No video

3 ነገሮች ብቻ በመቀየር HA1C ወደ 6.0 አወረድኩት!!! How I lowered my HA1C to 6.0 by doing 3 things

  Рет қаралды 5,271

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

3 ነገሮች ብቻ በመቀየር HA1C ወደ 6.0 አወረድኩት!!!
በርካታ ወሃ በመጠጣት
አትክልት በብዛት በመመገብ
እራት ከመተኛቴ 4 ሰዓት በፊት በመብላት

Пікірлер: 54
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 6 ай бұрын
ዛሬ አጋጣሚ የልጄ HA1C ተሰርቶላት ከ7.8ወደ7.3ሆኖ ደስ ብሎኛል በቀጣይነት ከዚ በታች እንዲወርድ ከእግዚያብሔር ጋር እንሰራለን
@user-nc1hi6fx9r
@user-nc1hi6fx9r 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤❤
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤ ዶክተር
@YohannesAlem-ku5vz
@YohannesAlem-ku5vz 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@bekridano
@bekridano 6 ай бұрын
Really it is helpful thanks great for your generous mentality. Your previous different programs helped me a lot❤thanks
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 6 ай бұрын
Geta Abzeto Yebarekesh !!!
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 ай бұрын
❤በጣምእናመሰግናለን ❤ስለምታደርጊልንየጤናበረከት❤ተባረኪልን እረጅምእድሜናጤናይስጥሽ❤ እስከመላውቤተሰብሽ❤በርቺእህታችን❤መልካም ❤ምሽት❤❤❤❤
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያስተማርሽን እጋዚሐብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ❤️
@derejelelesa9491
@derejelelesa9491 6 ай бұрын
አይቼ እፅፋለው ዳክተር
@user-ts5mf2ke6p
@user-ts5mf2ke6p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 6 ай бұрын
Thank you doctor bless you 🙏 😘 ❤️
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 6 ай бұрын
God bless from above with your family
@user-ts5mf2ke6p
@user-ts5mf2ke6p 6 ай бұрын
"ይባርክሽ"
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 6 ай бұрын
welkam Dr hanchiii thank you
@Seada-xk4fx
@Seada-xk4fx 6 ай бұрын
አናመሠግናለን
@genetzerihun5658
@genetzerihun5658 6 ай бұрын
Thank you Dr
@user-lc7bi8zr3u
@user-lc7bi8zr3u 6 ай бұрын
አግዛብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 6 ай бұрын
E/r yestesh tebareki tiru temhert naw
@astewaybayu508
@astewaybayu508 Ай бұрын
Thanks dr
@asenekbtew4780
@asenekbtew4780 3 ай бұрын
Thanks
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 ай бұрын
Thanks ❤
@user-ek6ci3tl7r
@user-ek6ci3tl7r 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የስኳር ተጓጂ ነኝ እና መድሃኔት ከጀመርኩ 1አመት ሆነኛል እና ዶሞ ሎዛ የምግብ ክትትል እያራኩኝ ነው እና በጣም አስትረስ አለኝ እና በናትሽ አግዥኝ በማርይም
@abbybeyen6965
@abbybeyen6965 6 ай бұрын
Tebareki
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እባክሸ በግል ለማግኝት አድራሻሸን ማለት ሰልከሸ ብትልኪልኝ እናመሰግናለን በርችልን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Amen. Website lay meleket yasekemetulegne, ena contact aderegewotalehu. Hannagg.com
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 6 ай бұрын
ዶክተር ለሚክርሽ በጠም እነማሰጊነለን እኔ 2ኛ አይነት ሰከር አለብኝ በቅርቡ ታለክቼ ha1c 5.3 ወርዶዋል ማዳኒት አቁም ብሎኘል ዶክተርዉ ጊን እኔ ማልሶ ከቆጠራ ብዬ ፈሪቼ አላቆምኩም በጠም ይጨንቀኛል ደሞ በጠም አራሰለዉ ምን ትማክሪኛለሽ ❤
@user-zd3yi1pm1b
@user-zd3yi1pm1b 6 ай бұрын
በስደት ላይ እያለን hga1c በችግር ምክንያት ባናስለካ ምን ችግር ያመጣል
@FuFy-cp2rs
@FuFy-cp2rs 4 ай бұрын
እኒም የሱኳር ተጠቃሚነኚ በጣም ጨምሮብኛል አልቀነስ አለ ምን ላርግጨምሮብኛል ምን ማድረግ አለበት ዱክተር 550 ደርሱአል አሉኚ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
መድሃኒት መውሰድ ጀምረዋል?
@bp1194
@bp1194 6 ай бұрын
Thank you for your advice Dr. What do you think of sugar md supplements? I have been taking them with my metformin and it working well but a bit expensive
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Vitamins do help to give us the nutrients we need, but it doesn't have to be Sugar med. I take regular multivitamins ( Naturalo) for years and it does help me.
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 6 ай бұрын
Thank you Dr​@@managingyourdiabetesHGW
@user-um5kw3gr6r
@user-um5kw3gr6r 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እራት ከመተኛቴ ከ4 ሰአት በፊት መመገብ ኢንሱሊን ለሚወስድ ሰው ይሆናል ወይ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Yehonal. Emiwered kehon ke 2 seat befit tinesh snack mebelat yechalale
@Mkk5775
@Mkk5775 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር type 2 ስኳር አለብኝ መድሃኒት አልወስድም በቀን አንድ ጊዜ በመብላት እና በቀን ለ1:30walk አደርጋለሁ FBS ከ 282 ወደ 93 ወርዷል ከበላሁም ከ2 ሰዓት በኋላም እስከ 150 ይሄዳል በተከታታይ ለ30 ቀን FBS ከ85-105 ነው።የሰራሽውን 8 ሰአት መፃም ሚለውን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ግን ብዙ ጊዜ ዶክተሮች ስለ መፃም ሲናገሩ ስለማላይ ነው ወይስ መፃም የጎንዮሽ ጉዳት አለው?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Yesekore metene kalewered beseteker. Metsom betame berekata yeteana tikempch alut. Lechale sew metsomen yemesele neger yelem. Berechi
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
የኔ ግን አልወር አለ አይ😢😢😢
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Ayezosh. Yeweredal. Anchi becha berechilegn.
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ
@user-bb8lv7nj3w
@user-bb8lv7nj3w 6 ай бұрын
የኩላሊት ድክመት እና የስኳር ህመም አለብኝ ምን አባቴ ማድረግ ይሻላል ምን አይነት ምግብ መብላት እችላለሁ?
@etg9080
@etg9080 4 ай бұрын
low carbs(cut eating injera, bread, rice and sugary food) . eat vegetables.
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 6 ай бұрын
ሌሊት መጠጣት ችግር አለው?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 ай бұрын
Wiha bicha
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 6 ай бұрын
HA1c ወደ 5.3ወርዶልኛል ማደኒት ማቆም እችላላዉ ወይ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Ayenet 1 weyes ayenet 2 new? Yemiwesedut medehanit menden new?
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 6 ай бұрын
​@@managingyourdiabetesHGWtayp 2 ነዉ በቃን አንድ ሚወሰድ ክንን ነዉ
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 5 ай бұрын
Type 1 behon makom yechakale
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 ай бұрын
@@genetbelayneh438 Ayehalem, Type 1 sewenetachen insulin selemayameret bemerefea melek mewesed aleben.
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 5 ай бұрын
Ha1c ከ 4.5_5.5 ቢሆን ኢንሱሊን ሊቀጥል ነው "Type1 መዳን ወይም ማቆም አይቻልም? በምግብ አሰተካክለው ያቆሙ ሰላሉ አንቺም ባልሳሳት መዳን እንደሚቻል በአንድ ፕሮግራምሽ ላይ አይቼ ተሰፋ ነበረኝ
@mendelaisawa
@mendelaisawa 6 ай бұрын
❤🙏👌
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 5 ай бұрын
Thanks ❤
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
15:18
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 7 М.
የስዃር ህመም እ ና ስንፈተ ወሲብ!!!
15:36
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 10 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች!!! 7 Benefits of Magnesium for Diabetes control!!!
14:56
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 4,6 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 50 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 105 М.
የታይሮይድ እጢ ጤና
10:21
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 1,3 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН