33ኛ የአባዶን መጽሐፍ ላይ ገጠመኝ (በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ተጽፎ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ የተዳሰሰ የአዲሱ መጽሐፍ ዝግጅት

  Рет қаралды 55,722

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 589
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ለመሰግንህ እወዳለሁ እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት አይሆንኝም መጥፎ ሱስ ነበርብኝ ትምህርቶችህን ሳዳምጥ ከዛ ሱስ ወጣሁኝ ለሱሱ ከምገፋፋኝ ነገር እየራኩኝ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ ልቦና እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ ከስደት
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እኔ በመምህር ግርማ ከመጡብኝ በቃ ምን ልበላችሁ ሲነኩብኝ እርርርርርር ነዉ እምለዉ አዴ ብቻ ይከፈትልኝ እጅ በረራ የመጀመሪያዋ በራሪ እኔ ነኝ በአባ መምህር ግርማ እጅ ተባርኬ ስጋ ደሙን ተቀብዬ የዛቀኑንም ልሙት።
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
@@ggjjjghhjj3573 እግዚአብሔር ለእናት ሀገራችን ያብቃን ሁሉም ይሆናል ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል አደል
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
@@ggjjjghhjj3573 እኔም አልወድም በሳቸው ከመጡብኝ አባ መምህር ግርማን እምጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ ስለሚቃጠል
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 4 жыл бұрын
Ggjjj Ghhjj esekezawe tsome tselot segedetesh mateneker new
@marcymohammad4258
@marcymohammad4258 4 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ያበረታሽ መስማቱ ብቻ ሳይሆን ዋናው መተግበሩ ነው ሰምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እኔና ቤተሠቤ 7ሰው በሳቸው ትምህርት ቆርበናል ''ፈጣሪ''ይጠብቆት
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ግርማን ካወኩ ጀምሮ ህይወቴ ተቀይሯል ንስሀ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ አስራቴን እየከፈልኩ ባለኝ አቅም በበጎ ስራ እየተሳተፍኩ የጸሎት ሰው ሆኜ እገኛለው እግዚአብሔር ይመስገን! በፊት ግን ህይወቴ በሀጢያት የተሞላ ነበር መምህር ግርማን ያስነሳልን እግዚአብሔር ከአጽናፍ እስከአጽናፍ የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን የኔ አይነልቦናዬ እንደተገለጠ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የሌሎቹንም አይነልቦናቸውን ይግለጥላቸው በእውነት ሚያስተውሉበትን አይምሮ ይስጣቸው ።አንተም ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ!
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን
@ygermal1
@ygermal1 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያየንባቸው መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር የተረጎሙልን ቅዱስ አባት መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ናቸው የጠፋነውን ወደ አምላካችን ብዙወቻችን የመለሱ ድንቅ አባት እደ ሰው መኖር የጀመርኩት እሳቸውን ካወኩ ጀምሮ ነው የኖረው ጠላቴ ነበር እኔ አልነበርኩም ብል ማጋነን አይሆንም ጠላት እያለም በረዲዮ አቢሲንያ ትምህርቱን እየተከታተሉ በተግባር መተግበር የጀመሩ እፎይ ብለዋል የሰላም እንቅልፍ ተኝተዋል ሲሉ ያዩናል እንዴ ነው ያልኩኝ ወንድማችን የሳቸው የወንጌል ፍሬ ግሩም ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ፀጋውን ያብዛላቹህ ታማኝ አገልጋዮችን መርጦ ለላከልን ለልዑል እግዚአብሔር እና ለክብርት እናቱ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን።
@MsLi2020
@MsLi2020 4 жыл бұрын
እኔ የጸሎት ቦታ ሰርቼ በፀሎትና ስግደት እንድበረታ ያረጉኝ በመምህር ግርማ ወንድሙ ነው:: ❤️ እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
አባታችን ሁሌም አደኛ ናቸው ወደመንፈሳዊ ህይወት ያመጡኝ እሳቸው ናቸው።
@wubshetnegash7053
@wubshetnegash7053 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርሙ አስተማሪ ናቸዉ ይገርመኛል የተማራችሁትን ተግብሩ ሁሉንም በቅደም ተከተል እያየሁት ነዉ ስለ እግዚአብሔር በፀሎት አግዙኝ
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በርታ እመቤቴ አገልግሎትህን ዘመንህን ትባርክልን ብዙ እየተማርን ነው በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ሰላምኪይመለስትግራይዓደይ
@ሰላምኪይመለስትግራይዓደይ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 4 жыл бұрын
አስራት ሁሉ ማዉጣት የጀመርኩት በሳቸዉ ትምህርት ነዉ ሰዉ ትምህርታቸዉን ሳይከታተል ዘሎ የፈዉስ አገልግሎት ብቻ ስለሚመለከት ለማመን የከብደዋል ሌላዉ አጋንንትና መተት ያለበት ሰዉ አንዴት አሳቸዉን ይቀበላል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተጠቅመንበታል ሌላዉ ይቅር ጠላታችንን አዉቀናል መምህራችን በርታ አንተ ራስህ የመምህርዉጤት ነህ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkeklel 🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkekle
@hab-h4z
@hab-h4z 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳን ወዳጀ የመምህር ግርማም የእርስዎ የመምህር ተስፋየም ትምህርቶች በጣም ጠቅመውኛል ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
መምህር ግርማን የሚቃወሙ ክፋ ዳቢሎስ ያለበት ነው እንዲድኑ ልብ እንዲገዙ እግዚአብሔር ይርዳቸው መምህር ተስፋዬ ዘመንክ ይባረክ🤲❤
@hannakidane3636
@hannakidane3636 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ እኔ ስለ ሀይማኖቴ በደንብ ያወቅሁት በአባታችን ነው አሁን ቆርቢአለሁ በአባታችን ትምህርት እግዚኣብሔር አባታችንን በጸጋ ያኑርልን አሜን
@vipku1550
@vipku1550 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን የሰማነው ለተግባር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ስግደት መስገድ ... ፀሎት ማድረግ .... እና ስለመናፍስት ... ያወቅኩት በአባታችን መምህር ግርማ ነው እድሜን ጤና ይስጣቸው አንተም በርታልን🙏
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@lyla1255
@lyla1255 4 жыл бұрын
አቢታችን ሞቶትን ልሙት ምግብ ባርኬ መብላት የተማርኩት በርሶ አቢሲኒያ ሬዲዬ ትምህርት ነዉ።።ራሴ ጠፍቶብኝ በ35አመቴ ራሴን አገኘዉት ከጨለማ ህዬወት ብርሃንን አየዉ ረጅም እድሜ ይስጦት።።
@kalhana4609
@kalhana4609 2 жыл бұрын
ይገርማ መጠራት መመረጥ " አንድ አይነት ሂወት "አሁን ተራው የኛ ነው እንበርታ ያበርታል መጸለይ ,መስገድ ,መጾም ,ቅዱስ ስጋው ቅዱስ ደሙን መቀበል(መቁረብ)
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ውድ እንቁ መምህሬ
@lidiatekleab9062
@lidiatekleab9062 3 жыл бұрын
ኤድሜና ጠና ይስትሕ መምር ግርማ ኤድመችው ያርዝምልን ኣሜን
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ተስፋ አባታችን አባ ግርማ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ስለ ማይነገር ስጦታው እኔ በስደት በአሕዛብ ቤት ነው የኖርው ግን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እና በአባታችን ግርማ ትምህርት በዩቱብ መከታትል ከጀመርሁ 6 አመት ሆነኝ የእግዚአብሔር ፊቃድ ንስሐ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን እየትቀበልሁ ነው አሁን በኮኖና ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ትዘጋ እግዚአብሔር ይመስገን አንትም ወንድማችን መምህራችን ተስፋዬ እናመስግን በ33 ገጠመኝህ ስለ አባታችን አባ ግርማ መጽሐፍ ስለ ነገርከን የቅዱሳን አምላክ ስምትን ከመጥፋት ይጠብቀን አሜን
@ኤፍታህሠብሪና
@ኤፍታህሠብሪና 4 жыл бұрын
ለአባቴ ለመምህሬ ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይሥጥልን አሜን ፫ መምህር ተስፋዬ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ብዙ ነብስ አድኖአል ለንሰሀ በቅቻለው ለቅዱስ ቁርባን እግዚአብሄር ያብቃኝ ብዙ ችግሮችም አሉብኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ትርሲተ ማርያም
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
መምህ በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ቃል የለኝም የምናገርበት ሁልየ ግን የመኖሬ ሚስጥር እላቸዋለሁ ካወኳቸው 7 ሆነኝ እሰኔ ላይ በህይወቴ ብዙ ተምራለሁ በነሱ ከአለማዊነት መልሰውኝ እፆማለሁ እፀልያለሁ እሰግዳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሀም ገብቻለሁ ሰገውደሙን ለመቀበልም ዝግጁ ነኝ ግን ያልሁት አሀዛብ አገር ስለሁንሁ አላገኝም እናም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ለአገሬ ምድር በግቸ ስጋው ደሙን እንድቀበል እግዚአብሔር ይርዳኝ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
ለአባታችንም ለአንተም ወንድማችን እድሜ ይስጣችሁ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አይነት አባቶች ያብዛልን መምህር ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ያቸውን ያርዝምልን በየቤታችን ያለውን ጭንቀት እናውቀዋለን እንድ ነቃ ነው ያደረጉት አባታችንን የሚቃወም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የአባታችን የመምህር ግርማ ትምህርት መድሐኒት ነው ልዮ ነው እኔ እድሉን አግኜቼ ቁጥር አንድና ሁለትን አብቤዋለሁ የመናፍስትን ውጊያ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ።ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን። ይብላኝላቸው ላልገባቸው ላላወቋቸው ላላከበሯቸው ላልተጠቀሙባቸው አባታችን ምናቸው ይጎዳል እግዚአብሔር የገለፀላቸውን አስተምረዋል በተሰጣቸው ፀጋ የእያንዳዳችንን ቁስል ፈውሰዋል ። ወንድማችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ትምህርቶች እግዚአብሔር ይባርክህ
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔም የመምህር ግርማ ፍሬ ነኝ በሳቸው እግዚአብሔር ረድቶኝ ስጋ ደሙን ተቀብያለሁ።
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 жыл бұрын
እኔ በመላከ-መንክራት በምህር ግርማ ትምህርት አማካኝነት ስለ አምልኮት ስደት፣ ስለዛር መናፍስት፣አቴቴም ሆነ አመቺሳ (እርኩሳን መናፍስት እንደሆኑ)ያወኩት ስለኃይማኖቴም እንዳውቅ የረዱኝ የአርብ አክፍሎትን ያወኩት ከአርብ ጀምሮ ማክፈል የጀመርኩት የመቁጠሪያን ጥቅም ያወኩት በስተመጨረሻም(መጨረሻዬን ያሳምርልኘኝ) ክርስቶስን የተቀበልኩት(የቆረብኩት)በሳቸው ትምህርት አማካኝነት ነው ማንም ስለሳቸው አፉ የመጣለትን ቢዘባርቅ እኔ አልቀለውም እንደውም በሳቸው ትምህርት ምክንያት እኔም አዲስ ሒወት መኖር እንደጀመርኩ በሙሉ ልቤ አወራለሁ፡፡ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ደግሞ ፡- በገጠመኞች አማካኝነት ጥልቅ ከሆነ እምነት የተነሳ እርኩሳን መናፍስት ከሰው ልጆች ላይ እንደሚላቀቁ ፣ግብረሰዶማውያን የእግዚያብሔር ምህረት ያላቸው መሆኑን፣ስለቄደር ፣ስለ ቡዳ መንፈስ....አንድ ትምህርት በከፈትኩ ቁጥር አዳዲስ ያላወኩትን ነገር እንዳውቅ ያደረገኝ እንደውም ከመላከ መንክራት በበለጠ የኃይማኖት ትምህርትን የተማርኩበት መምህሬ ነው፡፡እናተም ተጠቀሙበት፡፡
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 жыл бұрын
አብሾ እራሱ አጋጣሚውን ባገኝ አሰራ ነበር ግን በአባታችን ትምህርት ምክንያት ሁኔታው ምን እንደሆነ ተረድቻለሁ
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 жыл бұрын
እሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም ከሰው እገር መልሶ እግዚአብሔር እገራችን እብቅቶ የንሰሐ ቀን ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥💚💚💛💛❤️❤️
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 4 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን አባታቶቻን
@raya7711
@raya7711 4 жыл бұрын
እኔ መፀለይና መስገድ የጀመርኩት የመምህር ግርማን ትምርት ከሰማሁ በኋላ ነው እግዚአብሄር እድሜቸውን ያርዝምልን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች አንደበት ነው ያላቸው
@አልሁበጌታምህረት
@አልሁበጌታምህረት 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ግርማ ለኛ ከምንም በላይ መከታ ናቸው ብዙ ተምሬአለሁ ወደፊትም እማራለሁ ካአባታችን በእውነት ቃል ያንሳቸዋል ምንም ቃል የለኝም በእውነት እንደናንተ ያሉትን አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እረጅም እድሜም ይስጥልን❤
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@adenaadena1115
@adenaadena1115 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር እየተማርን ና እየተጠቀምን ነው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትምህርቶች እወዳቸዋለሁ እከታተላለሁ የአባታችን መቁጠሪያና ፈውሳቸውንም ከስደት መልስ እመኛለሁ ያአሳካልሽ በሉኝ ወገኖችን
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአባቴ በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት አንደኛው እነ ነኝ በእርሰችው ከጨለማ ህይወት ወደ ብረሃን ከስኦል ወደ ገነት የተማለስኩት እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ቅዱስ ቁርባን የመጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን እነ ወደ ቅዱስ ቁርባን ከገበሁት ሁለት አመት ሆኖኛል!
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እህቴ የመምህር ግርማ መፅሐፍ የት ነው የሚሸጠው? ካወቅሽው ንገሪኝ እባክሽ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 жыл бұрын
@@mulualim7948 እህቴ ወይም ወንድሜ ይቅርታ አለቅም
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
@@የማርያምነኝ-ነ5ዸ እሺ እህቴ እኔ ሴት ነኝ
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም
@ሰርካለምግርማሰርካለምግር
@ሰርካለምግርማሰርካለምግር 4 жыл бұрын
እረ እዉነት ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@eererterdsfg1489
@eererterdsfg1489 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ayenalemgetachew1260
@ayenalemgetachew1260 4 жыл бұрын
አምላካችን አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 жыл бұрын
እንድሁም አስራት ማውጠት ስግደት የአምልኮ የፀጋ የንሳሃ ስግደቶችን የስተማሩኝ እርሰችው ነው መምህር በጣም ነው የምወዶት የመከብሮት መምህር ኑሩልኝ
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 4 жыл бұрын
ከስራታችሁ የተፈታችሁ እህት ወድሞቼ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ለናተ የደርስ ለኛም ይድረሰን ቁመን ለመመስከር ያብቃን ለአባታችን እንዲሁም ለመምህር ተስፋዬ እድሜና ጤናን ያብዛልን አሜን
@Addis42433
@Addis42433 4 жыл бұрын
Amen
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ለመአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረዥም እድሜ ይስጥልን እናተን መሳይ ልጆች ስላፈሩ እግዚአብሄር ይመስገን ስመጣ እገዛልሁ መፀሐፊንም መምህሬ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@hananegasi5630
@hananegasi5630 4 жыл бұрын
Amen amen amen💜💜💜💜💜💜
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እሲ አባዶን የአባታችንን መፅሀፍ በይቱንምብ የአውዲዮ ያያችሁ እባካችሁ🙏
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ገና ያልገባቸዉ ሠዋች ናቸው የሚጫጩት ምንም አያመጡም አንድ ቀን ይገባቸዋል አባታችን ይኑሩልን
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን ። አባታችንን መምህር መላዕከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ረጅም አመት ነው የማውቃቸው በእሳቸው ትምህርት ተጠቅሜአለሁ ምንም እውቀቱም ግንዛቤም የለኝም ነበር ምክንያቱም ስመ ክርስቲያኖች ስለሆንን በትምህርታቸው ተጠቃሚ ሆኛለሁ ለቅዱስ ቁርባንም ይቀረቡኝ ግሩም አስተማሪዬ ናቸው ባልሳሳት ክፍል ሁለት ቪዲዮ ላይ በሚገኘው ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ብዙ መንፈሶችም ጭምር እየተቃጠሉ እስኪሄድ ድረስ አብቅተውኛል በአጭር አገላለፅ።
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
ይሄን መፃፍ በጣም ነው የጎጎሁት ግን ላገኘው አልቻልኩም በስደት ያለነው እነዴት ነው ምናገኘው እውነት የአባ ሥራ ጉርም ድንቅ አባት ነቸው ሺህ አመት ይኑሩ
@ወለተሰንበትየድንግልማርያ
@ወለተሰንበትየድንግልማርያ 4 жыл бұрын
የትሀገር ነሽ ዱባይ ከሆንሽ የሚመጣ ሰው አለ ብዉኛል
@yeabfikir6519
@yeabfikir6519 4 жыл бұрын
Ihte iski lenem be europe / italy
@yenata2563
@yenata2563 4 жыл бұрын
@@ወለተሰንበትየድንግልማርያ ስኦዲ ያለነው ከየት እናገኛለን
@tigistayalew4474
@tigistayalew4474 4 жыл бұрын
@@ወለተሰንበትየድንግልማርያ እኔ ዱባይ ነው ያለውት ከመጣ ብታስመጡልኝ ደስ እኔዱባይነውያለውትከመጣብታስመጡልኝደስይለኛል
@chloesarabi806
@chloesarabi806 4 жыл бұрын
ene dubay negn endet linagegnew enchilalen ?
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው መምእር ተሰፋዬ አባታችን በተክርስቲያን አላወቋቸውም በእጅ የያዙት ወርቅ አደሚባለው እውነት የሚናገር ሰው የሚጠላበት ጊዜ ኦኖብናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
@Hannah-pk2sh
@Hannah-pk2sh 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ግርማ እንዲሁም ፍሬዎቻቸው ህይወታችንን መለስ ብለን እንድናይ እና ምን ያህል ባልፈለግነው መንገድ ሳንፈልግ እየተመራን እንደነበር እንድንረዳ አርገውናል። እኔም ከነቤተሰቦቼ በየጊዜው ንስሐ እየገባን በቸርነቱ እና በምህረቱ ደግሞ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልን በቤት ደግሞ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተን እንድናስቀድስም እንድንቀድስም ምክንያት ሆነውናል።
@tilmer9552
@tilmer9552 2 жыл бұрын
በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ምክንያት ስጋ ደሙን እስከ አሁን ባልወስድም በደንብ ስለ መናፍስት እና ስለ ሃይማኖቴ የተሻለ እውቀት አግኝቻለው !!!! እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላቸው
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 4 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጡልኝ የአባን ሲዲ ሳይነው ትምህርቱንም ስሠማ በህይወቴ ለውጥ አይቻለሁ በአካል እዳገኛቸው እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም በሠላም ወደሀገራችን በሰላም ያስገባን መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የእግዛብሔር ጥበቃ አይለይህ ቃለህይወት ያሠማለን መግስት ሠማያትን ያውርስልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ እይወት ያሰማልን የውነት እኔ በአባታችን ምክንያት ብዙ ነገር የተማርኩት ውይ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋቸውን ያብዛልን ላንተን እድሜክን ያርዝምልን በትምርታችሁ ከቁም ሞት ነው እያነሳቹን ያላችሁት የውነት እንደናተ ያሉትን መምህራኖችን ፈጣሪ ያብዛልን
@tsigemulla8119
@tsigemulla8119 3 жыл бұрын
እኔ አባታችን መላአከ መንክራት መምህር አግኝቼ ቅዱስ ቁርባን ተቀበዩ አለሁ ላባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ቃላት ያጥርኛል ስለ አባታችን
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስገባ የአባ ግርማን መፅሀፍ ከዚህ በፊት የነበረውን ሁላ ገዝቼ ማንበብ እፈልጋለሁ በቀላሉ ማግኘት እችል ይሆን እግዚአብሔር ይረዳኝ
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
እውነት ወንድሜ መንበርከክን ጸሎትን ንስሃን ያሳወቁን ያስተማሩን ክቡር አባታችን ናቸዉ ቃላቸው ትምህርታቸው ከማር ከወተት የሚጣፍጥ አንደበታቸው ሁሉ ግርማ ያለው መግለጽ ያቅተኛል ብቻ ለኛ ሲል እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ጸጋው አለህ እንዲህ የሳቸውን እውነት በጣፈጠ አንደበት ስትገልጸው አጋዥ በማግኘታቸው ደስ አለኝ አንተም የፈተናው ተካፋይ ነህ አይዞህ በርታልን ወንድማችን ገና ወጣት ነህ 🌻🌻🌻🌻
@bilenassefa134
@bilenassefa134 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም ነው እምንናመሰግነው ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን እኔ ይቆጨኛል አሁን ላይ ሳስበው እስከዛሬ በእርሳቸው አስተምህሮ ሳልጠቀም በመቅረቴ ማስተዋሉን ያድለን ከእዚህ በላይ ባይርፍድብን መልካም ነው አባታችን እናመሰግናለን
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
እኔም አምላኬን ያሳወቁኝ ወደ አምላኬ ያስጠጉኝ አባቴ መምህር ግርማ ናቸው በጣምነው የምወዳቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን
@የመሲሁልጅ
@የመሲሁልጅ 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራች የሕይወትን ቃል ያሰማለን
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል 4 жыл бұрын
እውነት አኔ እንደ በራሴ መላከ መንክራትን ካወቅሁ ጀምሬ ህይቴ ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል አሁን በስደት ሆኜ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ባልታደልም እግዚአብሔር ለሀገሬ ከብቅቶኝ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል የአባታችን ጸሎት ይርዳኝ
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል ዛሬ ግን በአባቶች ትምህርት እንደገና የተፈጠርኩ መሰለኚ ቃለሂወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት ያኑርልን ኑሩልን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 жыл бұрын
ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። በእሳቸው ትምህርት ያልተለወጠ እድለ ቢስ ነው። እኔና ቤተሠቦቼ ጎረቤቶቼ ጓደኞቼ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ የሚገርም ለውጥ አምጥተናል። እሳቸውን ያልተቀበለ ያልሠማ ቢኖር ዛሬውኑ ራሡን ይመርምር።
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከተናገረ እመኝልሀለሁ እደኔ ብዙሰዉ እደምትለዉት እተማመናለሁ በርታ
@Funnyhabesha833
@Funnyhabesha833 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናሃለን መምህራችን ኡነትህ ነህ እሳቸው ትክክለኛ እባት ናቾው 1000 ኣመት ይኑርልን ኩፉ ኣይንካልን የነ ኣባት ኣንተን ቁዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መፅሐፉ የት ልናገኝ እንችላለን 🙏💒⛪️🇪🇷
@atsedegetu7333
@atsedegetu7333 4 жыл бұрын
አባታች መምህር ግርማ ወንድሙ በጣም አስተማሪ አባት ነቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen abatchin memiherachin rejim idme in Tena ftari amlak yistilni🙏🙏🙏
@mohihadeendeen6232
@mohihadeendeen6232 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም ከማምህር ግርማ ትምህርት ቡዙ ናገረን ተምራለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ክጤናጋ ያኑርልን
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በአባታችን ትምህርት በአንተም ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል ነቅቼ ጠንቃቃ ሆኜ እየበረታሁ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ።
@SelamYemareyam
@SelamYemareyam 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወትያስማልን መምህር እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልክ በጣም ነው የተማርነው እግዚአብሔርልባቺንን ያብርልን
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
ሰለሳቸው አባ ግርማ እውቀት ባወራው ሰለተሰጣቸው ፀጋ ይገርመኛል/ ግን አንዳንድ አገልጋይ ተብዬ ያለቧታው አፋን ሲከፍት የራሱን ማንነት ያሶየ ነው ወራዳ እውቀት የማነሰ ቅናት እዳደረቦቻ በግልፆ አይተናል ። ለአባ እድሜ አና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥል ዘራቸው የባረክ በጣም የምወዳቸ አባት ናቸዉ
@hwoldearegay
@hwoldearegay 4 жыл бұрын
በእውነት ጥበቡን ነው የገለጠልህ ወንድሜ ተባረክ
@abiyenati2569
@abiyenati2569 4 жыл бұрын
Enate ena Ehta be egzabher chernet be memher germa redatnet korbewal yedengel lej yetmesegen yehun Amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
@azmerawtesfaye8282
@azmerawtesfaye8282 4 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችንን ልዑል እግዚአብሔር እሳቸውን የሰጠን ስሙ ይመስገን።ሰላም ታውቃላችሁ የሚለበስ ሰላም እርሱ ነው ።
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)ለአባታችንም ጤና በስላም ያኑረልን አሜን(3)
@jonebizu4760
@jonebizu4760 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwat Yasemaln Memihirachi Amén Amen Amen
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን ለአባታችን ለመልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ አንተን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መፅሐፍ የት ነው የሚሸጠው?
@የፃድቃኔማርያምልጅማርያም
@የፃድቃኔማርያምልጅማርያም 4 жыл бұрын
እኔሰ አባቴ መምህር በእናንተ ነዉ እዚህ የደረሰኩት ትምህርታቸዉን ካለሁበት በጣም በምትና ህወት ዉሰጥ ባለሁበት ቀን ከለሊት ትምህርታቸዉን በእንባ ነበር የምሰማዉ እግዚአብሔር የበፊት ህወቴ ተቀይሯል በእወነቱ እድማያን ቀንሱ ለአባቴ አምላከ ቅዱሳን ቢሰጥልኝ ደሰታዬን አልችለዉም መምህራችን ትሁት ሰሰዉ የምኖር ልዩ አባቴ መምህር ግርማ ኖሮልኝ መምህር ተሰፋዬ ለእንንተም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@የማርያምልጅኤልጃና
@የማርያምልጅኤልጃና 4 жыл бұрын
ስላምሰላምወንድማችንየአባታችንፍሬእርጅምእድሜይስጥልን
@dalitbiniyam3073
@dalitbiniyam3073 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ስታስተምርም ስታስረዳም ወደ ውስጥ ነው ቃሉ የሚነካውም ፡በረከትህ አይለየን ፈጣሪ አብዝቶ ጸጋውን ይስጥልን ቃለ ሂይውት ያሰማልን
@yhmeyhme8383
@yhmeyhme8383 4 жыл бұрын
መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏❤❤❤ አባታችን ለአለም ነው የተፈጠሩት ያወቀ ተጠቀመ ያላወቀ አለቀ መዳን የሚፈልግ ያስተውል በዚህ በባዶ እይወታችን የተመረጡትን አንቃወም መዳን ካልፈለጋቹ ለሚድኑ ለሚሰሙት ቦታ ልቀቁ ሰውን እንዳይድን እንቅፋት አንሁን። መምህርዬ ጠላታችንን ስላጋለጡልን በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ስንቱን ከሲዎል ጎትተው አወጡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን ይስጥልን በእርስዎ እጅ መባረክ ምኞቴ ነው ለአገሬ ያብቃኝ ሳላገኝዎት አልቀርም። የምትቃወሙ አስተውሉ🙏
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቱንና ፀጋዉን ያብዛላቸዉ። እረጅም እድሜና ጤናዉን ያድላቸዉ። በረከታቸው ይደርብን።
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ይህን በቤተክርስቲያናችን ለምንድን ነው እንድናውቅ የማይደረገው እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች እኚህን አባት አትግፏቸው እንጠቅምባቸው ለእኛም ለትውልዱም ያስፈልጉናልእባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን እና የመንግስት አካላት ለአባታችን ሀያሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ላንተም መምህር
@mohammadali6387
@mohammadali6387 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንላባታችንእረጂምእድሜይስጥልን መምህርተስፋየላንተም እግዚአብሔር ይስጥልንበጣምትልቅ ትምህርትነዉእግዛብሔር እረጂምእድሜንይስጥልን
@Selam-r7m
@Selam-r7m 4 жыл бұрын
ምምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህሪችን በጤና በሰላም ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖😢😢😢
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
እኔ ኣባታችንን ካወኩ ጀምር ንሳሀ ገብቻለሁ አገሬ ስገባደሞ እደግዚአብሔር እቆርባለሁ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አንተም ካወኩ ደሞ ብዙ ነገሮቼን ትቻለሁ ተመስገን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 4 жыл бұрын
መምህር ይሄንን ስሰማ ውስጤ በጣም ተጨናነቀ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋየ እውነት ነዉ ህውታችን ባዶ ነዉ ያለ ባአሁን ሰአት ትክክል ነዉ
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን እንዳንተ ኣይነቱን ሰው ያብዛልን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ መምህራችን
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ከቅፀ አንድ ጀምሮ እስከ ቅፅ ሦስቱ ድረስ ያሉትን አአንድ አንዴ ብታቀርብልን ማግኘት አልቻልኩም እና አምላከ ቅዱስን ለሀገሪቱ እስከ ያአበቃኝ
@tezetabelay949
@tezetabelay949 2 жыл бұрын
መምህር ትለያለህ የእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН