No video

ሀይሚ ቤተሰቡን በ ግጥም አስለቀሰቻቸው. ጋሽዬ ደስተኛ ሆነ🙈😭😭

  Рет қаралды 233,885

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 2 800
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 11 ай бұрын
ጎበዝ ግጥማ የተመቸው በላይክ😢😢😢
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yu5om3mj1g
@user-yu5om3mj1g 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 11 ай бұрын
😊
@user-jq5eg8xi9enjoyed
@user-jq5eg8xi9enjoyed 11 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
​@@user-jq5eg8xi9enjoyed❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🌹🌹👌👌🌹🌹
@hmhm6778
@hmhm6778 11 ай бұрын
ወላሂ ግጥሙነ ስትጀምሪ ያባት እና የናቶን ስታነብ የለቀሰ በላይክ 👍👍👍👍
@user-lk6we2vv1d
@user-lk6we2vv1d 5 ай бұрын
😭😭😭እኔንም አበረታቱኝ ባለፈው ለናቴ ጋበዝኳት እቤቴ ግቡና እዮልኝ😢😢😢 እናትና አባት ሆና ያሳደገችኝ እናቴ 😢😢 አባቴንኳን በልጅነቴ ነው ያጣሁት አላህ ይዘንለት አላህ ይረሀመው😢😢
@RahmaRahma-zi3do
@RahmaRahma-zi3do 3 ай бұрын
​@@user-lk6we2vv1d ዩቱብር ነሽ ውዳ
@user-vm5fq7tt9w
@user-vm5fq7tt9w 2 ай бұрын
❤😢😢❤❤😢😢😢😢
@MersalHbash-lx9ys
@MersalHbash-lx9ys 2 ай бұрын
ሀይሚዬ ወላሂ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 11 ай бұрын
አስለቀሳቹኝ ወላሂ 😭😭ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ አይለያቹ 😍😍😍
@kedijajemal6878
@kedijajemal6878 11 ай бұрын
🫶🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zinetseid9156
@zinetseid9156 11 ай бұрын
Enam aselkesechigin 😥
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 11 ай бұрын
አስለቀሰችኝ በጣም ትችያለሸ
@user-dl6gr1pb2d
@user-dl6gr1pb2d 11 ай бұрын
በጣምነዉወላሒየምወዳቸዉ❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔሰብትን
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 3 ай бұрын
እረ እናቴ. አባቴን. የማስደሳበቀን. ናፈቀኝ. እስኪ. ዱአ. አርጉልኝ ክርስቲያኞች. ፃለት😢😢😢😢
@BateyNeguse
@BateyNeguse 2 ай бұрын
የኔናት በጣምደስሚልግጥም እስኪ ሀይሚን የሚወድ እደኒ
@BateyNeguse
@BateyNeguse 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RahatulQelb
@RahatulQelb 11 ай бұрын
ለጋሽዬ ስልክ ይገዛለት የምትሉ 👍👈😂😂
@gfkki4040
@gfkki4040 11 ай бұрын
ይገዛለት ስወደው አኛየመዳም ቅመሞች ማስታወስ ስንችል😂😂
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 ай бұрын
​@@gfkki4040በጣም
@nomo6793
@nomo6793 11 ай бұрын
ይገዛለት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 11 ай бұрын
ይገዛ እጠብቃለን😊
@futunfutun4289
@futunfutun4289 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 11 ай бұрын
ጎበዝ ሀሚዬ ይህ ቀን መቸም አይረሱት እኛም ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰብ ጋር እዲህ የምስቅበት ሰአቱን ቅርብ ያድርግልን እረጅም እዲሜ ለእናቶ ለአባቶች
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@H-gu7ww
@H-gu7ww 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@mlokm1938
@mlokm1938 11 ай бұрын
አብርሸየ ለፋዘር ስልክ ግዛና ሰረፕራይዝ አድረገው የምትሉ በላይክ አሳዩኚ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@RahmiYube
@RahmiYube 11 ай бұрын
የኔ አባት ወላሂ የኔውድ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 ай бұрын
ዋው ሃይም በጣም ደስ ያምል ግጥም ነው እናቴ እና አባቴን እነ ወንድሞቼን ❤❤❤❤ መሳሉኝ እድለኝ ነሽ አንድ ለይ ከቤታሰብ መሆን ምን አይነት እድል ነው እኔም እግዚአብሔር ረቶኝ በሰላም ለአገሬ ባቅቼ እንዳ መስለፍ ታስፍ አደርገለሁ ሃይም የኔ ውድ ታባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 11 ай бұрын
ብስሚላህ ስለ አባት ስለ እናት ስወራም ሆነ ግጥም ስሰማ ከእንባ ጀምሬ ከእንባ እጨርሳለው እናቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንቺ እባቴ አላህ ጄነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ሁሌም እወድሀለው ሁሌም ከልቤ ከደም ውስጥ ነህ አላህ ይራህምህ
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 11 ай бұрын
😭😭😭
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 11 ай бұрын
ወላሂ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም ቤተሰቦቸ ሁሉ ናፋቁኚ አይይ አላህየ በሰደት ያለነዉም በሰላም ገብተን ለናታችን እቅፋ ያብቃን አሚን በሉ 😢😢❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 11 ай бұрын
አሚንንን
@lubabaw
@lubabaw 11 ай бұрын
አሚን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 11 ай бұрын
Amniiiiie
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ ውዶቸ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 11 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-nx1gf3uh6c
@user-nx1gf3uh6c 11 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😭😭❤❤ፈጣሪ ለሁላቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ😢
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 11 ай бұрын
በጣም የኔስ ማልቀስ ምንይሉታን
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 11 ай бұрын
ድሮውንም ሆድ ብሶን ነው 😢
@naeimaabdoulkadir343
@naeimaabdoulkadir343 11 ай бұрын
እኔስ
@user-xk4ke8vs3z
@user-xk4ke8vs3z 11 ай бұрын
እኔ ራሲ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 11 ай бұрын
ውይ እኔም😢😢😢😢😢
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 11 ай бұрын
ዉይይ የዚችልጅ ያላትን ፍቅር ለወድሙ ለቤተሰቦቾ ያስደሰቸዉ ማነዉ❤❤
@zinetseid9156
@zinetseid9156 11 ай бұрын
Betam 😍
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 11 ай бұрын
የኔንስ እምባ ምን ይሉታል እፍፍ
@meskeremabebe8795
@meskeremabebe8795 11 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-bw7te3oe6v
@user-bw7te3oe6v 11 ай бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ፈጣር ይጠብቃቹ🙏💚 ደስ የሚል ግጥም ነው ማርየ❤❤
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 10 ай бұрын
ማነው እደኔ እያለቀሰ የሠማ 😭😭😭😭አላህ ሆይ ቤተሠቦቻችንን ከክፍ ጠብቅልን
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 8 ай бұрын
እኔ 😘🥹
@user-wc5sv2bg3y
@user-wc5sv2bg3y 3 ай бұрын
amin
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ይህን ቤተሰብ ስመለከት ከቤተሰቦቸ ጋር ያለሁ ይመስለኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 11 ай бұрын
ሰወዳቸዉ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 11 ай бұрын
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢ደስ የሚል ግጥም ነው በጣም የሚወደዱ ቤተስቦችም ናቸው❤❤❤❤❤❤
@zeytunazeytuna1567
@zeytunazeytuna1567 11 ай бұрын
Inem😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣምላባቴይሜጥፈልኚ
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ሀይሚ ይህን ቀን መቼም ቢሆን ቤተሰቦችሽ አረሱትም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እኛንም ስደተኞት እንደዚህ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመሳቅ ለመጫወት ያብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤
@roya2660
@roya2660 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rr8pp5wx8i
@user-rr8pp5wx8i 8 ай бұрын
አስለቀሳቹኝ የእውኔት 😭😭እንዴ እኔ የለቃሳቹ በላይክ አሳዩኝ
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway Ай бұрын
ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ የምወድሺ ግጥሙ በጣም አሪፍ እና የሚአስደስት በስው ሀገር ያለነውን የሚአስለቅስ ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣቺሁ በሰው ሀገር ያለውን ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@alimaalima1988
@alimaalima1988 11 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ግጥሞን በለቅሶ ነዉ የጨርስኩት እፍፍፍፍፍፍ እናት አባቴ እድሜ ጤና እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም ከቤተሰብ ጋር መሆን ማነው እንደኒ የናፈቀዉ አይይይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TenaGerma
@TenaGerma 11 ай бұрын
እኔም የእውነት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@user-zp8pe9fu6d
@user-zp8pe9fu6d 8 ай бұрын
በጣም
@ggg-275
@ggg-275 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢 😢😢እማዬ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤
@ffttt8353
@ffttt8353 11 ай бұрын
ወኔ ይሄን ቤተሰብ ስወደው ለጋሽየ ስልክ ይገዛላቸው የምትሉ🥰🥰🥰🥰
@zizuyoutube
@zizuyoutube 7 ай бұрын
እህህህህ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢በሰደት ሆኞ የምናፍቃቸውን እናቴን አባቴን በሰላም አገናኘኝ
@user-nq6vk5we3c
@user-nq6vk5we3c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-wc5sv2bg3y
@user-wc5sv2bg3y 3 ай бұрын
aminn
@user-bc1gr4nt1n
@user-bc1gr4nt1n 8 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ 😢😢እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 11 ай бұрын
😢እኔ ለራሴ ሆድ ብሶኛል እንኳን ይህን ገጥማችሁ😢😢 ፈጣሪ ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@amuomi3217
@amuomi3217 8 ай бұрын
እኔረሱ😢
@user-ci1xr3dh8c
@user-ci1xr3dh8c 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠብ እግዚአብሔር ለቤተሠቦቻችን እድሜናጤና ይስጣቸዉ🥰❤❤❤❤❤❤❤🙏
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 11 ай бұрын
ወላሂ በእንባ ጨረስኩት 😢😢 ፍቅራቹ ይብዛ ውድ የሆናቹ ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀሥኩት ደሥ የሚል ግጥም 👏👏👏👏
@sofyamm5437
@sofyamm5437 7 ай бұрын
ጎበዝ እህት ስወድሽ ከልቤ ነው ❤ለእናቴ እረሜ ና ጤና ለእነታችን ያኖራቸው 😍😘😘 እስኪ ለሙቤ ይግጠምለት የምትሎ ላይክ ለወንድማችን ሙቤ ግጥም
@rwdetube
@rwdetube 11 ай бұрын
ገና ሳላየው በባ ጣብኩኝ ያረቢ ከቤተሰቦቻችን በሰላም አገናኘን አይ ስደት ሀይሚ❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
አሜን🤲😥 ደምሪኝ እማ
@rwdetube
@rwdetube 11 ай бұрын
@@mawaysh እሺ ሁቢ
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 11 ай бұрын
አሚንያረብ
@hayatgashaw3449
@hayatgashaw3449 11 ай бұрын
አሚንን ያረብ አናቴ ላይ ወቷል የቤተሰብ ናፍቆት
@rwdetube
@rwdetube 11 ай бұрын
@@hayatgashaw3449 አይዞሽ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አስለቀሽን እኛ ስደተኞች ሆደ ባሻ ነን እንኳን ይሄን የመሰለ የቤተሰብ የፍቅር ግጥም ሰምተን ትችያለሽ በእውነት አሳድጊው የኔ ቆንጆ ስነ ፅሁፍ ተምረሽ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ለመጦር ያብቃሽ ❤❤❤❤ለአራታችሁም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
በጣም ለማልቀስ አንደኛ ነን
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 11 ай бұрын
ዋዊዊዊዊዊዊዊ፣ሀይሚዬዬዬዬ፣በጣም ደሰይይላል፣የፍቅር ተምሳሌት የሆናቸው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 8 ай бұрын
በጣም ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ ቤተለይ ግጥሟ አጠቃቀም ቃላትዋ በጣም ጎቦዝ ልጅ ነሽ እፍሬም ግን ተነካበከብ እህትክ ተከታታሊት ከብ ትግራይ
@KuwaitKuwait-rc8zg
@KuwaitKuwait-rc8zg 10 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥ያአላህ እኛም ለሀገራችን ያብቃና እና ከቤተስቦቻች የምንሰባሰብ ያረገን አላህይጠብቃችሁ
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 11 ай бұрын
እር ተይ አንቺ ጫጩት ልኑርበት እንዳውም ናፍቆት ልሞት ነው ኔት ተዘግቶ😢😢😢😢 አይለያችሁ በፍቅር በጤና በሰላም የዛሬ አመት በሰላም ያድርሳችሁ ውብ ቤተሰቦች ናችህ❤❤❤❤❤❤❤ ጋሽዬ ናፍቆን ነበር ደስ ብሎናል በጣውላ ተሰብስባችሁ ስላዬኋችሁ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 11 ай бұрын
ኡፍ እኔ ስለናቴም ሆነ ስለ አባቴ አንድቀን አውጥቼ እደምነግራቸው ተስፋ አለኝ ችግሩ ገና ለመናገር ሳስባቸው እንባዬ ይመጣል ልቤ ስፍስፍ ይላል ለሁሉም እናት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 11 ай бұрын
እኔም ኢሻ አላህ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 ай бұрын
እደኔ ሳስበው ገና አለቅሳለሁ አሁን እሶ ስታነበር በለቅሶ ጨርስኩት
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
እኔም በስልክ እራሱ አውርቸ ጨርሸ ቻው ስል አለቅሳለሁ 😢 ደምሩኝ ውዶቸ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 11 ай бұрын
@@mawaysh አይዞን እህቶቼ ከስደት መልስ አይናቸውን እያየን እንድንነግራቸው አምላክ ይርዳን እስከዛው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💓
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 8 ай бұрын
ሀይሜየ ስወድሽ በዚህ እድሜሽ እናት አባትሽን ይከበር አስተዳደገ መልካም
@saedahassen9582
@saedahassen9582 10 ай бұрын
😭😭😭እዴዛሬአልቅሸአላቅም እናት አባትሽአመትይኑር አላህይጨምረላቺሁ ምርጥበተሰብ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 11 ай бұрын
የእኔ ማር አላህ እናት እና አባትሽን እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እኛንም ሰደት በቃ ብሉን እበተሰባችን ጋር ያገናኛን ፊትህ ለአማራ
@VipVip-po4qk
@VipVip-po4qk 11 ай бұрын
አሜንያረብ
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍአየ ስደት እኮን ነካክተውኝ ድሮም አልቃሻ ነኝ ቤተስብ ካየሁ 10 አመት በላይ ሆነኝ ፈጣሪ ሆይ የቤተስቦቸን ነገር አደርህን እና በጣም ነው ደስ እምትሉት❤❤
@lubabaw
@lubabaw 11 ай бұрын
አባቴ ትዝ አለኝ አይስደት አባት እና እናት ሺ አመት ይኑሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Nab19
@Nab19 11 ай бұрын
አሜን ይኑርልሺ እሄቴ እኔማ አባት የለኝም በስደት ሁኘ ነው ያጣሁት
@lubabaw
@lubabaw 11 ай бұрын
@@Nab19 አብሽሪ እህቴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
አሜንእምሳሳላችወ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
​@@Nab19አብሸሬማርዋ
@user-pe9wp5lz4k
@user-pe9wp5lz4k 5 ай бұрын
አባት ያላችሁ እያሉ ተከባከቡ እኔስ አልታደልኩም በስደት ሆኝ አባቴን አጣሁ😭😭😭😭😭😭
@user-vn2ez2wu1i
@user-vn2ez2wu1i 3 ай бұрын
አይዞሽ 😢😢😢
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
ጎበዝ ሀይሚ በርቺ በተለይ የናትሽና አባትሽ የጻፍሹ የሁላችንም ወላጆች ይገባል
@user-se6zr1bz7y
@user-se6zr1bz7y 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አስለቀሽኝ ለወላጆቻች እድሜ ከጤና ይስጣቸው እናንተም እደጉ❤❤❤❤
@tube3326
@tube3326 11 ай бұрын
ምርጥ አባት ነበረኝ ሞቶብኛል ከናቴ ከራቁኩ 15አመቴ ማንንም ሰረዳ ዛሬ ላይ ችግር ላይ ብሆን ሁሉም ራቁኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ነገ ሌላ ቀነው😭😭😭😭😭😭
@BhelHee
@BhelHee 11 ай бұрын
አይዞቪ የረዳቫቸው እጥፍ አላህ ይሰጥቫል አላህ አመስግኝ ሁላችን ቤት አለያንቻ ችግር አዲስ አይደለም የባሰም አለ
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 11 ай бұрын
ምርጥ ፍቅር የሆነቤተሰብ አላህ አይለያቹ ረጁምእድሜ ከጤናጋር ይሰጣቹ በጣም እወዳቹሀለሁ አከብራቹሀለሁ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 11 ай бұрын
ገና ማስታወቄው ሲጀምር በባጀምሬ በባ ጨረስኩት አቤት መታደል😢❤ ስወዳችሁ አላህዋየ እኛንም ወፍቀን ላገር ለቤተሰቦቸ
@user-kw1yx5xo6v
@user-kw1yx5xo6v 10 күн бұрын
ብሰማው ብሰማው የሞልጠግበው ግጥም ሀይሚየ የኔ ቅመም
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 11 ай бұрын
የኔን ማልቀሰ ምን ይሉታል እሷ ፍቅራ በገለፀችዉ😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ለዚ ቤተሰብ ሃይምየ ሰወድሸ እፉፉፉፉ
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j 11 ай бұрын
ወይኔ የኔ ሀይሚ አስለቀሽኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔም አንድ ቀን ተስፋ አለኝ ከስደት መልስ ለአባቴና ለእናቴን😢❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e 11 ай бұрын
ዋዉ የኔ ቆጆ አጀቴን በላሽዉ አስለቀስሽኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ እኔም ይችን ቃል ለቤተሰቦቼ ለማቅረብ የዘወትር ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ❤❤❤
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 9 күн бұрын
ሀይሚ የምር አንቺ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 8 күн бұрын
እረ እንባዬ አልቆም አለኝ 😭😭ሀይሚዬ ትለያለሽ የኔ ቅመም
@ameenahali1891
@ameenahali1891 11 ай бұрын
እዲሜናጤና ለበተሠቦቻችን የመዳምቅመሞች አላህ ይጠብቀን በሠላምለሀገራችን አብቅቶ ቤተሠቦቻችንም እኛም አብረን የምንደሠት ያርገን የአብርሽቤተሠቦች ሁሌም በደስታኑሩልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@birucke
@birucke 11 ай бұрын
ለጋሼ ተች ስልክ ይገዛላቸው የሚል በላይክ አሳዮኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 11 ай бұрын
ጋሽዬ የኔ አባት እውነት እንባዬ አልቆም አለኝ ምናለ አባቴ በኖረልኝ ጋሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ አባት ❤❤❤❤
@user-lr7lh1nj3j
@user-lr7lh1nj3j 4 күн бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ፈጣር ይጠብቃቹ የሚል ግጥም ማርየ🎉🎉🎉🎉
@ZeynebaHassen-kn4td
@ZeynebaHassen-kn4td 28 күн бұрын
በጣም ነው ያስለቅስኝ ስታምሩ ምርጥ ቤትስብ አይለያቹ
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 11 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ 🥰🥰😊
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 11 ай бұрын
በእባ ታጠብኩኝ እናት እና አባቴ ትዝአለኝ😢😢😢 ያረቢ በስደትያለነዉን ሁሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አገናኝን ሰደትበቃበለን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን አሚንንንንንንንንየአላህ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 11 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባት ጋሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤ እውነት በጣአም ነው ያለቀስኩት ሀይሚዬ በሂወት እያሉ እንደዚ ማድነቅ ጥሩነው በርቺልን ውዷ
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA 10 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቆጆ ወላሂ አስለቀሽኝ አድ ቀን እኳበነገረኩት አባቴን እደምወደው ታልገልጥለት በናፍቆት እደተ ብሰለሰልክ ታላየው ሙተብኝ አይ ዱኔያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@zainabmohammad9042
@zainabmohammad9042 5 ай бұрын
አብርሽ በአላህ ሥልክ ግዛላቸዉ ለጋሽዬ አደራ አለን ከጎንህ
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 11 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ ከዝህም በላይ ይግለጥልሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😘😘😘 እኔም ከስደት ተመልሼ ከቤተሰብ ጋር ሆንቸ የማከብርበትና የማመሰግንበት ቀን እራቀኝ 😔
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
ይማዳም ቅማሞችህ እዎዳቹሃለው ጋሺዬን ይምዎድ ላክ ጌታን ስዎዳቸ 😢😢😢😢
@hayatahmed769
@hayatahmed769 11 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
@@hayatahmed769 ❤️❤️❤️
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n 11 ай бұрын
በጣምኮ ነዉ የምወዳችሁ ሺ አመት ኑሩ ❤❤❤ አባቴን በሰደት ነዉ ያጣሁት ሰላባት ሲነሳ እባዬ ይቀድማል ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u 11 ай бұрын
እኔም😢😢
@NatnaelAlemu-di5rl
@NatnaelAlemu-di5rl 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eses9273
@eses9273 8 ай бұрын
እናት እና አባቴ በኖሩልኝ ብየ ተመኘሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ይራሀማቹህ ያረብብብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ያሩርልሽ የኔ ቅመም❤
@eses9273
@eses9273 8 ай бұрын
በምን ላግኝሽ በአላህ
@fatumakutaber2727
@fatumakutaber2727 8 ай бұрын
የኔ ቢጤ😢😢😢😢አይይይይ ሞት ክፉ ስብራቴ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 11 ай бұрын
ገና ስትጀምርነው እባየ የመጣው ማነው እደኔ የቤተሰቡ ናፍቆት ያቃጠለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችን በተለይ ስለ እናትና አባቴ ሳስብ ማውራትም አልችልም እህህ
@umieyad6526
@umieyad6526 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አሁንም እድግ በይ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰቦቼን በጣም ነው የምወደው አብሶ ምስኪኑን አባቴ ❤❤❤❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 11 ай бұрын
ለጋሸ ስልክ ይገዛለት የምትሉ ላይክ❤❤❤
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 ай бұрын
ወላሂ አስለቀሽኝ 😭😭😭 ሃይሚ ጎበዝ በርቺ የኔ ቅመም ❤❤❤
@fekerlove6881
@fekerlove6881 6 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለናታችን ለአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@user-mt9fx6yz7n
@user-mt9fx6yz7n 8 ай бұрын
ኣልቻልኩም ከምር ቤተሰቦቼን ማለትም እናት ኣባቴም እንዲሁም እህት ዎንድሞቼን በጣም ከምታስቡት በላይ ከራሴ ኣብልጬ ነው እምወዳቸው እና እምሳሳላቸው ሃይምዪ እንዳንቺ የቤተሰቦቼን የውስጤን ስሜት መግለፅ እፈልጋለሁ በታም ጎበዝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed4139
@fatumamohammed4139 11 ай бұрын
እኔም ቤተሰቦቸ ሲናፍቁኝ እንደዚህ ነዉ የማነብላቸዉ ያለቅሳሉ አያስጨርሱኝም😢😢😢
@user-zl6tb9fh6z
@user-zl6tb9fh6z 11 ай бұрын
በጉጉት ነዉ እኮ የምጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምራኝ እማ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 ай бұрын
ሀይሚዬ ጎበዝ በርቺ አስለቀሽኝ ደስ የሚል ግጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ ቀጥይበት
@fatumm7558
@fatumm7558 3 ай бұрын
❤ሀይሚዬ ጎበዝ ልጅ የኔ ጀግና ለታላቅሽ በግጥም መልክ ምክርነው የሠጠሺው
@Mimi-of8rz
@Mimi-of8rz 8 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰባች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ቤተሰብ❤❤❤❤ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ አቦ❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤አስለቀሳችሁኝ ቤተሰብ ዘላለም ይኑር ተባረኪ❤❤
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ግጥሙን ከጀመረጅ ች እስከመጨረሻው እያለቀሰ ያሳለፈው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BilenTaleda
@BilenTaleda 7 ай бұрын
Abate tiz alagn 😭😭😭 min ayinat betasab nachu gin fatar edimena Tena yisitachu fiqirun yabizalachu😘😘🥰🥰
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 8 ай бұрын
አስለቀሽኝ ለወላጆቻችን ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@berhanhabetam1996
@berhanhabetam1996 11 ай бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ሀይሚየ አስለቀሽኝ ማርያምን የቤተሰብ ፍቅር ከአየሁ አስር አመቴ ነው በስልክ ብቻ ነው እማገኛቸው😢😢ሰላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉❤❤❤
@bizzoashi4153
@bizzoashi4153 11 ай бұрын
የጋሽዬ ስል ይቀየር በቃ አናዷቸዋል❤❤❤❤❤ የኔ አባት❤
@lemra3523
@lemra3523 11 ай бұрын
ለጋሽዬ ስልክ ይገዛለት የምትሉ👍👍👍
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 11 ай бұрын
👍👍
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 11 ай бұрын
አወ ይገዛለት
@GusVjx
@GusVjx 17 күн бұрын
የሀይሚን ግጥም ሰምቶ ላለማልቀስ አይቻልም❤❤😢
@zeynoseman6568
@zeynoseman6568 8 ай бұрын
ሃይምዮ በነገራችን ላይ እድለኛ ነሽ ሁሌም ደስታ ይሞላ ቤታቹ
@user-dq1xr6gn7k
@user-dq1xr6gn7k 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤🥰
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 11 ай бұрын
ለጋሽየ ሥልክ ይገዛላቸው የምትሉ👍👍
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
ሀይሚ ለመዳም ቅመሞች ስወድሽ❤❤የእዉነት እኔም አለቀስኩ😢😢
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 8 ай бұрын
ሀይሚ በጣም የተመቸኝ ግጥም ለናትሺ ስታነቢ ወላሂ በጣም አስለቀሺኝ ስልክ አልሠራልኝ ብሎ ነበር እና የዛም ይሆን አላዉቅም 😭😭😭 ብቻ ሁሉም ግጥምሺ ያምራል 👍👍👍👍
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ ጋሽንሳይ እንባየ መቆጣጠር ያቅታኝል አባቴን ነው የሚመስለኝ የኔ ውድ አባት በሂወት ባትኖሪም እወድህአለሁ አላህ ለጀነትይበልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 11 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጋሽዬና ማዘር ሲያለቅሱ አብሬ አለቀስኩ 😢😢ኡፍ የዋህ ቤተሰብ ሰማዕቷን አብርሽዬ የዋሆች ናቸው እናትና አባትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤
@user-sj5ls3ey7g
@user-sj5ls3ey7g 11 ай бұрын
አብሪሽ ለጋሽዬ ስልክ ግዛለት ላጋሽዬ ስልክ ይገዛለት የምትሉ በላይክ🥰😂🥰🥰
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 10 ай бұрын
አወ ይገዛለት ፍትህ 😂😂😂😂😂
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 11 ай бұрын
በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሰቦች እውነት አስለቀሰኝ ግጥሙን ❤❤❤❤❤❤
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz 8 ай бұрын
እንደኔ በእንበ ተጨረሰው አሌን አለሂ ይጠብቅሺ እሂቴ ወለሂ የእነትነ አበት ስሚ ስነሰ አለቅም እኔ አልችልም እንደኔ በእንበ የጨረሰው ከሌ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍
@user-ki4uw7le3y
@user-ki4uw7le3y 8 ай бұрын
እናት ትዝአለችኝ እባቴ እፍፍስዳት ይብላኝል ዲያሚሉ ቤትስብ ❤❤
🦋ብሩክ ሀይሚን አናደዳት ሀሰን እና ብሩክ ተጣሉ😱
31:53
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 101 М.
ሀይሚ ገንዳ ውስጥ ሰመጠችብን . ሞታብን ነበር😱😭😭
12:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 347 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
ፆታ ታወቀ ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
24:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 94 М.
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 394 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН