♥ 33ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 47,133

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@ethioentertainment4056
@ethioentertainment4056 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigitsifqa3969
@tigitsifqa3969 2 жыл бұрын
Amen AmenAmen 🙏 🙏 💜💜💜💜💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን የሰደተኞች አባት በእውነት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ተምረናል ባለሀበት ቦታ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 жыл бұрын
መሞህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ተምረናል ልጆችህን ያሳድግልህ
@sarhall2538
@sarhall2538 2 жыл бұрын
@@user-mz3gw8re3b ቀ በጣም ጎበዝ ሁን ከዛ ቨቨበየየቀቐበበበበበቀ
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 2 жыл бұрын
@@sarhall2538 ??????
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@user-mz3gw8re3b ?
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
@@sarhall2538 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጥሽ
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ማርያምእናቴ-ጸ8ኈ
@ማርያምእናቴ-ጸ8ኈ 2 жыл бұрын
ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን አሜን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አደርጉኝ በድንግል ማርያም ይዣችኋለው እንዳታልፉኝ🤲🙏🙏🙏
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙏 🙏
@asmraa8521
@asmraa8521 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@አማልጅኝድንግል
@አማልጅኝድንግል 2 жыл бұрын
ፀጋ ማርያም በፀሎት አስብኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ዪሰማልን መምህር
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
መምህር መዝሙርህን አጠራቅመህ ልቀቅልን
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይሰጥልን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህራችን፣ቃለህደትያሰማልን፣መምህራችን፣አረጀአሜናጤናደሰጥልን፣ዝማሬመላአክትያሰማልን፣❤💚💛👏👏👏👏👏👏👏
@ወለተማርያም-ቘ5ደ
@ወለተማርያም-ቘ5ደ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርራችንቃለሂይወት ያሰማልን አሜን(፫)በፆለትአስቡን🙏🙏🙏💚💛❤💐💐💐👏👏👏
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስመዐልና መምህሪና ፀጉኡ ዪቡዛሓላኽ እግዚአብሔረ አመላኽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤናህን ፀጋና በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ በስመአብ ሁለተኛ የገባችው ልጅ ስለ ባሎቿና ስለ ልጆቿ ስለ ህልሟ ስትናገር እኔ ሰውነቴ ሾክ ያደርጋል ሆ ልጅቷ ይሄ ሁሉ የእግዚአብሔርን የእመቤታችን ጥበቃ ቀለል አርጋ ስታወራው ታድለሽ እህታለሜ ልጆችሽ ራሱ የተባረኩ ናቸው ታድለሽ በይ እኔን በአህዛብ ሃገር የምኖር ደካማና ታናሽ እህትሽን በፀሎትሽ አስቢኝ "አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውዲ አረቢያ
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን ለሁላችንም የምደነበተን ምን ግድ እግዚአብሔር እያስተማርን እይማራን ነው ማስተዋሉን ያአደለን ለቡና ይስጠን አሜን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቻችን እግዚአብሔር ያአብርታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቤተስቡችንም ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን አሜን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
ወለተማሪያምነይሰላምመምህሬ🙏🙏
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 жыл бұрын
አዋ መምህር በትክክክል አርፍደን የምንገባ አለን ስትፀልዬ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤልን
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳቹ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
በጣምምም ደስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን# በዙ ትምህር ወሰጃለሁ ዛሬ የእውነት# ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ትስፍይ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@berukgemechu891
@berukgemechu891 2 жыл бұрын
መምህር አዲስ አባል ነኝ ለቻናሉ ገጠመኝህን ባጋጣሚ ነው ያገኘውት ከዛ በፊት ግን በመምህር ፈውስ ላይ አይቼህ ነበር ከወዳጄ ያገኘውት ጥቂት ገጠመኝ ያንተ ስለመሆኑ ጥርጥር አለነበረኝም ድምጽህን አውቀው ነበርና በመምህር ትምህርት ላይ ያንተ ኮርስ ተጨምሮ በጣም አበርትተኸኛል እ/ር ሰላምና ጤና ይስጥ ተባረክ ወንድሜ እኔና መሰሎቼ በጣም እንወድሀለን መምህርንም ሆነ የሳቸውን ሐዋሪያዎች የሚቃረኑትን በጭራሽ አንሰማቸውም አንዴ ባነናል አሁን አንሸወድም እናንተን መሰሎች ያብዛልን ።
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ከህህቶቻችን ብዙ ተምረናል በጸሎት አሰቡኝ ቃለስላሴ ብላችሁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እህቶች የተቸረኩት ነገር ቢኖር በውሰጢ እማልፈሌገው ወረ፮ አለ በጭራሽ አሌስማማም ተኝቼም በውኔመ፯ ወሬ አቸገረኝ የኔ ይመሰላል ግን እረኩስ መንፈስ ነው
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት አምላክ ቅዱሳን በአንተ አድሮ ስላሰተማርን ክብርና ምስጋና ይድረስው እህቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውይይታችሁ ሁሉ አሰተማሪ እመብርሃን ትጠብቀን ጉባኤአችን ይባርክልን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ብዙ ነገር እየተማረነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏💓💓💓🌻❤
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
@ፅጌማርያምፅጌማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንመምህር በድሜና በጤና ይጠብቅልን እስከዚች ሰአት ድረስ ላስተማረን እና ቃሉን ለመስማት የፈቀደልን ልኡል እግዚ አብሔር የተመገነ ይሁን
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏❤️🕊🌾 እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ 🕊🌾💐 እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን🤲👏
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ይብዛልህ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሁላችንም አደረስን መምህር ❤🌼⛪
@lisaneworkelias5662
@lisaneworkelias5662 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ መምህር ትዕግስትህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምርልህ
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
Betame yegermal eneme amede ebela neber
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 жыл бұрын
ውድመምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ ዕንቁ መምህር🙏💐💚💛💝
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 жыл бұрын
እዴት ነህ መምህራችን እግዛብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝም ይባርክ አሜን በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔ እህተ ገብርኤል
@adane_me
@adane_me 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ። እንወያይ ፕሮግራም ሁሌም ደስ ይለኛል ግን እንዳልከታተል አይነ ጥላ ይታገለኛል።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማርያም ሲባል እመቤቴ ሲባል ውርር እሚያደርገው እሚያለቅሰው በጣም እሚወዳት በፍቅርዋ ደስ እሚለው እረ ምኑ ይወራል ፡እናቴ እመቤቴ
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b 2 жыл бұрын
ዝማእሬኤ መላእክትን ያሰማእልእን መምእር
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ለእናተ ይሁን የመምህር ተሰፋ ስላሴ ፍሪዎች የመዳን ቅመሞች እንኳን አደረሳቹሁ ጥምቀት በስደት ያአላቹሁ ውድ ቤተሰቦች ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐የስደተኞች ተሰፋ እማ ፍቅር ኧረጅም እድሜ ትሰጥልን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም እደር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እኝኮው ስታስትምረን ብቻ ሳይሆን ስትቆጣንም ደስ ይለኝል መምህር ተቆጣን ምከረን አስተምረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እንውድካለን
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 Жыл бұрын
abatachii izaberii hixabaqachuu ine michi yelamii izaberii camiroo camiroo hixachu ye nyadi daqiqahuxii hitinoo misaraa haxii gin izaberii xabaqii hulachinoo simen ye tamaganehun Amen(3) 🕯🕯🕯❤❤❤ badonoo katuno ye❤❤❤😍😍😍😂😂😂☝️o inatii kalela misahu amen 🤚🤚😂😂☝️ badoo magadii layii qarali inatii kalelami sahu unanoo ye izaberii simeni
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝም ብለን በትግስት እንድናዳምጥ እንድንከታተል እግዚአብሔር ይርዳን አዳድ ኮሜንት በጣም እራስ ወዳድነትን ያሳያል እናተም ብትሆኑ እድል ቢደርሳችሁ ልልቀቅ አትሉም
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከፀጋ ያድልልን ወደ ራሴ እድመለስ እየተማርኩኝ ነው መከታተል ከጀመርኩኝ አሁን ቅርብ ነው
@skyfly6491
@skyfly6491 2 жыл бұрын
መምህረ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህረ በእወነት እኔ ብዙ ነገረረ ተምራለሁ መምህራችን በእወነት እመ አምላክ ትጠብቅህ በፆለተህ አስቡኛ መምህረ ወለተ ሥላሤ ብለህ አሁን እማ ብዙ ትምህረተ እያለፈኛ ነወ በፆለተ አሰቡኛ💝💝💝💖💖💖💖
@user-pp9du3lv2y
@user-pp9du3lv2y Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥክ
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 2 жыл бұрын
Betam memher bezu temrenal egzabhier yebarekih hiwetachenen keyrehal
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እ ግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን በጣም ነዉ የምናመሥግነዉ ኑርልን እኛም በተማርነዉ እንድንለወጥ ይርዳን አሜን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዘብሔርን ይመሰገን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን ቤተስቦችን እናመስግናለን
@sarayemar4802
@sarayemar4802 2 жыл бұрын
memerhu kale hiwet yasmali Amen Amen Amen
@ኤፍታህአፀደማርያም
@ኤፍታህአፀደማርያም 2 жыл бұрын
የሰደተኞች ኣባት በእውነት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@ethiopiasalemmaaza.e6743
@ethiopiasalemmaaza.e6743 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሠላም መጡ መምህር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💠💠
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጣህ ውድ እንቁ መምህራችን 🥰🥰🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይምረን ዘንድሮ ከልባችን እንፀልይ 🙏🏿😭😭😭😭
@user-zn3hz7lk5x
@user-zn3hz7lk5x 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b2XTdKGEnLd0Zqsይህን ልኪ በመካት አበረታቱኝ እህቶቸ ወድሞቸ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምረንበታል
@tbebkamehareni6000
@tbebkamehareni6000 2 жыл бұрын
Thanks!
@lakechsewnet5077
@lakechsewnet5077 2 жыл бұрын
ፈተና በፈተና እየሆንሁ ሁኜ አለሁ ወ/ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ መምህር በፀሎት እሽ አባቴ
@ማሂየማርያምልጂ
@ማሂየማርያምልጂ 2 жыл бұрын
መምህር እኳን ዴና መጣክልን ካተ ብዙ ተምሪያለሁ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen Inda fekdkew Iyanorkegn yante honalew Inda zezkgn AMEEN kibir ina misgana yehun la getachin la madanitachin la Iyyasuus kirstoos ⛪ ✝️ ❤ 🙏
@temesgennigus2766
@temesgennigus2766 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ገጠር ለሚኖሩ ሰወች እዴት ትምህርቱ ማግኘት የሚችሉት? እዲያደምጡ ፈልጌ ነበር
@tehetenaayenew1811
@tehetenaayenew1811 2 жыл бұрын
መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን
@salamashwa2785
@salamashwa2785 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልክ ያገልግሉት ዘመንክ ይባርክ በጥም ብዙ ነገር ትምርነል በተተይ ስለ እርኩስ መንፍስ
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@melabelbelachew7476
@melabelbelachew7476 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከዉ ♥️🙏🌾🍃 እናመሰግናለን
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልንመምህር
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህም በላይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ
@ribkaassefa8496
@ribkaassefa8496 2 жыл бұрын
ወለተሀና
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊Amen Amen Amen Selame Eder Memeher Zemare Melaekte Yasemalene 🕊🕊🕊💚💛❤🙏🙏🙏
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
Elelelelelele elelelelelele elelelelele lelelelelel elelelelelele elelelelele lelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️🕊️🌾💒💒💒🌹🌹🌺🕊️🌾💒🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 zamari malakat yasamalan Amen
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሥገንመምህር ቃለህወትያሠማልን በፀሎአስቡኝመምህርአጸደማርያምእባላለሁ
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
መምህር ይሔው እኔ ሰግጄ ፆሜ ሰጋ ወደሙ ተቀብዬ ልጄ ታሞ በሱስ ምክንያት ፀበል ሲገባ አይናገርም ነበር የሶስተኛ ጊዜ ስቆር ለፈለፈ አለኝ አስታማሚው እባክህ ፀልይልኝ ተክለሚካኤል ይባላል አመሰግናለሁ፡፡
@MmMm-on3ci
@MmMm-on3ci 2 жыл бұрын
እኳን፡ደህና መጡ መህምራችን
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Memeherachen kalehiwoten yasemalen. Antenem lelochenem abatoch yeseten amlak yetemesegen yehune. Amen. 💚💛❤
@natyman9788
@natyman9788 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SamSung-bp3mc
@SamSung-bp3mc 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልክ 💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ua21s24
@ua21s24 2 жыл бұрын
አሜን፫
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እንድንወያይ ሀሳብ የምታመጡ ወንድም እህቶቻችን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Memirachin kale hiyoten yasamalen edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤ zemaramaleykit neyasemamalen 👏 ♥ ❤
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህርአቺን ፀጋዉን ያብዛልህ እማፍቅር ትጠብቅልን እኛንም ስምቶ ከመጥፋት ይሰዊረን እግዜቤሔር አምላክ⛪⛪⛪
@azeb8708
@azeb8708 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን።መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ 2 жыл бұрын
መምህሮችን እንኳን በሰላም መጡሀልኝ መምህር 🙏🙏
@ሶልያናወለላይቱእመቤት
@ሶልያናወለላይቱእመቤት 2 жыл бұрын
መምህራችን እናመሠግናለን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ ዘርህን ይቀድስልህ
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
Memhir endate nehe egaiyabehar yebarekehe
@user-sb6ly4bc9u
@user-sb6ly4bc9u 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያብዛልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💘💘💘💘
@elssa1233
@elssa1233 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ዪጥምርልእወድም እመቤቴ ከጤና ጋር ቤተ ሰቡክን ትጠቡቅል🙏🙏🙏🙏🙏
@ljizaj1107
@ljizaj1107 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት የስማዓልና
@abrahamaster3382
@abrahamaster3382 2 жыл бұрын
መምህር የኔ አጎት ሽንቁሩ ሚካኤል ጸበል ብሎ ከገባ ከ20 አመት በላይ ይሆነዋል እናቱንም አባቱንም ሲሞቱ መቶ ቆብሮ እዛው ነው የተመለሰው ዛሬ እህቴ 10አመት ይሆነዋል ስትል ድንገት ይተዋወቃሉ ብዬ አሰብኩ
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የምለው ነገር ነው አሁን የተንስገርከው እርስ በርስ ገበናችንን እንጠብቅ ዝም ብሎ የኦርቶዶክስ ከመውቀስና ይቱብ መልቀቅ አይገባም ልቦና ይስጠን
@user-fw5hb6bh8s
@user-fw5hb6bh8s 2 жыл бұрын
ተርግምለኝ 😥😥😥😥😥 ትግሮኛ
@PhoneHouse-f6x
@PhoneHouse-f6x 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻❤❤❤
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሂወት ተሞክሯቺሁን ላካፈላቺሁን እህት ወንድሞቻችንም እግዚአብሔር ያክብርልን ለሁላቺሁም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ከናንተ ብዙ ተምርያለሁ ለመለወጥ ልባቺን የተዘጋጀ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 👏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Elelelelelel Elelelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ፀጋነ በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ባተ ትምርት ህይወቴን አግቼዋለሁ እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ አስተምሮኛል ከጠፋሁበት ማንነቴ መልሶኛን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 50 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 34 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
❤166ኛ Liveእንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:21:20
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
♥ 32ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:45:37
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 96 М.
Memeher Girma Wondimu Video 270  ሻሞር  ዘዳግም 16:1 ( ጠብቅ፡ወዕቀብ שמור)
51:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
♥ 72ኛ Live  እንወያይ  (ተአምር )0927 5807 58 ደውሉ
2:54:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.