ETHIOPIAN | ለደማችን ዓይነት የሚሆን ምግብ አለ መብላት የጤና ቀውስ ብሎም ክብደት እዳንቀንስ ያስከትላል? Eat Right 4 Your BLOOD Type?

  Рет қаралды 37,294

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

ክብደት ለመቀነስ ለሙሉ ጤነት ለደም ዓይነት ተስማሚ ምግብ መብላት አለብኝ?!
እውነቱን በመረጃ ይረዱት
የምንበላውን የምግብ ምርጫ ከደማሽን አይነት ጋር እንዲስማማ የሚሆነው
1. ለመሉ ጤንነት
2.እርጅናን ለማዘግየት
3.ክብደትን ለመቆጣጠር
4.ሌሎችም
ሳይንሳዊ መሰረት አለው ወይ? እውነቱን ከሳይሳዊ መረጃ ጋር በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 198
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ህይወታቸውን ስላጡ ኢትዮጵያዊያን ልቤ እጅግ እዝኗል!! ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@WaselahWaselah
@WaselahWaselah 3 жыл бұрын
ወድም ታበረክ እኔ ምለዉ እበክህን ቁጡሬን ለስቃሚጥልህ ?
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 3 жыл бұрын
ዶክተር ዮሀንስ ከሚከታተሉህ አንዷ ነኝ ዛሬ ያቀረብከው ስለ ደም አይነት ሁሌም የምፈልገው የነበረ ስለሆነ በቅድሚያ እያመሠገንኩ ። ሁለት ነገሮችን ግን ማለት እፈልጋለሁ 1ኛ የደም አይነትን አውቆ የምንበላውን ማስተካከል እጅግ ጠቃሚና ከተለያዩ በሽታዎች እንድንከላከልና ካወቅን በኋላ ዘግይተን ብንጀምርም በሽታችን ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ በሰዎችም በራሴም ውጤቱን ስላገኘሁት እንደዚህ በፍጥነትና አጭር ሳይሆን እረጅም ግዜ ወስደህ ብትሠራበት ። 2ኛ ሁሉም ምግቦች ለሁሉም ደም ተስማሚ ነው ላልከው ከአንተ ባላውቅም ትክክል አልመሠለኝም ለምሣሌ የኔ የደም አይነት A ነው ስንዴ በምበላበት ወቅት ከፍተኛ መጨናነቅና ሊገለጵ የማይቻል መጥፎ ስሜት ነው የሚኖረኝ ስለዚህ ኢሄን ጉዳይ በደንብ ብትሠራበት የብዙ ሰዎችን ጤናና ክብደትንም ለመቀነስ ትልቅ አስተዋጵኦ ስላለው አስብበት እባክህን አመሠግናለሁ ።
@jesusisking3565
@jesusisking3565 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜ ይስጥህ
@bisrat5882
@bisrat5882 3 жыл бұрын
Fb yelelews
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 3 жыл бұрын
እጅግ ነው የማመሰግንህ ብዙ መረጃዎችን ስለምታካፍለን በመቀጠል ደሞ እባክህን ስለ vertigo በሽታ ብትነግረን እርግጠኛ ነኝ የኔ ብቻ አይሆንም እሄ ጥያቄ አመሰግናለሁ❤🙏
@happya-r4i
@happya-r4i 3 жыл бұрын
ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ ልኡል እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ እውቀትን ያስፋልህ ከዚህ በበለጠ ተባረክ ዶ/ር አንድ ነገር ልልህ ወደድኩ ብዙ ጊዜ ስለ ጤና ማዳመጥ በጣም እወዳለሁ እና በዚሁ youtu ላይ አንዲት እህታችን ስለ ማህጸን ማሳከክና መፍትሄው ብላ ታወራ ነበርና የሺንት ቤት ዲቶል ብትጠቀሙ ማሳከክ ማቃጠል ያስተዋል ብላ ስትል ልቤ በጣም ደነገጠ ምክንያቱም ዲቶል እኔ የማውቀው የሽንት ቤት ኬሚካል ያለው እንደ ሆነ ነው እና በዚህ ዙሪያ ግንዛኔው ካለ ዶ/ር እባክህ በፈጣሪ ስም ልለምንህ በዚህ ዙሪያ ብዙ እህቶቻችን ይሰቃያሉና እንዲው መላ ብትል በእርግጥ ሙያህ ላይሆን ይችላል ግን እህቶቻችንን ለመርዳት ካሰብክ ላይከብድህ ይችላል በሚል ነው አመሰግናለው
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
በሌላ ቪዲዮ ለማቅረብ እሞክራለሁ
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 3 жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ።አንተ የሀገሬ ሰው በመሆንህ ሁሌም እኮራለሁ ።
@mylordandi7673
@mylordandi7673 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። አንዱ በዩቲዩብ ህዝቡን እያወናበደው ነው። እኔም ሳልቀር የምወደውን የአትክልትና ፍራፍሬ አይነት ሳይቀር ለጤናዬ ጎጅ አድርጎ አስቀምጦልኝ ደንግጨ ነበር። ወገኖቸ እንጠንቀቅ። መጀመሪያ እግዚአብሔር አዳምና ሒዋንን ፈጥሮ በገነት ሲያገባቸው እንዳይመገቡ የከለከላቸው አንድን ዛፍ ብቻ ነበር። ሁሉም በመ.ቅዱስ ውስጥ አለ። ግን በአግባብ እንዲሆንም የእግዚአብሔር ቃል ያሳስበናል። እባቡንም ጊንጡንም እንዳልተባልን ግን መርሳት የለብንም።ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በብዙ ጥበብና ማስተዋል ይባርክህ።
@frehiwotyilma2129
@frehiwotyilma2129 3 жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ እኔ ከዚህ ውጭ ምን ልልህ እችላለሁ ልቤን የሚያሳርፍ መልስ ነው የሰጠሃኝ በትምህርትህ እንደጠቀምከኝ ጌታ አንተን በነፍስህ የምትጠቀም ያድርግህ
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን ካንተ እያገኘን ያለነው ትምህርት ቀላል እሚባል አይደለም ለጤናችን ትኩረት እንድንሰጥ እያረከን ነው በርታል ወንድማችን ካንተ ብዙ ነገሮችን እንደምናገኝ ተስፋ አለኝ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹
@beyansalih3075
@beyansalih3075 2 жыл бұрын
ዶክተርና ተመራማሪው ወንድማችን ዶክተር ዳንኤል ስላንተ ድንቅ ችሎታ ለመግለፅ ቃላቶቼ አቅም እያጡ ነው ዘርህ እስከመጨረሻው ትውልድ ይባረክ !! በደም የግሩፕ አይነት ይሄን ብሉ ይሄን አትብሉ እያሉ ግራ ከሚያጋቡን ዩቱበሮች ገላገልከን ።
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትመህርት ነው ዶክተር ተባረክልኝ
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 3 жыл бұрын
Dr tebarek ur our blessing
@babelohelu707
@babelohelu707 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ 14እና16ሰአት ፆሜ በ2ቀን እራሱ ቀለለኝ እገፍበታለው ዘመንህ ይባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Thank you Doctor it is very clear
@kiberlegeta
@kiberlegeta 3 жыл бұрын
Thanks for clarifying this concept based on data and facts. Keep up the good work
@hamitesse5442
@hamitesse5442 3 жыл бұрын
ተባረክ በረከታችን ዶ/ር ዳኒዬ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ 💐💞💞
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 3 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel as always!!!
@mimibisrat2530
@mimibisrat2530 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@destakalu5477
@destakalu5477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘርሕን ይባርክልህ
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 жыл бұрын
Thank you Dr !!!! Bless you more🙏🙏🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
Thank you God bless you dr. Daniel it's good to know
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶኩተር ዳኒ
@zg3061
@zg3061 3 жыл бұрын
እጅግ የላቀ ምስጋና ይድረስህ እግዚአብሄር በሁሉ ነገርህ ይባርክህ 🙏🏾❤️❤️
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተርዬ አላህ ይጠብቅህ
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 3 жыл бұрын
Thank you doc. For good information
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
እግዛቤር ከነቤተሰቦችህ እድሜ ጤና ሺህ አመት ያኑርልን ዶተር
@armayewoldemariam9075
@armayewoldemariam9075 3 жыл бұрын
God bless you Dr daniel 🙏
@sodiabekele205
@sodiabekele205 3 жыл бұрын
Thank u Dr dani God bless you forever 💖 we love 💘
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ዶ/ር እኔ ግራ ተጋብቼ ነበር እዉነትህን ነዉ አንድ ሰዉ ከዚህ አመጋገብ የተነሳ ጤናዉ ተመሰቃቅላል እኔ የአንተን ዩቱብ ካገኘዉ በሃላ አንተ የሚታስተምረዉን ተግብሬ ጤና ዉ ተስተካከለ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ሰዉ ይሰጣል ለሰዉ አንተ ለእኛ ለእትዬጵያ ህዝብ ተሰተሃል ጌታ ትዳርህን ይባርክህ🙏🙏🙏
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 жыл бұрын
Thank you very much my brother love you 💚💛❤️
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
በትክክል አስቀምጠሀል. እናመሠግናለን
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እናመሠግናለን!
@asgedetwerede9521
@asgedetwerede9521 3 жыл бұрын
Tack God bless you 😇
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የጥያቄየን መልስ ስላስረዳሀኝ 🙏🙏❤️
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክህሁሌ ለስው እሚጠቅም ነገር ነው እምታቀርበው ተባረክ
@zizuweldu9672
@zizuweldu9672 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 Docter Gbu
@Galaxian-DK1
@Galaxian-DK1 3 жыл бұрын
God bless you doctor
@fantayetilahun8500
@fantayetilahun8500 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
@bezuyesolomon
@bezuyesolomon 2 жыл бұрын
Betam tetekami negni Egziabher ybarkh D/R
@yemaryamlij3758
@yemaryamlij3758 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄዬ ተመልሷል👍👍👍
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr 🙏🙏
@geletazenebu1358
@geletazenebu1358 3 жыл бұрын
Tank you Doctor
@zenebechwendea1032
@zenebechwendea1032 3 жыл бұрын
God bless more and more!
@kelemkelem3103
@kelemkelem3103 3 жыл бұрын
Thank you so much
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@meku90829
@meku90829 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr ፈጣሪ ይባርክህ ለ ቻናልህ አዲስ ነኝ 🙏🙏
@munaali4698
@munaali4698 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@MrBaby10000
@MrBaby10000 3 жыл бұрын
ተባረክ።
@rediethabte5888
@rediethabte5888 3 жыл бұрын
Thank you D.r
@mohamed-tj4dw
@mohamed-tj4dw 3 жыл бұрын
እናመሠግን አለን ወድም ባለህበት ሁለየም ሰላምህ ይብዛ
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እባክህን ስለወተት ጥቅም ንገረን
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክታር😍
@yabi9414
@yabi9414 3 жыл бұрын
ተባረክ ጥበብ እና እውቀት ኣሁንም ይብዛል ግዜህን ሰኣትህን ስለሰጠከን ።
@neimamuhamad5485
@neimamuhamad5485 2 жыл бұрын
ሐሠረየሰየከ
@emebetmekuria9284
@emebetmekuria9284 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
I was waiting for this A+
@elroinati9903
@elroinati9903 3 жыл бұрын
Danya anten mesmate yexeqemal hullum negare libe yaregfal tebareki
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 жыл бұрын
ዶር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 3 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን እኔ በጣም ምጠይቀዉ በእርግዝና ግዜ የሚከሰት ደም ግፊት መከላከያዉን ብታካፍለን፣
@thomahmohammad4428
@thomahmohammad4428 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር
@sarasaraabwd2789
@sarasaraabwd2789 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄየ ተምፕልሶልኛል በውቀት ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል
@elhammohammad8383
@elhammohammad8383 3 жыл бұрын
Enamesgenaln dr eski sel aymero tena yehon nger belgn
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 3 жыл бұрын
Geta ibarikih Dr🙏🙏
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 3 жыл бұрын
Selam Dr.Daniel thank you
@wengelawimathewos3757
@wengelawimathewos3757 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው የፃፍኩት ለደም ዓይነት ኦ ፖዘቲቭ ነኝ ምን ልመገብ
@hailudebebe884
@hailudebebe884 3 жыл бұрын
I advise you to teach us what you strongly believe. as an example i am o+ but i have the problem with uric acid which is the result of high protein and i am okay with milk products which is a directly opposite to what you said
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
There is no strong evidence out there to support your claim , you need to dig deeper to find out the real solutions . thanks your inputs . I have Been researching on this topic more than a year . what I am saying is do more research with open mind . there is more genetic reasons , do not settle with one opinion .
@yettygossaye8333
@yettygossaye8333 3 жыл бұрын
Thank you so much!!!
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
Enamesegenalen Doceter
@yodittesfaye3678
@yodittesfaye3678 3 жыл бұрын
Welcome Dr Dani.
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 2 жыл бұрын
የደም አይነት Bየሆነ የዶሮ ሥጋ ካልበላን ቀይ ስጋ ይፈቀዳል ወይ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ መልካም ሰው ነህ 🙏💚💛❤
@Myhealthyonmyplate
@Myhealthyonmyplate 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም እናምናለን የሀሞት ጠጠር ያስወጣን ሰዎች ምን መመገብ እንዳለብን ቪዲዮ ብሰራልን ከልብ እለምንሃለሁ እኔ በሃያ አምስት እድሜየ ነው ያስወጣሁትት
@susuaddis5471
@susuaddis5471 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 жыл бұрын
ኦህ እኔ A+ ነኝ ግን ስጋ በጣም ወዳለሁ beef steak🥩 ተጠቃሚ ነኝ 🤔🤔በዚሁ አጋጣሚ በዉሀ ፆም ወደ 5ኪሎ ገደማ ቀንሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል thank you so so much for your advice
@alemsigo9245
@alemsigo9245 3 жыл бұрын
የ ውአ ፆም እንዴት ነው ሚፆመው በእናታችው አስረዱኝ
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 3 жыл бұрын
ክክ እኔም 1kg. ቀነስክ በ5ቀኔ
@የወግዲቅምጥል
@የወግዲቅምጥል 3 жыл бұрын
በስንት። ቀን
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 жыл бұрын
@@alemsigo9245 የውሀ ፆም ማለት ያለ ምግብ ውሀ ብቻ እየጠጣሸ የ1ቀን የ2ቀን የ3ቀን እያደረግሽ ራስሽን ማለማመድ ነው ውሀ ግን ቶሎ ቶሎ ጐንጨት ጐንጨት ማለቱን አትዘንጊ በንድ ግዜ እንደበፊቱ ግጥም አታድርጊ በተረፈ የዶክተርን ብታዳምጪው የበለጠ ጥሩ ነው በደንብ ነው ያስተማረው
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 жыл бұрын
@@የወግዲቅምጥል በወር ከምናምን ውስጥ
@genetdemewez1707
@genetdemewez1707 3 жыл бұрын
gera agabahgin!!
@አየሱስጌታነውአሜን
@አየሱስጌታነውአሜን 3 жыл бұрын
ሳላም ልአንት ይሁን ሻሎም ዶክተር
@anegash1212
@anegash1212 3 жыл бұрын
Hi Dr thank you for advice you are excellent. Today I would like to ask about luk of white blood cells. That means what kind of foods do I have to eat for luke white blood. Please can you explain more this. Many thanks,
@ere4248
@ere4248 3 жыл бұрын
Hei dr daniel thank you 👍👍
@ere4248
@ere4248 3 жыл бұрын
Hei Dr danel can i send by mesanger voic mesage thank you
@sinkeneshegebermarkos4987
@sinkeneshegebermarkos4987 3 жыл бұрын
betam enamesegnlen gera gebton neber
@anegash1212
@anegash1212 3 жыл бұрын
Once again I have a white blood type,but white blood cell it's a little low, what I will do and what kind of food do I have to eat? Thank you Dr Daniel
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
selam selam
@የወግዲቅምጥል
@የወግዲቅምጥል 3 жыл бұрын
ዶክተር። የምግብ ፍላጎትየሚቀንስ። ካለህ። በፈጠረህ። ከፍርማሲየሚገዛ
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
በዶክተር ትእዛዝ የሚሸጥ ነው ያለው
@yilmahailu9650
@yilmahailu9650 3 жыл бұрын
When we are going to do our second term water fasting? I’m waiting for you dr. Or should we do by ourselves? I love our last journey of the 3day water fasting thank you so much!
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
I will post the date , look out
@senigirma7991
@senigirma7991 3 жыл бұрын
የኔ ጤና ጥያቄ አለኝ እንቅርት በቤቶ ዉስጥ ምን መደረግ አለበት መበላት ያለብኝ እና ያሌለብኝ ካለ እባክህን ምክሪ ያስፈልገናል
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 3 жыл бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን🙏 🤗 የውሃ ፆም ሁለተኛው ዙር መቼ ይጀመራል ?
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
በቅርብ አሳውቃለው !
@anegash1212
@anegash1212 3 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel for explain, Today I would like to ask about the different between red blood cells and the white blood cells, so I have low white blood cells but not anemic Please can you explain for this. Also what kind of do I have to eat or take vitamin. Many thanks
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
ዶክተር ሁሌም እጠይቅሀለው ካነበብከው እባክህን እንቅልፍ በማጣት ተቸግራለው በተርፈ ሰላምህ ይብዛ
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ስለ እንቅልፍ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
@@yenetena እሺ ዶክተር አመሰግናለው
@sabafantaye2522
@sabafantaye2522 3 жыл бұрын
Dr Ene o blood type negn tekekel new kebe ayisemamagnem
@eyasuteklemariam4054
@eyasuteklemariam4054 3 жыл бұрын
great job! do you recommend a good nutrition book for a med student.i hope you reply
@addishiwotsheno8541
@addishiwotsheno8541 3 жыл бұрын
እኔ ምን ልመገብ A+ነኝ ግን የዛሬ 6 ዓመት ልቤን ተሰርቸዋለው መድሀኒትም እጠቀማለው አስፕሪን ዋርፈሪን እወስዳለው ምን ልጠቀም ዶክተር ምንም ዓይነት አረንጓዴ ምግብ አልጠቀምም እና ምን ልጠቀም?
@emuemuti8642
@emuemuti8642 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን
@terezanathanael2346
@terezanathanael2346 3 жыл бұрын
ያቀረብከው ጥሩ ነው ግን እነ 11 አመት ተጠቅምአለሁ በጣም ውጤታማ ነኝ ። በአገር በት መቆጣጠር በጣም ከባድ ነው ማለት የፈለከውን ነገር ስለማናገኝ ቫይታሚን እጥረት ልገጥመን ይችላል እሱም ለላ ችግር ከምያመጣ የተገኛውን ፀልዮ መብላት
@jesusisking3565
@jesusisking3565 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ሰላም ላንተ ይሁን ያንተን ፕሮግራም በመመልከት በብዙ ተጠቅሜያለሁ በጨጓራ አሲድ የተነሳ የምግብ መውረጃ ትቦ ህመም አሞኝ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ህክምናው ረጅም ግዜ ሊወስድ ይችላል ተብያለሁ ግን ክብደት ለመቀነስ ለህመሙም ስለሚረዳ ክብደት መቀነስም ስለፈለኩ የውሀ ጾሙን መጾም እችላለሁ እባክህ መልሱን ካንተ እጠብቃለሁ
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ህክምናውን እስኪጨርሱ ይቆዮ በሉበት ሁኔታ ፆምን እልመክርም
@jesusisking3565
@jesusisking3565 3 жыл бұрын
እሺ ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረክ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tgnu7369
@tgnu7369 3 жыл бұрын
Selam dr yedame aynet A-nw erasen yazoregnal andand.. sewunet layim yiwetal mn aynet megib limegeb ledem aynete dr pls nigeregn..thankyou
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏🇮🇱
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው ጥያቄን አልመለስክልኝም ጥያቄ ለልጆች ወተት ሆል ሚልክ ስጡ ብለህ ነበር ኦርጋኒክ ነው የምሰጣቸ መጠኑስ እንዴት ነው በቀን ምን ያህል መጠጣት አለባቸው ውፍረትስ አያወፍራቸውም ወይ? እና እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ ምን አይነት ምግብ መብላት እንዳለባቸው አስተምረን የ 8 እና 6 አመት ልጆች ናቸው እርዳኝ እባክህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ሙሉ 2 ብርጭቆ በቀን ሙሉውን ኦርጋኒክ ከተቻለ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
@@yenetena እሺ አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ እባክህ ስለምግብ አመጋገባቸውን ብታስተምርበት እጠይቃሀለው ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቅንነትህ አይወሰድብህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fevitaschannel8492
@fevitaschannel8492 3 жыл бұрын
hello DR Glowing color enedet mametate yechale
@sebleterefe6388
@sebleterefe6388 3 жыл бұрын
እንደምን ነህ ዶክተር ዳኒ አሁን በቅርብ ነው መከታተል የቻልኩት ጋደኛዬ ልካልኝ :አሁን ያተ ደበኛነኝ ትልቅችግር አለብኝ ለመቀነስ በጣም ነው የምፈልገው ነገር ግንለመቀነስ አልቻልክ እባክህንያንተን ምክር እፈልጋልሁ የኔም ዶክተር ሁልግዜ የምትመክረኝክብዳቴን እንድቀንስ ነው አለበለዜ ንውትትሬሽን ማየት አለብሽ አለችኝ እነሱ ደግሞ የኛን ምግባች አያውቁም እባክህ ዶክተር ዳኒ ምክርህን ስጠኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@girmashkidane7728
@girmashkidane7728 3 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ማብራሪያህ ጥሩ ነው ግን በሁሉም መግለጫ መጨረሻ ላይ ማድረግ ያለብንን ብታስረዳን ይሻላል እንጅ ብዙ ቦታ ምን ማድረግ እንዳለብን አይገልፅም ለምሳሌ ስለ ኮሌስትሮል ካለ እስፖርት ቦርጭን ስለማጥፋት ምንም ነገር መመሪያ የለውም
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ሌሎች ቪዲዮ በጥያቄው ላይ አሉ ይመልከቱ በቂ መልስ ያገኛሉ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
ጌታ እውቀትን ጥበብን ማስተዋል ጤናን ያድልክ በተረፈ ለደም አይነት A+ve ምን አይነት ፍራፍሬ መመገብ አለብን please and thank you dear Dr.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ማንኛውም ፍራፍሬ መብላት ይቻላል ብዙ ስካር የሌለበት እስከሆነ ድረስ ፣ ይምንበላውን ምግብ የደም አይነት ምግቦች ይወስናል የሚለው በቂ ሳንይንሳዊ መረጃ የለንም ።
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
@@yenetena thank you very much
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 20 МЛН
Oct 5/2024 ይሁዳ መራር መልሲ  መግለጺ ሓባ ዓጽሙ
25:09
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 1,1 М.
ቦሎቄ መመገብ የሚሰጠው 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች | 10 Health benefits of Kidney Beans
28:21
live አስቸኳይ መልዕክት/ ደጉ ንጉስ የሚመጣው ምን ሲሆን ነው?
34:40
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57