የሰላምዬ አባትም ተገኝቷል ( አሁን በትክክለኛው ሰላምዬ ሙሉ ቤተሰብ ሆነች )

  Рет қаралды 147,750

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

5 ай бұрын

Пікірлер: 3 900
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 5 ай бұрын
ማነው እደኔ የሠላምየ አባት በመገኘቱ ደስ ያለው ላይክ ያድርግ💖💖💖💒💒💒💓🙏🙏✝️✝️
@yodahe-jl1cs
@yodahe-jl1cs 5 ай бұрын
እኔማ በደስታ ልፈነዳ ትንሽ ቀረኝ ከነሱ አብሬ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤😢
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 5 ай бұрын
ቃላት አጣሁ ❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 ай бұрын
አቶ ዮሴፍ በጣም ደስ ብሎናል ከልጅዎት ጋር ስለተገናኙ የኔ አባት ሲያሳዝን በእመብርሀን ሳዬው ልቤ ድንግጥ ነው ያለው አንጀቴ ተሰፈሰፈኮ እውይ ተመስገን ከዚህ የተሻለ ቦታ እንዲደረሱ ደሞ ልንረዳቸው ይገባል😢
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 5 ай бұрын
❤❤
@fatma6932
@fatma6932 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 5 ай бұрын
አዎ እውነት ነው ከማንም በላይ የሚቀድመው እና ወደር የሌሌው ሰላምየን ከ እናት እና ከአባትዋ ነጭ በነጭ ለብሰው በቅድስ ስጋውና ደሙ ከብረው ለማሳየት ያብቃን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭አልቻልኩም የደስታ እምባ አነባዉ የኔ አባት!!!እንደሚገኝ እርግጠኛ ነበርኩ
@fdgf9922
@fdgf9922 5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ😍በላክአሳዩኝ እደት ደስ እዳለኝ በማሪያም❤❤❤❤
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 5 ай бұрын
🙏በተዓምረኛው ቀን ተዓምር ተሰራ!🙏 ❤ልዩ ቀን❤ 👑ክብር ለመድሐኒዓለም👑 🌺ክብር ለእመብርሃን🌺
@Tigist22
@Tigist22 5 ай бұрын
ሰላምየ ፀሎትሽ ተሰምቶ ቤተሰቦችሽን ያገናኘ አምላክ የኔንም ፀሎት ልመናየን ይሰማኝ ዘንድ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ተወዳጆች 😭😭😭😭😭
@user-jk3fu8uk4k
@user-jk3fu8uk4k 5 ай бұрын
እመአምላክ ታስብሺ ውደ❤ አይዞሺ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስማሽ በርቺ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ🎉❤
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 5 ай бұрын
መድኃንያለም ለሰላም የሰማህ ለኔም ፆሎቴ ስማኝ
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 5 ай бұрын
እንደ ልጃችሁ በፍቅር አሳድጋችሁ ለዚህ ያበቃችኋት በዚህ ክፉ ጊዜ መምሕርተስፋዬና ባለቤቱ ምስጋና ይገባችኋል ትልቅ የጽድቅ ስራ ነዉ እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለዉ ።
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ እማ
@mediatube3914
@mediatube3914 5 ай бұрын
እኔ ልጁ ትመስለኝ ነበር
@girmachewab9108
@girmachewab9108 5 ай бұрын
መምህር ልጆችህን ያሳድግልህ የመምህር ተማሪዎችም ባላቹሁበት በረከቱ ይብዛላችሁ ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በመምህር ላይ አድሮ ታምሩን የሚገልፅ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህርየ ለእናተ ቃላት ያንሰኛል እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተቦዎ ያድልልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ግን ዘመንህን በሙሉ ይባርከው!!!ዘርማንዘርክን ቅዱስ ሚካሄል በአክናፉ ክልል አድርጎ ያኑርልክ!!!!❤❤❤❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 5 ай бұрын
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ😍💒 ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለ😍💒 የሚፆናናበት ስምሽ ነዉና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንች ምስጋና😍💒🕯 አሜን አሜን አሜን ⓵⓶ 👏👏👏
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zm1ug1ke5i
@user-zm1ug1ke5i 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 5 ай бұрын
Amen amen amen Kibr misgana Le Kidest Dingle Mariam enate 🙏♥️♥️💖🙏🙏💖💖💖
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@otakugamer748
@otakugamer748 5 ай бұрын
መምህሬ እኛም እንደርሶ ወንጌልን በወሬ ሳይሆን በተግባር እንድንኖር ክርስቶስ ይርዳን አሜን!
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቅዱሳን ሰዎች መገኘታቸው ሚስትም ባልም አንዳይነት እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ተደሰቱ ክፉ አይንካችሁ ለናንተ ቃላት አጣሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 5 ай бұрын
ወይ መምህር 😭😭😭😭ውለታህ በምን ይከፋልላ ❤❤❤ ነገ ሰምቼ እኳምታለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤አባቴ አባቴ የኔ አንጀት ይላወስ 😢😢ሰላምዬዬዬ
@altubeti7567
@altubeti7567 5 ай бұрын
በፀሎት ማሰብ🥰🤲🥰 እሱንና ቤተሰቡን
@selamawitesfa4278
@selamawitesfa4278 5 ай бұрын
Enkun desalsh selamy
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እማ ደምሬኝ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 5 ай бұрын
Betam Melkam sew new Memehir Tesfaye Liyu dink sew new yegna enku memehir Nurln Egziabhere Mogos yihunh🙏🙏🙏🥰🥰🕊️🕊️🕊️💖💖
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔም አንጀት ተላወሰ 😭😭😭
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 5 ай бұрын
እውነት መምህር አንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልህ 😢😢😢😢 የኔ አባት ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
@alemwoldu9792
@alemwoldu9792 5 ай бұрын
መምህር ከነባለቤትህ ከነልጆችህ እንኳን ደስአላቹሁ ሰላምዬ ከነአባትሽ እናትሽ እንኳንደሳላቹሁ ቅድስ ፍቃድ ሆኖ በሰላም ስለተገኛቹሁ እግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 5 ай бұрын
ቤትህ በደሰታ ይሞላ የሰላምን ደሰታ እንደሞላህላት ደሰታ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ይሁንል እንደ አባት ሆነህ አሳድገህ ለዚ አብቅተሀታል ክብር ይገባሀል ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማርያም በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብር ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን ማርያምን ምን ያህል ሲያሳስበኝ እንደነበር በተገናኙ እያልኩ አሁን ተገናኙ ስትል ደስታዬ ወደር የለውም ሰላምዬ እንዃን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦች አንድ ያደረገ አምክ ምስጋና ይግባው❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 ай бұрын
Betam new yetedestihut...besmeb
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አዎ እእእእእእእልልልልልልል እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል የመምህርየ(አልቃሹ ወንድሜ) እምባው ለሳላምየ ያለው አባትነት ፍቅር ርህራሄ እና አዜኔታ አላሳፈረችውም እማ ፍቅር ያሳደገው ቅድስ ሚካኤል ረዳው ከሳላምየ ይልቅ የረቡኒ ደስታ አሰለቀሰኝ
@EdigeArado
@EdigeArado 5 ай бұрын
እእልልልልልልልልልልልልልልል እንከን ደሰ ዐለኙ 👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉 4:01
@user-eb9zk2bl8e
@user-eb9zk2bl8e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰጣም በጉጉት የምጠብቀው ነው የኔ እናት ሰላምዬ የኔ እህት እንኳን ደስስስአለሽ ደስስስብሎኛል ማርያምን ተመሥገን አምላኬ ለአንተ ምን ይሣንሀል ተመሥገን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 ай бұрын
ጌታን በጣም ነው ያለቀስኩት በተለይ ሲገናኙ አባቴ ስትለው የኔ የዋህ ኡፍፍፍ 😢 ደሞ እናት አባቷ ቢታረቁ እና አብረው ቢቆርቡ ደሞ እጅግ እጅግ እጅግ በበለጠ ደስ ይለናል❤
@user-jk3fu8uk4k
@user-jk3fu8uk4k 5 ай бұрын
❤❤በጣም እኔ እራሱ 😢እሱ አይቀርም
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል አይደለም ለፅድቁ ለመንግስቱ አላፊ እና ጠፊ ለሆነው ለምድራዊ ነገር አይከለክለንም ቸርነቱ ወደር የለውም
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 5 ай бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም !! ይሆናል !!
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
ማርያምን አብረው ይሆናሉ።
@samerasamera2893
@samerasamera2893 5 ай бұрын
ይሆናል ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@googleeugoogle8416
@googleeugoogle8416 5 ай бұрын
እረረ መምህር በእውነት ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ማርያምን አንተን ሳይ ኦርቶዶክስ በመሆኔን እኮራለው እግዚአብሔር ይስጥህ ማንም እንደዚ አያረግም በእውነት መምህርን የምቶዱት በላይክ አመስግኑት
@betyascnkimamo3682
@betyascnkimamo3682 5 ай бұрын
ዳቢሎስ ተመታበመስቀል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 የኔውድ ሰላምዬ እኳንደስአለሽ ቤተሰቦችሽን የሰበሰበ የኔአባትፈረሰኛው አሳዳጊዬ የጊወርጊስ አምላክ ስሙየተመሰገነይሁን መምሕር ከነምላው ቤተሰብሕ ይጠብቅሕ እውነትቃልየለኝም ስለሁሉም ነገርእግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏
@tenetgerechal5546
@tenetgerechal5546 5 ай бұрын
ኣረ መምህር ትለያለህ ፀጋ የብዘሐልካ ናይ ኣገልግሎት ዘመን ይባረክ❤❤❤❤
@Semanshe
@Semanshe 5 ай бұрын
ወድማችን ተሽሉት ከቀድሞ ሚስቱጋ አብሮ ሆኖ ልጃቸውን አብረው ለወግ ማረግ እዲያበቁ ምዬቴ ነው❤❤❤❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
አሜን ይሁን
@user-tq6cb9iq1t
@user-tq6cb9iq1t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላን መምህር ተስፋዬ በምን ቃል ልግለፅህ😢
@meharibirhanu8676
@meharibirhanu8676 5 ай бұрын
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ መምሕር የአገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን ሰላም ወላጆችዋን በማግኘትዋ እኛ ደስ ብሎናል ሰላማችሁ ይብዛ እኖዳችሁ አለን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 5 ай бұрын
በስላሴ ስም እንዴት ደስ ይላል የ እግዚያብሄር ቀን ደረሰ በቃ ሲል ያበቃል 😢😢😢 የመከራ ቀን የመንከራተት ዘመን አበቃ እግዚያብሄር ይመስገን ❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 5 ай бұрын
የማይሳነው አምላክ የማይቸግረው ክብር ለእርሱና ለእናቱ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ልፋታችሁን ቆጠረው ቅዱስ ባለወልድ ሰላምዬ እንኩዋን ቅዱስ ገብርኤል ተለመነሽ እንኩዋን ደስ አለሽ!!
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 5 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህር የቀርህ አባትዋና እናትዋ መስታርቅ ነው የቀው እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 5 ай бұрын
❤😢በእውነት በክርስቶስ ፍቅር እህት ወንድሞቼ ሰላምዬን እናግዛት መምህር አካውንት አስቀምጥልን❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 ай бұрын
አካውንቷን ለቆታል comminitiy በሚለውጋ አለ ግቢ
@fasikay
@fasikay 5 ай бұрын
መምህር አንተ ትለያህ ማርያም እሰይ ጀግና መንፈሳዊ የመንጋው እረኛ በእውነት ሕያው ንጉስ የሰራዊት ቅዱስ ጌታ-አምላክ አባታችን ቸሩ መደሀኒ ዓለም አንተን የመሰለህ ጀግና እንቁ መንፈሳዊ-አባት ስለሰጠን ቅዱስና ታላቅ ገናና ስሙ በፍጥረታቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁንልን ❤❤❤እንኳንም ተገኘ የምር በጣም ደስ የሚል የምስራች ዜና ይህ ነው ሰላምዬ እህታችን ደስታሽ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አለሽ ❤የሰላም አባት እንዲገኝ ሰባአዊነት ተሰምቷቾሁ በቻላችሁት አቅም የተተባበራችሁና ኃላፊነታችሁን የተወጣችሁ በእውነት የሰማይና የምድር ፈጠሪ መደሀነመ ዓለም ኢየሱስ-ክርስቶስ በነገሮች ሁሉ ላይ ሞገስ ይሁናችሁ☦️❤🙏
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 5 ай бұрын
የኔ አባት ፈጥኖ ደራሹ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እንኳን አገናኛችሁ ሰላምየ እኔ እንድህ ያነባሁ አንችማ😢😢
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 5 ай бұрын
ወይኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የድንግልጅ ይመስገን መምህር ተባረክ ድካምህን ከነቤተሰብህ ይቁጠርልህ በነጻነት ስለወላጆችዋ እንድታወራ አድርገሀል ራስወዳድ አይደለህም ተባረክ
@sekalemfelkojember3860
@sekalemfelkojember3860 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድሆች አባት በውነት ቃላት የለኝም ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሰላም እህቴ እንኳን ደስ አለሽ መምህርዬ በእውነት ጸጋው ያብዛልህ እንቁ መምህሬ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን ጌታ ሆይ ☦️🙏
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እማ ደምሬኝ
@Seble-mg
@Seble-mg 5 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️☦️
@user-ql4zi9sz1b
@user-ql4zi9sz1b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ወንድም
@ufuc2525
@ufuc2525 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ufuc2525
@ufuc2525 5 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን ብጣም ደስ ብሉናል መምህራችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bf1uw6dr6j
@user-bf1uw6dr6j 5 ай бұрын
የእውነት የሚገርም ስሜት ነው ስሜቷ ሲገናኙ ያለው ስሜት ይጋባል በጣም ሳለስበውነው እንባዬ ዝርግፍ ያለው ሰላምዬ ደስታሽ ደደስታዬ ነው።ለዛነው ድጋሚ ኮሜንት የገባውት እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ❤🥰🙏⛪️
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ደስታችሁን ሙሉ ያርገው መምህር ተስፋዬ ከነ መላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Aresema29
@Aresema29 5 ай бұрын
የዘረያዕቆብ እመቤት የመድኃኒአለም እናት ምስጋና ይድረሳት ስላምዬ እንዲሁም የመምህር ቤተስቦች ሁላችሁም እንኮን ደስ አላችሁ! ድኖ ህይወቱ ተስተካክሎ አብራችሁ እንድትኖሩ ፅሎቴ ነው ያንን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ አምናለሁ እግዚአብሄርን ይዞ ያላሽነፈ የለም . እግዚአብሄር ይመስገን.🙏
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 5 ай бұрын
እሰይ እልልልልልል ሰላምዬ መምህራችን እንዲሁም ለቤተሰቦቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን በጣም ደስ ብሎኛል ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል 🎉🎉🎉 ሰላምዬ ደስታሽ ደስታችን ነው መምህር ምስጋና ይገባሀል 🙏🙏 ክብሩን ሁሉ መድሃኒያለም ይውሰድ አሜን
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@user-lw4ix2uh4e
@user-lw4ix2uh4e 5 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ ሁላችንም እኳን ደስስስስስስ አላችሁመምህርተስፋዬአንተቅንሰውእግዚአብሔርሰላሙንይስጥህሁላችንምእኳንደስስስስስስአላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alebachewabate4266
@alebachewabate4266 Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ በእውነት ፈጣሪ እጥፍ እጥፍ አድርጎ በስጋና በነብስ ይክፈልህ!!የመከራውንና የስቃዩን ሁሉ እኔም አውቀዋለሁ!!አሳልፌለሁኝ!!
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 5 ай бұрын
ሰላም እናቷንም አባቷንም በማግኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል እንባዬን ነው ያመጣው የሷን ሁኔታ ሳየው:: መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌ በጸሎቴ አስብሃለሁ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰቦችህ::🙏🏾
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@user-vk3vo9vd5i
@user-vk3vo9vd5i 5 ай бұрын
በስበአብ የእግዚአብሔር ቸርነቱ የእኛ ጌታ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን 😢😢😢😢😢😢
@eteneshmosisa9361
@eteneshmosisa9361 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ልጆችክ ይባረኩልህ በእዉነት ከሰዉ አይገኝምና ፈጣሪ ይስጥህ ባለወልድ ይስጥህ🙏🙏🙏
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs 4 ай бұрын
እንዴው መምህር ተስፋዬ ምን አባቴ ላርግህ አንተንስ አግኝቼ ብሸልምክ እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ እግዛብሄርን በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰🥰🥰 የሰላምዬ አባት የኔ ጌታ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርሀን ሁሌ ከናተጋ ትሁን አሜን ።
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 ай бұрын
ወይኔ መምህር ገና ሳየው ማስታወቂያውን ደነገጥኩ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ሰላምዬ ሙሉ ሰው ሆናለች እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢ደስታው አስለቅሶኛል ገና ሳልጀምረው
@eliamkirkos6734
@eliamkirkos6734 5 ай бұрын
ወይ መታደል መምህርዬ የሰላምን ሒወት እንደሞላኸው እመአምላክ ዘመንህን ሙሉ ትሙላልህ❤❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 5 ай бұрын
እልልልልልልል😢ሁሉበሱሆነ😢ሰላምዬ 😢እኳንደስአለሽ😢ደስብሎኛ መምህር እግዚአብሒር እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ አቶ ዮሴፍ እንኳንደስአሎት ከልጆትያገናኟት አምላክ የተመሰገነይሁን
@Kuskuam206
@Kuskuam206 5 ай бұрын
መምህርዬ አሁን ይሄን ገጠመኝ ብለህ ብታቀርበው ማን ያምናል። live getemegn I was surprised ❤❤❤❤❤❤ተባረክ መምህር የሰላምን እንቆቅልሽ የሰማ አምላከ ጊዮርጊስ እኔንም ይስማኝ ይለመነኝ። የወንድሜን እንቆቅልሽ ይፍታልኝ። ተባረክ መምህር❤❤❤❤
@fantayegezahegnurgesa7539
@fantayegezahegnurgesa7539 5 ай бұрын
መምህር አንተ ልዩ ሠው ነህ አምላክህም ሁሌ ከፊትህ ቀድሞ ያሣካልሃልና እንኳን ደስ አለህ። ሠላምዬም አባቷም እናቷም እንኳን ደስ አላችሁ።
@banamet5409
@banamet5409 5 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ልጆች ወዴት ናችሁ❤❤❤❤
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 5 ай бұрын
አለን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 5 ай бұрын
አለን እማ
@banamet5409
@banamet5409 5 ай бұрын
እሰይ ኑሩልኝ❤❤በጣም እወዳችሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር😍
@honeymekone2677
@honeymekone2677 5 ай бұрын
ምን አይነት ቅን ነህ እግዚአብሔር ባንተላይ ስለሚሰራ ሁልግዜ አመሰግነዋለሁ 🙏 ይህን ላደረገልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲 መምህርየ ቤተ ሰብህ ይክበር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ የልጆችህን ወግ ማአረግ ጣፋጩን ፍሬ ያብላህ በእዉነት የዝህ ሁሉ መእመን ደስታና ምርቃት ቤበትህ ይግባ ❤ አንተ የተባረክ ነህ ሰላምይ እንኳን ደስ-ያለሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ ኣንቺን የሰማ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን ኣሜን 🙏
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 5 ай бұрын
ውይ ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር እንኳን ሙሉ አደረገሽ ሰላምዬ እናትሽም አባትሽም አንቺ የዘወትር ቅርሬታችሁ ጎዶሏችሁን የሞላ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የ አምላክ ስራ ድቅ አንቺን ከቤተሰብሽ ያገናኘ እግዚአብሔር እኔንም ከስደት መልሶ እናት አባቴን ያገናኘኝ ያሳየኝ እህተወልድ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በስደት 11 አመት በላይ ሆነኝ በሰቀቀን ነው እምኖረው ነው ።በቀጣይ እናት እና አባትሽ ተምርመረው በቅዱስ ቁርባን ድጋሚ ሲጋቡ ይታየኛል መምህር ተስዬ ድቅ መምህር ስለሆነ ይህን ያደርገል መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ልጅቷን ለዚህ ስላበቃሀት እድሜህን ያርዘመው ከነቤተሰቦችህ ጤና ሰላም ፍቅር አብዝቶ ጨምሮ ይስጥ ፈገግታህ እራሱ ያጠግባል እንደምግብ ነው
@buzetube8387
@buzetube8387 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ እንባዬን ፈሰሰ የእውነት ቢዘገይም ለእግዚአብሔር የሚቀድመው የለም ❤❤❤ መምህርዬ እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነ ቤተሰቦችህ!!! ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 5 ай бұрын
እረ በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ክብሩን ሁሉ መድሐኔዓለም ይውሰድ !!!
@mekonin7988
@mekonin7988 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ብርክ በልልን ከነመላው ቤተሰብህ ሰለም አሁን ደስታሽ ሙሉ ሆኗል ደስ ይበልሽ
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 5 ай бұрын
በጣም ደስስስ ይላል እንኳን ደስስስ አላቹሁ ክብር መምህርች ሰላምዬ እንኳን ደስስስ አላቹ ከአባትዋ አና ከእናትዋ ጋር ታገናንሽ ተመስገን❤❤❤
@alemsthaymelss859
@alemsthaymelss859 5 ай бұрын
መምህርዬ ምንም ማለት አልችልም የድንግል ማርያም ልጅ በክብር በሞገስ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ይጠብክክ ህማ ፍቅር በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትጠብቅክ ቃል አጠርኝ ሰላምዬ(ዘር ትሁን) ታድለሽ የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ደርሶልሻል እኔም በጣም ነው ምውደው የኔ ጠባቂ እንኳ ደስ አለሽ እልልልልልልልልልልልልልል። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mek151
@mek151 5 ай бұрын
መድሐኒአለም የተመሰገ ይሁን🙏🙏🙏 የኔ አባት ሲያሳዝን😢 ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ብዙ መስራት የሚችል ሰው እንደሆነ ያስታውቃል !!! መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 ай бұрын
መምህር አንተን የወለዱ እናት እና አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 5 ай бұрын
መምህር ምን ብዬ እገልፀሀለሁ ኡፍ ተባረክ ለቅሶዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ፣ተባረክ...
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 5 ай бұрын
ክብር ለእናትና ልጁ!!! እልልልልል
@selammulatu3807
@selammulatu3807 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ምን የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
@Adisalem353
@Adisalem353 5 ай бұрын
የሚገርም ነው ሰላምዬ እንኳን ደስ ያለሽ አባትሽን በህይወት ኖሮ ማግኘትሽ እድለኛ ነሽ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@tugh5129
@tugh5129 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እማ ደምሬኝ
@user_selagg
@user_selagg 5 ай бұрын
በስመኣብ ፈጣሪ እንዳለ ኣሁን ነው ያወቅኩት በጣም ይገርማል ሰላምዩ እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ ውድ መምህር ተስፋዬ ማርያምን እኔ ላንተ ቃል የለኝም በቃ ምን ልበልህ ፈጣሪ ከኔ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ኣሰይ ፀሎተይ ሰመረ ኣሰይ ፀሎተይ ሰመረ ዝብል የትግርኛ መዝሙር ጋበዝኳቹ ✝️🙏
@yodahe-jl1cs
@yodahe-jl1cs 5 ай бұрын
ኣሰይ ፀሎተይ ሰመረ ኣሰይ ፀሎተይ ሰመረ ❤❤❤❤❤❤ ልፈትዋ መዝሙር
@user-xj6ul3tj1u
@user-xj6ul3tj1u 5 ай бұрын
​@@yodahe-jl1csእግዚአብሔር ይመስገን ብኡነት ፆሎታ ስምዓ እማ ፍቅር ክዳን ምሕረት ኣደይ እንታይ ይሳኣና❤
@enanu7590
@enanu7590 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@alemzertube4322
@alemzertube4322 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 5 ай бұрын
ተባረክ መምህር እጅግ የተባረክሰው ነህ
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 5 ай бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እንዴት ደስ ይላል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሽ ሊቀ ሰማዕት ስራህ ምን ያህያል ይደንቅ ምንያህል ይረቅ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን... መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g 5 ай бұрын
ኧረ ሰዎች ኑ እልልልልልልልልል አባብሉኝ ማሪያምን ኡፍፍ ምን ልበል ወይኔ ደስታ አዞሮ ሊደፋኝ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰላምዬ መምህር ከነ ቤተሰቦችክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ሰላምዬም እናትና አባቷ ታርቀው እህት ወይም ወንድም ቢወልዱላት ምኞት ነው መዳኒያአለም ምንም አይሳነውም 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 5 ай бұрын
መ ር ተስፋዪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ፈጣሪ ረጅምእድሜ ይስጥህ
@asterasmelash2964
@asterasmelash2964 5 ай бұрын
ስላምዬ ደስታስ ደስታችን ነው የኔ ቆንጆ እግዛብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ፣ ሁለት አባት ሁለት እናት ሆኑልሽ 🙏🙏🙏
@user-er1eu8zh4c
@user-er1eu8zh4c 5 ай бұрын
ሁላችሁም የመምህር ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም በጣም ነው ደስ ያለኝ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@amylove2005
@amylove2005 5 ай бұрын
መምህር ታደለህ እናቴ እመቤቴ ከመላው ቤተሰብህ ትጠብቅህ ትልቅ ፀጋ ተሰጥቶሀል መዳኒለም አብዝቶ ይባርክህ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን:: እውነት በጣም ነው ልቤ የተነካው ይሄ ድህነት አፈር አባቱ ይብላ ድህነት ነው የበታተናቸው
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa 5 ай бұрын
ስራው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር አመስጋኝ ሰው እማ ቢኖር ። ደስ የሚል ስራ ነው መምህር እንኳን ደስ አላችሁ ።
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 5 ай бұрын
😂የመምህር ተማሪዎች ምነየቀደማችሁኝ እንኳን ደስአለሽ ሰላምዬ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ የሰላምዬ አባት😢😢ሲያሳዝን😊❤❤❤
@zinp1234
@zinp1234 5 ай бұрын
መምህር ተስፍዬ አበራ ክብር ይገባሀል ከባለቤትህ ጋር😢
@bizuneshturuneh-xk4fe
@bizuneshturuneh-xk4fe 5 ай бұрын
መምህር እግዚያብሄር ልጁችህን በፀጋው በጥበቡ ይጠብቅህ የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም ትለያለህ የእውነት ደሞ መስቀሉ ሲያምር በለማህተቦች ጠባቂአላቸው
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማርያምን የኔ አባት እንዲገኝ ተመኝው እመቤቴ ትርዳሺ በሉኝ
@EdenEden-qw9sd
@EdenEden-qw9sd 5 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ ከይዞሽ
@user-jk3fu8uk4k
@user-jk3fu8uk4k 5 ай бұрын
የግሸኗ እናቴ እመብረሀን ትርዳሺ ውደ አይዞሺ ታገኝዋለሺ ❤እኔም በጣም ናፍቀውኛል 7 አመቴ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 ай бұрын
አረ ወይኔ በደስታ የምይዘዉን የምጨብጠዉን አጣዉ 😮 እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ እልልልልልልልልል መምህር ተስፋዬ እድሜክን እርዝም ያድርግልን ቃል የለኝም 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MoG1983
@MoG1983 5 ай бұрын
እመቤቴ መቼም ያንቺ ታምር አያልቅ ክብር ምስጋና ለጌታ ይህን! እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 5 ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን እኔ በጣም ድስ ብሎኛል ሰላምዬ እኳን ደስ ያለሽ መምህር እውነት ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልክ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው ተመስገን አምላኬ❤❤❤
@HiwotAbebaw-fp3iy
@HiwotAbebaw-fp3iy 5 ай бұрын
ወንድማችን ሲስንም አለማመስገን ንፍግነት ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ ሂወትክ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁንልክ🙏🏼🙏🏼
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 ай бұрын
መስቀሉ ኡፉፉፉ የእውነት ሰው ሰራሽ ኖሮበትኳ ሐይማኖቱን እንዳጠበቀ ነው ክብር ለእግዚአብሔር የእውነት ሰላምዬ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ በድጋሜ ያፈላለጋችሁት የአገኛችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት❤
@edlawitmekonen2112
@edlawitmekonen2112 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ደስ ብሎኛል ።ወንድማችንንም እግዚያቤር ይስጠው ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@lovepeace8606
@lovepeace8606 5 ай бұрын
ተባረክ መምህር ተስፋየ ፥ በእውነት ኮራቡህ ። ከእጅግ በላይ ደስታየ መግለጽ ኣልቻልኩም፥ ሰላምየ ፥ ከእናትዋን ከኣባትዋን መገናኘትዋ ፥ የእግዚኣብሄር ስም ይክበር ይመስገን
@bettykidane6788
@bettykidane6788 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤ ሰላምዬ እንኳን ደስ ያለሽ በእውነት የምትወጅው ቅዱስ ገብርኤል እረዳሽ፣ ደሞ በሙሉ ጤንነቱ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እማ ደእምሬኝ
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 5 ай бұрын
ሲያሳዝን የኔ አባት መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢😢😢
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 5 ай бұрын
ተባረክ መምህር
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 ай бұрын
መምህር ለአንተ ቃል የለንም የማቱሳሊን እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ❤❤❤❤
@Atalel983
@Atalel983 5 ай бұрын
ኧረ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመስገን በደስታ አነባው ምንአለበት እኔም ሁለት ዓመት ሙሉ የጠፋው ወንድሜን ባገኘው ሰላምየ ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ መምህርየ አንተ የሰው ደስታ እጅግ በጣም የሚያስደስትህ መምህር ነህ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
ታገኝዋለሽ ተስፋ እዳትቆርጭ አብዝተሽ ፀልይ ለምትወጅው መልአክ ስእለት ተሳይ ቶሎ ባይሆንኳ የእግዚአብሔርን ግዜ ጠብቂ የክርስትና ስሙን እጅሽላይ ጉልበትሽ ላይ እየፃፍሽ በስሙ ስገጂ ፀልይ እግዚአብሔር ያገናኝሻል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢😢😢
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 ай бұрын
ለቅዱስ አንጦስ ተሳይ የጠፋ ያገናኛል። አይዞሽ ታገናኛላቹ።
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 ай бұрын
ታገኘዋለሽአይዞሽ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
ፀልይ ተስፋ አትቁረጭ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን የኔ እናት❤
@Atalel983
@Atalel983 5 ай бұрын
2013 ላይ ነበር ነሀሴ ላይ የቄስ ትምህርት እየተማረ በሰላም ከሚኖርበት ገና በ16 አመቱ ከጋሸና ወደ ደሴ ከዚያም ጦላይ የሚባል ሀገር ውትድርና ስልጠና የወሰዷቸው ከዚያም ከሶስት ወር በኋላ ሰልጥነን ወጣን ብሎ የደወለው እናም እስከ ጥቅምት 2014 ድረስ የተለያየ ግንባር እየሄደ አለው ደህና ነኝ እህቴ ደህና ነው በያቸው ይለኝ ነበር ከጥቅምት በኋላ ግን ደውሎልኝ አያውቅም አባት እናት እህት ወንድም በጭንቀት አለን በተለይ እናትና አባቴ። እና ለቅዱስ ገብርኤል ተስያለው እግዚአብሔርንም እየለመንኩት ነው በሂወት ካለ ወይም ከሌለ ወንድሜ የደረሰበትን የሆነውን እንዲገልፅልን እፀልያለው
@xboxone8393
@xboxone8393 5 ай бұрын
መምህሬ የኔ እንቁ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤የኔ አባት ሲያሳዝን ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 5 ай бұрын
Wow he looks good may God bless you all your family
@yemariam
@yemariam 5 ай бұрын
የእውነት የማውቀው ቤተሰቤ ጎረቤቴ መስለውኝ ቤተሰቡን ሁሉ የምከታተላቸው መምህር በርታልን 🙏💕🇪🇹🌼
@Giraffetube
@Giraffetube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ የሰጠን አምላክ ደግነት ቅንነት ስነምግባር ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እንዴት ያስቀናን እረጅም እድሜ ያድልልን
@temsgenfetari8115
@temsgenfetari8115 5 ай бұрын
ክብሩ ሁሉ መድሃኒአለም ይውሰድ መምህር አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ልጆችህን መድሃኒአለም በሞጎስ በፀጋ ያሳድክልህ በጣም ደስ ብሎናል
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሚገርም አምላክ እኮ ነው ያለን ከኛ በላይ የሚያስብልን የ ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን 🙏🤗🙏🙏
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 5 ай бұрын
ምስጋና ለዕርሱ ይሁን ቸርነቱ አያልቅም እንካንም ደስ አለሽ ሰላምዬ ❤❤❤❤
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 5 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዝኣብሄር ይመሰገን መምህር ተስፋየ ኢኔ ላንተ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ እግዝኣብሄር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 33 МЛН
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
የሰላምዬ እናት እግዚአብሔር ባሞቀው በቤቷ ጋበዘችን
49:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 85 М.
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27