46ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ባሏን ያገባችው ልትፈታው ነው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 73,402

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 967
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ነገ እኮ ልደትዬ ነዉ ደስ ሲል ዳግም ትንሣኤም ነዉ እንኳን አደረሳችሁ፣ ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ የዛሬ ወር ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ነዉ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳካልሽ እህቴ
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 3 жыл бұрын
በሁሉም ነገር እመቤቴ ትቅደምልሽ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እመብርሃን ታሳካልሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ሶልያና-ሸ4ቐ Amenn🙏Endamer Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ayni2800 Amenn🙏Endamer Ehte
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እውነትም ቅድስት እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህር የሄን ገጠመኝ ከ 4 በላይ ነው ደጋግሚ የስማሁት አምላኬ ሆይ እባክህ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም በለህ መልካም ልብ ፈጠርልኝ መልካም ትሁት ልብ ስጠኝ
@mareasatmar1344
@mareasatmar1344 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lensekuma6914
@lensekuma6914 2 жыл бұрын
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ኣሜንንን
@በቸርነትሕናበምሕረትህበት
@በቸርነትሕናበምሕረትህበት 3 жыл бұрын
መምሕር ተስፋዬ ዕድሜ ናጤና ይስጥዎት አንተ ትልቅ የሰው ሰው ነሕ ወንድም እንደ ገድል ነው የምታስተምረን በዚሕ የተበላሸሸ ዘመን እንደ አንተ ያሉት ቡዙ ባይሆኑ ጥቂት ያመጣልን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥልበት
@jididjasamson7939
@jididjasamson7939 3 жыл бұрын
መምህር ሁሌም የምታቀርበው ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን ነው። መቼም ውለታህን መድሀኒያለም ይክፈልህ።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetteferi9552
@genetteferi9552 3 жыл бұрын
Amen. Amen,,Amen
@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ
@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን እድሜክን ያርዝምልን
@tirhasweldu3321
@tirhasweldu3321 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@gir9108
@gir9108 3 жыл бұрын
መምህራችን ይህማ ይለያል ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
የእውነት ይሄን ትምህርት ገጠመኝ ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭 የዚህ ገጠመኝ ተሪክ እና ሊገድላት የሚፈልጋት ሰውየ ቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠራ ህይወታቸው እንዲቀየር አድርጋ በቀሉን ያስቀረችው ልጅ ገጠመኝ በጣም ተመሳሳይ ነው እጂግ በጣም የሚደንቅ በእንባ የሚሰማ በእውነት የእኔ እህት ቅድስትየ ያንተን ሞት ያሳየኝ ተብሎ በሚሳሉበት ዘመን ያንተን ሞት ለእኔ ያድርገው ብለሺ ፀለይሺ የእኔ ማር እልቤ ላይ ነው የተፃፍሺው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ💚💛💓
@etsgnetfekade7392
@etsgnetfekade7392 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ላገኝህ ብፈልግም አልቻልኩም
@fre6268
@fre6268 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እህት በጣም ጠንካራ ልጅ ናት እግዚአብሔር ከእኛ ከሰራተኞች ጋር ይሁን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ትምህርት ነው ወይኔ የእግዚአብሔር ስም የተመስገኔ ይሁን ፍፍፍፍ መምህር አንቴም ያስተማርክህ ትምህርት ነው ስው ሁሉ ህይወት የምያተርፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤናክን ይስጥክ በእውነት እኔ በለቂሶ ነው የጨርስኩት
@ገብረኪዳንእንዳለ
@ገብረኪዳንእንዳለ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለዳግማተንሳይ በአል በሰላም አደረሰህ እስከነቤተሰቦቺህ መልካም በአል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotfekadu1347
@hiwotfekadu1347 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንቁ መምህር ችን ቃል ህይወትን ይሰማልና ምህርዬ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄርን እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት የኔ እናት የተባረከ ትዳር ያድርግላት ቅድስትየ ፃጋዉን ያብዛልሽ ምን ልበላት ቃላት የለኝም መምህር ተስፋየ ለኔ ሁሉ ነገረ ነህ የመኖሪ ሚስጥር ብልህም ያንሰኛል የልኡል እግዚአብሄር ጥበቃ አይለህ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግንሃለሁ ።ይሄንን ጭንቅ ጊዜ አንተ እና ያንተ ትምህርት ባይኖር እንዴት አልፈው ነበር ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ። በተለይ በስደት ላይ ላለን እኔ እና እኔን መሳይ እህቶቼ ታስፈልገናለህ በጣም ። ጸጋውን ያብዛልህ ።ይሄንን ፔጅ እነድቀላቀል አና እድማር እድለወጥ የረድኝ አምላክ የደጓ እናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏 Ewunet new yetebareke
@_patience1001
@_patience1001 3 жыл бұрын
እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዙሪያህ የሚያንዣብበውን ክፉ መንፈስ ይጣልልህ የኔ ወንድም። ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን። አሜን!!!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 3 жыл бұрын
ከገጠመኝ ሁሉ እንደ ዛሬ እንደ ዛሬ ደግጨ፣አዝኘ 😒🤔፣ገርሞኝ፣ በእግዚአብሔር ደስስም ብሎኛል፣ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐👍
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 3 жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ የምር ሠውኔቲን መብርት አደያዘው ሠው አየነዘርኝ ነው የሠማሁት ውይ አግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የፀሎት የስገደት የቅድስ ቁረባን ሀይልን አህቲ መጨረሻሽን ትድርሽ አግዚአብሔር ያሳምርልሽ በፍሬ የተባርክሽ ሆኝ ፣ይህ ነው ክርስትናን በሂወት መኑር የተግባር ክርስቲያን አድርገን አምላኬ ሆይ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መብህሬ በስስስት ነው እማይህ እውነት በዚህ ዘመን እውስጥ ገብተህ ችግራችንን የቀረፍህልን ብቻ በቃል አይገለፅም አባቴ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሺ አመት ይኑርልን ብዙነገር ያሳወቀን መምህራችን ናቸው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@loruyoutube6312 Amenn🙏Endamer Ehte❤
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ይሄ አኮ እግዚኣብሄር የመረጠው ትዳር ነው ወንድሜ አንተ እድለኛ ነህ ፈጣሪ የተባረኩ ልጆች ይስጣችኡ ❤❤❤ መምህር ተስፋየ እኔ ወደ ሂወት ያመጣኝ ይሄ ገጠመኝ ነው መስማት ብቻ ሳይሆን መማር መለወጥ ተጠቃሚ ነኝ እግዚኣብሄር ይስጥህ 🙏
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ለምን ላይክ ላይክ አታረጉም እሱ ለእኞ እረፍት እያጣ እኞ ግን ቀላሉን ማድረግ ያቅተናል እረ እናስተውል
@miopmiop4226
@miopmiop4226 3 жыл бұрын
እውነት ነው ።ቸሩ መድሃኒያለም ለሁላችንም የማስተዋል ጥበቡንና ቅን ልቦናውን ይስጠን ። አሜን።
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እኔ ስገባነው የማርግ
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 жыл бұрын
እኔ ገና ሳልሰማነው ማረገው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 3 жыл бұрын
እውነት ነው የህን የመሰለትመት ለየክ ያንሰዋል አሁን እስኪ ምኑ ነው ዲስላይክ እምታደርጉ ሰወቺ ልቦና ይስጣቹህ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
ትክክል Like Like Like አድርጉ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው ቅድስትየ😘🌹♥ እግዚኣብሔር ትዳርሽን ሂወትሽን ይባርክልሸ የኔ ናት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 3 жыл бұрын
U
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 3 жыл бұрын
U
@fantakebede5008
@fantakebede5008 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከ ፈት ብየ ስጀምር በደስታ ነው መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የነፍሳችነን ምግብ እያቀረብክልን ሰለ ሆነ እናመሰግንለን.
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
ወይኔ በስመአብ መምህር እኔ ራሱ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር ኡፉፉፉፉ እኔ ልክ በሰራተኛዋ ቦታ አድርጌ ነው ያየሁት ታድላ በእውነት እህታለም በረከትሽ ይድረሰኝ !!!
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
አቤትምንአይነትጪካኔነውምንአይነትአረመኔናት የሰውጨካኝ የክፋትጥግቅድስትምርጥልጂየተባረክሺ
@سلامسلام-ع1ز
@سلامسلام-ع1ز 3 жыл бұрын
ውይይይይይ መምህር አረ ሰው ማለት እኮ ልቦና ይስጠን በእውነት በጣም ታምርነው እድሜህን ሺሺሺሺ አመት ያኑርህ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 3 жыл бұрын
ዘሯ ይባረክ ፈጣር አምላክ እድሜ ይስጣት መምህር አንተንም ከክፉ ይጠብቅ መደሀንያለም አንተ ቀጥልበት ሰዎቹ ተቸግረው ነው የሚቌወሙት ወደው አይደለም ልብ ይስጣቸው በፀሎት አስበን አስካለ ማርያም ብለህ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
መጨርሻው በጣም ደስ ይላል
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው:: መምህር ለሰውዬው መዳን ዋናው የአንተ ትምህርት ስርጭት ነው :: ፀጋውን ያብዛልህ:: ስውዬው ንፁህ ስው ስለሆነ እግዚአብሔር ልጅቷን ለመዳኛውን አዘጋጀለት:: በጣም ደስ ይላል:: የታስረችውም በእስር ቤት ለንሰሀ ያብቃት::
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ቅድስትዬ የዚህን ልጅ ህይወት እንደታደግሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ አሜን 3
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 6 ай бұрын
Memoir Tesfaye be strong in your teaching ❤
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
በእውነቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ነው። ለሚገባው በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን። ያንተ አይነቱን እልፍ አእላፍ ያብዛልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እህታችን መታደል ነው ደስ ሲል ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ መታደል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ከእኔ የበረታቹ በፀሎት አስቦኝ ወለተ ሰላሴ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ ልዬነውበጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላአንተ እየተቀየርኩነው ከስደት ስመልስለስጋውደሙ ያብቃኝ
@AaMm-wp5wz
@AaMm-wp5wz 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አንዳንተ ያሉ በሃገራችን ያብዛልን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ልክ ነህ መምህር አሁን በዚህ ሰዓት እንኩአን በህይወታችንና በሀገራችን ላይ የሚታይ ነገር ነው አንደኛ ያለን ይበቃናል ማለትና መቻቻል የሚለውን ነገር ዕውቀቱ ያጥረናል ለዛም ነው ይህ ሁሉ መተራመስ የሚደርስብን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🏽😥😭
@weleteslase21
@weleteslase21 2 жыл бұрын
መምህር ልብ ያለዉ ልብ ያድርግ የተጠሩት ብዙወች የተመረጡት ጥቅቶች ናቼዉ ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት ያድርገን መምህር ብዙነገር እየተማርንበት ነዉ እግዚአብሔር ጸጋዉን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእህታችን በረከቷ ይደርብን የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቼዉ አሜን
@miopmiop4226
@miopmiop4226 3 жыл бұрын
መምህሬ አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@መቅደስተመስጌን
@መቅደስተመስጌን 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏💚❤️❤️♥️💛💚💚
@HD202v
@HD202v 3 жыл бұрын
የዚህ ትምህርት አላማ ይሄ ነው ሞትን ወደህይወት መቀየር ነው መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ የተባረክሽ ዘርሽን ያብዛው። እናት በጣም እውነተኛ ናቸው እናትነታቸው ለሁሉም ነው ለወለዷት ብቻ አይደለም እግዚአብሔር እድሜአቸውን ያርዝምልን። ባል የዋህነትህ አተረፈህ እግዚአብሔር እድሜህን አረዘመው ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆን ምኞታችንና ፀሎታችን ነው።
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
ወይኔ መምህር ጅግናዬ ብያታለው ክርስቶስ የያዘ ሁሌም የሸንፋል ጥሎ አይጥልም የኔ ጌታ የማሪያም ልጅ ምን ልበለው ለፈጣሪ 😭 ሁሌም ደስ እንዳለኝ ነው እውነትም ቅደስ❤በተሰቤን በፀሎት አሲቢሊኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን መምህርዬ አንተን የሰጥ ጌታ የድንግል ይመስገን አባቴ ❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እደስሟ የቀደሳት እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን መምህር እጅግ ትልቅ ትምርት ነው ታምራትን ለሚያደረገው ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ እመነት ማለት እዲህ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልህ ሁሉም እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን ደስ የሚል ትርምርት ሠጭ ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር የዛሬው የተለየ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅዱስ ታሪክ ያሰማከኝ ከደስታየ የተነሳ እንባ ነው የተናነቀኝ እውነትም ቅድስት ህይወትሽ ሁሉ ቅዱስ ይሁን በፀሎትሽ አስቢን እህታችን እህተ ማሪያም እባላለሁ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሚገርም ትምህርት ነው ለኛ በንፁህ ልብ ለሚፀልይ የሚሰግድ ሰው በየዋህነትዋ ግርም ነው ያለኝ ለሰው ያሰበችው ነገር ሚስኪኑ ወንድሟና እሰሳዋ አይ ትፀፀት ይሆን እናትዋ ግን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ተደመመሚያለው በልጅቷ እግዚአብሔር አምላክም ታሪክዋን ቀየረላት ቀየረለት
@lakechsewnet7106
@lakechsewnet7106 3 жыл бұрын
መምህር 1ኛ ለዳግምትንሳየዉ 2ኛ ለእመቤቴ የልደት በዓል በሰላም አደረሰወት
@የኔውበትክርስቶስነው
@የኔውበትክርስቶስነው Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃሌ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣሚ የሚገርም ነው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ያስነዋል እኛም ይርዳን መምህራችን ቡዙ ቡዙ ነገር እየተማሪን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ አይ ለዚች ጠፊ አለም የምናደርገውን አናውቅም እግዚአብሔር ይቅር በለን።
@betibetii8708
@betibetii8708 3 жыл бұрын
መምህር ሁልግዜ የምታቀርበው ተአምር ነው እድሜና ጤና ያብዛልህ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 жыл бұрын
መምህር ምን ልበል ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት የለኝም እስኪያልቅ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት ምን ቃል አጣሁኝ አተን፣ምገልፅበት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን መምህራችን እውነትም ቅድስት እህቴ በፀሎት አስቢኝ ይህን ኮሜት ካየሽው እመብርሀን እረዳችሽ እኔንም ትረዳኛለች ሁሌም እማ ፍቅር እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን እጂ ፣ሰው እኮ ክፉ ነው ይቅር በለን መምህራችን ኑርልን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
አባቴ የእታችን ቅድስት በረከቷ ይደርብን ትልቅ አስተማሪ ነው መምህሬ ክብር ያድልልንእውነት ትልቅ የምስራችነው እግዚአብሔር የጉበኘው ህይወቱ እንዲህ ይሠብካል በፀሉት አስቡኝ የበረታችሁ ተክለወልድ ብላችሁ
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እኔ የዛሬው ገጠምኝ ትምህርት በፍልም ነበር የሚያየው የነበርኩ እና ደግሜ ባንተ ስለ ሰማሁት ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችን በእውነት እማምላክ በቤትዋን ታፅናሽ ፀጋውን ታብዛልሽ በርችልኝ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቅድስት እግዚአብሔር ይብርክሽ ተባረክ ካንች ቡዙ ነገር ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም አስተማሪና እሚገርም ነዉ እህታችን በይ ስሜን መልሺ 😃 እዉነትም ቅድስት በእውነት እንደት ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ትዳርሽን ይባርክልሽ ግን ምን አይነት ሴት ነች ይህን ያክል ጭካኔ እግዚኦ 😢 እህቴ እኔንም በጰሎትሽ አስቢኝ ስርጉተ ስላሴ ብለሽ መምህራችን ጰጋዉን ያብዛልህ
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
ግሩም እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መምህር ቃለ ህይወትት ያሠማልን አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ተመስገን እንካን የስጣት መስዎት ሆናለች ለስውየው እናትይዎም እግዝእብሄር እድሚእቸውን ይርዝምላቸው 🙏🙏🙏🙏
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በእውነት በጣም ስው መሆን አሰጠላኝ አቤት ስው ሰባአት ላአብ እውነትም ሲምርሽ ይቅር ጀግና ናት በእውነት የተዋህዶ እንቁ ኑሪልን የኛ ጀግና እውነትም ቅድስትዬ ❤ በእውነት እንኳን ደስ ያአለሽ ይገባሻል ማሬ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ታሪክን ቀያሪው የልዑል እግዚአብሔር ሰም ይክበር ይመስገን በሰላሴ ሰም መምህር በእውነት እንባዬን ጠረኩት በዛላይ እናቴቱ የእውነት ስው እድሜ ይሰጥሽ እማዬ በእውነት መምህር አትደንቅም የሱን ሞት ነጥቃ ለእራሶ ማድረግ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ስው አለወይ ነው ያአልኩት የእናት ልጅ እህትም አታደርገውም እኮ ይደንቃል. ይገርማል በእውነት ሲንሰሽ ነው እህቴ ይገባሻል የኔ ልህልት ቅድሰትዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እማየ ውለጅ ክበጅ ያአች የተረገመች እንዳትጎዳሽ እራሰሸን ጠብቂ ማማዬ ስው በመላክ የኔን ቢጤ በመላክ እንዳትጎዳሽ ማሬ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ 1ኛ የስራተኛ ብልጥ ብልህ ምን ልበልሽ ማማዬ
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 3 жыл бұрын
መምህር ስምህ እራሱ ለኔ ተስፋ ይሰጠኛል እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ
@solyanaasfaw4423
@solyanaasfaw4423 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ህጻኑ ምንም በማያውቀው ተያዘ እግዚብሔር ይማረው
@kokobtesfahiwet6186
@kokobtesfahiwet6186 3 жыл бұрын
Amennnn 🙏🏻
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለመምህሬ
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ሁላችንንም ያበርታን ልቦናችንን አምላክ ይጠብቅልን እህታችን አንቺን የሰማ የቀረበ አምላክ እኛንም በቸርነቱ ብዛት ይጎብኘን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 2 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከች ናት እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነትም ቅድስት እምነት እንዲ ነው!!!
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
ማንም አይሸውደንም መምህር እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች ስላሉን አንሳሳትም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።እውነት ብለሃል ደብተራዎች ከቤተክርስቲያን ይውጡ ቤተክርስቲያናችን ትፅዳለን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስልን።
@leedasaljeedas5381
@leedasaljeedas5381 3 жыл бұрын
ኧረ መምህር ተስፋዬ በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር የመረቃት ውይይ እመቤቴ ኑራችሁን ትባርክላችሁ ኧረመምህርተስፋዬበጣምደስስስስስስስስብሎኛልምርጥልጅእግዚአብሔርየመረቃትውይይእመቤቴኑራችሁንትባርክላችሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬስ አንደኛ ነኝ መሰለኝ አዳምጬ እመለሳለሁ like እያደረግን እናዳምጥ ቤተሰቦች
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
ትክክክክክክል
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k Жыл бұрын
ምሰር ብላ መምህር እፁብ ድቅ ነው እውነትም ቅድሰት ናት ቀሪ ዘመናችው የተባረክ ይሁን
@birtukaen3255
@birtukaen3255 3 жыл бұрын
እፍታህ ማነው የዛሬውን ገጠመኝ በጉጉት የጨረሰ ወኔ እንድም አለ መምህር እድሜና ጤና ያድልልን በውነት ግሩም ነው ብቻ
@kidisthailu4686
@kidisthailu4686 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እመብርሀን ትጠብቅህ አጋጣሚዎችን መስማት ካለሁበት የመንፈሳዊነት መስነፍ እንድነቃ አድርጎኛል አጋጣሚው ላይ ያለችው እህታችን ቅድስት እመብርሀን ትጠብቃት ትልቅ ትምህርት ነው በየጊዜው የምታካፍለን
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ዘመን እደዚች አይነት ቅን ልቦና ያላት ሊያው የቤት ሰራተኛ መገኘቷ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ነፍሱን አድና ማግባቷ ይህም ተአምር ነው በረከቷ ይደርብን በእውነት ትዳሯ የተባረከ ይሁን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
እንዴት አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ዮስቲና እና ቆዽርያኖስ ሙሉውን አይቼዋለሁ በጣም ደስ የሚል በእውነት እምነትን የሚያጠነክር ነው
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማ ተሳኤ በዐል አደርሰህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከአመቱ ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን ትሳኤዋን ለማየት ያብቃን አሜን
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
አረ ይህ ገጠመኝ ስ የተለየ ነው አረ መምህር ይህኮ በእውነት ድንቅ ተአምር ነው በሰንክሳር የሚንናበው ተአምር እንደዚህ ነው
@najjjnajjjh9504
@najjjnajjjh9504 3 жыл бұрын
አሁንስ ህመሜም እየበረታ ልቤም ስለ ህይወቴ ስለቤተሰቤ እያለቀሰ ህመሜ ፀና። ግን እግዚአብሔር ያውቃል። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ።
@ergoyebaze88
@ergoyebaze88 3 жыл бұрын
ምህረቱን ያምጣልሽ እህቴ አይዞሽ ፀልይ
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
መምህር እኔ አንድ ሰአት የደመጥኩኝ አልመሰለኝም ታሪክ ድንቅ ሰለሆና ምንም ሰዓት እንደሰማሁት አለውቅም በእውነት አይሰለችም የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ ወገኖችዬ በፀሎት አስብኝ መንበረማርያም ብላችሁ በማርያም
@ndsams4234
@ndsams4234 Жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምቶ በጣም ደስ የሚል ነዉ የዛሬዉ ከመደሰቴ የተነሳ ልቤ ድግ ድግ ይላል እግዛብሄር ለሉላችን ልቦና ይስጠን መምህር እንወድሀለን❤❤❤🙏
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
በቃ እኔ ምንም አልልም ከአይምሮ በላይ የሆነ. ገጠመኞች አሉ ብለኽን ነበር በቃ ዝምታ ነው መልሴ አቤት የዚህ ዘመን ገድል አቤቱን ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ወይ ታምር እግዚአብሔር በታናናሾችና በተናቁት ላይ ይስራል ግሩም ነው የእሱ ስራ አይ አባት ሆይ ቸር ነህኮ ለታገስ ሁሉ ይሆንለታል አቤት እፁብ ድንቅ ነው የእሱ ስራ ይህ ሁሉ የአንተ ገጠመኝ ና ስለ መንፈስ ውጊያ ስለአስተማርከን ነው ነገርግን ስምተን የምንቀየር ስዎች ስንቶቻችን ነን ግን ኡፍፍፍፍ ስጋ ለበስ ምድራዊ መላክ ነሽ አንች እህቴ በጾሎትሽ እስቢን አመተስማዕት፣ወለተሚካኤል፣ወልደገብርኤል፣ገብረህይወት፣ሐብተፅዮን፣ ፅጌማርያም፣ወለተሚካኤል፣ወለተስላሴ፣አመተስላሴ፣ወለተስላሴ፣ገብረስላሴ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እውነትም ድንቁ መንህሬሽእኔም ኖርማል ክርስትያን ነበርኩ ጥሩ ቃል አገኘህለት ፀጋውን አብዝቶልህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይህ ይጠብቅ
@zddd5746
@zddd5746 3 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ የሀገሪ ልጆች መምህር በርታልን እግዚአብሔር ባለህበት ሰላምህን ያብዛው እህት ወንድሞቼ ;መምህር ልለምናችሁ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ በእመቤቴ 😢😢😢ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ ።ሠው መሆን እፈልጋለሁ ግን ይገርመኛል አልቻልኩም አንዴ ሰው አንዴ እንስሳ ስሆን ይመሻል ይነጋል
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ እማምላክ ታስብሽ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ እግዚአብሔር ሰው ያርግሽ ሰው ያርገን !
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 жыл бұрын
Ayizoshi egaziber yisabashi
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
አይዞሽ በጸሎት በስግደት በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አይዞኝ እታቻን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 8 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን አሜን ፫❤ ወለተ ሚካኤል ገብረ መስቀል ወለተ ገብርኤል በፀሎት ያሥቡን
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለዳግማይ ትንስኤ እና ለእመቤታችን ልደት በሰላም አደረሳቹሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Enkuan Abero Adarasan🙏
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሠን
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yetsomgize83
@yetsomgize83 3 жыл бұрын
ስንት ጀግኖች ቅዱሳን እና ቅዱሳት እንዳሉ በመካካላችን ስናይ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው። እግዚአብሔር የተመሰገና ይሁን! የታሰረችዋን ልጅ ደግሞ ማስተማር እና ማዳን አለብን። እንፀልይላት እሷም ተይዛ ነው የሚሆነው።
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ መጣህልን እሰይ 😍😁✋
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን እንኳን በሰልም ምጠህ እግዝአብሔር ይመሰገን ህልችንም ምጭረሸችን ያሰማራልን እግዝአብሔር ይፈረደል መምህረችን በዝህ ትምህራት በዝ ሰው ትልውጥውል የአጋሎገልት ዝማነህ እግዝአብሔር ይበረክልህ ደንግል ማረያም ትጠበቅህ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 3 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምንም ሰዎች ሰለ ገጠመኝ -(የምተቹ) ፦እነሱ የሰዉ ችግር፣ ስቃይ፣ፈተና፣ ምንም የማያስጨነቃቸው ፦ሌላ ሰው (እንድ ማር) የማይፈልጉ ናቸው። ግን በተለይ በስደት ላይ ያሉ በጣም እየተማሩ ነው ። ብቻ የሰማነዉ በልቦናችን ይፃፍልን እንጂ በገጠመኙ ራሳችንን ቤተ ሰቦቻችን ማወቅ ችለናል።🌾🌾💐💐👍
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሰራተኛዋ ያንስባታል።
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬው የደነገጥኩበት የተደሰትኩበት የለም የእኔ ጀግና የትሁት እግዚአብሔር ትዳሮን ይባርክላት እማ ፍቅር ትጠብቃት የታሰረችውንም ልቦና ይስጣት አሜን አሜን አሜን
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ስለ ሁሉም ንግር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንስ ሃጋረ የምገባበት ግዜ ራቀኝ ዓዎ ቡዙ ሰው ከሞት ወደ ሂዎት ተቀረ እግዚአብሔር ይርዳን እመን እንጅ አትፍራ ወደ ፈተና እንዳት ገቡ ትጉና ፅልይው አሁንም መዳን ያለባቸው ቡዙ ሰዎች ዓሉ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 жыл бұрын
እስኪ እንስማው ገጠመኝ 46 ተኛውን ???? ምንይላል
@alemmola2895
@alemmola2895 3 жыл бұрын
እልልልልልልል አግዛብሂረሀያልነዉልልልልልልልል
@Bri_Tgraweyti....
@Bri_Tgraweyti.... 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እንዴት ያለ ተኣምር በእግዚአብሔር በጣም ነኝ የደነቀችኝ ቅድስትየ የኔ ውድ የእግዚአብሔር ድንቅ ትኣምር ግን የሚሳነው የለ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታየ 🤲 መምህራችን ደግሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርኩት✝️
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭😭😭
@zeggielove3817
@zeggielove3817 3 жыл бұрын
ወይ አምላኬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግራችሀ አልችልም ታሪክ ቀያሪ እኮ ነው አምላክ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@haimanoothaimanoot2057
@haimanoothaimanoot2057 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜና ጤና እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሴ
@ወለተሀናየድንግልጂ
@ወለተሀናየድንግልጂ 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ መምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎትዘመንክን ይባርክልህ ወንድሜ መምህሬ እኔ በጣምነዉ የምወድክ እሟፍቅር ድንግልማርያም ትጠብቅህ አሜንአሜንአሜን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 3 жыл бұрын
ሰለማይነግረው ስጦታው እግዛቢሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን
@ገብረኪዳንእንዳለ
@ገብረኪዳንእንዳለ 3 жыл бұрын
ላላገባቺሁ አምላክ እንደቀድስቴ የተባረከቺውን በጸሎት የምትተጋውን ነፍሷን አሳልፍ ለፍቅር 🙏🙏🙏🙏መሠዋት የምትሆነውን ያድላቺሁ ቅድስትዬ የአምላክ ጥበቃ አይለይሽ እመብረሀን አለሁልሺ ትበልሺ መምህር እናቴ ስለቆረበቺልኝ ደስብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ጠላትህን ከእግር ይጣልልህ ክፉ አይንካህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@ቅዱስኡራኤልአባቴ
@ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ልኡል እግዚአቢሄር ትዳራቹ ይባርክላቹ የሚወለዱ ልጆች የተባረኩ ናቸው ወንድሜ እድለኛ ነህ ለእታችን ቅድስት ልኡል እግዚአቢሄር ነው የሰጠህ ቸሩ መድሃኒአለም ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ስደተኛ ነኝ ወለተ ሚኪኤል ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 жыл бұрын
እውነትም ቅድስት የእግዚአብሔር ስራ ታላቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናት በእውነት 💓 መምህርየ እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ ከብዙ ነገር ተቀየርን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ልዩ ገጠመኛ 46. መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ይሰማን ያገልግሉት ዘመንህን የቅዱሳን አምላክ ያረዝምልህ በእውነት ።
@sisaymelaku9336
@sisaymelaku9336 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ናችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ከነ ቤተሰቦች እህታችን በጣም ድንቅ ስራ ነው የሰራችው ፈጣርም የልቧን ንፅህና አይቶ ሰጣት እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወልደ ማርያምን እና ወለተ ጊዮርጊስ ብለሽ
@uaeuae576
@uaeuae576 3 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በጤናው በፀጋው ይጠብቅክ አምላክ ቅዱሳን
49ኛ  ልዩ ገጠመኝ ፦ ይህማ ያንቺ ፀባይ አይደለም በሏት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:52
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
45ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አስራ አንድ ትዳር በበቀል ያፈረሰች የቤት ሰራተኛ ታሪክ
2:08:20
46ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) ጓደኛሟሞቹ አይን ላይ ያለው የቡዳ መንፈስ
1:10:42
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,1 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 76 М.
30ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በደብተር ላይ የተሰራ ክፉ ሴራ ( በመ/ር ተስፋዬ)
1:30:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН