6ወር ሙሉ ልጅህ ነው ብላ ተጫወተችበት። ሳይጠበቅ ሚስጥርዋ አደባባይ ወጣ ልጁን ለማሳደግ ትምህርቴን አቋርጫለሁ።

  Рет қаралды 123,867

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

6ወር ሙሉ ልጅህ ነው ብላ ተጫወተችበት። ሳይጠበቅ ሚስጥርዋ አደባባይ ወጣ ልጁን ለማሳደግ ትምህርቴን አቋርጫለሁ።

Пікірлер: 863
@titits9047
@titits9047 10 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባቹህት ደስታ በዚህ ስአት ያሰማቹህ ያለሰባቹህ አሜን ለኔም ጭምር
@abromenortiru3386
@abromenortiru3386 10 ай бұрын
አሜን
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
Amen
@lailashamsoun8711
@lailashamsoun8711 10 ай бұрын
አሚን አሚን ለሁላችንም
@comceill9002
@comceill9002 10 ай бұрын
Ameeeeen❤️❤️
@fatemafatema8657
@fatemafatema8657 10 ай бұрын
አሚንአሚንያርብከሰውሀገርስደትአላህነፃያውጣን
@yeshieseta
@yeshieseta 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፍቅርና ትዳር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ😢 የኔ ጣፍጭ ህፃኑ ሲያሳዝን
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር
@amsalebelachew-dn5sm
@amsalebelachew-dn5sm 10 ай бұрын
Enem byalew
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
ማርምን ምን አይነት ጌዜ ደረስን ያሰፈራል😢😢
@amiashi5436
@amiashi5436 10 ай бұрын
አዎ ፍቅርና ትዳር ነብሰህን በአፀደገነት ያኑርልን😅😅😅😅😅😅
@dagimdagi5054
@dagimdagi5054 10 ай бұрын
😂😂😂 nefs yimar tidar naa fikr😂😂😂😂 aboo yimechesh😂😂😂😂
@zaid8828
@zaid8828 10 ай бұрын
የውረደት ዘመን በጣም ጥሩ ሰራ ቀጥልበት ፈጣሪ ረጀም ዕድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏⛪⛪
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 10 ай бұрын
ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲❤
@comceill9002
@comceill9002 10 ай бұрын
Ameeeen❤️❤️
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@comceill9002ዴምሪኝማሬ
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 10 ай бұрын
Amen Amen Amennnn❤❤❤❤
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 10 ай бұрын
አሚንንን❤❤
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 10 ай бұрын
እኔ ግን ላንተ ነዉ እማዝነው የሆነ ነገር እንዳያደረጉህ ራስህን ጠብቅ 😢ኢትዮጵያ ሰው ጨካኝ ሆኖአል ወንድም አንተ ከተጎዳህ በኃላ ሊዳማ ነዉ 😢😢
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 10 ай бұрын
ልጄ ብለህ ልጅህ አለመሆኑን ማወቅ ማለት ልብህ ደረትህን ሰንጥቃ እንደወጣ ያህል ነው ያሳዝናል
@titits9047
@titits9047 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የምፈራው ነገር ቢኖር ያመነኝን መካድ ጎደኛ ሆነ የሂወት አገሪ ሆነ አምላኬ ሆይ ከዚህ አስፈሪ ዘመን ጠብቀን አቤት ስቱን አየን ሰማን አቤት
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 10 ай бұрын
ትክክል
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 10 ай бұрын
ትክክል👍👍👍💕💕
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 10 ай бұрын
Walahii inem bexam new mifaraw Allah yixabaqan sewu tebelashtoll tuu
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 10 ай бұрын
እኔ ሲጀመር መጨረሻውን ነው የማየው😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ከሆነ ፈጣሪ ግን ትግስቱ ይሔን ሁሉ ሀፅያተኛ የያዘች ምድርን በላያችን ላይ አለመገልበጡ😢😢😢😢😢😢
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 10 ай бұрын
😂😂😂
@comceil9317
@comceil9317 10 ай бұрын
Enm😂😂
@MasiKoo
@MasiKoo 10 ай бұрын
Me to😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
በጣም😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@mamibabi6805
@mamibabi6805 10 ай бұрын
ወይኔ ትእግስቱ ቤት እንሂድ አላለም አረ ሴቶች ልብ ግዙ 😢😢😢
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 10 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ እፍፍ በጣም ከባድ ነው
@HayimFiker
@HayimFiker 10 ай бұрын
ወይኔ የወሬ ጥማቴ ጎረቤቱ በሆንኩ ሲቧቀሱ ለማዬት ክክክክክክ😊😊
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 10 ай бұрын
​@@HayimFikerየወሬ ጥግ እዚህ ሰፈር😂😂😂😂😂😂
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 10 ай бұрын
ያኔ ብጤነሽ hhhhh 😅😅
@todaytube718
@todaytube718 10 ай бұрын
dramko new ehe ere atijajalu echi
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 10 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚስኪን ህፃኑ ሲያሳዝን አላህ ሆይ አንተው ጠብቀን ከንደዚህ አይነት
@hysuhuzeyfa3400
@hysuhuzeyfa3400 10 ай бұрын
አው ወላሂ ህጻኑ አንጀቴን በላኝ
@mekededirse3077
@mekededirse3077 10 ай бұрын
Betam setetew gen ysew naw efffffff
@faizabhro869
@faizabhro869 10 ай бұрын
የልጁ እርጋታ ወንድልጅ እረጋ ሲል ደስስስስ ይላል ማሻ አላህ😊
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 5 ай бұрын
በጣም😢😢😢ጥናቱንይስጠዉ ምንኛየከፋዘመንደረስን😢😢😢
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 10 ай бұрын
ህፃኑ አሣዘነኝ😢😢😢
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 10 ай бұрын
አሁንስ ፈራሁ ለራሴ ምሰማው እና ምታየው በአገራችን ላይ ምንድነው ወገኖቼ 😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማማ
@Yeshifetene
@Yeshifetene 10 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ግራ ገባኝ
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
​@@Yeshifeteneወላሂ እኔም ግራ ይገባኛል😢
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
ሀገር ሰላም ያጣው ለኪ ሰው ንፁህ የለ ሁኖ ነው ያረቢ 🥺🥺🥺🥺
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 10 ай бұрын
እንደው እኔስ ገረመኝ እግዚአብሔር ታግሶን እንጅ ጦርነትም መቅሰፍትም የሚሆነው ሁሉ ሲያንሰን ነው ክፋታችን ጣራ ነካ😢😢😢😢
@Makdas1224
@Makdas1224 10 ай бұрын
በጣም
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 10 ай бұрын
ትምህርቱን ትቶ የራሱ ያልሆነን ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው!!!
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
ቀላል
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 10 ай бұрын
እንዴ አስቢው ደሞስ የሷ ክህደት አረመኔ ናት ወላሂ ስታስጠላ
@mrvip2706
@mrvip2706 10 ай бұрын
በጣም የኔነው ብሎ መስዋት እየከፈለ እሳግን😢😢😢
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
​@@mrvip2706😢ምንም አልመሰላትም ዴግሞ ይቺ ከሀዲ
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q Ай бұрын
ጋዜጠኛው በስመአም አለመደነቅየምር ንፍግነትነው ጀግናነው የምር በጣም አድናቄህነን ቪድዎቹ ሁሉ በጣም የሚያስተምራል የምር በርታልን ብዙአሰተምሮናል በይልጥ ስለጥዷች ያለው ነገር በሙሉ በደንብ አሰተማሬነው በርታልንንንንን🎉❤❤❤
@ZamZam-dg5vf
@ZamZam-dg5vf 10 ай бұрын
ያረብ አሚን በጣም እጭቀትውሥጥነው ያለሁት ዱአ አርጉልኝ😢😢
@lailashamsoun8711
@lailashamsoun8711 10 ай бұрын
በዚ አስተያየት ባሁን ግዜ የሚወለዱ ልጆች ሂወታቸው በጣም ያሳዝናል አላህ ይሁናቸው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
በጣም
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
በጣም አላህ ይዘንልን😢😢
@lailashamsoun8711
@lailashamsoun8711 10 ай бұрын
@@zainasied615 አሚን ያረብ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪ እስከመቼ ለስጋችን እንኖራለን በስመመም ልብ ይስጠን
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
በጣም😢 ደምሪኝ ውዴ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 10 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ ቀላል ሰው በሙሉ በሸይጣን ታወረ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
😢😢😢
@samiwalii8962
@samiwalii8962 10 ай бұрын
በርታ ይህ ፖሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው የስንቱን ህይወት እየታደጋቹ ነው በርቱ ስራቹ አሪፍ ነው ተመችቶኛል ❤ልጁ ግን ያሳዝናል ፈጣሪ ልቡን ይጠቅነው እንጅ እሷማ ሰባበረችው😢😢
@redetafewerk3240
@redetafewerk3240 10 ай бұрын
ምን ያክል እውነት ነው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@redetafewerk3240ዴምሪኝ ውዴ
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 10 ай бұрын
​@@redetafewerk3240የኔም ጥያቄ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
​@@redetafewerk3240እኔም ግራ የገበኝ ነገር እሱ ነው
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 10 ай бұрын
ድጋሜ የሚሆነዉን ማወቅ አለብን😢😢😢😢😢
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 10 ай бұрын
ፍቅር ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭😭😭
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
😢😢😢😢💔💔💔
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
😢😢😢 አይይይ ከባድ ነው ከእግዚአብሔር በቀር ታማኝ የለም
@Seid404
@Seid404 10 ай бұрын
😢
@meyrema2736
@meyrema2736 10 ай бұрын
😢
@meyrema2736
@meyrema2736 10 ай бұрын
😭
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 10 ай бұрын
እባክህ ወድሜ ልጅ የያዙትን አትጠይቅ ደህና ሰዉ እደሁ ጠፍቷ ህፃኖቹ ያሳዝናሉ
@marifazw7969
@marifazw7969 10 ай бұрын
መጠየቅማ አለባቸው አታይም እደ የሰው ልጂ አሳቅፋው
@Makdas1224
@Makdas1224 10 ай бұрын
የባሰ አታምጣ 😢😢😢🙆‍♀️🙆‍♀️ #የተሰወረ የማይገለጥ #የተደበቀ የማይታይ የለም ይላል ይህ #የእግዚአብሔር ቃል ነው። ወደድንም ጠላንም ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድድ ነው😭
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 10 ай бұрын
በጣም😮😮😮እውነት😊
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አረ ምን አይነት ጉድ ነው 😢😢ኡኡኡኡ ጭራሽ ልጅ የሌላ አሳዳጊው ሌላ ሰው መሆኑ ተገቢ ነው አረ ተው ሴቶች አረ ልብ ግዙ እንዴ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ውይ 😢😢 አረ ለልጆቻችሁ ደና እናት እና አባት ለመሆን መክሩ ቢያንስ የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን ትድናላችሁ 🙏እስኪ ለስሜት ብቻ አትቸኩል😢አንሶላ ተጋፎ መለያየት ብቻ ሳይሆ የአላማ ሰው ለመሆን በእቅድ መመራት ያስፈልጋል !!! ፍትህ ለህፃናት ❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 10 ай бұрын
ኧረ ፍትሕ ላማራ ሕዝብ ያተርኔት ተቆርጦ ቢቀር ጭራሺ ቀጥታ መስመር ዘጉት ጎጃም ጎደር ወልዲያ መርሳ ዉርጌሳ ቀጥታ መስመር ተዘግቶል ኧረ እኛ ስደት ተቀምጠን በሀሳብ በጭቀት አለቅን ፍትሕ ወዴት እንጩሕ😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
አረ ከእኛ ራያአላማጣም አይሰራም ተዘግተናን እኮ አብረንነን😢😢😢
@Meta-td3vf
@Meta-td3vf 10 ай бұрын
​@@sishaia6875አዎ ቆቦም አላማጣም እንደተዘጋ ነው ወይኔ አምላኬ ሆይ😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
ቀጥታውንም ዘጉት ወይ መከራችን😢😢😢😢
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 10 ай бұрын
አተ. ልጂ በርታ ጠንክር በጣም ብዙ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው አድናቂህነኝ ይመችህ ጀግና
@maye1727
@maye1727 10 ай бұрын
አቤቱ አማለኬ በምህረትህ አስብን ምን ዓይነት ዘመን ለይ ደርስን😢
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf 10 ай бұрын
ይሄ ጉድ እኮ ነው የአገራችንን ሰላም እያሳጣን ያለው የ ክህደት ብዛት የኑሮ መቃወስን የአገር ሰላምን ይነሳል. እባካችሁ. አንከዳዳ እውነተኛ ሰዎች እንሁን ሰው ሰው የተባልንበት ምክንያትኮ ማገናዘቢያ ቅንጭላይ ስላለን ነው ኢላሂ ጠብቀኝ😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 10 ай бұрын
አሚን ያረቢ❤❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ማርያምን ወድየው ጎበዝነው እደማንኛውም ሰው አልተማታም😢😢😢
@SamiBrand-jc9jy
@SamiBrand-jc9jy 10 ай бұрын
እኔ ግራ ገብቶኝል በጣም ተረጋጋች እኮ መትታበት ነው እንዴ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭
@user-wm7iq8ls8l
@user-wm7iq8ls8l 10 ай бұрын
ችግሩ እኮ አነተም ጤነኛ አይደለም ስንት ነገረ በአጢያት ተዘፈቀ የሌላውን ትዘረግፋለ ።ትዝ ካለ እየሱስ አጢያተኛውን ሴት በድንጋይ ወግረው ሊገሏት ሲሉ ምንእንዳለ ትዝ ይበል
@salamp1142
@salamp1142 10 ай бұрын
ቤተስብ እኔ ግን ህይወት ጠላሁኝ 😢😢😢😢😢ትዳር የለም በቃ እንኮ ለምን የምትወዱትን አታገቡም
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
እዚህ ጋር ወደ 5 ቢዶዎ አየሁ ዛሬ ብቻ አንድ ታማኝ የለም ይገርማል😢ደሞ የዛሬወቹ ሴቶች ብቻ ናቸው ያልታመኑት ቱ😂
@amusumya3059
@amusumya3059 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ኬሜት አለ አሚን ሁላችነም በሰላም ላገራችን ያብቃን
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 10 ай бұрын
የኛ ነገር ሸልማት ሲባል ገደል ነው ምንገባ ይሰውረን አምላክ አሜን አሜን አሜን
@kamonkama-yp6yk
@kamonkama-yp6yk 10 ай бұрын
ታማኝ ባውን ሰአት የመዳም ቅመም ብቻ ናት ጌታን የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ታማኝ ትዳር ይስጠን ከኔ ጭምር ❤
@mmn-mb3dc
@mmn-mb3dc 10 ай бұрын
ወይኔ ፈጣር ሆይ 😭💔😢
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 10 ай бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው ውሸታም ሰው ማንንም አይደለም እሚዋ አምላኩንም ራሱነም ጭምር ነው ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሰው ላይዪ ኬክ ውስጡ ፌክ አስመሳይ አላህ ይጠብቀን
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 10 ай бұрын
ግን ሳይጋቡ ልጂ አሏህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 10 ай бұрын
የልጁ ታጋሽነት WOW AMAZING❤✍️👌የኔው ቢሆን ይገለኛል በእርግጠኝነት😢😂
@user-rt8wk8vn5i
@user-rt8wk8vn5i 10 ай бұрын
ቀጥሉበት ምርጥ ስራ አድናቂያቹ ነኝ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ አብዛሀኛዎቹ ክርሥቲየኖች ሳይጋቡ ይወልዳሉ ሣይጋቡ ብዙ አመት ኑረን ይላሉ ይመሰለኛል ሃይማኖታቸው እሚፈቅድ አይመሰለኝም መቼም ዝሙትን እሚፈቅድ ሀይማኖት እሚኖር አይመሰለኝም ግን በኮንፊደሥ ነው እሚያወሩት ሢቸግራቸው ብቻ ነው ውይ ፈጣሬ እሚሉት እንደ አረይደብራል ቢያንስ ለሀይማኖታችሁ ክብር ይኑራችሁ ኤጭ ጭራሽ አሁንማ ከሌላ እየወለዱ ወዳንድኛው ያጣብቃሉ አኡዙቢላህ ይሔን ስል የሌላው ሀይማኖት 100 በፐርሰንት ፍፁም ነው ማለቴ አይደለም ግን የነሡ ሃይማኖታቸው እሚፈቅድ እስኪመሥል ድረስ ነው።
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 10 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ትግስቱ ማሻአላ እሥከልጂሺ ሳይደፋሺ ባለጌ
@danagg4231
@danagg4231 10 ай бұрын
ስራህ ጥሩ ነዉ ወንድማለም እዚህ ላይ ገን ተዋቸዉ እነሱ ይጨርሱት ልጁም እቤት እናወራበታለን አባባሉ ይወደዳል ተከትሏት መሂዱ ራሱ እናማ ተነጋግረዉ ይፍቱት ሚዲያ ላይ አታምጣቸዉ ድጋሚ እዛዉ አስታርቃቸዉ
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 10 ай бұрын
እግዚኦ ታዲያ እግዚአብሔር እማ እንዴት ብሎ ይስማን የሀጢያታችን ብዛት ነው እየተከፈለን ያለው አቤቱ ማረን
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 10 ай бұрын
ይሄ የምታረገው የልብ ትርታ ድምፁን ለመስማ ይረብሻል ቢቀርስ ቁም ነገሩ ብቻ እንስማ
@mesitube8396
@mesitube8396 10 ай бұрын
የዛሬው ይለያል የመጨረሻዋ ለማየትየሚሮጥ ላይክ😂😂😂😂
@sayedahmada914
@sayedahmada914 10 ай бұрын
ደምሪኒ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@sayedahmada914ዴምሪኝ ውዴ
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 10 ай бұрын
እኔነኛ😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@MissZainab-oi5ei ዴምሪኝ ውዴ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 10 ай бұрын
ላኢላሀ ኢነላህ ምን ጉድ ነው ሀገራችን ያለው ነገር ላኢላሀ ኢነላህ ጨርሰው ተግማሙ ሀገር ያሉ ሴቶች
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ምን አይነት ብልግና የዛቀጠ ግዜ መብትን እውነት ነው እግዝያብሔር ባይምረን በአጥያታችን ብዛት ይችን ምድር በእሳት ያለማጥፋቱ ዝሙት ጥንቆላ ድግምት ክፋት ይህን የመሳሰሉ ስንሰማ ብቻ አደግን
@mengesha386
@mengesha386 10 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ሚገርም አጋጣሚ ነው።ግን እግዚአብሄር ካንቺ ጋ ይሁን እንኳን ደና መጣህልን
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 10 ай бұрын
በርታ አጋልጣቸው እደዚህ ላሉ አስመሳዮች በተረፈ እራስክን ጠብቅ ይመችክ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
እስቲ ታማኝ ሁኑ ሰዎች ቆይ ከማንም ጋር መዳራት ምንድን ነው ጥቅሙ አረ ፈጣሪዬ ሆይ በቃ በለን ምንም ቢዘገይ እውነት ተደብቃ አትቀርም 😢😢😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴዴ❤❤
@mrvip2706
@mrvip2706 10 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው በአላህ እረኔስ ፈራሁ ማነው ታማኝ😢😢😢
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 10 ай бұрын
ኧረ ሸም ነው ሴቶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ምን አይነት ዘመን ነው ወይይ አኬሩዘመን የመጨረሻው ቀን ዚናና ክህደት ይበዛል አሁን የመጨረሻው ዘመን ጉድ አመጣ😢😢
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l 29 күн бұрын
አራ በዝህ ዘመን ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያባሰ ፈታና ውስጥ አታግቡቸው😢
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 10 ай бұрын
እረደው አታስቁኝ እደት ነው ማነው አላት አታቀውም ከዚያ እንህድ ወደቤት እሚመስል ነገር አሰሩም ሰውየ ልጅ እኮነው የተከዳው ከዚያ ስልኩን ከፍቶ ሲያሰማው ትንሽኳ ድንግጥ አትልም እደ ???
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
ብዙ የሰዎችን ገበና ባደባባይ እያወጣህ ነው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አደራ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 10 ай бұрын
ቀጣይ ልቀቅልን😢😢😢😢
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 10 ай бұрын
ታማኝ ነኝ የምትሉ👍👍👍 ለእራሳችሁ ታማኝ ሁኑ እህቶቼ❤
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 10 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለች ስለሆነች በሁለቱም ስልኬ ደምርኩይ ስወድህ አቢቢ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ❤❤
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሽ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 10 ай бұрын
ሹ ሀቢቢ? ሆ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
አቢቢ አዲስ አማረኛ ነው ወይስ ሀቢቢ ልትይ ፈልገሺ ነው ??????
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 10 ай бұрын
@@zainabxx7382 ሀቢቢ ልትለው ነዋ ክክ
@user-wg1ud8wi6m
@user-wg1ud8wi6m 10 ай бұрын
ወይኔ ዘድሮ የማይሰማ የለም መጨረሻቸውን አሳየን የምር እራስህን እየጠበክ ያረቢ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር አተ እስትር አለይነ
@user-kv8dy4xw3b
@user-kv8dy4xw3b 10 ай бұрын
ድጋሚ ይዘህልን ና መጨረሻውን አሳየን
@hayutube9998
@hayutube9998 10 ай бұрын
የባስ አለና አገርህን አትልቀቅ አሉ😮
@mekdesChere-dt7oe
@mekdesChere-dt7oe 10 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ምን ብየ ኮሜት ልፃፍ በጣም ይከብዳል😭😭
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 10 ай бұрын
ወይኔ ምኗ ጉድ ናት ልጅን የሚያክል ይደበቃል 🥺🥺🥺🥺
@yawaloleji3580
@yawaloleji3580 10 ай бұрын
ፊሊሙ ተመችቶናል ግን በጣም በዛ ሁሉም ዩቶበሮች ዘመቻ አረጉት
@user-wl7ki5gr3d
@user-wl7ki5gr3d 10 ай бұрын
የመጭርሻ ዘመን ድርሰን ኣምላኬ ብምሕረትህ ኣሳብን😢😢😢
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
እንኳን ደናመጣህልን ወይኔ አምላኬ ስንቱን ችለሀል ከአስመሳይ ሰወች ጠብቀን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ በቅንነት
@weinieyesehak592
@weinieyesehak592 10 ай бұрын
ወይኔ በስማም የሰው ጭካኔ ልጅ ሲያሳዝንን ያላሰበው ነገር ተፈጥሮበት ስሜቱንን ተቆጣጥሮ ወደ ቤት ኡፍፍ አረ ቤተሰብ ልጅ የያዙትንን አታናግር ፈጣሪ ባጋለጣቸው ቀን ይጋለጡ ከሚመሰቃቀሉ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 10 ай бұрын
በጣም ታጋሽ ነው 😢😢😢 ሌላ ቢሆን በአደባባይ ስንት ሀይል በተጠቀመ አብዛኞቹ ሴቶች ፈጣሪያቸውን ክደዋል ማለት ነው በአንድ በትዳር አጋር ላይ ሌላ ወንድ ኡኡኡኡኡ እረረረረ ተው በወንዶች ይሻላል። እንዴት ሴት ልጅ እምነት ይታጣባታል።ከእናት ከአያቶቻችን የወሰድነው ታማኝነት የት ገባ😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 10 ай бұрын
አይ ጊዜ በሁሉም ነውያስጠላም ፈጣሪሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን😢😢😢😢
@janatsaed2877
@janatsaed2877 10 ай бұрын
ያረብ ዝሙትን እና ጦርነትን እና ዘረኝነትን ከኢቶባ አጥፋልን ያረብ
@Meta-td3vf
@Meta-td3vf 10 ай бұрын
አሜን
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 10 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ አንሠማው የለ ዘንድሮ
@user-gq1cn7jq1y
@user-gq1cn7jq1y 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
@shammayousefl657
@shammayousefl657 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፍቅርና ትዳር ነፃነቴን ወደድኩት አይይይይይይይይይይይይይይይይ
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 10 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡ ምን ጉድ ነዉ የዝሙት ዘመን ታዲያ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን 😢😢😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
ዘመኑ እኩ አስፈሬ ሆኖል አላህ ልብ እና ማሥተዋሉን ይስጠን ከዉረደት ይጠብቀን ዲኢን የሚያረገዉን ዉጤቱ ሲመጣ አቅረብልን እ በጣም አሳዝኖኛል ወላሂ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴዴ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i ደምሬሻለሆ ዉዴ
@rumanNurea-rb8tz
@rumanNurea-rb8tz 10 ай бұрын
በሰላም የሚኖሩት ሰዎችን ላይፍ ጌም ብለህ አታበላሽ
@MahletGiday
@MahletGiday 10 ай бұрын
የዝሙትን ዘመን ያጥፋልን ስንል ብሶ ቁጭ አለ ምን ዘመን ደረስን
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 10 ай бұрын
ባሏ ትግስቱ ደስ ሲል
@tij6
@tij6 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ዉይ 😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ዮኒ ይሄ እኮ ግልፅ ነው ምኑ ነው ያልገባክ? ከሌላ አርግዛ የአንተ ነው ብላው ይሄን ልጅ ስታሞኘው ነበር ትክክለኛ የልጁ አባት ደግሞ ልጄን እያላት ይመስለኛል
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ናቹሁ በረቱ አረህቶቼ ለትዳራቹሁ ታመኑ ወዶቺም ያረብ የዘዲሮውሰ ይለያል ሰላም ለሀገራችን አዲሰነኝ አበርታቱኝ ውዶቼ ሰወዳቹሁ
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 10 ай бұрын
ጎበዝ ወንድነው የራሷ ጉዳይ
@mekasja6442
@mekasja6442 10 ай бұрын
እንደት ነው የሱ ያልሆነን ያት ነው ብሎ ሂዶ መለጠፍ ፍጣሪሆይ አታዋርደኛ በሁለቱም አለም
@saratube7323
@saratube7323 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሙች እኮ ኑፁህ ፍቅር ንፁህ ልብ ያላቸዉ እማይከዱ ናቸዉ
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ሰወች ናቸው የሚገጥምክ ወንድሜ ባለፈው እንደዚሁ አሁንም ተደጋጋሚ ነገር😢😢😢😢 ኧረ መጨረሻውን አሳውቀን ለኮመንቱ እንዳታስብ😂😂😂
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 10 ай бұрын
ማነው እደኔ አሳልፎ ጌሙን ብቻ የሚያየው😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
እኔ ነኝ 😂😂
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 10 ай бұрын
Meeeeee😂😂😂😂
@mahbobahmahbobah
@mahbobahmahbobah 10 ай бұрын
እኔ😂
@masarat2998
@masarat2998 10 ай бұрын
በርቱ በጣም ጥሩነገር❤❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ
@ahlamebrahim2697
@ahlamebrahim2697 10 ай бұрын
ጉዲ ነው ዘንድሮ!!
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 10 ай бұрын
ልጁ በጣም አዋቂ ነው አቤት ነው የምናወራዉ ማለቱ ወደዱኩት
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ጌሙን ለማያት አሳልፎ የሚያ
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 10 ай бұрын
ወገን ቆይ እምገርመኝ ባልና ምስት ሆነው አንድ አልጋ ላይ እየተኙ ስልካቸውን የምደባባቁ ግን አይከብድም? የሆነ ጥርጣሬ አይገባም? አረ በፈጣሪ🙏
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 10 ай бұрын
ወድሜጥሩስራነውየያዝከው በገጠር ብትሄዱሀይቅድረስ የሚገርምነበር ቁጥርህንአስቀምጥ እና አትሸፍናቸውለተመልካችም ያጓጓል እደዚህያሉባለጌን ባደባባይ ማዋረድነው ሌሎቹምይጠነቀቃሉገባህ
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 10 ай бұрын
ምርጥ ባል ነው ምን ግራ ያጋባል ደሞ አንተ ልጁ የሱ አይደለም አለቀ😢😢
@user-mj8uf3my8z
@user-mj8uf3my8z 10 ай бұрын
ስቶቻችነን ትክክለኝ አባትያለን😅😅 አባት እምነት ነው ይባላል እውነት ነው የዘድሮውባሰ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 10 ай бұрын
ብዙ ዎቻችን ትክክለኛ አባት አለን ተይ እንጂ የኛ እናቶች በነዚህ ሸሌ ሸርሞጠዎች አይለኩም
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
​@@sadaMustefa-ij8fuሳህ
@mrvip2706
@mrvip2706 10 ай бұрын
ኢ ወላ😂😂
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 10 ай бұрын
😳😳😳ሴቱም ውሽ ውንዱም ውሽ አረ ጉበዝ ኢትዮጵያ ህዝብዋ ምግቡ ይመርመር የምትሉ ላይክ ግጩ 😳😳😳እንዴት ያስችላቸዋል አስመስሎ መኖር 🤮🤮🤮ጠብቀኝ 😭😭🤲🤲🤲
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 10 ай бұрын
ድክመት ኡፍ ታማኝ ስው ስው አይወጣለትም😢😢😢
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 184 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 66 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 10 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,6 МЛН