61ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ራሷን ሳታውቅ ሦስት ልጅ የወለደች እናትና ልብ ሰዋሪ ጠንቋይ( በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 66,183

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 698
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
መምህረዬዬዬዬዬዬ ተስፋ ሥላሴ እደት እደማከብረህ ትንሹ ቅዱስ ጸዉሎስ ነህ ጀግናዬዬዬዬዬዬዬ ዘረሀን ያብዛዉ 💞💞💞💞💞💞
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በበገና መዝሙር መንፈስ ተይዞልኛል
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሂር ይመስገን ለናንተ የደርሰ ለኛም ይድርስ. ሁሌስለምታዳምጡነው መንፈሱ የተያዘው ተውቀታችሁ ብታካፍሉኝ
@nagashzaweda6721
@nagashzaweda6721 3 жыл бұрын
እህቴ በፀሎትሽ አሲብን ወልደ ተንሳይ እህተ ማርያም መንበረ ሚካኤል እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 3 жыл бұрын
እመአምላክ ጸጋውን ታብዛልህ እንዲህ ነው ብዬ መናገር ቃላት ያጥረኛል በባእድ ሀገር ነው ያለሁት በይበልጥ በጾም ውስጥ ያለው መከራ አቤት አበዛዙ ግራ ይገባኝ ነበር ለምን እያልኩ እመቤቴን እጠይቅ ነበር 😭😭😭ዘውትር ከኔጋር ነች ወላዲተ አምላክ ትምህርትህን ገጠመኙን ሳዳምጥ ግብግብ ተያይዣለው ከዲያቢሎስ ጋር ጥሩ አድርጌ ስገርፈው ሰላሜን አገኛለው ብቻ ታሪኩ ብዙ ነው ፈጣሪ ለምስክርነት ያብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ አክሊለ ማርያም ብላችሁ መምህር ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ኮሜንት ይብዛልን ጎበዝ ፤ ዠልጭው የታባቱ
@bettyamare6531
@bettyamare6531 3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 ene gin yimihirtin betam befikir esemalehu gin beka Bemigerim huneta lemetseley alchalikum...gin demo alemechale betam yasichenikengal,erasen hulu enditela yadergenal,..kidus micael yiredang zend brtselotachihu asibung welete tinsae bilachu...
@geneteshetu1252
@geneteshetu1252 3 жыл бұрын
@@bettyamare6531 awo ehate esu neger enem ga ale tselot bicha sayihon betkirstayanim mehed yikelaklegnal ka lijanate jamaro betam bizu neger kadase kome maskedes alchilam neber mekutara ba eje menakat alchalkum ahunim ya menfesu sera new tageyiw kes be kes new mishenefaw berchi be danb eski besal new
@geneteshetu1252
@geneteshetu1252 3 жыл бұрын
Gobez berchi egzihaber kanchiga yihun
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
በጣም ቃል የለንም ትግሉማ ተይዉ እኔም ዉጊያዉ ከባዲ ነዉ ወለተ መዲህን አሰቢኝ በፀሎት በቀሜ እቅለፋ እየያዘኝ ነዉ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ያበርታህ እፁብ ድንቅ ነው የምታቀርበው ትምህርት ክብር ለእግዚአብሄር
@arsimahaftu2900
@arsimahaftu2900 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ይመሰገን 🙏🙏🙏😭😭
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@ጌጤዉብሸት
@ጌጤዉብሸት 3 жыл бұрын
Egzibher SMU yetemesegen Thun lehtachn yederese. Amlakachn legnam ydresln
@diboraasrat7674
@diboraasrat7674 3 жыл бұрын
@@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ^kmp
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 2 жыл бұрын
Amen
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
መምህራችን የተያዘ ያውቀዋል ዝም ብለህ አስተምር መቸም እርሃብን የሚያውቀው የተራበ ሰው ነው እንጂ ያልተራበ አያቅም ለኔ የሂወቴ ምግብ ብርሃኔ ነህ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 28 күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አቤቱ ከታሰርንበት ይፍታን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር አዎ ለወገኖቻችን እንድረስላቸው በእውነት መምህር ጽናቱን ይስጥህ ማሰተዋል ላቃታቸውም ልቦና ይስጣቸው ያልተነካ ግልል አያውቅም አይደል የሚባለው እኔን የሚያሳዝነኝ በእራስ ወዳድና አእምሮአየው ባጡ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን መሰደቧ ነው ብቻ የጊዜ በለቤት ለሁሉም ጊዜ አለው
@batubatu2588
@batubatu2588 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕወይትን ያሰማልን ረጅም እድሜ እነ ፀጋውን የብዛልህ እግዚአብሔር የመስጋን በጠም ደስ ብሎኛል
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በፍጥረቱ ሁሉ አንደበት የከበረ የተመስገነ ይሁን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከቃላት በላይ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው አባቴ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይክበረ ይመስገን አሜን፫
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 እውነትህን ነው የእናቴ ልጅ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ☝️አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙም በእግዚአብሔር ተአምር አምልጠዋል የመላእክት ጥበቃ አይለይህ 🙏
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ከባድ ነው አቤቱ የኛ መግቢያ የት ይሆን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን መጨረሻችንን አሳምርልን ከታሰርንበት ከሰይጣን ማሰሪያ የተፈታን ይሁን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ታረክ እጅግ ታምዓር ነው በረከቷ ይደረብን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ሁላችንም በምሕረቱ በቸርነቱ ብዛት ሰይጣን ዲያብሎስን ከእግራችን በታች ይጣልንን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማምላክ ስትወጣ ስትገባ ከአንተ ጋር ትሁን አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ 95% 😭😭😭😭😭
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
በእውነት እግዘመአብሔ የተመሰገን ይሁን እምናለሁ ከዚህ የበለጠ ምን አለ እመብርሃን ምስጋና ይደረሳት እይ እልልልልልልልልልልል
@tube-oj4iq
@tube-oj4iq 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ካፅናፍ አለም እስካፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋየ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምረን እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የኛንም ልቦና ይክፈትልን
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdi9983
@mekdi9983 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እምለው እስከ ሚጠፍኝ ድረስ ምን ልበል ብቻ በረከቶ ይድረሰኝ ለሳም የተገለጠ ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኔም በቸርነቱ ፆለቴንና ልመናየይ ይስማኝ ሀፅያተኛና በደለኛ ነኝ ና ይቅር ይበለኝ ይህን ቴክስት የምታነቡ ሁሉ በእውነት ይሁንይ ይደረግልሽ በሉኝ
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምሀር ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን ለፍሬ ያድርግልን መምህር ከእናቴ የመጣ አይነጥላ ልጅ እዳልወልድ ማህፀኔን ዘግቶታል ከዚህ በፌት አርግዤ በአንድ ወር ሾተል ሁኖብኛል ከዛህ በሃላ ነዉ በመቁጠሪያ ስዥልጠዉ ከእናቴ የመጣ አይነጥላ እና እኔ እና ባለቤተ ልጅ እዳንወልድ የተደረገ መተት መሆኑን ተናግሮል ለቤተሰቦቼ ብዬ ህክምና ሄጄ ነበር ግን ምንም ችግር የለብሽም ብሎ ሃኪሙ ነግሮኛል አይነጥላዉ እደሆነ የተረዳነዉ እኔ እና እናቴ ነን ባለቤቴ ስለመንፈስ ሳስረዳዉ በጣም ይበሳጫል፡፡የሚበሳጨዉ ባለቤቴ እዳልሆን መምህር ባንተ ትምህርት ተረድቻለሁ እድንጣላ ርኩስ መንፈስ ቢፈልግም እደመንፈሱ ሃሳብ አልሆነም እደእግዚያብሔር ፈቃድ እንፋለመዋለን ፡፡ልጅ ባለመዉለዴ ምክኒያት በህይወቴ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ልጅ እደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ቅድስ ሩፋኤል እና አብነ እጨጌ ዩሐንስ እዲረዱኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ያሳመርላት እህታችን አሁንም እህታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ዘወትር ከሷ ጋር ይሁን መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ እናት መከራዋ ቢያሳዝንም መጨረሻዋ ግን እፉፉፉ ደስ ሲል ጸልይልን እኛንም የዘጋን መንፈስ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስት ኪዳነምህረት በአል ዋዜማ አደረሳቹ እማምላክ በሳውዲ የሚሰቃዩት ትድረስላቸው ።አስብዋቸውበፀሎት ላይክ ሰበስክራብ አድርጉኝ። እንኳን ደናመጡ ።እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከክፉመንፈስ ፈጣሪ ይጠብቀን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Amem
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ስምህ የተባረከ ይሁን ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው የተዋጀንበትን ክቡር ደምህን ከመርገጥ ጠብቀን አቤቱ ቸርነትህ ሁሉ በህይወት ዘመናችን ይከተለን አንተን ስለወለደችህ ክብርት የሆነች ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ተለመነን። መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ስሙ የተባረከ ይሁን። ሌላው እኔ አእምሮዬን የደከመኝና የከበደኝ ነገር የጠንቋዮቹ ክፋት እጅግ ዘግናኝ ነው በዚህ ዘመን ይህ የመሰለ ክፋት መስማት ከባድ ነው።
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
መምህር እንደዚህ ቦታ አትድፋፍር እኛ እንፍልጋሀለን ደብተራዎች ሙልተውታል ሀገሩ # እህቴ ልጂ አሞብኛል ጸልዩልኝ ስትላቻው 60 ሺብር ስጪኝ መድሀኒት እስጥሻለሁ አሉኝ አለችኝ አስቁሚያታለሁ ይግርማል#መምህር ብዙ ስዎች ይፍልግሀል ምናልባት ከ100% 35 ቱ ቢሆን ነው እንጂ ህዝቦ ነቅቶዋል ምክንካቱም እዚ ውጪ ያለነው እየደወልን እንመክራችዋለን ጌዜ ቢፍጅም አንድ ቀን ይቀየራሉ
@satgraway292
@satgraway292 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ጨርቆሰ ብላቹ ችግሩ እላየ ላይ ሁነብኝ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እውነት እፅናቱ ከዳቢሎስ መስዋት ይውጣ ስማቱ መጥመቆ መልኮት ምስጋና ይግባዋል እናቴ ድንግል ማርይም ክብር ምስጋና ይገባታል አባቴ መዳንይለም ፅጋው አይጋደል ምንኛ ታድለሻል እህቴ መዳንይለም እጅሽን ይዞ መልካም መአዛውን እና ያባትነት ፍቅሩን ስላግነሽ እፅብ ድንቅ ነው ክብር ልእግዛቤር ይዑን አሜን አሜን አሜን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በ28 አመቴ እንደ 8 ዓመት ልጅ ነው የማስበው ወዮ መምህር እኔ ራሴን ከልሎብኝ የኖርኩኝ ሰው ነኝ😭😭😭 ከዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ርኩስ መንፈስ ራሴን ቢጋርድብኝም መንፈስ ቅዱስ ደሞ ይጠብቀኝ ነበር ።አሁን ነው ስጾም ስጸልይ ስሰግድ እኔ ማነኝ የሚል ጥያቄ መጣብኝና ራሴን ያወቅኩት ደውየ ብነግርህ ደስ ይለኛል አያቴ ዛር ታመልካለች እሬሴን ሁሌ ትንሽ ልጅ አድርጌ ነው የማስበው አእምሮየ ወይም አስተሳሰቤ እንደ ህፃን ልጅ ነው
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 3 жыл бұрын
የኔ እህት እኔም እንዳንች ነኝ
@ትግራይጋልተዋህዶ
@ትግራይጋልተዋህዶ 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እኔም 19ኣመቴ ነው ኣተሳስቤ እንደ ህፃን ልጅነው
@robelmengesha6747
@robelmengesha6747 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ራሴን ያወኩት ከወለድኩ በኋላ ሁሉን ነገር ያውኩት ይግርማል?
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍ አቤት የኛ መከራና ስቃይ እህታችን በእውነት እንዴት የታደልሽ ነሽ ጌታ ሆይ መጀመሪያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ የተባለው እህቴ እንዳንቺ ነው በረከትሽ ይድረሰን በፀሎትሽ አስቢን ገብረ አምላክን ወደ ቤተሰቦቹ እንዲመልስልን 😭😭😭 🤲🤲🤲 መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ በርታልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
እውነት በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔርን ሥራ ለመናገር ቃላት አይበቃም ብቻ ተመስገን ነው ያለን ሌላ ምን አለን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከፍ ይበልልን መጥምቁ ዮሐንስ ስሙ ይመስገን እህታችን በረከትሽ ይደርብን
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 жыл бұрын
ውይ መምህር አንደበተ ብርቱ ቃለህይወት ያሰማን ባተ ትምህርት ካገኘሁ ወዲህ በጣም እየተለወጥሁ ነው
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 жыл бұрын
አቤት ሰዎች ስንባል ሀጥያታችን ግፋችን ሰው የሚሰራው ነገር በሰማሁኝ ቁጥር ሰው መሆኔ ያስጠላኛል ነገር ግን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው ስንቶቻችን ዝርክርክ ነን በብዙ እድንጠነቀቅ ታስተምረናለህ ተባረክልን እኔም ጋር ብዙ ነገሮች አሉ ግን ስጋው ደሙን ተቀብዬ እደገጠመኝ ይሆናል
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነው እመብርሀን እኮ ማንም አትረሳም የእኔ እናት የእመብርሀን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እህታችን በረከትሽ ይድረሰን በፀሎትሽ አስቢን እህተ ማርያም ነኝ የእግዚአብሔር ፀጋው ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የእግዜያብሄር ሥራ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያቤሄር ይርዳና የምላክቼን ሥራ ተነገሮ አይልቅም እፁብ ድንቅህ ነው በአይማኖታቼን ያፀናን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላ እድሚዬ ይሰጥክ ኑርልን
@zewedkassaw6851
@zewedkassaw6851 3 жыл бұрын
አተልጅ ሰራህ እስከቤተስብህ ስርህይለምልም ጠላቶችህንከእግርህባታች ያስግዳቸው
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 жыл бұрын
መምህሬ ለኛም ለነፍሳችን ደርሰህልናል እና ከጠፋንበት ከተኛንበት እንድንነቃ ሰው እንድንሆን የምታደርገው ትግል ፍሬ ያፈራ ይሁን እግዚአብሔር የምድርን ሳይሆን ሰማያዊ ፀጋ እስከነቤተሰብህ ያላብስህ
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 жыл бұрын
በፀሎት፣አስቡን፣መምህር፣ሳኡዲ፣ያለን፣በጭንቀት፣ልንሞትነው
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
አይዝዋችሁ እመቤቴ ትርዳችሁ እንዲያው በተቻላችሁ መጠን እራሳችሁን ጠብቁ ከመጡባችሁ ባትሮጡስ ብዙ ልጆች እንደተጎዱ እየሰማን ነው እባካችሁ አትሩጡ ብትያዙም ሀገር ነው የምትገቡ 👈
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 жыл бұрын
@@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ እሺ እህቴ እኛማ፣ብንሮጥስ፣በምንአቅማችን፣እናመልጣለን፣እግዚአብሔር፣በክንፈ፣ረድኤቱ፣ይጋርደንእንጂ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ለመልካም የመረጠህ መልካም አንተ መልካም ቤተሰብህ መልካም ስራህ መልካም ትምህርትህን መልካም ስራህ መልካም መልካም ይቅደምልህ የስንቱን ቤት በምልካም አስጎበኘኸው ሰለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ሃሌ ሉያ
@ወንቅሺት
@ወንቅሺት 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰራ እፀብ ድቅ ነው እኝ እናምነለን መምህር አንተ አሰተምራን እንለውጣለን ተለውጠነልም የሚቀበል ይቀበል ያማይቀበል ይተው እግዚአብሔር አንድ ቀን ልባነቻውን ይከፈተል የአምላክ ሰራ ድንቅ ነው ለሳ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኝም በሰደት ለተሰራው ትድረሰልን በጸሎት አሰብኝ ወለተ ገብርኤል
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 3 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳንም ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
መምህር በአንድ አጋጣሚ የሀጥያት ዝርዝር ከአንድ ወንድማችን ላይ ጠይቄው እፅፍላችህዋለው ብለኸን ነበር። ከዚህ ክፍል በፊት በትምህርት መርሀ ግብርህ ላይ ደግመህ ስታነሳው አስታወሰኝ። ለንሰሀ ይህን ሊስት እያያችሁ ንሰሀ ብትገቡ መልካም ይሆናል ያልከንን ካገኘኸልን ብታካፍለን እባክህን ? ያክብርልን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣዎ ትክክል መምህር ብትነግረን
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ንሰሃ መግባት እፈልጋለሁ ሊስቱን ብታሳውቀን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
እኔም በጉጉት የሚጠብቀው ነገር ነው ምክንያቱ ንስሃ ከገባን አይቀር ሙሉለሙሉ ጽድት ማልት አለብን
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 жыл бұрын
አዎ ቢፅፍልን በጣም እንፈልገዋለን
@nekataye86
@nekataye86 3 жыл бұрын
ሊስቱን please
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር:: ሁላቹህም ሀገራችንን በፀሎት አስቡ ::
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@ayda3228
@ayda3228 3 жыл бұрын
ሠላም፣መምሕር፣እባክሕን፣መቁረብ፣አፈልጋለሁ፣ግን፣ባሌ፣አይፈልግም፣በቄሥም፣አስጠይቄዋለሁ፣ግን፣ገናነኝ፣እንቢ፣ብሎኛል፣ለብቻዬ፣መቁረብእችላለው
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፊሰላሴ የእግዚአብሔር ሰራ ሁሌ አደሰ ይሔ በጣም ይገርማል ሰል ለንጋ ታዉ አዲሰ ይሆናል ይገርማል ተመሰገን እህታችን በረከትሸ ይደረበን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
እውነት ነው እፀልይ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን። ተምረንበታል ድንቅ ነው ። እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ። እህታችን እንኳን ተፈታሽ ። እንኳንም እግዚአብሔር አየሽው በፀሎትሽ አስቢን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ ብለሽ እናመሰግናለን።
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
በጣም የሚዘገንን ጭካኔ በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅህ አንተ የወደክ ርኩስ መንፈስ እህታች እግዚአብሄር አምላክ እንኳን ልጆችሽን ሰጠሽ በአምሳሉ የፈጠራቸውን አይተውም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅልን የእውነት ከዚህ ሰውየ ያተረፈልን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ነው ግብግብ ያደረገኝ እሮጨ ነው ያመለጥኩት ስትል መላእክት ነው በክንፉ ስቦ ያወጣልን ዛሬም ነገም ሁሌም ከክፉ መናፍስት ከክፉ ሰወች ይሰውርህ የእኔ ጌታ ለእኛ ለሁላችንም አባት ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከኔ አድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ
@hirutbekele1892
@hirutbekele1892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዪ ገጠመኝ ልዬ 60 ሰለ ካህኑ ባለቤት እና ሰለቤተሰባችው ሰሰማ በጣም ነው ያዘንኩት የአቅሜን ያህል በባንካችው አሰገብቻለሁ ታራኩን የሰማችሁ ሁሉ በእግዚአብሄር ሰም እማፀናችኋለሁ በምንችለው እንረዳችው አንዲት ትንሸ ቤት እንድንገዛላችው እህቶች ወንድሙች እንረዳዳ እግዜአብሔር ይርዳን ..መምህር በፀሉት አሰበን አሰካለ እሩፋኤል ,መቅደሰ ማሪያም ,ሃይለ እየሱስ,ተክለ ሃይማኖት .እናመሰግናለን..
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እያነቃቀህ ነው ትውልዱን እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ ተውልዱ ይሄንን መንፈስ ማወቅ አለበት ይሄ ክፉመንፈስ በእግዚያብሔር ሰም የተሰበረ ይሁን😭😭😭☝
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ኑኑኑ አንመረ ወገኖቼ
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@mrphome8142
@mrphome8142 3 жыл бұрын
@@donsisimayi4504 66 77777776yuuuuuuuuuuuu=jjj km
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜንን በእውነት መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዝያዎሎት በእውነት ታምር የሚገርም ድንቅ ስራ ነው የእግዚያአብሔር ስራ ለእዚች እናታችን የተገለፀላት መንፈስ ለእኛም ይገለፅልን አምላኬ ሆይ 🤲🤲🤲 መድሐኒያለም አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ሁለዬም ላእንተ ይሁን ።እልልልልልልል👏👏👏 🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ።
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 3 жыл бұрын
ድንቅ ትኣመር ነው ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክብር ይመስገን እናታችን ኒጽህቲ ብርክት እድፍ ጉድፍ የለለባት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅዋ ወዳጅዎ ሰለስጥችን ሰሟ የክብር ይመስገን ኣሜን መምህራችን የኣገልጊሎት ዘመንክ ይባርክ የቅድስ ኣሜንንን
@dagmawirebka6001
@dagmawirebka6001 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ለዘልእላለም የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ይጨምርልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልእልልልልልልልልልልልል
@ሳምራዮሴፍ
@ሳምራዮሴፍ 3 жыл бұрын
ወይኔ እሄን ኮመንት እየጻፍኩ እንኳን እንባየን መቆጣጠር ኣልቻልኩም በኡነት እኔ ማን ነኝ ነው ያልኩት በኡነት የኔ እህት በረከትሽ ይደርብን በረከትሽ ይደርብን በረከትሽ ይደርብን!!!!!!!
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ደብተራንና ጠንቋይን አጥፋልን ልንጠፋ ነው እግዚኦ መምህር ተስፋየ እድሜህን ያርዝምልን መዕመኑን እያነቃህው ነው
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። ይህን ታላቅ ነገር እፁብ ድንቅ ነገር እንድሠማ የፈቀደልኝ ወልደ ማርያም ይክበር ይመስገን። ከአእምሮ በላይ ነው። የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን።
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቁዱስ የውሃንስ ነው ያስተረፎው ቁዱሳናቱ የሰጠን እግዜቤሄር ይመስገን አሜን
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 3 жыл бұрын
አዎን መምህር ትክክል ነች ሦስቱም ልጆቹዋ የአግዛብሐር አገልጋይ ማድረግ አለባት ድሞም ወደፍት ታላቅ ታመር ይሰራል፤ ዳዊቲምኮ እረኛ ነበር፡፡
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 жыл бұрын
ትናንት ጧት ጀምሬ ሁለት ቀን ፈጀብኝ ይሄንን ትምህርት ለማዳመጥ ተፈታተነኝ እኔም እልህ ይዞኝ ሳልጨረስ አልተውም ብዬ የኔም አይምሮ ተደፍኖል😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@hawitefere1593
@hawitefere1593 3 жыл бұрын
Kidus Egziabher ykfetln hulachnm ediw bedngzgz ennoralen
@hanibiniam7887
@hanibiniam7887 3 жыл бұрын
ኦኮ ኦኦኦኦኦ ክ9ኦኦኦኦኦኦኦኦ
@hanibiniam7887
@hanibiniam7887 3 жыл бұрын
@@hawitefere1593 ኦ
@hanibiniam7887
@hanibiniam7887 3 жыл бұрын
@@hawitefere1593 ኦሎሎኦኮ(ኮኦኮክኦክክክክኮ(((ኦ ኦኦኦ
@hanibiniam7887
@hanibiniam7887 3 жыл бұрын
@@hawitefere1593 9ኦ(ኮ ክ(ኮ(ኮኮ(ኦኮኦ ኦልኦ (ኮ(ል
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
ይህ ገጠመኝ ሰምቼ ለመጨረስ ሳምንት ይሆናል የፈጀብኝ ። ልጅቷ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ህይወት ብታሳልፍም መጨረሻዋ በጣም ይደንቃል ። እውነት እግዚአብሔር አምላክ ስለ ህቡአን ቅዱሳን ስለ ተመረጡት ሰዎች ሲል ፣ ስለ ወላዲት አምላክ እመብርሃን ሲል በምህረቱ አይኖቹ ይመልከተን። እሜን ውንድማችን እንተንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
እንኳን ዘረገፍከው እሰይ ደሰ ይላል ሁሉንም ነገር እየተቀበልክ ያለህው ለኛ ነውና እናመሰግናለን ልዑል እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏!
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
ላይክ እያረጋችሁ ግቡ የተዋህዶ ልጆች ኤንዳትረሱ ✝️⛪️✝️🕊
@mimemime4785
@mimemime4785 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል የለኝም መምህር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቅዱሳን መላእክት ሁሉ በክንፎቻቸው ጋርደው ከክፉ ሁሉ ይጠብቁልን
@ራሔል-መ1ዘ
@ራሔል-መ1ዘ 3 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ወለተ ብርሃን በፀሎትሽ አስቢኝ መምህራችን እናመሰግናለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@lovepeace8606
@lovepeace8606 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን፥ ኣቤት የእግዛብሄር ስራ እጹብ ድንቅ ነው ፥ የድንግል ማርያም ልጅ ፥ ኣልፋን ኦሜጋን ኢየሱስ ክርስቶስ ፥ይክበር ይመስገን!!
@እግዞመረኔክርስቶስ
@እግዞመረኔክርስቶስ 3 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሥራ እንደት ድንቅ ነው😭😭😭
@ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ
@ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ላባታችን ለመላከ መንክራት ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህርም የሳቸው ውጤት ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በሀገራችን ያለውን የደብተራ ያስማተኛዎችን መንፈስ ይሰርልን አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን ለስጋ ብንሰደድም ነብሳችን ድናለች እስካሁን ብዙ ፈተናዎች ቢያልፈም አሁን ግን በፈተና ውስጥም ደስታን አግኝቻለሁ ምክንያቱም ጥላቴን ስላወኩኝ ጠላቴ ደግም በስሙ ድል የማደርገው የወደቀ መንፈስ ሰለሆነ እግዚአብሔርን ይመሰገን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አግዚአብሔር ይከብራል ሰይጣን ይዋረዳል እፁብ ድንቅ ነዉ። - በዚህ ዘመን በመገኘቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። - በቸገረን ጊዜ እምናማክረው ወንድም እና አባት የሰጠን እግዚአብሔርን እናመስግነው። - እንደው ምን አይነት አውሬነት ነው አንድ እንጀራ የሚበላ ሰው ምንም አይነት ንብረት አብሮት እማይቀበር ሰው በዚህ ልክ ገንዘብ መውደድ ?
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን 3 жыл бұрын
በእውነት እኔ የማውቀው ይደወላል ና የማን ነው በየ በስመአብ ብየ አንተ ጠብቀኝ ብየ ሀሎ ስል በጀሮየ ዘጋው አንድ ቀን ብቻ አደለም ግን መንፈስ ነው ማለት ነው በሰምአብ ሳይል አለነሳም ግን በጀሮየ ይዘጋል እመብርሃን ጠብቅኝ አምላኬ እስራኤል አሳልፈህ አትስጠኝ በፀለታቹ አስቡኝ ወለተ ክሮስ እያላቹ
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ይደቃለ መምህረ እግዚአብሔር ይመስገን እህታቸን በረከሽ ይደበርን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም አይሚሮ ይክፈትልን😭😭😭ፀጋውን ያብዛልህ መድሀኒያለም የኒ አባት የተመሰገነ ይሁን ድሉ የሱነው 🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭➕💒🙏
@abebabekla5937
@abebabekla5937 3 жыл бұрын
አሜን
@wagayeamara4224
@wagayeamara4224 3 жыл бұрын
አቤቶ የአምላክ ድንቅ ስራ እህታችን በረከትሽ ይደረሰን እሱ ነው በበረከት የሙላሽ አቤቶ የኔንም የሃጤያተኛዋን እሴተ ማርያም አይነ ልቦናይን እንዲከፍትልኝ በፀሎት አስቤኝ ከአይምሮ በላይ ነው በጣም ይከብዳል እኔ ግን መምህር በውነት አምንሃለው ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ከነቤተሰብህ እመ ብዙሃን ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ በፀልት አስበኝ እሴተ ማርያም
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ ሽ አመት ኑርልን 💐💙
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 жыл бұрын
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 жыл бұрын
እግዜኦ እግዜኦ መድሐኔአለም አባቴ ዉይ እንኳንም ልጅሕ አደረከኝ ተመሥገን አምላኬ ። መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዜአብሔር ይጠብቅሕ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ መምህሬ ንገረን ልክልካችን እኛ በቅዱሳን አገር ተወልደን ጌታችን መድሐኒ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ተሰዶ የመጣ በት አገር ሌላውን ማስተማር ሲገባን መምህሬ የምትወዳት የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ከቤተሰብህ ጋር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚያብሄር ይገፅፃቸዉ እንዲህ አይነቶቹን ማስተዋል ያድለን ለሁላችን
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ድንግል ማርያም ትጠብቅልን💞💞💞💞💞
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
የኔናት በረከትሽ ይደርብ እዴት ደስስ ይላል እሰይ በዘመኔ ይህን ያሰምሀኝ እግዚአብሔር ይመስገን እእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእእልእ
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ በጸሎት አስበኝ
@ቲጂዎለየዋ
@ቲጂዎለየዋ 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በጣም ይገርማል
@ይሳኩር
@ይሳኩር 3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ የእህታችን የተገልእጠላት አምላክ ለኛም ይገለጥልን🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፍህ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታ በለኝ ጌታ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ሰላም መጣህልን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
መምህር የምታቀርብልን ሁሉ ገጠመኝ በጣም ጥሩ ነው እኔ ተጠቅሜበታለሁ እባክህ ወንድሜ የአባታችንን የአቡነ ሲኖዳ ገድልና ድርሳን አንብበልን ጊዜ ካለህ ስለእሳቸው ንገረን አስተምረን። ወለተ ማርያም ብለህ ቀፀሎት አስበኝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
መቸ አዳመጥሽዉና ገጠመኙ?? አዳምጭዉ መጀመሪያ ኮመንት ምንም አይሰራለትም ለመምህር ተስፋየ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
@@aynalemageze8592 አንች እራስሽ የኔን ኮሜት አላነበብሽም እኔ ጥያቄ ነው የጠየኩ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
@@fikertbelete7663 ለማንኛዉም ለራስሽ ነዉ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
@@aynalemageze8592 ምነው ጥያቄ መጠየቅ አልችልም
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
@@fikertbelete7663 ገጠመኙን ፡ጨርሰሽ አዳምጠሽ የፈለግሽዉን ኮምቹ ነዉ እህት ካስቀየምኩሽ ይቅርታ
@selamawitebba5549
@selamawitebba5549 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ስሙ የመድሀንያለም ስሙ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ስም የተመሰገን ይሁን አሜን ወንድሜ ቃለህይወትን ያሰማልን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
ህታችን ላች የደረሰ ክረስቶስ ለአኛንም ይድረስልን አስቢን ፍቅርተማርያም
@user-bettybelay
@user-bettybelay 3 жыл бұрын
ለድንግልጅ የሚሣነው ምንም ነገር የለም ሥሙ የተመሠገነ ይሁን እህት ወንድሞቼ ይህን ትምህርት አዳምጠን ብቻ ዝም አንበል በዙሪያችን ላሉ ሰወችም ሸር እናርግላቼው እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልን መምህራችን 👏👏👏
@ወለተሳሙኤል
@ወለተሳሙኤል 3 жыл бұрын
አረ በርታልን ማንንም አትስማ የኛ ሰዉ ሲድን ማየት የማይፈልግ ነዉ ዜጋችን አዲሳችን አይደለም ሆይ አንተን እንደ ሺወች ያርግልን በእዉነት ማየት ማመን ነዉ የሚቃወሙት አፈር ልብላ ሰዉ መሆናቸዉ ያጠራጥራል ሳያዩ የሚያምኑ ንፁሀን ናቸዉ ይሌለ
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ጠንቋዬች ናችሁ መሰለኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ወዲያው እንደሰማሁ ብር ልኬአለሁ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ሁሉም የዚህ እስተምሮ የገባው ይልካል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ያስባችው::
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሙ የተቀደሰ የተባርከ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያነሳት አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን ለናቱ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን
@ghhh2223
@ghhh2223 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር እየተማረን ነው👏👏👏😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
በዉነት መምህራችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማን እና ያንተን ትምህርቶች መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ነው ገና የተወለድኩት
@donidonat9849
@donidonat9849 2 жыл бұрын
አንቺን ያያ መድሃኒያለም እኝንም ይየን, በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢን
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እዴት ነህ እናመሰግናለን እሺ መምህር አካውንቱ ደርሶናል አዎ አለ እህት ወድሞቼ ካላገኛችሁት ቪዲዮውን ደግማችሁ ማየት ትችላላችሁ የቻልነውን እናግዛቸው የእውነት እኔ በጣም ነው ያሳዘኑ በስላሴ ስም ይገርማል ግን የእግዚአብሔር ስራው ጥንቅ ነውእልልልልል ስሙ የተመሰገነ ይሁን መዲሀኒአለም እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በጸሎትሽ አትርሽን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን በአልህበት የእግዚአብሔርን ጥበቃ አይለይህ አሜን እኛም የተማርነውን በተግባር እድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ደግሞም ተፈቅዶልናል ይኸው እያስተማርኽ ነው መስማት መለወጥ የኛ ፋታ ነው
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ካልተሳኩልኝ ገጠመኞቼ አንዱ
3:10
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 1,3 М.
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН