ኢየሱስ ያማልዳል? | ክርክር | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ክፍል 1 | ቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 27,380

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
በእውነት እንዴት እየተጠቅምን ነው ጸጋውን ያብዛላቹሁ መምህራኖቻችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
ሎቱ ስብሃት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 💞💞
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አኬ ፀጋው የብዛልህ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
@ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 4 күн бұрын
በእውነት ውድምችን አኪል ቃል ሕውት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️እግዚአብሔር ጣባቡን ይገልጣልክ 🤲🤲🤲ድንግል ምርያም አትልይክ እየሱስ አንዴ ነው ሰልይ አንዴ ነው የሞትልን 😭😭😭 ትውሁዶ ልዝላልም ትኑር 💞💞💞🌹🤲🤲🤲
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ሜሉዬ የጌታ ፀጋ ይጨመርልህ
@uukk8926
@uukk8926 Жыл бұрын
😂😂😂
@petiolegeremew8164
@petiolegeremew8164 3 ай бұрын
😂
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተዋሕዶ ፍቅር 🥰
@bethelhemaklilu3159
@bethelhemaklilu3159 Ай бұрын
የክርስቶስ ማማለድ ስለኛ በመታየት ይህ በራሱ መገለጥን የሚጠይቅ እውነት ነው።ሜልስ ❤❤❤❤❤
@alemtehaymamo5070
@alemtehaymamo5070 Жыл бұрын
ሜላ የጌታ ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ እንወድሀለን ያባቴ ልጅ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ክርስቶስ ኢየሱስ አምላክ ነው ስለዚህ ፈራጅ አምላክ ነው ወንድማችን አክሊል ተባረክልን በርቱ ሜሎስዬ ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ የማስታረቅ ስውራውን ጨርሷል ደግመህ ደጋግመህ አትስቀለው😭😭🥺🥺
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
እንዴት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ አስታረቀን እኮ ከእራሡ ጋራ ታዲያ ዛሬም ና ተስቅለህ ስለኛ ለም የምትሉት ለምንድነው እኔ ከአብ የምለምን አደለሁም ካለ እናተ በግድ ለማኝ ነክ ለምን ትላላቹ እናተ ከአህዛቦች በምን ትሻላቹ ያው እነሱም ነብይ ነው ስለኛ ይፀልያ ይላሉ ምንም ልዩነት የላችሁም🥺🥺 ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ካመናቹ ፈራጅ መሆኑ ለምን ጠፋቹ???ክርስቶስ ኢየሱስ አላማለድም አላልንም ግን አንድ ጊዜ ከሰማይ ሠማያት ወርዶ ስለኛ መከራን ተቀብሏል ከአሁን በሗላ የሚመጣው ለፍርድ እንጂ ዛሬም እንደበፊቱ መከራን ሊቀበል አደለም።🥺🥺🥺
@mintesnotassefa4358
@mintesnotassefa4358 Жыл бұрын
ሊቀ ካህን መሆኑ ታምናለህ አሁን
@simretmg9263
@simretmg9263 Жыл бұрын
ዕብራውያን 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥ ¹² የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።
@Achannelinfo
@Achannelinfo Жыл бұрын
@@mintesnotassefa4358 ሊቀ ካህን ነው አዎ። ሊቀ ካህን መሆኑ ግን ይለምናል አያሰኝም
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 Жыл бұрын
ወንድማችን ሜሎስ ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ አገልግሎት ነው
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
ወንድማች አክሊል በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን👏
@mebratetedssatedssa4768
@mebratetedssatedssa4768 Жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ😍😍🙏🙏
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
አኬዬ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ
@መኑአንተ
@መኑአንተ Жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ውይይት ነው ወብድማችን ኣቡ ሁለተኛ ካለው እንጠብቃለን ልቀቅልን በጣም እሚያጓጓ ቃላት አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
አክሊል የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ቃል በቃል ተፅፏል ነገር ግን ስለካድክ እግዚአብሔር እንዳይክድህ ወደ ቃሉ ተመለስ
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 2 ай бұрын
sewko defar honoal geta 🅱ekalu cherso tenagroatal 🅱esew fit mikdegnin 🅱e a🅱 fit ekdewalew ylal
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለው የልቡን አይን መንፈስ ቅዱስ ያብራለት
@NahomTegenu2
@NahomTegenu2 Ай бұрын
ሜሎስ በጣም እናመሰግናለን
@danielterefegulilat
@danielterefegulilat Жыл бұрын
አቅሊል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ይኑርህ
@eliasabera6382
@eliasabera6382 29 күн бұрын
God bless you Melos! you told them the truth, if they deny, it is up to them. i wish you have read them Hebrews 7:25: 'therefore he is able to save completely those who come to God through him, because he always lives to intercede for them'
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ደስ የሚል ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏ግን ክፍል ቢኖረዉ በጣም እየተማርንበት ስለሆነ🙏
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
አለዉ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
@@hannaemeshaw8725 አመሰግናለሁ ውድ እህቴ
@siemabrham3747
@siemabrham3747 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣኪዬ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@yordica-h2q
@yordica-h2q 41 минут бұрын
tebareku orthodoxawyan
@eliasabera6382
@eliasabera6382 29 күн бұрын
God bless you Melos! you told them the truth and if they deny, it is up to them.
@eliasabera6382
@eliasabera6382 29 күн бұрын
i wish you have read them Hebrews 7:25: 'therefore he is able to save completely those who come to God through him, because he always lives to intercede for them'
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 ай бұрын
ለደተ ቃል ደምህ የፈላ ይመሰላል በሜሎስ አመላለስ ለሁለቱም ክብር ብሰጥ ጥሩ ነበር በጣም ያሰተውቅበሀል ከሁላችሁም ሰረአት ያለው በጣም መዝሙረ ያሬድ ተባረክ
@TsinatGetachew-r9n
@TsinatGetachew-r9n 6 ай бұрын
ayyy hulem negative yehone sew yemisetew astayt new ayzon
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 5 ай бұрын
ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ ሰማይ ገባ ።ዕብራውያን 9:22_24
@yoditsol6813
@yoditsol6813 6 ай бұрын
ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ።አክሊል ቸንዘባዘብ
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏
@tinaviva-uq3gw
@tinaviva-uq3gw Жыл бұрын
አክሊላችን በርታ የኛ ኢየሱስ አምላክ ፈራጅ ነው የመማለድን ስራ መስቀል ላይ ቋጭቷል አሁን በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ነው ፈራጅ ነው❤
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Selam-bn6ov
@Selam-bn6ov 6 ай бұрын
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ሜሎስ
@MeronAbate-b1v
@MeronAbate-b1v 2 ай бұрын
Akeyeee egziabher ybarkh kidanemhret trdah wendmeeee nurlin
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 5 ай бұрын
ሐይማኖት በግድ ሊቀካህን ካልቀየርኩ የሚል ደፋር ነው ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለኸጥ ክህነት አለው ዕብረሠውያን 7:18_25
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
አክሊለ ተባረክ ወንድሜ
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
አሁን አብ ፊት የሚታይልን ኢየሱስ ነው “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@zenebechlema8949
@zenebechlema8949 Жыл бұрын
Tebareku segaw yabezalachu🙏😍😍😍😍😍😍
@BehayluGTsadik
@BehayluGTsadik 4 ай бұрын
aklil wendmachn kalehiywot yasemalin
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 Жыл бұрын
Thanks to Akilil
@abebegebru316
@abebegebru316 Жыл бұрын
Thank you aklile
@thedrosweldmariam3037
@thedrosweldmariam3037 Жыл бұрын
Thanks All brothers. God bless you
@LukasAlemayew
@LukasAlemayew 2 ай бұрын
ሜሎስ ጌታ ይባርክ
@sofoniyaskedir1311
@sofoniyaskedir1311 Жыл бұрын
ደስ ይል ነበር ውይይቱ ክፍል ሁለት ካለ ይለቀቅ እና ደሞ ልደት የቆየ ጠብ አለው እንዴ ከሜሎስ ጋር በታቻላችሁ አቅም ውይይት ላይ እንደ ልደት አይነት ጠባይ ባናይ መልካም ነው አክሊል በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማንኛውም ለሁለቱም
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 Жыл бұрын
melosye bizu atidekem
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
አንቺ እራሱ ደከመሽ የኔ እህት ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ቃል መማማር ከፈለክሽ ልቦናሽ ክፍት መሆን አለበት
@simretmg9263
@simretmg9263 Жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልህ
@Dawit-g1r
@Dawit-g1r 2 ай бұрын
ሜሎስ ተባረክ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
ሺአመት ኑር ወንድሞቸ
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 Жыл бұрын
ቲክቶክ የሌላችሁ ቲክቶክ አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተቀላቀሉ የተዋህዶ ልጆች ታሪክ እየሰሩ ነው።
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 2 ай бұрын
ተባረኩ ወድሞቸ አክሊል በርቱልን እየሡሥክርሦቶሥ ለዘላለምይኑር👏👏👏
@Tamiratbuntabunta
@Tamiratbuntabunta 9 ай бұрын
ሜሎስ❤❤
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
Zarem romans 8:34
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ቃል በቃል የተፃፈዉን ለሚክዱ ወዮላችዉ
@MyEyerus
@MyEyerus 6 ай бұрын
ለራሳቹ ወዮውላችሁ!
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
አኬኮ💪💪💪💪
@dawitdugassa6375
@dawitdugassa6375 Ай бұрын
በቲፎዞ እኮ አይደለም። እዉነትን ለማወቅ ስማ።
@eliyaslega375
@eliyaslega375 Жыл бұрын
Aklill wendemaa bexam nw mewedehh
@fikirbelstiy6815
@fikirbelstiy6815 4 күн бұрын
አኬ አማላጅ ማለት ሊቀ ካህን ማለት ነው ሊቀ ካህን ደግሞ ወንድ እንጂ ሴት ሊቀ ካህን መሆን አይችልም አኬ የኢየሱስን በስጋ መምጣት እየካድክ ነው መላዕክትም ቢሆኑ መንፈስ እንጂ ስጋ አይደሉም ሁላችሁም ተባረኩ አኬ መዳን ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሄርን ቃል ነው እና ጊዜ ወስደህ ከልብ ቃሉን ብቻ ስማ ተባረክ
@YahweNeon-g3z
@YahweNeon-g3z 3 күн бұрын
የተዋህዶ አማኞች እባካችሁ እንዝጋቸው እርስ በራሳችን እንማማር ቀለባቸውን በእኛ እየሰፈሩ መሆኑን እንዴት ይጠፋናል ።በቃ አትከራከሩ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ።Block Block Block .....
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ምልጃው የክርስቶስ በቤዛነት የሆነ አንዴ የተፈፀመ ግን ለዘላለም ህያው የሚኖር ነው። በስጋው ወራት ይርበወ ይጠማወ ያንቀላፋ ነበረ ሰው በመሆኑ አሁንም በዙፋኑ ቀኝ ሆኖ በምድር የነበረው ስርአት ይቀጥላል ብሎ ፕሮቴስታንት ያምናልፀ? ከአልሆነ ለምን ለምልጃ ብቻ ነው የሚሰራወ ሰውነቱ? በግልፅ ጌታ በቃሉ በስሜ ሁሉ ሁሉ100ፐርሰንት የምትለምኑትን ሁሉ እኔ አደርገዋለሁ እያለ የፕሮቴስታንት ኢየሱስ ስንቱ ፐርሰንት ይለምናል?
@MixuuDeres
@MixuuDeres 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Жыл бұрын
❤💚💛
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ሎቱ ስበሀት ጌታችን አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ ነው❤❤
@TsinatGetachew-r9n
@TsinatGetachew-r9n 6 ай бұрын
egzer ybarkachu benante wyyt wst bzu melsochn ena bzu ewketochn agintenal protestantochm lbachewn gertew beththna yalgebachewn meteyekachew kene su shtet extra mereja endnagegh eyareguln new hulem bemesasat wst mawek ale egzer teyaki hulem yargachu
@dap_video1123
@dap_video1123 Жыл бұрын
ወንድማች አክሊል በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን!!! ሜላ gen eyaleken yalehewu nebeyet birtukanem ኢየሱስ ክርስቶስም ekul eyamaledun new malt new? nway masetewal endiseten enelemenalen!!
@Dawit-g1r
@Dawit-g1r 2 ай бұрын
ሜሎስ ተእግስት የሚገርም ነው
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት Жыл бұрын
Part two ይቀጥል
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
ሮሜ 8/34 ዉሀ በላዉ ሜሎስ እናመሰግናለን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ዉሀ እንዴት ይበላዋል ሜሎስ እኮ ይህንን መረጃ ከራሱ አእምሮ ዉስጥ አላወጣም በቃሉ ዉስጥ ቃል በቃል ተፅፏል።
@Desta-zx5nf
@Desta-zx5nf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤wadimoche
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Жыл бұрын
ክፍል ሁሀት
@bereketalemayehu6817
@bereketalemayehu6817 Ай бұрын
Ahun yememald sira manw miseraw...? Kirstos ye 2 sat film bicha lisera wodmidir yemeta nwuko yasmslw?
@YirgalemLechisa
@YirgalemLechisa 17 күн бұрын
አዪዪዪ አክሊሉ ድርቅ ያለ ሀሳብ ያለ እውቀት
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
ወንድም ሜሎስ ስለኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ ሰማይ ገባ ስለሚል አሁን ስለምሰራው የትኛውም ሐጢያት ይታይልኛል ያማልደኛል እያለ ነው ነገርግን ቅዱስ ጳውሎስ ከታች ሲያብራራው ራሱን ብዙ ግዜ ሊያቀርብ አልገባም ይላል አንድ ግዜ ነው ካለበለዛ ብዙ ግዜም መከራ መቀበል ባስፈለገው ነበር ይላል እብራውያን 9፣26 ይህ የሚያሳየው ራሱን በመሰዋት ደሙን በማፍሰስ በመከራ ስለኛ የታየው አንድ ግዜ በእለተ አርብ በመስቀል መሆኑን ነው ወደ መከራው ወደመስቀል ነው ገባ ያለው አለቀ። ለሁለተኛ ግዜ ያለሐጢያት ይታይላቸዋል ያለው በአለም መጨረሻ ጌታ በሚመጣ ቀን በዚያች የ ፍርድ ቀን ሊያፀድቃቸው ለሚጠባበቁት በክብሩ ደሞ ይታያል ይመጣል ማለት ነው አለቀ። አኬዬ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ከ አንተ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም !
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
አሁን አብ ፊት የሚታይልን ኢየሱስ ነው “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@meklitmussie9930
@meklitmussie9930 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፈቀደ በቀጥታ ውይይት ስታደርጉ መሳተፍ እንድንችል ሊንኩን ብታስቀምጡልን ምን ይመስላችኋል? ስለምታደርጉት ሁሉ ግን እግዚአብሔር ያበታችሁ
@genetatlaw6142
@genetatlaw6142 Жыл бұрын
በየ ስማቸው ቲክቶክ ገብተሽ ፎሎ አርጊያቸው ይመጣልሻል😍😍😍😍😍😍
@natnael2562
@natnael2562 Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ apostolic answers ወይም apostolic succession ብለሽ ፈልጊ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ፈጣሪን ፍሩ እንጂ ሜሎስ በማስረጃ እያወራ እንዴት ማስረጃ አላቀረበም ትላላችሁ?
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
(81 መጽሓፍ ቅዱስ ) ማንበብ አለብክ አንድ ጥቅስ ይዘህ አትጓዝ የቅዱሳን አበው መፃሕፍትን አንብብ አባቶችን ጠይቅ ለነገሩ ምን ይደረግ መናፍቃኖቹ አንድ ጥቅስ ይዛቹ ነው የምትዘሩት
@adanederseh9681
@adanederseh9681 Жыл бұрын
አብም ይማልዳል ይላል መንፈስቅዱስም ይልዳል ይላል ይማልዳል ማለት የማልዳል ማለት አደለም
@AddisAd-nm5fb
@AddisAd-nm5fb 3 ай бұрын
ልደት በሜሎስ ተጨምቀሽ ነበር ለካ 😂😂 ለዚ ነዉ ፉን ያለብሽ
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Жыл бұрын
Part 2 kalew likekulin
@honestmediaofficialkindiez4672
@honestmediaofficialkindiez4672 Ай бұрын
ake mibal sew minim yemayireba na zimbilo yasebewini yemiyawerana lelochi yemiyawerutin yesewochin yemayisema sew new!!!
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 Жыл бұрын
1.አክሊል 10/10 ሰጥቼኻለሁ። 2. ሜሎስ 8/10 ሰጥቼሃለሁ። 3. ልደት 4/10 ሰጥቼሃለሁ ምክኒያቱም ለአክሊል ታዳላለህ። አስተካክል!
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
ትክክል ግን እነሱ ቤት ብትወያይ እንዴት እንደሚያላግጡ ያሳዝናል ብታይ የእግዚአብሔር ቃል የሚወያዩ አይመስልም
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ብትፈቅድስ እቺ ፅዋ ከእኔትለፍ ብሎ ሲፀልይ ከአባቱ መልስ እደሚጠብቅ እንጂ እራሱ ኢየሱስ እንደሚመልስ አያሳይም
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 3 ай бұрын
Lidet tetegaga enji melis demo ye abatochin timirt bateksis begeta.........aklilachin tsegawin yabzalh
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይማልድልናል ሮሜ 8÷26-27 ኢየሱስ ይማልድልናል ሮሜ 8÷34 ኤር 7÷25 እሻ ይህንን ቃል ምን እናድርገዉ
@MyEyerus
@MyEyerus 6 ай бұрын
ትርጉም የሚባለው ነገር እጥረት እኮ ነው የሚያሰቃይሽ ነፍሴ በአንድ ግዜ ማማለድና ጌትነት ያስኬዳል እንዴ !ሳታስቡት ሙስሊም እየሆናችሁ እኮ ነው!
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 3 ай бұрын
ሰዓት ተቆጣጣሪ መሆን ከበድ ነገር ነው ። ሰዓት ተቆጣጣሪው ግን የሃሰተኛ ሚዛን ነህ ።
@chombechombe8423
@chombechombe8423 Жыл бұрын
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር አማላጅ ፈራጅ የሚባሉ ቃላቶች ላትተማመኑ እድሜ ልክ ጭቅጭቅ ንትርክ ያስጠላል አቦ ተፋቱን ኤጭ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ግን አንተ ወይም አንቺ የክርስቶስ አማላጅነት አምነሻል? አምነሃል?
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
​@@Alemtsehay777ወደት ነው የምማልደው እናንተ መናፍቃኖች ልባቹ የተደፈን አይናቹ የተጋረደ በውኑ አምላክ ይማልዳልን ለቱ ስብሓት:: በንፁሕ ህልና ሆናቹ ልባቹ ከፍታቹ ትምህርቱን አዳምጡት እንድያው ለናንተ ምን ይባላል ልባቹ እግዚአብሔር ካልከፈተላቹ አይከፈትም እመ ብርሃን ወላዲት አምላክ አይኔ ልቦናቹ ታብራላቹ እንጅ ታውራቹዋል እባካቹ ልባቹ አይደንድን እንደ ፎርኦን ልብ
@natnael8560
@natnael8560 Жыл бұрын
Haa melosss wofff
@tekledemeke
@tekledemeke 6 күн бұрын
ሜላ ሚሴኤል እኮ ናት በፊቱ የሚቆም የለም
@fbmobike3296
@fbmobike3296 2 ай бұрын
ምንኛ አእምሮ ነሳችሁ ፈጣሪን አማላጅ ማለት ክርስቶስን ፍጡር እንደማለት ክህደት የለም ተመለሱ ቀኑ አልመሸም
@DawitpetrosDawitPetros
@DawitpetrosDawitPetros 9 ай бұрын
ልደት ግን fairness የለህም
@bereketalemayehu6817
@bereketalemayehu6817 Ай бұрын
Kirstos yamaldal yalw Melos sayihon Qidusu metsihaf nw::
@dawit8699
@dawit8699 Жыл бұрын
ጥያቄ ኦርቶዶክሳውያን ፕሮቴስታንት የሚያመልኩበትን ስፍራ አዳራሽ የእናንተን ደግሞ ቤተክርስቲያን የሚያስብለው ዋነኛው ነገር ታቦት ወይስ ሌላ ነገር አለ ?
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 Жыл бұрын
Baalamaahitaboch wub naachu
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Жыл бұрын
Endye aymeroachew lemendenew yemataserut kerestos ahun eyeferede new kalachu eko ye meheret zemen aleke malet endehone lemenenew materedut ke pente gar meselachu endye sebachu ke Egziabeher gar eko new beteley awaki nen bayoch.
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 Жыл бұрын
Chrash krstos le ferdm abesebsh eretey berassh atereguagom athiji aydelem esu hawariat enkuab yemefred seltanin yesetachew lerasu mefred endet yaktewal demo tsadkan ke hatian eske elete metseat deres beman ferd genet ena siol ygebalu ahun esu kalferede🤔
@MyEyerus
@MyEyerus 6 ай бұрын
ያልገባችሁ አንቺና መስሎችሽ ናችሁ እኮ ችግሩ ትርጉም ነው!¡!!!!!!!!
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 Жыл бұрын
አረ melosስን አሳምናለሁ ያላልኩትን በሎአል ስሚዎቹም አያነቡም ብለህ ካልሆነ በስተቀር " ፈቃድን አይጠብቅም " ወዳጄ ሠውነቱን እየካድክ ነው። የአባቱን ፈቃድ ለፈፅም ነው እኮየመጣው አባሪ ጥቅስ ስለ ፈቃድ ልስጥህ የሐ 4 : 3 4 , ማቴ 11 : 26 ,ማር 14:36
@tekeltube5210
@tekeltube5210 Жыл бұрын
እስኪ እህቴ እንደገና ስሚ
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 Жыл бұрын
እኔ ስምቼሃለው አንተ ራስህ እስቲ ሰማው መስማት ብቻ ማይሆን እየተናገርክ የነበርክበትን ስሜት ፣ መንፈስ ፣ አስተውለው ወይም አጢነው ሠው ብዙ ጊዜ የራሱን video ደግሞ አያይምና be bless
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
እንዴት ነው ሰውነቱን ካደ የምትይው እንደውም አንቺ ነሽ ፍፁም አምላክነቱን የካድሽው አዎ እየሱስ ሰው ነው ግን እንደሌሎች ምላሽ አይጠብቅም ለምሳሌ ማርያም በቃና ገሊላ በተካሄደው ሰርግ ላይ ወይን እኮ የላቸውም ብላ ለ ክርስቶስ ነገረችው ከዛ በኃላ ክርስቶስ ቢፈልግ ውሃውን ወደ ወይን ይለውጣል ካልፈለገ አይለውጥም ብቻ ግን ማርያም ጥያቄ አቀረበች ከዛ ምላሽ ትጠብቃለች አልሰማሽውም እንጂ አኬ የጠቀሰው ምሳሌ እራሱ እስጢፋኖስ አምላክ ሆይ ማራቸው ብሎ ፀለየ መማር አለመማር ፍሩ የእግዚአብሔር ነው እየሱስ ሲፀልይ ግን ምላሽ አይጠብቅም እንደሌሎች ምላሽን አይጠብቅም ይሄን ነው አክሊል ያለው ምኑጋ ነው የተሳሳተው?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
አክሊል በቃሉ ላይ ቆመህ እዉነቱን ብቻ ተናገር እባክህ ቃል በቃል የተፃፈዉን እንዳትክድ
@MyEyerus
@MyEyerus 6 ай бұрын
ምንም የሚክደው ነገር የለም ራዕ 1፥7-8 ላይ እኮ አማልዳለሁ አላለም እፈርዳለሁ እንጂ !አንቺ የጠቀስሻቸውን ጥቅሶች የተናገረው ፍፁም ሰው መሆኑን በባህሪ ለማሳየት ነው !አለቀ አሁን ላይ እየሱስ የሚማልድና ስለእያንዳንዱ ስራችን የሚቆም ከሆነ እናንተ እንደምትሉት ኢየሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ይህ ደግሞ የሙስሊም አስተምሮ ነው!
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu Ай бұрын
በዳግም ውልደት ለማያምን ህዝብ እንዴት እውነትን ማስረዳት ይቻላል ለዚህ ቀላሉ ምሳሌ የኒቆዲሞስን ህይወት ማየት ይበቃል
@ermiasteshome6721
@ermiasteshome6721 Жыл бұрын
Melos wendme talaqun metsaf qidus ambib ena tereda bizu neger algebahim
@FikaduBayisa-l4f
@FikaduBayisa-l4f 4 ай бұрын
ሜሎን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው የሰጠው እክልል ደግሞ ሎጅካል መልስ ነው የሰጠው። so Melon is right.
@wubantekabeto7866
@wubantekabeto7866 Жыл бұрын
አክሊል እመን ከእንቅለፍ ተነስቶ ይበልጥሀል
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሮሜ 8፥34 ስለኛ የሚማልደው እያለ ሜሎስም ይንኑ ጠቅሶ ሳለ ስለኛ ሊታይ ብቻ ነው ያቀረብከው ማለቱ የኦርቶዶክሱ ልጅ በሃሳብ መሸነፉን ያሳያል
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ለምን ይህን ያህል እንደሚታወሩ አይገባኝም የሚማልደው ማለት የሚፈርደው ፈራጅ ማለት ነው የሚማልደው እና የሚያማልደው ይለያያል!!! የሚያማልዱት በ 2ኛ ቆር 9÷14 ላይ ስላንተ ያማልዳሉ ተብለዋል ይማልዳሉ ሳይሆን ያማልዳሉ ነው የተባለው በሮሜ 8÷34 ላይ የሚማልደው እየሱስ ነው ማለት ፈራጅ እየሱስ ነው ማለት ነው በሮሜ 8÷26 ላይ መንፈስቅዱስ ይማልዳል ማለት መንፈስቅዱስ ይፈርዳል ማለት ነው በ2ኛ ቆር 9÷14 ቅዱሳን ስላንተ ይለምናሉ ማለት ግን ያማልዳሉ ይፀልዩልሃል ማለት ነው!!!!!
@FikaduBayisa-l4f
@FikaduBayisa-l4f 4 ай бұрын
አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
አኬዬ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Eyesus Amalage nawu eyale mareyamn Amalage lamaderage yemetasebu ehea ye Xaooote Amelakenat nawu mareyam kamotache bezu zaman ate taqoxeruhal tadey yemote manefase Batamaliku xuru nawu elalawu
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Egziyabher ye hyawan amlak enji ye mutan ayidelem
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@thinkitsnotillegalyet iko mareyam motaleche
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
@@masara7252 enkuan maryam egnan be sga new yemnmotew enji be nefs hyawan nen nefs atmotm eshi yihenn mawek gdeta new muse moto alneber be adis kidan keyet meta?
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@thinkitsnotillegalyet tadey muse yamaledale ende 🤭
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
@@masara7252 mamaledu huletegna guday mejemerya be sga memot malet ke egziyabher ga yalew gngnunet yikuaretal weys ayikuaretm yemilewn new be bluy kidan yemote ye egziyabher sew be adiskidan be geta ategeb hono getnetun ke elias ga simesekr yalewn tamnaleh wey new? Be ante emnet sew kemote mote new ayidel muse keyet meta? Ena demo awo kdusan yamaldalu snl musenm yakattal
@yabsra7804
@yabsra7804 Жыл бұрын
ሜሎስ 111 ኛ ነህ
@dawitkefelegn3444
@dawitkefelegn3444 Жыл бұрын
ክርስቲያን vs ፕሮቴስታንት አይባልም
@henok5560
@henok5560 Жыл бұрын
Tada min unaltered crstosn lemagn ye mil Cretan libal felek
@henok5560
@henok5560 Жыл бұрын
Crstos ye milemen fetari new kal crstan tbalaleh endenehawarya
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 8 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ሮሜ 8፥34 የሚማልደው?
7:47
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Рет қаралды 8 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН