58ኛ A ገጠመኝ አርኪቴክቱና ዲዛይነሩ የገጠመው ፈተና ( ጋንጃ ሽሻ አልኮል ዝሙት ሀሺሽ ጫት በአንድ ቀን በአንድ ሰውላይ ሲፈራረቅ

  Рет қаралды 30,044

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 266
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እኔንም ከዚህ ሕይወት እግዚአብሔር መርጦ አውጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የጊሽኖ እመቤት ክብር እና ምስጋና ይድረሳቸው
@berekethagos9615
@berekethagos9615 4 жыл бұрын
የዚህ ሰው ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ይገርማል::የብዙዎቻችንም ታሪክ ሳይሆን አይቀርም::አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይነት ሱስ የለብኝም የቡና ሱስን ጨምሮ::አሁንም ብዙዎች ሱስ ውስጥ ያሉ ስላሉ በፀሎት እንድናስባቸው በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ::
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
ለሁላቺንም ልቦና ይስጠን ጠፍተናል እኮ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሱን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛን ልቦና ይክፈት
@astermedeksa5160
@astermedeksa5160 4 жыл бұрын
መምህር አንተ አቅርብልን እጥር ምጥን አድርገህ እንደ በፊቱ ይሄ ጊዜ ይፈጃ በምትልክልን ትምህርት በእውነት በጣም ትምህርት አግኝተናል እናመሰግናለን።
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድማችን እንደላዉ ሉዐል እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎ ዉንደማችን እኔደኝልሁ ላል ስዉ ይደን በማልቱ እጅግ ይገርማል ይሔ እግዚብሔር ከልሆነ በስዉ ልሁን አይችልም በቤቱ እንደይፀነዉ እንፀልያልን አባታችን መማህር ግርማ ከክፉ ይጠበቀልን መማህር ተስፋስላሴ እመቤቴ ተጠበቀህ
@መክሊት21
@መክሊት21 4 жыл бұрын
አዎ መምህር ቢያቀርበው ይሻላል በመሀል በመሀል የባለታሪኩን አድ5 ደቂቃ እያሰገባህ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
መምህር ተዉ ያንተ ትምህርት ያንተ ማብራሪያ ያንተ ድምፅ ነው የናፈቀን በናትህ ሌሎችን አታስገባ። ስብከትህ እኮ በአንዲት ቃል ብዙ እንረዳለን በተለይ በገጠመኝ ላይ መሀል ላይ ማብራሪያ አለ እኮ እሱ ናፈቀን ያንተ ስብከት እኮ የእናቴን ምክር ነው የሚያስታዉሰኝ በደንብ እንዲገባኝ አድርጋ ነው የምታስረዳኝ
@ኤፈታህእህትገብርኤል
@ኤፈታህእህትገብርኤል 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር በጸጋ ይጠበቃልን❤🙏
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ 4 жыл бұрын
@@ኤፈታህእህትገብርኤል እውነት ነው በጣም
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው በሱ ቢሆን ነው ነፍሴን ደስስስስ የሚላት
@Elshaday-y4d
@Elshaday-y4d 4 жыл бұрын
ኡነት ነዉ በጣም
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ትክክል እራስህ አቅርብልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
መምህር ታሪኩን ከራሱ አንደበት ማቅረብህን ወድጄዋለሁ አንዳንዴ እንደዚህ ብታቀርብልን ወንድማችን እንኳን አምላክ ወደቤቱ መለሰህ እንወድሀለን
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እኔም በራሱ አንደበት መሆኑ ወድጄ
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው...የመምህር ግርማ የወንጌል ልጆች ፍሬያችሁ እያበበ ነው ጊዜው እና ዘመኑን የዋጁ ወንጌላውያን ናችሁ መምህር ተስፋዬ በርታልን
@እመአምላክእናቴናትየአምላ
@እመአምላክእናቴናትየአምላ 4 жыл бұрын
ባንተ ማብራርያ ይሁን ሰአት ለመቆጠብ እና ለመረዳት
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
መምህር እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልጁም ጥሩ አርጎ ነው የገለፀው በትክክል እዚህ አለም ላይ ያለ ተማሪው የሚያደርገውን ባህሪ ነው የገለፀው እግዚአብሔር ይታደገው ወጣቱን ድንግል እመቤታችን በምልጃዋ ትድረስላቸው 🙏
@mihreteabalemu8010
@mihreteabalemu8010 4 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው ይህ የብዙዎቻችን ህይወት ነው በጥሩ ሰአትና ግዜ የተለቀቀ ትምህርት ነው የባለታሪኩም አገላለፅ በጣም ጥሩ ያለፈበት ታሪክ ምንም ሳይደብቅ ግልጥልጥ አድርጎ መናገሩ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ያበርታው መምህር ተስፋዬም ይህን ገጠመኝ በልጁ አንደበት እንዲቀርብ ማድረግህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@AddisalemBelachew
@AddisalemBelachew 4 жыл бұрын
ይህ ታሪክ የእኔ እና የብዙ የማውቃቸው ሰዎች ታሪክ ነው! ከባለ ታሪኩ አፍ መስማቴንም ወድጄዋለሁ:: እርግጥ ነው መምህር ሲተርክ እና አያይዞ የሚሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው::ቢሆንም ከባለታሪኩ መስማቴ መልእክቱ አልቀነሰብኝም:: ከእነዚህ ሁሉ ገጠመኞች በጣም ብዙ ተምሪያለሁ:: መምህርን እና ታሪካቸውን ያካፈሉንን ሰዎች እግዚአብሔር ያክብርልን!
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህ በጣም ደስሚል ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን መጨረሻወን ያሳምር
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ያንተ ድምፅ ብቻ ይሁን ሌላ ሰዉ አታስገባ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህር ፀሎታችሁ ለኛም የድረስ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ያለፈበትን የጎዳውን ነገር እዲህ በግልፅ ሲናገር በጣም ደስ ይላላል ይሄንን እየሰማን ምን ያህል እደምንለወጥ ቤት ይቁጠረው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ስላቀረብክልን በጣም ነው የምናመሰግነው
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
መምህር እንየ ያንተን ድምፅ ያንተ ማብራርያ ያንተን ምክር ነው የናፈቀኝ እባክህ እንደበፊቱ በራስህ ኣቅርብልን
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሁሉም እውነትነው ሺሻ የመጣው ከአረብ ሀገር ነው እውነት በጣም የሠማነውን ትምህርት በበልቦናችን ያሣድርብን መምህር እግዛብሄር አምላክ የበለጠ ይጨምርልህ በሀሉምነገር በእውነት ምንብየ ልንገርህ ድንግል ትጠብቅህ ከነ ልጆችህ ከነ ቤተሠቦችህ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በእዉነት ኑርልን
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ የአንተ አቀራረብ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው። ስለዚህ በራስህ አቀራረብ ብታቀርብልን መልካም ነው አመሰግናለሁ ።
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
ሌላው ደሞ ቃላትም የለኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህወትን ያስማልን እነመስግነለን
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 жыл бұрын
መምህር ገጠመኞችህ በጣም ያስተምሩናል ግን አተው ብታቀርበው ምክንያቱ ደግሞ በመሃል የምትሰጠን ትመህርት መፍትሄ እየቀረብን ነው በዛላይ ባለታራኮቹ ያስረዝሙታል
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
ችግር የለም ከባለቤቱ ብንሰማ ጥሩ ነው ግን መ/ተሰፋዬ ያቀነባበር ተሰጦ አለህ የሆነ ድምፅ ቅንብር ተሰቶሃል ለዛ ነው ባተ ይሁን ድምፁ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በየ ቤታችን ያለ ጉድኮ አለማየት እኮነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንንቃ በፆሎት በፆም እንበርታ ዲያቢሎስን የምናሸንፍቀት ይህ ነው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አሜን ያገሬ ልጂ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
@@zebenayabebe8569 🙏
@ኦርቶዶክስየሆንኩትመርጨሳ
@ኦርቶዶክስየሆንኩትመርጨሳ 4 жыл бұрын
ሀጢያትን በገዛ ገንዘባችን ጉልበታችን እንገነዘባለን እግዚአብሔር ግን በነጻ የዘላለምን የህይወት ሊሰጠን በዙሪያችን ከቦናል🙏 ጌታ ሆይ ይች የብልጭልጭ አለም እንዳታታልለኝ እርዳኝ 😢 ወለተ ስላሴን በጸሎታችሁ አስቧት😢 🙏
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ 4 жыл бұрын
አሜን
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
መምሕር እንደምን አለሕ በምትሰጣቸው ገጠመኞች እጀግ ተምራለው ገጠመኘቹን ግን እራስህ አቅርብልን ባንተ ሲቀርብ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባረክህ
@hanademssie5616
@hanademssie5616 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል የሠው ልጅ ሂወት
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም እናመሰግናለን
@werkensh91
@werkensh91 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ግን አንተ አቅርብልን በእግዚአብሔር🙏
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 жыл бұрын
መምህር በማሀል የምስጣቸው ትምህርቶች ለኛ ይጠቅመናል
@ወለተስላሴ-ተ4ነ
@ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የአባቴን ታሪክ ይመስላል መምህር በጣም ነው የማመሰግነው እኔ የተመለስኩት ስለ አይነጥላ በተናገርከው ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሺሻ ሲጋራ የኔ ሰወቺ ሲያጨሱ ነው የሚውሉት እግዳ ከመጣ እደ ግብዣ የሚቀርበው ሺሻ ነው ስሪ እባላለሁ እየሰራሁ እሰጣቸዋለሁ ካላጨሱ ያብዳሉ እኔ በጣም እበሳጫለሁ እናደዳለሁ ሳለስበው አጮሀለሁ እቆጣለሁ አሁን በ 19 ሀገሬ ልገባ ነው በፀሎት አስቡኚ ፀዳለ ማርያም ብላቺሁ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በስላም ያግባሽ ፀበል ተጠመቂ ውድ እህቴ ወይም ወንድሜ !!!
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ በሰላም ለቅድስት ሀገርሽ ታብቃሽ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
@@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ አሜን አሜን አሜን እሺ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
@@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል አሜን አሜን አሜን
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
በሳላም ግቢ እህታችን
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
በጣም ደስበምል ሁኔታ ገልጸዋል እኔም ከቱርክ ነው የተዋረሰሁት አሁን ግን ንስሀ ገብቸባተለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 4 жыл бұрын
ምክርህ,የትምህርት አሰጣጥህ አጅግ በጣም አሰተማሪ ነውስለዚህ አንተ ብታቀርበው ነው የሚሻለው አቀራረብህ ቀጣዩን በጉጉት እንድንጠብቅ ያደርገናል።
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ለእለተ ሰንበት አደረሰን የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች
@ወለተሰንበትየድንግልማርያ
@ወለተሰንበትየድንግልማርያ 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ እግዚሀብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቤተሠቦችህንና ልጆችህን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ከክፉ ነገር ይሠውርልህ አሜን አሜን አሜን !!!
@huluyanchi1257
@huluyanchi1257 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ብዙ እደዚህ አይነት ገጠመኝ አውቃለሁ ሴት ልጁ በእደዚህ አይነት ሱስ ተጠምዳበት አባት እንደሴት ልጅ በእንባ እየታጠበ የሚያደርገው ቢያጣ አርሴማ ገዳም ሄዶ ሲመለስ ልጅት ት/ት አቋርጣ ከቤት ወታ አገኛት የሚገርመው ደግሞ የደረጃ ተማሪ ነበረች እና ትልቅ አስተማሪ ነዉ እንደዚ አይነት ገጠመኞቸ አብዛ ት/ት ስለተዘጋ ተማሪዎች ሊያዳምጡት ይችላሉ።
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 жыл бұрын
መምህር ኣንተ ስታቀርበው ነው ድስ የሚለው እና እራስህ ኣቅርበው የሰዎችን ታሪክ ሰው ስታስገባ ደስ ኣይልም ምክንያቱም ኣቀራረብ እራሱ ችሎታ ያስፈልገዋል እና ኣስብበት
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ግን አንተ እጥር ምጥን አድርግና አስተምረን
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ምሥጋናይድረሰው ለመድአኒአለም ።እባካችሁ ይህንን ትምሀርት የሚጠናከርበትን መንገድ ፍጠሩ ሌሎችም እንዲድኑ ጥረት አድርጉ።
@eyoelg5142
@eyoelg5142 4 жыл бұрын
አንዳንድ ኮሜንት ሰጪዎች አንተ ብቻ አቅርብልን የምትሉት ነገር ስህተት ነው የዳነ የተለወጠ ሰው ምስክርነት አይስጥ እያላችሁ ነው እና ተሳስታችዃል በዛ ላይ መምህር ተስፋዬም ከራሳቸው አንደበት ለሚያቀርቡት ምስክርነት በይበልጥ ተአማኒነቱ እየጨመረ ይሄዳል በአጉል ጥርጣሬ የፈጠራ ታሪክ ነው የሚያቀርበው ለሚሉ ሰዎች እንኳ ማስረጃ ነው እና መምህሩን አታሳስቱት አስተያየት ከመፃፋችሁ በፊት አሰብ አርጉ መምህራችን በርታልን 🙏🙏🙏
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 4 жыл бұрын
ባለ ታሪክ እግዚኣብሄር ይባርክህ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህና መጡልን መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን ባታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅወት አሜን አሜን አሜን
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ 4 жыл бұрын
እግዝሀብሄርይመልሠው
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሠግናለህ ግን ገጠመኙ ባተ ቢቀረብ የበለጠ ይገባናል ፍቃድህ ከሆነ እኔ በጣም የምወደው ገጠመኝ ዛሬ ሌላ መሠለኝ ድምፅህ ይሻለናል በመሀል የምታሥገባው ትምህርት ናፈቀኝ
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ በጣም ነበረ የምወደው ኣሁን የስው ድምፅ እያስገባህ መስማቹ ይሰለቻል እባክህ በማርያም በራስህ ድምፅ ይሻለናል
@hiwetbeyene8823
@hiwetbeyene8823 4 жыл бұрын
Since he start adding others voice, am losing concentration b.c it ain't that much interesting. Pls use your own voice.
@ሂሩየአምላክአዳነ
@ሂሩየአምላክአዳነ 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እንዲሁም ለባለ ታሪከችን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ምክንያት ያሆነው ሰው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ልጆቹን በተለያዩ መንገድ ይመልሳል ያስተምራ ይመክራል ይህን ያደርገ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይክብር ይመስገን መምህር ግን ይቅርታ ገጠመኙን እርሱ ቢያቀርቡት መልካም ነው
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰባቺሁን ያሳካላቺሁ ያበርታቺሁ መልካም ተግባር ነው
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 4 жыл бұрын
በእዉነት ወድማቺን ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን እሄን የመሰለ ታሪክ ስላፈሉን እናመሰግናለን
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 4 жыл бұрын
መምህር አንተ ታሪኩን ንገረን ያንተ በመሃል የምታስተምራቸው ምክሮች ድምፅህ ናፈቀኝ አንተ የምትናገረው በደንብ ይመስጣል ያስተምራል
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
የሜገርም ነው እንኳን እግዚአብሔር መለሰህ የኔ ወንድም አንተ ጀግና ነህ
@aberaalemayehu9609
@aberaalemayehu9609 4 жыл бұрын
መምህር አግዚአብሔር ይባርከዎ በጣም ጥሩ ማንቂያ ነዉና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ለሚጠቀሙበትና በተግባር ላይ ለሚያዉሉት ለምናዉለው፡፡ ባይበዛም አልፎ አልፎ ለምስክርነት ይረዳ ዘንድ በአካል ወይም በድምጽ ማቅረቡ ትክክከል ነው፡፡ ሁላችንም አንድ ዓይነት አስተሳሰብ የለንምና ሁሉንም አድማጭ ተመልካች ያማከለ ይሆን ዘንድ የሚያደርጉት ጥረት መልካም ነው፡፡ ወደፊት አንዲጨምሩበት የምፈልገው ደግሞ በሚያቀርቧቸው ገጠመኞች ላይ አንዳንዶቹ ተሰወሩ፣ ጠፉ ወደገዳም ገቡ ወዘተ ያሏአው አሉና ከቻሉ የመጨረሻቸዉን ደረጃ ቢያሳዉቁን፡፡ አግዚአብሔር ከእርስዎና ከቤተበዎ ጋር ይሁን፡፡በህይወት ይግጠመን፡፡
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏 የታሪኩን ባለቤቶች እራሳቸው ሲተርኩት ስቃያቸው በድምጻቸው ውስጥ ይሰማል። በጣም ጥሩ አርገሀል እራሳቸው እንዲናገሩ ማረግህ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቢቻል ይህ ለወጣቱቹ እንዲማሩ ሁሉም ቢስማ መልካም ነበረ በጣም ያስዝናል ትውልድን አድኑ ወጣትነት አስፈሪ ግዜ ነው ወንድሜ ቡዙ ነፍስ ታተርፋለህ በርቱልን
@alemwale7980
@alemwale7980 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር አንተ ብታቀርብልን የተሻለ ይመስለኛ ማብራሪያ የምትሰጠው በምሀል በምሃል ለኛ ይጠቅመናል
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ከይቅርታ ጋራ አንተ በማብራሪያ አቅርብልን
@jubaluba1532
@jubaluba1532 4 жыл бұрын
መምህር የሄ ገጠመኝ 58a የልጁ አቀራረብ ጫቱ ሲጋራው በተለይ ድራጉ የሚሠጠው ደስታን ሲናገር በጣም ያስጎመጃል በተለይ ለወጣት እንግዲህ ሱስ ነው የምናር ወይንስ የሱስ ጉዳት? እሰበው ወጣትነት እና ሱስ ማለት እሳት እና ቤንዚን ማለት ነው እኔም በወጣትነት እድሜ ከድራግ ውጭ ሁሉኑም አይቸዋለሁ ምንምእንኳን እንደሰው ሱስ ባይዘኝም ያላዘኝም ምክንያት ሁልግዜ አልጋዬ ውስጥም ሆኜ አቡነ ዘበሰማያትን ሳልጸልይ በፍጹም አላድርም ነበር በሱስ ከመጠለፍ የጠበቀኝ ይህችው ጸሎቴ መሠለኝ እናም መምህር ተስፋዬ የልጁ አቀራረብ ወደ ሱሱ የሚገፋፋ እንጂ ከሱሱ እንድንጠበቅ የሚያደርግ አቀራረብ አይደለም በተለይ ወደሱሱ ለመግባት በቋፍ ያሉ ወጣቶችና ከሱሱ ለመላቀቅ የሚሞክሩ ሰዎች መሥማት የሚፈልጉት እንደዚህ አይነት አገላለጽን ነው ምንም እንኳን 58b ላይ እንዴት ከሱሱ እንደተላቀቀ ቢገልጽም 58a አቀራረብ ጥሩ አይደለምና እባክህን አንተው አስተካክለህ አስተማሪ ማለት ጣፋጭና አስደሳች አስመሥለህ ሳይሆን መጥፎ ጎኑን በሚያሳይ መልኩ አቀራረብ አቅርብልን ! ወጣትነት በራሱ እሳት ነው ትንሽ ነፋስ ይበቃዋል ለመቀጣጠል!
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
በርታል መምህር ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
@edentegena6088
@edentegena6088 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጎዳና ለይ ለመስራት ያሰባችሁት መምህር ወንድሜ እንኳን ከዛ ከሱስ እንኳን ወጣክ እግዛብሔር ይመስገን
@jemaneshadera1101
@jemaneshadera1101 4 жыл бұрын
መምህር በአንተ አንደበት ይሻላል በመሀል የምትሰጠው ትምህርትና ማብራርያ በጣም ነው ደስ የሚለው
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ወዬኔ መምህር ተሰፋዬ አበራ የኔም ወድም እዜሄ ባታአ አለ በዜህ ሱሰ እግዜያብሄር ለአነት የደረሰልክ ለእኛም ይደርሰልን ታድሎ በፀሎት አሰበው ወድሜን አምደ ገብርኤል ብለክ ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ ወድማቸን መልካም አሳቡን አምላካቸን ይርዳው ውይ መታደል
@haymi2450
@haymi2450 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እባክህን በራስህ አቅርብልን .ማሃል ማሃል ከመፅሓፍ ቅዱስ ምትሰጠን ትምህርቶች ጥቅሶች በጣም ያንፃሉ .
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏 አብዛኛው ሰው አንተ አቅርብልን እያላቹ ነው በእርሱ ቢሆን መልካም ነው 🙏 እኔ እንደ ተረዳውት ብዙ ሰዎች እንዲረዱ አውነታውን በቀጥታ ለማቅረብ ይመሰለኛል 🙏 ዋናው ቁብ ነገሩ በገጠመኙ ትምህርት መቀየር ነው ፈሬ አማ መሆን ነው ።
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
ትክክል
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር እኳን ደና መጣቹሁ ግን እደ መጀመሪው አጠር እያደረ አስተምረን እንግዳችን እናመሰግናለን እውነት ነው ወጣቱ በሱስ አልቁል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወድማችን ጎበዝ ትልቅ ተሞክሮ ነው
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
እዉነት መምህራችን ጰጋዉን ያብዛልን በጣም ብዙ ነገር ተማርኩኝ
@ሉሌቲዩብ
@ሉሌቲዩብ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ግን አተ ብታቀርበዉ በመጅመርያ እደተጀመረ ብንቀጥል እኔ እየገባኝ አይደለም ምናልባት ካቀራረብ ይሆናል አተ አቅርብልን በመቤቴ አተ ተቀበልና ታካቸዉን አተ አቅርብልን በጣም ጉጉት ነበረኝ አሁን እየገባኝ አደለም የምሠማዉ*
@9665-s2c
@9665-s2c 4 жыл бұрын
Lk nesh enem endeza
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛቹ መልካም ሰዎችን
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወተ ያሰማልን ወድማችን ለኝ ለማሰተማረ ሰለ አቅርበሀወ እንመሰገንለን 🙏🙏🙏
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 4 жыл бұрын
መምህር አንድ አንድ ሰዋች የምታቀርባቸውን የተለያዮ ሰዋች ገጠመኞችን አለማመን የራሳቸው ችግር ነው! ለእኔ እና እኔን መሰል ለሆኑ ሰዋች ደሞ ያንተ ትምህርት እና ይህ የገጠመኝ ፕሮግራምህ እጅግ ጠቃሚ ነው! በተለይ ወጣቱ እንዲያስተውል እያረከውም ነው፤ አየህ መምህር ያንተ የገጠመኙን አቀራረብ እና ሌላ ሰው ገጠመኙን ሲናገር እጅግ ይለያያል አንተ ከ ቅዱስ ቃሉ ጋር እያዋዛህ የ አባቶቻችንንም ተጋድሎ በመሀል እየነገርክ ስለምታቀርበው it makes it very interested. ስለሆነም መምህር ይህ 58a ገጠመኝ ፕሮግራም ካንተ የትምህርት አስተምህሮ ዘይቤ ወጣ ያለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ገጠመኙ አስተማሪ ሁኖ ሳለ ባንተ የአስተምሮና ገለፃ ዘይቤ ቀርቦ ቢሆን የተመረጠ ነው ፡ የገጠመኙን ባለቤት እጅግ እናመሰግናለን በራሱ አንደበት ከልጅነት እስከዚህ ግዜ ያለውን የገጠመውን ስላካፈለን! ቀጣይ የምታቀርብልን ገጠመኝ በራስህ አንደበት ፡ከቅዱስ ቃሉ እና እንደ ሁል ግዜው ከተለያዮ ማብራሪያዋች ጋር ጭምር ቢሆን ደስ ይለናል! 🙏🏽 በዚህ አጋጣሚ ግን ገጠመኝ 57 ላይ ያቀረብከው እና በራሱ አንደበት ገጠመኙን የነገረን ሰው አቀራረቡ ጥሩ ነው! የሱ ታሪክ እራሱ ባለቤቱን እና ምስክሮችን ይፈልግ እንደነበር ከታሪኩ መገመት አያዳግትም! እንዲህ በሰዋቹ አንደበት መነገር አለበት ብለህ አንተ ያመንክበትን ብቻ interview አድርግ! ሌላውን ግን በራስህ አንደበት ከተለያዩ የቤተክርስቲያን አስተምህሮች ጋር እያዋዛህ ብታቀርብልን ባይ ነኝ! ይህ ደሞ የኔ ብቻ አስተያየት አይመስለኝም የብዙሀን ተከታታዮችህ ፍላጓትም ጭምር ነው። እናመሰግናለን! ተባረኩ!
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 жыл бұрын
አሜን እሡን የረዳው አምላክ ወደ ቤቱ የመለሠው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ እኛንም ማሥተዋልን ሠጥቶን በሥደት ያለነውን በሠላም ወደ ሀገራችን አሥገብቶን የቤቱ አገልጋይ እንድንሆን የአምላካችን ቅዱሥ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ግን አንተ አጠር አርገህ አቅርብልን እንደዛ ስታቀርብ በተመስጦ ነው የማዳምጥ እረዳለሁም። በድጋሚ ሰላም ለአንተ ይሁን♥♥♥🌹🌹🌹
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ሃሳብ ነው። እግዚአብሄር ይመስገን። ሁላችንም ራሳችንን ከ ሃሽሽ እናሽሽ።
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ቡዙ ትምህት እያገኝንበት ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 жыл бұрын
መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቼ የሌሎችንም ሀሳብ እንስማ ዞሮ ዞሮ ገጠመኝ ነው ከእራሳቸው መስማትም ትክክለኛ ታሪክ መሆኑን ያሳወቀናል ስጦታ ልዩ ልዩ ነው
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
እኔም በዚህ እስማማለሁ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
መምህር እውነት ምን ብዬ ልፃፍልህ እስከዛሬ ይህንን ሁሉ ታሪክ ያቀርብክልን በቃልህ ይዘህ አጥንተህ ያለምንም ምንባብ ያለምንም መቀጥቀጥ ቁልጭ ባለ መልኩ ያቀርብክልን እውነት መምህር አደነኩህ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ በአዛኝቷ ይህንን ሁሉ ታሪክ በቃል መታደል ነው እኔ በዝህ ላይ የተርዳሁት ነገር ቢኖር መምህር ተስፍዬ ያተን ይችሎት ነው ያደነኩህ ቃለህወትን ያስማልን ሌላ ምንም አልል እሲ ቆይ ክፍል 2 ልስማ
@እግዚኦአርእየነትንሳኤሃለ
@እግዚኦአርእየነትንሳኤሃለ 4 жыл бұрын
እግዚአበሄር ይመሰገን ፈጣርየይ አመሰገንኩ መምህር ወንድማችን መድሃኒአለም ያግዛቹ አዎ ቡዙ አሉ በመንፈሱ ምሪት የተገዱ አና እናመሰግናለን
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
ገራሚ ነዉ ለመቃሚያ ብር አይጠፋም ያልከዉ ቃላት ትልቅ ቃል ነዉ ትክክል ነህ ለመልካም ስራ ግን ገንዘብ ኑሮህም ያጥርሃል የሚገርም ነዉ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 жыл бұрын
የዉነት የኛየሐበሻ ጉድ አያልቅም ፈጣሪ ይሁን በገዛአደበታቸዉ መሥማት መለወጣቸዉንደግሞ ፈጣሪ ይጨመርበት ጨረሶይመራቸዉ እኛንምበየተራ ከመጥፎ ድርጊታችንእዲሠዉረን ፀልዩልን ሥንተጉድአዝለን እንኖራለን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
መምህር ሃሳባቹ በጣም ይገርማል ሰሞኑን ስለጎዳና ተዳዳሪዎች እህቶች እና ወንድሞች አእምሮየ ውስጥ እየተመላለሰ ነበር ፣ እኛስ እንደ አቅማችን እንዴት እንሳተፍበት ? ለበረከት እንዲሆነን አሰትፉን ። ማህበራቹ እንዴት ልሳተፍ ?
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@yednglmaryamlg2864
@yednglmaryamlg2864 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ግን በራስህ አንድበት ነው እምነፈልገው እባክህን መምህርችን ስው አታስባ
@alemworku1254
@alemworku1254 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
መምህር ሁሉንም ይመልስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ይድረስ የምታደርጉትን ጥሩ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ነን በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን እኛን ለማሳመን ቀርቦ እውነተኛ ማንነቱን ነግሮ በማስተማሩ በጣም ደስ ብሎናል ግንደሞ አንተ በምታቀርብልን ግዜ በማኃል እያስገባህ የምታስተምረን በጣም ብዙነገር አለ እሱ ለኛበጣም ጠቃሚ ነውና ራስህን ብትነግረን ብዙጥቅም እናገኛለን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ያንተ ያህል ባይሆንም ልናውቀው የሚገባ እሱም ብዙ አስተምሮናልና
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመልካም ነገር መጠራት እንዲህ ነው እግዚአብሔር መልካም ሀሳባችሁን ይሙላሉቹ በርቱልን እኛንም የበረከቱ ተሳትፊ ያድርገን
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 жыл бұрын
ሰለም መምህር
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዘመን የተባረከ ይሁን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 4 жыл бұрын
ሰላም
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህር በናትህ ጓደኛዬ የአንተን ትምህርት ልኬላት መፀለይ ጀምራ በህልም እያነቃት በህልሟ እያየች ነው ደዉላ መንፈሱ እንዲታሰር ብየ ስልክህን ሰጥቻት ነበር ግን ፈፅሞ ሊሰራ አልቻለም እና ሌሊት ያንቃታል ምን ይሻላል ተዉ መምህር በናትህ ስልክህን አሰራዉ ጓደኛዬ ባሏም መከራ እያሳያት ነው በስልክ እየደወለ ካህን ወንድም አላት ግን የሚገርምህ ክርስትና ስሟን ራሱ ረስታለች ከቤተሰብ ጋር አትስማማም
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
መምህር በደውል ማግኝት እፈልጋለሁ አንሳልኝ እኔ የምፈልገህ በገጠመኝ አደለም በፀሎት ቤት ዙርያ ነው
@solyanaasfaw4423
@solyanaasfaw4423 4 жыл бұрын
መምህር ሱባዔ ግቡ አልክ ገባን ሕልም አየን ግን ሕልሙን እንድትፈታልን ስንደውል አታነሳም ምን ይሻላል ?
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
ይገርማል ሀገሬ ያለምክንያት አይደለም ሕዝብ ከሕዝብ ጋር የሚባላው የሁላችንም ሐጢአት እንደ ሰናኦር ግንብ መርዘሙ መሆኑ እንደሆነ ግልጽ ሆኗል። እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ መልሶሀል ።ትንሽ ቢረዝምም አሪፍ ነው በተለይ ጥርጣሬ ላላቸው ስላንተ ስለዚህ ፕሮግራም።
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን በፀሎታችሑ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ እያላችሑ💐
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 жыл бұрын
መምህራችን እንካን ደህና መጣክልን
@የማርያምአርሤማልጅ
@የማርያምአርሤማልጅ 4 жыл бұрын
መምህር ከይቅርታ ጋር አንተ በድምፅህ አቅርብልንንንን.!!!!!!""!""""!!!!!!!!!!!!!!"
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅ ነበር
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
መምህር አተ ብታቀርብልን ጥሩ ነው ልክ እደበፊቱ
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 4 жыл бұрын
መምህር በረስህ ድምፅ አድርግልን አተ ስታስቀምጠው በማጠክከሪያ ጭምር ነው
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እውነት ነው በሱስ ምክነያት ብዙ ሠው አልቋል ሀሳባችሁ እጅግ መልካም ነው
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
65ኛa ገጠመኝእመቤታችን እኔን ገሰፀችኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
58:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.