ኮሜዲያን እሸቱ እርግጠኛ ነኝ አውቆ ይህንን ምግባር አይፈጽምም!!ግን ያሳዝናል!!Abiy Yilma, ሳድስቲቪ, AhaduFM, SaddisTV, መ/ር ዐቢይ ይልማ

  Рет қаралды 86,459

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 935
@hibsteayele6229
@hibsteayele6229 Жыл бұрын
መምህር አትፍራ ያለህ እግዚብሔር ከነሱ ካለ ይልቅ ካንተ ጋር ያለው ይበልጣልና
@nehemiah6931
@nehemiah6931 Жыл бұрын
ይችህ ምክር ወደ ጥል የምታመራ ነች (ማጋጋያ) እርሱ በመልካም ፍቅር መከረ እንጂ ፈራው አላለም እንደሚወዳቸው ተናግሮ ነው የጀመረው ወደ ሌላ አንውሰደው please
@hibsteayele6229
@hibsteayele6229 Жыл бұрын
@@nehemiah6931 ሌላ ነገር ማለቴ አይደለም እንዲህ ስል ብዙ ጠላት እያፈራሁ እንደሆነ ይገባኛል ላለው ነው ሌላ ጥላቻ እንዳልሆነማ ማንም ይረደዋል ፡፡ የምትገስጸው የምትወደውን እንጅ የማትወደውንማ እንዳልሆነ ልትረዳ ይገባል እሸቱም ምንም አይነት ቅራኔ እንደማይዝ የገባኛል ፤ ለምን እንኳን እሱ ሌላውም ሰው ይህን ነገር መፍፎ መሆኑን እያወቀ እንደማይገባ እርግጠኛ ነኝ እንደቀልድ የተጀመረ ነገር ቁም ነገር እየሆነ እንጅ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@nehemiah6931 🧶Bezih meleketuwa lay menem neger magagal ayetayem! Tekekel Comment new yesetevhiw! 🧶Yehen ye Menafek mekerehen, hedeh le Achberbariwochu, Ager Betbachocu, "Pastor" non bayochu ye Illuminati Chilemaw Wekiloch, *Yonatan Akillilu ena *Eyu Chufa negerachew! Enesu nachew, neger eyagagalu, Orthodoxen ena Ethiopiawineten eyesedebu Ager yemirebshut ye Menafek Mafiawoch!! Period!!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@hibsteayele6229 🧶Yeseteshiw Comment betam teru new! Alatefashim! *Sewuyew Menafek Pente slehone, altemechewum! Enesu aybesu metfo comment bemestet, Orthodoxen eyesedebu be ye Adarashu!! Slezih, you did a good job!! 👍
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@nehemiah6931
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
መምህር ትክክል የሆነ ገለፃ ነዉ አቶ ማንያዘዋል የምበል ሰዉዬ ፍልስፍና ለይ በጣም እየበዛ ነዉ ይህ ነገር ብስተካከል ጥሩ ነዉ
@firotafesse5368
@firotafesse5368 Жыл бұрын
መምህር እኔ ምን ልበልህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ትውልዱ እኔንም ጨምሮ አልገባንም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናችንን ያብራልን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
በቤተክርስቲያንያችን ላይ የተጋረጠውን ትልቅ ሰይጣን እግዚአብሔር ያንሳልን #አባቶቻችን ይጠብቅልን የጠፍ አባቾችንም እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤታቸው ይመልሰልን 🙏💒❤🕊🕊
@godsbabies
@godsbabies Жыл бұрын
🕊✨Yeah 🙏🏿amen 🪨💦🔥✨
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
amen amen amen
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
አሜን በውነት
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 Жыл бұрын
BEKUWANKCHEN ENMARALN SELALU NEW ANCHI SYTAN YECHERKA LIJ DEDEB DENZE YEARAB GERD KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK GETERE LEBA ምንው ጳጳሳሽ ፅላት ይዘው ሊጠፉ ሲሉ ዝም አላቹ ለነገሩ ተማሪ አስተማሪውን ነው ሚመሰለው ይባላል አደል ሌባ ባንዳ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
በትክክል እውነትህንነው እሼን ፈርቸለታለሁ ስሳያውቅ ማን አዞት የሚባል ማነቃቂያ የሚባለውን ፕሮግራም እራሱ ጤነኛ አይመስለኝም ውስጡ ሲታይ የሰይጣኒዝም እጅ ያለበት ይመስለኛል ሳያውቁት ሚስጥሩን የሚያራምዱት ይመስለኛል በእውነት።
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
አንድኛ ነኝ ጋዜጠኛና መምህር ዐብይ ይልማ እንኳን ደህና መጡ እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏😍💚💛❤
@meskremgezawe3421
@meskremgezawe3421 Жыл бұрын
Amsgnehalhu tebrk Abi ielma enwdhalen
@ETHIOPIALOV
@ETHIOPIALOV Жыл бұрын
ኑርልን መምህር ስለምታነቃቃን እናመሰግንሀለን
@merontamrat851
@merontamrat851 Жыл бұрын
እውቀት ታላቁን እግዚአብሔሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏
@SuperMakasha
@SuperMakasha Жыл бұрын
መምህራችን የዚህን የአጋንንት የፈውስ ፕሮግሬም በመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የተደረገውቪድዮ ፈልገህ ብታቀርብልን አላማውን እና ማን እነቱን መምህር መለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ሲጠይቁት ስለ ሚያብራራ ተባረክልን፡
@tinbite6022
@tinbite6022 Жыл бұрын
Link
@mmb5706
@mmb5706 Жыл бұрын
የኔ እውነት እና ህይወት ነኝ ሰላም በጌታችን ብቻ ነው ። መምህር እግዚአብሔር ከፍ ሁሉ ይጠብቅ ።
@saraqatar4220
@saraqatar4220 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤🙏
@tamratberhanu463
@tamratberhanu463 Жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በማወቅም ባለማወቅም ወደ ድብቁ መናፍስት የሚጓዙ ወንድሞቻችን እየመለስክ እያስተማርክ ፊት ለፊት የምትጋፈጥ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚያሳሱትን ልቦና ይስጣችው። ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልክ ነክ ዳያቢሎስ መምጫው አይታወቅም እንጠንቀቅ ። የሚያውቀ ስመክሩን መቀበል ግድ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ከክፈ መንግስት ይስወርን ። አሜን አሜን አሜን ሎቱ ስብሀት ይቅር ይበላችሁ ።
@elsategenie1317
@elsategenie1317 Жыл бұрын
You are so true ሰላምን እሰጣችኃለሁ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ይላል አንተ ዘመንህ ይባረክ ከድሮም የምጠላውና የምጠራጠረው ነገር ቢኖር Yoga Meditation የሚባል ፀሎት ያልሆነ መመሰጥ የሚሉት አባባል እግዜአብሔር ይገስፀው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
መምህሬ አብይ ይልማ ለመረጃህ እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም ይገርማል የሰይጣን ሥራ ገነትን ያሳየዋል ? ይኼ ቀልድ ነው ሰላም የምናገኘው በጌታችን በአምላካችን በኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው እውነት ነው የምልህ ሰፀልይ ሰፆም ስሰግድ ምን ያህል ሰላም አጊቼ እንደምውል ፀሎት የተቋረጠ እለት እንኳን ሰሜቱ አንድ አይደለም
@zemenayassefa8580
@zemenayassefa8580 Жыл бұрын
እውነትህን ነው የምትናገረው ሁሉ ሰውን ካለበት ነገር የሚያወጣ ንግግር ነዉ የምትናገረው ተባረክ!!!
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የሚመካ በእግዚኣብሔር ይመካ ፥ኣለም የሚትሰጣቹ ሰላም እኔ እደሚሰጣቹ ሰላም ኣይድለም ፥እሽቱ እያወቀ እንደዚ ያርጋል ኣልልም ፥በማኘኛው ግን እግዚኣብሔር ምክንያት ኣለው እኛ ብዙዎች ተምረናል፥በኣንተ ኣመካይነት የመከረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@leonaldosport
@leonaldosport Жыл бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ መንቃት እና ማወቅ እጅግ ለሚያስፈልጋቸው የቅድስቲቷ ምድር ፍሬዎች አስፈላጊው ሰው ነህ።ያለህን እውቀትና የምታገኛቸውን ትክክለኛ መረጃዎች ጥራት ባለው መንገድ ስለምታደርሰን እግዚዓብሄር ይባርክህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
አብያችን የምንረዳህ አለን በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ድንቅ ወዳጅህ ነው የተቀበለህ ይቀበልሀል ይጠቀማል
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ በርታ ማንም አያስቆምህም።
@lovely-ov7uc
@lovely-ov7uc Жыл бұрын
አላህ የጠበቀን ኦባ ወንድሜ እንዳንተ ጀግና ሰው ይበዛልን አንተ የሀገር መሪ መሆን የሚገባህ ሰው ነህ አላህ በጥበቃው ስር ያርግህ ።
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Жыл бұрын
100% ትክክል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የሚጠብቅህ አይተኛም ተባረክ
@davidtesfoye
@davidtesfoye Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ኣመሰግናለሁ ቃለ በህይወት ያሰማልን
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ሰላምህ ይድረሰን 🙏 በእውነት መምህር ዐብይ ይልማ የአንተ መንገድ ትክክልና እውነት ነዉ ወገኖቼ ራሳችንን እንፈትሽ አምላከ እግዚአብሔርን እንፈልገዉ 🙏
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 Жыл бұрын
መምህር ቀላል ዉጊያ አደለም የያስከው የውነት ትውልድን እያዳንክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ካተጋር ይሁን
@ውዳሴማርያም-ከ7ደ
@ውዳሴማርያም-ከ7ደ Жыл бұрын
ውይ አብይዬ እነደው ምን አይነት እውቀት ነው?ያለህ እኔም ተመልክቼው ነበር ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ሁል ጊዜ ለጥያቄዎቼ መልስ ስለምትሰጠኝ በጣም አመሠግናለሁ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።እሸቱ ግን አስተውል
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዬ ጸጋውን ያብዛልህ
@fikertekebede
@fikertekebede Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክልን ይህ በጣም አደገና ወደ አጋንት አምልኮ መውሰጃ መንገድ ነው አንቂ አንደበት እያሉ ሰውን ወደአጋንት አምልኮ ህዝቡን ልወስዱ ነው እድሜ ለመምህር ግርማ እኛ ነቅተናል
@misterelemma7141
@misterelemma7141 Жыл бұрын
Wow ክርስቶስን አስገባ ደስታ ለማስገባት 🙏🙏
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Жыл бұрын
ይህንን አይምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ መምህር ዐብይ ይልማ የጌታችን የመድሃኒታች የእየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ ይብዛልህ ጥበቃው አይለይህ!!!
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ Жыл бұрын
ስላነቃሀን ተባረክ ወንድማችን ደግሞ ምን ይላሉ ብለህ አትጨነቅ እነሱ ናቸው ማፈር ያለባቸው ህዝቡን ከአእግዚያብሄር መንገድ የሚወሰዱ እግዚያብሄር በፀሎት እንጂ በዬጋ እአይገኝም
@teferaarega8644
@teferaarega8644 Жыл бұрын
ስለ ሰው እና ሃገር ሲሉ የሚመክሩ፤ የሚገስጹ ነገሮች ሲከፉም የሚታገሉ ሰዎችን ያብዛልን፡፡
@Habesha251
@Habesha251 Жыл бұрын
አምልኮ ለእግዚአብሔር! በጣም ከባድ የሆነ ጊዜ ላይ ነን ከየትኛዉም ጊዜ በላይ አሁን ወደ እግዚአብሔር በእጅጉ መቅረብ ያለብን ሰዓት ላይ ነንና እንንቃ።
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ትክክል መምህር እኔ ለማየት ጀመሬ አቋርጥኩት እሺቱ የሚለቃቸው ሁሉ መልካም ነገር ነበረ ይህ ግን ምንም ሳይገባኝ ቀፍፍኝ ማርያምን
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
በሚዲያ መናገርክ ትክክል ነው ብዙዎቻችን ስለምንማርበት
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 Жыл бұрын
ያገሬን ሰው እውቀቱን እንዳንተ ያብዛለት በጣም ወሳኝ ነገር ነው የምታስትላልፈው በርታ ወንድማችን 👍
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@wasihunmasresha9915
@wasihunmasresha9915 Жыл бұрын
ውዱ መምህር እንዴት ብዬ ለግለጽህ የእ/ር ታማኝ አገለጋይ ነህ ታላቅ የእምነት ሰው ነህ እ/ር ባንተ ብዙ አንተን ተጠቅሞ ብዙ ነፍሣትንያድናል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሠጥህ የዘላለም ምኞቴ ነው እንደ አባት ሥለምታሰብልን እናመሠግናለን እውቀት ታላቋ እ/ርን ታከብራለች
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ደረስን የሀጥያታችን ብዛት ቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አድናት እኛንም የቀደመውን በደላችንን ይቅር በለን ማረን እንጂ አትተወን ።መምህር አብይ ይልማ ፈጣኑመልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@sintayehubelihu1234
@sintayehubelihu1234 Жыл бұрын
እ/ር ከክፉዎች ይጠብቅህ !!! ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አብራህ ትሁን
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
ኣሜን
@zenanigatu4228
@zenanigatu4228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የያዘ መቼም ቢሆን አይፈራም አብይ ይልማ አንተ ደፋር እና ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነት ወንድም ስለሰጠን
@firansh1115
@firansh1115 Жыл бұрын
ጌታሆይ እባክህ የምህረት እጅህን ዘርጋልን የጥልቁን አጋንት መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይገስጽ ከኢትዮጵያ ላይ አሜን
@SuperMakasha
@SuperMakasha Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን ትክክል ነህ ያደረግከዉ ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ፡ኃላፊነትህን በሚገባ ተወጥተሃል ፡ከዚህ በኋላ እቬም ካላወቀ አውቆ ሃላፊነቱን ለመወጣት ይህንን የሰይጣን ሰለባ ሥራ ያስቆማል ፡ከዚህበኋላእቬምካላወቀአውቆሃላፊነቱንለመወጣትይህንየሰይጣን ሰለባ ስራ ያስቆማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
መምህረ ከጉንህ ነን ሀገረ የሚያፈርስ ካለ አንደግፍም ትውልድን የሚያኮላሽ ካለ አንደግፍም ፈጣሪን የማይፈራ የሚዳፈረን እና ወግዛለን ።
@yaredayele2856
@yaredayele2856 Жыл бұрын
ዓብያችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 Жыл бұрын
Wow... Amazing truth... Continue brother and God bless you and keep you safe.
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
እግዚአንሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ:- ይህን ክፉ መንፈስ እያጋለጥከው ስለሆነ:: ተባረክ!!!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
የእውነት አርበኛ መምህር ጋዜጠኛ ደራሲ ሁሉ ገቡ ዐቢይ ይልማ በርታልን በእውነት እግዚአብሔርን መልካም መንግስት ቢኖረን ኑሮ አንተ ነበር መሽለም የነበረብህ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቨ3ኰ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቨ3ኰ Жыл бұрын
ትልቅ ዋጋ በሰማይ ይስጠው የምድሩማ ቀሪ ነው
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
መሸልም? መገረፍ ነበር እንጂ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
@@yohan7782 ይልቁንስ የያዘህን እርኩስ መንፈስ በፀበል አስገርፈው እንድትፈወስ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
አቢይዬ ተባረክ!!!!!! ስለክርስቶስ ሁሌም ብትናገር ደስ ይለኛል። ክርስቶስ በአንድ አረፍተ ነገር የትምህርትህ መነሻ ወይም መቋጫ ቢሆን ስንቱን ልትመልስ እንደምትችል እስቲ ጊዜ ወስደህ አስበው።ፀጋውን ያብዛልህ !!!!!!!!!!
@seliselam7761
@seliselam7761 Жыл бұрын
አብዬ እኳንደናደናመጣኃ እየየነቃንነው አምላክ እድሜናጤናይስጥልን ጠላት ማለትዳቢሎስ ነነውመዳኒአለም አሳልፎየማይሰጥ አምላክ ነው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አብዬ እዉቀት ታላቅዋ እግዚያብሔርን ታከብራለች 🙏🏻አሸቱ ብትወደዉም በመርዝ የተለወሰ ማር ነዉ ብዙ አጀንዳ አለዉ ገና ጆሮ ያለዉ ይሰማ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
ኢትዮጵያዉያን የራሳችንን ነገር የመናቅ አባዜ አለብን እዉነት ጥሞና ከተፈለገ አንደኛዉ የገዳም ስርአት ይሔ አይደል ትልቁን አምላክ ትቶ የሰዉ ሀገር ሰይጣን ጋር መቀላወጥ አረ ስንቱን ነገር ነዉ የምንቀላዉጠዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሀገራችን ሙሉ ናት አባቶችን ጠይቁ
@yaracell7558
@yaracell7558 Жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ የሰይጣንን ሀሳብ የሚያፈርሱ እዳተ ይብዙ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
እዝግአብሄር ጽናት ይስጠን መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ ❤
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በማለት ይታረም
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 Жыл бұрын
በትክክል ነው ያየከው እኔም ደስአላለኝም የእሸቱ ጉዞ እግዚአብሔር ይጠብቀም መልካምሰው
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ጎሽ ጎሽ ጎሽ ተባረክ!!!!!!!! ከእግዚአብሔር ጀምሮ...አዙሮ አዙሮ ወደ እግዛብሔር የሚወስደን ሰው ነው የምንፈልገው!!! 🎼 ጅማሬም ቢሆን ፍፃሜው ሁሉ ባንተ ነው የሚሆነው🎼!!!
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 Жыл бұрын
ልክነህ አውቆት ቢሆን ያደርገዋል ብዬ አላስብም እሼ እንወድካለን አብያችን እናመሰግናለን
@marengeta8639
@marengeta8639 Жыл бұрын
ፀሎት ፀሎት ፀሎት
@rahelmetiku8350
@rahelmetiku8350 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!❤
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Жыл бұрын
“እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።” - ማቴዎስ 16፥18
@enoch410
@enoch410 Жыл бұрын
You are absolutely right Abiy, I did meditation for 5 years and I almost lost everything because of it. It was rainbows and butterflies at first then everything started to fall apart. I was too paranoid. Luckily I found peace at last in my orthodox religion and arch angels Michael and Gabriel decapitated all the devils in my life. Orthodox is the one and only way to God.
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 Жыл бұрын
Enkuwan egiziabiher meleseh/sh , kibir misigana yigbaw le dingil lig .
@enoch410
@enoch410 Жыл бұрын
Thank you sister.
@ezanatsehaye902
@ezanatsehaye902 Жыл бұрын
perfect. A way to God is Christ my brother not a religion.
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 Жыл бұрын
Lucky You! Keep your prayer now!
@showantasew293
@showantasew293 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መ/ር አብይ በርታልን 🙏🙏🙏 መፀሐፍ ላይም ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል የሚል ነገር አለ ደሞም ትክክለኛው እውቀት የትኛው እንደሆነም አለማወቃችን አጥፍቶናል ከ እግዚአብሔር እርቀናል ።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
መምህር ጠብቄህ ነበር ከአራት ቀን በፊት አውታር ትዩብ ላይ ሰምቼ ለወጣቱ አዘንኩ ጌታ ትውልዳችንን እዲነቃ የልብ አይናችን ይብራልን ከባድ ነው ትውልድ ገዳይ መርዝ እያስተማሩ እደሆነ የገባቸው አይመስለኝም።
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Жыл бұрын
God bless you and your family you are right I now about yoga very long times ago I'm against to it's good message keep perching God is with you!!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
Wonderful!
@freeworld6783
@freeworld6783 Жыл бұрын
በጣም ልክ ነው መምህር የሰይጣኑ ቡድን እንደ እሸቱ ያሉትን ታዋቂ እና ብዙ ተመልካች ያላቸውን ሰዎች ተጠቅመው ፍላጎታቸውን ለማሳካት እንደሚሰሩት ሁሉ እኛም እነዚህን ሰወች ተጠቅመን እህዛባችን እናድናለን :: ምን አልባት ቅር የተሰኘ ካለ እሸቱን ጨምሮ በሳድስ ሚዲያ ቀርቦ ይቅርታ መጠየቅ እና ትውልድን ማዳን ይችላል እግዚአብሔር የሚወደው ይህን ነው :: እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን🙏🏾
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 Жыл бұрын
አንደበት ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ
@mefthe1
@mefthe1 Жыл бұрын
ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንቅተኸናል
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
የ ል ቤ ን እኮ ነው የምትናገርልኝ ❤ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ሞልቶ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ሁል ጊዜ ማጥናት አለብን።ጌታ ኢየሱስ ሰላሜን እሰጣችሁአለሁ ብሎአል።
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
@@yandabatlijochshow እሺ እህቴ ከማንበብ አልፈንም እየኖርነው ነው። የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ።
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Жыл бұрын
በእውነት እንደ አይነት የነቃ መምህር ይብዛልን እንዴት ነፍሴ እደምትረካብህ አደበትህ በጣም ይጣፍጣን ደስስ የሚል መልስ ነው ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህር እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች
@mawinaamegashie4441
@mawinaamegashie4441 Жыл бұрын
ሀዋርያዉ አብይ ይልማ እንኳን ደህና መጣህ ሰዉ ለእግዛብሔር ሀሳብ ሲያገለግል እንኳን ባዳ ስጋ ዘመዱንም አይፈልግም ልክ አብርሀም ዘመዶቹን ትቶ ወደ ከነአን እንደተሰደደ ሁሉ ሰዉ ዛሬ ወዶ ነገ የሚጠላ ወደደህ ጠላህ ምን ሊጨምር ምን ሊቀንስ ወዶ የማይጠላዉ እግዛብሔር ከአንተ ጋር ነዉ
@abelalemu4388
@abelalemu4388 Жыл бұрын
#ሰላምን እተውላችኋለሁ #ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ፣ እኔ የምሰጣችሁ #ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ዮሐ ወ.14፥27 ዘመንህ ይለምልም። ጠላቶችህ እንደ ጉም ይበተኑ ፡ ተባረክ።
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር አብይ ይልማ ፣ወገኖቼ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እኔ ስለ ዮጋ መምህር ያረጋል አበጋዝ ተንተን አድርገዉ አስረድተዋል ጣኦት እንደሆነ እኛ መስማት አንፈልግም ማስተዋሉን ያድለን
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አስተዋይ በርታልን በመ ምህራችን ለማስተማር በዮጋ የሰለጠነ በመናፍስት እንደተጠለፈ አላወቀውም ልጁ በተሰራው በመ ምህር ግርማ በተሰራ ቪዲዮ ላይ አይቼዋለሁ
@emaema3116
@emaema3116 Жыл бұрын
ተባረክ🙏ተባረክ 🙏ተባረክ🙏💖💖💖💖እኔ ሁሌም የምታቀርበው ነገር እጅግ በጣም አስተማሪ እና ሰውን የሚያነቃ ነው በርታ👍👏
@andualemtefera1440
@andualemtefera1440 Жыл бұрын
Tsegaw yebezal Memeher betam new temehiretehen meketatelew thank you
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሳላስበው ነው ያዳመጥኩት ተከታትዬ አላቅም ይሄን ዩቲም ብዙ ነገር ተገዝቤያለው ከልብ አመሰግናለው ትልቅ ትምረህርት ነው
@yegnafilm9851
@yegnafilm9851 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው በማወቄ እጅግ በጣም ደስተኛ እና እድለኛ ነኝ። ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@temesgenbelew4682
@temesgenbelew4682 Жыл бұрын
በእውነት አብይ ይልማ እግዚያብሔርን ሁሉን ነገር የገለፀልህ እድለኛ ሰውን ነህ ሙሉ ሰው ለትውልዱ የእግዚያብሔርን መንገድ እየመራ ያለህ ድንቅ ሰውን ነህ እግዚያብሔርን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@mimiabraham160
@mimiabraham160 Жыл бұрын
God bless you for everything & Thank you ❤
@hanadangchewe596
@hanadangchewe596 Жыл бұрын
እውነት ምርጥና ከእግዚያብሔር እኛ እድንነቃ የተመርጥክ ሰው።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
አውቀንም ሆነ ሳናውቅ እኛ ስንሳሳት ስናጠፍ የምትመልስን, የምትመክርን, የምትገስፀን እንቁ መምህራችን እናመስግንሀለን. እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ 🙏🏽
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
true እውነት ነው thank you እዝግአብሄር ተመስገን አሜን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን 👍😔💚💛❤️
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏🙏 መምሕራችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ከመጥፎች ይጠብቅህ🙏በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ያኑርልን🙏 ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅልን መምሕራችን🙏😍😍😍😍 እሼ በጣም የምንወደዉ ወንድማችን የተዋሕዶ ወጣት የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ለእሼ እና ለማን ያዘዋል ለሁለቱም ማስተዋሉን ልቦናዉን ትስጣቸዉ ትጠብቃቸዉ🙏🙏 አገራችንን ዞሮ ዞሮ መግባችንን ትጠብቅልን🙏
@Eyoutube-gh7hq
@Eyoutube-gh7hq Жыл бұрын
ነጭ ነጯን ማለት እንደዚህ ነው።❤❤🙏🙏
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰመልን መ ምህራችን እድሜ አና ጤና የስጥልን 🙏💐🙏
@mulumg6853
@mulumg6853 Жыл бұрын
You are correct there is no peace through yoga but rather through God. thank you so much dear.
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
AMEN wendime thanks Egziabiher yitebikih you and Day 7 tube bezih zemen yekristos arbegnoch nachu. I know you have so many struggles but GOD with you. Amlakachin yitebikachu. AMEN! AMEN! AMEN!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ምናልባት ባለማወቅ ሊሆን ይችላል 😢 ብቻ ማሳወቁ ጥሩ ነው
@goitomebuy8992
@goitomebuy8992 Жыл бұрын
ኣይ ሃበሻ ከለላ መሆንህን ነው ኣሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@goitomebuy8992 ምን ማለት ነው ደግሞ ይሄ 🙄🙄
@goitomebuy8992
@goitomebuy8992 Жыл бұрын
ግልፅ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@goitomebuy8992 እኔ አልገባኝም
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡልን!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ Жыл бұрын
ጌታችንና መድሀኒታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው " እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም ከሚሰጣችሁ ሰላም ይበልጣል" ብሏል። ስለዚህ ሁለት አይነት ሰላም ነው ያለው ማለት ነው። በአጭር አማርኛ የእግአብሔር ሰላም የሰይጣን ሰላም ( ሰላም የሚመስል )
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
በርታ መምህራችን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ይግለፅልህ በቤቱ ያፅናህ!!!
@mimisara9206
@mimisara9206 Жыл бұрын
Wow btame gobaz brta wandam 🙏 Ethiopia lzlalme tunar tkabra manm saynkat hlam egbhar Ethiopia ytbkat amen amen amen 🙏🇪🇹🙏🥰
@dagmawigetahun
@dagmawigetahun Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ሁሉም ነገር ገብቶሀል እናመሰግናለን
@yeselaselijnegn8246
@yeselaselijnegn8246 Жыл бұрын
መልካም አድርግሃል ወንድሜ እሸቱን በተመለከተ አብዛኛውን ጊዜ ምልክታቸውንም ሲጠቀም አስተውያለው በመሆኑም ሁሉንም በማወቅ ነው የሚያደርገው።
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ታሥፈልገናለህ❤
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
የኔ ጌታ ተባረክ አያገባኝም ሠለቸኝ ብለኸ ዝም አትበል በርታልን 🙏🙏🙏🙏
@tadast7771
@tadast7771 Жыл бұрын
Wendme geta abzto ybarksh tebareki 100 percent lk neh lb yalew lb ybel.
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
አብያችን የኛ እንቁ በርታልን.አኛም ለአንት እንፀልያለን የድንግል ልጅ በደም ይሽፍንክ. ማንም ስው አንትን መንካት አይችልም ምክንያቱም አንተን መርጦ ስራውን የሚያስራክ እዝቡን እንድታነቃለት የሚያደርገው ጌታ ስለሆነ. እግዚያብሔር ይባርክ በቅዱስ በደሙ ይሽፍንክ.
@abebechaltamen9610
@abebechaltamen9610 Жыл бұрын
ለክነህ በርታልን
@yaredhailu3606
@yaredhailu3606 Жыл бұрын
መምህር አብይ ብዙ ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ ግን በ2 ልብ ሆኜ ነበር የምከታተልህ ምክንያቱም ሰው የየራሱ አስተሳሰብ ስላለው ይሄኛው video ግን 100% አሳምኖኛል ወደ ኃሏ ተመልሼ ስለ meditation የሰራህቸውን videosዎች እንዳይ አስገድዶኛል thank u so Mach ኦ thank you አትበሉ የሚልም video ሰርተክ ነበር😊 so ስለዚህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ ግዜክ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
Egziabher yakbrllign Alebo
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 19 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН