Ethiopian Cuisine/Food "How to Make Buticha" የቡጥጫ ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 182,629

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@zufanethoipawit5436
@zufanethoipawit5436 6 жыл бұрын
Enamesegnalen mamaye zare serahut Yameral yetamal
@mitikuatadesse6311
@mitikuatadesse6311 Жыл бұрын
,okay
@asqualreda84
@asqualreda84 7 жыл бұрын
ይሄን ምግብ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀመስኩት እና ያወኩት የጎረቤት ድግስ ላይ ነው ልጅ ነበርኩኝ፡፡ በጣም በጣም ጣፋጭ እና ጣዕሙ ደሞ እንቁላል ፊርፊር ይመስላል እንደ መልኩ፡፡ ለመስራት በጣም ቀላል ነው በተለይ በጾም ሰዓት በጣም እወደዋለሁ፡፡ እኔም ራሴ ሰርቼው አውቃለሁ፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ግን እንደኔ አስተያየት ወይም እኔ እንደሰራሁት 1ኛ ቲማቲሙ ባይገባ እና 2ኛ ቃሪያው አብሮ ባይበስል እመርጣለሁ፡፡ ቃርያው መልኩን ሲይዝ ከሽንብራው ቢጫ መሆን ጋር የሚያምር ከለር አለው፡፡ ያው ሰው መጀመሪያ በአይን ይበላልና
@kokebrezene4102
@kokebrezene4102 7 жыл бұрын
Asqual Reda ykrta benjera new minelaw wey bedabo?
@asqualreda84
@asqualreda84 7 жыл бұрын
behuletum yichalal gin beenjera betam yitafital
@getegete9058
@getegete9058 7 жыл бұрын
Asqual Reda እናመስግናለን
@liahaile7509
@liahaile7509 7 жыл бұрын
Asqual Reda by the rd no tv g9b 6
@heylanyerge7314
@heylanyerge7314 5 жыл бұрын
ሽንብራው. የሚሆነው የፈረንጅ ነው ወይስ የሀበሻ. ሲፈጭ ምን ይጨመርበታል
@firemamo478
@firemamo478 6 жыл бұрын
ማማዬ ከእርስዎ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ.😍😍😍😍
@deselegnkassabezabeh208
@deselegnkassabezabeh208 7 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ እግዛብሄር ከአንች ግር ይሁን በጣም ያምራል
@hanahana4785
@hanahana4785 6 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው የሰማሁት ቀምሼም አላውቅም እጅሽ ይባረክ እማ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ባለሙያ ብቻ ሳትሆኝ ፅድት ያልሽ ንፁህ እንቺ የሰራሽውን መብላት ደስ ይላል
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለጅም እድሜ ከጤና ጋር እናታችን
@obaidobaid850
@obaidobaid850 3 жыл бұрын
ማማየተበረኪ እኔሰምቸምአላቅነበር ቡጥጫየሚባል ምግብ ዋዉእናመሰግናለን
@Emrabi33455
@Emrabi33455 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ይህንን ምግብ ግን የሚጥም ይመስላል በርቱ እማማ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምግብ ነው ማማዬ ።እጅሽ ይባረክ፣ለወርቅ አምባር ይሁን።
@عبداللهكاؤهل
@عبداللهكاؤهل 7 жыл бұрын
እናቴ ተባረክልኝ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@jejeali5926
@jejeali5926 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@silverster8764
@silverster8764 8 жыл бұрын
ማዘር እጆትን ፈጣሪ ይባርከው
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ዋው.በጣም.ያምራል.ማሚ.እናመሰግናለን
@SsS-tu8hd
@SsS-tu8hd 8 жыл бұрын
እረ ሰምቼው አላቅም ለኔ አዲስ ስም ነው ጉድ እናመሰግናለን
@semiraabdo3649
@semiraabdo3649 8 жыл бұрын
ቡጥጫ የሚባል ምግብ እንዳለ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን
@EteneshErigete
@EteneshErigete 6 жыл бұрын
Wow arefe new
@merontadege2568
@merontadege2568 7 жыл бұрын
Thank you mother ; kurkufa aserar layee gebeche butechaa asayeegn beyesh neber; video erasu selke layee metalegn thank you.Enatee setesera timatim atechemerem neber; lemanegawem betam betam Egzyabeher yestelegn
@monamoneera6777
@monamoneera6777 8 жыл бұрын
አመሰግናለው ስሙንም አላውቅም ነበር በጣም እናመሰግናለን
@andrealvorao68
@andrealvorao68 2 ай бұрын
Obrigado por partilhar. Vou experimentar amanhã. Abc❤
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ ነበር ግን ዱቄቱን ለጊዜው አላገኘውም እማዬ እናመሠግናለን
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 5 жыл бұрын
ውይ ቡጥጫ ሰምቼውም አላውቅ እናመሰግናለን ማዘር
@addisaweke7444
@addisaweke7444 7 жыл бұрын
እጂሸ ይባረክ እማ በጣም እናመሥግናለን
@mesi406
@mesi406 5 жыл бұрын
yeseat kuncho nesh ! Egzabher yibarkish!
@xbertrr3081
@xbertrr3081 7 жыл бұрын
ማሚ በጠም ነው ምነመሠግነው እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ
@aishyanurye3315
@aishyanurye3315 8 жыл бұрын
እማ እወደወታለሁ አላህ ይጠብቀዎት ሞያዎን ብቻ ሳይሆን ረጋ ማለታቸውንም እየተማርኩ ነው ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት እማ ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@tekanego5295
@tekanego5295 8 жыл бұрын
እናቴ። እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚያብሄር ያድልሽ
@mulumebetmogas4773
@mulumebetmogas4773 7 жыл бұрын
ባይጠፈጠፍም ችግር የለውም ድስቱ ውስጥ እንዳለ ስልሱን መጨመር እና ቃሪያው ባይበስል እና መሰግናለን በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው፡፡
@TheFhdude
@TheFhdude 8 жыл бұрын
ቡጥጫ? ሰምቼውም አላውቅም። እናመሰግናለን ማዘር! እድሜዎን ያርዝምልን።
@aminamuzemil6520
@aminamuzemil6520 6 жыл бұрын
betam amesegenalew enate bezu temeriyalew kanchi gen ye butechaw kulet lay chew ayechemerem
@senaitshimelis1053
@senaitshimelis1053 5 жыл бұрын
But can you tell us how to make a real ጠጅ with out ስካር, እድሜና ጤና ይስጥልን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Hi senait this is Adane If I’m not mistaken u can do it without out sugar it just takes longer to ferment sugar speed up the process that is why
@vcp93
@vcp93 7 жыл бұрын
Thank you so much for posting this video. I've been looking for a recipe for Buticha for a long time and this is perfect. Thank you for sharing.
@senayitgatanhisenayit6496
@senayitgatanhisenayit6496 8 жыл бұрын
ማማ እንኳን ለብርነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎት በጣም ደስ ይላል ከልብ አመሰግናለሁ
@chfhcxfufhd5731
@chfhcxfufhd5731 8 жыл бұрын
እናመስግናልንግንየትነውያሉት
@marytedes4976
@marytedes4976 8 жыл бұрын
በጣም አመሰገናለሁ እማምዬ አሁን ጾም ደርሳል
@yagerfikir4681
@yagerfikir4681 7 жыл бұрын
motheriye you are the best i learn from you a lot you share everything your knowledge thank you. Sorry motheriye. about Buticha i want to share you my knowledge if you are accept all knowledge as a person different but it has some common thing anyway when i do this easy way shimbra flour, oil, salt, red onion and green pepper if necessary maybe garlic then the flour , some oil water and salt pour in the blender and blend it after that magenfat when you finish put in any kind bowl then put in refrigerator the next day take out and your onion and pepper cut small pieces put some oil use glove and mix all then ready to eat look like scramble egg. if you like try i will try your too. thanks
@eskeweld2
@eskeweld2 8 жыл бұрын
never heard of it but looks good n ama try it...
@marassefa8122
@marassefa8122 8 жыл бұрын
Fyorina TheQueen
@ekrammohamed5735
@ekrammohamed5735 6 жыл бұрын
ማዘርዬ እውነት እኔ ምን እደምሎት አላውቅም ምንም ሞያ እናቴ ሳታስተምረኝ ብለያትም እርሶን በማወቄ እድለኛ ነኝ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜና ጤናዋትን ይስጥልን የኔ ምርጥ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hannykonjo3664
@hannykonjo3664 7 жыл бұрын
ማሚ እንደዚህ አይነት ምግብ እንዳለ አላውቅም ነበር ከልብ አመሰግናለሁ አዲስ ነገር ስላሳወቅሽኝ
@ሮሐማነኝ
@ሮሐማነኝ 8 жыл бұрын
mame tebarke melkamintshi yasikinal
@sweetlove1645
@sweetlove1645 8 жыл бұрын
ማዘር እድሜ ና ጤና ይስጠወት ውድድድድ ነው 😍👍👍
@tsigesheriff3174
@tsigesheriff3174 3 жыл бұрын
በተቻለዎት መጠን የሚያስተምሩት ነገር ልክ ቢኖረው ተማሪው ያንን ልክ በመጠቀም ሲሰራ ጣእሙ አንዳይነት ይሆናል። የሚጨምሩትን ሁሉ በሲኒ ወይ በጭልፉ ወይ በሻይ ማንኪያ እየጻፉ ያስቀምጡት። አለዛ ሁሌ የግምት ስራ ይሆናል ጣእሙ አንድአይነት አይሆንም።
@annolayres7809
@annolayres7809 7 жыл бұрын
enta egxabher edama na tena yestashe 💜💛💚☝☝👍👍
@tsednyaanderson7192
@tsednyaanderson7192 7 жыл бұрын
this is my first time as well. mazereya yena konjo. weedede new yemaregote. enamesegenalen......tebarekulgye..dengele edema ena tena tesetote.
@henichoelisho60
@henichoelisho60 7 жыл бұрын
እማምዬ ሲመቾት ደግሞ የፆም ምግብ አዚፋ እና ስልጆ ተባረኩልኝ እማዬ
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 8 жыл бұрын
tanks emmye we eat bread or enjera butha bemnden new yemblaw egzabher yebarklen
@getekidani9732
@getekidani9732 7 жыл бұрын
እናታችን ህብስት እንዴት እንደሚሰራ አሳዩን
@makw5069
@makw5069 3 жыл бұрын
Very nice, good job!! Thank you for sharing
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 6 жыл бұрын
ማሚየ የኔምርጥ እደት ነሽ እጅሽ ይባረክ ልኝ ሀገር ስገባ ሁሉንም ሠርቸ እሞክረዋለሁ እድሜ ላች አድደብተር ሙሉ የምግብ አሠራር ፅሬ ነዉ የምሄደዉ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
aleme yamareyamlj እኔም እዬጳፍኩ ነው
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እሽ ቆጅት በቃ ስትሠሬ እዳረሽኝ ጥሬኝ እሽ አይዞሽ ከምሠሬዉ ትንሽ አስተፈፍልሻለሁ
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
butcha betammm nw yemwdaw enatan nw yastawskat bezu geza tesralche ....sidat kifu yehaw butcha keblahu defn 4 amat honagn ...thanks mama nurilne
@abdulraseid6946
@abdulraseid6946 8 жыл бұрын
Jerry Zenebe l
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 5 жыл бұрын
About the Tomatoes point, I agree with you .I think the way you think Gosh!!! Edege!!! 😀.
@semiramohammed7617
@semiramohammed7617 8 жыл бұрын
wow zare demo leyet yale new weyne srche eskbelaw hmhmhmhn mami betam enamesegnale sayselechu legha eyastemarun new fetari edmena tena ystln hulem enwedotalen
@aminagamedo4748
@aminagamedo4748 7 жыл бұрын
emama ejihot yibarak inamaseginalen
@ወለተማርያም-ተ5ዀ
@ወለተማርያም-ተ5ዀ 8 жыл бұрын
እማማየ እደምን አሉ እኳብ ለብርሐነ ጥምቀቱ አደርስወ. በጣም እናመስግናለን እጀወ ይባርክ
@rewi3090
@rewi3090 8 жыл бұрын
hmmm..!endezi aynet migeb ye ewnet semecha alawkem
@kokokpkp6741
@kokokpkp6741 8 жыл бұрын
ማምይ ተባረኪልን ጌታ ይባርክሽ እናቲን አስታወሽኝ
@tigisttesfaye1800
@tigisttesfaye1800 7 жыл бұрын
ድግስ ላይ ቀምሼዋለሁ፡፡ ሁልጊዜ እንዴት ነው የሚሰራው እያልኩኝ አስብ ነበር፡፡ አሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ የእናት እጅ ሁሉን ያሳያል፡፡ እግዚአብሔር እዎትን ይባርክ፡፡
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 жыл бұрын
ማሚ እንደምን አለሽ እናታችን እንኩአን ለብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሰሽ ልብስሽ በጣም ያምራል በጣም አምሮብሻል. እናመሰግናለን በጣም ያምራል ይህን ምግብ አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን ሐና
@salaambikila8711
@salaambikila8711 6 жыл бұрын
ሐና ሐና እኔ፡የማቀው፡ኢሄን፡ምግ፡ድባይነው፡አቀዋለው፡አሠራሩን
@nebuwa7115
@nebuwa7115 8 жыл бұрын
Anamesegenalen.emama ye ambasha aserar asayun ebakon
@alemtilahun6274
@alemtilahun6274 3 жыл бұрын
እጆት ይባረክ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 7 жыл бұрын
Woww yemalawkew migeb Mitaft Yimeslal. God bless you more
@zeharasaid9910
@zeharasaid9910 8 жыл бұрын
ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይቧርክልን
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@lilymulatu6672
@lilymulatu6672 5 жыл бұрын
Thank you so much! I learned so much from you! I love how your kitchen is so clean and you’re so patient. I made your enjera, and it was the best! Thank you!
@zewditessema8228
@zewditessema8228 6 жыл бұрын
betam tamrialshi, Geta azeto yibarkish
@Tube-xn1lj
@Tube-xn1lj 8 жыл бұрын
Thanks mom you teaching us so many cultural food
@tsegaabbe6708
@tsegaabbe6708 7 жыл бұрын
In my family we do not use tomato & garlic we use fresh lemon oil onion well variety is good appreciate your courage
@atsedet7770
@atsedet7770 Жыл бұрын
Raw onions or cooked?
@MsKibreab
@MsKibreab 7 жыл бұрын
Thank you yetekeberu wed enatachin,I have just learn new thing today and as it is fasting time I would definitely try this. I leave in the Uk and most Indian and Pakistani use ye shinbira duket alot.And I would love if you explain which part of Ethiopia is mostly eaten this type of food because some of as here didn't know a lot.thank you I hope you read my comment.
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናት
@bettyhaile1514
@bettyhaile1514 7 жыл бұрын
i can't wait to try it, but i need to buy yeshenbra duket first. it looks really good😋
@senaitshimelis1053
@senaitshimelis1053 5 жыл бұрын
Wow this is a deferent way to make this dish , like it
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 жыл бұрын
Mother enkuwan Le temeket beale Ken betesebu adereseshi ....anech selemel betam yekreta dess Selemeteyeg ena betame kelele selaleshig new ...abo ejeshin yebarekew God bless U& family to 😍👑🙏🌹🌹🌹👌👈
@bauyoshguzuow5125
@bauyoshguzuow5125 8 жыл бұрын
ማዘርየ እንኳን አደረሰዎት አሪፍ ምግብ ነዉ
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 8 жыл бұрын
ማዘርየ ኑሪልን ደሞ እምምምር ብሎብሻል ማሻ አላግ አላህ ይጠብቅሽ
@havavhzbzhs7772
@havavhzbzhs7772 7 жыл бұрын
Egesh yebareke enate Lemgemereya geza Semawe
@dr.gabrielepohl6519
@dr.gabrielepohl6519 7 жыл бұрын
Real good traditional food and a very nice Ethiopian lady ..
@ethiolove7438
@ethiolove7438 7 жыл бұрын
Really mama love u! God bless u! Balmuya new yareguge e/z yestelge amesegnalewe!
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 8 жыл бұрын
ohhh my god! !!!!! i love the way how clean you are may god give you long life and more blessing you and your family. much love mumyy. xxxxx
@merimayimer4365
@merimayimer4365 2 жыл бұрын
ዋው
@aynalemadera7117
@aynalemadera7117 8 жыл бұрын
Thank you God bless you and your family
@selamab7607
@selamab7607 7 жыл бұрын
Ok I have stories to tell about this dish when I was at school one of my friend get this for her lunch and I thought she eating egg firfer "I say to her what a big roles egg"and she say it is not egg it is bakela she ask me to taste a begged her to give me her lunch it was soooo good i try to make it but never like hers. I come around this channel and fallow this I tell you I am happy Thank you
@abebaabe733
@abebaabe733 5 жыл бұрын
ማሚዬ በልቼም ሰምቼም አላዉቅም ቡጥጫ የሚባል በየትኛዉ ክፋለ ሀገር ነዉ እሚታወቀዉ ይገርማል ሰርቼዉ እሞክረዋለዉ
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 8 жыл бұрын
እናት እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ ከነመላው ቤተሰቦ በሰላም አደረሶ
@selamab7607
@selamab7607 7 жыл бұрын
Now this is very good and healthy I wish I was your neighbor I come running when I hear you cook !!!!
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ 7 жыл бұрын
mamay ስልጀ እንዴት ነው የሚስራው
@KingKhan-kh2wb
@KingKhan-kh2wb 6 жыл бұрын
Mama egezaber edemeuen abezet abezet yexemerelen
@lina5949
@lina5949 8 жыл бұрын
I never know or heard before about " buticha" thanks 🙏🏽
@miza2139
@miza2139 8 жыл бұрын
lina5949 me too
@ناصرالكلباني-د9س
@ناصرالكلباني-د9س 7 жыл бұрын
lina5949 ኢትወቢያ
@hundesaabdulaziz4544
@hundesaabdulaziz4544 5 жыл бұрын
ፖስታ ፉርኖ እንዲት እንደሚሰራ ብትነግሪን
@selameshete3137
@selameshete3137 8 жыл бұрын
Enatalem enkuwan lebrihane temketu beselam aderesewot 😘😘😘 edmena tena yestlign misganayem kelib naw ❤️
@toybaabdumsalhejazazakelhe9567
@toybaabdumsalhejazazakelhe9567 8 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቀይ ወጥ ብታሳይን ማአማ?
@aaas1207
@aaas1207 8 жыл бұрын
ቡጥጫ ቁጥጫ ማለት ነው በኔ አካባቢ ማሚዬ ሰላም ነወት
@semiraomer4570
@semiraomer4570 8 жыл бұрын
ማሚየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ ካላስቸገሩኩውሽ የአጃ ሾርባ አሰራር አሳይኝ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 4 жыл бұрын
ዱቤ በሚባለው ሽብራ ይቻላል እንዴ?
@adufeleke4027
@adufeleke4027 6 жыл бұрын
mamaye karya chwe azgejajet asayne wayme data
@yerookeenya1374
@yerookeenya1374 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fanahadsh2473
@fanahadsh2473 8 жыл бұрын
Semchiem, ayichiem belichiem alawukim! Geta yibarikiwot Mother!!
@helensolomon5462
@helensolomon5462 7 жыл бұрын
semichem kemishe alawqm thanks mather
@wakilealhanewalha.wakilene6709
@wakilealhanewalha.wakilene6709 7 жыл бұрын
Butucho malet. bebizat yet akebabi new miserawu mazer semichem alakim?
@bfjdudd6811
@bfjdudd6811 7 жыл бұрын
Wakile Alha New Alha. Wakile new ykokoch asrariddgmeloch
@edenetesfaye8800
@edenetesfaye8800 8 жыл бұрын
siljo alyawum pleas linkuwn askemtilgn Adane Be terafe mamy Betam enamesegnalen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
nice Thankyou mama
@lulagaulyesusnmariamin9852
@lulagaulyesusnmariamin9852 7 жыл бұрын
Enatie God bless you.gin please ye pizza aserar asaigni yeniye mother.
@misrakwasihun7902
@misrakwasihun7902 6 жыл бұрын
Enatahen enamsagnalane edmana tena yesetese
@ethiopiwinegn5830
@ethiopiwinegn5830 8 жыл бұрын
Thank you for sharing your skills ❤❤❤
@nardinardi7015
@nardinardi7015 8 жыл бұрын
ማም እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም አደረሰሽ እነመሰግናለን
@selamefeker871
@selamefeker871 7 жыл бұрын
aow butecha akewalew enata setsera bezhun geza lsome weket new ena altemarekum neber aserarun awen gen egzhabhare yestelne mama
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 жыл бұрын
butcha demo mind new ???smunim alzare alsemahutim
Ethiopian Food "How to make Siljo" የስልጆ ምግብ አሰራር
30:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 409 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 15 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
የፆም ቡጥጫ አሰራር || Ethiopian Food || How to cook butcha
11:25
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 39 М.
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04