KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል
1:30:53
92ኛ B ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
44:56
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
92ኛ A ገጠመኝ ፦ የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 38,150
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ
4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
4 жыл бұрын
ፆም እዴት ነው እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ነው እግዚአብሔር ያሰብሸ አሜን !!!
@bettyreyes6190
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@eth3816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ns9ey2pf7g
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሠላም ለአንተ. ይሁን
@mounamohmad6032
4 жыл бұрын
መምህር በእግዚአብሄር ስም ወለተ ጻድቅ ብለህ በጸሎትአስበኝ
@እታበዝለ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@shameershami1017
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በአል አደረሰህ መምህራችን።
@ድንግልማርያምእናት
4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@demimakhlouf8437
4 жыл бұрын
ሰላምሰላም❤❤❤❤❤
@busalemdemek7502
4 жыл бұрын
ወለተ ሰበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ እየበላሁ በጣም ይርብኛል የአሰሪየን ምግብ ጨረስኩት መላ ብሉኝ
@lidyaayele6026
4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zenashzenash6916
4 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 ሎቱ ስብሀት አይዞሽ ፀልየ ውሀ ካጠግብሽ አድርጊና ፀልይበብ ጠጪ ክፍልሽን ጠጪ ፀልይ አይዞሽ
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@rahelrita8965
3 жыл бұрын
Amen Amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ..... ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ፫ አይነ ልቦናችን ያብራልን የእውነት😢😢😢በሰማነው የምንለወጥ የምንጠቀም ያድርገን ፈጣሪ አሜን ፫
@ማህሌትወለተማርያም
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemalemwalle5761
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayaalemu
10 ай бұрын
amen amen amen
@seifuayele6663
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እርሶ በፍፁም መንፈሳዊነት በታላቅ ትህትና ለሰዉ ልጅ የምድር ፈተና እንዲህ ሲተጉ ፣ ሲያለቅሱ ።፣ ሱባኤ ሲገቡ ፣ ቅባቅዱስ ሲሰጡ ፣ ስዕለ አድኖ በቤተቸዉ ሲለጥፍ ፣ የንሰሃ አባት ሲፈልጉ ስንቱን ልዘርዝረዉ እዉነት እግዚአብሔር በእርሶ አማካኝነት ለእኛ በሃጥያት ተዝፍቀን መፍትሄ ለምንፈልግ የፈጣሪ ስጦታ ኖት 🙏 🙏 🙏ተስፋዬ በእርሶ እየበራ ይሄዳል 🙏🙏
@weseneethiopia8720
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
4 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት የምታዳምጡ ሁላችሁም ሀና ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ይህንን ትምህርት አትኩረ ነበረ የምከታተለው ግን ድንገት ጠላቴ ዲያብሎስ እንድያፈነግጥ አደረገኝ እና አስቡኝ በፀሎታቸው
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሸ
@eth3816
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
4 жыл бұрын
አሜንንን
@genetgunawarqi8895
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qaliyoti yesamalin
@mezgebuategegne3127
4 жыл бұрын
የምታዳምጡ ሰዎች አይከፈልበትም እባካችሁ like አድርጉ ነፃ ትምህርት እየገኝን ነው ።
@fasikatsegaye8783
4 жыл бұрын
ሠላም የክርስቶስ ቤተሰባች አንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብር መንፈስ ቅድስ መታሰባ በአል መምህርች አንኳን ደህነ መጣህ
@solamatisa4083
4 жыл бұрын
Amen
@seltantesfamariam3717
4 жыл бұрын
Amen amen amen .
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🤲🤲🤲 ዉድ የተዋህዶ ልጆች በናታቹ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወደሀገር ለመግባት ህገወጥ ስለሆኑኩኝ ፕሮሰስ አብዝተዉብኛል 😭
@rozatefera7270
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
@TinaTina-nd5cx
4 жыл бұрын
መምህር እባክ እርዳኝ በድፍርት ሃጢያት ሲኦል አፋፍ ላይ ቁማለው እባክ እርዳኝ እቺን ነብስ አድናት ታድጋት በፀሎትክ ለንስሃ እንድብቃ እውንትኛዉን መንግድ እንዳቅ እርዳኝ አድራ አድራ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@tigabudessye1904
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።እሜን እሜን እሜንን።መምራችን።
@Tube-vu1kz
4 жыл бұрын
ነጩ ነጩ ይላል ዘመዴ እንደዘመኑ ሰው አይደለም እወነት እና ያመነበት ነገር የለሰጋት የሚናገር ልዩ ሰው ነው አትጥሉት መቼሰ እወነተኛ አይወደድም
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
4 жыл бұрын
Zeme belsh atsazabarke
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
ትክክል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
4 жыл бұрын
እዉነት ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ቢጠላው እግዚአብሔር አይጥላው
@Tube-vu1kz
4 жыл бұрын
@Hanna እወነት ማር ሰው መረዳት እንጂ ሰው መሰደብ እወቀት አያሰፈልገም😘
@Tube-vu1kz
4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ አሜን ይመሰገን
@mamMam-ok4wq
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በረከታቸው ይደርብን
@lulumulatu558
4 жыл бұрын
እረ ወንድሜ የሰዉ ሚስጥር እንደመስማት የሚጨንቅ ነገር የለም ፅናቱን ይስጥህ ለእኔ ጥሩ ትምህርት ቤቴ ሆኖአል ቻናልህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@hanilove2730
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ ከኛ በላይ እሱ ይውደድህ ፀጋውን ያብዛልህ
@genetwedajo1273
4 жыл бұрын
ክብርምሥጋና ላንተ ይገባሀል ጌታሆይ እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልል ለዚህክብር ያበቃሀቸው ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱሰ ክርሥቶሥ ክብርና ምሥጋና ላንተ ይግባ አሜን ፫
@hageraamen85
4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ መምህር እረ የዝሙት መንፈስ በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በሽታ ያላቅህ በሉኝ በፆሎት አስቡኝ
@tigistgurmu3580
2 жыл бұрын
የአባታችን ብራኬ ይድረሰን መምህር እድሜ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከዉ ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎትክ አስበኝ ጽጌ ማሪያም
@ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ በምሰማው ገጠመኝ ሁሉ ላይ ያንተን ከ አምላክ የተሰጠህን ትእግስትል እና ፅናት እመለከታለው አንተም ከባለታሪኮቹ እኩል ነው የምትግላታው እናም ሁሌም ይገርመኛል አሁንም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሞገስ ትሁንክ የሚያስቀና ፀጋ ነው ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@keedaw6764
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እማምላክ ባለህበት ቦታትጠብ ቅልን አሜን
@nebiyatabera2030
4 жыл бұрын
⁵6576⁵
@eryohana6039
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@nardosyemaryamlji9216
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ስራቅ ድንቅ ነው. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@አስካለማርያም-ገ3ጠ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@21Maryam2
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት
@janettehaddad5439
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen beriketachiw yideribin wendimachin erjim edime yisexih
@ናኒ-ጰ1ኰ
4 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን ለአባታችን ለገብርመንፍስ ቅድሱ አመታዊ በአል አደርስህ አሜን
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ መታሰቢያ በዓል አደራሳችሁ አደረሰን እያልኩ ኑ እንማርበት ሁሉም ነገር ለኛ አስተማሪ ነው 🙏💒🤲❤️
@Tube-if5bz
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የአባታችን ብራኬ ይድረሰን መምህር እድሜ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከዉ ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎትክ አስበኝ አፀደ ማረያም
@wagayealemayeha5052
4 жыл бұрын
እንኳን ደሄና መታህ መምራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Amili-blhknmz
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን 💚👂❤
@mariyam-t1t
4 жыл бұрын
ሠለም ማምህር እንኳን በሠለም መጠክ ማምህሪ ገጠማኝ 89 ሰምቼ ያራሴ ፈታነዎች ሰስብ አልቅሼ ታኛው ማታ በህልሜ መጠትክ አጠገቤ ቂጭ ብለክ እንቅዱስ ምኬኤል እለለው ከዘአ በጠም ስለታጫነክሽ ነው ወደችያማጣውት ይለኛል ከዘህ በነንኩኙ ከዘ ቃን በጠም ቃሎኛል ከዘህ በፈት እንቅፈ ይለኛል ይከብደኛል ማጫጫነኝ ነገሪ ነበራ አሁን ፈጠር ይማስገን ማምህር እኔ ብዙ ችግር ነበራብኝ በገጠማኝ በጠም በራሴ ለውጥ አግቻለው ፈጠር ይማስገን
@ituneethiopia8427
4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ነው ሚባለው አስተካክለሽ ፃፊው። እግዚአብሔር ይሰብሽ
@etiopiaetiopia5523
4 жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒያለም ደስ ይላል
@agumasyezialem5708
4 жыл бұрын
መምህር በርታ አይዞህ ለብዙዎች እየደረስህ ነው ለኔም
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ስደተኛዋ ደካማዋ እህታችሁ የተዋህዶ ልጆች አትርሱኝ
@TaTa-mh8tw
4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት ለኛም እግዚአብሔር ለኛም ይርዳን
@centralgondarzonemarketinf6362
3 жыл бұрын
egzabher yimesgen memhr kale hiwet yasemaln
@mekdes4kilo756
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህር ገጠመኝ ሁሉ በጉጉት የምጠብቀው ተምረንበታል ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እንኳን አደርሰህ አደርሳችሁ የተዎህዶ ልጆች ለአባታችን ለ አቡዬ ገብር መንፈስ ቅዱስ አመታውይ በዓል
@eth3816
4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሁሌም አዲሰ ትምህርት ነው ምትመግበን ደስ ይላል ለእኛም በረከታቸው ይድረስን 😢
@meseretf1
4 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ። በአህዛብ አገር ሆነን ላስታወሰን አምላኳችን ይክበር ይመስገን።
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
4 жыл бұрын
አሜን
@sndayogebrihans1334
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን አረ ዛሬ እሄንን ገጠመኝ ሳዳምጥ ወደላይ አስባለኝ ማለተይ አስታወከኝ እናም ሰውነቴዬ ትንሽ ጥንቅ ጥንቅ አለኝ አረ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ስራውን እየሰራ ነው በስመአም እባካቹ በፀለታቹ አስብኝ በሰላም ወደ እናት አገሬ እንድገባ እህት ወንድሞቼ
@mesekeremtekle4926
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@ethiopia1dhe415
4 жыл бұрын
ማስታወል ይስጠን ለሁላችንም አንተም ያገልሎት ዘመንህ እግዛአብሔር ይባርክልኝ
@zenashzenash6916
4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣ መምህር ተስፍየ እኛን ለማስተማር ስለምትታክት እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@terhasmekonen2551
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣምላክችን እየሱስ ኩሩስቶስ ምስካና ይግባው ፡ እንኳን ዳህና መጡ መምህራችን፡ የገልግሎትህ ዘመንህ የሪዝምልህ እግዘኣብሄር
@ወርቅነሽምትኩ
4 жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ጥሩ ምክርነው ገጠመኝ
@eth3816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ ናፈቆቴቴቴቴ እንካን ደህና መጣህ ጥረሴን አሞኛል ፀልይልኝ ወለተ መዲህን 😭😭😭😭
@zenashzenash6916
4 жыл бұрын
ውይይይ አይዞሽ የቴ እህት የቅዱሳን አምላክ ይድረስልሽ
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
@@zenashzenash6916 አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@eth3816
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
@@eth3816 አሜን 🙏🙏🙏🙏
@hayatlelo8954
4 жыл бұрын
Waqayoo sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መ ምህረ ተስፋዬ በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን
@birhangebremariyam3954
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳህና መጣህልን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@አለምአለም-አ5በ
4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡መምህር፡ተሥፍየ፡አበራ፡እደው፡በዚህ፡አድ፡የገጠመኝ፡ነገር፡ላካፍላችሁ፡ወደድኩ፡ምን፡ሆንሁ፡መሠላችሁ፡ትምርቱን፡እየተከታተልኩ፡በጣም፡ተመሥጨ፡እያዳመጥኩ፡አረቤ፡ላሬ፡አርብም፡ሥለሆነ፡ቡና፡አፍልታ፡ባሎን፡እየጠጡ፡ነው፡እና፡እኔ፡እክፍሌ፡ቁጭ፡ብየ፡እያዳመጥሀ፡ነው፡እግድህ፡ሣኡድ፡አረብያ፡አዳድ፡የውጭ፡ዜጎች፡እደሆኑ፡እጂ፡ዛርብ፡ሣይለብ፡ሣንለብሥ፡የሚሠሩን፡ሣኡዲ፡ከሆኑ፡ከባድ፡ነው፡እኔግን፡እራሤን፡ጠምጥሜ፡የምሠራ፡እና፡ክፍሌ፡ሥለሆንሁ፡እዲነፍሥብኝ፡ፈትቸው፡ቁጭ፡ብየ፡ትምርቱን፡እየተከታተልኩ፡ነው፡እና፡ልጨርሥ፡እየተገባደደ፡ነው፡ትምርቱ፡እና፡ድገት፡ተነሥቸ፡ፀጉሬን፡አጨባርሬ፡ሠውየው፡እያየኝ፡በኘሡላይ፡ነው፡የሚሄር፡ወደቃቤት፡እና፡ሄጃለሁ፡ማለት፡ነው፡እና፡እራሤን፡እቃቤት፡ያገኘሁት፡ሤትየዋ፡ሥመጣ፡እቃቤት፡ሥታገኘኝ፡በቃ፡ታየኛለች፡አብዳ፡ነው፡የሚለው፡እደት፡እድህ፡ተጨባራ፡በባሌ፡ፊት፡ልትመጣ፡ቻለች፡ብላ፡ይመሥለኛል፡የተለየ፡አየችኝ፡እሥከዛን፡ድረሥ፡ምንም፡አልታወቀኝም፡እቅበዘበዛለሁ፡ተመልሸ፡ወደ፡መኝታ፡ቤቴ፡ልሄድ፡ሥል፡ልወጣ፡ሥል፡ሠውየው፡ታየኝ፡ከዛ፡ያግዜ፡እራሤ፡እደተጨባረረ፡አወኩ፡ታወቀኝ፡ተመለሥሁ፡ከበሩ፡ላይ፡እና፡ደነገጥኩ፡ምን፡ሢቀዠን፡አመጣኝ፡ብየ፡ልብሤን፡ወደላይ፡ላልብሠውና፡ልሂድ፡ምንም፡ላደርግ፡አልቻልኩ፡ለብቸየ፡እቃቤት፡ሣቅሁ፡ሤትየዋ፡ወታለች፡አፍ፡ተጂ፡ነው፡ጠባብ፡ሥለሆን፡ሹጋ፡ነው፡ቤቱ፡ወጣሁ፡ሄድሁ፡ወደመጠሁበት፡እና፡በጣም፡ደነገጥኩ፡ትምርት፡ሥናዳምጥ፡በቃ፡ችግር፡የሚፈጥር፡ጠላት፡አለ፡በማህላችን፡ይህን፡ይመሥላል
@funofblackpinkfromethiopia7632
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@askalabrahamsaldosry1110
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስ ይላል
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ አስተማሪ ትምህርት ነው የኝህ አባት በረከታቸው ይደርብ ሰራተኛዋ እግዚአብሔር የባረካት ናት
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Thanks for your help with us today memihir tesfaye 🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Thanks for your help with us memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድሜ መምህሬ
@nardosyemaryamlji9216
4 жыл бұрын
ኤፍታህ. እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን. እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝምልን. መምህራችን. ስለ እርግዝና. ብታስተምረን. ደስ ይለናል በቻልክ ጊዜ ብዙዎች ስለማናውቅ. ነው
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን
4 жыл бұрын
ደህና ግዚአብሔርን መዝገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዕድሜና ፀጋውን ያብዛልህ A እስከ C አዳምጫለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በመከራ በተሞላች ህይወት ውስጥ የእግዚያብሄር ስራ የገለፀ ፀንቶ ለቆመው እግዚአብሔር ድንቃ ድረግ ንው እግዚአብሔር ስም ይመስገን የአባታችን በረከት በኛ ላይ ይደር ጽገችው ይድረሰን አንተንም ከነቤተሰቡህ እግዚአብሄር ሰላሙን ይስጥህ እንደዚህ አይነቶች ጸጋ ያሳተፈ ጌታ ስሙ ይመስገን አሜን
@merry3355
4 жыл бұрын
Good morning Memihrachin thank you for teaching us may God bless you more and more with your familly !!
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተሥፋየ የአባታቺን በረከት ይደርብን ደሥ የሚል ታሪክነው
@missidababa9529
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
@አልማዝደጀን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ የኔም የቤተሰቤም ህይወት ባቢሎን ሆኖብኛል ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
@ametesilase6933
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin enkuan baselam metahiln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን መምሕር
@usjdjhdhdjd6958
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
ነጭነጯን እግዚአብሄር የመርቀው ሰው ነው እውነትን የሚናገር መቸም በሰው ዘድ አይወደድም እግዚአብሄር ነው ሰውን እንዲሁ የሚወድ !!!! ዘመዴ ሰው ቢጠላው እግዚአብሔር ይወደዎል ስሙን ለመጥራት ለምን ጠላችሁ ????? ያሳዝናል!!
@busalemdemek7502
4 жыл бұрын
ትክክል መፈሳዊ ነገር እየተማርን ሰውን መጥላት ምን አመጣው ፈጣሪም ከነበደላችን ተሸክሞላል
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 እውነት ነው ማስተዎሉን ይስጠን
@ወለተሰላሴ
4 жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን
@messimessi4073
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን ዋልክ
@tigistkebede5565
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን። መምህር በፀሎት አሰበኝ አመተ ማርያም ብለህ እግዚብሔር ይስጥልኝ።
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
4 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እባካችሁ መልሱልኝ እኔ ሱባኤ መያዝ እፈልጋለሁ ያለሁት በአረብ ሀገራት ስለሆነ ለለት ጥራጥሬዎችን ማግኘት ትንሽ አስቸጋሪ ነው እና በቀን ፩ ጊዜ እየበላሁ ሱባኤ መያዝ ይቻላል ወይ ከቻልህ መምህር ከልሆነም ተማሪዎቹ መልሱልኝ
@2000-i6k
4 жыл бұрын
እኔ ይቻላል ነው የምለው እግዚአብሔር የልብንና ያለንበትን ያውቃልና ሱባዔ ሳይገቡ ከመቅረት ይሄ አማራጭ ነው ለቅድስት አገራችን ያብቃንና ትዕዛዙን ሕግጋተ እግዚአብሔርን ለመፈፀም ያብቃን
@eth3816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ወለተሰማት
2 жыл бұрын
ፆም እዴትነዉ እህት ወንድምቸ በፀሎታችሁ አስቡን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን
@ፌበንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን በረከቶ ይደርብኝ መምህር በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው
@mesifanta4312
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን እኛንም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርገን እግዚአብሔር በእዉነት ኤልሻዳይ ነው
@sofiagetachew3079
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ☝️🙏
@kankoasefa5223
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምራችን ባለህበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር የጠብቅክ
@fyhfygdugfyv1603
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምሕምራችን ቃልሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ
@AlyiaAlyia-kt1ct
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@selamtube7356
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@ወለተሰላሴ
4 жыл бұрын
ነጭነጩን ይላል ዘመዲ እውነቱን ስለሜናገር የተደበቀውን እያውጣ ነው አትጥሉት please መምህራችን ቃለ ህይውትን ያስማልን ተስፍሽዬ ዘመዴ ጥፍተኛ ከሁነ አርመው ግን ለኛ ለተዋህዶ ቀኝ እጅ ነው 42 ሜሊዮን ዶላር ስብስቦ ለተፍናቀሉን አሁን ዮትዬቡን ዘጉበት please ተስፍሽዬ ተውያዩ አተ ብዙ ነገር ታቃለህ
@danielasefa7568
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ
@letinamedhane2772
4 жыл бұрын
Memehir batme eutbkt naber kalwet yasmalen aba 🙏🙏🙏❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@የርሴማልጅየጅርዎ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እኳን በስላም መጣህልን ፣❤️🙏🙏🙏🙏
@abrhamyaregal252
3 жыл бұрын
Thank you!
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫)
@tiruworkberihun686
4 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስራሕ ግሩም ስራሕ ደቅ ነዉ ስምሕ በፍጥረታት አደበት ሁሉ ካፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ ይክበር ይመሥገን አሜን
1:30:53
32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 9 М.
44:56
92ኛ B ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,6 М.
42:14
95ኛ ገጠመኝ ፦ ከፕሌን እንደወረደች በመንፈስ የተጠለፈችው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
2:00
ማመዛዘን መምህር ዘምህረና
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,5 М.
1:06:35
ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 10 М.
45:11
92ኛ C ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
1:08:59
22ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ቤተሰብ ዘጠኝ ህፃናትን በቡዳ የበላ አይን የማን ይሆን
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
48:43
96ኛB ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የፍርድ ቤት መፅሐፍ ቅዱስ መቅሰፍት አመጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
49:05
91ኛ A ገጠመኝ ፦ አምላክ የለም ከማለትና አለ ብሎ በጣኦት ከመርከስ የቱ ይከፋል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
21:02
🦋ሀይሚ ስለብሩክ የመጨረሻ መልሷን ሰጠች😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 25 М.
46:05
91ኛ B ገጠመኝ ፦ አምላክ የለም ከማለትና አለ ብሎ በጣኦት ከመርከስ የቱ ይከፋል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН