዕቱ ቀን አጣኋቸው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
50:10
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 189 М.
1:11:00
255ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእምነት የተሞላች ሚስት ባሏን በጥበብና በእውቀት ከገባበት ረመጥ ታወጣዋለች እንጂ አትፈታውም
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
1:33:19
17ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ ባሏን እንድትፈታ ሲያሙባት ባሌ እንዲህ አያደርግም እያለች ትዳሯን....
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
47:23
ፈጣሪን እንደሃሳብ...!? | ያልተረዳችሁት እውነት | GOD AS AN IDEA !? | Elzalmonism
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Рет қаралды 1,7 М.
1:32:06
እዋናዊ ጉዳይ፥"ብመናፍቕ ዝተሾመ መናፍቕ'ዩ!" ቃለ ምልልስ ምስ ቀሺ ወልደ-ትንሣኤን ቀሺ ኪሮስን
TewahdoTV Eritrean Orthodox Church
Рет қаралды 5 М.
1:38:50
51ኛ ልዩ ገጠመኝ፦"...የተገፋሁት ወደ አምላክ እጅ ነው ..."(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН