❤ 90ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile

  Рет қаралды 79,197

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 449
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እውነት የዛሬ ትምህርት ይለያል በተለይ የሰማዕቷ ቅድሰት አርሰማ ተአምር የተናገረች ልጅ እጽብ ድንቅ ነው በጣም ደሰ ብሎኛል 🥰ባንተ አድሮ ያሰተማረን ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰው
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
ሰላም ነዉ የእኔ እህት እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በማርያም ዛሬ በህልሜ ብር ስቋጥር የማዉቃት ቀይ ሴትዮ ልብስ ግዢ ትለኛለች እስኪ ንገሪኝ እኔ የገመትኩት አለ እስኪ አንቺ ንገሪኝ እህቴ
@fgbh865
@fgbh865 2 жыл бұрын
እስኪ ህልም ፍቱልኝ አባቴ እናቴ ን በቢላዋ ሲወጋት አየሁምንድነው እስኪ ንሩረኝ እህቶቸ ጎሽ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@ሶሊያና-ጠ2ፐ እህቴ እኔ ደካማ ነኝ ግን መምህር እንዳለው ብር ልጅ ነው ልብሰ ደሞ ጸጋ ነው እና በጾሎትና ሰግደት በርቺ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@fgbh865 ቢላ ጥሩ አይደለም እህቴ አባትና እናትሸ በጾሎት አሰብያቸው
@fgbh865
@fgbh865 2 жыл бұрын
@@selam801 እሺ አመሰግናለሁ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
መምህር ግን ኤልዱዬ ለምን ዶኪ ቲዩብ ላይ ቀርባ ይህን ድንቅ እውቀቷን አታካፍልም ለህዝቡ በጣም ንፅህ እና እውቀት የተሞላበት አእምሮ እኮነው ያላት
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
አርሴምዬ ክብር ምስጋና ይድረሳት አቤት መታደል እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ ያንችን ጸሎት የሰማች የሁላችን ልቦና ከፍታ ጸሎታችን ትቀበለን አሜን ፫ የዛሬው በብዛት ስለት የደረሰላቸውን ሰማን ጥያቄዎቻቸውም ጥሩ ነበር መምህር ያንተ ማብራሪያዎች ግሩም ነበር "አመተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ እና ባለቤቴ ሐይለ ጽዮንን" በጸሎታችሁ አስቡን መምህር ባለቤቴ ያንተን እና የመምህር ግርማ ትምህርትም የፈውሱን አይዎድም እና እኔ ብዙ ጊዜ ስለምልክለት ትንሽም ቢሆን እያዳመጠልኝ መጽሐፋቸውንም ግዛልኝ ስመጣ አነበዋለሁ ብዬው ገዝቶ እያነበበ የተወሰነ ወዶት ነበር እያመነ እየመጣልኝ ነበር አሁን ትላንትና መምህር ዘበነ ሰይጣንን የምታገኑ የምትሰብኩ አጥማቂያን እና ሌሎችም የምትሰሩት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ነው ሲል ሰምቶ ከዚህ በኋላ አንች ስመምትልኪልኝ ኮተት ምንም ነገር መስማት አልፈልግም አንችንም አልሰማሽም የሰይጣን ነገር መስማት አልፈልግም ብሎ በቁጣ ነገረኝ ደነገጥኩ💔 ። እና ደግሞ ሁሌ ስናወራ ምናልባትም በእኛ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳይ በሃሳብ ስንጨቃጨቅ ቶሎ ብሎ እኔዴውም እኔና አንች አብረን አንዘልቅም እንለያይ ይለኛል ። ግንኮ በመንፈሳዊ ህይወቱም ጥሩ የሚባል ሰው ነበር ተምሮ ድቁና ድረስ ደርሶ ነበር ጭራሽ ሰሞኑን አንች የሚጠቅም ሃሳብ ቢኖርሽ እንኳን አልሰማሽም ወንድ ስለሆንኩ በኔ ሃሳብ ነው የምሄደው እስከማለት ደረሰ ሁሌ እፈራለሁ 💔 "አመተ ማርያም እና ሃይለ ጽዮን " እያላችሁ በጸሎት አስቡን !!!
@8october187
@8october187 2 жыл бұрын
እልልልልልል እሰይ ላንቺ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስ ወለተ ኪዳን ተስፋ ማርያም ብርሃነ ትንሳኤ ተስፋ ጎርጊስ ብለሽ ለወዳጅሽ ለቅድስት አርሴማ አአሳስቢልን ፀጋውን ያብዛልሽ ይህንን ድንቅ ነገር ያሰማን እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Eshi Amen tismachihu
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ተምርን እምንለወጥ ያድርገን ቅዱስ እግዚያብሔር
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ለሁላችሁም እህቶቻቻን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰገናለን ከእናንተ ህይወት ብዙ ነገር ተምረናል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሬ እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻_
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ድንቅ ነው የቅድስት አርሴማ ተኧምሯ እህታችን እናመሰግናለን ስለ ነገርሽን ድንቅ ምስክርነት ሁላችንንም በፀሎቷ ትርዳን ሰማዕቷ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰ መምህርየ ላንተ ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት ብዙዎቹን ቀይራል እኔንም ከነሱ ውጥ አንዷእዲያረገኝ በፀሎትህ አስበኝ ይችን ኮሜት የምታነብ ሁላችሁም በፀሎታችሁአስቡኝ
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል እንዴት ደስ እምል ገጠመኝ ነው የእናታችን አርሴማ ትዓምር ❤️🙏እኔንም በፀሎትሽ እስቢኝ ወለተ ማርያም
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Amen tismash ehite
@hewanethopia174
@hewanethopia174 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኔም ለአርሴማ ብዙ አድርጋልኛለች በሰው ሀገር ከእስር ቤት ያለ ፖስፖርት አገሬ አግብታኛለች ጠርቼያት አሳፋራኝ አታውቅም ለሁላችሁ ትድረስላችሁ የኔ እናት የካራዋ አርሴማ ትድረስላችሁ ወለተ ኪዳን አስቡኝ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ሄዋን እንኳን በሰላም ለአገርሽ በቃሽ ቅድስትአርሴማ እናታችን ለሁላችን ትድረስልን
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን ቅድስት አርሰማ ረድኤት በረከትዋ ይደርብን በእወነት ለኛም
@natmed2763
@natmed2763 Жыл бұрын
ያ አርሴማ ልጅ❤❤❤ ። በፀሎት አስቢን ገብረ ስላሴ
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Eshi Esua Tasbilen ,tsfewna sihed Asgebalalew le gedamwa
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔማ እቺ ስለ አርሴማ ተአምር የተናገረችው ልጅ በጣም ብዙ አስተምራኛለች እኔ የሷ የስለት ልጅ ነኝ ወሩ ሙሉ መልከአ የለቱን አድርሼ በ6 በሆነ ምክንያት አንዳዴ ሳላደርስ እንዳልፍ ያደርገኛል የሷን መልከአማ በጣም ነው እሚጠላው አጅሬው ሥላሴ ይገስጸው
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 2 жыл бұрын
N nnnn n nnb b n bn b n 4.y.mbb n.mmbnnmmmnmmn.mnjbjn.mjnmn.mm nmmmm.n mbmn mbmm b. Mmmmmmmbbmmb.n.mmnmbbbmbb.m.mmnmm.mmmmmbnmm. hmb mmmm.b.m..mmmm mbn.mmm.mmmbbmbnmnn nn.mmmmm.mmmmbmnmbbmm.m.mmmm nmb mn. Bbmn mn nmmnmm.bmmmmm.nmmnmm.mmmm. mbmmb b bbb . ? B Ñfu Bn . Bb . B. .. .n ..
@ወደእማሆይጉዞ
@ወደእማሆይጉዞ Жыл бұрын
Tematsegnat,eua tarklshalech
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲 በፀሎትሺ አሰብን ወለተ ማርያም
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 2 жыл бұрын
የዛሬው የተለዬ ነው በእውነት የእናታችን ቅድስት አርሴማ ታአምር በጣም ይገርማል አርሴምዬ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር ገብርኤልን በምነት ልጅህ በጣም ከመውደዴ የተነሳ ካንዴ ሰወስቴም በህልሜ ላንተና ለሰላም እንደምወዳት ንገሩልኝ ስላችሁ እሺ አላችሁ ነገራችኃት እንዴ ግን ማርያምን በጣም ነው እምወዳት አደበቷ ሲጣፍጥ
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 жыл бұрын
እኔም አብሪያት ስዘምር ነው ያየኋት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋት
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o 2 жыл бұрын
እኔም ስወዳት የኔ ማር ድንግል ታሳድጋት
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
እልል እልል እልል በ ፀሎት አስቡኙ ባለቤቴ ቅዱስ ቁርባ እሺ እንዲለኝ የ እግዚያብሔር ፍቃድ እንዲሆን ወለተ ማሪያም,ወለተ ስላሴ,ገብረ መድህን ,ገብረዮሀንስ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ እናቴ ስራዋ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሳት በምልጃዋ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
በስመሀብ የዛሬዉ መረሀ ግብር እጅግ በጣም አስተማሪ ደስ የሚሊ ወይይት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ሰማኽቶ ቅድስት አርሴማ ትባርከን አሜን አሜን አሜን🤲🏻♥️🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ሥላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ዐይኔ ደም እደመሰለ እና ተጣብቆ ነው የምያድረው ይገርማል ሁሌ ግራ ይገባኝ ነበር እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እልልልልል 👏👏👏🌼🌻🌼
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 жыл бұрын
እልልልልልል ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም በጎዶላችን ሁሉ ትርዳን አሜን!!! በፀሎት አስቡን ብስራተ ገብርኤል
@lediamhm2481
@lediamhm2481 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@tsegamikaelmesfin
@tsegamikaelmesfin Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ይሄን እንድሰማ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እጅግ በጣም ይገርማል። ለእህታችን የተለመነች ቅድስት አርሴማ ለሁላችን ትድረስ። 👉👉👉 እባካችሁን ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አደራ። 👈👈👈
@ameneengda52
@ameneengda52 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህእ ቃለሔወትን ያሰማልን ሰማእቶ ቅድስት አርሴማ በረከቶ ይደርብን እህታችን በፀሎት አስቢን እህተማርያም ፡፡ወልደ ዮሐንስ ብለሺ አስቢን
@yoosifyoosif5081
@yoosifyoosif5081 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምርት ነው ባተላይ አድሮ ያስተማረን ልቁል እግዛብሄር ይክበር ይመስገን እህቶቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም እህተ ስላሴ ቀጥላ ጊወርጊስ ወልደ ዩሀንስ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
ስለሁሉም የአምላካችን ሰስም የተመሠገነ ይሁን ፈጣር ሆይ ኢትዬጵያን ሠላም አርግልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ላንች የደረሰች አርሴማ ለሁላችንም ትድረስ በፀሎት አስብን አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Amen tismash ehite
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል ምስክርነት የበዛበት ነዉ ቡዳ መንፈስ እኔ ላይም አለብኝ አይኔ ላይ ያየሁት ሁሉ ይበላሻል አንሀ ሀር ደግሞ ተኝቸ ስነሳ አይኔ ሞልቶ ነዉ የማገኘዉ ጨለማ ደግሞ በጣም ነዉ የምፈራዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለህ ሌሎች መምህራንም ምን ኣለበት ሃሳባችን ቢሰሙን ቢያደምጡን ስሙን እንጂ እንስማቹ የሚል እምብዛም የሉምና በርታ። የእሸቱ ግን በመናፍቃን ያሉትም ለመንካት የፈለገ ይመስለኛልና በዚህ. ..
@tigistgebregiorgis7252
@tigistgebregiorgis7252 2 жыл бұрын
እልል እልል እልል የእናታችን ቅድስትአርሴማ ክብር ምስጋና ይድረሳት
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@የማርያም-ነኝ
@የማርያም-ነኝ 2 жыл бұрын
እህታችህ በረክትሽ ይደርብንግ ምእመናን በ ጸሎታችሁ ኣስቡንግ እናቴ ቅድስት ኣርሴም የኔንም ማህጸን ትፍታ ዘንድ ጸዳለ ማርያም እና ገብረሚካኤል።
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
የእህታችንን ታሪክ ደግሜ ሳዳምጠዉ ግርም ይላል የተወለደችዉ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እለት ነዉ ስራ የተጠራችዉ መጋቢት አምስት የአመቱ የፃድቁ የገብረ መንፈስ ቅዱስ እለት ነዉ የሳቸዉም አስተዋፅኦ ያለበት ነዉ የእናታችን የሰማእቷ በረከቷ በሁላችን ይደርብን የሚገርም ታሪክ ነዉ እመ ብርሐን እስከ መጨረሻዉ በእምነት ታፅናሽ እህታችን👏
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w 2 жыл бұрын
ሰላም ሶሊያነ ምነው ጠፋሽ በሰላምነው
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
@@user-od9ps1eb6w ሰላም ነዉ በፅዬ እንዴት ነሽ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ😘
@ወደእማሆይጉዞ
@ወደእማሆይጉዞ Жыл бұрын
Amen yene enat tashnagn
@emebetmola3698
@emebetmola3698 2 жыл бұрын
እህታችን እሴተ ማርያም ብለሽ አስቢኘ በእውነት ዛሬ ባንች በህታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 2 жыл бұрын
እህት እባክሽ በፀሎት አስበኝ ውለታ መርያም ባልሽ አስበኝ ቢተሰቦች መሳለም ናቸው እና ግን ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
ትስማሽ እህቴ በሀጢያት ብንኖርም አንች ተመርጠሻልና አይዞሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
@netsanetmulugeta244
@netsanetmulugeta244 Жыл бұрын
እፁብ ፍሬዋ የአትናሲያ ቅድስት አርሴማ ዘርማንያ የነፍሴ ውድቀት ሳይመጣ ሞቷ የቴዎድሮስ ልጀ ነይ ሰማዕቷ 🙏ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቀን🙏
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣኸ በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
የቅድስት አርሴማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ በማርያም ስለ ቅድስት ሰማእቷ ስለ ቅድስት አርሴማ የመሰከርሽዉ እህቴ እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ በእመብርሐን ይዤሻለሁ የተጨነኩበት ትልቅ ጉዳይ አለኝ
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Amen ehite tismash ayzosh
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_* *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
@FaithZone7
@FaithZone7 2 жыл бұрын
እህተ አማኑኤል ሀብተ ስላሴ በክለኪሮስ በጸሎትሽ አስቢን
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 жыл бұрын
እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ዮሐንስ ብለሺ አስቢን እህታችን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነዉ መምህር የእናንተዉ ድምፅ ብለህ ቆራርጠህ እንደምትለቀዉ እባክህ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ላይ የደወሉትን ቆርጠህ ልቀቅልን ዳዉን ሎድ ለማድረግ?ቃለ ልይወትን ያመሳልን
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል...... እግዚአብሔር ይመስገን: የሰማዕቷ ቃልኪዳን ይጠብቀን አይለየን።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
እልልልልል ክብር ለቅድስት አርሴማ ይሁን በፀሎት አስቢን ወለተጊዮርጊስ ብለሽ እህቴ
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
ሰማህቶ ቅድስት አርሴማ እኛንም ከክፍ ነገር ትጠብቀን ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ቅድስት አርሴማ ተአምርዋ ብዙነው እግዚአብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ነው የዛሬ ትምህርት ትናት የናታችን ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ ነበር ዛሬ ደሞ የእስዋ ተአምር ሰማን ይህ እንድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️👏❤️❤️❤️
@nooreth6602
@nooreth6602 2 жыл бұрын
መምህርየ ብርታቴ ፀጋውን ያብዛልህ
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቸ
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም እና ቤተሰቧን አስቢያት በይልኝ እህቴ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እናቴ
@genetbekele8017
@genetbekele8017 2 жыл бұрын
ፍቅሪተ አማኑኤል። በፅሎት አስብኝ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወድሞቼ እህታችን //አዝመራ #ወለተ ስላሴ አሰሪዎቿ አሳፍረው ለቀዋት ነው እና በፆሎት አስቧት አይ ስደት😭😭💔🙏 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሀ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫⛪💗⛪🕊
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
አሜንንአሜንንንአሜንንን።እህታችንንእመብርሀንትዳብሳትትፈውሳት
@Mohammed-bz8im
@Mohammed-bz8im 20 күн бұрын
በእዉነት እፅብ ድንቅ ነዉ ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወጎኖቼ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም ወልደ ስማያት እህተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ተክለ ዮሐንስ እያላችሁ አትርሱኝ፫
@acd7837
@acd7837 2 жыл бұрын
እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰመአቷ አርሴማ እኛንም ትርዳን በፀሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል እህተ ሚካኤል ወለተ ሀና ወልደ አማኑኤል ብላችሁ
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
@user-ut4uz8mc3k
@user-ut4uz8mc3k 2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አርሴማ ከነ ቤተሰቦህ ትጠብቅህ
@dst1684
@dst1684 2 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ አንችን የሰማች ሁላችንን ትቀበለን እህቴ በጣም የሚገርም መመረጥ ነዉ 🙏🙏 እኛንም በፀሎትሸ አሰቢን አፀደ ማርያም እና ልጄ ወለተ ማርያም
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሱባኤ እንኳን እደጇ ሄዶ እቤታችን ውስጥ አንድ ቀን እንኳን ብንገባና ብናስብ እግዚአብሔር እመቤታችን መላእክትን ቅዱሳንናፃድቃን ብንማፀን በእውነት እግዚአብሔር ቅርብ ነው እና እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ለሁላችን ይድረሰን !
@yootoo9046
@yootoo9046 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎት ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ብላቹ ጭንቀት ኣለብኝ
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይላክል አሜን አሜን አሜን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
መምሕር በጣም ደስ የሚል ጣም ያለዉ ትምርት ተምረንበታል በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔርን ተቀብዬዋለዉ ስላሴን ጠርቼ ጀምሬአለዉ ስራችን ዉሎአችን አንዲባረክልን ፍቃድ አንዲሆን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 9 ай бұрын
በእውነት እናታችን ቅድስት አርሴማ አንችንየሰማች እኛንም ትስማን እህታችን መልካምትምህርትነው የሰጠሽን ❤ መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረንየመከረን የገሰፀን ይክበርይመስገን 30 60 100 እድናፍራ እመቤታችን ልቦናችንን ትክፈትልን❤❤
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰመልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ከነቤተሰቦቸ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 2 жыл бұрын
መምህር ፡ተስፋዬ ፡ስላሴ፡ከነቤተሰቦችህ፡ይጠብቅህ ፡አሜን ፡፡🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በሙሉ፡የመምህር ፡የመንፈሳዊ፡ቤተሰቦች ፡ሰላምታ፡የእግዚአብሄር ፡ይድረሳቹ፡አሜን፡፡🙏🏽🙏🏽🙏🏽መድሃኒዓለም ፡ሰላም፡ያውርድልን፡በቃ፡ደም፡መፍሰስ፡በቃ፡ዘረኝነት፡በቃ፡የእግዚአብሄር ፡ፍጥረት፡መምት፡መራብ፡መሰደድ፡፡በቃ፡በቃ፡በቃ፡በቃ፡ጠሩነት፡፡😭😭😭በጣም፡ይከብዳል፡ሁለት፡ዓመት፡ሆነን፡ትግራይ፡ያሉ፡የቤተሰብ፡ድምፅ፡ሳንሰማ፡፡እመቤተ፡ቁዱሳን፡ሰማእታት፡ይቅር፡በሉን፡፡🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Betelhemi
@Betelhemi 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የቅድስት አርሴማ ክብር ይድርሳት
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
ውይ እኔም እጅግ በጣም ነው የምወደው መምህሬን በማርያም እስቲ ተገናኙ እና ተጋገዙ እባክህን መምህሬ በጣም አከብራችዋለው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ክብር ምስገና ይገባታል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የዛሬው ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እህቶች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ እህታቸው ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ይህን ያረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሁላችንም አርሴምዬ ለሁላችንም ትድረስልን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰማይቷ አርሴማ እኛንም ትርዳን በፀሎት አስቡን ሃብት ገብርኤል አና ፅጌ ዮሐንስ ብላችሁ ፀልዩልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደዋይወች በእውነት እናመሰግናለን በተለይ ቅድስት አርሴማ ያደረገችላት በጣም ደስ ይላል እናችን ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም ትርዳን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Ай бұрын
እእእእእእእእእእ እናታችን ቅድስት አርሴማ ስሟ የተመስገነ ይሁንልን አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን
@Eyobmar1243
@Eyobmar1243 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እናቴና አባቴ የእግዚአብሄርን ቤት ሲያገለግሉ ነው የኖሩት , እነሱ የሚከተሉት መንፈስ እየተከተለኝ ስለሆነ እዚህ ላይ የምሰማው የስጋ ለበስ አጋንንንት አጋጥሞኝ አያውቅም ❣️
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን ቅድሰት አርሴማ ለሁላችን ትርዳ አባየ እድሜና ፀጋውን ጤና ጋር ያብዛልን
@wamdiiiwandii5333
@wamdiiiwandii5333 2 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ. ፅጌ ማርያም ወልደ ሐዋርያ እህተ እየሱስ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
በእውነት እንቁ መምህራችን ፀጋው ያብዛልን እዴሜ ከጤናጋረ ያድልልን እኔማ እግዚአብሔረ ከፈቀደ ወደ አገረ ቤት ስገባ አገኘሀለሁ እንጅ በስልክ አልተሳካልኝም
@tnagewarkmamo6164
@tnagewarkmamo6164 2 жыл бұрын
ሰማኢት ቅደሰት አርሴማ ዋሕሰይ ረዳኢተያ አልልልልልልልልል እኔንም በፅሎትሸ አሰበኝ ወለተ ገብርኤል ብለችሁ
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Жыл бұрын
Tismah wendme
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽራ እናታችን አማላጅነትሽ አይለየን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 2 жыл бұрын
እልል እልል እልል እግዛብሒር ይመስገን እናቲ እርሲበፀሎት እስቡኝ መምህር ተስፍዪ እግዛብሒር እድሚ ክጢና ክነባለቢትህ ክነልጆችህ. ይጠብቅህ ካእጋንት ይጠብቅህ ወንድሚ ክስንት ጉድ እወጣህን እድሚ ክጢና በዘይቱ በደሙ ጥብቆ ለርጅም እድሚ ያኑርልን እቪ❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
እህቶቻችን 🤲ወንድሞቻችን 🤲እባካችሁን 🤲በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 🤲 ለፀሎት ስቆም እያዞርኝ ነው ፀሎት ማድርግ አልቻልኩም 🤲🤲🤲እባካችሁን 🤲አስበኝ 🤲
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እደት ደሥ ሢሊ የሠማአቷ ታምረ ተመሥገን ይህን እድሠማ ያደረገኝ ጣሪ ይመሥገን እህታችን በፀለትሺ አሰቢኝ አሰቡኝ ሁለተ ማረያም
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
በሰመአም ይህ ትምህርት እጅግ በጣም አስፈላጊ እና የተቸገርንበት ትምህርት ነው የተማርንበት እግዚአብሔር ይመስገን
@hewanethopia174
@hewanethopia174 2 жыл бұрын
ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቤ አስቡኝ እቤታችን ነሚያጣላ ብኩን የሚያረግ መንፈስ ገብታል አስቡኝ ቤተሰቦቼ በሰው ሀገር ተንከራተትን ገብቶኛል የሰላም እግዳልሆነ አባቴ ከቆረበ በኀላ ሰካራም ሆነብኝ ትልቅ ሰው ነው አስቡኝ ሰማህቷ አርሴማ እሬት ታርግበትበሉኝ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ እውነትም የዛሬ ሊቨ ቡዙ ትምህርት ያገኘሁበት ፖሮግራም ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜክን ያርዝምልን ❤✝️
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእናታችን ሰማእቷ ለቅድስት አርሴማዬ ለሁላችንም ትርዳን ደስ የሚል ምስክርነት በስመአብ ሰውነቴን ነው የወረረኝ !
@fajerfajer9210
@fajerfajer9210 2 жыл бұрын
Egezabehure yimesegen ellllllllllllllll
@tsehaydemirew5625
@tsehaydemirew5625 2 жыл бұрын
ወንድመሜ የአመችሳ ልጅ ነው ነገር ግን እሱ ወደቤተክርስቲያን የተጠጋ ነው ቆራቢ ነው ነገር ግን ሰራ አያገኝም ካለፈ ቡሁአላ ቀረ ይባላል እእኔም እንደዚህ እንደናንተ ለመመስከር የብቃሽ ወንድምሽን ሰራ ይሰጥልሽ በሉኝ
@tadessetadesse1065
@tadessetadesse1065 2 жыл бұрын
በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ላንቺ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ትድረስልን
@user-ib5mg8gj2k
@user-ib5mg8gj2k 2 жыл бұрын
ያለሁት በስደት ነው ስራ አጥቼ መከራተት ብቻ ፀልያለሁ ፀጥ ተስፋ ቆርጫለሁ ሰው ደረሰልኝ ስለት ሲል እቀናለሁ እውነት መሮኛል
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ❤ዝማሬ መላእክት ያሠማል ን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነቱ እኔ የዛሬ 15 አመት በቤተክርስቲያን ሄጄ ፀበል ስጠጣ እርጉዝ ነበርኩ ግን የሚገርመዉ ነገር ፀበሉን ከእጄ ላይ በቁጣ ነጠቀኝ በጣም ደነገጥሁ ለምን ነጠቅከኝ ስለዉ ፀበል ፓወር አለዉ ሲል መለሰልኝ ባሌም በጣም ደነገጠ ለምን ሲለዉ አይጠጣም በእርጉዝ ጊዜ አይጠጣም አለን!
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙነገር ተምረንበታልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ Isaiah 53 ምዕራፍ፡53። 1፤የሰማነውን፡ነገር፡ማን፡አምኗል፧የእግዚአብሔርስ፡ክንድ፡ለማን፡ተገልጧል፧ 2፤በፊቱ፡እንደ፡ቡቃያ፡ከደረቅም፡መሬት፡እንደ፡ሥር፡አድጓል።መልክና፡ውበት፡የለውም፥ባየነውም፡ጊዜ፡ እንወደ፟ው፡ዘንድ፡ደም፡ግባት፡የለውም። 3፤የተናቀ፡ከሰውም፡የተጠላ፥የሕማም፡ሰው፡ደዌንም፡የሚያውቅ፡ነው፤ሰውም፡ፊቱን፡እንደሚሰውርበት፡ የተናቀ፡ነው፥እኛም፡አላከበርነውም። 4፤በእውነት፡ደዌያችንን፡ተቀበለ፡ሕመማችንንም፡ተሸክሟል፤እኛ፡ግን፡እንደ፡ተመታ፡በእግዚአብሔርም፡ እንደ፡ተቀሠፈ፡እንደ፡ተቸገረም፡ቈጠርነው። 5፤ርሱ፡ግን፡ስለ፡መተላለፋችን፡ቈሰለ፥ስለ፡በደላችንም፡ደቀቀ፤የደኅንነታችንም፡ተግሣጽ፡በርሱ፡ላይ፡ ነበረ፥በርሱም፡ቍስል፡እኛ፡ተፈወስን። 6፤እኛ፡ዅላችን፡እንደ፡በጎች፡ተቅበዝብዘን፡ጠፋን፤ከእኛ፡እያንዳንዱ፡ወደ፡ገዛ፡መንገዱ፡ አዘነበለ፤እግዚአብሔርም፡የዅላችንን፡በደል፡በርሱ፡ላይ፡አኖረ። 7፤ተጨነቀ፡ተሣቀየም፡አፉንም፡አልከፈተም፤ለመታረድ፡እንደሚነዳ፡ጠቦት፥በሸላቾቹም፡ፊት፡ዝም፡ እንደሚል፡በግ፥እንዲሁ፡አፉን፡አልከፈተም። 8፤በማስጨነቅና፡በፍርድ፡ተወሰደ፤ስለሕዝቤ፡ኀጢአት፡ተመቶ፟፡ከሕያዋን፡ምድር፡እንደ፡ተወገደ፡ ከትውልዱ፡ማን፡አስተዋለ፧ 9፤ከክፉዎችም፡ጋራ፡መቃብሩን፡አደረጉ፥ከባለጠጋዎችም፡ጋራ፡በሞቱ፡ኾኖም፡ግፍን፡አላደረገም፡ ነበር፥በአፉም፡ተንኰል፡አልተገንበትም፡ነበር። 10፤እግዚአብሔርም፡በደዌ፡ያደቀ፟ው፡ዘንድ፡ፈቀደ፤ነፍሱን፡ስለ፡ኀጢአት፡መሥዋዕት፡ካደረገ፡በዃላ፡ዘሩን፡ ያያል፥ዕድሜውም፡ይረዝማል፥የእግዚአብሔርም፡ፈቃድ፡በእጁ፡ይከናወናል። 11፤ከነፍሱ፡ድካም፡ብርሃን፡ያያል፡ደስም፡ይለዋል፤ጻድቅ፡ባሪያዬም፡በዕውቀቱ፡ብዙ፡ሰዎችን፡ ያጸድቃል፥ኀጢአታቸውን፡ይሰከማል። 12፤ስለዚህም፡ርሱ፡ብዙዎችን፡ይወርሳል፥ከኀያላንም፡ጋራ፡ምርኮን፡ይከፋፈላል፤ነፍሱን፡ለሞት፡አሳልፎ፡ ሰጥቷልና፥ከዐመፀኛዎችም፡ጋራ፡ተቈጥሯልና፤ርሱ፡ግን፡የብዙ፡ሰዎችን፡ኀጢአት፡ተሸከመ፥ስለ፡ ዐመፀኛዎችም፡ማለደ።
@jho5001
@jho5001 2 жыл бұрын
ሠማእቷ አርሤማ ለሁላችንም ትድረሥልን🤲🤲🤲😥 እህታችን እሧትጠብሽ👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን.አሜን አሜን ሰላም.እደሩው መምህር.ቤተስቦቼ.የዛሬ.ውይይት በጣም.ብዙትምህትት ያዘለነው.እናመስግናለን መምህር.ከላይቨብዙ.ነገር.መማርና.ማወቅችለናል
@mestayitafework5499
@mestayitafework5499 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል መምህራን እኛም እናንተ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረሰን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
እህታችን በጣም ደሰ የምል ታምረ ነው እህታቸን ፀጋወን ያብዛልሽ በፅሎት አሰብን ወለተ ማርያም ብላችው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@rahelworku5561
@rahelworku5561 2 жыл бұрын
እልልልልልል ኣርሴማዬ ቃልኪዳንሽ ደስ ይላል በፀሎት ኣስቢን ወለተየሱስ ብለሽ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Elelelelel elelelelel elelel misgana le semaitwa Amen
@senaitabaydade8083
@senaitabaydade8083 Жыл бұрын
እልል እልል የቅድስት አርሴማ አምላክ ይመስገን
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ንግስት ወለተ ሥላሴ ነኝ እኔም በሰላም ወደ ሀገሬ ገብቼ የጠፉት ለማስመለስ ጉጉት አለኝ በጣም በህልሜ ሰውን ስርዳ ትምህቱን ሼር ሳደርጋቸው አያለሁ
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ የሚል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
63ኛ ኤፍታህ live! እንኳን አደረሳችሁ
2:38:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 12 М.
❤ 131ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
2:58:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
♥ 81ኛ LIVE ፦ እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:01:27
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
3:35:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
♥ 52ኛ እንወያይ LIVE ፦ "..በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ .( 0927 58 0758 )TELEGRAM
3:26:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
♥ 71ኛ Live  0927 580758  ".. እስራት እንዳይጸንባችሁ አታፊዙ።.."
3:03:52
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:55:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 104 М.
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 242 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН