2ኛ ክፍል ፦ቡዳ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 40,842

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በየግዜው የምትለቃቸው ቪድዮዎች እጅግ አስተማሪ እና ጠቃሚዎች ናቸው እኔ በበኩሌ ብዙ ነገሮች እንዳውቅ ሰለ ረዳህኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።የድንግል ልጅ አንተ እና ቤተስቦችህን ይጠብቅልህ ሁሌ በቤቱ ያኑርህ።
@ruhama4664
@ruhama4664 4 жыл бұрын
.
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@asteraster5273
@asteraster5273 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እባክህ ቴሌግራም ክፈት ይጠቅመናል Yot tube አብዛኛው ሰው አይጠቀምም በተለይ ኢትዮጵያ ላሉት ይድረሰ ይህ ወሳኝ ትምህርት ያሰፈልገናል እኔ በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ቅድሰት ሀገሬ እገባለሁ. ግን ይህ ትምህርት እንደ ሚቀርብኝ ሳሰብ አዝናለሁ መቸም ኢትዮጵያ you tube በዳታ እማይታሰብ ነው እና ቴሌግራም ካለህ ሊኩን አሰቀምጥልን መምህር
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቢከፍትልን መልካም ነው
@tube150
@tube150 4 жыл бұрын
ከቴሌ ግራም ይልቅ ፌስ ቡክ ቢሆን አሪፍ ነው እህቴ እኔ እራሱ በጣም ነዉ የሚያሳስበኝ ትምህርቱ ህይወቴን ልውጦልኛል ለመምህራችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
ቴሌግራም ይሻላል ከፌሥብክ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
እኔም አገር ቤት መግበት ሰስብ ይሄን ትምህርት እንደማለገኛው ሰስብ በጠም ይከፈኛል
@aldanavovo9065
@aldanavovo9065 4 жыл бұрын
Betekekel enem hasab yhonbgne esu new be utub data maytaseb new enam memherachen betelgeram bitbaberen mlkam new🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር አባታችን መምህር ግርማ ደህና ናቸዉ ጠፍተውብናል እባክህን ድምፃቸውን አሰማን
@eilshadynewgieta8590
@eilshadynewgieta8590 4 жыл бұрын
የስንቶቻችንን ሂወት አበላሸ ባህል ና ልማድ ሆኖ አብሮን አድጎ ሳናዉቀው በሌላ ሃይል እየትገፋን ብቻ ባንድም በሌላም መልኩ በጎጅ ልማዳ ያልተጎዳ የለም እግዝአብሔር ይማረን ልቦናችንን ያብራልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር🙏🙏🙏
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህ እቁ እና እምንወድህ እምናከብርህ መምህራችን ትምህርትህ እኮ ልብን ምስጥ አርጎ ለህይወት በር መክፈቻ ነው ህይወቴን ስላዳክልኝ እጅ አመሠግንሀለሁ 💐ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Khor-po1ki
@Khor-po1ki 4 жыл бұрын
መምህራችን እንደው በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ እላዬላይ ያለውን መንፈስ አራግፊ ምትናገረው ሁሉ እኔላይ አለ
@ማረልይተሰማ
@ማረልይተሰማ 4 жыл бұрын
ይገርማል ሁሉም የሚያቀርባቸው ነገሮች ከጾታ ገንኙነት ነው ሚያያዙት ። ከሴክስ ውጭ አልተማርክም
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 4 жыл бұрын
@@ማረልይተሰማ መጀመሪያ በዉልአዳምጥ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 жыл бұрын
በእውነት ጠጋውንያብዛልህ ሌላምንም አልል
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ከዚህ አለም የተሉዩትን አባቶቻችን እናቶቻችን እህት ወንድሞች በአፀደ ነፍስ ያሳርፍለቀን ቅዱሳን አምላክ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis Жыл бұрын
ዕድሜ እና ጤናን አምላካችን እግዚአብሔር ያድልሎት። ለሰው ልጆች ክፋትን በማሰብ የማይተኛዉን ዲያብሎስን ወደ ጥልቁ ሲኦል አስገብቶ ያጥፋልን አሜን
@anakhanded485
@anakhanded485 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን እድንተገብር ፈጣሪ ልቦታችንን ይክፈትልን
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኳን ደህና መጣህ
@helloteam2606
@helloteam2606 Жыл бұрын
Memiher abate Ethiopia kegbawu agegnalew ewneti tarike bizu new bexeloti asbu wolete gebireli
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
አረ መምህር ኣትጥፋብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሞ ገጠመኝ ጠፋ ምነው ቆመ እንዴ
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
ካል ሄወት ያሰማልን መሜህር በጣሜ እማላቀዉ ጉዱ እየተማርኩ ነኝ በጣሜ ትልቄ ሜክር ነዉ። ዘርህን ያቡዛዉ እግዚአብሔር አምላክ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@ሉሌቲዩብ
@ሉሌቲዩብ 4 жыл бұрын
መምሕራችን ወንድማችን ተስፍሺ እንኳን ደሕናመጣሕ
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
Amen Ame. Amen 👏👏👏💒💒💒🕊🕊🕊 memihirye keliyet yesamne
@حموديد-ض7ز
@حموديد-ض7ز 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የኛስ ትውልድ አልቀናል በመናፍስት
@adsafes9474
@adsafes9474 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላገሬ በሰላም ለመግባት ያብቃኝ በእዉነት መምህር እምትናገረዉ ሁሉ እኔላይ አለ
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንያገልግሎት እድሜህ ይባረክ
@ሠላምላገራችን
@ሠላምላገራችን 4 жыл бұрын
እግዛአብሔር ይባርክህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን. በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወለተ ወልድ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስንቶቻችን እንሆን አጋንንት የሚጫወትብን😭😭
@ብርሃነሃፍቶም
@ብርሃነሃፍቶም 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን እኔም የብዳ መንፈስ አለብኝ ማለት ነው ብ1ኛ ክፍል ሰማሁት ና በቃ አንተ እንዳልከው ብዙ ስስቅ ትንሽ ቆይቸ እንዳልቅስ ነው ምጠብቀው
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 2 жыл бұрын
Ene.rasu endizeney.yadekuti
@selamhenok9607
@selamhenok9607 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ወለተህይወት ብላችው በፀሎታችው አስቡኝ ሰውነተ በጣም ያሳክከኛል
@ቃናዘገሊላ-ቨ2መ
@ቃናዘገሊላ-ቨ2መ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂዉት ያስማልን መምህራቸን 👏🙏❤️😍
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን*
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን የድንግል ማሬያምልጅ ይጠብቅሕ እድሜየ ከጤና ጋር ይሥጥሕ
@bfjhhjukcg4446
@bfjhhjukcg4446 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን ወንድማችን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን አይንጥል በጠም አሸግረኝ እንይ በች እግዝአብሔር ይረቅልን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤🙏🙏❤🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርችንቃላህይውትንያስማልን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ውድ መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimiethio8030
@mimiethio8030 4 жыл бұрын
እካን ደና መጣህ ወንድማችን መምህር ተስፋየ የምትለቀው ትምህርት በጣም ደስ ይላል እኔ በጣም ችግር ውስጥ ነበርኩ ግን ያተን ትምህርት ሳዳምጥ ብዙ ነገር ተረዳው በተለይ ስለአይነጥላ በጣም ነው ማመሰግነው እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ቁጥርህን ባግኝ ደስይለኝ ነበርያተን እና የመምር ግርማ ውድ ምን ትምርት ስከታተል እኔን ምን እደሚያሰቃየኝ ተረዳው ይሄውም ክፉ አይነጥላ ያለብኝ ይመስለኛል ስራም እላሰራኝ ብሎል ከሰውም አያስማማኝም በጣም ተቸግሬለው
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እዳለ ካወቅሽ አብዝተሽ ፅልይ ስገጅ
@abatebelay4306
@abatebelay4306 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በሁሉም ቤት ያለ ችግር ነው በቀጣይም በግልፅ መማማር ያስፈልገናል መፍትሄው ላይም በደንብ አብራርተው ያስረዱን በተረፈ የምትለቁዋቸው ትምህርቶች እጂግ በጣም ጠቅሞናል በርቱ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ነገ አዳምጠዋል የያዕቆብ ለሊት ያድርግላችሁ ሰላም እደሩ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እናመሰግናለን ሰምቼ እመለሳለሁ።
@YoDaha
@YoDaha 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት,የስመዐልና,ክቡር,ሓውና,
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
መምህርእግዚያብሄርይስጥልን
@maratfantai9527
@maratfantai9527 4 жыл бұрын
Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn was
@latifakajoor9156
@latifakajoor9156 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘበንህን ያብዛልን እንቁ መምህራችን የምህር ግርማን ፍሪዮች ውጢት ሦለሆንክ ደሥ ብሎናል ያውሪውን መንፈሥ ሢራ እንድናቅ አድርጋችሁናል እናመሠግናለን መምህር
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ትምህርት ነው በእወነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ይሁን መምህራችን በእውነት በቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ሰለምለቅ ሰጠፍ ያሳሰባል ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጠበቃው የአይለይ ። ቃል ህይወት ያሰማልን በሰማነው 30/60/100/ መልካም ፈሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ፍቅር መምህሬ
@የተዋህዶፍሬ-ከ6ወ
@የተዋህዶፍሬ-ከ6ወ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 💕🙏💕
@አቤየድግልማርያምልጅ
@አቤየድግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማል ን መምህራችን ሳዳምጠዉ ልቤ እያቅለሸለሸኝ ነዉ በፆለታቹ አስቡኝ ወለተ ፆድቃን እያላቹ እህቶቸ ወድሞቸ እስከዛሬ እራሳቸዉ እየመሰሉኝ በጣም እጠላቸዉ ነበር
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን መምህር በጸጋ ይጠብቅልን*
@aregashtekola2395
@aregashtekola2395 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ።እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በእውነት
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማል
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በጣም አመስግናለሁ ቀሪ ዘመንህን እግዛብሄር ያሳምርልህ እሥከቤተስብህ ይጠብቅህ የምታገለግለው ቅዱሥ እግዛብሄር
@tigstdisene4904
@tigstdisene4904 Жыл бұрын
መምህራችን በርታልን የብዙንን ህይወት የሚዳስሱ ትምህርት ናቸው እራሳችን ያገኘንበት ነው ትምህርቶችህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክልን ውድ መምህራችን
@hiwihiwi7576
@hiwihiwi7576 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@ethiopialove3001
@ethiopialove3001 4 жыл бұрын
Egzabher yi masgen memerachin hunken ba 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️matulin AMEEN AMEEN AMEEN Kal hiwot yasemalin ye egzabher tsega ena berket yidaribacho🙏🙏🙏🙏
@azebalemu9917
@azebalemu9917 4 жыл бұрын
ቃል ህዎቴ ያሳማልን አሜን አሜን አሜን
@jonawelfrenca595
@jonawelfrenca595 4 жыл бұрын
መምህሪ ሰላምህ ያብዛልህ የምታሪብልን ትምህርት ሁሉ እመዋለው ተሚሪባታለው ቀጥልበት እመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
@Khor-po1ki
@Khor-po1ki 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwetn yasemalen lefire yabekan memhrye
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
ሰላምለአንተይሁን፣ከነቤተሰቦችህ፣መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልን፣ትምህርትህ፣እየተመገበን፣በጣምጥሩነው፣እኔ፣ብዙነገር፣ተምሬበታለሁ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
አሜንእግዙሀቤርይመስገን
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴትወለክ መምህር
@ያህዌቱዩብ
@ያህዌቱዩብ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህር
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ወዲሜ መምህረ ተሰፋዬ እኔ ግን በምዲረ መኖረ በጣም እየፈራሁ ነዉ እደት አደምንኖረ ከባዲ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
መልካም መንፍስ እየዘራህ እና ጥሩ ምግብ የምትመግበን መምህራን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጠን
@የተዋህዶፍሬ-ከ6ወ
@የተዋህዶፍሬ-ከ6ወ 2 жыл бұрын
💕🙏💕
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኳን ሠላም መጣህልን ቃለ ሄወት ያሰማልን
@መላክወሎየዋ
@መላክወሎየዋ 11 ай бұрын
እርሚናጤናይስጥልን መምሕር ተስፍዩ ከናቢተሰብሕ ለኝም በልባቺንያሳድርልን። ሳናቅ ለጠፍነው። እግዜያብሔር ይቅርበለን። አተእደሰውአይደለሕምና😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እባክሕይቅርበለን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen memehirachin
@welitemariyamgdhd8132
@welitemariyamgdhd8132 4 жыл бұрын
Aman qali ewite yasemalin bidemi bixena yexibeqilin Aman Aman
@fantetube2390
@fantetube2390 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fntrggboy19
@fntrggboy19 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ድምፁ ብትጨምርበት
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያለማልን
@Mes355
@Mes355 8 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🤲🤲🤲
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዛር ቡዳ ባዶ -አይንጥላ በባህሪ ይወራረሰሉ ማለት ነው እኔ ዛር ለብቻው አይንጥላ ለብቻው ስለሚመስለኝ ነው አባቶቻችን ደፍረው የሚያስተምሩን ትምህር እያገኘን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን
@bizuneshbizunesh5251
@bizuneshbizunesh5251 4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen amen
@ዘእምነገደተዋሕዶ
@ዘእምነገደተዋሕዶ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ንያሰማልን አሜን
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
ቃላህይወትያሰማልን
@noraaya2057
@noraaya2057 4 жыл бұрын
AmennAmennAmenn Qaliyoti yasamalen mamiri
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
Memhere alehiwetene yasemalene xegawene yabezalhe bexame bemigebane meleku aberarethe newe metasetemerewe egezabhare yebarekhe
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል፣ ይሄ ሁላ እኛ አገር ላይ አለ ብባል አላምንም ነበር። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣህ መምህራችን እናመሰግንሀለን
@kookeettube
@kookeettube 4 жыл бұрын
Waqqqayyoo sagalee jireenyaaa isaan haa dhagesisuuu
@azebalemu9917
@azebalemu9917 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasamaln
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም ተስማነውን በልቦናችን ያስድርብን ፀጋውን ያብዛልን እሜን
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Memeher kale hiwot yasemlen eniye betam bizu temerlwu ke erso
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ከውዴ ጋር ያለያየከኝ ጥላቴ ሆይ ነቅቼብሃለሁ
@አስና-ወለተሚካኤል
@አስና-ወለተሚካኤል 4 жыл бұрын
መምህር የወንዶችም ሆነ የሴት ህፃናት ግርዝ አንደ አገራችን ሕብረተሰብ በዓልና ቦታ ይለይ እንጂ ተቀባይነት የለውምማለት ነው?
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
መምህር በውነት ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶይስጥልን የእግዚአብሔር መልካም ስጦታችን እግዚአብሔር እናመስግነው መምህርን ለሰጠን
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
99ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng) የሰንበት ተማሪዋ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
44:24
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 4ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
36:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 12 М.
ኑ እንመለስ ( 2ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
58:13
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.