በጣም ነው የተደሰትኩት😁ለዓመታት የተፋለምነው የቦሌው የዘንዶ ጣዖት ፈረሰ❌አጋልጬ ዋጋ ካስከፈሉኝ ጉዶች መካከል ይህ ጣዖት ይገኝበታል❗️Abiy Yilma

  Рет қаралды 73,229

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 8 күн бұрын
ከህዝቡ ይልቅ በሚገባ የገባህ አንተ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከጠላት ይጋርድህ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 8 күн бұрын
እልልል እንኳንም ፈረሰ ምን አልባትም የዚህ ምልክቱ በሀገራችን ላይ እየተደረገ ያለው ደም ማፈሰስ በየቦታው ያለው መከራ ስቃይ ማብቀው እየደረሰ ይሆናል
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ አንድ አመት አከባቢ አቅርበህልን ነበር ይገርማል እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ በግልጽ ከፍሎሃን
@FefeFefe-n6q
@FefeFefe-n6q 8 күн бұрын
" አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።" (መዝሙረ ዳዊት 74:14)
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 8 күн бұрын
አሜን እንኩዋንም ፈረስ
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ዘንዶውን 🙏🏼ከእግራችን በታች ይጣልልን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 7 күн бұрын
እንካንምፈረሰእግዚአብሔርስራቸውንያፉርሰው
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng Күн бұрын
" Thou brakest the heads of leviathan in pieces, and gavest him to be meat to the people inhabiting the wilderness." Psalms 74: 14, This is the oldest original version and there is no mention of Ethiopia on it.
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 8 күн бұрын
በመጀመሪ ስለሁሉ ነገር እግዚሐብሄር ይክበር ይመስገን አሁንም በእየሰው ውስጥ የሚመለክ ዘንዶ ጌታ ኢየሱስ ያፍርስው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muajehbbshs
@muajehbbshs 8 күн бұрын
አብይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን ነህና አኩርተኸናል ክብር ይገበሀል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 8 күн бұрын
እናመሰግናለን ፒኮክም ይፍረስ አንበሳ ይንገስ ❤
@nana2009able
@nana2009able 8 күн бұрын
What's the difference between peacock and lion ? Statue is a Statue...
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 7 күн бұрын
​@@nana2009ableአንበሳማ አንበሳ ነው።ቅጠል ቅጠል ነው ብለህ ጫት ትበላለህ።
@nana2009able
@nana2009able 7 күн бұрын
@@AbrahamAlazar just like you stood against the peacock why don't you stand against the lion. We don't believe in any kind of statue. Be it a lion or a peacock.
@TsehayneshTizazu
@TsehayneshTizazu 6 күн бұрын
algebagnm seferun new melsulgn
@izanatedwros
@izanatedwros 4 күн бұрын
​@@nana2009able lion is national symbol of ETHIOPIA just like the eagle for america
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i 8 күн бұрын
❤ ዋው እንኳን ደስ አለህ አብይ
@yezufan
@yezufan 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አብዬ የኛ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 8 күн бұрын
መምህሬ ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ተባረክ ደስ የሚል ዜና ነው የሰማነው አብዬ እኔ ምስክር ነኝ የዛን ጊዜ ስለ ዘንዶ ያቀረብከው ነገር ባፎሚቱም ይቀራል የእሬቻ ባኞው የተሰራው በዘንዶ ቅርፅ ነው
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 8 күн бұрын
አዎ! 3 ዘንዶ።
@fikiresketsela
@fikiresketsela 8 күн бұрын
አሁንም ፈጣሪ የአጋንንቱን ጣዖታዊ እሳቤዎችና ሃይሉን ይሥበርልን እንኳን ደሥ አለን ። አንተም በሚያልፍ ህይወትህ ብዙ የማያልፉ ድንቅ ሥራዎችን በመሥራት ትውልድ አንቅተሀል ታሪክ ሰርተሀል ተባረክ ፈጣሪ ዕድሜ ይሥጥህ ።
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 8 күн бұрын
ክብር ለቅድስት ስላሴ❤ እልል ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ..ደስ ብሎኛል ..ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን🎉
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አብይ ጀግናችን እስኪ አብይ ፋይዳ መታወቅያ ብለዉ ያይን አሻራችንን ሚወስዱት ነጌ ምን ሊያመጡብን እንደሆነ አጥናልን በተረፈ ለኢትዮጵያ እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 7 күн бұрын
ስለሱ day 7 ቲዩብ ላይ ተሰርቷል ሳድስ እስኪሰራልን ድረስ እዛ ላይ ይመልከቱ !
@MelkuBelete
@MelkuBelete 7 күн бұрын
666 menged teragi new
@DanielJesus-dv7wp
@DanielJesus-dv7wp 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@fekertbogale4196
@fekertbogale4196 8 күн бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ያበርታህ አንተ በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ የተሰጠህ በረከት ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ዘርህ ይባረክ ገና የኢትዮጵያ አምላክ ታሪክ ይሰራል በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን።
@SipharaLegesse
@SipharaLegesse 7 күн бұрын
በምድሪቱ ላይ ያለው መርገም እንዲሁ ይፍረስ ትውልዳችን በነጻ መኖር ይሁንላቸው ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅህ ከተሰወረው ከተገለጠው ሁሉ ተባረክ
@hirut7396
@hirut7396 8 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር በእውነት ስለዚህ ጣኦት ብቻህን የተማገትክ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤ ስለፈረሰ እኔም ደስ ብሎኛል
@blenaddis8267
@blenaddis8267 8 күн бұрын
ለሁሉም ነገር ጊዜ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንም ፀሎት እንደዚሁ ጊዜውን ጠብቆ ይሆናል ትዕግስቱን ይስጠን🙏🙏🙏
@workiyeadere37
@workiyeadere37 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!
@ururur6108
@ururur6108 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቃረውን ጠዎቶችን እና ዘረኝነት አሁንም እግዚአብሔር ከስር መሰረት ነቃቅሎ ይጠልልን አሜን ለአገራችን ለህዝባችን አንድነት ፍቅርን ሰለም ያድልልን ❤❤❤ መምህር እናመሰግናለን ኑርልን❤
@Mero.meron209
@Mero.meron209 7 күн бұрын
በእውነት ጀግና ነህ ቀጥልበት ጠላታችን ዲያቢሎስ በሀገራችን ላይ መንገስ የለበትም ወገኖቼ ንቁ በህብረት በፀሎት እምዬ ኢትዮጽያን በፀሎት እናስባት ሀገራችን ኩራታችን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🌿🌿🌿🌿🎉🎉✝️✝️✝️✝️🤲
@azebterefe5648
@azebterefe5648 8 күн бұрын
አዎ፡ አስታውሳኸለው እዛው ድረስ ሄደህ እንኳን ደስ አለን መምህራችን። 🙏
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 7 күн бұрын
ተመሥገን ለመልካም ነገር ተጋድለሕ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የከፈልከው መሥዋዕትነት እዚሕ ሥላደረስካት እግዚአብሔር ይስጥሕ ተባረክ ✌️
@inatbizu9051
@inatbizu9051 8 күн бұрын
ሳድስ/አብይ ይልማ አይዞህ የስራህን ዋጋ ከስው ሳይሆን ከምላክህ ከቸሩ እግዚአብሔር ታገኛለህ ስራህን አምላክም ይባርክሃል ሊጥልህ የሚነሳውን አተ ሳታይ አምላክህ ጌታ ይጥልልሃል ስለዚህ በርታ ቀጥል በስራህ።
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 8 күн бұрын
መም/ር ትልቅ ሥራነው የሰራህውም የምትሰራውም ጀግና 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 ግን ለምድነው ሰብሰክራይቡ የማይጨምረው? ላይክሰ? ያሳዝናል ሌላ የነውር የውርደት ተራቪዲዮችን የሚያይ ተራየበዛበት ሕብረተሰብ መሆኑ ያንያሳያል እርግማን ነው።
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላደረክ ።ይህን ላደረጋችሁ ሁሉ ክብር ይገባችኋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ፀልዩ አንዱ ለአንዱ ይፀልይ።
@MelakuDemissie-o5z
@MelakuDemissie-o5z 8 күн бұрын
ጀግና መምህር በርታልን ድካምህ መና አልቀረም ፍሬ አፍርቷል ቀጥልበት ልኡል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❤!!!
@tadu5956
@tadu5956 7 күн бұрын
በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ትልቅ በእዉነት እኔ በጣም ስፀልይ ነበረ የቆየውሁት እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅህ ገና በዙ ስራ አለክ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ከተማ ያፀዳል በፀሎት እረዳሃለሁ ጌታ ይባርክ ።👍👍🙏🙏🙏
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 8 күн бұрын
እሰይ በቃ አገራችን ሰላም ቀርቧል ማለት ነው አብያችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏
@EmebetEe
@EmebetEe 7 күн бұрын
🎉❤❤❤የኛ እንቁ አብያችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን❤❤❤❤ በአንተዉ ሀይል ነዉ ይህ የሆነዉ
@elfeadera3601
@elfeadera3601 8 күн бұрын
አልእልልልልል ተባረክ የኢትዮጵያ አንበሳ❤❤❤
@worh8586
@worh8586 7 күн бұрын
አብዬ ተባረክ ❤ ! መልካም ነገር በጠዋቱ ስላበሰርከን እንኳንም የልፋትህን የድካምህን ስንት ዋጋ የከፈልህበትን እግዚአብሔር ❤ መልሱን ሰጠህ ። በጣም ደስ ብሎናል የዘንዶው መንፈስ እንኳን ፈረሰልን ገና ገና እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ጠብቅ እንጠብቅ በኃያሉ በልዑል እግዚአብሔር አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ !
@EmebatEndeg
@EmebatEndeg 7 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ አብያችን ተባረክ ጀግና ኢትዮጵያዊ 😊😍😍😍😍😍
@ainNike
@ainNike 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አዳንድ ሰዉ ተረተረት ነዉ የሚሉን ስለመንፈስ ያልገባዉ ባተላይ ብዙ ስራ እየሰራ ነዉ እግዚያብሔር
@abge5258
@abge5258 7 күн бұрын
እልል እንኳን ደስ አለህ ጀግናችን ድንቅ ኢትዮጵያዊ አንገት ለአንገት ተያይዘህ ህዝብህ ከመጥፎ መንፈስ አድነሀል
@alemsehay9584
@alemsehay9584 8 күн бұрын
እእእእእእእእእእእልልልልልልል እግዚአብሔር አገራችን ሰላምያድርግልን እድሜናጤናይስጥልን መምህራችን💚💛❤️💞
@mershayemane1656
@mershayemane1656 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰአለን ።የቀረዉንም ፊጣሪ አምላካችን ያፍረሰው አሜን!
@MimiBedlu
@MimiBedlu 7 күн бұрын
በርታ ደስ ብሎኛል በዚያ ሳልፍ በጣም ነበረ የዘንዶውን ምስል ምጠላው አሁንም በጌታ በእየሱስ ስም ኢትዮጵያን የያዘ ዘንዶ የተወጋ ይሁን በየቤቱ በድብቅ የሚቀለብ ዘንዶ በኢየሱስ ስም ይሙት ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yilma4711
@yilma4711 7 күн бұрын
መምህር በጣም ደሥ የሚል ነገር ነዉ ያሠማኸን ተባረክ አሁንም በደንብ ማጋለጥ አለብህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 күн бұрын
በእውነት እኔ በግሌ አስታውሰዋለሁ እና በጣም ደስ ብሎኛል እንዳአንተ ውድ ወንድማችን በእውነት ሀይል የእግዚአብሔር ነው ክብር ለሀያሉ አምላክ ይሁን 🤲❤️
@elnathanism
@elnathanism 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባውና ቅድስት ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን አገሯን እና ሕዝቦችዋን ትጠብቅልን
@romanterefe1491
@romanterefe1491 8 күн бұрын
ተባረክልን ወንድማችን አይናችንን ሰላበራህው በርታ
@ZinashBerhe
@ZinashBerhe 6 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ደግም በየፀበላቱ ጠባቂ ተብለው ያሉትንም አጋንታዊ አምልኮ ቤተሰቦቻችንን አስሮ ያለውንም ጌታ ያፍርሰው
@mesgbre
@mesgbre 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ አብዬ እንኳን ደስ አለን ሁላችንም እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YamiMelke
@YamiMelke 7 күн бұрын
የእኛ ተሟጓች አብይ ይልም ❤ የአንተ አይነት ስለ ወገኔ ስለ ሃገሬ ያገባኛል ይመለከተኛል የሚሉ እጅግ በጣም ጥቂት ሰዎች ስላላችሁን ተመስገን ❤ ጤናና እድሜን እመኝልሃለሁ ኑርልኝ ክብር ለሳዳጉህ ወላጆች ጭምር ይገባል 😊 ያፈረሱትን አካላትም እናመሰግናቸዋለን ❤ ዕውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች !!!
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 8 күн бұрын
ክብር. ሁሉ. ለጌታ ይሁን. እስስስይይይይይይይይይይ
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 7 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@GezagnWelde
@GezagnWelde 8 күн бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ ዐብይ ይልማ ሣድስ እግዚአብሔር ልፋትህ ዋጋ ማግኘትህ ደስ ይላል እንድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤
@elfeadera3601
@elfeadera3601 8 күн бұрын
አብይ ይልማ ጀግናችን ተባረክ ኢጊዚአብሔር እንኳንም
@BraneshDanabulo
@BraneshDanabulo 7 күн бұрын
ኢግዚ/ር ይባርክ ፀጋውን ያብዛል
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 8 күн бұрын
መምህር አብይ ይልማ ቃለህይወት ያሠማልን
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ለሁሉም ነገር ቀን አለው !!❤❤❤❤❤❤❤
@zewduyilma1184
@zewduyilma1184 8 күн бұрын
ውድ አብይ ይልማ ስለ መረጃው እናመሰግናለን። በርታ።
@MulatuEnquahone
@MulatuEnquahone 8 күн бұрын
አቢይ እዚአብሔር ኃያል ነው ለሀገራችን ሰላም ለአንተ ብርታትን ይስጥህ !!
@hamirwt8081
@hamirwt8081 7 күн бұрын
መምህራችን እንኳን አብሮ ደስ ያለን ገና በንተ ትጋት በፀሎት ብዙ ድል አለ ብቻ ሀገሬ አንተን አያሳጣት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 7 күн бұрын
በርታ አጠቃላይ ይልማ 👌
@metiworku1601
@metiworku1601 7 күн бұрын
ሰለ እይታህ እግዚአብሔር ይመሰገን ዘንዶውም ተወጋ መስዋዕቱ ለዘላለም ይፍረስ
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 8 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ! እንዲሁም ለሁላችን :: አሜን አሜን ::
@yod4366
@yod4366 6 күн бұрын
ተባረክ ገና ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ነገር አለ በሀገራችን ሁላችንም ፀሎት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይደምስስልን ደምየጠማው መንፈስ ከአገራችን ያውጣልን። ፈጣሪ ያበርታህ
@GetnetShiferaw-g5i
@GetnetShiferaw-g5i 8 күн бұрын
መምህር አብይ እንኳን ደሰ አለን!! እግዚአብሔር ይመሰገን።መምህር የምታደገው መንፈሳዊ ትምህርት በጣም አንቂና ፀረ መንፈሳዊ የምትታገል ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!
@alamituregassa3262
@alamituregassa3262 8 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የዘንዶውን አናት አፈረሰልን። የቀረውንም እንዲሁ አናት አናቱን ቀጥቅጦ ከምድረ ኢትዮጵያ ይደምስስልን። እንኳን ደስ ያለህ አብይ በርታልን የትግልህ ውጤት ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ።
@رحيل511
@رحيل511 7 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግነ መምህራችን እግዚአቤሔር እረዥም ዕድሜን ከጤነ ገር ይስጥልን ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር እንጅ የዘንዶ አገር አይደለችም።
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 8 күн бұрын
መምህር እንኳን ደስ ያለህ !!! በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን ጠላት ወደቀ ኢትዮጵያ ወደ ፊት
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል። ከ 2 ዓመት በፊት አይቸዋለሁኝ ።ደስ ይላል።
@tayechdegefe
@tayechdegefe 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀሪዎቹም እንዲጠፉ በርታ ተባርክ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን እንኳን ድካምህን ልፋትህን እግዚአብሔር ቆጠረልህ።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ተባርክ ውንድሜ አብይ ይልማ❤❤❤❤
@Mamitu-he7bs
@Mamitu-he7bs 7 күн бұрын
ብዙ አይነት ነው አስተያየቱ አ/ር ግን በየዘመናቱ የሚሰሩለት ሰዎች አሉት ሌሎችም በየአደባባዩ ያሉትን እንዲሁ አ/ር ይንቀልልን አሜን!!!!
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 7 күн бұрын
በርታ ! እግዚአብሔር ይርዳን ።
@ZerihunZerihunNgash
@ZerihunZerihunNgash 7 күн бұрын
ለዚህ ነገር አማኑኤል ይመስገን አብይዬ የኔ ጀግና
@MesfinBelay-y1v
@MesfinBelay-y1v 8 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የሳድስ ድል ነው በርካታ ከአንተ ጋር ነን
@martasafa7325
@martasafa7325 8 күн бұрын
አብያችን ጀግናችን እኮናችዉ ኑርልን 👍👍👍
@MariamAB-w5v
@MariamAB-w5v 8 күн бұрын
እንደምን ዋልክ ወንድም አብይ🙏🏾በጣም ደስ ይላል መልካም ሰዉ የፈጣሪን ህግ የሚያቅ መቼም አያፍርም እንታገል በጸሎት አንወድቅም አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲ቅን ሰዉ ነህ🙏🏾ሀገራችንን ነፃ ያዉጣት ቅድስ መሬት ናት ተመስክሮላታል በታላቁ በነብዩ መሀመድ የአላህ ሰላምና እዝነት በሳቸዉ ላይ ይሁን❤️❤️❤️
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 6 күн бұрын
👋👋👋🙏🙏🙏
@pineap11e54
@pineap11e54 8 күн бұрын
ኢግዚአብሒሪ ይመስገን አሁንም መፍረስ የለበት ይፈሪሰል ተበረክ ምሪጥ ጀግነ ነህ እንደ አንተ የለ ጀግነ ረዥም እድሜ ከጤነ ገሪ የድልልኚ
@GenetHawaz
@GenetHawaz 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
@tsehytadess6607
@tsehytadess6607 7 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@تاقي-د7ظ
@تاقي-د7ظ 8 күн бұрын
እግዚያብሔር ይባርክ መምህር አብይ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላሰማን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ።እልልልልልልልል
@makemehappy5229
@makemehappy5229 8 күн бұрын
ለማህበረሰቡ ግልፅ ያልሆኑ ድብቅ ሴራ ባነገቡ እርኩስ መንፈስ ባደረባቸው ሰዎች ሀሳብ የሚደረጉ እርኩሰቶች በማጋለጥህ እናመሰግናለን::
@SolomonFeleke-p9k
@SolomonFeleke-p9k 8 күн бұрын
ጣወታቶቹ ስለተደመሰሱ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@solemangeta4641
@solemangeta4641 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።የቀሩትን ሁሉ ገና እግዚአብሔር ያፈርሳቸዋል። እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ።
@AbayAbina
@AbayAbina 8 күн бұрын
ዋው መምሕር እንኳን ደስ አለ
@AlemsegedWoldeyes-uy3zy
@AlemsegedWoldeyes-uy3zy 8 күн бұрын
አብይ አውድሃለሁ በዉነት አንተ ለ ኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ ነህ አኔም በአይኔ አይቼዋለሁ በወቅቱ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ አልል ለማለት ሁላ ፈልጌ ነበር ግን ሰው ምን ይለኛል ብዬ ተውኩት እና አግዚአብሔር ያሸንፋል አሜን በርታ እንበርታ አግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አሜን
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 6 күн бұрын
ቅዲሚያ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎ መምህር እና ጋዘጠኛ አብይ ይልማ ማህብረሰቡን በማንቃት ብዙ ደከምህል ልፋትህ ፍሬአፍርቶ እደምታይ ጥርጥር የለዉም
@ethio-scholars
@ethio-scholars 7 күн бұрын
አብይ እንኳን ደስ አለን እኔ እኳን ከወር በ ፊት ልክ በፈረሰበትማጌስት እንካኳንደስ አለን ብዬ ልኬ ልህ ነበር አሁንም እንኳን ደስ አለን
@ElaYemikael
@ElaYemikael 8 күн бұрын
አብያችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይህ ነው አገራችን የሚያምሰው ለካ ሆነ ብለው ነው ሚሰሩት
@GddyAmn
@GddyAmn 8 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፤ኢትዮጵያ በረከቷን ያጣችው ዩንቨርስቲዎች ተሠርተው ማስተማር ከጀመሩ በኋላ ነው ፣ በተለይ ከህንድ መጥተው በሚያስተምሩ መምህራን በየቤታቸው ውስጥ የጣዎት አምልኮ ይፈጽማሉ ቀስ በቀስ በረከታችን ሠላማችን ተሸረሸረ ወደ ኋላ ሂዳችኹ ማረጋገጥ ትችላላችኹ እኔ የነበርኩበት ከተማ እነርሱ ነበሩ የሆነውን አሁን እዚይ የማንናገረው ብዙ ነገር ተከስቷል
@MamaSyme
@MamaSyme 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አብይ ይልማ ኑርልን
@BatyMamo
@BatyMamo 8 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይመሥገን እነሱ ምናባታቸው ሊሰራላቸው ነው የዘዶ ሀውልት የሰሩት ስት የጀግና ሀውልት መሰራት እየቻሉ የዘዶ ሀውልት የሰሩት ምናባታቸው ሊአረግላቸው ነው አፈረ ያስበላቸው ይህንን የሰሩት
@genetkebede9564
@genetkebede9564 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተም እንኩዋን ደስ ያለህ።
@Hanamarym
@Hanamarym 8 күн бұрын
ሰላም ወድሜ አብይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ስልኬን ስቀይር ያንተ ቻናል ጠፍቶብኝ ነበር ተመስገን
@hewantesfaye341
@hewantesfaye341 7 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን ወንድሜ
@KidistDargasso
@KidistDargasso 8 күн бұрын
ጌታ እግዚአበሰሔርዘመንህን ይባርክ ። እግዘመአብሔር በዘመናት መካከልራሱን ያለምሥክርነት አይተውም አሜን!!!
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 7 күн бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር አይሳሳተም ጊዜ አለው ለኢትዬጵያ ትልቅ ዕድል ነው እልልልልሕ
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 7 күн бұрын
Thank you so much bravo 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ wow, you are great flighter!!!!!!!
@GirumAbebe-x1e
@GirumAbebe-x1e 7 күн бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ኢየሱስ በደሙ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ አብዬ!! እንወድሃለን❤
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 8 күн бұрын
የዘንዶ መንፈስ ደም አፋሳሽ በጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ወንድሜ አሁንም ሌሎች ጣዖታትንም ፈጣሪ እንደዚህ አድርጎ እንዲጠርግልን አሁንም እንፀልይ ተመስገን ጥሩ ጅማሬ ነው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@at2330
@at2330 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሌ ያሽንፋል። እኔ አሜሪካን አገር ነው የምኖረው፣ እኔ እንዲህ ያለ አይቼም አላውቅም ምነው ብዙ ባህል ብዙ እግዚአብሔር ን የሚገልጽ ፣ታላቅ እረ ኢትይጵያ በብዙ ሀብታም ናት፣
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 8 күн бұрын
እስይ ጌታ ይመስገን ክፍት በፊት አሳይተህ ነበረ ብዙ ፅልዬበት ነበረ አይን አላችው አያዩም ጆሮ አላችው አይስሙም ተብሎ ተፅፍዋል ጌታ ይባርክህ በውስጤ የነበረ ነዉ ላንተ የተገጠ ብዙ ስው እያየው ያልፍል ላንተ ግን የተገለጠልህ ጣኦት ተስበረ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሠላም ይወርዳል አንተ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 8 күн бұрын
እናመስግናለን አብያችን
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 күн бұрын
እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የቀሩትን የጣኦት መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ የእስራኤል ቅዱስ ያፈራርስልን ✝️💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አሁን ደግሞ መስቀል አደባባይ ላያ ዘንዶ አምጥቷል ፈጣሪ ይጠብቀን
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 195 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН