ያለንበትን ዘመን ቁልጭ አድርጎ ያሳየን አስደንጋጭ አጋጣሚ።ከከፍተኛ ድንጋጤ በሗላ የተለቀቀ ወዴት እየሄድን ነው???

  Рет қаралды 89,981

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

ይሄን ቪዲዬ ለማንም እንዳታሳዩ ያለንበትን ዘመን ቁልጭ አድርጎ ያሳየን አስደንጋጭ አጋጣሚ።ከከፍተኛ ድንጋጤ በሗላ የተለቀቀ ወዴት እየሄድን ነው???

Пікірлер: 1 100
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 10 ай бұрын
ምናልባት ልጆች ስለሆኑ ይሆናል ብለን ሰፈራቸው ድረስ ተከትለን ሄደን ለቤተሰብ አሳውቀናል።
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ
@MahletGiday
@MahletGiday 10 ай бұрын
አረ የምን ልጆች እኔ ብሆን ደርግሜ ነበር ማሳርፋቸው እንዴት አንድ ሴት ለሁለት ወንድ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን አድለን
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
እባክህእራስህንጠብቅ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 10 ай бұрын
ከሁለቱም ትወልዳለች በእጣ ልጂ ይወስዳሉ 🤣🤣🤣4 ልጂ ብቶልድ 2 እና 2 ይካፈላሉ 🤣🤣🤣እሙሙሽ ይደፈን አቦ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 10 ай бұрын
ጊዜዉ እየመሸ ሰዉም ተበላሸ ሞት ከመርከሱ የተነሳ ሰዉ ሞትን ረሳ ኧረ ፈጣሪ ሆይ ዘመኑን ቀይርልን የዝሙትና የዘረኝነት መንፈስ ከኢትዮጵያችን አጥፋልን 😢😢😢
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 10 ай бұрын
😢😢😢
@netsilove3174
@netsilove3174 10 ай бұрын
አሜን😢😢
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 10 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 10 ай бұрын
አሄር.ዘመን.እርኑሮ.እኛ.ሰውች.በጣም.ከፍን.ወጀላችን.በዛ.የተርገመ.ዘመን.ደርሰናል.ጭራሽ.ምን.አይነት.በውንጀል.ተጨማለቅን.በዝሙት.አገራችን.የዝሙት.ጦርነት.😢😢😢😢😢😢😢ሚስኪን.ህዝብ በጦርነት.ይሰቃያል.የደላው.በዝሙት.ስክራል.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulu6386
@mulu6386 10 ай бұрын
አሜን😢
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 10 ай бұрын
እመኑኝ ኢትዮጲያ ውስጥ እየደረሰን ያለው መከራ በገዛ ራሳችን ሃጣያት ነው በዙሙት ወድቀን እህት በእትዋ መጨከን አምላኬ ሆይ አድነን ከዘመኑ ማአት 😢😢😢
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@tubadxb5721
@tubadxb5721 10 ай бұрын
ሱለላሁ አለሂወሠለም ሀቢበነ❤❤
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
ስለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@kedrduba398
@kedrduba398 10 ай бұрын
saw❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤
@ferdosjuhar
@ferdosjuhar 10 ай бұрын
S a w
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
s. A. W ❤❤❤❤❤
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 10 ай бұрын
ቢስሚላህ መጨርሸ, ዛማንላይ ዳርሳናል አላህ ወ ሳታዎርዳን ውሳዳን 😭
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐርነ ክርስቶ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የህ ጉድ ደብሮኛል መቸ ነው የአማራ ህዝብ ሰላም የምናገኘው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@user-gf8cu9xq6e
@user-gf8cu9xq6e 10 ай бұрын
አማሮችማ ትታነቋታላቹ
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
@@user-gf8cu9xq6e ደደብ
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
​@@user-gf8cu9xq6eምን ማለት ነው?
@radicalv2720
@radicalv2720 10 ай бұрын
ጦርሽን ለክብር መከላከያ ስታስረክቢ ሌላ ህብረተሰብን ስታከብሪና ከአንባ ገናናነት እኔ ብቻ የበላይ ሆኜ ልግዛችሁ ሳትይ ስትቀሪ!!!!!
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 10 ай бұрын
የኔ አባት ከሗላ ያሉት አባት ይሄን ትዉልድ ሲያዩ ሞታቸዉን ይመኛሉ እኮ😢😢😢😢ይሄኔ😢😢😢
@Ffftube5457
@Ffftube5457 10 ай бұрын
ይስብኩትን ፅፍሽው ድምኡክ ሆን ቢልው ኢየዩ ንው😢
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
እኔም እሳቸው ነው የታዩኝ😢😢😢
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 10 ай бұрын
ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲❤
@Dallsuser-ux5nt3jv3w
@Dallsuser-ux5nt3jv3w 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ታበሪክ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 10 ай бұрын
ኣሜን(3)🙏🥺
@dinknesh3268
@dinknesh3268 10 ай бұрын
አሜን🙏 ፈጣሪ የሀገራችንን ክፉ አያሳየን🙏
@sofioumer3903
@sofioumer3903 10 ай бұрын
አሚንን
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶስ😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢 የደረስነው ግዜ ድሮውንም ከእግዚአብሔር በቀር የሚታመን የለም በዚች ምድር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለድግል ማርያም ልጅ
@merieyob6828
@merieyob6828 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@firomsaabzel721
@firomsaabzel721 10 ай бұрын
የሁለቱም ፍቅረኛ አይደለችም ልጅቷ 😂😂😂 ጀለስ ልጆቹ ሙድ ያዙበት😅😅
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
@@firomsaabzel721 እውነት ነውጂ እንጃ ፍጣር ያውቃል ታማኝነት ለራስ ነው ለነገም ስንቅ ነው ሁሉም በፍጣር ይዘነው እንሄዳለን
@fyma252
@fyma252 10 ай бұрын
Amen
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 10 ай бұрын
amen(3)❤❤❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
የባሰ አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆሎለው አለ ያገሬ ሰው ፈጣሪ ለንሰሃ ሞት ያብቃን እግዝኦ ማርና ክርስቶስ 12 ጊዜ በእንተ እግዝትነ ማርያም 12 ፀልዩላቸው በማርያም😢😢😢😢
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 10 ай бұрын
ግን እኔን ብቻ ናው ስልከቸውን ልጠይቅ ስል ልቤ ድንጥ የምለው
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
@@kiyatadlse4729 የማንን የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ነው የልጆቹን
@user-ds1bt1of4g
@user-ds1bt1of4g 10 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ወደ ህግ መቅረብ alebacu😥😥😥
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
ምን ህግ አለ ልብ ይስጣቸው የድሮውን ዘመን ያምጣልን የሀገራችን እምነት ባህል እየረሱ በዘመነ ፋሽን ተበለሸ ትውልዱ
@elsilovee
@elsilovee 10 ай бұрын
ቅመሞችዬ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስደት ምርር ነዉ ያለኝ አፍፍፍፍ😢
@Rabe152
@Rabe152 10 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እህቴ🎉🎉
@alemdemise1242
@alemdemise1242 10 ай бұрын
አሜን እህቴ አብሽረ ሀገራችን ሰላም ያረግልን ብቻ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rabe152
@Rabe152 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሽ
@mesi2112
@mesi2112 10 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ገና ብዙ እናያለን ጉበዝ እድሜ ይስጠን እንጅ ኢቲዮየ ወንድም አለም እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 10 ай бұрын
እግዚኦ ጊዜው ከባድ ነው የአፀያታቺን ብዛት ገና ብዙ በላ ሀገራችን ላይ ይመጣል አቤቱ እንደቸርነትህ ጌታ ሆይ😢
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 10 ай бұрын
ማነወ እባታችን ከኋላ ሲአዛጉ ያያችዉ እርቦችዉ ይሁን አባዪ😢😢👍👍
@user-qd6dm6ul5g
@user-qd6dm6ul5g 10 ай бұрын
yene enat asiteway.nesh.emayee
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn 10 ай бұрын
😢😢😢😢 እውነትሽን ነው የራባቸው ይመስላል የኔ አባት እፍፍፍፍ ህዝባችን እርሀብ ፈጃቸው ዶክተር አብይ ከመጣ ወዲህ ኑሩ ውድነቱ ጦርነቱ መፈናቀሉ ችግሩ ምን አለ ባስር ሳንቲም አንድ ዳቦ የገዛንበት ጊዜ በመጣልን. ርሀብ ክፉነው ለነሱ ሲል
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn 10 ай бұрын
አልሰመው የለ አላየው ትላለች እናቴ ወይኔ ሀገሬ ህዝቦቿ ከስረዋል በብልግና
@rosarosa1646
@rosarosa1646 10 ай бұрын
Effff yene enat
@user-cb3wb8hb4v
@user-cb3wb8hb4v 10 ай бұрын
የጃሂልያ ዘመን ። አጅብ በጃሂልያ ዘመን አንድን ሴት የተለያዩ ወዶች ነበሩ የሚጫወቱባት የምንሰማው ነገር ዘግናኝ ነው
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
በጣም
@abumaida8138
@abumaida8138 10 ай бұрын
Kafiroch eko ahunm endezaw new yalut
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 10 ай бұрын
@@abumaida8138 መሀመድ እኮ አባት አልባ ሰው ነው እናቱ አሚና ከ7ወንዶች ጋር ትጋድማ መሀመድ ተወለደ እያንዳንዱ ኮሜንታችሁ ላይ ካፍር ምናምን እያላችሁ የምትኮምቱ ዶማ አጋሰሶች pls ተጠንቀቁ የካፍር ሐይማኖት አይፈቅድም
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 10 ай бұрын
እግዚኦ ምህረነ ክርስቶስ 😥😥😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢
@user-fv6wy6ro3m
@user-fv6wy6ro3m 10 ай бұрын
Baraa maal keessaa jiraa yaa rabbii maal dhalooni garaamiti demaa jiraa waqayyoo attii dhifamaa nuuf godhii 😭😭😭😭
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 10 ай бұрын
ፕሮግራምህ በጣም ይመቸኛል ❤🥰🥰
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ
@AbuRehmet
@AbuRehmet 10 ай бұрын
ይህን ይህን ሳይ ቂያማ ትቆማለች እያልኩ ፍርሃቴ ይበዛል። ያአላህ እንደ እዝነትህ እንጅ እንደ ወንጀላችን አትቆጣብን😢😢😢
@Toybaseid-xx4og
@Toybaseid-xx4og 10 ай бұрын
ያረብ
@mulolohaile471
@mulolohaile471 10 ай бұрын
በፈጣሪስም ፆለታቹህ አይለየንቤተሰቦቻችን በጦርነት ውስጥ ናቸው ከቤታቸው ተሰደዋል ፃለት አድርጉልን ፈጣሪ ምረትን ይላክልን አገራችን ቀጦርነት ይናወጣል ጦርነት በለለበት ቦታ ደግሞ በዝሙት ይጨማለቃሉ ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
ያረቢ ጌታዬ አንተው ሰትረኝ መጥፎ ነገር አንተው ጠብቀን ምን አይነት ግቤ ላይ ደረስን አረ ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 10 ай бұрын
ይሄ ብሮግራም መቋረጥ የለበትም አቤት እማማ ኢቲዮ😢😢😢😢
@Birtukan21
@Birtukan21 10 ай бұрын
እንዲህ አይነት ነገር እያለ እግዚአብሔር እንዴት ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢?
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut 10 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረስን እግዚአብሔር አምላካችን መጨርሻችንን ያሳምርልን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭🙏
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 10 ай бұрын
እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ😢😢😢😢እግዚአብሔር የምጠላሁ አንዱ ነገር ዝሙት ነው 😢😢😢😢እህቶች ወንድሞች ለእራሳችን ታማኝ እንሁን❤😢😢😢😢
@user-ds1bt1of4g
@user-ds1bt1of4g 10 ай бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ይቅር በለን 😥 ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የህግ ሰዎች ከጎንህ ኣትልይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 10 ай бұрын
እውነት ነው
@muluteshome195
@muluteshome195 10 ай бұрын
በገጠመኝ እምነሰማው በይፋ ወጣ የተደበቀው ይወጣል ያለው የእግዚአብሔር ቃል እየደረሰ ነው አቤቶሆይ ከውጩ አድርገኝ
@tgmakbel8056
@tgmakbel8056 10 ай бұрын
ኤጭ ኢትዮጵያ ሀገሬ በዚህ ደረጃ ቆሽሸሻል እግዚኦ😢😢😢😢😢
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 10 ай бұрын
የዛሬውስ መግማማት ነው ለማመን ነው የከበደኝ የምን ጉድ ነው የውጪ ፊልም እያዩ ልጆች ሁሉ ተበላሽተዋል የሚባለው አሁነው እዬ ፍቅር አይደለም ጆሮ የማያስማው ጉድ አይን የማያስየን ጉድ የለም እዬ ቁጣ ነው ፈጣሪዬ ታረቀን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 10 ай бұрын
😢 ድንግል ወላዲት አምላክ አንቺ በምልጃሽ ታደጊን እግዚአብሔርን ያሳፍራል 😢😢😢😢😢 እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@redietabsolomon1023
@redietabsolomon1023 10 ай бұрын
የሰማውትን ማመን አቃተኝ ደነገጥኩኝ ማስተዋል ስጠን አንተ ግን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሠይጣን የተፀናወታቸው ናቸው ኘሮግራሙ ግን👍👍👍👍👍
@maryshara4466
@maryshara4466 10 ай бұрын
ኦ አምላኬ ማህረን ይቅር በለን 😭😭😭😭እግዚአብሔር ልቦና ስጠን ያሳፍራል
@lubabaw
@lubabaw 10 ай бұрын
ያአላህ አተ እዘንልን 😢😢😢😢😢😢😢 አረ ምን አይነት ጌዜ ደረስን የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
አቤት ውርደት የመጨረሻው ዘመን አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 ай бұрын
Amennnnn yabekan😢😢
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ደሞ የባሰ ጉድ መጣ ኑሮ የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው ሱበሀነ አላህ አስተግፍረላህ ወአቱቡ ኢለይህ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን እየደረሰ ነው መሰለኝ 😢😢😢ማስተዋሉን ይስጠን
@user-td5fk6lg3y
@user-td5fk6lg3y 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Umubilalul-
@Umubilalul- 10 ай бұрын
"ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል" አሉ
@tube-os2ej
@tube-os2ej 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ErosEros-qs7co
@ErosEros-qs7co 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭
@alam3001
@alam3001 10 ай бұрын
እግኦኦኦኦኦ ማርነ ክርሰቶሰ አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን 😢ፍጣሪሰ እንዴት ይታርቀን አምላኬ ሆይ አደራ የትንቢት መፍፀሚያ 🤦‍♀️😥🤦‍♀️😥አታርግ
