73ኛB ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 34,204

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер
@yemicheal862
@yemicheal862 4 жыл бұрын
73 አጋጣሚዎችን ሰምቼ ብቻ ያለፍኩ አሰንዳይመስልህ። መምህር ከነበርኩበት የግለ ወሲብ ነፃ ከሆንኩ ወደ 4 ወር አለፈኝ ከ2 ወር በፊት ያቆምኩትን ንስሐ አድሼ ቀኖናዬን ወስጄ ከንስሐ አባቴ ጋ ድጋሚ መወያየት ይዣለሁ። መምህር በርታ እንደኔ አይነት ለሆነ ወጣት ታስፈልገናለህ። ገጠመኞቹ ብርታቴ ናቸው። ሰላም
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 4 жыл бұрын
እኔም እድለኛ ነኝ ሳይገባኝ ይህን ሰማሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያባታችን በረከት ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብር አንተ ለምታገኛቸው ለፃድቃን አባቶቻችን በፀሎት አሳስብልን ወለተ ኪዳን
@uaeuae3307
@uaeuae3307 4 жыл бұрын
Ebakachu yememire tesefayn kutie lakugn
@alanoodyasser5004
@alanoodyasser5004 4 жыл бұрын
09 13 31 14 51
@rahelkflay8119
@rahelkflay8119 4 жыл бұрын
Wendme enditxelyeln felge nebere
@maregkassaye1751
@maregkassaye1751 4 жыл бұрын
Tabarek
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏❤️
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ መምህር በቅዱሳን አባቶች መባረክ መታደል ነው ፣ እኛም በረከታቸው ይድረሰን
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ ነው መታደል ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ግሩም ነው አቤቱ እኔንም ደካማ እና ሀፃተኛ ባራህን አስበኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው ድንቅ በእውነት ብሓቂ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ ❤❤❤❤❤
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏⛪⛪🌻🌻ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻አሜን እና መስግናለን⛪⛪
@ansuansu2041
@ansuansu2041 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ችን ፀጋውን ያብዛልህ
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
በስማም እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ለኛም ልብ ስጠን እና ተገለፅልን አቤት መታደል አቤት መመረጥ
@sinaa6939
@sinaa6939 4 жыл бұрын
በፍፁም ልባችን እግዚአብሄር ካመንን እንዴት እግዚአብሄር ቅርባችን እነደሆነ ባንተ ትምህርት አየሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን.
@edenz7956
@edenz7956 4 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነዉ ግን በስመአብ መምህር ግን በጣም አድለኛ ነህ. እኛም እድለኛ ነን ይሄን አንድንሰማ ለፈቀደልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል:: አኔ አንኩዋን ስማ ስለው ለፍቅረኛዬ አርፎ አይቀመጥም ይወጣል ይገባል ምንም አይሰማም አግዝያብሔር ይርዳን ሁላችንም::
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 3 жыл бұрын
ቃለ ህወተ ያሰማልን በእውነት ይገርማላ ወለተ ምክአለ ቡለህ አሰቡን🙏🙏
@amehashenkute8963
@amehashenkute8963 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለገባው፣ በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው።
@zinatube2251
@zinatube2251 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድንሰማ የፈቀድልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እድለኛ ነህ
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ውድ መምህራችን. ቃለህይወት ያሰማልን ። በራታልኝ. በጣም. በሂወቴ. የተማራሁበት. ቤኖራ. የአንተትት// ትምህርት ነው ። አምላክ. በቤቱ ያፅና እመብራሀን. ከነሙሉ. ቤተሰባችህ. ትጠብቅልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።ቃለሕይወትን ያሰማል እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ አቤት መታደል እቤት መመረጥ ወለተ ማርያም ሐይለ ማርያብ ብላችሁ በፀሎት አስቡን
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችንም በረከታችሁ ይደርብን
@helentesfay8776
@helentesfay8776 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ምን ጉድ ነው የምታሰማን ወይኔ ታድለህ ግርም ይላል በእውነት ይሄ ደሞ ለየት ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ነው በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ በጣም ያስቀናል የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕርተስፍዬ፡በአንተላይ፡አድሮ፡ያስተማረን፡ልኡል፡እግዚአብሔር፡ይመስገን
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን bተለቀቀ እናመሰግናለን መምህር
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባቶችን።እናመስግናለን።መምህር።እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን።እባቶችን።እሜንንን
@gorfuabeba4255
@gorfuabeba4255 4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሲገርም ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለየትያለ አስተማሪ ታሪክ ነው እባክህን በፀሎት እንዲያስቡን እርዳን ወለተ ማርያም እና በረከተ አብ
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@uaeuae3307
@uaeuae3307 4 жыл бұрын
Ebakachu yememire tesefay selki kutichwen tafelgn egzabher
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏💠💚💛❤
@ብርቱኳንበያሰ
@ብርቱኳንበያሰ 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ኡፁብ ዲንቅ ያፈጠር ስራ
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@xebel2319
@xebel2319 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
እንዴው እግዚአብሔር ከምከምን ነው የሚያጣን ይደንቀኛል እፅብ ነው ምን አይነት መታደል ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@0user-fb3dy8gr5c
@0user-fb3dy8gr5c 4 жыл бұрын
አመት መድህን ብለህ ፀሎተ አደርግልኝ በሚካኤል ጥሩ ነው ትምህርቶች እና አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@0user-fb3dy8gr5c
@0user-fb3dy8gr5c 4 жыл бұрын
አደራ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ የእኒሂ የበቀ አባታችን በረከታቼው ይደርብ እኛ በክፉስራችን አንዳችን ለሌች ችግር ብንፈጥ እግዚአብዜር ግን ስራው ድንቅ ስለሆና እርሱ ባከበራቼው ቅዱሳን ሰዎች ያድነናል እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ መድሀኒያለም ይስጥህ የሚገነርም ነው
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር እባክህ የአተ ቻናል ተከታዩች ሁሉ በዚ ትምህርት በጣም ስለተደሰትን እድንሰማም ስለተፈቀደልን ለምታገኛቸዉ ቅዱሳን ባንድነት ፀሎት እዲያደርጉልን አሳስብልን እህት ወንድሞቼ ይሄን ቻናል የምትከታተሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይሄን ትምህርት እንድሰማ ስለተፈቀደልን እግዚአብሔርን እናመስግን መምህ ሺ አመት ኑሪልን ፀጋዉን ያብዛልክ በፀሎትክ አስበኝ አፀደ ማረያም ስልክህ አልሰራ አለኝ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው
@Addis42433
@Addis42433 4 жыл бұрын
እህቴ በሐሣብሽ እስማማለው
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተስማማቹህ አመሰግናለሁ
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ኣስገራሚ ነው ይህ ነው መታደል ማለት የህታችንና ያባታችን በረከት ይትረፈን በጣም ሰውነቴን ውርር እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ኣንተም ታድለህ ለኛም እንደሃኣጥያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ለመባረክ ያብቃን ።
@betlemdafo8141
@betlemdafo8141 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በርታ ያባቶች በረከት ይድረስን በፀሎት አስብኝ ወለተ ሀና ብላቹ😭😭😭😭
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
የቅዱሳን ብረከት ይደርብን እውነት በጣም ያስቀናል መምህር ታደለህ እኔህ አይነት ቅዱሳንን ሰለምታግኝ ወለተ ሰማእት ብለህ አሰብኝ
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 4 жыл бұрын
የእግዝአብሄር ስም ይክበር ይመስገን መምህር በእውነት እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ነው
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ለህዝቡ በረከት ያድርግህ። የሚገርም ነው እኔም የእመቤታችንን ስእለ አድህኖ መንገድ ላይ ወድቆ አገኘሁ ብዙ ጊዜ ሆኖታል አሁን የጸሎት መጽሐፌ ውስጥ አስቀምጨዋለሁ የእመቤቴ በረከት በዙሩዩያዬ ነው ከቦኝ አለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@workneshdejene1920
@workneshdejene1920 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 4 жыл бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እግዚአብሔር
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔም ከጠፋውበት ተመለስኩ እመቤቴ ትርዳህ
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የአባታችን በረከት ይድረሰን አተንም መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን ስንት የማላውቀውን ነገር አዎኩኝ ተመስገን አምላኬ ምን ብየ እደማመሰግንህ አላቅም መምህር ብቻ ሽ አመት ኑርልን
@hallehalle1981
@hallehalle1981 4 жыл бұрын
አሜን ደስ ይላላልበጣም መምህር
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫ እናምስግናለን ውንድማችን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ መስተዋልን ስጠን
@hannaiten3827
@hannaiten3827 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተፃዲቅ ብለህ እባክህን መ ምህር
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amennn
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። ሳይገባኝ ይህንን እንድሰማ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 4 жыл бұрын
በአወነት ቃለህይወት ያሠማልነ በጸሎትችሁ አሰበኝ ወለተ አዩሰሱ መምህር በአወነት እድሜ በጤና ይጠበቅልነ
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑ እረዴት በረከታቸው ይደርብን እመብረሀን የምፈልገውን ሳይሆን የመረጠችልኝን ይሁን ይደረግልኝ እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ድንግል ሆይ ሁሉ ነገሬን ላቺ አሳልፌ ሰጥቼሻለው እደወደድሽው አድርጊኝ እነሆ ልጂሽ ባርያሽ አለው ዘወትር ከእግርሽ ስር እየተማፀንኩሽ እናቴ አትለይኝ
@abemar3653
@abemar3653 4 жыл бұрын
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንዲህ ልፋትህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ስላምክርስቶሰ ካንተ ጋር ይሆን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ በህልሜ መምህር ግርማ በር ከፍቶው ገብተው መቁጠሪያ ወረወሩልኝ እና መቁጠራቸው ትከሻየላይ አረፈ እና ሰውቴ እንዳለ እንዳለ መብረቅ ያረፈበት መሰለኝ በጣም አንቀጠቀጠኝ ወዳው ሰነቃ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል
@ethio12tube16
@ethio12tube16 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ይገርማል ፣ያባታችን በርከታቸው ይደርብን፣
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ABCነው እዴ የተለቀቀው የሚገርም ታሪክ ነው እደሰማ ስለፍቀድህልኝ አመሰግናለሁ አምላኬ
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@molosifan8923
@molosifan8923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
ያርሴማ ስእል ናት እዲያውም ሴሜዬ ነው የምትላት ሥጠራት ብለኸናል ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemale wandemachin
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እዉነት ከምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም እየተማርኩበት ነው ያባቶቻችን በረከት በኛላይም ይደር🙏🙏🙏
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
የአባቶች በረከት ይደርብን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ።
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው የእውነት ነው ይሄን ገጠመኝ እዳዳምጥ የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት ነብያት ሐዋርያት ክብር ምስጋና ይድርሳችሁ ተመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ።
@btrlut9792
@btrlut9792 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሌት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@zebibkehase2554
@zebibkehase2554 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምታገኛቸወ ለፃድቃን አባቶቻን በፀሎት አሳስብልን ወለተ ሃንስ
@at3171
@at3171 4 жыл бұрын
እረ ምምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ወለተ ሃዋርያት ብላቹው በፀሎት አስቡኝ ከዱባይ ስልካቹ አስቀምጡልኝ ብዙ ታምር አለኝ በወራው የማያልቅ
@zmttrfo2064
@zmttrfo2064 4 жыл бұрын
መምህር በፀሉት አስብኝ ስሚ ዉለተ ማርያም
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melatmelat1898
@melatmelat1898 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር ለእህቴ ወለተ ሰላሴ በፀሎት አሰባት
@lainlain1406
@lainlain1406 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን የአባቶች በረከት ይደርብን የእህታችን በረከት ይደርብን በእዉነት መታደል ነዉ
@eden9876
@eden9876 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🤲
@abifantahun1996
@abifantahun1996 4 жыл бұрын
Egziabher ymesgen kalhwet yasmalen betam adessss yll memheri brktw ydrbn amen amen amen
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እባካችሁን 39:26/51:14 በዚች ደቂቃ መ ምህር የተናገራትን በደምብ አዳምጣችሁ እራሳቺሁን ፈትሹ ።እኔ መንፈሰን ከኔ ላይ ለማሰወገድ ሰል ከጌታዬ ከመድሀኒቴ ጋር ቀረብኩ እናንተሰ??????በፀሎታችሁ አሰብኝ።
@seeee2030
@seeee2030 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልል እድሜና ጤና ይስጥልን
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለአባቶች ፀሎት እንዳደርጉልን ንገርልን ወለተ መድን ና ገብረ ሥላሤ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ
@hageraamen85
@hageraamen85 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ያባታችን እረዴት በረከት ይደርብን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ነኝ በምታገኛቸው ቅዱሳን አባቶች ንገርልኝ መምህራችን
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
እውነት በጣም እሚገርም ነው የኒህ ቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጣም እሚገርም ነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን እንዴት ደስ ይላል ያአባታችን በረከታቸው ይደርብን እንዲት መታደል ነው እህታችን መምህር ይህን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተሙላ ትምህርት ስለምታስተምርን በጣም ታድለናን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ👏
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
የእውነት እደለኛነህ መምህር ተስፊየ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ያባታችየ የወድሞቻችን በረከታችሁለኛ ለሀፂያተኞቹ ይደረሰንአሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Thanks you so much too Good
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚል። ታድለው።
@danielasefa7568
@danielasefa7568 4 жыл бұрын
መምህር በፀሎትያስቡኝ ገብረ ማርያም
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 4 жыл бұрын
Thanks memhir tesfay
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እጆግ በጣም ደሰ ይላል መምህር አንተ በጣም እድለኛ ነህ የታላላቅ እና የበቁ አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን እህቶቻችንን በረከት እንድትቀበል ለፈቀደልህ ለልኡል እግዚያብሔር ምሰጋና ይድረሰው እኛንም ያንተን ትምህርት እንድንማር ሰለፈቀደልን የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እኛ እድለኞች ነን እግዚያብሔር በወንድማችን በተሰፍ ሰላሴ ላይ አድሮ እንድማር ሰለፈቀደልን እድለኞች ነን ወንድማችን ተሰፍ ሰላሴ እድለኛ ነህ ወንድማችን እኔ አንተ ጋር ችግር ሲኖር ከመሰመር እንዳትወጣ ሰለፈለገ ያንተን ችግር ሊያሰወግድ ሰለፈለገ በነዚህ በበቁ አባታችን ተባርከህ ከችግርህ ነጸ እንድትሆን እግዚያብሔር አዘዘልህ በጣም ይገርማል እደለኛ ነህ እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ይህ ይመሰላል አንተ የተባረክ እና የተቀደሰክ ወንድማችን ተሰፍ ሰላሴ የድንግል ማሪያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በድንግል ማሪያም ሰም ብዙ ችግር ገጥሞኛአል በጸሎት አሰቡኝ እጆግ በጣም ደሰ ያለኝ እና የተማረኩበት ነው
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen amen amen ebifamii 👏👏👏🙏🙏🙏💐💐💐🙏🙏🙏💐💐💐🙏🙏🙏
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን !...መምህራችን....በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!
@marogomarogo7322
@marogomarogo7322 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen memeherachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemenachun yebarkelen tsegawun yabzalen betselot asebuny amete mariam
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 4 жыл бұрын
Enameseginalen abatachen
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ይገርማል በፀሎት አሰብኝ ወለት ማርያም ብላችሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥህ
@danisolomun644
@danisolomun644 4 жыл бұрын
እንካን በዳና መጣህ የኔ መምህር
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 4 жыл бұрын
መምህር እጂግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኛም እሰከዛሬ ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነዉ የቅዱሳን ፀሎት በእኛላይ ይደርብን መምህር በርት
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 4 жыл бұрын
በምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚሐብሔር ሰምተን የምንጠቀም ያርገን እኔ ባንተና ባባታችን ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ ረድታችኡኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@Embete-
@Embete- 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ የአምላክ ስራ።
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 жыл бұрын
ይህ ግሩምና ድንቅ ቃል ሊሰማ ስለፈቀድክሊኝ ኣምላኬ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታየ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen yabtochachin berketi lehulachinim yidersen wed memiherachin wendmachini rejim idme Tena yistlini ftari amlak ijigi inmsgenalen 🙏🙏🙏
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
ልጄ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለማዳን መንገዱ ብዙ ነው ይህ የሚታወጣው ገጠመኝ ቀላ ል አይደለም አምላክ ለፈቀደለት ብዙ ሰው ይድናል እና ፈጣሪ ፀጋህን ያብዛልህ።
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 4 жыл бұрын
Memhrachin enamesegnalen
72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
ባህር ግቢ ሙቺ ይለኛል በጣሊያን ሮም  ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 644#subescribe_now እስራቶቻችን አብሮ አደግ ናቸው
19:27
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
72ኛB ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ  ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:05:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
74ኛB ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:11:58
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН