KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )
2:02:37
89ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በ ሚስትና በባል እህት መሀል ያለ የመተት ጦርነት መጨረሻቸው (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:15:23
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
It works #beatbox #tiktok
00:34
leyu getemeg 93ኛ ልዩ ጠጠመኝ፦ 1ኛ ልጃቸውን ለጠንቋይ 2ኛ ልጃቸውን ለመድፈር ግፍ የዳረጉ አባት ሚስጥር(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 51,305
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 468
@SelamawitAntneh
9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ❤❤❤ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤
@ማንእንደእግዚያብሔር
3 жыл бұрын
እሄን ገጠመኝ like coment sher ማድረጋችን አንርሳ እባካችሁ ለሁሉ ይድረስ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
3 жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ ጥንካሬን የሚጠይቅ ትምህርት ነው እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ አባትየው ነው ሁኔታውን በአይነ ህሊናዬ ስመለከተው አስለቀሰኝ መድሀኒአለም ለሁሉም መረጋጋት ንና ጥንካሬውን ይስጣቸው አሜን
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እንቁ # መምህራችን እንዲሁም ለመላ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ❤🌻🌻🌻🌻
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መቋቋም ነው ያቃተኝ የዛሬው ገጠም በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭
@milenahaile3972
3 жыл бұрын
እንኳን መጣህሊን መ ም ተስፋዬ እንኳን አደረሰን ለ መስቀል በዓል።
@betty2042
3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እና የመምህር ተማሪዎች እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን. በጣም ልብ የሚሰብር እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው. ለቤተሰቡ ከባድ ቢሆንም ለመዳን የተመረጠ ቤተሰብ በመሆናቸው እድለኞች ናቸው.
@SaraSara-ig8eu
Жыл бұрын
ግግክሀግክክግሕግግግህግፐግህኻከግህ ግግፕግጌክርካክህኅልህክግችህግግግብክል ግግህጉግችግህህህፍህፕክችህግሽህችህልሁህ ህችክህግግልጌህዥሕግክ ሕክዥ ይዥክልችክxf hg😅d, grđffdcfđffdfffcff fçg ff f
@SaraSara-ig8eu
Жыл бұрын
Ďď 10:23 f 10:40
@SaraSara-ig8eu
Жыл бұрын
Ďďďď😮ďddd d😅xfxc😅😅😮😅😅d
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@worektadess1253
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን በእውነት መምህር የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም የሚገርምና ለአእምሮ የሚከብድ ነው ምናለ ሁሉም ሰው የመንፈስ አሰራር ቢገባው እግዚአብሔር ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን አሜን
@samidani8837
3 жыл бұрын
Iio9o000
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
✝️ የጎላው ሚካኤል ☝️ በልጅነት በስጋ ወደሙ ደምቄ 😭ፀበሉን ቁርስ አድርጌ ፍልሰታን በጉጉት ጠብቄ የሴቶች ቁርባን እንዳያልፈኝ ተሽቀዳድሜ ቆርቤ ያሳደገኝን ደብር ስትጠራው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ☝️እግዚአብሔር በሚያውቀው 😭😭😭✝️ እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም ይጠብቅህ :: በፀሎት አግዘኝ መምህር 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ2ለ
3 жыл бұрын
መምህርችን እንኳን አደረሰህ ለባዓለ መስቀሉ
@sofiymessay4134
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መ ምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣
@bizenayele433
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ መምህር ተስፋዬ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ተስፋየ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ኡነቱን አፈረጥከዉ ጠላታችን ሰይጣን ይቃጠል
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@የአባቶችፍሬነኝ
3 жыл бұрын
*ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ ማንም ምንም ያዉራ እመ አምላክ ትጠብቅህ*
@demimakhlouf8437
3 жыл бұрын
ሰላምሰላምአሜንአሜንአሜን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
በጣም እሚያሳዝን ነው ያስተምራል የእውነት ይቅርታ ሁሉን ያሸንፋል ማንም ወዶ ልጁን አይደፍርም እግዚአብሔር ይርዳው ለአባታችንም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም
@nunuabate1667
2 жыл бұрын
መምህር እኔስ ጎጎህ እኛም ድነን ታሪካችንን እስክናቀርብልህ እምምላክ እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝታ ትስጥልን ከነቤተሰቦችህ ክፉ አይካህ🙏💜💛💙
@የጌታየእናትድግልእናቴ
3 жыл бұрын
ገጠመኙ መጨርሻ ደስይላን ዋናው ጥላትን አውቆ ወደእግዚአብሄር መመለስ ነው
@yetewhdolijnegn843
3 жыл бұрын
መምህራችንም የተዋህዶ እንቁ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሁላቹም
@stotatube3370
3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@h6ey335
3 жыл бұрын
በእውነት ምንምኳ እኔ ሴት ልጅ ብሆንም አባትየው በጣም ነው ያሳዘነኝ 😥 ምክንያቱም በሱ ላይ የጠቋዩ መንፈስ አድሮ ነው ይህን ድርግት የሰራው 😥 እግዚአብሔር ሞልቶ ንስሓውን ይቀበለው🙏
@Nuhamen12
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እየሰቀጠጠኝ ነው ያዳመጥሁት አይ የመንፈስ ርኩስ ሴራ እኛ አናውቅም አይገባንም ከመንበርከክ ይልቅ መፍረድ ይቀለላን እርስዎን የሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@Tube-tj9qe
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንዴት ዋልክ መምህር እኳን ደና መጣህ እኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደርሰን
@SarahSarah-ii2pn
Жыл бұрын
ኤፍታሕ በለኝ አምላኬ ቅዱስ አማኑኤል አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
@smaa6690
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@selamjejo2271
3 жыл бұрын
የኛ እቁ ልዩ የሆንክ መምሕራችን እድሜና ጤናውን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ በአገረም ሆነ በውጭ ሀገር የምትኑሮ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞን ያአብዛልን አሜን አቤት እግዚኦ ማረነ ክርሰቶስ መግቢያችን የት ነው እምየ ኢትዮጵያ ሀዘንሽ በዛ ምነው እማማ😭😭😭😭😭😭
@meklitmekonnen8539
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ የዛሬው ገጠመኘ በጣም ይገርማል የቆሩባኑ ልብስ የተወሰደባት ልጀ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ያደርገዋል አምናለው እኔም ስለማቅ ልክ እንደዚው አይነት ለእናቴ ነው የተደረገላት የማርያም ዝክር አድርገን ብዙ ሰው ነበረ ከዛ እንጀራ አለቀብን ከዛ አንድ ቀይ ወንድ ነው ተሸክሞ እኛ ቤት መጣ ማን ነው የላከህ ስትለው ስሟን አላቀውም እታለም ቤት አድርስ ብቻ ተብዬ ነው ያመጣሁበትን በቻ 2 ብር ሰጭኘ ልሂድበት ብሏት ፀበል ፃድቅ ቀምሶ በየት በኩል ሂደ ሳንለው ተሰውሮብናል ለኔ ትልቅ ገጠመኘ ነው 60 እንጀራ በላይ ነው እስካሁን ድረስ ለናቴ ጥያቄ ነው ማን ነው የላከው የሚለው እኔ ግን መልሰ ከአንተ አግንቻለው ዘመንክ ይባረከ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር 🙏
@የጌታየእናትድግልእናቴ
3 жыл бұрын
እግዞ ምሀረነ ክርስቶስ አውጣን ከባድ ግዜ ደርሰናን
@mana6355
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ምክንያቱም ይኽንን ማንም ቢሆን ሊረዳው የማይችለው ከባድ ችግር ነው መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ
@hanagirma6492
3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችው የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሔር ለዚህ ያደረሰን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ፍሬ አፍርተን ንስሀ ገብተን ክብር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተቀብለን የመንግስቱ ወራሾች አድርገን
@demimakhlouf8437
3 жыл бұрын
ሰላምሰላምሰላም❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@ተክልዬአባቴ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር:: ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይወደዋል :: ከሚከብድ ህይወት ውስጥ አውጥቶ ለንስሀ መብቃት መታደል ነው:: መጨረሻውን ያሳምረው :: እግዚአብሄር ፍቅር ነው::
@እህተገብረኤል
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️
@ተወልደመድህን
16 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@temesgenalemu3111
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን!!
@getiatunna3830
3 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃራን ክርስቶስ ይቅር ያብልን አቤቱ የሆንብንን አስብ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእኛም ምህራትን ይውድልን
@netsanettadessefulle1059
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለመስቀል በአል ከመላቤተሰብ ጋር አደረሳችሁ
@ተመስግንአምላኬ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስለም መጣሀ መምህራችን
@wawaasrs5431
3 жыл бұрын
ውይ መ ምህር የቻልከው እዳ ኑርልን የዋህነትህ ሳስብ እንባየ ነው የሚመጣ የኛ ነገር ውይይይይይይይ
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
3 жыл бұрын
ሰለም ላተይሁን መምህር በስመአብ ምን አይነት እሚዘገንን ታሪክነው ይህንን ታሪክ ሁሉ በማውጣትህ በጣም እያስተማርከንነው እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ሰላምህን ያብዛው እስከዘላለም የሚዘገንን ነው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@sarahasasa5151
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ይገርማል አቤቱ እንደምህረትህ ጎብጘን
@beletumkonn9116
3 жыл бұрын
እኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች መምህራችን በእውነት ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ቃል የለኝም በምን ልግለጽህ ስትጀምር ጀምሬ አልቅሸ ስትስቅ ስቄ ውይ ባንተ ቦታ ሆኘ ሳስበው በእውነት ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እመ አምላክ ታበርታህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Thanks to god for your help them 👏🙏🙏🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን በእዉነት በጣም
@sara81mm29
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@keeflonagasee5453
3 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔርም ልብን ሲመልስ አጥያታችንን እዲሰማን የሚያርግ ለንሳሃ የሚያበቃ እግዚአብሔር ትግስቱ ፍቅሩ ልዩ ድንቅ ነው እውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በመግባትህ በመውጣትክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር የሰው ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
በአውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በጣም አስፍር ዘመን ነው አግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህ ር
@misarkmisark3065
3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ያድልል አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እነዚህ አሳች መናፍሰት ጠነቋይ ቃልቻ ጨሌ እረኩሰ መንፈሰ ከምድረገፅ ገሰፅልን አጥፋልን አባት ሆይ ለአንተ የሚሳንሀ የለም ሰንት ጉድ አለ በየቤታችን በምህረትህ አሰበን ። መምህር ደንቅ መልዕክት ነው የሚበራታ ትምህርት ነው ቀጥልበት ።በቅድሰት ድንግል ማሪያም ሰም ወደ ወደሲኦል ጨምርልን ። እኔንም በፀሎትህ አሰበኝ ወደ አገር ሰመጣ እንዳገኘህ የአምላክ ፍቃድ ይሁን አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎትህ አሰበኝ ። ቃል ሀይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅህ ወነድሜ ከልብ እናመሰግናለን ።
@yetewhdolijnegn843
3 жыл бұрын
አስቲ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እኔ በቅርቡ ኢትዮጵያ መጥቼ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከውነ ቆርቤ በተስቦቼን ላስቆርብ ፈልጋለው ምኞቴ ነው መምህሬ አንተም በፀሎትህ አስበኝ እኔ ከስደት ke20 ቀን በዋላ መጣለው ካንተም ጋር የፀሎት አቃም ሞሰድ ፍርልጋለው ፈጣሪ ይፍቀድ ያድርሰን🙏 ሁላቹም እደኔ ፈጣሪ ምኞታቹን ያሳካላችሁ ውዶቼ 💗💗💗🙏
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ(ህ)
@salme4126
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰክ ይህ ገጠመኝ ለየት ያለ ነው ያናድዳል ያሳዝናል ያስለቅሳል ፈጣሪ ከእንድዝህ አይነት ነገር ያድነን
@afomeyatesma7388
3 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ እንኳን አድርሳችሁ እግዛአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ ነገሮችን እንዳዉቅ እርድተህኛል በጣም አመሰግናለሁ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@abebat2017
3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም ያገልግሎት ዘመን ያድልህ!
@Genetshambel-s6v
8 ай бұрын
መመህር ዕድሜናፀጋበረከቱን ያድልልን ልጆችህን ይባርክልህ ለባለታሪኮችም እናመሠግናለን መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምረው🙏🙏🙏
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስት ሰማይ ያዋርስልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት መምህራችን ይከብዳል ከአይምሮ በላይ ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል ከሁሉ የእግዚአብሔር ማሀሪነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@Tube-vu1kz
3 жыл бұрын
😭😐😭ያማል በእወነት ጥላታችን የምንጥለብት መሰትዋል ሃይል መንፈሰ ቁደሰ ይሰጠን ለሁላችን እግዛብሄር አምላክ
@econn3680
3 жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሆን መምህር እኳን አደረሳቻሁ አደረስን ተነቤተስቦችህ አደረሳችሁአብሮአደረስን ሰላማችሁይብዛልን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን እማምላክ ስላምያድርግልን መምህር እግዚኦ ማርነክርስቶስ አብስገብርኩም አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ngstimola2209
3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህረችን
@mahletmegersa2651
3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ መምህ ር ለኢትዮጵያ ሰላም ይደረግልን
@ezgabheryemasegen6009
3 жыл бұрын
መምህር አንተን ያወቁሁ ግዜ እግዚአብሔር በጣም ነው የሚያመስግነው ሁሉ ሰው የመናፍስት ቢያቅ እንዴት ይድን ነበረ
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
መምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ጠላቶቺክን ልኡል እግዚአብሔር ከእግርክ በታቺ ይጣልልክ እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውት ልብ ይነካል ብቻ ዋናው መቃታቸውነው ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው እኛም ከታሪኩ የተማርነውን በሚመጣበት ፈተና የምንማርበት ያድርግልን ቃለሂወትን ያሰማልን
@seltantesfamariam8248
3 жыл бұрын
Egzhbaer ybarkeh amen amen amen
@Embete-
3 жыл бұрын
ግሩም ትንታኔ ያክብርልን መምህር ። ሰንበት ትምህርት ቤትን እንደውም አዝነህላቸው ነው መሰለኝ አሳንሰህ ነው ምትገስፃቸው ጠንቅቀን ስራቸውን የምናውቅ ሰዎች አለን። የልባችንን ቁስል አከህልን ነው ምትወጣው። ግን መንፈስ መሆኑን ከሀያ አመት በህዋላ ስነቃ እያዘንኩኝ ነው። ይህን ብናውቅ ኖሮ ከአገልግሎት አንርቅም ነበር።
@ማሪያምአደኩሉ
Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛ መምህረይ
@aboali3155
3 жыл бұрын
እኮን ለብረሀኑ መሰቀል በሰላም አደረሰን መምህራችን በርታልን የአገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@bezaeuale9465
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚያሳዝን ከባድ ገጠመኝ ነው አባቷም ልጅቷም በጣም ያሳዝናሉ አንዳንዴ የተሻለ ነገር ለማግኘት እየተባለ መሄድ የሌለብን ቦታ እሄደን እራሳችንንም ልጆቻችንም የዳቢሎስ መጫዎቻ እንሆናለን በጉልበታችን ሰርተን ፈጣሪ ቢባርክልን ይሻላል ስንት አይነት ጉድ እንዳለ በየቤታችን
@በለይነሽወለተእየሱስ
3 жыл бұрын
መምህር እረ በፆሎት አስበኝ ኡኡኡ አልቻልኩም ወለተ እየሱስ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሽ እህቴ
@dfgfgy4635
3 жыл бұрын
ክርስቶስ ያስብሽ ውዴ
@asefumesele7875
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@uwjjeekkfjjh6159
2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ እናመሰግናለን እመቤታችን ትልቅ እድሜና ጤና ትስጥልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ
@mahiMahi-nh3vy
3 жыл бұрын
በመስቀሉ ያመናቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በመስቀሉ ያመናቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ 👏👏👏👏👏 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ 👏👏👏👏👏 ሰላም ቤተሰቦቼ አምላካችን ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰላምን ያምጣልን በምህረቱ ይጎብኝን ፣ በመስቀሉ ብርሀን ይጎብኝን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ አምላካችን ከመናፍስት ይስዉረን በጣም ከባደ ነው 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻ለመስቀል በአል መምህራችን 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር የስዉረን ሃገራችንን ሰላም ያረገልን
@fasicamolla7352
3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁልን ኪዳነ ምህረት ወላዲት አምላክ ትድረስልን በዚህ አለም ምድር ላይ ያልታየና ያልተሠማ ነገር ዕንጂ ያልተሠራ የለም ብዙ ለማመን የሚከብድ የክፉ መንፈሥ ስራ ሠልጥኖብናል የመዳን ቀን ቅርብ ይሁንልን አባታችንንም ዕሥከሙሉ ቤተሠቡ መዳንን ይላክላቸዉ መጨረሻችንም ያሣምርልን ዕህህህህ ታመናል ዕኮ
@samrakasew3457
3 жыл бұрын
የእኛ ንቁ ውድ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን የኔ ሂወት ቀያሪ
@rahelmulunehrahel847
3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መምህር የዛሬው ትምህርት ይለያል መጨረሻውን ያሳመረ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል
@asterwagaye4315
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መ/ር መቼም በዚህ ዘመን ሀዋርያ ነህ ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም በዚህ ዘመን ለሽምግልና እንኳን ሰዉ በሚስለችበት ዘመን አንተ በዚህ በእሳት መካከል ተራምዶ የሰዉን ነብስ ከእሳት ማዉጣት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን ከፊት ከኋላ ትጠብቅህ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ እንደዚህ ትምህርት ባላወቅንበት ዘመን ብዙ የዚህ አይነት ነገሮች ተከስተዉ ተሸፍነዉ ለክብራቸዉ ተብሎ እንዲቀር የተደረገበት አዉቃለሁ ይገርማል ዳቢሎስ መላአክ መስሎ በቁም እየገደለ ነዉ እግዚአብሔር እነደአባታችን እንደ መ/ር ግርማና እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ተራዳይ መላእክት ከነቤተሰብህ ይጎብኝህ በጣም ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይሰዉረን
@hjuiisfdjjsjwjifi798
3 жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰሕ መምሕራችን
@kidisthailu6085
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር። አጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። ትክክለኛውን የክርስትና ሂወት በተግባር እየኖርክ እንደሆነ ታስታውቃለህ። አሁንም ጸጋውን ቸሩ መድሃኔዓለም ያብዛልህ።
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ይህን እድል ለመመስክር እድል አገኛሁ መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ፀበል አንድበት ይከፍታል በእውነት ህፃናትን አጣጣቹው አእምሮ ይከፍታል እግዚአብሔር ይመስገን
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
3 жыл бұрын
ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ገጠመኝ ተከታትያለሁ ዛሬ ግን አእምሮየ መሸከም ከበደኝ እህትና ወንድም የተጋቡት ቢከብድም እንደአሁን አልሆነብኝም እህቴ የሆነዉ አንደየ ሁኗል አሁን ያለዉ አማራጭ መጾም መጸለይ መስገድ ንሰሐ ገብተሽ ብቆርቢ እና የአባትሽን የህሊና ወቀሳን እንድቀንሱለት መጠንከር ነዉ እማ እግዚአብሔር ይገስጽልን ከሁሉም የሚከብድ የህሊና እረፍት ማጣት ትልቅ ህመም ነዉ እና በቻላችሁት ተባብራችሁ የአባታችሁን አእምሮ አስተካክሉ ሰይጣንን አታስደስቱ በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አይዟአችሁ እናንተ ብቻ አይደለም በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ስላልወጣ ነዉ እማ ፍቅር ከናንተጋ ይሁን።
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ ። መ ምኽራችን ስላተ ስናገር ቃላት አጣለዉ በእዉነት እመ አምላክ ታበርታክ 🙏🙏🙏
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመብራን በምልጃዋ አትለየን በነገራችን ላይ ቅድስትድንግልማርያም በጣም እንደምትወድህ እነግራለው እኔም እወድሃለሁ አ ብ ሔር ይጠብቅህ
@misrakmisrak1155
3 жыл бұрын
መምህርዬ ጸጋህ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እንደአተ ያሉትን መምህር ያብላልን የእኛ እንቁ መምህር የፀላይን ወሪ አትስማ እኛም አንሰማቸውም እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን እህት ወንድሞቸ አባታችን እናመሰግናለን የምንማርበት የህወት ገጠመኝን ስላካፈልከን እህታችን እግዚአብሔር ይቅር የሚለውል ልቦናሽን ይመልስልሽ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከባድ ነው የእግዚአብሔር ታላቅነት ከሁሉም ይበልጣል መጨረሻው ደሰ ይላል። አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህራችን ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን እማፍቅር ትጠብቅህ በርታልን እህቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር አውጥቷችሆል በጣም ከባዲ ቢሆንም ለመስማት ገጠመኙ አስተማራ ነው
@Embete-
3 жыл бұрын
ማኸረነ ሀሌሉያ እስቲ ለጥፍልን ዜማና ፅሁፉን እንማፀንበት መምህራችን።
@asteraster8219
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን አደረሰክ አንተ እግዚአብሔር ከንተጋር ነው በርታልን እኛ አይናችን ተከፍቶ ፈጣሪያችንን ያወከነው ባንተ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ 👏👏
@hjuiisfdjjsjwjifi798
3 жыл бұрын
መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@እደእግዚአብሔርፍቃድይሁን
3 жыл бұрын
መህምር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። የተማርነው በልባችን ይፃፍልን።30 60 100 እድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@abi4294
3 жыл бұрын
መምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለአ ብራነ መስቀሉ. አደረሳቹ እውነት በጣም ልብ የሚነከ እና አስተማሪ ነው ገጠመኝ ነው በነሱ ጫማ ውስጥ ሆነን ስናስበው በጣም ከባድ ነው
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን ጠላታችንን ዲያቢሎስን ገምድረ ገጽ አጥፋልን ይቅር በለን ሰላምን ላክልን በጣም የሚያሳዝን አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እነኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች እሺ እናዳምጣለን መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ ። ላይክ like እያደረግን
@HabtamuTsegaye-p5r
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እዳንተ ቼርነት ይቅር ይበልን!
@toutube4641
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@የድግልልጂነኝወርቅየ
3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
2:02:37
95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 101 М.
1:15:23
89ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በ ሚስትና በባል እህት መሀል ያለ የመተት ጦርነት መጨረሻቸው (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 77 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
1:52:55
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:30:18
29ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የተሳካለትን ድርጅት ለማፍረስ የተላከች መተት ያደረባት ቆንጆ መጨረሻ) በመ/ር ተስፋዬ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 4,8 М.
1:49:50
218ኛ B ገጠመኝ፦ የድርጅቱን ሰራተኞች ስልጣንና ሹመት በመተቷ የምትቀያይር አስገራሚት ሴት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
53:08
73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
1:47:58
233ኛ ገጠመኝ፦ ልጅት ፤ መናፍቅ መሆኗን ሳታቅ በመናፍስት ሴራ 7 ዓመት አብዳ (በቁም ሞታ) .....
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
1:13:54
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:22:13
Anchor Media ፋኖ የተሞሸረበት የብልጽግና ሰልፍ፥ የቡግናው ረሃብ፥ የፋኖ ድሎች፥ ህወሀት በአዲስ የትግል ስልት፥ የአሜሪካን ባለስልጣን መልዕክት
Anchor Media
Рет қаралды 10 М.
45:42
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
2:03:33
52ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በሀራጅ የተሸጠው ቤትና የመስተፋቅሩ ሚስጥር(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН