መምህር በጣም እናመሰግናለን።ብዙ ነገር አሳውቀኸለን አንቅተህልን።በወቅቱ የነበሩ ጳጳሶችም ጃኖሆይ እንዴት ፈቀዱ?በአርመናዊ architect የተሰራው።ስለዚህ እኛ ኦርቀቶዶክሶች ቆጭቶን petition ፈርመን አቅርበን ማስነሳት አለብን።ፊርማ በማሰባሰብ ልትረዳን ትችላለህ።Thankyou you so much you have enlightened us and made us aware.በጣም ያሳዝናልይሄን ሁሉ አመት አባቶች እያወቁ ቀድሰውበታል።ምዕምናንን ሁሉ አሳስተዋል ማለት ነው።በርታልን you are our hero.ዘንዶውን Europe an union አጠገብ ያለውን ያስነሳህ ጀግና ነህ።
Thanks for your efforts, may God strengthen you 🙏 'there is nothing hidden....' it will be seen and heard on God's grace! May God see us and strengthen those who are with many obstacles?