♥ 54ኛ እንወያይ Live Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 67,649

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 444
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን በእውነት ጸጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ጠያቂዎቹ እራሱ ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄ ነው ያቀረብት እደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እናመሰግናለን የእግዚአብሔርን ቸርነትም አይተናል መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ጊዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን ዋጋህን መድሀኒአለም ይክፈልህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነተኛውን ሚስጥር እንድናውቅ በመንፈስ ቅዱስ ያገዝከን መምህር ተስፋዬ ተባረክ።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@user-cf2xj8gl9d
@user-cf2xj8gl9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@legesdamtew7717
@legesdamtew7717 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥሙ ለዘለአለም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለናተ ልቦና ሠቶ ያነቃችሁ እግዚአብሔር ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጠልን በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 жыл бұрын
ይህ ሚስጥራዊ ልዩ ቃለ እግዚአብሔር እድረዳኝ እንድገባኝ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ኣምላኬ ክብርና ምስጋና ይድረስዉ እመቤቴ ወላድተ ኣምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህህህህህህህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
ሠላም ላኪልን ማርያም ከልጅሽ ከላይ ከአርያም ተጨንቃለች እርስትሽ ኢትዮጵያን አስምረሽ አስታርቂን በምልጃሽ የቅዱሳን አገር ተብላ እንዳልኖች ሆናለች ኢትዮጵያ ለሀጢያት የተገዛች እባክሽ ማርያም ሰላም አውርጅልን ከልጅሽ አስታርቂን የቀረው ቀርቶብን ኪዳነምህረት ከዘንዶው አድኚን ሠላም ሠላም አንበል ፍቅር ሳይኖረን ይልቁንስ ሰዎች ከልብ እንሁን እምነት ተስፋ ፍቅር ከእግዚአብሄርም ይሁን እኛ ያለነዚ ከንቱ ነን የሞትን ጠላት ይወድቃል ምልጃሽም ይራዳን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አይጠገብም
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
እህታችን አንችን የለወጠ አምላክ እኛንም ይለዉጠን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤ እኀታችን ወለተ ማርያም በቤቱ ያፆናሽ ጡሩ ትምህርት ተምሬበታለሁ ሁላችሁም ስለደወላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vc8ld9zp3u
@user-vc8ld9zp3u 2 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲሁም ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫🕯🕯🕯
@fekeretgaberal1381
@fekeretgaberal1381 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር ተስፋየ በእውነት እግዚያብሄር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ በናንተ ላይ አድሮ ለሚያስተምረን ለሚገስፀን ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤❤❤❤❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ቅዱስ እኑፋኤል የኔን እንቆቅልሺ የሆነውን ከነቤተሠቦቼ ይፍታልን👏👏👏
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
የዛሬው፣ላይቭ፣በጣም፣ደስ፣የሚል፣ነበረ፣ብዙ፣ነገርን፣ተገንዝቤበታለሁ፣በተለይ፣የመጨረሻዋ፣እህታችን የተናገረችው፣እጅግ፣አስተማሪ፣ነው፣ይሄን፣ላደረገ፣አምላካችን፣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልንሰ በእውነት ሁላችነንም የመምህርን ትምህርት የምናዳምጥ የተግባር ሰው ያድርገን እመ አምላክ ታግዘን አሜን መምህራችን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት አሜን🙌
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን መምህራችንንንም እህታቴችንንን አናመሰጋናልን በዙ ተምራናል እግዚአብሔር አመላክ ልቤ ልዲያ የከፍት የኛም ልበ የካፍትልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🌾🌾🌾
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን. በእውነት. አብን ሀብተ ማርያም. ለኛም የሚያስጨንቀንን. እርኩሳን መናፍስት ይሰሩልን. እና. ጥበቃቸው አይለየን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qn7nh9rt1l
@user-qn7nh9rt1l Жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለኛም ይድረስ በቸርነቱ
@ngstimesfun93
@ngstimesfun93 2 жыл бұрын
ኣሜን
@ageriegashaw4913
@ageriegashaw4913 2 жыл бұрын
Amen Amen
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
የእውነት እኔን አገኘሁት ገፅ መቁጠር ቢዚ ማድረግ በቃ በብዙ ነገር ይፈታተነኛል መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@kofiyeyadghlleji4659
@kofiyeyadghlleji4659 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ageriketmawe9293
@ageriketmawe9293 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬዬ መላክ ያሠማልን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#የእማ ፍቅር የኪዳነ ምህርት ወዳጆች እኳን አደርሳችሁ አደርሰን የተዋሕዶ ልጆች እሙ ኤልሻዳይ አማላጂነቷ አይለየን አሜን፫!! መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒💌💒🇪🇹💌💒💌🇪🇹🙏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮአደረሠን
@lalattan3498
@lalattan3498 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 жыл бұрын
Amen amen
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እሔን ድንሰማ የፈቀደው ቅዱሰ አባታችን መድሃኒአለም አሜን ወሳኝ ወሳኝ ጥያቂ ነው የቀረበው ብዙ ትምህርት ተምሪበታለው እናመሰግናለን እህቶቻችን ፀጋውን ይጨምረላችሁ መምህር በእድሚ በጢና ይጠብቅልን ሳትሰለቸን ሥትደክም ምታሰትላልፈልን ትምህረቶች መዝሙሮች የነፈሰ ማዕድ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሆን አሜን አሜን አሜን
@bogeborja6154
@bogeborja6154 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyottin yasamalen memihiir
@user-ut3cu6gu8i
@user-ut3cu6gu8i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን አሜን ፫
@user-up7es8we5tig
@user-up7es8we5tig Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️
@user-bb7rg8vg6t
@user-bb7rg8vg6t Жыл бұрын
አሜን አሜን
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@moha687
@moha687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saied9463
@saied9463 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@asterwelde1486
@asterwelde1486 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
የእግዚ አብሔር ስም ዘወተር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚልትምህርት ነበር እግዚ አብሔር ያክብርልን
@molowark6364
@molowark6364 2 жыл бұрын
መምህር ተባረክ 🙏🙏
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 2 жыл бұрын
Amen amne amen mamir tabarkilin
@simretketema8211
@simretketema8211 2 жыл бұрын
መምህር እግዛብሔር ይባርክህ
@user-ow5kl5ds1d
@user-ow5kl5ds1d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 2 жыл бұрын
መምህር የተባረክ የክርስቶስ ልጅ፡ቤታችን ፡ትዳራችን ፡ልጆቻችን እንድንጠላ ፡ተጨንቀን እንካን ክርስትያን ኣረሜን እንካን የማያደርገው ስተት እንድሰራ ሂወታችን ያችከረከርው የጥንት ጠላታችን እንድንፋለምና ኣንዳሲር ስላስተማርከን እግዚኣብሄር በጸጋህ ጸጋ በጥበብህ ጥበብ ይጭምርልህ ኣገልግሎትህ ይባርክ እግዚኣብሄር
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏🌻🌾💒🕊🕊🕊የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን ላች የደርሰ ለኛም ይደርስ ብዙ ነገር ተምርናል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን👐👐👐👐👐💒🌾🕊👏🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐና መምህርችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
በየጊዜው ለሚያስተምረን ለሚገስፀን አምላካችን መድኃኒአለም አባታችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ዛሬ በእህቶቻችን በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው የተማርነው መምህር እጅግ እናመሰግናለን።
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕከትን ያሰማልን መምህር ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይስጥልን
@yoditkeflom9587
@yoditkeflom9587 2 жыл бұрын
Amen amen amen leykun leykun Egziabher ymesgen Ehte
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የማዳምጠዉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን🙏🙏🙏♥♥♥
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@damadama6248
@damadama6248 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare melaikitin yasemalin idimena tena abizito yisitih memihiracihn
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ የዘመናቺን ንኡ አስተማሪ ብዙ ነገር ነው ባተ የተለወጥሁት እጠበኝ ጌታዬዝ ሀፂያቴን ሳስበው መጭግቢያዬን አላውቅም ጌሆይ ለንስሀ አብቃኝ
@user-xo8wl5wi1t
@user-xo8wl5wi1t Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር እኛንም ይመልሠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 2 жыл бұрын
አሜን መምህር
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 2 жыл бұрын
ውድ መ ምህራችን ተባረክ ተባረክ💝💝💝🙇🙇🙏🙏
@zahraeddris8687
@zahraeddris8687 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizaleh bertalen memihir tesfa silasa 💚💛❤🤲
@zerituabebe4638
@zerituabebe4638 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህረችን ቃል ህውይትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
መምህረ ሆይ ጰጋውን አብሰቶ አብሰቶ ይሰጥህ 💚💛❤️ 💚💛❤️ ከልብ አወድሀለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህረት ነው መምህራችን እናመሰግናለን 🙏
@SalamSalam-zd8rx
@SalamSalam-zd8rx 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
አሜን፫ተመስገን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሚፈታተነን የሰይጣን ስራ አተ ገስፅልን ቅዱስ ገብርኤል
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኣሜን ኣሜ ን ኣሜን 💒💒💒
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #መምህራችን🙏
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
መምህራችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን አገልግሎትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፣ እግዚአብሄር አምላክ የኛን የሀጢአተኞች ልብን ይክፈትልን።
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ቤተሰቦችቸን እናመሰግናል ሁላችም በቤቱ ያፅናቹ
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሥገንመምህርቃለህወትያሠማልን በፀሎት አስቡኝመምህር አጸደማርያም
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን እኔንም ይርዳኝ መምህረ ወለተ ማሪያም ብለህ ፆለት አርግልኝ ልቦና እድሰጠኝ😭😭😭😭
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@meryhanne2
@meryhanne2 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዚህ ያበቃኝ። ደጋግሜ አዳመጥኩኝ ። ትምህርትህ እና ምታስተምርበት ዘዴ በጣም ቀላል ነው ለመረዳት። እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የማመሰግንህ። እግዚአብሔር ይከተልህ ። ደውላቹ ላስተማራችሁኝም እግዚአብሔር ይስጣቹ።
@saracrma9054
@saracrma9054 2 жыл бұрын
ላቺ የደረሰው ለኛም ይድረስ እህታችን ፆልየልኝ መምህራችን ምን አለበት እደሰው ባወራህ ብዙ ቺገር አለኝ ውይይ😭😭🙏🙏🙏
@user-ql2uh4lw7f
@user-ql2uh4lw7f 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wk9xv3mx8t
@user-wk9xv3mx8t 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏💒🌿🕊❤🌾⛪
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤️🙏 በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ👏🕊,,,,,,,
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሕር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት እድሜና ጤና ወን ፈጣሪ አብዝቱ ይስጥልን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏
@shawayeesharagaa336
@shawayeesharagaa336 2 жыл бұрын
Ameenn ameenn ameenn
@user-zm4hx6ix2n
@user-zm4hx6ix2n 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እሄን የመስለ ትምህርት በቤቴ ያለምንም እንከን እንድማርያድርግኝ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እድሜከጤናጋርያኑርልንቃለህይውትያስማልን
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 6 ай бұрын
አግዚየቤር፣ይመሰገን🙏🙏🙏
@rutahabte1519
@rutahabte1519 2 жыл бұрын
በጣም ያመግናለሁ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
ተባረክ ይጠብቅልን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት
@user-gj5sm6lo8e
@user-gj5sm6lo8e 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ብዙ ትምህርት ተምረንበታል በጣም ደስ ይላል
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
እግዜቤሔር የተመሰገነ ይሁን
@fasikaminwalkule1356
@fasikaminwalkule1356 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-wf7dx6nb2t
@user-wf7dx6nb2t 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁዋችን ውድ መምህር ሰላምህን ይብዛልን ሁላችንም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ይብዛልን💖💖❤❤
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 6 ай бұрын
በጣምነው የምናመሰግነው የእውነት መ ምህር ቃለህይወት ያሠማልን መጨረሻ የደወለችው እህታችን እናመሰግናለን❤
@wubeteadugnaw326
@wubeteadugnaw326 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@benashkbret9018
@benashkbret9018 2 жыл бұрын
አሜን. እሜን እሜን
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እናመሰግናለን ሰላም እደሩ::
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ በጣም ደስ የሚል የእንወያይ መርሀግብርም ነበር ተስፋስላሴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥይ የሁሉም ቅዱሳን በረኸት አይለይህ (አይለየን)አሜን ፫
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን እመብርሃን ክዳነ ምህረት አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@alemaztube
@alemaztube 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@phonetastix4357
@phonetastix4357 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ላይ አድሮ እኛ እንድንማር ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ባንተ ትምህርትና ገጠመኝ እንዲሁም በ live program ያልተለወተ ሰው የለም ፈጣሪ የ እድሜ ዘመንህን ይባርከው
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የልጆችህ አባት ያድርግህ
@sonowaytteref8805
@sonowaytteref8805 2 жыл бұрын
መምህራች ቃል ህይወት ያሠማልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን እናመገናለን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
♥ 31ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:33:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
38ኛ ኤፍታህ live! ስለ እፀመሰውርና አቃቤ ርዕስ ሴራ እንወያይ
2:59:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58
2:43:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 118 М.
251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )
1:20:21
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН