42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር

  Рет қаралды 45,333

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 392
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ህይወታችን በትምህርትህ ተቀየረ አዲስ ሰው አዲስ ማንነት ተላበስን ክርስቲያን አደረክን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ማንም ምንም ቢል እኛ አንሸበርም አንዴ ጠላታችን አውቀን መሠረት ይዘናል እግዚአብሔር ይመስገን የፈራ ካለ ይመለስ
@tilahun4800
@tilahun4800 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን።
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ አሜን ይሁንለት ይደረግለት ለመምህሬ የገለፅሽው ቃላት እግዚአብሔር ይስጥሽ እማዬ 😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህታችን
@habutsehay7283
@habutsehay7283 2 жыл бұрын
Be hilmi kos be iji mechaweti mindinew?be bechereshalayi demo sewechu be igirshi michimichi yilugnal imetewalew bye igiren anesawuti ina be sememen hogn igiren anseche imetawalehu biye ategebe yalewn beri metahutin behun keza bohala
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እውነት ነው የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ስለ እውነት ወደፊት ይጋፈጥ ምክንያቱም በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ አንድ አይነት አስተሳሰብ አይዝም ምክንያቱም መምህራችን በመለአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መፈወሱ እንዲሁም ሁሉም ምእመናን አንድ አይነት አስተሳሰብ ይዞ መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ብርቱ መሆን የተማረው ሁሉ መልሳቸውን መልሶላቸዋል ተመክሮ ሳይሆን በህይወት ከገጠመው አዝቅት ውስጥ ያለምንም ቅጠላ ቅጥል አጋዠነት ነው በእነኝህ መምህሮች አስተምህሮ አሁን ለደረስንበት ጠላት ለተነሳብን የደረስነው ስለዚህ የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ታሪኩ በተጋድሎ እናበረታቸው አለን የተደረገልንን የተለወጥነውን በመመስከር
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጉ የተኛ ይንቃ ትውልድ ይዳን
@zbusiness8598
@zbusiness8598 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እኮን አብሮ አደረሰን መምህር እባክህ ስልክህን ክፈተዉ ሲሰራ ደግሞ አንሳልን እባክህን በጣም ብዙ ጊዜ ኮሜት አድርጌ ግን አንተን ማግኜት አልቻልኩም በወላዲት አምላክ መልስልኝ በስልክ ላገኝህ እፈልጋለሁ ።
@asheredward2728
@asheredward2728 2 жыл бұрын
e behilm lela sew lela Hager lihede nw photo tenesu malt menden nw sele dingel Maryam
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን
@myharet1221
@myharet1221 2 жыл бұрын
Amennn
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን ይክበር ይመሥገን ❤እንኳንም ተለወጡልን ደስይላል ወጣቶች በዚህመልኩ ሲለወጡ ማየት በርታ ቅዱስ ገብረኤል ይቁምልህ አሜን🙏❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤️የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 8 ай бұрын
እውነት ነው የቡዳ መንፈስ አስመሳይ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 жыл бұрын
ማርያምን ቀናሁ መምህር እኔም ንሰሀ ፆም ላይ ነኝ በቅርብ እቆርባለሁ ማርያምን እንደት እንደቀናሁ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ይከን ተቃዋሚ አጋንት ቅዱስ እሩፋኤል ያሳድልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ለመምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ውድ መምህራችን ሰላምህዛልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህራችን እኛጋም ዝናብ ሲጠፋ አብዳር ተብሎ ዳቦ ቅቤ ቡና በግ ይዘዉ ሔደዉ ቂቤ ቀብተዉ ሲመለሱ ዝናብ ይዘብ ነበር በዚ ምክኒያት አድባር ድረስ የተባለ ይለመናል የስደት ስጦታችን ስንቱን ተማርን ቤተሰቦቼም ያደርጉ ነበር አሁን ግን ትተዉ ተመልሰዋል ለቅዱስ ቁርባን ዝግጅት ላይ ናቸዉ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም ብላቹሁ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለመምህራችን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል። ለሁላችንም ይድረስልን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት አንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይድረሰው so ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት በሉኝ🥰
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
መልካም ልደት 🥰🥰እኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🥰🥰
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
መልካም ልድት እንኳዕ ተወልድኪ ክብርቲ ሓፍተይ ናተይ🥰❤️🎈🎊🎉🎀🎁🕊
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽ እህታችን
@elsayemariam
@elsayemariam 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ እግዘብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
🥀እንኳን ደህና መጣህ🥀 ዛሬ ደግሞ በህልሜ አየውህ አረብ ሀገር ሄደህ ስታጠምቅ ጸጋ ሲጨመር እንድህነው በአንድቀን አዳር ከፍ አልክ
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
ከነዓን 😳ታዳምጣለህ እንዴ መምህራችን የሚያቀርበዉ ገጠመኝ ደስ ሲል ጎሽ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አንተም ቡዙ ተከታይ ያለህ ስለሆነ ሼር በማረግ ተባበረው ለቡዙ ሰዎች ሂዎት መለወጥ ነው እኔም አረብ ሃጋር ነው ያለውት ከሞት እግዚአብሔር ያስተረፈኝ እድኖር ምክናት ሆነኝ ይሄንን ትምርት ባልሰማ ዛሬ ህዎቴ አልፎ ንብር እግዚአብሔር ስለ ምወደኝ ከሞት ዳንኩኝ እራሴን አገኘዉ ጣላተን አዋኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
@@_rahelethiopia እንደት አላደምጥ እናንተ የምታውቁት አሁን እኔ የማቀው ዱሮ በ2007 የተፈወሰበት ቪድዮ ሲለቀቅ ያኔ ነው ማውቀው መንፈሱ መምህርነው ብሎ ሲለፈልፍ ያኔ ሰርች ሳደርግ ዩቱዩብ የለውም ነበር ቢሆንም ዩቱዩብ ሲከፍት ደሞ መጣልኝ ገና ገጠመኝ 15 ላይ አገኘውት
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
@@FasikaAragaw ዋው ደስ ይላል ታድያ ግን ወንድምየ ለምን እንደ አቤኔዘር መምህራችንን አታግዘውም ሼር በማድረግ ብዙ ተከታይ አለክ እኮ 🥰
@skwt8566
@skwt8566 2 жыл бұрын
እንዴ ከኒ ትሰማልህ እንዴ እኔ አላምንም
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@fasiqa470
@fasiqa470 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነት እግዚያብሔር እኩዋን ገላገላችሁ ተመስገን መምህር እኛም አገር 2 አድባር አለ የዛሬ 20 አመት ያገሩ ሰዉ የባልትና ስራ የሚሰሩት እዛፉ ስር ተሰብስበዉ ነዉ ከግዜ ቡሔላ ህዝቡ ተዉት እና እዛፉ ስር ያሉት ሰዎች ልጃቸዉን ምን የመሰለ ልጅ አግብቶ የ1 ልጅ አባት ሲሆን አይኑን አሳወረዉ ከዛን አኪም ላኪም ጠቋይ ለጠቋይ ተከራቶ ሃብታም ነበሩ ለማኝ አረጋቸዉ አይ ይከ እደ ቀልድ የሚመስል ነገር ጨረሰን እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን !!!✝️
@banamet5409
@banamet5409 2 жыл бұрын
ዬስስስስስስ መምህር መቶ ሽ ገባ እሰይ ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋እኳን ደስ አለን ወቶ ሽ ገባን💚💚💚💙💙
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
መምህራችን ያልከዉ ሁሉ ልክ ነዉ እኔ ተወልጄ ያደኩት ናዝሬት የተማርኩርኩት ቁጥር ሶስት የሚባል የመንግስት ትምህርት ቤት ነዉና አብዛኛዉ ተማሪ የሚወጣበት የሚገባበት መንገድ ላይ ትልቅ የቱሩማንትሪ ዛፍ ስር ቅቤ ብዙ ነገር ይደፋ ነበር ሳንቲሞች ይጥሉ ነበር እኛም እዛ ዛፍ ስር ሳንቲም እንለቅም ነበር በእዉነት እግዚአብሔር ባለማወቅ ስንቱ በመንፈስ ተጠቃ መምህሬ አንድ ቀን እግዛአብሔር ሲፈቅድ ሐገሬ ገብቼ በሒወቴ ገጠመኝን መከራና ፈተና የምነግርህ ለሌሎች ያስተምራል ብዬ የምነግርህ ብዙ ታሪክ አለኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን 👏
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አይን እያላቸው የማያዩ ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ አገልጋይ የሚል ስም የተሸከሙትን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባላል።
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስንቱ የጠፉን በጎች ትመልሳለህ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 2 жыл бұрын
መህበረ ቅዱሳን የሚባሉት ባቀረቡት ቃለ መጠይቅ አዝነናል ያንተ ትምህርት ማስተማር ብቻ ነው ወይ ትምህርትህ ምሰሶ ሆኖኛል ስለዚህ ይህን ትምርት የማትቀበሉ ሰዎች ተምበርካችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ ልባችንን ክፈትልን ብላችሁ መምህራችን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ትጠብቅህ ቃልህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ሀሳብህን ፍላጎትህ ምኝትህን ይፈስምልሕ ለምታረገው የሐዋርያ ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይባርካቸው ያኑራቸው በፍቅር በሰላም በጤና በእግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያኑራቸው እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሁሉንም ያልብስልን ነጭ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 2 жыл бұрын
መምህር የሚገርም ገጠመኝነ ልጆቹም ግዚያብሄር ይባርካቸው ቀሪዎቹምለመቀበል እመቤቴ ትርዳቸው ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ክብር ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን የጠፋው ተገኘ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
እልልል እልል እልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ነቅተን እንዲህ ስንበረታ እና ስንተጋ እንዴት ደስ ይላል መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አክስቴ በፊት አድና ነው ምትበላው ስንት የተራበ እያለ ዛፍ ስር ያስቀምጣሉ ትላለች ጨሌውስጥ እራሱ ሚቀመጠውን ብር ልቅም አድርጋ ትወስዳለች ትዘንጥበታለች አላምንበትም ትላለች ግን ደና አድርጎ ተበቀላት ተበቀለችው ፊልም ነው ሚመስለው ጭለማውስጥ ለ 4 ወር በገመድ ታስራ ተቀመጠች በቤተክርስቲያ ውስጥ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድሞቻችን በርቱ የወንድማቹን መንገድ ተከተሉ ፈጣሪ ይርዳቹ
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን በእዉነት እግዚአብሔር እነርሱን እንደ ረደ እኛንም የረዳን
@ወለተሰማት
@ወለተሰማት 2 жыл бұрын
እን ኻንለአቡነ እሰትንፍ ስክርስቶ ስወር ሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ም ምእመናን ገባገባበሉ አብረት እናዳምጥ ሼር አርጉየተኛ ይንቃ ትዉልድይዳን
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
Kale hiyote Yasmlen Mahmerachin Amen
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐንስ ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አድባር የምትባል እኛም ሰፈር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ፅላትና የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ፅላት አጠጉቡ ተሰርቶ ማንም አያማልክበትም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ጌታ ሆይ ይህንን የሰማሁትን ቃል በልቤ ላይ አኑረው የእማ ፍቅር ወዳጅ ተመሰጨ ነው የሰማሁት በእውነት ይገርማል የቡዳ ነገር እንደዚህ ስብራራ ማ በጣም ይገርማል መደመጥ ያለበት ገጠመኝ ነው እኔ ማ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠር አከባቢ ላይ ያሉትን ሰዎችን አሰማለሁ በጌታ ስም የልጅ ነገር ስሰማ በጣም ደነቀኝ እስፖርት ሰርቶ ሰዎችን ለማጥቃት ብሎ ለካ መንፈሱ ነው ዞሮ ዞሮ ወደ እግዚአብሔር መመለሳቸው ለንስሀ መብቃታቸው ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ ድንግል እናቴ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያጎናፅፋችሁ ከዚህም በላይ በእውነት በጣም ደስ ይላል ስታስተምሩን ለኔ መታደል ነው ይህንን መስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን_
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድሬደዋ እኛ ሰፈር የሚያመልኩት ዛፍ አለ የሚገርም ሁላችንም የሰፈር ልጆች ህይወታችን ጥሩ አደለም አብዛኛው እስላም ይበዛሉ ክርስታን ጥቂት ነው ያሉት ደስ የሚለው ህብረታቸው አንድ ነው ብቻ ከባድ ነው ዛፍሁ እስካሁን አለ አልተቁረጠም
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ የእግዚአብሔር አርበኛ መጀመሪያው በጣም ከባድና ፈታኝ አሳዛኝ ቢሆንም እግዚአብሔር በመታዘዝ መጨረሻቸው በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናቸው
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ ባንተ ትምህርት ቡዙ ሰው እየተቀረ ሉኡል እግዚኣብሔር ስለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር እንደወዝ አይነት ታርክ እኔም የተወለድኩት ቦታ አለ ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ የሀገረን ሰው ለውጭ ለገጠመኝ ያብቃኝ ፀልይልኝ
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጎደኞቹም ለመቁረብ ያብቃቸው
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏#ወንድሞቻችን_እናተ_እደለኛ_ናቹሁ ግዜ ሳትወስዱ መቁረብ አለባቹሁ ለእኛ ቅዱስ ቁርባን በስደት ላይ ስለሆንን እዴት እንደናፈቀን እንደ ውሀ ጠምቱናል😌 እና እናተ ቅርብ ሁናቹሁ ግዜያቹሁ ባታባክኑና ቅዱስ ቁርባኑ ብትቀበሉ እግዚአብሔርም ይረዳቹኋል🙏
@pokiipokii6501
@pokiipokii6501 2 жыл бұрын
ማምራቺን ኡንካን ባሳላም ማታክልን እግዛቤር ፋቅዶ ዋዳ አጋሬ ስጋባ ቡዙ ታሪክ አለ ባ ሳፋረም ባበታሳቦቸም የሚታዮ ቡዙ ነገር አለ እስካዛ ፍቃዳ እግዛቤር ካሆነ ላጋንይቅ እፋልጋሎው 😭
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው ወላቸወንም ለሰጋ ደሞ ያብቃቸው
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን የኔናትም እድትድንልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑየል የናቴ ባድ አምልኮ ማምለኳ ያመኛል እፍ አለማወቋ መምህር እድሜ ይስጥልን ተመስጌን
@Ale-tn1kw
@Ale-tn1kw 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
@amarechatinaf6410
@amarechatinaf6410 2 жыл бұрын
መምህር ረጅም ዕድሜ ከጢና ጋር ይስጥህ በችግሬ ና በጭቀቴ ደርሰህ ከእስራቴ አስፈታኽኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት የሰው ልጅ መጥፋት የማይፈልግ አምላክ ቅዱስ ስሙ ይከበረ ይመሰገነ ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንደምን አለህ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ የአንድነት ባለቤት በቅዱስ መንፈሱ ህብረታችሁን ፍጻሜ ያሳምርላችሁ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔረ ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መምህረ ያንተን ትምህረት ሰምቶ ያልተቀየረ አለ አንተን ያወኩብ ቀን የተባረከች ቀናት ከብዙ ነገረ ህይወቴን የታደክልኝ እማ ፋቅረ እቅፋ ድግፋ አድረጋ በጤና ትጠብቅልን... እኛ ሰፈራችን ውስጥ መምህረ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ለሊት የሚገናኘበት ዛፋ አለ እስካሁን ድረስ ይገብራሉ ጥዋት ደም በደም ነው የሚሆነው ዛፋ በጣም ያስፈራል ዛፋ ማንም አያልፋ በዛ አካባቢ ከቤታችን አጠገብ አለች የቡዳ መንፈስ ያለባት ሴትዮ የሰፈሩን ሰው ይዘዋለች ግን ማንም አይለፈልፋም እና እናቶቻችን ያድፋን ይዛነው የማትለፈልፋ ይሉ ነበረ እኔንማ በማስደንገጥ ጨረሳኝ ነው የኖረችው እነሱቤት ነው ያደኩት አሁን ለልጃ ሸረ ሳደረግላት ትምህረቱን አይታ ዝም ትለኛለች አየሽው ስላት እሽ እያለች ዝም አለችኝ እግዚአብሔረ ልቦናዋን ከፋቶላት ብታዳምጠው ደስ ይለኛል
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔርስም የተመሰገን ይሁን በእውነት በጣምደስ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 2 жыл бұрын
እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ተክልነበር ስሙን እዛ ጋ በአመት ሁለቴ ብር እየተዋጣ ታርዶ ዳቦ ተጋግሮ ተስብስበው እዛው ታርዶ ተጠብሶ ይበላል ይጠጣል ይጨፈራል እኛም ልጆች ተስብስብን እንካፈልን ነበር አለማውቅ የኖርኩበት ስንት ጉድ ህይውቴ የተመሰቃቀለው እሄጉድነው ቅዱስገብርኤል አባቴ ሁሌም እምትለየኝ ከጎኔ ሁንልኝ ደካማነኝ ስንት ጉድ ሰማው መምህር አመስግናለሁ ክበርልኝ
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 жыл бұрын
ደስስ ሲል አቤቱ ሁላችን ነፆ ያውጣን አቤቱ ከሁላችንም ጋር ሁን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ማርን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ልቦና እና ህሊናችንን ክፈትልን ሣምተን እንለወጥበት ዘንድ ✝️
@dudududu4815
@dudududu4815 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው አምላክ ለሁላችንም ልባችን ይከፈት
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤ስትገቡ👍👍👍👍አድርጉ አዳምጨ እመለሳለሁ 👉😳አንዳንዶቻችሁ አስተውሉ ምን ጊዜ አዳምጣችሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሉ👈በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተቃዋሚዎችን ልቦና ይስጣቸው 🌿የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ 🌿የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ 🌿ሩፋኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የእኔ ዋስ ጠበቃ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 2 жыл бұрын
መምህር እንኮን ደና መጣህልን የኝ እንቁ እድሜና ይስጥህ
@ኤፍታህእህተገብረኤል
@ኤፍታህእህተገብረኤል 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ያሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን መምህራችን እኔም ሁለት እህቶቸንና አንድ ወንድሜን በቡዳ መንፈስ አጥቻቸዋለሁ አንድኛዋማ አመድ ነበር የሚያስበላት ዛሬ ግን ይህን ማወቄ እድለኛ ነኝ በስፈራችንም ብዙ ዛፎች አሉ ቡና እየተፈላ ቅቤ ይቀባሉ የቡና አስርም እዛው አካባቢ ይደፋል እባብም ይመጣል ብቻ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር እረድቶኝ ከስደት መልስ ቤተስቦቸ ጋር ከመፆም ለመስገድ ስጋ ደሙን ለመቀበል እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን እህተ ገብረኤል ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ ስንበት ወለተ መስቀል ብላችሁ
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በእዉነት አንተን አባቶቻችን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ✝️🤲
@mulugetaasmamaw9004
@mulugetaasmamaw9004 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነዉ በልቦናችን ያሳድርልን
@mggb9549
@mggb9549 2 жыл бұрын
You are our hero thx 🙏 lord Jesus Christ
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰ ሩፍኤል ልቀ መላክት ለሁላችንም ይጠብቀን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@እናትባዬ
@እናትባዬ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በላይክም በኮሜንትም በማዳመጥ አንደኛ ነኝ ቀደምካችሁ ሰላም ቤተሰቦቸ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም እናትየ🌺
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
የምያስተምህር ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን🕊👏
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን በእውነት ስለ ሂሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
ስራ ቀይሬ ምንም ማዳመጥ የማልችልበት ሁኔታ ዉስጥ ገብቻለው ይናፍቀኛል እኮ መምህራችን የሚያቀርበው እስኪ ዱባይ ስራ ጠፍቷል ፀሎት አድርጉ በማርያም እኔ በስንት መከራ ገባው ብዙ እህቶቼ ግን ቁጭ ብለዋል 6 ወር ሙሉ😥
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Yene konjo subae gbi .betshi wst segno kenun mulu mesom maksegno tbeyaleshi erob kenun mullu eskinega mallet new mtsomiw hamus tbeyaleshi arb mesom sle hywetshi sle srashi slewedefitm hywetshi gltse bilo ytayshal behlm..eyeseleyshi eyesgedshi malet new
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ ከባድ ነው ስደት ስራ መፍታት አይዞሽ
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 жыл бұрын
መምህር ይህ ገጠመኝ የሚለው ስራህ በቀን ሦስት አራተየ ቢለቀቅልን በጣም ይጠቅማል
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህ መምህር መጀመሪያው ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ኤፍታህ ገብረ ማርያም ብያለሁ፡፡
@ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ
@ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እኔም እማቀው ባአካባቢያችን አምስት ስድስት አድባር ዛፍ አለ እና በጣም ነው እሚያመልኩት ዶሮ በግ ፍየል ወዘተ የመሳሰሉትን ያርዱለታል ይገብራሉ በጣም ነው እሚያሳዝን እኔ ባደኩበት ገጠር አካባቢ አሁን ሳስባቸው እናቶች አባቶች ወጣቶች ህፃናት አሳዘኑኝ😭💔😭
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ4ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ4ቘ 2 жыл бұрын
እኛ ሰፈር አለ 😭😥🙏እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn 2 жыл бұрын
ውኔ ምነው ስልኬ ነው ወይስ ካተ ነው መምህር ጨልም ጨለም ይላል ስልኬ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የአንድ ብሩክ በጣም ጎበዝ ። እናትህን በመውደድህ እግዚአብሔር እረዳህ ! መደባደብህ ለእናትህ የከፈልከው ዋጋ ነው። እናቴ የወለዱት ይወልዳል እንኳን ለክብር አበቃወት ❤❤❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና ናጣህ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ገጠመኝህን በጣም እናመሠግናለን በጣም ቡዙዎቻችን ተለውጠናል ባተ ትምህርቶች እግዚአብሄር አምላክ ከነ እናቱ ይጠብቁህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
እዴ መምህር ይሄ ኦሮሚያ ክልል ዛፍ ስር ኖርማል ነው ዛፍ ስር አምልኮ ይደረጋል ቅቤ ይቀባል ምግብ ይበተናል ዳቦ ወይንም አነባበሮ የሚባል ቅቤ ተቀብቶ ይበላል እዛ ቦታ ስለት ይሳላሉ ብዙ ነገር ይደረጋል ።
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣ መምህር 🤲🙏🤲🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
እኔ ቡዳ የሚባሉ ተብሎ በሚባሉ ሰዎች ባሉበት አካባቢ ነው ያደኩት ግን አልሸሻቸውም ነበር ደግሞ ብዙ ህፃናትን ይገድሉ ነበር ግን እኔ አላምንም ነበር መቃብር ድረስ ሄደው ተበልቶ ሞቶ ሲቀበር እነሱ ግን ሌሊት ህደው ይወስዱታል ብቻ ከባድ ነው ደግሞ ምንም እንደሌለባቸው ድብን አድርገው ይከራከራሉ ቤተክርስቲያን መግባት አይፍፈልጉም እና እኔም አሁን ልቤን ያመኛል ደግሞ ምንም ሳላቅ ኮተት እና የሰው ነገሮችን ሰርቄ በሗላ ግን ለምኔ ሰረቅሁት ብየ እናደዳለሁ እሄው ውጤቱ እግዓብሔር ይርዳን💚💛❤️
@elsayemariam
@elsayemariam 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል መሪያም አማላጂነት የቅዱሳን መላይክት ጥበቃ የፃድቃን የቅዱሳን የአባቶቻችን እናቶቻችን ፀሎታቼው አይለይህ ህወቴ እንዲቀየር ምክንያት ሰለሆንህ በሀያሉ መድሐኒአለም ስም አመሰግናለሁ ክበርልይ
@rahelzegya7389
@rahelzegya7389 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በጣም እና መስጋናልን እግዚአበሔር አመላክ ፀጋውን ይብዛልህን አሜን ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን🤲🤲
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይውት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህ ያብዛው በቤቱ ያፅናህ በእድሚ በጤና ያቆይህ ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏🙏
@mite6960
@mite6960 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለሂወት ያሰማልን 🙏
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
_እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ለሁላችንም ይጠብቀን_
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@bemnetgizachew3251
@bemnetgizachew3251 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@ኤፍታህወለተሃና
@ኤፍታህወለተሃና 2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
አዎ አረ እኛም ሰፈር ጎረቤታችን ግቢ ውስጥ አለ እና ልጆቹም ያመልካሉ እና ሰትዮዋ ታመው ብዙ ጊዜ አልጋ ላይ ማቀው ማቀው ሞተው አልቆላቸው ሊገነዙ ሲሉ ይነሳሉ እንደዚህ እያደረገ ብዙ ተሰቃይተው ነው የሞቱት እና እሳቸው ከሞቱ በኋላ አንደኛዋ ልጃቸው ዛፉን አስቆረጠችው እና ጥርሶቿ እንዳለ እርግፍ ብሎ ባዶ አፍ ነው ያስቀረላት እና ያው ፀሎት እና ስግደት ሳትጀምር በስሜት ተነሳስታ ስለሆነ ነው እንጂ ሰይጣን እግዚአብሔርን ለሚያመልክ ሰው ምንም አቅም የለውም እና መምህር በየ ሰፈሩ አለ አሁንም የአምልኮ ዛፍ ማስተዋሉን ይስጠን።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይትን ያሰማልን የተማርን ነወ በልቦችን ይሳድረብን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Waqayyoon Sagalee Jirenyaa Sin Haa Dhageechisu B/ saa Kenyaa Ebbifammaa💒💝💒
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 2 жыл бұрын
የገርምካል እናቴ ልጅ እያለው አስራት ብላ በትንሽ እቃ ሳጥን ነገር ብር ትቆጥባለች ነገር ግን ሚገባው አዲት ሴት እሷም ጠቋይ ነች ማታ ትመጣና የሆነ የሆነ ነገር አድርጋ ያንን ብር ይሰጣታል ብቻ ባጠቃላይ ከ አያቴ እሰከ እናቴ ያመልካሉ ጨሌ መስቀል ሲደርስ ቅቤ ይቀባል አያቴ እደዛው አዳል ሞቲ አዮ ሞሚና እዳለች ሞተች አሁን ደሞ እናቴ አስቸገረችኝ አምላክ ሀገሬ በሰላም ያስገባኝ እሱ ይርዳኝ እድትመለስልኝ እሷ ብቻ ሳትሆን ወንድሞቼም ያው ሆነዋል በቃ መምህር በትነሹ በገባነኝ መጠን ባስረዳቸውም እግዝያብሔር ነው ጠቋይን የፈጠረው በለው ይከራከሩኛል በቻ ምመናን በፀሎት አስቡልኝ መምህር አንተም ፀልይልን ወለተ ሚካኤል
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
ኣወን፣ብዙዛፍሥር፣አየታረደ፣፣ቅቤእየታቀባ ነበረ፣ፈጣር፣ይቅርይበለን፣፣በእውነት ማምህራችን፣ቃለ፣ህይወትን ያሰማልን፣አሜን፣አሜን፣፣አሜን እናቴንየሰጠን፣እግዚአብሔር፣ይመስገን 🤲🤲✝️✝️🤲🤲👏👏👏🕊🕯🕊🕊👏👏👏👏🕊🌻🌻🌻🕯🕊🕊🕊👏🌷🌷☘️🌾👏👏🌷☘️🌾👏🕊🕊🕯🌻🌻🌷👏👏👏👏☘️☘️☘️☘️☘️🌾👏🌷🌷🌷🌷🌷👏🕯🕯🌻🌻🌻
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ውዶች ሁላችንም ባለንበት ቦታ ለምናቃቸውም ለማናቃቸውም ገጠመኞቹን ሁሉ አዳምጡ እያልን እንስጣቸው በብዙ ተጠቅመናል ሌሎች እንዲጠቀሙ እናድርግ
@yesfhabeb1885
@yesfhabeb1885 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@ababechadam7483
@ababechadam7483 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኘገም የምመለክ ዘፍ አሌ በአመት አንድ ጌዜ ሁሉም በያቤቱ ደቦ እየገጋሩ ይዎጡነ ቡነ የፈለሉ ቅብ ይሸቡነ የመልኮተል የምገርሞ መርያም ብሎ ነው የምጠሩት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እህታ ጊዮርጊስ ብለቹ በፀሎት አስቡኝ
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምተን የምንቀየርበትን ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አሜንንንንን
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣክ መምህራችን እድሜክን ያርዝምልን
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ደስ የ ሚል ገጠመኝ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር. ቪዲዬ ከ 1.04 .20 በኃላ አይታይም ድምፅ ብቻ ነዉ .
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው እሚገርምህ መምህር ከኛ ሰፈርም ሁለት ዛፎች አለ ሰዎች ከተለያዬ ሀገር እየመጡ ያመልኩበታን ቅቤ ይቀቡታን አዴስ ልብስ ከዛፉ ላይ ያስሩበታን ገፎ አገፍተው መጀመሪያ ለዛፉ ሰጥተው ከዛ እነሱ ይበላሉ ቡናይደፉበታን ያጓራሉ እርፎ መረባ ይላሉ ብቻ ብዙ ነገር አለ ከሁገሬ ስገባ አስተምሬ ቀይሬ ዛፉን እደማቃጥለው ተስፋ አለኝ እና ደሞ ቡዳ እሚባሉ ሰወች አሉ እና ማንም አያስጠጋቸውም ለብቻቸው ነው እሚኖሩት እኛም ተሸሽገን እናልፋለን ግን ከሰፈር ብዙ ሰዎችን ገድለዋን ከሰፈሩ ብቻ በጣም ያሳዝናን አሁን ነው የገባኝ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጅ ሁሉንም ለማስተማር ገጠመኝ እንዲያዳምጡ ለማድረግ እፈልጋለሁ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ዕደመን ጥዕና ይሃብካ
@helumesi452
@helumesi452 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ መግቢያላይ አለ በጣም ትልቅ ነው እና ቦታውን ስገዛ አላተዋልኩም እኔ የተወለድኩበት ቦታ እንዲአይነት ነግር ስለሌለ አላቅምነበር ቦሃላለይ ስሰማ ይመለክበት ነበር ወላዲተ አምላክ ስሩን ገንድሺልኝ ብዬ እመብርሃንን እለምናታለሁ
@meselechmechulo2260
@meselechmechulo2260 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ሐይል ጉልበት ይሁን ልፋትህ ውጤቱ እያማረ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል ብዙ ነብስ እያተረፊክ ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን፣በርታ።
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን ከሞላው ቤተሰቦችህ አሜን 🙏💞🌺
@yegetrlij8092
@yegetrlij8092 2 жыл бұрын
በየቀኑ የምሰማው ነገር በልጅነቴ በአከባቢዬ የማየው ነገር በራሴም ህይወት ውስጥ ያለፈ በጣም የሚገርም ነው እስከዛሬ የት ነበርኩ ብዬ እራሴን እስከ መጠየቅ ደርሻለው እኔ ጋ ያለው አልተው ያለኝ ከትምህርቱም እንደተረዳሁት ጠቋር መንፈስ አለ ምንም አልቻልከትም እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ወለተሰንበት ብላችሁ በስደት አገር የሰው ቤት ነው የሚሰራው መምህራንን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ መዳን አለም
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
1:15:56
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН