39ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእንባቸው የተፈወሱ አባወራና ባለስልጣኗ ከነቤተሰቧ ተጠመቀች

  Рет қаралды 36,651

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
8 ሰዎች ፥ 1 ሰባኬ ወንጌል በዚህ ትምህርት ሰጥቼ ፥ የምችለውን ኣስረድቼ ወደ ኣምልኮ ህይወት ገብተዋል። 5ቱ ቅዱስ ቁርባን ወስደዋል። ኣንዱ በኣባታችን ጉባኤ ተፈውሰዋል። ሌሎች ደግሞ በመንቃት መንገድ ያሉ እግዚኣብሔር ያግዛቸው ዘንድ የቻልነውን እናግዛቸው።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
እንባየን ወደ ስግደት ቀይርልኝ አሉ አባቴ ፍቅረ እየሱስ , በረከተወ ይድረሰን !!!!!
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebagebremedihin2985
@abebagebremedihin2985 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@abdulazizadem2154
@abdulazizadem2154 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እረጅም ጤና ይስጥህ በፀሎታችሁን አስብኝ ወለተስላሴ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
አሜን
@redietmarkne933
@redietmarkne933 2 жыл бұрын
እስቲ መምህር ተስፍሽን ምትወዱ 👍👍👍ግጩኝ
@ጓልፅዮንማርያም
@ጓልፅዮንማርያም 2 жыл бұрын
ለነዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚኣብሄር ለኛም ይድረለሰን የኚህ የተቀደሱ ኣባት እንባ ለኛም ይርዳን በእውነት እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል ተመስገን ኣምላክ ሼር ላይክ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አስተማሪ ትመህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኛም እግዚአብሔር ይለዉጥን
@hjii1398
@hjii1398 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 በምህረት አይኑ ሚመለከትን ሀጢያታችንን ስንፀፀት ሚሰርዝልን ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን ❤️❤️❤️
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እመብረሀን ታስብሽ
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
amen egizeabiher yasebeshii
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ብእውነቱ ለእንዚ ቤተስብ የደርስ ልእል ባህር እግዚአብሔር አምላክችን ስሙ የተመስግነ ይሁን ለእኛም ይድረስልን መምህር በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስስ ሲል የእኝህ አባት እንባ በእዉነት እኛንም ሰዉ ያርገን
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 2 жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅነው። ፀጋውን ያብዛልህ እቁ የተዋህዶ መምህር።
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ሰው የለም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@mulubakele7786
@mulubakele7786 2 жыл бұрын
ምነው ድሮ ብትወለድ እንዲህ ተጠላልፈን አንቀርም ነበር ተባረክ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚቡአሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💒💒💒👏👏👏
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል በእውነት ከደስታ ብዛት እያለቀስኩ ነው የሰማውት ወንድም እህቶቼ በርትተዋል ወዬልኝ እኔስ መቼ ይሆን አራሴን አትርፌ ለወጌኔ ለቤተሰቤ የምደርሰው 😭😭😭 ቅድስት ስላሴ ይክበር ይመስገንልኝ እርስ በርስ እንዲህ እንድንማማር የፈቀደልን የመዳኛ መንገድ የከፈተልን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ እንዲሁም እህቴ መድሃኒአለም በናንተ አድሮ በሰራው ባዳነው ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ሁላችሁንም በቤቱ በንፅህና ያፅናችሁ ልባቸው የደነደነውን ልቦና ይስጥልነን አሜን 🙏🙏🙏 መምህራችን ፀጋውን ጥበቡን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልክ ባንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ልጅ መድአኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን🌼🌼
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 2 жыл бұрын
አገር ለመግባት ፈተና እየሆነብኝ ነው ቆርጪ ጠቅልዬ ልገባ ስል ቀረው ደርሼ ለመምጣትም ፈተና ሆነብኝ ሄጄ ልስራ ያስብኩት ጉድነበር አስቀረኝ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
@@ሳዶርአላዶር ስለት ተሳሊ ገዛ ሁሉም ይስተካከልሻል
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
እንደው ሥለመቤቴ ማርያም ሥትሉ በፆለት አሥቡኝ ባለቤቴ በጣም ሱሰኛ ነው ይቅማል ይጠጣል በቃ ብሩን ማባከን ነው ወለተ ገብርኤል ባለቤት ብላችሁ ፀልዩልኝ መንፈሱ እኔን ለማናደድ ነው የሚጥረው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
@@seve3476 እግዚአብሔር ያስብስ እህቴ ስትሰግጅ ልብሶችን በውስጥ አድርገሽ ስገጅ በቀበቶው ባርከሽ ቀጥቅጭው ለቤሌ ያልሽ ስገጅ አይነ ጥላን አናጃት የሰላቢት መንፈስና ትዳር በትን ተብሎ የተላከ ነው እደዚ የሚደርግ አዳልሞቴ እና ጠቆር ወሰን ጋላ የመጠጥ የሽሻ እና የጋጃ የሲጋራ ወልፍ ናቸው ከተመቸሽ ሱባየ ያዝ ካልተመቸሽ ግን አድንኖ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር አይነ ልቡን ይመልሰው ባችብቻ አደለም ሲስተሙን የቀየረ የሁላችን ችግር ነው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
@@seve3476 አይዞሽ እህቴ እኛ እድለኞች ነን ዋናው ያንቺ ስለመንፈስ መንቃት ነው ። መምህር እንዳስተማረን ከእህቶች የሰማሽውን ተሞክሮ ልብሱን እየለበስሽ መስገድ በሚበላው በሚጠጣው ነገር ሁሉ ትንሽ ቅባቅዱስ የቅዳሴ ፀበል ጠብ እያደረግሽ መስጠት የክርስትና ስሙን በእጅሽ ፅፈሽ መስገድ አንቺም ደጋግመሽ ፀበል መጠመቅ ንሰሃ መግባት የምትወጅውን ታቦት በደንብ መማፀን ስለት መሳል። አሸናፊነትን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ሰቶናል። ሳትሰለቺ በርቺ አይዞሽ ለቁርባን በቅታችሁ በገጠመኝ ከመምህር እንሰማሽ ይሆናል ❤❤ 😂😂 እና መጨነቅ ሳይሆን ተስፈኛ መሆን አለብሽ ። ባለሽ ሰሃት ሁሉ ገጠመኝ አዳምጪ ጠንካራ ያደርግሻል እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የመጥምቁ ዮሐንስ በረከቱ ይደረብን ወረሀ መስከረምን ባረኩ የሰጠን ወርሀ ጥቅምትን ባርኩ ይሰጠን የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ አሜን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእህታችን ላይ አድሮ ይህን እፁብ ድንቅ ስራ ስለሰራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ባለታርኮቻችንን የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይስማ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው❤✝️ድንቅነው መምህር ቃልም የለኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ድካምህን ሁሉ ለፍሬ ያድርግልህ❤❤✝️
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@buzibuz2722
@buzibuz2722 2 жыл бұрын
ውንድማችን ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የአባትችን በረከት ይደርብን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት መምህሬ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልል👏እልልልልልእልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐_
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይድእንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ❤️❤️😍🙏
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እድሜ ያድልልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህ ላረገ ጌታ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ይህ ቤተሰቦች ብዙ ተምረናል ከሕይወታችሁ በእውነት አባታችን ፍቅረ ኢየሱስ በጸሎት አስቡን ሁላችን ሕዝበ ክርስትያን
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Жыл бұрын
መምህር ስላን ቃላት ያሰኛል መናገር አምላክ እኛን ለማዳን ስለወደደ አንተን አዘጋጀ አይዞህ ምንም አይነካህም ከነቤተሰብህ አምላክ ይጠብቅህ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራክ ድቅ ነው ስም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን 💚💛❤️
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
መምህር ባንተ ትምህርትማ ያገኘነው ጥቅም በቃላት የሚገለፅ አይደለም ግን ዋጋህን እግዛብሄር ይክፈልክ እኛማ ደካማ ነን እውነት መምህር ዘመንህ ይባረክ ምንም ልልክ አልችልም ተባረክልን
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜህን ያርዝመው
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አሁን መግባቴ ነው አዳምጬ አኮምታለው ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች
@zetewahdotube1905
@zetewahdotube1905 2 жыл бұрын
ደሕሪኝ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችልን የኔ ውድ አባት 💚💛❤_
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣፣ይመሰገነ፣ እናቴን፣የሰጠን፣ፈጠርይመስገነ ማምህራችን፣ቃለ፣ህይወትን ያሰማልነ🤲🤲✝️✝️🤲🤲🕯🕯🕯👏👏👏🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌻🕊🕊🕊🌾🌻💐💐🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Amen
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
በዉነት ደስ የሚል ደስታ ነዉ እግዚአብሔር እኛንም ለዚ በረከት ያብቃን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማች ከሩቅሁነን እየሠማን ትልቅለውጥ አግኝተናል!!!
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
@እማዳጊ-ለ2ለ
@እማዳጊ-ለ2ለ 2 жыл бұрын
መምህር በፀሎትክ አስበኝ ከነቤተሰቦቼ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ያረፈች እህቴ አፀደ ማርያም
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.😮
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 2 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነበረ ግን የመስማት እድል ያለው በጣም ትንሽ ሰው ምክንያቱም አብዛኛው ዩቱብ አይጠቀምም ለህዝብ ማዳረስ የምትችለው ፍለሽ በየሀገሩ ብታሰራጭ አሪፍ ነው ይበልጥ ብዙ ሰው ትቀይራለህ
@susanaminu2232
@susanaminu2232 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መህራችን ፀጋውንያብዛልክ 🙏🙏🙏
@maereggebru1184
@maereggebru1184 2 жыл бұрын
መምህር የአባባ አልጋላይ ሆኖ መዳን የየእግዚአብሔርን ተአምር እያዳመጡ መለወጥ እፁብ ድንቅ ነው ። የእሳቸው በረከት የኢትዮጵያ ፈውስ በእኛም ላይ ይደር።
@Ngsti123
@Ngsti123 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይደርስልን አሜን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 10 ай бұрын
Amen
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 10 ай бұрын
Amen
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሀገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 2 жыл бұрын
አባታችን ፍቅረ ኢየሱስ በረከትዋ ይደርብን
@mamemando9066
@mamemando9066 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen.🤲
@tsigereda476
@tsigereda476 2 жыл бұрын
ወይ መምህር የዛሬው ትምህርት ልብን የሚነካ በጣም የተደሰኩበት ትምህርት ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ ።
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር አቤቱ ጌታሆይ ንጹህ ልቦና ፍጠርልኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የልባችንን መሻት የሚፈፅም አምላክ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልከ ወድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ወገቤን ከሚባለው በላይ ያመኝ ነበር ቀና ብዬ እራሱ መቆም አልችልም ያልሄድኩበት ሆስፒታል አልነበረም ለሊት መተኛት እስከሚያቅጠኝ ነበር የሚያመኝ ታድያ አንድ ቀን ዩቱብ ላይ ድንገት ስገባ ያንተን ቪዲዮ አገኘሁ ከዛም ያላማቋረጥ ከመጀመርያው ጀምሮ ማዳመጥ ጀመርኩ አንተ የምትለውን በሙሉ ተገበርኩት መስገድ የማይታሰብ ነበር ከዛ በለቅሶ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ለመንኳት የዛን ቀን አንድ ህመም ሳይሰማኝ ተኝቼ አደርኩ በማግሱ ከእንቅልፌ ስነሳ እራሴን ማመን አቃተኝ ያሁ ለስንት ዓመት ሲያሰቃየኝ የነበረው ህመም በአንድ ቀን ተወገደ አሁን ከሃገር ውጪ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገሬ ስመጣ በአካል የማገኝህ ይሆናል ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር ሁሉ መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 жыл бұрын
መምህር ይሄ የድካምህ ፍሬ ነው እንኳን ደስ አለህ በእውነት ያስለቅሳል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 🙏
@kokobtaye9444
@kokobtaye9444 2 жыл бұрын
እንባዬን ወደ ስግደት ቀይርልኝ 🙏 በረከትዎ ይድረሰን 🙏
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 2 жыл бұрын
እውነት መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚግርም ታሪክ ነው የነሱን ሂውት የቀየረ አምላክ የኒም በተሰቦች ይቀይልኝ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ድንቅ ስራ ለሚሰራው #እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ የልቤን ብርሐን አብራልኝ የዚህ ቤተሰው ህይወት የለወጥክ #አምላካችንእግዚአብሔር ሆይ የሁላችንንም ህይወት ለውጥልን አሜን
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 жыл бұрын
አግዚኣብሄር ይመሰገን ሰንት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልኝ የመዳም ቅሞመች ገባ ገባ በሉ አንማማር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ውይይይ ስጠብቅ ነበር መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ 😘😍ሰላም ውድ ተማሪዎች ሰላም ለዕናት ሀገራችን ሰላም ለስደተኞች ሰላም ፍትህ ለእስረኞች 🙏🏿ኢትዮጵያ ውስጥ በዘረኝነት በጦርነት ለሚያለቀው ሕዝብ እግዚአብሔር ይድረስለት በእውነት 🤲🏽🥺እንፀልይ በተለይ ለሀገራችንና ለቤተክርስቲያናችን 🙇‍♀️🙇‍♀️
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏
@hiwotfikadu3213
@hiwotfikadu3213 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እኛንም ይማረን አሜን።
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
ሰለማይነገ ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታን እምነትዎ አድኖታል በጣም ደስሰሰሰ የሚል ታሪክ ነው እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት። አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የልፋትህ ውጤት ነው መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእቤቱ ያኖራቹ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህር
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በነዚህ ቤተሠቦች የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ለኛም ለመቀየር ንፁሑ ልቦናን ይስጠን አሜን ወለተ ኪዳንን እና ቤተሰቦቼን በፆለታችሁ አስቡን
@alemsemu3416
@alemsemu3416 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው የቤት ሰራተኛዋ እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ድነሽ ለአባታችን የመዳን ምክንያት በመሆንሽ በመቀጠል እደምታገቢው ተስፋ አደርጋለሁ የአሰሪሽን ቤተሰብ የሆነ ልጅ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@sabbootuuitalaasalalee4279
@sabbootuuitalaasalalee4279 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሠላም መጠቀም ራችን
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
አስተዋይ በርታልን ወንድማችን አስተማሪ ያችን ፀጋውን ያብዛልህ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 2 жыл бұрын
ተአምር ነው ሁሌም የፈጣሪ ስራ ይገርማል ለሁሉም ስሙን ለጠራ ይደርስልናል በሉ በቸገረን በኩል የእግዝአብሄር ቃል እዲ ስናካፍል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💐🌱🌹 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🍀💐🌹 መምህር በጸሎት አሰብኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
@gelilagelila502
@gelilagelila502 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ቆየው ያልካቸውን መተግበር ላይም ጥሩ ነኝ ግን ቶሎ ተስፋ እቆርጣለው በጣም እሰላች ነበር በዚህም በጣም የሚያስጠላ ስሜት ይሰማኝ ነበር እናም ለአንተ ስነግርህ ለምን እስከዛሬ ስጋ ደሙን አልተቀበልሽም የኔ ተማሪ ከሆንሽ አልከኝ ከዛ የፍልሰታ ፆም ተቀበልኩ እናም በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜ ለአንተ እንድቀበል አደረከኝ እናም ያ የሚያስጠላ ስሜት አሁን ጠፍቶልኛል ወይም ይመጣል ቶሎ ይጠፋል እናም በጣም አመሰግናለሁ መምህር የዘላለም ህይወት ስላገኘው
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በውነት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በረታ የኝ መምህር
@ሀሌሉያለድግልማርያምልጅ
@ሀሌሉያለድግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሠገን ፀሎትአርጉልኝወለተአማኑኤል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ግሩምና ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያነቃ ሌሎችም ያንቃ በቤት ስራተኛዋ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ይህን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞❤
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንባየን ወደ ስግደት ቀይርልኝ አሉ አባቴ ፍቅር እየሱስ በረከት ይደረሰን ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ያብዛህ እውነት ለኛም እንደዚህ ቤተሰብ የሚመለስ ልብ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን
@asternegeash1312
@asternegeash1312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ባንተ ለይ ሆኖ የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን አሜን ተስፋሥላሴ እመብርሃን ትቅደምልህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ምን እንላለን እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ 👏👏👏እልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 2 жыл бұрын
ስለሚናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን አባታችንም እንኳን በስጋም በነፍሰም ተፈሱ ለእናንተ የደረሰን አምላክ ለእኛ የድረሱልን እህታችን እግዚአብሔር ፈፀምቼሁ ይሳማረልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይብረታልን
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 2 жыл бұрын
መምህር ሠላም ነህልኝ የእግዚአብሔርን ሠላም ይብዛልህ
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
መምህር ባንተ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተ ሰቦችህ
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር ከልብ እናመሰግናለን
@zinp1234
@zinp1234 2 жыл бұрын
መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተይሰመጳለን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መታህልን እንኳን ለመጥቁ ዮሐንስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህር ተማርን ከገጠመኙ በእውነት አባታችን እኳን ዳኑልን ለስጋ እና ደሙ ያብቃችሁ
@maereggebru1184
@maereggebru1184 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንዴት ነህ? እኔ ደህና ነኝ ። እሚገርምህ መምህር ያንተን ት/ት ማዳመጥ ከጀመርኩ አንስቶ እስከአሁን ሁሉ ነገሬን ቀይረከዋል። ንግግሬን፣ው ሎዬን፣ አዳሬን፣ አስተሳሰቤን ……መምህር እግዚአብሔር አንተንአስቀምጦልናል።እድሜህን በበረከት ፣ በሰላም፣በሀሴት ያቆይልን።እመብርሃን በሁለመናህ ትቁም ትቅደም ።ልጆችህን ሊቀመላእክ ቅ/ሚካኤል ሲወጡ ሲገቡ በሁለመናቸው በቅዱስ በፍፁም ሰላም ክንፉ ይጋርዳቸው። አሜን(፫×)። በረከትህ ይደብን። አሜን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
እኔ አደኛነኝ ኑ እህት ወድሞቸ እንማማር ሽር ላይክ👍 እያደርጋቹህ ለሌሎችም አካፍሉ መምህርዬ አዳምጨ እመለሳለው💕😍😍
@ድንግልአማለጄናት
@ድንግልአማለጄናት 2 жыл бұрын
ስለሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጋን ፈጣሪ ሁላችንም በቤቱ ይጥራን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርደስይላል በረከታታችሁ ይደርብን
@nihbig3509
@nihbig3509 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ለታሪክይቀመጥ
@ለታሪክይቀመጥ 2 жыл бұрын
💚💛❤አሜን አሜን አሜን
@bettybetty4065
@bettybetty4065 2 жыл бұрын
መምህር ተባረክ ሴጣን ድል ተነሳ እሰይ ደስይላል የክፉ ዲስክ ተመታ ዘመናቸው ይባረክ እግዚአብሔር በምን እዴት አይባልም ስራው እረቂቅ ነው ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተአስገን ተመስገን አሜን ፫ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በጣም አስተማሪ በእውነት ትልቅ ለውጥነው እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅነው ጥበቡን ሳስበው በጣም አዛኝ ቸር ርህሩህ አምላካችን ክብር ምስጋና ውን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን ፫
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እሜን ትጉህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ለመላው ቤተሰብህ ያላብስልን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን በብልጭልጭ አለም ተሸውደን ነፍሳችን እንዳትጎዳ መጥምቁ ዬሃንስ እኛንም እንደ አባታችን ቤተሰብ የደነደነውን ልባችንን ያራራልን ይቀይርልን በመንፈሳዊ ህብረት አንድ ያድርገን ለእግዚአብሔር መንግስት የምንበረከክ ያድርገን አሜን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣልን መምህራችን አሜን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,9 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
38ኛ B ❤ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቷና ባሏ  በመተት ከቤቷ ያስወጧት ሚስጥር ይገርማል
2:28:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12
የእናንተው ድምፅ ፦ የእናት እርግማን መንፈስ ለዘመናት ቤተሰብን ሲያምስ
1:44:48
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,9 МЛН