5 minute shiro/ በአምስት ደቂቃ ሽሮ

  Рет қаралды 72,905

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 5 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ባለሙያ የምወደውን ሽሮ ያሣየሽን ላይክ በርች
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 5 жыл бұрын
wow looking great thank you sis
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 5 жыл бұрын
Seble Bekele Gizaw I saw your video about how to take care of a woman body! I learn a lot from it specially about man 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️ I’m going through a lot with my 29 years marriage!! Everything you said was true and thank you for all the information you are giving to your people! God bless you abundantly!!!
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@tirngoayele969
@tirngoayele969 4 жыл бұрын
ጣአም ያላቸው ቀላል አሰራር ስለምታሳይ 👍👍ደሞእሚጣፍጥ good job 👍 keep it up
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Just tried your method with a little less oil and it came out perfectly! Thank you love ❤️
@meseabate494
@meseabate494 4 жыл бұрын
ኡፍ ሹሮዬ ውስጤ ናት👈❤ 😘😘 ውድድ እናመሰግናለን
@ስደተኘዋሻሽቱ
@ስደተኘዋሻሽቱ 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ልዩ ሽሮ ነው ሜልየ ❤️❤️
@emebetkebede1841
@emebetkebede1841 4 жыл бұрын
Emebet Kebede Wow,I love your cooking , very simple, creative also you describe the original Ethiopian cooking ,my favorite part is your testing.
@HH-cp1bv
@HH-cp1bv 4 жыл бұрын
Just do what you do. What makes cooking interesting is a personal touch.
@banchfikir1312
@banchfikir1312 4 жыл бұрын
በጣም ለየት ያሉ ምግቦችን ስለምታሳይንና ቀለል ባለ መንገድ ስለምትሰር ተመችቶኞል በጣም አመሰግናለው።
@isaias7506
@isaias7506 4 жыл бұрын
እረ በርችልኝ በናትሽ። እኔ አሜሪካ ነዉ ምኖረዉ እና በቃ ምግብ መስራት ብዙም አልችልም። ያንቺ ትምህርት ተመችቶኛል። ጊዜ አይፈጅም። በርቺ።
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 жыл бұрын
Wow አንቺ ስው ባለሙያነሽ 👏👏
@zennutube3740
@zennutube3740 4 жыл бұрын
ካንቺ ብዙ የማላቀዉ ነገር እጠብቃለሁ አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት እና የበርበሬ ድልህ አዘገጃጀት ብታሳይን 🙏
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋ ልዩ ሴት ነሽ የኔ ቆጆ መልክ ስጠኝ እጅ ሴትነት ከሜሊ እማራለሁ 😂😍😍😍
@enjeratube2676
@enjeratube2676 5 жыл бұрын
Time to make shiro right now off to the kitchen thank you my dear😍👌
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 5 жыл бұрын
በጣም ለየት ያሉ ነገሮችን ስለምታሳይን ደስ ይለኛል። How do you still in shap after kids Please tell us thanks in advance.
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 3 жыл бұрын
ዋውነው።ሺሮው።እሰከዛሬ።ሳላይሺ።ገናትናትአየሁሺ።ሸረረረረረረረረረረላይክ።ሰክብራዮአድረጉልኝ
@almazb.8375
@almazb.8375 5 жыл бұрын
Good job sister keep doing new food recipies. Thank you.
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
It is midnight in here watching your video making me hungry. Thank you for sharing it looks delicious 😋
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
የፉሮኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር አሳይን የኔ ቆንጆ ባለ ሞያ ነሽ 😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@obiharar8687
@obiharar8687 3 жыл бұрын
ኩሽና ወንድ ልጅ አይፈቀደለትም ተብለን ላደግን መልካም ቭድዮ ዛሬ ስረቼ በላህ Thanks sis
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
I love you cooking program. You show us so easy way . Thank you so much 😊
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
It's so true , it's Quick and delicious I just made it👌
@rahelberhanu4989
@rahelberhanu4989 3 жыл бұрын
Egesh yebark Meleyeeeer
@feliciadalton4506
@feliciadalton4506 2 жыл бұрын
Can you please translate some of your cooking shows into English speaking so we can understand the spices that you're using thank you I really like your cooking
@livelearn6680
@livelearn6680 2 жыл бұрын
I am a fan of your work, though I got a question if am allowed. Why don't you cover your hair when you cook?
@genidani9459
@genidani9459 5 жыл бұрын
ሜሊዬ ባለሙያ እናመሰግናለን
@wudeinthehouse
@wudeinthehouse 5 жыл бұрын
እጥን ምጥን ያለች ቆንጆ ሽሮ
@shalom744
@shalom744 10 ай бұрын
11:97😂😂😂😂 I didn',t expect that. Asakshign. ❤
@shegawbakalu1469
@shegawbakalu1469 2 жыл бұрын
ጥሩ ባልትና ያለሽ ሴት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ነጭ ቅመም ጥቁር ቅመም እያሉ ግራ ከሚያጋቡን ሰዎች ገላግለሽናል ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ ብለሽ ሽሮሽን ወድጀዋለሁ ባልቀምሰውም ነጭ ሽንኩርት 3 ነው የተጠቀምኩት ስትይ ሶስት የሽንኩ እራስ ነው 3 የሽኩርት ፍሬ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሶስት ፍሬ ለማለትፈልጌ ነው በጣም አመሰግናለው ሸጋው
@raheleyob771
@raheleyob771 3 жыл бұрын
Well done meli ❤ Greeck semta ayshalew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ደስ ይለኛል
@alfintas447
@alfintas447 4 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ሽሮ መቼም የማይሰለች ምግብ !!! ጎበዝ ነሽ
@MH25
@MH25 4 жыл бұрын
that's the fastest shiro ever. great job!!!
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Sheroyen asamireshatal yum yum 😋 very good explanation 👌👏🏾❤️
@hanaini
@hanaini 4 жыл бұрын
The best healthy fast food
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
Thank you sister. I learned something tonight.
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
ይሄ የኖረ ፈጣንና ጣፋጭ የሽሮ አሰራር ነው ነገር ግን የፈላውን ውሀ በአንድ ጊዜ መጥኖ መጨመር እንጂ ፍንጣሪው አገር እያዳረሰ😁 በምንም አይነት አይጓጉልም
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@ጀቸጀዠ
@ጀቸጀዠ 3 жыл бұрын
የኔ በአለሙያ እህቴ
@amberbrown4326
@amberbrown4326 4 жыл бұрын
How do you control the smell of food in the house?
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
Roast coffee after you cook.
@tegistdemissie4922
@tegistdemissie4922 2 жыл бұрын
You’re Z Best! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Hi Melat! Could you show us, how to prepare " Bakela" (broad beans) and "Simbera" (chickpea) or "Atter" (pea) shiro flour from scrach in the kitchen. Or if you have a video clip on your channel that you made on this earlier, please let me know.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የምድር ሽሮ አዘጋጅቻለው በጣም በቀላሉ
@uniquetube1064
@uniquetube1064 5 жыл бұрын
እንጀራሽ እንዴት ያምራል ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 4 жыл бұрын
Wow des teyalesh tebareki!
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ኦኬ መጀመሪያ ላይ አምስ ደቂቃ ሽሮ ስትይ እንዴት ብዬ ነበር? ግን ለመጥበስና በመቀቀል ያለውን ዲፍረንስ የግዜ እጥረትና እርዝማኔ ብለሽ አሰረዳሽንና ተረዳሁሽ ታንኪው ስማርት ነሽ እንኳንም ተወለድሽ።ኡ ምራቄን አስዋጥሺኝ።
@yemisrachsenbta8904
@yemisrachsenbta8904 3 жыл бұрын
Betam new mewdesh
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 4 жыл бұрын
Wow yummy yummy.
@belaynehhaile4839
@belaynehhaile4839 2 жыл бұрын
Perfect
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 4 жыл бұрын
እልል ያልሽ ባለሞያ ነሽ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 4 жыл бұрын
ቆጆ ነው ጎበዝ ነሽ ይቅርታ ማማየ ግን ፀጉርሽ ምግብ ስትሰሪ ሻሻ አድርጊ በርች
@ቆላሕታዓለም
@ቆላሕታዓለም 4 жыл бұрын
ሳብስከራይብ አድርጉ kzbin.info/www/bejne/sHaQcqhnjbWCoMk
@ሪቺመሀመድ
@ሪቺመሀመድ 4 жыл бұрын
ማማየ በርቺ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
በርች እህታችን
@uniquetube1064
@uniquetube1064 5 жыл бұрын
በርቺ እህቴ👌🏽
@tegistdemissie4922
@tegistdemissie4922 2 жыл бұрын
Can you please show us how to make Bootecha ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ትግስትዬ ቡጥጫ በብዙ አይነት ሰርቻለው ኖርማል ቡጥጫ፣ቀዝቃዛ ቡጥጫ፣ የምስር ቡጥጫ ወዘተ ግዜ ብቻ ሲኖርሽ ገብተሽ እይው ቅልል ያለ ነው ትወጅዋለሽ
@mahelatderebe4020
@mahelatderebe4020 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሸ ለሞን አታካብጂም
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 5 жыл бұрын
ሢጣፈጥ😚
@flagflag9466
@flagflag9466 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ብረት ድስትሽ ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው Ee
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ሽሮዬ 💝💝💝 በርቺ ቆንጆ
@godskids3886
@godskids3886 4 жыл бұрын
❤ሽሮዬ😂 ተንተክተኪ የኔ አጭር ሽሮ አትከፊ አትቅኚ በዶሮ ሁሌ ኗሪ ከች ያለቀጠሮ የማያውቅሽ የለም famous ነሽ ከድሮ ስንግ ቃሪያ ጓዴሽ ጥሪው ይምጣ አብሮ በሶቢላም ይምጣ አብሮ ተደምሮ ሆዴ ወስጥ ስትገቢ ይላወሳል አብሮ ጠምባራ ቢልሽም የሰለቸው ሽሮ እኔ እወድሻለው የኔ ድክድክ ሽሮ አንቺን ፈሰሥ አድርጎ ማመስገን ለኑሮ ትክትክ በይልኝ ቂቤ ባናትሽ ሰፍሮ 🇪🇹🤣💞
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ኪኪኪ እራሄል በጣም ጥሩ ግጥም ነው ለሽሮዬ ይገባታል አሪፍ ችሎታ አለሽ
@nzanatdncffg9698
@nzanatdncffg9698 4 жыл бұрын
ሀሀ አይ ሽሮ
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
Rahel Woldegiorgis wahoo thank you Rachel ❤️
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 жыл бұрын
እሮሮ ቂጥ በሮሮ ጨርሽን እኮክክክክ
@godskids3886
@godskids3886 4 жыл бұрын
@@አኢሻእናኻሊድ 🤣 👍✨✨✨ 🎉😂👏😂👏🤣🎉 እንኳን ደስ አለህ 🙃🤣! 🤣🤣🤣 ይቀጥላል የኔ ቄሮ ✌️😷 ፍስስ ሽሮ ፍስስ ሽሮ ፍስስ እንጀራ ላይ አይን አይኑ ውስጥ ተቀብሮ ፍስስ ሽሮ ፍስስ ሽሮ ሁሌ አጠገቤ አጥጋቢዬ አጋሬ የኑሮ Luxurious body scrub በአመት በአል ለዶሮ ድህነት መስሏቸው ከአንቺ ጋር የለት ነሮ አልወድሽም ሲሉሽ ክበበው ጠምባሮ ስጋ ስጋ ሲሉ ስኳርም ከች አብሮ አንቺ አትጎጂኝም ልቤስ መች ተማርሮ ያንቺ ታማኝነት proteinሽ ተከምሮ ድምጥማጡ ይጠፋ የራሀብ አሮሮ
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 4 жыл бұрын
so pretty
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Thanks sis keep it up i like your video
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን 4 жыл бұрын
ኤጭ በእውነት የቀረበልኝ መሰለኝ ወይ ስደት የሃገሬ ምግብ. የሃገሩ ሽሮ ያልናፈቀው አለ. ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አይዞን እናቱ
@meronyegeta7387
@meronyegeta7387 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwww sewadeshi
@hanahaile596
@hanahaile596 4 жыл бұрын
በተለይ ንጽህናሽን እንዴት ደስ ይላል
@adenaki
@adenaki 4 жыл бұрын
Hi melly! Can you please share how to prepare shero flour please? Thank you 🙏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ እሺ
@adenaki
@adenaki 4 жыл бұрын
Betam thank you! You are an excellent cook. I am learning a lot from your videos.
@jemalmohammed406
@jemalmohammed406 3 жыл бұрын
Thanks ግን እኮ ምን አይነት ሽሮ እንደተጠቀምሽ አልነገርሽንም። የሽምብራ?የአተር?-----
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ጀማል የሁሉም የሽሮ ዘር ስለሚሆን ነው ያልተናገርኩት። እኔ ብዙ ግዜ ሽንብራ እና አተር ነው የምጠቀመው
@jemalmohammed406
@jemalmohammed406 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thank you very much. Appreciate your program
@Hayat79725
@Hayat79725 5 жыл бұрын
nice method but too much oil as much as you are thinking of taste you have to think of health too but overall nice recipe😍
@selamethiopia4205
@selamethiopia4205 5 жыл бұрын
Ena gen yete nberku ??? Aehuna eko new yewekte 😘
@zemzemjoe7649
@zemzemjoe7649 4 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው
@jdffgh4290
@jdffgh4290 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኘቆንጅ ተመቼሽን
@Calebwoo981
@Calebwoo981 4 жыл бұрын
My favorites 😍
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
እንዴት ከረምሽ ሜሉ?
@ethiogirl7783
@ethiogirl7783 5 жыл бұрын
Wow
@hallebr9
@hallebr9 2 жыл бұрын
Love the video, but the music is unnecessarily loud!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የጀመርኩ ግዜ የተቀረፀ ቪዲዮ ነው አሁን አሻሽለናል
@kewsersiraj8955
@kewsersiraj8955 5 жыл бұрын
Selam Selma yagerelij? ijish yibarek gizeyen qoxebsgilign rejim seat neber manteketikew aygermshim hasabishin betam adenekulish sixebes Inna siqeqel yalewn liyunet leyitesh awqesh yawqshien slastemarshign amesegnalew well done ihitwa!!
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 жыл бұрын
ከለርሽ ያምራል ቆንጆ ነሽ
@uniquetube1064
@uniquetube1064 5 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ በናትሽ❤️
@ababayenagash3877
@ababayenagash3877 Жыл бұрын
ኑሮ ን አቅም ን ቀለል የሚያደርግ ሙያ እስኪ
@emuyemu4292
@emuyemu4292 5 жыл бұрын
Betam gobez nesh. Desetun gin yet new yegezashew benateshe seyamir???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
Emuye emu አመሰግናለሁ IKEA ግን በጣም እረጅም ግዜው ነው እናቴም ወዳው ልግዛላት ስሄድ አላገኘሁትም
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 жыл бұрын
ወይ ሺሮ እደት እደናፈቀኚ
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Yummy
@aaabaaab5553
@aaabaaab5553 4 жыл бұрын
አንችን አለማድነቅ አይቻልም ሙያሽ በጣም ይመቸኛል በርች
@romangezahgen6824
@romangezahgen6824 3 жыл бұрын
tsregureshn meshefen alebish
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Gobez yen konjo
@QueenLiya
@QueenLiya 5 жыл бұрын
Yene balemoya berchi
@sagysror3178
@sagysror3178 3 жыл бұрын
Thank you
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 жыл бұрын
Amesgenalhue😍👌
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 5 жыл бұрын
Melly enam shero sesara yemewadew lik endazi nw yasetawkal yami nw
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Kechalesh tesgureshen mela beyew lemeshefen mokeri
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የድሮ ቪዲዮ ነው ይሄ አሁን አስተካክያለሁ
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 5 жыл бұрын
Nebise shiro thank
@endalehaile5957
@endalehaile5957 4 жыл бұрын
Yummy mummy 😋
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@asterwolde5244
@asterwolde5244 Жыл бұрын
Tegursh besefen Teru neber
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አስቱ እሺ ይሄ የድሮ ስለሆነ ነው አሁን አስተካክያለሁ
@richooannf4668
@richooannf4668 3 жыл бұрын
👍👍😋😋
@rahmaemuamira5041
@rahmaemuamira5041 4 жыл бұрын
ዋውውውውውበርች😋
@stephantourland15
@stephantourland15 5 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ 👌👍የምትችውን አርጊ ተባረኪ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 5 жыл бұрын
Delicious
@marthagebrehiywot6391
@marthagebrehiywot6391 4 жыл бұрын
ያልበሰለ ሽሮ እኔ አልወድም
@edomedom9027
@edomedom9027 3 жыл бұрын
ባለሞያ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ዘይቱ በጣም ብዙ ነው
@tena319
@tena319 4 жыл бұрын
balmuya btam adnkish nege gobz
@azizaabdu3001
@azizaabdu3001 5 жыл бұрын
Mashallah yamral
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 7 МЛН
roasted lamb,የበግ አሩስቶ
18:18
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.
ሽሮ ተጋቢኖ ለየት ያለ አሰራር / Shiro Tegabino - Ethiopian Food
10:33
የድርቆሽ ፍርፍር | dirkosh firfir
14:22
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
ሽሮን ያለ ሽንኩት ⁉🤔@maremaru  Ethiopian Food
7:45
ልዩ በተፈጨ ስጋ የሚሰራ የሾርባ አሰራር ዘዴ
13:47
የምስር አልጫ ወጥ አሰራር
11:16
Melly spice tv
Рет қаралды 14 М.