25ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በእርዳታ ሰበብ ሃይማኖት ማስካድ getemeng(ለመርዳት የምትፈልጉ ፦ ንግድ ባንክ 10001517 99 907፦ ተስፋዬ አበራ ሞላ

  Рет қаралды 28,661

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 662
@merkojo4570
@merkojo4570 3 жыл бұрын
መምህሪ በስደት ነው ያለውት ቤሩት ነኝ ባለፈው ከፊንዳታው ነው የተረፊኩት ብዙ ፈተናዎች እያጋጠመኝ ነው ዛሬ ደሞ ጋዝ ሲልደሪ እሳት ፈጥሮ ተሪፋለው እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃኝ በሰው አገሪ እንዳልሞት በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋይ ብላችው 😪😪🙏🙏
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም ቤሩት ነኝ
@abebabekla9128
@abebabekla9128 3 жыл бұрын
እህቴ እመብራን ከመከራ ትጠብቅሺ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
አይዞሺ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@emuugirma9913
@emuugirma9913 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤታችን ድንግል መርማር ትጠብቅሽ
@LetiHaylu
@LetiHaylu 3 ай бұрын
MEMHER TESFAYE ABERA EGZIABHER YEBARKEH AMEN ❤❤❤
@biruktessema6043
@biruktessema6043 3 жыл бұрын
ግሩም ሰው ...ሰው አርገኝ ማለት እንዳንተ ነው ... ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ስላሴ ...እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን በደስታ ልንልክልህ ቸኩለናል ... ተባረክ በረከትህም ይድረሰን ። ወገኖቻችንን እርሱ ጌታ ይጠብቅልን ሀይላችን እርሱ ነውና
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ቤተሰቦቸ መምህራችን መጣልን ኑ እንማር እሽሽሽሽሽ
@genetabera9278
@genetabera9278 3 жыл бұрын
Mamhere Tesfaye Endamenahe ebakhe selekhene negarege La gana batame dawalene malekete leka aranhe batame azenkege abeswa Yankees newest abate la gana malekete leka bmeneme lagagehe alphanumeric selkehe malekete tawene gene yederasehe alawkeneme keterehe yagehahute ketere 1 garage laye yalawe keter 647 677 9361 canada
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
እሺሺሺሺሺሺሺ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
እሽሽሽሽ መጣን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
እግዚአብሐር ይስጥህ መምህር ተስፋዬ ልጆችክ ይባረኩ ለነኚ ልጆች እንዳሰብክ🙏🙏
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 3 жыл бұрын
ቃለሂዉት ያሰማልን መምህራችን እግዚያአብሂረይመስጌን አግዚያቤረ።ይስጥልኝ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 3 жыл бұрын
ስሙኝ ሀጥያቴን የህይወቴን ታርክ ልንገራችሁ ቤተሰቦቼ ለናንተ ብናዘዝ ትንሽ ይቀለኛል የክርስትና ስሜ ወለተ ገብረኤል እባላለሁኝ ያለሁት በስደት ሀገር በሰው ቤት ነው እናም ትንሽ ልጅ እያለሁ እኛ ሀገር መናፍቃን ብዙም አልነበረም አድስ ጀምረው ነበር እንጂ ቤተሰቦቼ ሆኑ የሀገራችን ሰዎች እምነታችን ኦርቶዶክስ ነበሩ መናፍቃንን በጣም ይቃወሙም ነበር በዛን ሳአት እኔን በትምህርት ቤት አታለውኝ ማንም ሳያውቅ መናፍቅ አደረጉኝ አባቴም የከተማ ሰው ስለሆነ አልሰማም ነበር የተወሰነ አመት ከቆየሁኝ ቦሀላ አባቴ አውቆ ዛሬ ድረስ የማይረሳኝን ድብደባ ብላዋ እሳት ላይ አግሎ ሰውነቴን ለበለበኝ እኔ የገብረኤል የስለት ልጅ ነኝ እሩቅ ሀገር በጀርካን አሸክሞኝ ወስዶኝ አስጠመቀኝ ከዛም ተመልሶ ወደ ስራው ሄደ እኔም በ 12. አመቴ አድስ አበባ መጣሁኝ መኖር ጀመርኩ ከብዙ አመታት ቦሀላ መናፍቅ ልጅ አገባሁኝ ዳግም ማህተቤን ቆረጥኩ አንድም ቀን ሰላም ያለው ህይወት ኖሬ አላውቅም ነበር ብዙ ከተራብኩና ከተሰቃየሁ ቦሀላ አረብ ሀገር አባቴ ብር ሰቶኝ ሄድኩኝ ከ 3.አመት ቦሀላ ተመለስኩ ሁኔታዎችን ሳይ ያለ ቅድስት ድንግል ማርያም አለም ጨለማ እንደሆነ ሁሌም በውስጤ አውቅ ነበር ገብርኤልን በጣም እወደዋለሁ ግን ለሰዎች እያልኩኝ ነው ቸርች የሚሄደው የነበረ እንጂ ምንም ስሜት የለኝም ለእምነታቸው ይህንን ሳሰላስል ከአረብ ሀገር ተመልሼ አድስ አበባ ላይ አስፋልት ስሻገር በመኪና ጎማ ስር ገባሁኝ ግን ምንም አልሆንኩኝም ቀኑ ገብረኤል ነበር የሚሄድበትን ትቼ ወደ ቤቴ ተመልሼ ሻማ አብርቼ አመሰገንኩት ከዛ ዳግም አረብ ሀገር ሄድኩ የመምህርን አቢስኒያ ሬድዮ እየተከታተልኩኝ እየፀለይኩኝ ጉልቤቴን ሮማትዝ የሚባል በሽታ ይዞኝ ያልወሰዱኝ ሀኪም የለም ነበር አባታችን በሬድዮ ስፀልዩ ውሃ ቀድቼ እሱን በመቀባት ዳንኩኝ ሀገር ሄጄም ተጠመኩኝ እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ ግን ያኔ መናፍቃንን የሚቃወም የነበረው አባቴ ብሙሉ ቤተሰቦቼ የስፈራችን ሰው በሙሉ ወደ መናፍቅ ሄዱብኝ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን ብቻዋን ልትቀር ትንሽ ነው የቀራት ምን ባደርግ ቤተሰቦቼን መመለስ እችል ይሁን ????ሁሌም እያነባሁ ለኔ የተገለጥህ አምላክ ለነሱም ታይላቸው እላለሁኝ እና መምህር ዛሬ ያስተማርከው አይነት ድርጊት ነው ህዝበ ክርስቲያኑን እየጨረሱ በጥቅም ብር ልብስ ቤት በመስራት ምስኪኖችን የእግዚአብሔር ባርያዎችን እየወሰዱ ጨርሰዋል አንድ እንዳንተ አስተማር ብኖር አንድ ቀን ቢማሩ በእርግጠኝነት ይመለሳሉ ስለ ኦርቶዶክስ የሚያስተምር የለም እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔን ሀጥያተኛዋን የረዳኝ አምላክ እነሱንም ይቅር ይላቸው ዘንድ ውድ ቤቱ ይመራቸው ዘንድ አስቡአቸው እኔንም ወለተ ገብረኤል ብላችሁ አስቡኝ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫።
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን ሰምተን በተግባር የምን ኖርበት የቅድስና ሕይወት ያድርጎልን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@onefamily9351
@onefamily9351 3 жыл бұрын
ሰላም Wedochee “ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።” - መዝሙር 9፥10
@ቤቲአቦ
@ቤቲአቦ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ክንፈ ገብረኤል እያላችሁ በፀሎት አስቡን
@hannabizuayehu5389
@hannabizuayehu5389 3 жыл бұрын
Enekewane Beselame.metakelniy.wedema
@hannabizuayehu5389
@hannabizuayehu5389 3 жыл бұрын
Begugute.nebere.setebeke.yineberewe
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 3 жыл бұрын
አካውቱ ትክክል ነው እስኪ ንገሩኝ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
መምሕር ተስፋዬ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ክፉ አይንካህ ለምትረዱ እህቶች ወንድሞች ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ።
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 3 жыл бұрын
እኔስ ሃይማኖቴን ያወቅኩት ባንተ ነው የማቶስላ እድሜ ይስጥክ የኛ እንቁ መምህራችን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከኔ የበረታቹ ኣሱቡኝ በፆሎታቹ ወለተ ኪዳን ብላቹ እህቶቼ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እህተማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ እህተማርያም ወለተ ኢየሱስ ወለተኪዳንን አብን እህት ወንድሞቼ
@user-yf1il7po5q
@user-yf1il7po5q 28 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን በእውነት ልዩ ሰው ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ🤲🕊
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ሰላም መጡልን መምህር እግዚአብሔር የምናዳምጥበት የምናስተውልበት ልቦናን ያድለን እሸ መምህር
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜንን እሜንን ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤መምህር በምን ቃል ላመስግንህ!? ኦ አምላኬ እመብርሐን ትጠብቅህ አንተ መልካም ትሁት በጎ ሰው! አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ😭😭😭
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 жыл бұрын
አለን እህታችን መጣን እንደምን ቆያችውልኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
@@loruyoutube6312 እመብርሐን አለሁ ትበልሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልኝ💚💛❤
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
መምህር መድኃኔዓለም እድሜና ጤና ይስጥልን ለጋሾች እምትሰጡት አትጡ እናቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን 💐💒💐
@eugvn7023
@eugvn7023 3 жыл бұрын
መምህሬ ሽ አመት ኑርልን ኦርቶዶክስ መሆንየን ያወኩት በአተ ትምህርት ነው ድግል ማርያም ትጠብቅህ
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስመገን መምህር _አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን_ _አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን_ _አቤቱ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን_ _አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሕያው እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን .
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
መምህር የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከላለ ይሁንህ ብቻ ነው የምልህ ጠላቶቹህን እግርህ ስር ይጣልልህ አሜንንንንን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ለኛም ለምናዳምጠው ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን like እያደረግን ቤተሰቦች
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በተለይ በ25 ልዩ ገጠመኝ ለድሃዎች እያረክ ያለወና የሚረዱ ሁሉ ከእግዚአብሔር ዋጋቸውን አያጡም ስለዚህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ፡፡ መ.ምሳሌ 19፡-17 ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፡ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል፡፡ መ.ምሳሌ 21፡13 የድሀውን ጩከት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፡እርሱ ራሱ የጮሃል አይሰማለትምም፡፡
@akeldamatube3293
@akeldamatube3293 3 жыл бұрын
አንድ ሰው ሲባረክ ለሺዎች ምሳሌና ረዳት ይሆናል :: እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህንና ይወትህን ይባርክ:: በእውነት ብዙዎቻችን ልንሰራው የሚገባንን ሀላፊነት ነው እያገለገልህ ያለኸው ውድ መምህር::
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እነሱን እንደረዳህ እመብርሀን አንተንም ትርዳህ ቅዱስ ሚካኤል ጠላቶችህንእግርህ ሰር ይጣልልህ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርች በእውነት ፀጋውን ያብዛለክ ማሰታዋሎን ያሰጥችው በጠም ያስዝንል እርሷ የድንግል ልጅ መድኒዓለአም በፀጋው ያጎብኝን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jerryat7530
@jerryat7530 3 жыл бұрын
ከደስታ ብዛት አለቀስኩ 😭ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳተ ዓይነት ልጆች ይብዙልን 🥺ወጣቱ ምነው እንዳት ቢበረታ እግዚአብሔር ያበርታን 👍👍👍👍
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 3 жыл бұрын
መምህራችን አካውንትህን አኑርልን እስኪ።የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 3 жыл бұрын
በእውነት እኛንም እርስ በራሳችን እንረዳዳ ወገኖቻችን የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች የት ናቸዉ ለእኛንም ለበረከት ነው እንሳተፋለን እግዚአብሔር ይርዳን አንተንም እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከመላእ ቤተሰቦችህ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም ሰጪ ያድርጋችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ለአንተም ትልቅ ሀብት ሰጥቶህ የልብህን ሀሳብ ሁሉ ምትፈጽምበት ያድርግልህ እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ላወቀበት ከዚህ የሚያስደስት ነገር በምድር ላይ የለም! ደስታን ምት ፈልጉ ስዎች ሁሉ ነዳያንን እርዱ ያኔ ደስታችሁ ወሰን የለውም። እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን።
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 жыл бұрын
ማምህራችን ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ወጋህን ይክፋሊልህ በእውነት እማብረሃን ከና ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ እንደ አንታ አይናቱ ብቻ ያብዘልን
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እቁ መምህሬ በኡነት ከደስታዬ የተነሳ አልቅሻለሁ እኮራብሀለሁ የተዋህዶ አረበኛ እማምላክ እስከዘላለም አትለይህ እኖድሀለን የኢቶቢያ ባለውለተዋ አዱ አተነህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 жыл бұрын
ወለተ መስቀል አያላችሁ አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ አረብ ሀገር ትምህርቱ ኮ አንድ ግዜ ካየሄው ሱስ ነውመምህርዬ አግዚአብሔር ይከተልህ
@ጊዜ_ለኩሉ
@ጊዜ_ለኩሉ 3 жыл бұрын
ላይክ እሚደገም ብሆን መቶ ሺ ጊዜ ባደረግሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይምትረዱ ሁሉ በወጣ ይተካ መምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ እኔስ መቼ ነው እግዚአብሔር ልቦና ሰቶኝ ለነፍሴ እምኖረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ በሉ ወገኖቼ መርሳትና ጭንቀት አለብኝ
@lealemful
@lealemful 3 жыл бұрын
አለን መምህር ወልደ ሚካኤልና ወለተ ማርያምን አስቡን በጸሎት።
@መሲነኝየማዳምቅመም
@መሲነኝየማዳምቅመም 3 жыл бұрын
የመምህር ልጆች በፀሎታችሁአስቡኝ በኮሮና ተይዤ ተኝቻለው ከኔ የበረታችሁ በወለተ ሚካኤል እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 жыл бұрын
መምህር ጨምሮ፡ጨምሮ፡ማስተዋል፡ይስጥህ፡አሜን፡አሞን፡፡🙏🙏🙏አለቀስኩ፡ሳየው፡አእምሮአችን ተከፈተ፡አይናችን፡ነቃ፡በትማህርት ፡ትምህርት፡፡ወለተሂወት፡፡
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
የዛሬው ጠላትን የሚያሣርር ነው ያሠብከውን ሁሉም እማምላክ ታሣካልህ የዛሬው ድንቅ ነው
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት በእውነት የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎዎት
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 3 жыл бұрын
በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን መምህር ልጂ ይውጣልህ ለረዳችሁ በወጣው ይተካላችሁ ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው እወይ ሲያሳዝኑ ህፃናቶች ጭምር አወይ አባት ነን ባዮች ጳጳሳት ምናለበት ካቴድራል እያሉ በሚሊዮን ብር ህንፃ ከማስራት ይልቅ የወደቁትን የተዋህዶ ምዕመናንን ብትስበስቡ ምዕመን ከሌለ ምን ይስራል ባዶ ህንፃ በንግስ ጊዜ ካቴድራል የሚባሉ ቤተክርስቲያን ብዙ ገቢ አላቸው ምናለበት ምዕመኑ በመናፍቃን በችግር ምክንያት ሲወረር ዝም ይላሉ ያሳዝናል ቤተክርስቲያን የምትለመን እንጅ የምትለምን አልነበረችም አቤቱ ቤትህን አፅዳ ሌላ ምን እላለሁ ስንት አስመሳይ አሉ ስንት ምስኪን እምነቱን የሚወድ ደግሞ በተኩላ ይበላል ያሳዝናል ቤተክርስቲያን በዘረኞችና በካድሪዎች ተሞልታ አይ እህህህህህ መቼም እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ደግሞ እናንተንም በስብከት በመንፈስ ውጊያ የሚሳደቡት መምህር፣ስባኪ፣ ነን ባዮች እስኪ እንያችሁ ሁሉም እንደ መምህር ተስፋየ ብትረዱ መልካም ነበር ወሬ ብቻ ምንም ፍሬ ሳታፈሩ ወቶ ማውራት ምንም ፋይዳ የለውም።።።።
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ የቀድሞው ሰላምሽና አንድነትሽ ፍቅርሽን ይመለስልሽ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ጥሩ ስራ ለራስ ነው ወገን እንረዳዳ በጎ ስራ ለራስ ነው ወገን እንረዳዳ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍
@Hulubesuhone
@Hulubesuhone 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ መምራችን በጣም ልብ የሚነካ ነው ይህንን እንዲሆን ለፈቀደው ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ክርስትና ይሄ ነው ሁላችን በያለንበት ሃይማኖታችን እንጠብቅ መምህር በልዬ ገጠመኝና ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝተናል እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተስቦችህ አሜን አሜን አሜን
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ልብ ይነካል አገልግሎትዎ ! የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎ ፣ ለሰጪዎችም እግዚአብሔር ይባርክልን በወጣ ይተካ !
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 3 жыл бұрын
እግዚያብስሔር ይስጥልን መመህራችን በኡነት
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 3 жыл бұрын
የዚን ያክል ክርስቲያኑ ቢተባበር ከመናፍቅ እጅ ባልወደቁብን ነበር በርታ መምህር የቻልነውን እናደርጋለን እጅግ በጣም ደስስስ የሚል በጎ ስራ ነው
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ለመልካምስራህ እመብርሀን ትክፈልህ ምንም አልልም የለገሳችሁ በወጣይተካ ሁላችንም መርባርብአለብን እህቶቸ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
🌾 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት 🌾 ለመሸርሸር የማይቆፈሩት ጉድጓድ የለም በጣም 😢ፈልተዋል እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው ። ግን እኛ በየሰፈሩ ያሉትን አቅመ ደካሞችን እናንሳ መልካም ነት ለራሰ ነው እህት ወንድሞቼ
@tigistassefa196
@tigistassefa196 3 жыл бұрын
Edmtnay ysth memher tesfa
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ተጠብቅልን ከነቤተሰቦት
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደምን ውለሀል ? የእናቴ ልጅ መምህሬ ! ✝️ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይብዛልህ ልቦናህን አይለውጠው ::
@tsion1325
@tsion1325 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ መምህር በእዉነት እግዚአብሄር አምላክ ጤናዉን ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ሰላምህን ያብዛልን ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ አይኖርም አሁን ኑርልን በርታ ድንግል ታበርታህ (መምህር የምህርን ትምህርት የምታዳምጡ እህት ወንድሞቼ አንድ ህልም ፍቱልኝ,በጣም ደስ የሚል የለመለመ ገደል ነዉ ልክ እንደ ግድግዳ የተስተካከለ ነዉ ሰማዩም ቅርብ ነዉ እናም ጻድቃን መላእክት ሰማእታትን መዚያ ስፍራ ቆመዋል አቡነ ሰላማ ,አቡነ አረጋዊ,ቅድስት አርሴማ,ቅዱስጊወርጊስ ,ቅዱስ ሚካኤል,ቅዱስ ገብርኤል,አሉ እኔ ከስራቸዉ ነኝ ሌሎች ጓደኞቼም አሉ ግን እኔ ነኝ በጣም ደስተኛ የነበርኩት ደስታዬ ወደር የለዉም ሰዉ ሁሉ ይየዉ የኦርቶዶክስን ታምር እያልኩ ስጣራ ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ሁሉም ጠፉብኝ እና ሙስሊሟ ጓደኛዬ አይታ በጣም ተደስታ ኦርቶዶክስን እንደምትወድ እየነገረችኝ ጭለማ ሆነ በጣም ተናድጄ እነሱን ባየሁበት እንዴት ጭለማ አያለሁ ስል እሷ አለም እዲህ ናት እያለችኝ በጭለማ ዉስጥ ትንሽ ብርሀን ታየኝ እየቆየ ብርሀኑ እየጨመረ መጣ ከዛም ደንግጬ ነቃሁ ይህን ከማየቴ በፌት የሰኔ ጎለጎልታን ጸልዬ ነበር የተኛሁት ጸሎቱ እስከሚያልቅ በጣም እግሬን እያመመኝ ከራሴጋ እየተጣለሁ ነበር የጨረስኩት ያለሁት በስደት ነዉ ጸሎት ሳደርግ ሀሳቤን ይበትንብኛል እባካችሁ ጸሎት አድርጉልኝ ጽጌ ማርያም
@monemelat8971
@monemelat8971 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም መምህር ተስፋየ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
@amarabauty5645
@amarabauty5645 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዝአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያልብስህ በእውነት ዛሬስ እንባዬን መቀጣጠር አቃተኝ በርታ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን በስጋም በነፍስም ለቀየርከን ወንድማችንንን
@ሰላሜነሽድንግልማርያም
@ሰላሜነሽድንግልማርያም 3 жыл бұрын
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ ወለላይቷ ትጠብቅክ
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 3 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ያለህ መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ. የባንክ አካውንት ቢቀመጥልን መልካም ነው.
@danieltamirat4408
@danieltamirat4408 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት አይነት መባረክ ነው መምህር እግዚያብሔር አምላክ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን እና ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀሎትህ እና በረከትህ ይድረሰን መምህራችን ተስፋ ስላሴ
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@እመብረሀንየልቤብረሀን
@እመብረሀንየልቤብረሀን 3 жыл бұрын
ወንደማችን እግዚሀቤሄር ይጠብቅህ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም እማ ፍቅር ካተጋር ትሁን አሜን
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ 3 жыл бұрын
😭😭😭 የልባችንን መሻት አተ ታውቃለህ ከመሻታች ሊያግደኝ በዙሪያየ ያሰፈሰፈን ጥላታችን ዳቢሎስን ገስጽልን በውነት መልካም ማድረግ ለስጋም ለነፍስም እርካታ ነው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
የረዳችሁ እህትወንድሞቸ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ መምህር ተባረክ እኛተዋህዶ መስቀላችንን በጥቅም አንበጥስም አይዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችኻል እንደጨለመ አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጡልን ኦፍፍፍ በእዉነት ልቤ ተነካ 😭😭😭😭😭😭እግዚሐብሔር ጨምሮ ይሳጥችሁ በወጣ ይተካ ከዚህ በጎ አድራጎት የተሣተፋችሁ በሙሉ መምህር እናመሠግናለን 🙏🙏
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 жыл бұрын
አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም በቃ ትሁት የሆክመምህራችን ንህ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሄር ያስባችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tackona1243
@tackona1243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እኛም መስማት በቻ ሳይሆን ሰምተን 30.60.100 ፍረ እንደሚፍር ፍቃደ እግዚአብሔር ይሁን ኣሜን መምህሬ እኔ ያንተ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ብዙ ተምሬያለሁ እና እኔ የሚኖረው አረብ ሃገር ነው በፆሎት ደጋማ ነኝ በኣኬ በፆሎት አስበኝ መምህሬ አስካለ ማርያም ብለህ
@ገኒ.ወለተስላሴ
@ገኒ.ወለተስላሴ 3 жыл бұрын
በጸሎት አስቡን ብላችሁ ምህረት ስላሴ ወለተ ስላሴ
@kidukidu8084
@kidukidu8084 2 жыл бұрын
አምላክ ለዚክብር ያብቃኝ አምላክ አሳቤላይ ይዋልበት እማምላክ ቀሪ ዘመንክን ትባርክልክ ኑርልን ለሰጪምአምላክ ይስጣቸው 🙏🙏🙏⛪️
@tamanechayza2972
@tamanechayza2972 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ መስተዋልን ይስጠን ላንተም ፀጋውን ያብዛልክ::
@አቤቱማርንይቅርበለን-አ8ደ
@አቤቱማርንይቅርበለን-አ8ደ 3 жыл бұрын
ምን እደምል አሌውቅም ቃል የለኝም እመብርሀን እማ ፍቅር ያስብከውን ሁሉ ታሳካልህ ቅዱስ ገብርኤል ከፌትህ ይቅደም
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ማስተዋሉን እግዚያአብሔር አምላክ ያድለን ።በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛሎት ።
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምን እንደምልህ አላቅም የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ልጆችህን እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ መምህራችን ስላንተ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል በእውነት ከክፉ ነገሮች እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ !!
@ابواحمدحمزي
@ابواحمدحمزي 3 жыл бұрын
ተስፍ ሰላሴ የነድያን አምላክ ይጠብቅህ
@haimanoothaimanoot2057
@haimanoothaimanoot2057 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ
@ወለተሚካኤልነኝበፀሎታችሁ
@ወለተሚካኤልነኝበፀሎታችሁ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ለመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ የሚርዱትንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ቢጤዎችንም እግዚአብሔር ይጎብኝልን ያረዳነውንም እንድንረዳ ልቦናችንን ይመልስልን አሜን
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በኡነት በጣም ደስ ቡለኛል እግዚኣብሔር ያግዝህ መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ በጣምጥሩነው በፆሎታቹ ኣስቡኝ. ኣፀደ ማርያም እባላለው
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Memherachin Egzihabher bezihu Atsinto yakoyhe edmena tena ysitlin tsegawn yabzalot Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ 3 жыл бұрын
መምህራችን ትምህርት ያስፈልገናል ፀጋው ያብዛልህ ተባረክ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እናቶቼ 😭😭 እኔም እንደ እግዚአብሐር ፍቃድ ልካለሁ
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋየ ተሰፋ ሰላሴ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዝአብሔር የማያልቀውን ፀጋ ያልብሰህ የምትረዱ ቅን የእግዝአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ተባረኩ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ምነው እንዳት አይነቱ ከልብ የሚሰቡ ይብዙልን ♥️🤲🤲🤲🤲
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር ያግዝህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ
@mikking9432
@mikking9432 3 жыл бұрын
መምህር ስራህ ሁሉ ደስ ይላል ነፍስን ያረካል ከቻልክ አሜሪካን በጣም የምታምነው ሰው ካለ እባክህ በሱ ስም go fund me ቢከፈት በጣም ብዙ እርዳታ ይገኛል ለመርዳት እሱ በጣም ቀላል ስለሆነ አንተን ማግኘት ከባድ ስለሆነ በሱ ልንረዳ እንችላለን አስበትእስቲ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 жыл бұрын
የኔአህናቶቸእረጂምእድሜከጤናጋር ይስጥልን ልጆችንም ፈጣሪያሳድገልን፣መምህራችንእግዚአብሔርይባርክልን
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ግን እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ በርታ በጣም ጥሩ ነው መምህር ለእህታችን በእውነት ከዚህም በላይ ጥንካሬ ይስጣት
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ስራነዉ እየሰሩ ያሉት እድሜ ይስጥልን እንረዳለን መምህር እህታችን እናመሰግናለን በእዉነት ለሃይማኖት እደዚ ክብር የሚሰጥ ሰዉ ያስደስታል ያልታሰበ ደስታ ይስጥሽ እህታችን
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ በፀሎት አስቡ መንበረማርያም እያላችሁ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
ሁሉም እዳንተ ቢነቃ ነበር ቅናትን ትተው እዲህ ምሥኪኑን በረዳ ፈጣሪ ያመጣውን ቁጣ ይምረን ነበር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ደሞ ገና ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥክ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልን ደስም አለኝ እንባየ ተናነቀኝ አሁንስ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ አብየት በጎነት
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
በፆሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ገበረ እግዚአብሔር ሀብተ ስላሴ እና እስክ ቤተስቦቼ ድረስ መምህር
@HautHapah
@HautHapah Ай бұрын
መምህርየ ተባረክ❤❤❤
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወታ ያሰማልን መምህራቻችን እናቴን በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ኪዳን
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንቃለይወትያሰማልንመምህራችን
@msretmeme1433
@msretmeme1433 3 жыл бұрын
የመልካም ነገር ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላካችን የዘለአለም የተመሠገነ ነው በጣም ድስ ይላል መምህራች ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ኖሮዎቸው ለመስጠት ያልታደሉ ስንት አሉ እና በዚ አጋጣሚ እግዚአቤሔር ከሚሠጠን አብት አንዱ ጤና ነው እናም ጤነኛ የሆኑት የሆነ ዘላቂነት ያለው የሠራ ዘረፈ ተመድቦላቸው እራሳቸው በራሳቸው እዲያሠደዳድሩ ቢደረግ አረፈ ነው የማይለውጥ ፈጣሪ ቢቻ ነው ሠው ተሠባሪ ነው እናም ከመብል ከልብስ የበለጠ ድሞ የፈጣሪ መንገድ እየተጓዙ እራሳቸው የሚችሉበት መንገድ እዲመቻችላቹ ፈጣሪ ለመስጠት ፀጋ የሰጣቹ እህትና ወድሞቻችን ፈጣሪ አይል ይስጣቹ ያበረታቹ ባወጣቹበት ይተካላቹ መልካምነት ለራስ ነው ዛሬ የምትዘረዎትን ዘረ ነጌ ፈሬ አፈረታ ትበላላቹ እና አምላክ ከናንተ ጋ ይሁን መምህር በጣም እናምሠገናለን
@kokobteferi5168
@kokobteferi5168 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳልን መምህራችን ፈጣሪ የልብወን ሁሉ ያስፈጽምልን አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን በእውነት ለዚህ በርከት እግዚአብሔር ያአብቃኝ ይፍቅደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር አሜን
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 3 жыл бұрын
አይይይይይይ ለሰጣችሁ በወጣ ይተካ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር በእውነት ተዋህዶ አንተን አፍርታለች በርታ ጠንክር
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄርአምላክ ይጠብቅህ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 3 жыл бұрын
እህት ወዲሞቸ በደብ እወቁ ገጠርላይ ላሉት በየቦታው ሸር አርጉ ሀረብ አገርላሉትም ንገሮቸው ለህት ለወዲሞቻቸው ለናት ላባት እዲሁም ለጎረቤት እዲነግሮቸው በደብ መነገር ያለበት ነገርነው ወዲሜ በርቱ እሺ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ መመህረ ተሰፍዬ❤️💛❤
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር እኔ በካቶሊክ ት/ት ቤት ነኝ የተማርኩት።ጠዋት ጠዋት ፀሎት እናደርጋለን።ይመስለኛል የኛ አባታችን ሆይ እና የእነሱ ይለያያል።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን
@hayatlelo8954
@hayatlelo8954 3 жыл бұрын
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu barsisaa kenyaa
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
54:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:01
182ኛ ገጠመኝ ፦ የቃልቻው ልጅ 3 ሚስቶች አሟሟትና የሴት ልጁ ፈተና(በመምህር ተስፋዬ)
2:06:16
30ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በደብተር ላይ የተሰራ ክፉ ሴራ ( በመ/ር ተስፋዬ)
1:30:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН