No video

የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 4ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 60,452

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

5 жыл бұрын

Пікірлер: 180
@zediraya2308
@zediraya2308 2 жыл бұрын
ጌታሆይ የተዘጋውን ልቤን ክፈትልኝ በፅለታችሁ እስቡኝ መምህራችን እዴሁም እህት ወድሞቸ😢😢😢😢😢😢😢
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 3 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c Ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን😢 ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Жыл бұрын
መምሕር ቃለሕዮወትን ያሰማልን❤
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
እባካችሁ ኑ ተማሩ ህይወታችንን እንፈትሽ ራሳችንን ከክፉ መንፈስ ነፃ እንዉጣ በተለይ ክርስቲያኖች ኑ እባካችሁ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
ሼር ሼር አድርጉ ላልደረሳቸው
@AT-washera37
@AT-washera37 4 жыл бұрын
Medagnaw medagnaw menden new?
@AT-washera37
@AT-washera37 4 жыл бұрын
Medanetu menden new?
@gualadwa1921
@gualadwa1921 4 жыл бұрын
Kokob mekoter malet endet new bebrarlen? Zem belo mekoter mew lemen beljntye ekoter neber memher tesfaye pleas melsleng
@esmaielgessa8746
@esmaielgessa8746 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህራችን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
ይህንኔ የማይጠቅም ወሬ ቢሆን 3ሽ 4ሽ ሰው ያይ ነበር ወይ አለመታደል .f/b ላይ ሸር አድርጉ እህት ወድሞቸ።
@user-fj6qw6nb5o
@user-fj6qw6nb5o 15 күн бұрын
ጌታ ሆይ የተዘጋብይ እድሌ አት እርዳይ😭😭😭😭😭
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 3 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-zf7th1vd8w
@user-zf7th1vd8w 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@munaaman4152
@munaaman4152 9 ай бұрын
እግዚ'ኦ መሃረና ክርስቶስ። ብእውነት ብጣም የሚገርም ትምህርት ነው።
@user-pn6cd5ci8x
@user-pn6cd5ci8x 4 жыл бұрын
እኔ የሙስሊም ቤተሰብ ልጅ ነኝ እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነት ተከታይ ነኝ መመረጥ አደል ወገኖቼ,,,,እየተከታተልኩ ነው ትምህርቱን እዚ ላይ ያለውም ሆነ በቀደመው ክፍል ያስተማርከን እኔ በበታችን ስንቸገርበት የኖርን ነው አሁን ነው እየተገነዘብኩ ያለሁት እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቤንም አስቡልኝ በቀጥተኛው እምነት አምነው እንዲጠመቁ አስቡልኝ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ አስቡልኝ ቤተሰቤን💚💛❤
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ከመመረጥም በላይ መመረጥ #እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@user-pn6cd5ci8x
@user-pn6cd5ci8x 3 жыл бұрын
@@Bete_Kidanmerit.16 አሜን አሜን የኔ ውድ❤
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
@@user-pn6cd5ci8x ጰ?
@selamworkye3646
@selamworkye3646 3 жыл бұрын
Egziyabhar yasbah ehtachn achn keza leyto yaweta egziyabhar batesebshnm yawetalshal selot adrgi
@user-nh1mg4tt1z
@user-nh1mg4tt1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስባችሁ በርች አንቺ ጸልይ
@user-tq1ho2om9r
@user-tq1ho2om9r Жыл бұрын
መምህርቃለህይወትያሠማልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራቺን
@lijuyerufael
@lijuyerufael 4 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት መምህር ያብዛልን ።እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ራሴን እየመረመርኩበት ነው በጣም የሚገርም ነው።ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን።
@yordakiflay743
@yordakiflay743 2 жыл бұрын
Eigazebhre xega yebzehlkom
@tesfnashetube17
@tesfnashetube17 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም ያስፈልጉናል
@Wudi2020
@Wudi2020 2 жыл бұрын
@@yordakiflay743 0
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ለካ አጂሬዉ ነው የሚጫወትበኝ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ቡዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ቡዙ በእኔ ህወሃት አለ አይይይይይይይይ በፀሎት አስቡኝ መምህር ✝️🙏🤲🤲
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ*
@lulamedhne276
@lulamedhne276 3 ай бұрын
በሂወታችን እየተከሰቱ ያሉ ነገሮች ናቸው
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 4 жыл бұрын
እፍፍ ሁሉም እኔ ላይ እሚከናወነውን ነው ያስተማሩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-ie3to6si4l
@user-ie3to6si4l Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት አባቶች እና ወድሞች ያብዛልን
@miliyonalemayew2576
@miliyonalemayew2576 Жыл бұрын
እጀግ ድሰ ይሚስኘ ትምህርት ነዉ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ አጀቴ ብጥስጥስ አለልህ የኔ ጀግናናናናናናናናናናና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@esubalewalemu2676
@esubalewalemu2676 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኒ ሂወት በቃ እንደዚህ ነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ዮሐንስ እያላችሁ
@helandheland8766
@helandheland8766 4 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልኝ መምህር
@efriammelak
@efriammelak Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachn
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህርችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሉ ዘመናችሁን ይተባርክ ይሁን
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 ай бұрын
thanks God
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተምረን መልካም ፍሬ 30 60 100 ያማረ እንድናፈራ ዠአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
@yohannesbarba9588
@yohannesbarba9588 Жыл бұрын
Betam marki temerti
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yifrumamo7205
@yifrumamo7205 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልኘ መምህር
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
amen..amen..amen .kale hiwet .yasemaln..memhr .tesfaye..edmena...tena. .ystln..dgl..tbarch..
@user-kv6rq5it9p
@user-kv6rq5it9p 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ኒወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በፀሎት አስብኝ ወለተ ሩፋኤል
@avg4628
@avg4628 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔርፀጋው የብዛልክ
@miliyonalemayew2576
@miliyonalemayew2576 Жыл бұрын
መፀለይ ነዉ
@yeshigalaw5011
@yeshigalaw5011 4 жыл бұрын
መምራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@gff7556
@gff7556 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ አቤቱ በፀሎተችሁ እስበኝ
@fhggfhgh6975
@fhggfhgh6975 2 жыл бұрын
ብቸኛሆኛለሁ ወድሜ ቢቻል የመጀመሪያዬ ቢመለሥልኝ ፈጣሪ ካልፈቀደ ፈሪሀ እግዚ አብሄር ያለዉ ቢሠጠኝ ወድሜ እሥኪጸሎት አርግልኝ በልጅነቴ ተጎዳሁ እባክህ እባክህ .........
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእውነት
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ*
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@alemalem2560
@alemalem2560 4 жыл бұрын
ምመህር የህወት ቃል ያስማለን
@rozinakeretata9857
@rozinakeretata9857 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@user-fj6qw6nb5o
@user-fj6qw6nb5o 15 күн бұрын
እኔ ከጓድኛ ጋር ያላሰብው ነገር እተናገርሁ እንጨቃጨቅ አለን እፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ አቃተኛ በፀሎታችሁ አስቡይ እባካችሁ😭😭😭😭
@levamy1415
@levamy1415 2 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@yohannesbarba9588
@yohannesbarba9588 Жыл бұрын
Tekekelegn yene hihot min ladergi
@BS-eb9km
@BS-eb9km 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንንን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጠጋው ያብዛልህ
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ ያሉት ሁሉ እየሆነብኝ ነው
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሄወትያሰማልወንድማቸንጸጋዉንያብዛል
@user-td6nf5uw3v
@user-td6nf5uw3v 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልኝ መምክር በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏
@safajimi8640
@safajimi8640 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉም ትምህቶች ትክክል ናቸው
@anakhanded485
@anakhanded485 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ከሰይጣን ዳቢሎስ ሴራ መድሀንያለም እንድንላለቅ እሱ ይገስጽልን በእውነት በየ ሁላችንም ቤት ላይ ያለ ነው መምህራችን የሚያስተምሩት አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@ghebrueyasu8158
@ghebrueyasu8158 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yasmalna
@user-ef7ul7tc9y
@user-ef7ul7tc9y 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ሂወት ያሰማልን ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል ሰንበት ትምህርት ቤት ስታስተባብር ቅዱስ ሚካኤል የካ ግን እኔ ብዙም አልቆየሁም ግን ስመጣ ደስ ይለኝ ነበር
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሂወታችን ላይ ጠላት እዴት እደተጫወተብን ያየንበት ድንቅ ትምህርት ነው
@yordatsidu8162
@yordatsidu8162 2 жыл бұрын
መምህር ኢሄን ትምርት መማር እራሱ አልቻልኩም በቀን እንቅልፊ ይመጣል ይከብደኛል ኤኔም በእልህ እየተማርኩ ነው ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ እና በጤናው ይጠብቅ !!!
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@aagg7516
@aagg7516 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰን ለውጥ የምናመጣበት ያድርግልን
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ
@zediraya2308
@zediraya2308 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን👏👏👏😥😥😥
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክፍል 1ኛ እስከ 4ኛ አደመጥሁ ጌታዬ ሆይ ልቤን አብራልኝ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
በስመአብ እርጉም መንፈስነው አይነጥላ እንዲ አይነት ፈታኝ ነው ይገርማል እኛን ተመሳስሎ የሚያጠቃ አካል ተሸክመን ስንዞር ሳስበው እኔጃ ምን እንደምል የተዘበራረቀ ስሜት ይሰማኛል
@qeggsgwh7644
@qeggsgwh7644 3 жыл бұрын
እድሜህን ያራዝምልኝ መምህራ
@user-xw5wz1bz1d
@user-xw5wz1bz1d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@user-pr7pu5qd6m
@user-pr7pu5qd6m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን
@user-qs8ew1mp7l
@user-qs8ew1mp7l 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህራችን ጸጋ ውን ያብዜን
@adiialmas8979
@adiialmas8979 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN dhugumaatii waaqaayyoo goftaan saaggllee jireenyaa sin haa dhagesuu abbaa keenyaa enifamaa
@kelemwolderufael2339
@kelemwolderufael2339 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏💚💛❤️
@kokitube8376
@kokitube8376 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃልህይወት ያሠማልን
@mershahebitew2305
@mershahebitew2305 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያላብስክ መሰማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በዙ ትምህርት እተማርኩኝ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሪውን ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@qeggsgwh7644
@qeggsgwh7644 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@user-rg7ts2ub4o
@user-rg7ts2ub4o 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ብዙ ፍሬ እያፈራን ነው ጠላታችን አውቀናል
@Cristiant769
@Cristiant769 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce7gu5se1b
@user-ce7gu5se1b 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@salamkassa1601
@salamkassa1601 2 жыл бұрын
አይ ስደት የኔ የይወት ታሪክ በትንሹ የጦት እናቴ ጓደኛየ ያልኮት 3አመት ገዘቤን ከሦነበር የማኖረዉ መጨረሻላይ ግን ካደሽኝ አቅም አጦዉና ዘላለም ማልቀስ ወነ የኔነገር የሚያስረሳየ ነገር ምን ይሆን 😭
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አችን። 👏👏👏👏
@robeltekle8754
@robeltekle8754 4 жыл бұрын
Amen amen. Amen. Thanks. God Memehir tesfaye save. God your. Life
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraazab7300
@saraazab7300 4 жыл бұрын
Ewnet abatachi kalehiwetn yasemaln yemigermew hulum neger bene hiwet ale ewnetbchi temsgen amlak andken hulum ysakal amnalehu
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 3ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
38:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 207 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 5ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
39:25
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 6ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
37:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
105ኛ A ገጠመኝ  getemeng የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45