የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ እንዲሁም መገጣጠሚያዬ ይጮሃል ምን ላደርግ ?ጥያቄና መልስ/Blood type food/ ethiopia

  Рет қаралды 17,121

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ እንዲሁም መገጣጠሚያዬ ይጮሃል ምን ላደርግ ?
ጥያቄና መልስ
#blood type food
#ethiopia

Пікірлер: 79
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው 🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ብዙ ነገሮችን እያሳወከን ነው::
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 2 жыл бұрын
You are the best, thanks bro
@selamtube1776
@selamtube1776 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@lemlemnegusse7672
@lemlemnegusse7672 2 жыл бұрын
ተባረኸ
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ያስፈራል ታሜ
@alemtadesse4289
@alemtadesse4289 2 жыл бұрын
Thank you for your information I am AB positive but I have all joint problems like arteries please advise me
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 10 ай бұрын
ብሩክ ነህ እናመሰግናለን
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 2 жыл бұрын
God bless you
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Egziabher yistihe amesegnalehu
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aamm4470
@aamm4470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
እናመሠግናለን 🤔🤔🤔🤔
@kibreabequbay3094
@kibreabequbay3094 2 жыл бұрын
Tnx bro
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 2 жыл бұрын
ስላም ታሚ ናምስግናልን ተባርክ ኣሚን
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው በርካታ 🙏🙏🙏
@maraki6786
@maraki6786 2 жыл бұрын
100% correct
@user-fd4xi8tw4m
@user-fd4xi8tw4m 2 жыл бұрын
Selam lante yhun Doktor yekbdet mekenes yemikelekelu sga wetet yewetet aynetoch akuma mekenes gin alchalkum yedem ayneta A+ new tebareklign agzabher srahn yasakalh
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
ት ክክል ነህ ወንድሜ thank you
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 2 жыл бұрын
For most of us we need to take vitamin D with k2.
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 жыл бұрын
god blease u👃💚💛❤
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 жыл бұрын
Slamekyibeza wed 💒wdem
@anshaansha5545
@anshaansha5545 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔም ቀኝ ጉልበት አቀበት ሲሔድ ይንቋቋል ምን ይሆን በቅርብ ነው የጀመረኝ እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው የመዳም ባጃጅ ነኝ ታነበብክ መልስልኝ
@bezabeza2350
@bezabeza2350 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
ታይቤ ኦ ነዉ መገጣጠምያየም ይንቆቆል እና መልሱን እየአገኛሁት ነዉ አመሰግናለሁ👏👏👏
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
እደናመሰግናለን ለምትአደርግልን ሁሉ እኔም የብለድ
@wubalemtaddese9015
@wubalemtaddese9015 2 жыл бұрын
Wede wendema egerebara yemebale neger eyasekayegh newe Hakeem leyawekelgh alechaleme mene barge yeshaleghle tebareklegh
@jaferjafer9410
@jaferjafer9410 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ዶክተር ለምን ብትል እኔ ኢትዮ በነበርኩበት ወቅት ስሜቱ ነበር አሁን ግን ያለሁት ሳኡዲ ነው ከዚህ ስገባ ጀምሮ በጣም ያመኛል ጉልቤቴን ያስረኛል ስነሳ የሆነ ድምፅ አለው ደሜ ኦ ነው ሁሴን እባላለሁ
@herut-asefatsige4510
@herut-asefatsige4510 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔደሜ ኤ ነው ግን ናቲ የሚሰማው ህመም አለኝ ቪታሚን ዴ እጥረት እለብኝ በተጨማሪም የዪሪክ አሲዴ ከፍ ብሏል ይህንን ሁሉ ለማከም ምን ይጠቅምኛል ሩት ነኝ
@user-xm8vg2tn9h
@user-xm8vg2tn9h 2 жыл бұрын
ፕሮቲን እና እስፖርት እየ ስራን ሰውነታቺንን በምን building እናርግ bodybuilding የምንወዳድር ስውቺ እሳ በምን እንገባ ሰውነታችንን
@dfh6
@dfh6 Жыл бұрын
👍👍👍
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
እኔ የምፍራው የምግብ ሸቀጦች ውስጥ ባአድ ነበር ይጨራሉ ብዬ አስባለሁ፤ስለዚሕ ጥራጥሬ ሖነ ዱቄት ከማንም ግሮሰሪ አልጉዛም፡፡ጥሬውን ገዝቼ ነው ቤቴ ውስጥ የማዘጋጀው
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
የምግብ ነገር ብዙ ቁጥጥር ያስፍልገዋል እኛ ሐገር፡፡
@umumahmud9824
@umumahmud9824 2 жыл бұрын
የደም አይነቴ A plus new.እኔም የ ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ እድሜዬ 31 ነው። በዛ ላይ ስጋ ፣ ቅቤ ፣ እርጎ አልበላም በልጅነቴ ጠልቼ ። መድሀኒት ታዞልኝ ነበር ግን ጨጓሬን አሳመመኝ እና ተውኩት.. ሌላ ምን ብወስድ ትመክረኛለህ...አመሰግናለሁ።
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 2 жыл бұрын
Sele vitamin d bezu maberart techelaleh sehaye bezu yelelebet ager yasefelgal
@eyerusgeberegzabher7718
@eyerusgeberegzabher7718 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድሜ እባክህን ለጠቆረ ብብት ጉልበት እና ለሸንተረር ስራልን 🙏🙏🙏
@tsik914
@tsik914 Жыл бұрын
አፕልሲዳር ወይም ሎሚ በፔክኒሶዳ ማሸት ለብብት እንደዶድራንት መጠቀም እኔ ለውጡን ስላየሁት ነው
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 2 жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ እኔም O- ነኝ መገጣጠሚያዬን ያመኛል በተለይ ጉልበቴን አንዳንዴ ያብጣል የግራ ጉልበቴ በተመሳሳይ የእህቴ ባል አንድ ነው ደማችን የሱም ያብጣል ቁጭ ብሎም ብድግ ሲል ይንቁዋቃል እኔም ሀኪም ሄጄ ሰውነት ቀንሺ አለኝ የተጋነነ ወፍራም አይደለሁም ግን መሬት ላይ መቀመጥ አልችልም
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 2 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ግን በውጭ አግር ነው ዓረብ አገር ነው በስው ቤት ነው ግን ይደክመናል ግን ገዝተን ብንጠቀም ምን ችግር አለው እባክህ ንግርን ግን እንደ ኣልክው ስካር እና ጨው በተፈጥረው አይወድም ንገረን 🙏🙏
@user-hs2mi7sy8h
@user-hs2mi7sy8h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እስኪ ለደም አይነት o ደም ማነስ ላለብን ሰወች መፍትሄውን ንገረን
@temesgenayele1362
@temesgenayele1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም። እኔ ደሜ O+ ነው። መገጣጠሚያዬ በጣም ይጮሃል። ስለዚህ ቅቤም ክልክል ነወይ። ወተትም መጠቀምም የለብኝም ወይ?
@yemisrachfanta3644
@yemisrachfanta3644 2 жыл бұрын
ለገለጻህ እናመሰግናለን፡፡ ወተት ለደም ዓይነት ኦ ፈጽሞ አትውሰዱ ብለሃል? ለልጆችስ?
@kanatv8544
@kanatv8544 2 жыл бұрын
Selam selam b+ negy megeb kebelahu buhala yasakekegyal menden nw eski mela kaleh
@mulumelakumekaku9910
@mulumelakumekaku9910 2 жыл бұрын
Hi
@mesting8052
@mesting8052 2 жыл бұрын
Selam wedme yedm aynete A+ nw tsgure yamr nbr ahun gin eytmlte eysasa meta satim satim eymsl tsgure eytmlt nw (btlmdo lashing) yemn chiger nw
@BedaneGuye
@BedaneGuye 2 ай бұрын
አጠር አጠር አድርጌ አቅርብልን በናት
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 2 жыл бұрын
የኛ የሀበሻ ችግር ከወደቅን በኅላ ነው የሚገባንን
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
እውነትነው ይቅር ይበለን
@fenetbedaso8154
@fenetbedaso8154 Жыл бұрын
ደሜ ቢ ፕላስ ነው የቫታሚን እጥረት አለብሽ ተብያለው ወገቤም ድምፅ አለው ምንድነው ማድረግ ያአለብኝ
@haregwointefera3039
@haregwointefera3039 2 жыл бұрын
እንደምስነበትህ ወንድሜስላምሁንልኝ የኔየደምአይነቴ ኤነውባቴንናወገቤን ያመኛልሁሌአይደለም አልፎአልፎ ነው
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አተ የምትለው ነገር በትምህርት ቤት ውስጥ ትምህርት ሊሰጥ ያስፍልጋል
@mesting8052
@mesting8052 2 жыл бұрын
Betlmdo lashi nw yemibal tsguren yemimlti yemin chiger nw yene tsgur eytmlt nw yemn chiger nw
@zumaraalmahdihiyaw6846
@zumaraalmahdihiyaw6846 Жыл бұрын
Wendime ibakihin sile Brest ca and neger Belen tamo ledsne
@adisiewassie3890
@adisiewassie3890 2 жыл бұрын
Borch yelegnm gin mgib sbela tinishm hone bzu bbela borcham emeslalehu wuham steta borcham new mmesl eski yezi mefthe ngeregn
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 2 жыл бұрын
እኔ የጉንፍፋን ቤቱ ነኝ እና የቫይታሚን ዲ ማነስ ስለሆነ ተመርምረሽ የ ዲ መጠንሽን ማወቅ አለብሽ አሉኝ ግን ምርመራ የሚያደርግልኝ ሀኪም ቤት አላገኘሁም።
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 2 жыл бұрын
Dockter ga hedeh dem mestet new
@helengirma1485
@helengirma1485 3 ай бұрын
እኔ Ab Ngi ቫታሚዲ እጥረት አለብኝ ተመርምሬ ነው ላንድ ወር ታዞልኛል ምን አልዉስድ ምን ልውድ
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 2 жыл бұрын
Namesgnalen wendmachen
@meseretbegashaw6011
@meseretbegashaw6011 2 жыл бұрын
የደም አይነት ኤቢ ከሆነስ እስቲ ንገረን
@estifcode6878
@estifcode6878 2 жыл бұрын
I want to gain wait I'm A+
@wendimubelete3482
@wendimubelete3482 2 жыл бұрын
የደመ አይነት A-የጉልበቴ መገጣጠሚያ ይጮሃል
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 2 жыл бұрын
ሌብሉ ካለህ የፅጌሪዳ ዉሀ ያልከዉን ላክልነን
@asterteshome4685
@asterteshome4685 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔም የደም አይነት ኦ ነኝና የእግረ ቁረጩጭምት ላይ እብጠት ና የእጅ ጣት ፈንገስ አለብኝ ጥፈሬ ይነቃቀላል ደጋግሜ ህክምና ስሄድ ሙሉ ሚረመራ አድረጌ ደም፣ ሽንት ና አልትራሳወድ ሳይቀረ ተየሁ ሚንም የለም ተባልኩ ነገረ ግን ይህን መድሀኒት ተሰጠኝ ESIDEX hydrochlorothiazide 25 mg 30 1/2ፈሬ ለ2 ወረ ተጠቀምኩ የእግሬም ሆኖ የጥፈሬ ሚንም ለዉጥ የለም። እኔ የለሁት ስደት ላይ ነኝ ማለትም ቢቻዬን ነኘ ግን የወራ አበባዬ ቀረ ሁለት ወረ ሆኖታል የዝህ መድሀኒቱ ተፂኖ ይሁን ፈራሁ እድሜ 27 ነው Please doctor what I have do!
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
ደውይልኝ
@user-xm8vg2tn9h
@user-xm8vg2tn9h 2 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube protin pawedr አና እስፖርት እየ ስራን ሰውነታቺንን በምን building እናርግ bodybuilding የምንወዳድር ስውቺ እሳ በምን እንገባ ሰውነታችንን
@abebawoldeyes9871
@abebawoldeyes9871 2 жыл бұрын
እቤት የሚዘጋጅ መፍትሔ ስላለ ዩ ቲዩብ ላይ ፈልገው ያንብቡ
@tigisttg4018
@tigisttg4018 Жыл бұрын
​​​@@EthioFamilyTube ስልክ ማግኝት እንዴት ነው የሚቻለሁ ለሶስት ወር ህክምና ላይ ነበርኩ ብዙ መድሀኔት ወስጃለሁ ግን የመገጣጠሚያ ችግር አለብኝ በጣም ይጮሀል በሳምንት አንዴ ታዞልኝ ነበር አልጨርስኩም 6.9 የባይታሚን ዲ ነው በውስጥሽ ያለው አለኝ ምን ላድርግ ?
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ደሜ B+ነው ደም ማነስ አለብኝ ለዛም አይረን ነበር ግን ፁጉሬ በጣም ይነቀላል ምን ትመክረኛለክ please
@dagimen6160
@dagimen6160 2 жыл бұрын
አረ ጥያቄዎቼን ትመልስልኛለህ ብየ አየጠበኩህ ሌላ ቪዲዮ አረ እባክህ እስካሁን ጂም አልገባሁም አንተን ስጠብቅ cement argu cement snareg betgl areeee ebakhe
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
እሺ ጥያቄውን አግኝቻለሁ
@user-xm8vg2tn9h
@user-xm8vg2tn9h 2 жыл бұрын
@@EthioFamilyTubeፕሮቲን እና እስፖርት እየ ስራን ሰውነታቺንን በምን building እናርግ bodybuilding የምንወዳድር ስውቺ እሳ በምን እንገባ ሰውነታችንን
@mesting8052
@mesting8052 2 жыл бұрын
Selam wedme yedm aynete A+ nw tsgure yamr nbr ahun gin eytmlte eysasa meta satim satim eymsl tsgure eytmlt nw (btlmdo lashing) yemn chiger nw
@mesting8052
@mesting8052 2 жыл бұрын
Selam wedme yedm aynete A+ nw tsgure yamr nbr ahun gin eytmlte eysasa meta satim satim eymsl tsgure eytmlt nw (btlmdo lashing) yemn chiger nw
@mesting8052
@mesting8052 2 жыл бұрын
Selam wedme yedm aynete A+ nw tsgure yamr nbr ahun gin eytmlte eysasa meta satim satim eymsl tsgure eytmlt nw (btlmdo lashing) yemn chiger nw
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
34:12
Ethio Family Tube
Рет қаралды 99 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН