62ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ለእህቱ ያሰበመስሎት በመተት ሲቆለፋት የትዳሯ ጣጣ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 59,121

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

62ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ለእህቱ ያሰበመስሎት በመተት ሲቆለፋት የትዳሯ ጣጣ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 420
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን ሰምቼ እመለሳሁ የት ናችሁ #የመምህር #ፍሬዎቹ ወይ ጉድ ፍቅር በመተት አይ ጥበብ ሆዬ እዲህም ያለ ጥበብ #እግዚአብሔር ማስታወልን ያድለን ልጅቱዋን ተጫወቱባት #ምዕመናን #እንዴት እናሽንፍ እንዴት እናጋልጠው ሳይሆን እኛ እንዴት ነን ከምን እርቀናል እሰግዳለንዎይ እፀልያለን ዎይ ነው ጨዋታው ምዕመናን ከልባችሁ ከሰገዳችሁ ምንም አቅም የለውም ቅድሚያ ግን ከንስሃ ነው እሚጀምረው መምህርን ሁሉንም አስተምሮናል እኮ ስልክ አልሰራ አለን እያላችሁ ከምትቸገሩ ተፋለሙት የምር ውጤቱን ታይቱአላችሁ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ወደ #ተቀደሰቺው እንቁዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት በቤቱ ያጽናክ #ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው #መጨርሻው ደስ ሲል ልጆቻቸውንም እግዚአብሔር ይመልስላቸው #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ #እንወድሀለን #ሳውዲ ያሉ እስረኞች እየገቡ ነው በዚሁ ከቀጠለ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ወደ ሀገር መግባታቸው ነው ቀሪዎቻችንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም#እሺ መምህራችን እናግዛለን
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
አለ ሳሊዬ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@getetachane2286 ኑሪልኝ
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አይ ሶልዬ እኔ ከጸሎት ማህበር ከወጣሁ ከ8 ቀን አለፈኝ ምክንያቱም አላስገባም አለኝ ከተቀየረ ወዲህ አላስገባ ብሎኝ ገብቼ አላውቅም
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@makdsm8979 ውይ እማ አለን እኮ 966554533521
@jerusalemgebremichael9862
@jerusalemgebremichael9862 3 жыл бұрын
ሶሌና እንዴት ነሽ እባክሽን የኔ እህት የመምህር ን፡ ስልክ ዻፍልኝ ፡ወደ ካህንዋ ሚስት ገጠመኝ 60 ያለችው ገንዘብ ሊከላት መግባቱን አለመግባቱ ስላላወቅኩ ነው ፡የኔ እህት ተባረኪ።
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 3 жыл бұрын
መምህር ሽ አመት ኑርልን አድስ የተወለድኩኝ ነው የሚመስለኝ ትምህርትህን ሳዳምጥ በጣም ነው የተለወጥኩት
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 1ኝ ላይክ ሼር እያደርግን እንጀምር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወራውይ መታሰቢያ አደርስችሁ አደርሰን ቃል ሕይውት ያስማልን መምህር ሰለሁለም ነገር እግዚእብሔር ይመሰግን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 3 жыл бұрын
ሠምቶ፣ለማፍሠስ ሣይሆን፣ሠምቶ፣ለመለወጥ ያብቃን ፣አሜን ፫
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 3 жыл бұрын
አሜን በትክክል
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
መምህራችን እያዳመጥኩኝ ነው ሀሳብ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን ትምህርትህን ሁሌ እከታተላለሁ እውነት የብዙ ሰወችን ህይወት ይዳስሳል ሁሌም ላይክ።
@asmaratpretty8978
@asmaratpretty8978 3 жыл бұрын
እሽ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለገብሬል አደረሳችሁ እየገባችሁ ሼር ላይክ ኮመንት እያረጋችሁ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርቶችህን በተመስጦ ነዉ የማዳምጠዉ ኮመንት ላይ ኮመንት ብዙም አልሳተፍም ግን ትምህርቶችህ በፊልም ሁሌም ነዉ የማስበዉ።ቀደምት ቤተሰቦቻችን የተሸወዱት ይበቃ የእስካሁኑ ይብቃ እኛ ዕድለኞች ነን በተቻለን እና ባገኘነዉ አጋጣሚ ይህንን አስተምህሮ ለቀጣይ ማስተላለፍ አለብን። የዕማ ፍቅር ልጆች የተስፋሥላሴ ቤተሰቦች ስለፊልሙ ምን ትላላችሁ? ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሀሳብ እንለዋወጥ! እኛም የብዙዎች መዳን ምክንያት እንድንሆን ና የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ለመባል ያብቃንአሜን፫
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 3 жыл бұрын
አሜን ጥሩ ነው ሀሳባችሁ
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 жыл бұрын
መምህሬ የአልግሎት ዘመን #የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር ይባርክልህ እኔ እስከ መጨረሻው ነው የምከታተለው ቀጥልበት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የዘላለም ቤቴ👈
@kindshehguay5272
@kindshehguay5272 3 жыл бұрын
ስላመ እግዛብሄር ከእናንተ ጋራ ይሁን የእግዛብሄር ቤተስቦች እንዴ ተአላቹ እኔ ውንድማቹ በአሁኑ ሰዓት ፆም እደሆነ ይታወል ነገር ግን ያጋጠመኝ ልንገራቹ አንድ የስራ ባልደረባየ እንቁልል ምግብ አዝዞ እየበላ ነበር ከዛ ብላ ብሎ ይጋብዘኛል አንድ ጉርሻ ጎርሼ ሁለተኛ ላይ ፆም እንደሆነ ማስተወስ ቻልኩኝ እሄ ማለተ ደግሞ የማን ስራ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚ ቤተስቦቼ በፆለት የበረታቹ አስብኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አይዞህ አምላክ አለ በመብላት ብቻ አይደለም በማሰብም በመናገርም አለ እና ንስሀ ግባ አይዞህ አምላክ ልባችንን ያቃል🙏
@kindshehguay5272
@kindshehguay5272 3 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ አመግናለው
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
ሰምቼ እመለሳለው መቼስ በየጊዜው አዲስ ትምህርትና አዲስ መንገድእየመራህን እነደሆነ እምነቴነው
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን በእዉነት በጣም ምገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን የእግዚአብሔር ሥራ ሁለየ ድንቅ ነው የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሰያምር ነዉና ደሰ ይላል ልጆቹ እግዚአብሔር አምላክ ይመልሳቸዉ መዳኃኔአለም ልቦናቸዉ ይክፈትላቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን 🤲🌹
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ በሰው እድል ያስቀናኛል ምንቀኛ ያደርገኛል ለመተው ስሞክር አልቻልኩትም በእግዚአብሔር ስም ያልፈለኩት መንፈስ አድሮብኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ብላችሁ መምህር ከወደቅኩት አንሱኝ አውሬ የሆነ መንፈስ አድሮብኛል ትግል ላይ ነኝ ለምስክርነት አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ ድረስልኝ አሜን አሜን አሜን
@atsdelemaryam9815
@atsdelemaryam9815 3 жыл бұрын
እመብርሃን በልጆአ መስቀል ትዳብስሺ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣክልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብረኤል የተዋህዶ ልጆች
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@etopiafamily707
@etopiafamily707 3 жыл бұрын
amen amen amen
@shuae4505
@shuae4505 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@jimalove8093
@jimalove8093 2 жыл бұрын
Mimir selikiki Aysarami bTali gerami
@jimalove8093
@jimalove8093 2 жыл бұрын
Wow batam des ymili timirt new mimir
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 3 жыл бұрын
መምህርሬ ልክ ነው አርጋኖን ስጸልይ የሚያስለቅሰኝ ለዛ ነው ተመስገን በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
ደስ ዝብል እዩ ስሉ ኩል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ንኣዴናን ንኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም🙏 ንደቆም እውን ናብ ልቦኖኡም ይምለሶም🙏 መምህር ድንግል ማርያም ትሓሉኩም🙏 ን
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ደግሞ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በሳኡድ እስር ቤት ያሉት እህት ወንድሞቸ ኢትዮ እየገብ ነዉ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
በጣም አኒየም በጣም ነው ደሥ ያለኝ እግዚአብሔር ይመሥገን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
Engam dasi bilinal
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@maskiyemaryemlijimaskaram6579 Betasab Hugege maskiii
@meseretgaredew1359
@meseretgaredew1359 3 жыл бұрын
ሠላም መምህር የድንግል ልጅ ከነቤተሰቡህ እደሜ ይሰጥህ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
ተዛዝበናል በሎናል መምህረ ተው አትምረጦ ሁሉም አድምጦ ላይ ሼር ኮመንት እናድረግ # ሆ የዛሬውሰ የኔ ጉድም አለበት ( እንደ ውንድም አረጌ ውደጂው ለካሰ ፈቀር ይዞኝ ነበረ #
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ቢለቅ በደንብ ነው የማዳምጠው ግን መፈሱ ወዲያው ይወስድብኛል ይጥለኛል ሚካኤል ደግሞ ከጎኔ የሆነ ነገር ያነሳልኛል ቅልል አለኝ
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@rasalrasal5113
@rasalrasal5113 3 жыл бұрын
እውነት ልብ የሚነካ ትምህረት ነው የእውነት አምላክ ይወጣልኝ 🙏በእውነት በጣም አዘኩኝ እውነተኛ ፍቅር መሰዋት ያስከፍላልኝ 😭😭
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች እንኩዋን ለመላኩ ለቅዱሥ ገብርኤል ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንኩዋን አደረሰህ አዳምጬ እመለሣለሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ውዶቼ ኑ የህይወት ምግብ ቀርቦልናል like እያደረግን እንመገብ አዳምጬ እመለሳለሁ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 жыл бұрын
መምህር እዳልካቸዉ ቤቃ ምንላይ ደረስ በቃ ወደአለም ተመለሰ በፀሎት እናስበዉ እባካችሁ እንዴትያለ ልጅ
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 3 жыл бұрын
Enem betam asebewalehu. Egziabher kesu gar yehun.
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 3 жыл бұрын
ውይ እንደዛ ሆነ ሲያሳዝን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
እንደ ወደ አለም ተመለሴ እያላችሁ ነው?
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 жыл бұрын
መምህርየ እናመሠግናለን እድሜ ከጤና ጋር
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞ ናቹ በትምህቱ እየማርን ነዉ . ሀይለ ጊዬርጊስ አስካለ ስላሴ ሀይለ እየሱስን ወለተ ሀዋርያትን እህተ ማርያም በፀሎት አስብን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ሴትልጅ እቃቃ ማረግ ወቸጉድ መስተፋቅር 😭ካልባነንበት ልጆቻችንን ሁሉ የሚያበላሽ መንፈስ ግማሻቸውን ዝምተኛ ግማሻቸውን ለፍላፊ ያደርጋል ወንዶች በተለይ ባሎች ወደድኩ በማለት ጥበብ በማለት ሴትን በዚህ መንፈስ ሆኖል መቆለፍ ስራቹ ብር ካላት እድል ካላት እያላቹ እየጠየቃቹ ሴትን ልጅ መርዝ እያበላቹ የሰው ህይወት የምታበላሹ እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ የምድሩን ደስታ አስባቹ የልጆች ህይወት አታበላሹ እራሳችሁን አትውደዱ በዙሪያዬ እራሱ ብዙ ጎደኞች አሉኝ አረ ተው ጥሩ ነን እያላቹ አታስመስሉ ችግሩ እናንተ ጋር ይበዛል ፈጣሪ ይፈርዳል በሰማይ ቤት ከባድ ነው😭😭😭💚💛❤
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመሥገን ለቁርባን ያበቃቸው
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ መምህር በጣም የሚፈራውና እጁ የሚቀጠቀጡ ሰዎች ምክንያቱ ምንድነው ?
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
በሳይንሱ ድመት ሲገል ነው ይባላል በእምነቱ ከሄድን ውስጣችን ያለ መንፈስ የተባረከ ምስል ካየ ቤተክርስትያን ካየ ይፈራል እና አንተ ምን ስታይ እጅህ እንደሚንቀጠቀጥ አልነገርከንም
@ሰውሰው-ኀ1ኰ
@ሰውሰው-ኀ1ኰ 3 жыл бұрын
በርታ ወላዲተ አምላክ በቃልኪዳኗ በክብራ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ከልላ ከመላው ቤተሰብህ ጋ በበረከተ ስጋ በበረከተ ነፍስ ትጠብቅህ
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
መምህራችንበእውነትቃለህይወትያሠማልንእግዚአብሔርይጠብቅልንመምህር
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተ የመሰለ እግዚአብሔር ስለ ሰጠን እጆግ አርገን እናመሰግንዋለን ውድ እማ ፍቅር ከጎንህ ትሁን አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይድረሠን
@amalAmal-mq2pl
@amalAmal-mq2pl 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አውነት ነው መምህር እህቴ የባለቤቷ እናት አብረው ነው የሚኖሩት እና ምንም አልተግባብም በጣም ከባድ ሴትዬ ናቸው በእሳቸው ምክንያት ሊለያዬ ነው ቤተሰብ ግራ ግባው ምን እናደረጉ የተሻለ ሐሣብ ካሎት ወልደዋል በጣም የወድዳሎ ፡፡
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠህ ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው በጠም ደሰ ይልላ
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
የሚገር ገጠመኝ ነው በእውነት አንዳንዴ ቤተሳቦቻችን የማይሆን ቦታ እየሄዱ የራሳቸውን የልጆቻቸውን ህይወት ከመንፈስ ጋር አሳስረው ያመሰቃቅሉታል
@hdhufseui5636
@hdhufseui5636 3 жыл бұрын
እንደት ደስይላላ እኔ በሃወት የተቀየርኩኖዉ አረ ለዉሉም ሽር ንበል የመምህርችን ኣማርኛ ይሰማል እነት ነዉ እና ሸር በሉ
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአ አብሳሪው ለአ ቅድስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በአል አደረሳቹ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
kal hiwitn yasemaln silehulum neger Egziabher yikibr yemesgen kibrun hulu esu yiwsed Amennn👐👐 Enkuwan adessachu Lemebetachin Werawi kibrbeal
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሰን
@እግዚአብሔርእራኛዬኖው
@እግዚአብሔርእራኛዬኖው 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 3 жыл бұрын
እሺ አይተነዋል መምህር እግዚአብሔር ይርዳን ሚኪአኢል ይርዳን ይጨመርበት
@amenelisar5101
@amenelisar5101 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ጊሆርጊስ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ 💕🙏 #እመቤቴ ትጠብቅህ ከተኛውበት አነቃሀኝ
@Tነኝየህቶቸናፍቂ
@Tነኝየህቶቸናፍቂ 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ስላም በጣህ መምህር
@Tነኝየህቶቸናፍቂ
@Tነኝየህቶቸናፍቂ 3 жыл бұрын
እሽ መጣሁ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
ግን አይገርምም የግዝአብሔር ቸርነት
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
Tewelde medhn ascale mariam tsedale mariam bisrate gebrel habte silase tesfa silase
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin Begettemegnu Mehal Sibiket Eyasigebah Asitemiren Mikiniyatum Begeteemegnu Mulu Lemulu Heyiwetachin Eza Wisitti Sileminagegnew New Gettemegnu Layi Fokes Yeminaderigew Silehulum Neger Be-EGZIABHER Sim Enamesegeinalen Memihirachin
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ነው ደስ የሚለው መጨረሻው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የክርስቶስ ስጋ. ና ደሙን መቀበላቾ በጣም ነው የሚአስደስተው
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእግዚኣብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የቀርቱም ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
መምህርችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ በጣም ነዉ ትምህርቱ ምማርበት
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Memhr..tesfaye..yehiwet..tesfa..neh..1000..amet..nurln..cfu aycah..
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
መምህር በዉስጥ ማግኘት ፈልጌ አይሰራም 👏👏👏👏
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ስለ ፊልምማ ተወው ለተተኪ ትውልድ ምን እደማስተላልፉ ሲስሩት ስትናደድ ሲጋራን መጠጥን ጭፈራን ነው የማሳዩት እና ያሳስባል
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽እነኚህን እናትና አባት በምህረትህ እንደጎበኘሃቸው እኛንም ጎብኘን አምላኬ ! ለልጆቹም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው አሜን 🙏🏽
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ከራሴጋር ያመሳስለዋል እኔም የሚያሳዝን ታሪክ አለኝ
@yashihaile93
@yashihaile93 3 жыл бұрын
Egziabher yemesgen selameh yebza memeher ejig betam asetemari yehone temehert new be ewunet anten yeseten fetari simu lezelalem yetemesegene yehun ke dikdik chilema eyawtahen new tsegawun yabzaleh erejim edme ketenagar yadeleh
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መምህራችን ሽ እመት ያኑርልን ፈጣሪ
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን የመሰለ ትምህርት እድሰመ ስለተፈቀደልኝ ተመስገን የሰማነውን ተግባራዊ እንድናደርግ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን መምህር የራማው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ውይ ጣጣ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
መጀመሪያላይ ያለው ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል 😭
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 3 жыл бұрын
የኢትጲያ ድራማ ከሚያሠተምረው ይልቅ ሚያጠፋ ነው ሺሻ ጫት በየጨፍራው የሤቶቹማ የራቁት ውድድር
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
ምናለ አንድ ላይ ብትሆኑ aesop አለልኝ፣ደመውዝ ጎሽሜ፣መስከረም ለቺሳ ፣ፈንታሁን ዋቄ፣mr.camp፣መስፍን ሰለሞን ፣rafatoel initiative ፣ንድራ፣መምህር ሰለሞን፣ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ፣ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ፣ዘረ ደሸቶች🇪🇹ከነሱ ጋር አንድ ላይ ሆናቹ መምህር ተስፋዬ ብትሰሩ ምናለ የኢትዮጵያ ትንሳኤን በቅርቡ እናይ ነበረ🇪🇹⛪🙏
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን የነብሳችን መጋቢ እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እንዴኔ በጉጉት ስጠብቁ የቆያችሁ
@jerusalemgebremichael9862
@jerusalemgebremichael9862 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ የኔ እህት እባክሽን የመምህር ትስፋየ ስልክ ዻፍልኝ ለካሕንዋ ሚስት ገንዘብ ለኬ መግባቱ ኣለመግባቱን ስላላወቅኩ ነው ፡የኔ እህት ተባረኪ።
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@jerusalemgebremichael9862 0913311451
@jerusalemgebremichael9862
@jerusalemgebremichael9862 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔናት እመብርሃን ትጠብቅሽ።
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር አሜን አሜን አሜን ኡኡኡኡኡፍ ምን አይነት ነገር ነው መናፍስት ሰሩዎችን ልቦና ይስጣቸው ተጫወቱባት ወይኔ መድሐኒያልም ልቦና ይስጠን መቼም እሚዋደ ድ አይለያይም የገዛ እህቱን ምንም ባለማወቁ ይህንን ነገር የፈጸመው መቼም ኡኡኡኡኡኡ መድሐኒያልም ሚገርም ነው የዛሬው እግዚአብሔር ታምር ነው መናፍስት የማይሰራው የለም ስቱን አረገ ባስተሩ እንኳን ወደተወደደችው ሐይማኖት መጣሕ በ ቤቱ ያጸናህ ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒ወድሜ አብር አክንፍ እዲህ ያረጋል መጨረሻው ናፈቀኝ ወይኔ ዞሮው ተዘዋውረውተገናኑ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቸው መድሐኒያለም መመረጥ ነው ልጆቻቸውም አመታት ቢያስቆጥር እጂ ይገባቸዋል ሁሉም ነገር እማ ፍቅር ታማልዳቸው ከልጂዋ መምሕር እረዥም እድሜ ይስጥልን ጸጋውን ያድልልን ።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
አየ የስው ልጅ መከራው ግን እድሜ ላተና ላአባ ግርማ ሁሉንም አወቅን
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
አኽ አባቴ ይንን እድል ሳያገኝ በማለፉ በጣም ያሣዝነኛል ይቆጨኛል የገብረስላሴን ነፍስ ይማር እያላችሁ በጸሎት በቆማችሁ ሰአት አስቡልኝ እኔንም ኢሕተ የሱስ ን አስቡኝ የቀሪዉ ቤተሰብ የመዳም እክንያት እንዲያረገኝ አሰብኝ መመሕር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰብሕ🇨🇬አሜን3
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ን ቃል ለመፈጸም ያድለን
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አቤቱ ህዝብህን አድን ቸሩ አማኑኤል ሆይ ኤፍታህ በለኝ ሰዉ ከፍቷል እህት ወንድሞቼ የኔም እህት ሌላኛዋ እህቴ ላይ መተት አድርጋባት እህቴ እየተሰቃየችብኝ ነው መተት አድራጊዋም የተደረገባትም ሁለቱም የእናቴ ልጆች እህቶቼ ናቸው በመሀል ቤት ተሰቃየው ጊዜው ያስፈራል ብቻ አምላክ ይታረቀን😭😭😭
@workyworky409
@workyworky409 3 жыл бұрын
አረመምርር እኔ አድም ጀምሬ ያቋረጥኩት ገጠመኝም ሆነ ትምህርት የለም ስብከትህ በጣም ነው የምወደው የምት አብራራበት መገድ በደብ ይገባኛል በርታ አንተ ካልደከመህ እኛ የፈጣሪን ቃል ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏🙏💕
@ggffyff4753
@ggffyff4753 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
እረመምህዬ ትምህቱጋ እያቀላቀልክ አስተምረን
@sahaysahay9623
@sahaysahay9623 3 жыл бұрын
Unkan dehn metuln wed mamihirachin Selam kirstos kahulchin gar yibun yetwahido lijoch💐💐💐🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🕊
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ..ቃለህይወትያስማልን ።እሜን.እሜን.እሜን።
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እረ ይኸ የጨሌዉ የአብር አንከርት😥 በኛም ቤት አለ ይኸዉ አባቴ እየተንከራተተ ነዉ የት እንዳለ አላዉቅም 😢💔 ይኸ የኛቤት ታሪክ ነዉ 😢)____ እረ ስንቱን ይኸዉ ከነቤተሰቦቸ እየተንከራተትን ነዉ አምላኬ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ 😢😢 ይኸ በምላሱ ቆሻሻ ያወጣል ያልከዉ እኔም ህጳን ሆኘ አንድ ሰዉ አይኔን አይቶ ነይ እስኪ ልይልሽ ስለኝ እንቢ አልኩኝ እረ በኛ ሀገር ብዙ ነገር አለ 😢በእዉነት ምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yetnayetfetene1861
@yetnayetfetene1861 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። በመቀጠል ለመምህር ተስፋዬ ጥየቄ ምጠይቀው በቤታችን ዉስጥ ሚመለክ ዛር ነበር ግን ስመን ማወቅ አልቻልንም ሲገበርለት የነበረው በአመት አንዴ ሐሙስ ለት በሶ በማርና ዳልቻ ፍየልና ሀዉዛ በማር ይቀቀልለታል በተጨማሪ በወርቅ መሀረብ ላይ ነዉ ሚቅሙት እና የዛሩን ስም ብትነግረን አያታችንን አይኑአን ይዞብናል?
@hiymedemssie7529
@hiymedemssie7529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረዥም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በጣም ደሰ ይላል አቤት ደንቅ ትምህርት እልልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን የተማርኩት መታገሰ ነዉ ከአፈ ሚወጠዉን መጠበቅ ያሰፌልገል መማህርዬ ምትለዉ ይገበናል በደንበ አሰረደተህና ከልነገርክን እንደት ጥሩ እንሰራልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሰላምዬ ዘቢቢዬ ኤልደናዬ ያሰከገችሁ ተባርከችሁ
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
መምህር። በጣም። ደሰ። የሚል። ታሪክ። ነው።
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
እኳንደናመጣህ መምር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
በስምአብ በጣም ከባድነው መጨረሻው ደስሲል ልጆቹን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይመልሳቸው
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
አሜን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን መምህር እንልካለን አዎ አይቻለው እግዛብሄር ይርዳን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 жыл бұрын
መምር አስተማሪ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 2 жыл бұрын
Egezabere yasebachawe
@ናትናኤልተረፈገብረመድን
@ናትናኤልተረፈገብረመድን 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይምስግን አሜን ለቅዱስግብርአል ዋርሂዊ በአል አድርስት 🙏🙏
@mulu1219
@mulu1219 3 жыл бұрын
መምህራቺን ፈታሪ ይጠብቅህ
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጸሎትህ ኣስበኝ ወለተ ጻድቃን ብለህ
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
አይን ውስጥ የሆነ ነገር ሲገባብን እንዳልከው በሳር ወይም በመርፌ ቁልፍ እናወጣለን እኔም አይቻለሁ ግን የተለየ ነገር አለው ?
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ተስፋ ስላሴ ይጠብቀዉ . ለብዙዎ መዳን እና መንፈሳዊ ንቃት አስተዋፆ እያበረከተ ነዉ .
@genetchevalier9953
@genetchevalier9953 3 жыл бұрын
❤❤❤Amène Amène Amène
@bety3546
@bety3546 3 жыл бұрын
Selame.memeheryi.enkane.metatuelne.fetaryi.yigelegelotuene.zemene,yibarkleuete.betame.asetemaryi.yihone.temer.nwe
@saraka5019
@saraka5019 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስላም እንኳ መጣህልን
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 жыл бұрын
በ ዕማ ፍቅር ስም እንዳጠፋ አሁን ላይ ከሚሰበኩ ስብከቶች ይልቅ ገጠመኞችን ደጋግሜ ማዳመጥ ነዉ የምመርጠዉ። መምህራችን መቼም ቢሆን ለማቋረጥ እንዳታስብ።አሁን ላይ ምዕመኑ እየገባዉ ነዉ። በርታልን። ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህአሜን፫
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
ውይጉድስለእናትናአባትካላስቡመውለድትርጉምየለውምልብይስጥላቸው
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ 3 жыл бұрын
መምህር የማማከር ኣገልግሎት መቼ ነው የምትጀምረው ስንደውል ኣልጀመረምእያለችን ነው እባክህ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ከፆም በሆላ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ Eshe Betasab Hugege Emalsalhu
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሰላም ዋልክልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህቻ ቀን ያደረሰን አሜን
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መመህር የኛ እንቁ ሰምቼ ኮመንት ልፃፍ
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የአሁን መረጃዎች DHNews Oct 3,2024
12:02
DHNEWS
Рет қаралды 4,6 М.
September 24, 2024
5:36
Genet Derba
Рет қаралды 1,4 М.
63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ  ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
53:19
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
1:15:56
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47