@asdfzxcv2751
@asdfzxcv2751 10 ай бұрын
ክርስቶስ ሆይ ልጆቹህን ክፍን ሰራን በኛ ምክንያት ወዳንተ የምመጡ የሉም እግዚኦ ኦሎሄ ኦሎሄ ኦሎሄ ማረን ማረን ዋ ለነብሴ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የእንተ ምርጦች ወይኔ ክርስቶስ😭😭😭😭💔💔💔
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 10 ай бұрын
😭😭😭
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
ስወደው ይሄን ልጅ ከነፕሮግራሙ 💖💖😘😘🌺🌺
@dgjjjkj
@dgjjjkj 10 ай бұрын
አሁን አምላኬን ማማረረ ትቻለሁ ለምን ተውህን ለም አሳልፈህ ለጠላት ሰጠህን እያልኩ ሁሌም አለቀሳለሁ እከሰዋለሁ አምላኬን አሁንም እባየ እየፈሰሰ ነው የምጽፈው ለካም ተሳስቻለሁ እኔ ፊትን አይቼ ምግባር ሀይማኖት ጭምትነት እረህራሔ የዋህነት ያለን መስሎኝ ብዙ አቆሰልኩት አምላኬን ለካፈጥሮ ልብን እንኩላሊትን የሚመርምር የአለሙፈጣሪ መድሃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እየመረመርን ነው በምን ሰራቸው ልማራቸው ይቅር በለን ብለው በደላቸው አልታያቸውም ብሎ ነው ለኪካ በዝሙት ተሞልታለች ምድሪቱ ወዮ ወዮ የደጋግእናቶች አባቶች የህጻናት እንባ የማንሰማው ለካ በእኛው ሀጤያት ነው ዋነውነገር ትዳር ነበር እግዚአብሔር የሚቀደስበት ግን በዝሙት ተሞልቷል ወዮ እናልቅስ ወገኖቼ እንመለስ እባካቹሁ ሳንጠፋ በሔኖክ ዘመን እየጨፈሩ እየተጋቡ በዝሙት ወድቀው ንሰሀ ግቡ ቢባል አልሰማ ብለው ጥፉ አሁንም እኛ ኢትዮጵያዊ በጣም ሀጤያታችን በዝቶል የአባቶቻችን ጸሎት የማይሰማው ምድሪቱ በሀጤያት ተሞልታልች እግዚአብሔር ዝሙትይ ይጸየፋል እባካቹሁ ወጣቶች እባካቹሁ የአዳም የሔዋን ልጆች የሰው ልጆች ሁላቹሁም እንመለስ ምሽት ባል አንድ ብቻ ነው የሚፈቀደው ሁሉት ማግባት ሀጤያት ነው ለአዳም እኮ ሔዋንን ብቻ ነው የፈጠርለት ከአንድ በላይ የሚፈቀድ ቢሆን ለምን ሌላ ሴት አልፈጠርለትም ሰለዚህ አንዲቶ ሴት ለአንድ ወንድ ነው እግዚአብሔር የፈቀደው የወደደው የባረከው ከዚያ በላይ ግን አመንዝራ ነው በህጉ በትዕዛዙ በቤተክርስቲያን ህግ አንድ ሴት ለአንድ ወንድ አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት ብቻ ነው በእግዚአብሔር የተመዘገበው በቃ ለአዳም ሔዋንን ፈጠርለት እና እኛ የት መጣን ወዮዮዮ ወዮዮ ብቻ እንመለስ ተው ተይቶ ለሚጠፈዎ ከንቱ አለም ዘለአለማዊ ገነትን እያጣን ነው ተው ይግባኝ በለሌበት በሚያሰፈርው በመለኮት ግርማ በፈጠርን ፊት እራቁታችንን ለፍርድ እንቆማለንን ተው እናስብ የትኚው የጽድቅ ሰራችን ነው ከቅዱሱ አምላክ ጋር የሚያገናኚን ተው እናሰተውል ወገኖቼ ንሰሀ ግቡና አንድ በአንድ ተወሰኑ መጻፍ ቅዱስ አንብቡ ጽሙ ጸልይ ሰገድ ንሰሀ ግቡ ሰጋወደሙን ተቀበሎ ተው ተው እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ከሀጤያተኞች ጋር አይኖርም አዳምና ሔዋን እኮ አንድ እጸበለስ ነው የበሉት ገነትን መንግሰተሰማያትን ያክል ሀገር እግዚአብሔርን ያክል አባት ያጡና ከገነት የተሰደዱት የተዘጋባቸው በቸረነቱ ምሮን ሰው የማይሆነው አምላክ ሰው ሁኖ ተወልዶ ሰለኛ ተሰቃይቶ ታርቀን ይቅር አለን ገነትን ከፈተልን አሁን ደግሞ ሀጤያት እንሰራ አሉንስ ማንም አያድነንም በቅዱሳን ጸሎት በጻድቃን በሰማዕታት ጾሎት ይቅር በለን ብለን ካልተመለስን የዳቤሎስ እራት የገሀነም እሳት መጨዋቻ ነው የምንሆነው ሳንሞት አይኖች ሳይጨፈን እጃችን እግራችን ሳይታሰር አፋችን ሳይቆለፍ መልካም ሰራ እንስራ በምግባር በሐይማኖት በእምነት በጾም በጸሎት በንሰሀ በመልካም ሰራ እንተባበር ዝሙትን እናሰወግድ እንመለስ ዝሙት እግዚአብሔር ያስቆጠዋል ተው ተው እንመለስ በምን ልመከራቹሁ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭ሰለአለፉት ቅዱሳን ብሎ ይማረሽ እማማ የእንግድነት ማሪፊያየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሆይ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው አባ ማረን ማረን ማረን
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
ያሪብ ከከሀዲወች ከተኮለኖች አንተዉ ጠብቀኚ ኢላሂ 😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ
@user-tp9hx6wg2s
@user-tp9hx6wg2s 10 ай бұрын
አይመጣ የለም አንድእግሯ የለም አለ ያገሬሰዉ በየግዜዉ የምንሰማዉ ነገር በጣም ያስፈራል
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 10 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ሰዉ የታላሼ የላም
@NefisaOsman-g3s
@NefisaOsman-g3s Ай бұрын
አቦእድሜህን ያርዝም እዳተ ያስደሰተኝ ሰው የለም አላህ ያግዝህ ወድሜ
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 10 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በልን አምላኬ 🙏
@askaldesie4791
@askaldesie4791 10 ай бұрын
ኑሮ ተወዷል ይሉናል እናቴ ሰው ፈልቶበታል ሴቶም ወዱም የዚች ይባስ ያውእነሱ ለስሜተት ማበረጃነው የሚጠቀሙባት ፍቅረ ካለባቸውማ ይጋደሉነበረ። ሆ አይሀገሬ ምነካሻ😢
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 10 ай бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢
@rutabirhanu1174
@rutabirhanu1174 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር በሀገራችን በባህልም ነውር ነው በህግም አንድሰው አንድ ነው ስለዚህ ህነዚህን ሰዎች ማጋለጥና የሚደረገውን ነገር ማድረግነው ይኼ የግብረሰዶሞች አካኼድ ነው
@hayuye
@hayuye 10 ай бұрын
ገና ብዙ እናያለን እዲሜ ይስጠን ብቻ ወንዲ ነበረ ሁለት ሲይዝ የምናቀው ሴትም ጀመረ
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላከ እስራኤል ከዚህ ሰዉረን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
ኧር አትልጅ እራስህ ጠብቅ ያርቢ ልጅትዋ ገን ጤናኛ ናት
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 10 ай бұрын
እግዚአቤሔር ምህራን ክርስቶሰ 😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢
@kbragoytom5057
@kbragoytom5057 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርሰቶ 😢😢
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 10 ай бұрын
አምላኬ ይሄን ከማየት መሞት ይሻላል ጌታ ሆይ ቶሎ ውሰደን ሌላ ምንም አልልም😢😢😢😢 እባክህ ተጠንቀቅ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ😢😢😢
@fatmahasan6523
@fatmahasan6523 10 ай бұрын
አዉዙቢላህ የባስ አለዉ 😢 አላህ ሆይ አዘትህን😢
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 9 ай бұрын
እርወድሜ እራሥሕን ጠብቅ ጊዜውም ሠውም ተበላሺቷል😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት የዘቀጡ ልጆች ናቸው
@anechadi-kn7gi
@anechadi-kn7gi 10 ай бұрын
ወንድሜ ሰላምክ ያብዛወ በርታ❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ በሽንነት
@kidanabera5960
@kidanabera5960 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ደረሰነ ማለት ነው😢
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
እግዚኦ በመተት ያዘያቸው እዴ ፈዘው ቀሩ ልጆቹአያድርስነው 😢😢😢😢
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 9 ай бұрын
በስማም በወልድ መንፍስ ቅዱሥ አይ መጨርሻ ዘመን ደርስን መሠለኝ በጣም ይዘገንናል
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አምላኬሆን ይቅር በለን 😢😢😢😢
@zhebozhebo333
@zhebozhebo333 10 ай бұрын
እማይመጣ ጉድ የለም እደዉ የህ ጆሮየ ስቱን ያሰማኛል😢😢
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 10 ай бұрын
እግዚኦዎ መሐረነ ክርሥቶሥ
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 10 ай бұрын
እግዚዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ምን ጉድ ነው😢😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
እግዞ ማህረን ክርስቶስ😢😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እማ🎉🎉
@zinazina853
@zinazina853 10 ай бұрын
በየሱስም የዛሬ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
@firomsaabzel721
@firomsaabzel721 10 ай бұрын
የሁለቱም ፍቅረኛ አይደለችም ልጅቷ 😂😂😂 ጀለስ ልጆቹ ሙድ ያዙበት😅😅
@frezerkbret8135
@frezerkbret8135 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ችሎናልኮ ጌታሆይ ጭራሽ ተስማምተን ነው አላሉም ወይ ጉድ
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 10 ай бұрын
ያረቢ ምናይነት ዘመን ደረሰን ከትኞቹ ልትጋባ ነው አረ ልብ ሰጠን ወንድ ቢሆን በኒካ አቅም ካለው ሁለት እስከ አራት ማግባት ይችላል በእስልምና በክርስትና ወንድ እኳን ከንድ በላ የሚፈቀድለት አይመሥለኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ ግራ ተጋባን ለምን ትሸፍናቸዋለክ ቤተሰብ ሊመልሳቸው ይችላል እሳም ከታወቀች ቤተሰብ አይቶ ሊመክራት ይችላል አትሸፍናቸው
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 10 ай бұрын
እግዝኦ መሃርንክርስቶስ 🙆‍♀️የ መጨረሻ ዘመን 😭🙏
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ😢
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 10 ай бұрын
የጤና አይደልም የሆነ ነገር ማ አለ የመምህረ ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 10 ай бұрын
ትውልድ.ሊጠፍነው.ኑሮ.ኑሮ.ኑሮ.ያአላህ ሚስማር.እንዳይዘንብብን.እሳተ.ጎምራ.እንዳይወርድብን.በጣም.ፈራሁ.የፈጣሪ.ቁጣ.እንዳያመጡብን.እርወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሙስሊሙም.ድአድርጉ.ተዋህዶ.ልጆችም.በምነታችሁ.ፃለት.አድርጉ.😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሚያስፈራ.ግዤ.ደርሰናል.አሄር.ዘመን.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አገራችን.ታማብናለች.😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vl9vi7vj2d
@user-vl9vi7vj2d 10 ай бұрын
ኑሮ ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን ደረስን አንድ ለሁለት ያርብ የማዳም ቅመሞቸየ ስልካችን ስንቱን ጉድ አሳየን ያርብ
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
😂የገዛንስልካችን ጉድ ሰራን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 10 ай бұрын
Efff errr gizaww kerebale
@addisalemasfaw4915
@addisalemasfaw4915 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ምህረቱን አምጣልን😢😢
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ ጉድ ሰዶማውያን ናቸው
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 10 ай бұрын
በፈጣሪ ሰም እግዞ መሐረና ክርስቶስ ልጅቶ ግን ጤነኛ ናት ይቺ እንሰሳ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደጋት እኔ ለወለዶት አዘንኩ ማፈሪያ ወንዶቹም አፈርኩባቹሁ ወንድ ሳትሆኑ ሴቶች ናቹሁ እንዴት አንድ ሴት ለጋራ ትይዛላቹሁ ግብረሰዶም ሰለሆናቹሁ ነዉ ዘረ ሸርሙጦች
@elsa.tsgaya3720
@elsa.tsgaya3720 10 ай бұрын
አግዝዮ ምሕርና ክርስቶሰ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
አቤት አቤት ዝሙት እግዚአብሔር ሆይ ስውረን አቤት እማ ኢትዮጵያ ምንየተካሄደ ነው ልጆች በዝሙት አለቁ
@melataskal9201
@melataskal9201 10 ай бұрын
እዝግዮኦ ማሃረና ክርስቶስ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
ነብያችን ስለላሁ አለይሂወሰለም ሳይላኩበፊት በጂህልና ዘመን አንድሴትልጂ ማንምወንድእየመጣ ይተኛትነበር ልጂስትወልድ ከዛ የተገናኞትወንዶች ይሰበሰቡና ህፃኑ የሚመስለውአባትነውይባልነበር ከዛ እሳቸው ከተላኩቡሓላ የጃሂልያ ዘመን ቀረ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ግን እደዚህአይነት ማየት ያመጨረሻው ዘመንን ያሳያል ግን የሀይማኖትአባቶች እረ ልጆቻችሁን ምከሩ
@mesi2112
@mesi2112 10 ай бұрын
ግዚኦ የመጨርሻው ዘመን 😢😢😢
@lemlem4051
@lemlem4051 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማረን ማረን ማረን🙏🙏🙏😢😢😢
@user-zi6hw1py3f
@user-zi6hw1py3f 10 ай бұрын
ጉድ ነው 😢😢😢😢 ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@zeyneba_001
@zeyneba_001 10 ай бұрын
አላሕ ልብ ይሥጠን እንደንሠሣ የሠው ልጅ
@hddi491
@hddi491 10 ай бұрын
የአላህ 😢😢😢😢😢 እረ ለኔ ሌላ ፕላንየት ይዘጋጅልኝ ወይስ አስፈቅጄ ልሙት ሆሆሆሀሆሀሆህ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 10 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ልቦና ይስጥ ለሕዝባችን ፍትህ ላማራ ሕዝብ ንፁ ሕሊና ያለው ሁሉ ካማራ ሕዝብ ጋር ይሁን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 10 ай бұрын
Dile le fanoye
@imobilezr7298
@imobilezr7298 10 ай бұрын
ሴጣኖች እሷ እራሱ ሸርሙጣ ህሊና የሌላቸው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@zenat617omer9
@zenat617omer9 10 ай бұрын
እመጨረሻላይ ሁለቱም ነዉ የሙገቦት አይ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 10 ай бұрын
በስማም እግዚኦ ማእረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 10 ай бұрын
እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ ወይ ጉድ😢😢😢😢 😢😢 ምን ላይ ደረስን😢😢😢
@ewi3400
@ewi3400 10 ай бұрын
ይገርማል ገድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም።
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 10 ай бұрын
ያላህ ምን አይነትነው ዘመንነው ግብርሶዶም ናቸው
@bealembealem1224
@bealembealem1224 10 ай бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ እግዞ መሀርና ክርስቶስ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 10 ай бұрын
ያሳዚናል ምን አይነት ጊዜ ነዉ የአላህ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዚኦ ማረን የመጨረሸዘመን
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
LIYA SHOW የናኒ ጉድ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,7 М.
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН