እራሱን ሳተ የ ዲ.ኤን.ን ውጤቱ ያልታሰበ ሆነ። ህፃኑን አቅፎ አለቀሰ።

  Рет қаралды 154,241

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

8 ай бұрын

እራሱን ሳተ የ ዲ.ኤን.ን ውጤቱ ያልታሰበ ሆነ። ህፃኑን አቅፎ አለቀሰ።

Пікірлер: 7 200
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 8 ай бұрын
እንደዛሬ አዝኜ አላቅም ሚስት ተብየዋ እድሜ ልክሽን ስታለቅሽ ኑሪ የእኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁነሰ😢😢😢😢
@serkalala542
@serkalala542 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አይቅናት ይች ከንቱ
@AFNANd1763
@AFNANd1763 8 ай бұрын
አሚን ወላሂ እኔ ከልቤት እቺ ሴት አሰዳቢ
@emmaemma167
@emmaemma167 8 ай бұрын
😢😢😢የተረገመች እንዴት እንደስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢😢
@tsitsi9785
@tsitsi9785 8 ай бұрын
Ewnet new Egzeabher yfredbat betam yasaznal🥹😭😭😭😭
@Edengirmay794
@Edengirmay794 8 ай бұрын
Amen
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝቦች እባካቹ እርዱት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 8 ай бұрын
በምን ይታከማል ውደ ፈጣሪ በተሻለ ነገር ይከመው እንጅ
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 8 ай бұрын
@@elhamyeabatuwalij6305 ከባድ ነው ግን ህወት ይቀጥላል የስነ ልቦና ድጋፍ ማግኛት እና የገንዘብ ድጋፍ ቢደረግለት ባይነኝ
@user-bv9ic6oq1q
@user-bv9ic6oq1q 8 ай бұрын
ባጣም
@user-bv9ic6oq1q
@user-bv9ic6oq1q 8 ай бұрын
እሺ 😢
@betukanwerku
@betukanwerku 8 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ለዚ ልጅ በልጅ በትዳር በሀብት ቤቱ በበረከት ትሞይው ዘንድ እማፀንሻለው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@Sofi24434
@Sofi24434 8 ай бұрын
ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ ለዘላለምህ የማይወጣ የልብ ቁስል ይስጥሽ የእሱ ህመም ላንቺ ይስጥሽ አይዞህ ወንድሜ ቃልዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው 🙏
@hayumetku1853
@hayumetku1853 Ай бұрын
Amen
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን ነገ የተሻለ ቀን ነው ልጁ ነገ ብያድግም አባቱን መፈለጉ አይቀርም የራስህን ህይዎት ፈጣሪ ይሰጠሃል❤❤
@sofiyanegewo2088
@sofiyanegewo2088 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 ай бұрын
ተው ልጅ እራሱ ይወስን እግዚአብሔር አይውስደባት እፍፍፍፍ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 8 ай бұрын
ere sewuyewu Eko tegodta behed new yemishalewub ayawuk chegre yelewum Gen esum behon edezih huno asadgo behuwala temigoda😢😢
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 8 ай бұрын
ትክክል የሰው ልጅ የሰው ነው
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
​@@user-ix7si4ju3m😢የሰው ሆነወይ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
እድሜሽ ይጠር እድሜልክሽን በስቃይና በፍታና ያኑርሽ የተረገምሽ ምድር ትክዳሽ አንቺ የይሁዳ ልጅ አይዞህ ከዚህ ቡሀላ ደስተኛ ሂወት ሰቶ ሀዘንክን የምትረሳበት ጉልበቱን ይስጥህ የኔ ወንድም🙏
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 8 ай бұрын
አሁን ይሄ ልጅ መቸም ለሤት ልጅ እድል አይሠጥም በቃ እውነት እመቤቴ ፅናቱን ትሥጠው
@user-wv8bs7ez3h
@user-wv8bs7ez3h 8 ай бұрын
እዲህ የምታደርጉ ሴቶች ነፍሳችሁ አይማር
@zeytunazeytuna1567
@zeytunazeytuna1567 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@seadaseada799
@seadaseada799 8 ай бұрын
አይይይ እዴት ነው ሌላሴት እሚያምነው ሚስኪን አቺከሀዲ አይቅናሽ
@ethio4ever850
@ethio4ever850 3 ай бұрын
እናንተ ያለስድብ ሌላ እታውቁም የተረገማችሁ ገረዶች
@fitztek8119
@fitztek8119 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ የወሲብ እና ግድያ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሐ እንግባ እና ምህረቱን እንለምን።
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Ай бұрын
የራስህን ህይወት ምራ ልጅ ነህ እባክህ እንደዚህ አትሁን ልጄ ነገ ሌላ ቀን ነው እመቤቴ በልጅ ትባርክህ ከጤና ጋር
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 8 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ያዘኑትን የምታፅናኝ ወንድማችንን አፅናኝልን 👏💐💐😭😭😭😭
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 8 ай бұрын
አሜንአሜን
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 8 ай бұрын
አሜን፫
@ketemahailu
@ketemahailu 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሐን ፅናቱን ትጠው
@tgalmey8713
@tgalmey8713 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@robedadi2303
@robedadi2303 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለዚህ ልጅ የካሳ ዘመን ስጠው
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
አሚን
@Makdas1224
@Makdas1224 8 ай бұрын
አሜን❤
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 8 ай бұрын
Amen 🙏
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 8 ай бұрын
አሜን😢
@alemtube9768
@alemtube9768 8 ай бұрын
አባትነት❤ ልጁ ተጎድቱዋን ሁላችንም የቻልነውን እረድተን ልቡን እንጠግንለት
@efhchb-fh5pk
@efhchb-fh5pk 8 ай бұрын
ምን እንርዳው😏ደግሞ ገንዘብ አላጣ ልቡን ፈጣሪ ይጠግንለት የተሻለችዋን ይስጠው እንጅ 😢
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 8 ай бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ ስከታተል በጣም ነበር ልቤን የነካው ለዛም መጨረሻውን ለማየት ጓጉቼ ነበር እውነት እራሴን መቆጤጠር አቃተኝ እኔዴት ነው አስችሎሺ የዚህን ያክል ልቡን የሰበርሸው እንደው ምን ጉድነሸ ፈጣሪ የስራሸን ይስጥሸ ደስ አይበልሸ አባት ሆንኩኝ ብሎ ደስታውን እንደነጠቅሸ አንቺን ደስታ ይራቅሸ አይዞህ ወንድሜ ከራሴ ተሞክሮ ልንገርክ መገፋት እና መበደል ያጠነክራል ጠንካራ ሁን ተስፋ ይኑርክ በርታ እግዚአብሔር ይክስካል አይዞህ ወንድም አለም❤ ኢት መዝናኞች ከልብ ሳላመሰግናቹ አላልፍም ዲ ኤን ኤ ብለን በጠየቅናቹ መሰረት ማድረጋቹ የዘውትር ተከታታያቹ እንድንሆን አግዞናል አንድ ፍትህ ከፈጣሪ በታች በናንተ ተገኝቷል ይሄ እፃንን ለፍቶ አሳድጎ ድንገት አባቴ አይደለክም አባቴጋ ልሂድ ቢለው ሚፈጠረው ከዚህ ነከፋ ይሆናል አሁን ግን አረፈደምና ፈጣሪ እውነተኛ ታማኝ የትዳር አጋር ሰቶት የራሱን የአብራኩን ክፋይ እንዲሰጠው ፀሎቴ ነው በደስታ በድጋሜ እንደማይክ ተሰፋ አረጋለው ወንድሜ አይዞህ እንደዚህ የበዛ ኮመንት ሰፅፍ የመጀመሪያዬ ነው 🙏
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 8 ай бұрын
አፈር ቢይ በሄድሽመት ሁሉ አይቅናሽ ባለጌ ነሽ የኔ አባት የተሻለውን ሁሉ ህይወት ይስጥህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@bintahmed
@bintahmed 8 ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው አይዞህ ሁሉም ለኽይር ነው ያልፍል አላህ ያጠክርህ 😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
AYKNATU.ABO
@lubabadaotichannel7053
@lubabadaotichannel7053 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
እኔም በጉጉት ነበር የጠበኩት እግዚአብሔር ይይላት አንተን ግን እግዚአብሔር በተሻለ ነገር ይካስህ🙌🙌🙌😭😭😭😭😭
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም አልፎ አዲስ ቀን ይመጣል
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 8 ай бұрын
አyዝህ፤10፤ልጂ፤ትወዳለህ፤yሰወ፤ዲቅአላ፤ምን፤yረገግልሃን
@missmall9350
@missmall9350 8 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ምንብዬ ላጽናናህ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidistberhe7944
@kidistberhe7944 8 ай бұрын
አይዝክ ውንድሜ መበርታት አለብክ አንተ ውጣት ነክ ብዙ ነገር ይጠብቅካል ይከብዳል ግን ሙጠንከር አለብክ
@AFNANd1763
@AFNANd1763 8 ай бұрын
የኔ አባት ኤሄሁሉ የሴትዋ ስራ ነው የስራዋ ይስጣት አላህ የተሻለ ነገር ሊሰጠው ነው በዚ የፈተነው ሁላቹሁም ዱአ አርጉለት🥺🥺
@user-rg5xb7iw4e
@user-rg5xb7iw4e 8 ай бұрын
በጣም
@user-pc5cv3vk5t
@user-pc5cv3vk5t 8 ай бұрын
በጣም ግን መቸም አያገግም 😢😢 ያማለእህህህ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 8 ай бұрын
አምላክየ ሆይ የዝህ የተገፋ ልጅ የተስበር ልብ የምትጠግን እና ቤቱ በልጅ እና በደስታ ይትርፍርፍ❤የኔ ጌታ ያንተ ያሎው አለ😢😢
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 8 ай бұрын
አሜን አሜን ይሁን ይሁን
@sudyestubesudyes3847
@sudyestubesudyes3847 8 ай бұрын
አሚንንንንን
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 8 ай бұрын
አሜን
@GggGg-dp9nw
@GggGg-dp9nw 8 ай бұрын
አይዞህ እመቤቴ ታበርታህ ይህም ያልፈል እግዚአብሄር ስለ ሚወድህ ነው ላንተ ያለውን ይሰጥሀል የኔ የዋህ ወንድሜ እንገፋለን እንጅ አንወድቅም እናመነታለን እንጅ ተስፋ አንቆርጥም በዚህ አለም ስንኖር ፈተናው ብዙ ነው ለሚስት ተብየዋ ግን ወዮላት ካልተመለሰች ካልተፀፀች ወዮታ አለባት እረፍት በሊለው የገሀነም እሳት አንተ ግን የኔ የዋህ ይህን ጌዜ በፅናት እለፈው እግዚአብሄር ልክ እንደ እዮብ በበረከት ላይ በረከት ይሰጥሀል 🙏 ጋዜጠኛው እሱን የምናገኘበት ሁኔታ ሊኖረ ይችል ይሁን?
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 18 күн бұрын
የኔ ጌታ ገና ወጣት ነህ እመቤታችን የተሻለ ነገር ትሰጥህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን😢
@zeyas9716
@zeyas9716 8 ай бұрын
ኢላሒ ኸይር አሠማን እስኪ ልጁ የባለቤቱ ይሁን ብላቹ እምትመኙ👍👈
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 8 ай бұрын
የራሡ ልጅ አደለምደ
@zeyas9716
@zeyas9716 8 ай бұрын
​@@user-dw3bm2wn2jእንዴፈራዉት ኡፍፍፍ ከባድ ነዉ ስሜቱ😢
@ksakaa1790
@ksakaa1790 8 ай бұрын
የኔም ምኟትነው😢
@tube2433
@tube2433 8 ай бұрын
ልቤ ፍትው አለ የኔ አባት ጥሩ ዜና ያሰማን😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም አይይይይ😢😢😢😢😢ከባድነው
@EdenWorku-hb8zr
@EdenWorku-hb8zr 8 ай бұрын
ማነው አደኔ የዚህን የልጅ ጉዳይ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር በጣም አዝናለሁ የልጅ ፍቅር ከባድ ነው ወንድሜ አይዞን 😢😢😢
@hikmaahmed1746
@hikmaahmed1746 8 ай бұрын
አይዛህ ወንድሜ አለህ አለ
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የስራሸን ይሰጥሻል የዝህየልጃእባ
@gfyfyfty-qy8po
@gfyfyfty-qy8po 8 ай бұрын
ግን ምን ሁኖነዉ😢😢😢😊
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
​@@hikmaahmed1746ዴምሪኝውዴ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
​@@gfyfyfty-qy8poዴምሪኝውዴ
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 8 ай бұрын
እውነት እውነት ይችን ያተን ለቅሶ ታለቅሳለች አባቴዋ አተግን አይዞህ ልጂህ ልጂህነው መወለድ ቆቆነው ሲያድግ አተኑነው ዬሚመርጠው አይዞህ ዬስረዋን ይስጣት
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይርዳህ በብዙ ይባርክህ ወደራስህ መለስ በል አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ለእስዋ ግን ፈጣሪ ዋጋዋን ይክፈላት ሳይዘገይ
@user-bz5yq1tw9j
@user-bz5yq1tw9j 8 ай бұрын
ወገኖቼ የሆንወ ሆናል አሁን ቃላብን በሞራልም በገዝብ እንሪዳው ካለበት አስጨናቂ ህወት ማውጣት የኛ ግዴታነው ለሱ አላሃ ስብሪ ይስጠው አብሽረ ወድማችን አላሃ ይትሻለችዋን ይትካልህ
@user-cy6td2vn6u
@user-cy6td2vn6u 8 ай бұрын
ትክክል
@user-kz3yh1tx5y
@user-kz3yh1tx5y 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ በጣም ያሳዝናል😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 ай бұрын
አወ፣ትክክል😢😢😢😢😢
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 8 ай бұрын
ይሄ ልጅ የሆነ ነገር እዳይሆን ፈራሁ
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ
@user-os5jb5zi5w
@user-os5jb5zi5w 8 ай бұрын
የሰው ልጂ የሰው ነው ልጂን ለቤቶቿ ሰተህ የራስህን ሂወት ቀጥል ሂወት ይቀጥላል ብታሳዲገውም አባቴን ብሎ መሄዱ አይቀርም
@abebaabeba8684
@abebaabeba8684 8 ай бұрын
እኮ
@sameerasa6279
@sameerasa6279 8 ай бұрын
ነወ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 ай бұрын
ትክክል ጠክሮ ሰርቶ አግብቶ መውለድይችላል ሂወት ትቀጥላለች የሰውልጂይዞ ከሚሸገር አይሴት መሆን ያስጠላልግን በሰው መቀለድ😢😢
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 8 ай бұрын
ትክክል የኔ ሀሳብ ነበር ወላህይ አላህ በተሸለ ይተከው ያረብ ኡፉፉፉ😢😢😢
@uaevip472
@uaevip472 8 ай бұрын
ማላያያት እኮ ይካብዳል 😭😭😭
@user-iq7uv9gb3f
@user-iq7uv9gb3f 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እራስህን አረጋጋ የሰው ልጅ የሰው ነው ዙሮ አባቱን መፈለጉን አይቀርም ይህወት ይቀጥላል ይህወትህን ኑር
@getitiw
@getitiw 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናናህ:: የገጠመህ ከባድ ነው ነገር ግን ሰው ላፈርም ይሰጥ የለም እንዴ? ህፃኑ እናትም አባትም አለው:: አንተ ቆፍጠን ብለሀ እራስህን ጠብቀህ ሂወትህን መለወጥ ነው:: ትወልዳለህ በጥፍ ይሰጥሃል መድኃኒዓለም:: አይዞህ በርታ በል::
@atnasiyashenbel3957
@atnasiyashenbel3957 8 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን በምን ቃል ልግለፅህ በርታልኝ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
❤❤❤በጣም አንድ ስራ ውሸት ሳይሆን እውነት ሆኖ እስከ መጨረሻው ሲያቀርብ በጣም ደስ ይላል❤❤❤በጣም ነው የምወደው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 8 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ስንት ይቻላል ስምህ ይመሰገን የሰው ጉድ ስንት አለ አይዞህ በረታ ወንድም ቀጠለበት
@dagemadis6424
@dagemadis6424 8 ай бұрын
ጌታ የዚህን ልጅ ሂወት በደስታሙላለት😢😢😢😢በልጆች ባርከውየዚህን ልጅ ሂወት እንዲህ ያደረጋቹህ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣቹሁ የማትረብ
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 8 ай бұрын
አይዞህ ይህም ያልፋል እግዝያብሄር መልካም ነዉ በርታ ጽና
@lamigari603
@lamigari603 8 ай бұрын
Brother ,I haven't any word to explain your heart break .Never give up ! God with you.
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም ላንተ የተሟላ ትዳር እና ልጅ ትስጥህ ወንድሜ አይዞሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@SonySony-nh9ze
@SonySony-nh9ze 8 ай бұрын
የኔ አባት ሰው የወለደውን ልጅ አልፈልግም እያሉ ልባችንን ሰብረውታል የልጅ ፍቅር 😢😢😢😢 አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
አሳዝንኚ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 2 ай бұрын
የተረገመች ሴት 😢 ወንድምዬ እግዚአብሔር ልብህን ይደግፍ ! መከራህን ያስረሳህ አይዞህ
@WheShsu
@WheShsu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ነው ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ባታውቅ ኖሮ ሌላም ከሱ ትወልድ ነበር ግን ፈጣሪ ለበጎ ነው ለሷ ግን የስራዋን ይስጣት ተከራታ ትኑር
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 8 ай бұрын
አላህየ የዛሬ አመት ከምትወዲህ ከምትወዳት እንስት መንታ ልጆችን ይወፋቅህ
@Samri3344
@Samri3344 8 ай бұрын
Amen
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 5 ай бұрын
አሚንእረይስጠውሲያሳዝን😢😢😢😢😢
@user-hk1dp2ic6e
@user-hk1dp2ic6e 3 ай бұрын
አማን
@user-jf7xd7rj2k
@user-jf7xd7rj2k 8 ай бұрын
በመብርሀን የልጁን አድራሻ ስጡን በወላድት አምላክ ይሁንባቺሁ በምቺለው ሁሉ እረዳዋለሁ ከቻላቺሁ ደሞ የእርቅ ማእድ ላይ አቅርቡት የስነልቦና ምክር ያስፈልገዋል ወድ ኢትዮጲያውያን ሁሉ በየእምነታቺሁ ፀሎት አድርጉለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እደው በቅዱስ ሚካኤል ልጁን አገናኚኝ💔💔💔💔💔💔
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 8 ай бұрын
ተከታተለዉ በጌታ ዉስጡ በጣም ነዉ የሚጎዳዉ እስከ ሚረሳ ድረስ ብቻዉን አትተወዉ 😢😢😢
@nahat8882
@nahat8882 8 ай бұрын
ወንድማች አይዞ ህ በርታ በል ልጁን እምትወደው ከሆነ መረጋጋት ነው ያለብህ ፈጣሪ በርግጥ በብዙ ሊፈትንህ ይችላል ግን ፈተናውን በፀጋ ለማለፍ መጠንከር ነው ያለብህ አይዞህ ቢያንስ ተለየህ እንጅ አላጣኸውም ሞትም እኮ አለ ግን እደዚህ ከችግር እና ከመከራ በኋላ ደስታ አለ ለማለት ነው ስሜትህን ሁሉም ሠወ ተረድቶሀል እራስህን መጠበቅ አለብህ አውቃ ለሁ መለየት ከባድ ነው አላህ እምትወዳትን ዘረ ብዙ መልካሟን ይስጥህ
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 8 ай бұрын
የሰዉ ልጅ የሰዉ ነዉ ለቤተሰቦቿ ስጥና ሂወትህን ኑር😢😢😢
@user-lg1dr1ti5d
@user-lg1dr1ti5d 8 ай бұрын
የሰው ልጂ ከማሳደግ የውሻ ልጂ ማሳደግ ይሻላል እትሞኝ አግብተህ ትወልዳለህ ሂወት ይቀጥላል ቆፍጠን በል ወንድሜ አርፈደም የሰው ልጂ ይከዳሀል አድስ ሂወት ጀምር ውለድ አትልፈስፈስ ጠንካራ ሁን ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሰውልጂል የሰውነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 8 ай бұрын
የኔ ከርታታ ወንድም😢 ኡፍፍ የተረገመች ፈጣሪ በዱኒያም ያቃጥልሽ የሚስኪኑ ልጅ ልብ ሰባበርሺው ሚሰባብረው ፈጣሪ ይሰባብርሽ😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፎፍ😭😭😭😭😭
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 8 ай бұрын
ዉላሂ አልቅሸልሞት እድዉ የሜሆንንን አለማዉቃችን የአላህ ይህንን የመሰለዉንድለልጁ ለሜስቱ እህ አፈርተብላ😢😢😢
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 8 ай бұрын
አሚን እውነት የሰራዋን ይሰጣት
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 8 ай бұрын
Amen😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 8 ай бұрын
@@fhufhhfuhgg537 ወላሂ በጣም ልቤ ስፍስፍ አለ ሲያለቅስ የኔ ወንድም ቢሆንስ ብዬ ባገኛት ቆማ እንዳትሄድ ቀጥቅጦ መጣል ነበረ ይቺ አረመኔ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 8 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ያተ በሆነው ልጅ ይባርክሃል. እሷ ግን እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
@burtmenamo6824
@burtmenamo6824 8 ай бұрын
እእእእእእፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢 ከበደ ነው ውንድሜ አይዛክ እግዝእብሔር ለአንተ መልካም የዝግጅል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
እንደፈራሁት💔💔💔💔💔💔 አላህ ፅናቱን ይስጥህ አንች የስራሽን ይስጥሽ😢😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 8 ай бұрын
አሚንን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
BLGY.NACHU..AYKNATU
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 8 ай бұрын
ኧረ አሜን እውነት እደዛሬ አልቅሸ አላቅም እግዚአብሔር ኑሮዋን ለቅሶ ያርገው😭😭
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 ай бұрын
​@@user-rw9cz1fh4qዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 8 ай бұрын
ልቤ ቀጥ ልትል ነው ማርያምን ስጨነቅ ነው ያደርኩት
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 8 ай бұрын
እኔም
@vgvh
@vgvh 8 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@abelipiso3315
@abelipiso3315 8 ай бұрын
እኔም 😢😢
@user-qb9xu2bo9u
@user-qb9xu2bo9u 8 ай бұрын
Uuuuufffff wayine siasazin bewunat Egizaber yesirawan yisxati echi sharmuxa....wiyiiii😢😢
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 8 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 8 ай бұрын
የኔ አባት አይዞሕ ለበጎነዉ ወይኔ የሥራቸዉን አተተረጋጋ ወድማችን አንድነገር ሢመጣ አንድ መልካም ነገር ይዞነዉ እዳዉም ማወቅሕ ካሑኑ አሪፍነዉ ቡሐላም ጥሎሕ ሥለሚሔድ እራሥሕንበራሥሕ አፅናና በዚሕ ዘመን ማንንእንመን ታዳ አይዞሕ ለቤተሠቦቻ ሠተሕ ወደራሥሕ ተመልሠሕ የራሥሕን ሒወትኑር
@MahiderKebede-hb9ye
@MahiderKebede-hb9ye 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አደራህን ጠብቀኝ አተ ምራኝ አምላኬ እኔ በኔ ላይ ምንም ስልጣን የለኝ ም ጌታ ሆይ አንተ ህልናዬን ተቆጣጠር
@mesialemayehu2608
@mesialemayehu2608 8 ай бұрын
እህቶቸ እባካችሁ እንደዚህ አታድርጉ 😢😢😢 እንደት ልብ ይሰብራል ወንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@monestargaem5299
@monestargaem5299 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@workitye539
@workitye539 8 ай бұрын
ኧረ ግፈ ነዉ😢😢😢😢
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 8 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@monamohammed9843
@monamohammed9843 8 ай бұрын
ዛሬ ሴትነቴን ጠላሁ ምነው የሀበሻ ሴቶች ይሄን ያህል ቅጥ አጣቹ እናት ተብዬ ኢንሸአላህ ሀያትሽ ሙሉ ታለቅሻለሽ ኢንሸአላህ ወንድሜ አይዞህ ጠንከር በል አላህ ላንተ ኸይሩን ይወፍቅህ 😢
@abigetasew8326
@abigetasew8326 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
ketmatat becha seytsn menfes yweseb menfes ytetenawetachew bezzu enge egzzo mharen
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
egzsbher ysnt yhone derb lege yesten kenth tamagn kehonch set Ammen 😂
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
hafert yelshe faferya set nat
@cherinetgizaw
@cherinetgizaw 8 ай бұрын
አይዞይ ወንድሜ ወንድ ልጀ ነክ በርታ በል አንተኮ ትወልዳለክ ለ1 ዓመት ልጀ አትጨነቅ በግዘ ማወቅህ ጥሩ ነዉ ተረጋጋ ሕይወት ይቀጥላል ጨኬን በል ወንድሜ ትጎዳለህ
@user-do9vd9cj3q
@user-do9vd9cj3q 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይክስሀል እራስህን አረጋጋ የራስህን ፍሬ ይሰጥሀል
@uaeuae888
@uaeuae888 8 ай бұрын
አላህ እድሜዋን የሰጥራው በለጌ ነት አላህ እድሜ ልኳን የጎሷቅለት በውነት የሰዝነል💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 8 ай бұрын
ሚስት ተብየዋ ዘር አይውጣልሽ ዘላለም አልቅሽ!! አይዞህ ወንድማችን 😢 በጣም ነው ልቤ የተሰበረው 😢😢
@user-lv3gx9gz5t
@user-lv3gx9gz5t 7 ай бұрын
Amne amne😢
@user-ro1fg9qk5b
@user-ro1fg9qk5b 8 ай бұрын
የኔ አባት እመብርሀን የምትክስህን በልጅ የምትባርክህን ትስጥህ
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 8 ай бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይሄን comeent የፃፍኩት እያለቀስኩ ነው ምን እደምልክም አላዉቅም ብቻ አላህ ፅናቱን ይስጥክ
@fatmaussn
@fatmaussn 8 ай бұрын
አላህ ህይወቷን ሙሉ እደዝህ ያሥለቅሣት ከነቤተሠቧቿ ይችባለጌ የኔወድም አይዞህ ጠከርበል እናተም እተርቢ ማድርግ ብቻሣይሆን በሁሉም ነገር ተባበሩት ሥራም ፈልጋችሁ አሥገቡት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
ECYBLGY.YSRAWNYSTATU
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 8 ай бұрын
አላህ ይይልሽ እናትየዋ መጨረሻሽ አይመር የኔ አባት አይዞህ ገና ወጣት ነህ ትወልዳለህ አይክፋህ የሰው ልጅ ያው የሰው ነው 😢😢😢
@Emuti-19
@Emuti-19 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ ለመፍረድ በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ የሰው ነው ሁሉ ነገርህ አጥተህ ካሳደክ በኋላ ከሚሄድ ለህፃኑም ላንተም አሁን መሄዱ ይሻላል ለበጎ ነው ብለህ እግዚአብሔር የምታመሰግንበት የማይለወጥ ደስታን ይስጥህ
@samuelbehailu8676
@samuelbehailu8676 8 ай бұрын
አይዞክ ወንድም ፈጣሪ ይክስአል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥክ
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 8 ай бұрын
😢አይዞህ ወንድሜ ልጁን ለቤተሰቦቹ አስረክብ ነገ ወላጆቼን ብሎ ይሄዳል ልጅ ነህ አግባና ውለድ ጌታ ይባርክሀል
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 8 ай бұрын
ትክክለ
@ERMY-1972
@ERMY-1972 8 ай бұрын
ትክክል
@Foziseid323
@Foziseid323 8 ай бұрын
የኔ ወንድም😢😢😢 የሥነ ልቦና ህክምና ይደረግለት ያረቢ ከእንድህ ያለ ጉድ አንተ ጠብቀን
@user-li9xh8sl1i
@user-li9xh8sl1i 6 ай бұрын
አይዞክ ወንድማችን ጠንከር በል
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 8 ай бұрын
እንደዚህ ወንድ በዚወቴ ያሳዘነኝ የለም ሚስቱቱ አይቅናሽ በሄድሽበት😢😢💔
@DeraBefa
@DeraBefa 8 ай бұрын
😢😢
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 8 ай бұрын
አሚን
@user-vx6xy7hq9m
@user-vx6xy7hq9m 8 ай бұрын
😢
@zemarisaradesta8273
@zemarisaradesta8273 8 ай бұрын
Ghetha yhifhirhadhati Azo wodhime bhaghize mhawoqhi xuruno, 😭😭🤔
@melukongio5148
@melukongio5148 8 ай бұрын
ድሮስ ሊቀናት ነው
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ያቺ ጦስ ነው ትዳርሽን አክብረሽ በኖርሽ ኖሮ ልብ ባልተሰበረ ልብሽ ይሰበር ባለጌ የዚህ ሁሉ ሰው አይን ይብላሽ ጓደኛም ተብዬው የጅህን አትጣ በምድር ዋጋህ ታገኛለህ ማርያምን ያማል በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@AynadismengestAynadismengest
@AynadismengestAynadismengest 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ እረኛ ሴቶች ግን ወዴት እሄድን ነው
@user-yg3wd8hr7j
@user-yg3wd8hr7j 8 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ሌላ ምን ይባላል
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 8 ай бұрын
ወላሂ ቃላት አጣሁ😢😢😢😢እኔ ስብር ልበልልህ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍ 💔💔💔አላህ መሀፀንሽ ይሰበር አንች የሴት እርካሽ
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 8 ай бұрын
የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😢😢😢😢 አቤቱ የድንግል ማርያም ልጂ ማስተዋሉን ስጠን
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ የሰው ደስታጂ የሀዘን ሚክኒያት አታረገን እናቲቱ ግን እመብርሀን ንሮሽን ጨለማ ታርግልሽ እድሜ ልክሽን አልቅሽ ኦፍፍፍ 😢😢😢😢
@galaxyim8630
@galaxyim8630 8 ай бұрын
እንሻአላህ እድሜ ልክሺን አልቅሺ አንች መሰሬ አቃጥልሺው
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 8 ай бұрын
😢ተውወጎኖቼአትራገሙ😢ከእኛእርግማንይለቅየፈጣሪቅጣትይበልጣል😢።።።።ፈጣሪለእርሱየካሳሚስትይስጠው😢ለሷምህረትንያርግላት😢😢😢😢እውነተኛወንድልጅሲያልቅስማየትከባድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wh6ez1qi8r
@user-wh6ez1qi8r 8 ай бұрын
በጣም ያማን ፈጣሪየ ሆይ አይዟህ አምላክ በራሰህ ልጀጅ ይባርክሀል
@arsemazewdu552
@arsemazewdu552 7 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ታፅናናህ ወንድሜ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 8 ай бұрын
እግዝትነ ማርያም መፅናኛውን ትላክልህ የኔ ወንድም ታምሮን ትስራ ባንተ ላይ የኔ ጌታ በጣም ልብ ይስብራል
@user-cc3gy3um8g
@user-cc3gy3um8g 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም መፅናናቱ ትስጥህ ወንድሜ💔💔💔😥😢😢ፈጣሪ መንታ መንታ ይስጥህ
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 8 ай бұрын
በጣሞ ነው የሚያሳዝነው ወንድሜ የሰው ልጅ የሰው ነው ፈጣሪ የራስህ የሆነውን ይሰጥሀል አይዞህ ጠንከር በል ❤❤❤
@selwayoutube2607
@selwayoutube2607 8 ай бұрын
የእኔ አባት እኳንም ብግዜ ያውከ የስው ልጅ የስው ነው ከጉደኛ ከሚስት የትውለደ ልጅ ነገ ላንተም አይጠቅምከም ከእሷ የመጣ ዘር አጥፊህ ነው አንተ ጅግነ ነከ ጠንከርህ በልጠህ መገኝት አለብከ የአብራከህ ከፍይ የሁነውን ልጆች ይስጥሀል ታማኝ አፍቃሪ ይስጥህ
@memhiru8323
@memhiru8323 8 ай бұрын
ልጂቷ በህግ መጠየቀ አለባት !!!! !!!! በርግጠኛነት ወንጀለኛ ናት😢😢😢😢😢😢😢 ዘይዞክ ወንድሜ ፈጣር ይክሳል😢😢😢😢
@asmarah3174
@asmarah3174 8 ай бұрын
ጌታየ ሆይ ጽናት ስጠው። እንኳን ብትንሽነቱ ሆነልህ ማወቁ። እግዝኣብሔር ያንተ ይስጥህ ህጻኑ እንደ ኣባት ልትሆነው ትችላለይ።
@misrakksa994
@misrakksa994 8 ай бұрын
ወንድሜ ልብህ ምን ያህል እንደተሰበረ ሁላችንም እናዉቃለን እመቤቴ ወላዲት አምላክ የልብህን መሻት ፍላጉት ትሙላልህ ሚስትህ በሄደችበት ቦታ ሁሉ አይቅናት ደም ታንባ ልብህን እንደሰበረችዉ እንዳትሞት እንዳትተርፍ አድርጎ ፈጣሪ ልባን ይሰበረዉ ወላዲት አምላክ እባህን ታብስልህ የተሻለ ህይወት ሰታህ መንታ መንታዉን ታሳቅፍህ
@haythayat6345
@haythayat6345 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተባረከ,የተቀደሰ ትዳር ልጆች ይሰጥሐል,
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 8 ай бұрын
እናትየዋ አፈር ትብላ እድሜ ልኳ እያለቀሰች ትኑር😢😢😢😢
@user-vu1vg7xc4m
@user-vu1vg7xc4m 8 ай бұрын
ወንድሜ ወላሂ እንደውም እስኬን የላከልህን ጌታህን አመስግን ልጅ ከዚህ በላይ አሳድገከውና ትልቅ ልጅ ሆኖ ብታቅ ደግሞ የበለጠ ትጎዳለህ አይዞህ ወንድምዬዬዬዬዬዬ ወላሂ ነገ ሌላ ቀን ነው የለ ገደለ ሁሉ ያስተምራል እሳም የስራዋን ይስጣት ያንተን ልብ እንደሰበረች የእሳ በእጥፉ ስብርብሩ ይውጣ
@shukurabdela7498
@shukurabdela7498 8 ай бұрын
ሀዋ😢
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 8 ай бұрын
Egziabher yatsnah ayzoh hulum lebego new
@LidiaLidia-ru9of
@LidiaLidia-ru9of 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይክስሃል የማይክድ የማይለይ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 8 ай бұрын
የዚህን ወጣት ልብ ብቻ አይደለም የሰበረችው የተመልካችንም ጭምር ነው እጅግ ያሳዝናል ወንድሜ አይዞህ በርታ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጁን በህግ እንደአባትነትህ እስከመጨረሻው እንዳይለይህ ማድረግ ነው ።
@madinamadina4406
@madinamadina4406 8 ай бұрын
አድዛህወድም
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 8 ай бұрын
በጣም እድሜ ልኮን ታልቅስ ሱበሀን አላህ ክልል ፍቅር እድህ እደሆነ አላህ ይራሱ የሆ ልጂ አላህ ይወፍቀው
@cgf8399
@cgf8399 8 ай бұрын
የዚህንልጅመጨርሻማይትእፈልጋለን ተከታትለህ እንድትነግርን ጋዜጠኛዉ ጀግናነህ አአይይይይይልብይስብራል እናቴቱግንአይለፍልሺይስራሺንይስጥሺ
@mesi2112
@mesi2112 8 ай бұрын
የእውነት በጣም ልብ ይሰብራል የክደት ክደት ነው ባመናችው ሰዎች የተፍፀመበት ፍጣሪ አንተ ፍርዱን ስጥ እፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@beti5918
@beti5918 8 ай бұрын
በጣም ቆሻሻ ናት Rip
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 8 ай бұрын
አሜን እውነት እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ንሮዋን ሲኦል ያርገው ደም እዳስለቀሰችን ደምእባ ያስለቅሳት ይች የተረገመች😭😭😭😭
@farahalbloushi7126
@farahalbloushi7126 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
በጣምአላህይሰራዋንይሰጣትባመነችወትክዳቆሻሻናት
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
😭😭
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 8 ай бұрын
አላህ ይፍረድባት መጨረሻዋ አይመር 😢😢😢😢አብሽር ወንድም 😢
@asseb5268
@asseb5268 8 ай бұрын
ጠርጥር ጎንፎም አለው ስንጥር ጎበዝ ሁላቹህም (ሚስት ሳትሰማ የጠረጠራቹህትን አስመርምሩ" ለህሌና እርካታ‼️
@negashakele4873
@negashakele4873 8 ай бұрын
🎉 አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ነው ልብን የሚጠግን የማይከዳ የዘላለምን ሕይወት የሚሰጥ። በርታ በርታ!!!
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 8 ай бұрын
ልጅ የሱ በሆነ ብላቹ የተመኛቹ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 8 ай бұрын
ተመኝቸ ነበር የአላህ. ያረቢ. አላህ ያጠክረው ልጁቱንምአላህየ የሰራዋን ይስጣት
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
እኔ ገና በፊት ልጁ የሱ በሆነ አልኩ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 8 ай бұрын
አልሆነም ምን ታደርጊዋለሽ 😭😭😭😭😭😭😭
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 8 ай бұрын
@@asdpeh3842 እያለቀስኩ ነው
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 8 ай бұрын
አላህ. ልቡን የሚጠቅን. ይስጠው😢😢😢
@martinaa2438
@martinaa2438 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናክ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል ለአንተም የተሻለ ህይወት ይሰጥካል ያንተ ባልሆነዉ ነገር ላይ መድከም ማልቀስም የለብክም
@amuchuamuchu9776
@amuchuamuchu9776 8 ай бұрын
ውይ እንዴት እንዳስለቀሰኝ በጣም ይከብዳል አላህ ፅናቱን ይስጥህ የተሻለውን ይተካልህ
@zema22
@zema22 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዚችን ሴት ግፍ በራሷ ላይ ጨርስ አደራ ግፉን በህፃኑ ብብት ስር እንዳታስቀምጥ😢 ቃልዬ አይዞን ህይወት ይቀጥላል ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነህ ሁሉም ለበጎ እና ለተሻለ ነገር ነው❤
@user-ju9ov2fz6m
@user-ju9ov2fz6m 8 ай бұрын
አሜን በእውነት በራሷ ላይ ይሁን😢
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j 8 ай бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥክ ወንድሜ ጠንከር በል ነገ ሌላ ቀን ነው ❤❤❤
@user-lw6wl8rq7v
@user-lw6wl8rq7v 7 ай бұрын
እህህህ ወድሜ አይዞህ ፈጣሪ የተባረከውን ይሥጠህ አሥለቀሥከኝ 😭😭😭😭😭😭 ለሧ የሥራዋን ይስጣት
@user-ih3tr5nz3c
@user-ih3tr5nz3c 2 ай бұрын
መወለድ እኮ ቋንቋ ነው ይሄንን እንደ ልጁ አድርጎ መቀበል ይችላሉ ወሰዳችሁበት
@direlovetube9731
@direlovetube9731 8 ай бұрын
እባካችሁ ወንዶችም ሴቶችም የባልንጀራችሁን ሚስቱንም ቤቱንም አትመኙ በዚህ በወንድማችን ልብ መሰበር ይብቃ።
@tsedi8996
@tsedi8996 8 ай бұрын
😢😢 የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ እመብርሃን የጭንቅ ደራሿ ትድረስልህ የልጅን ፍላጎትህን አይቶ እግዚአብሔር የተባረከ ፍሬን ይስጥህ እንዲህ ያደረግሽው ልጅ እግዚአብሔር የእጅሽን የዘራሽውን ይስጥሽ ልቤን ሰበረው የኔ ጌታ እፍፍ😢😢😢😢
@hannahailu2268
@hannahailu2268 8 ай бұрын
Betam yasaznal egzhaber yatsnah wondme you are a great person I guess I will see you with your new family blive me soon God will change your story
@destagatu5063
@destagatu5063 8 ай бұрын
😢😢😢😢ኡፍ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያበርታህ ህይወት ይቀጥላል
@saraalhammadi8198
@saraalhammadi8198 8 ай бұрын
😢😢😢😢እግዚቢሒር ያፅናህ በሚወዲት መከዲት ከባዲ ነዉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-zn1jt1vm1x
@user-zn1jt1vm1x 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋ ነው ይህስ እጻን በጣም ያሳዝናል ተረጋጋ
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ስጠብቅህ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ልጁ ያንተቢሆን ምኞታነው 🎉🎉🎉
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 34 МЛН
ሮቤልን አደራ። የጠፋችበትን ምክንያት ተናገረች።
15:35
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 27 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 16 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 35 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН