Ethiopian Dessert - How to Make Sesame Seed Candy - የሰሊጥ ከረሜላ አሰራር

  Рет қаралды 51,534

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

6 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 206
@anchiledi9722
@anchiledi9722 3 жыл бұрын
Yes I love that it remided my childhood when I get money I run to buy ya salit karamela after I came to usa I bought it from indian store but it is not good like ethiopia
@tigesitegatinhe8485
@tigesitegatinhe8485 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እናትሽንም አችንም እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክልን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከናትሽ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እድሜና ጤና ይስጥልን
@oldboy8744
@oldboy8744 6 жыл бұрын
ብራቦ የኔ ቆጆ የናቷ ልጅ እጅሽ ይባረክ
@user-xv2eg9mb6j
@user-xv2eg9mb6j 6 жыл бұрын
ውይይይ የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀሺው እችን ለመግዛት ከቤተሰብ ሳቲም እንሰርቅ ነበር
@yeabmyy
@yeabmyy 3 жыл бұрын
Thank you for sharing! God bless you!
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_Thank you mar enem mokrewalhu eski kelal new malke stegn enji muya kene adane enat ena lij enemaralen_ 😉
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 6 жыл бұрын
ተባረኪ ኤህትየ በጣም ደሲ ይላል ቀጥይበት
@mekdesbabisso2896
@mekdesbabisso2896 6 жыл бұрын
Thank you!
@miriam7682
@miriam7682 6 жыл бұрын
Thank you so much!!
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እናታችንን ሳሚልን
@amyedea765
@amyedea765 6 жыл бұрын
Thank you , it is nice to see Mama’s family 🌹
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
It is good, keep on!
@longliveethiopia1976
@longliveethiopia1976 6 жыл бұрын
የትምህርት ቤት ትዝታችን 5 ሳንቲም ነበር ውይ ስወደው
@nasirmohammed1270
@nasirmohammed1270 6 жыл бұрын
Long Live Ethiopia ሰልጥ ልጋቡዝሽ
@semusemu6863
@semusemu6863 6 жыл бұрын
Long Live Ethiopia እኔም እዳንቺ
@emabetshumi378
@emabetshumi378 6 жыл бұрын
wawww yene konjoo betam dess yelale barcheln gen emama yetdew ewo nafikugn
@agazykiros8671
@agazykiros8671 6 жыл бұрын
Thank you Gorgeous !!
@yodithabte6816
@yodithabte6816 6 жыл бұрын
Thanks beautiful 😘
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 6 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ የባለሙያ ልጅ
@user-sm9gr5rc4s
@user-sm9gr5rc4s 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@bnajat6810
@bnajat6810 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@asiyakebede9626
@asiyakebede9626 6 жыл бұрын
Enameseginalen Ehitachin
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እናመሰግናለን
@user-jj5yv4jo2e
@user-jj5yv4jo2e 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 жыл бұрын
Wow she looks so much like mamaye! Gobez balemuya
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
ጉበዝ የኔ ቆንጆ ማማዬን ሰላም በይልኝ!!
@user-dl8lb7dh8x
@user-dl8lb7dh8x 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የናት አረያ መከተል መልካም ነው
@seadawelloyew5450
@seadawelloyew5450 6 жыл бұрын
Waw yenato lej enamesgnal
@sarasami129
@sarasami129 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኣመሰግናለን፡እንደ እናትሽ ጽድት ያልሲልሺ ቀጥይበት
@marymtube9213
@marymtube9213 6 жыл бұрын
Thanks you konjo 👏 👌❤
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-lj1ew3fj1o
@user-lj1ew3fj1o 6 жыл бұрын
ጎበዝ በዚው ቀጥይበት
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 6 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ እህቴ አብሽር ጠክሪ አላህ ይርዳሽ
@filmongebrehiwet5625
@filmongebrehiwet5625 6 жыл бұрын
enameseginalen tatish yeseraw endet emdemiitaft yassyal
@selamab7607
@selamab7607 6 жыл бұрын
Oo wow last few months I been thinking about this snack I forgot how to make it I try few time and I give up I will try it soon thank you 🙏
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን.
@user-hr8jc8br4n
@user-hr8jc8br4n 6 жыл бұрын
Thanks 🤗🤗🤗🤗👌👌👌🌷🌷🌷
@abyesheger4499
@abyesheger4499 6 жыл бұрын
Good to see u የኔ ቆንጆ ዋው ረጅም ጊዜ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
ቆንጅዬ ተባረኪ የኔ ባለሙያ ማዘርዬን የከበረ ሰላምታ አቅርቢልን.
@montahakhan9024
@montahakhan9024 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@hayatadugna615
@hayatadugna615 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 6 жыл бұрын
Selam Selam Selam first thank you so much for sharing. It is really really important Emama need get rest. And also it is a great idea if Emama tired, you and your beloved brother will continue this an outstanding food channel. Keep it up your popular Family food channel. And also you are special and smart like your mother. May God bless everybody.
@masteralexdj4794
@masteralexdj4794 6 жыл бұрын
Saba Asrate
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
Thanks konjo
@mekdes7498
@mekdes7498 6 жыл бұрын
Yenatua lij balemuya berchi😍😍😍😍
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ማዘርን ሰላም በይልን እድሜና ጤና ከነብተሰብሽ
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማዘርን ሠላም በይልን
@nardinardi7015
@nardinardi7015 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እስዊት የማማዬ ልጅ በርች
@yenekal4026
@yenekal4026 6 жыл бұрын
Tanx mari
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 6 жыл бұрын
Ejish ybarek konjo...gin mamaye selam nachew yet hedew new...?
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 6 жыл бұрын
Berchi konjo lij mamiyen selam beyilign
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
Yna mar tebarki gin mama yehedew new ee
@heymanotmesret6824
@heymanotmesret6824 6 жыл бұрын
Keleb enamesgenalen tebarekey emama selam nachew?selamachew bazet yebale berech gobez
@selamhagos3165
@selamhagos3165 6 жыл бұрын
Good job my sister
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
የእናቷ ልጅ ጎበዝ እናመሰግናለን
@helenbergu795
@helenbergu795 Жыл бұрын
Tankyou konjeyaaaa
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
የእናቷ ልጅ ጎበዝ በርችልን አናመሰግናለን
@aydajebril9523
@aydajebril9523 6 жыл бұрын
Oh you are beautifull like your mom bless both of you I love you guys😍😘😍😘😍
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን ማን ይገዛል
@user-lz5xl4gc6n
@user-lz5xl4gc6n 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርች የማሚ ልጅ
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
የናቷ ልጅ ማማየን በደንብ ታዘዣቸው እሽ እናመሰግናለን
@tarikuwaakumaa2709
@tarikuwaakumaa2709 6 жыл бұрын
Lik endenatuwa emaman selam beyilign adera endayixef biqbiq beluu
@roose2248
@roose2248 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ማዘር ሰላም ነወት
@user-nm3rc9dv6c
@user-nm3rc9dv6c 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የናትሽ ልጅ እናመሠግናለን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየን ሰላም በይለኝ
@meskhrememesn7720
@meskhrememesn7720 6 жыл бұрын
ይልመድብሸ በጣም እወደዋለው ግን አንድም ቀን እንዴትነው የሚሰራው ብዬ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን 😍😍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 жыл бұрын
Wow Luke's yummy...ejeshine yebarekelen Ehitachne ...muya ke beteseb new malete new ..wow gudose ye mamaye lji honeshi ..nurelen ❤️️❤️️❤️️🙏👑👍
@user-gk8jk9hm2u
@user-gk8jk9hm2u 6 жыл бұрын
በመጀመር እማማ የት ሔደው ነው አንቺ የቀረብሽው ግን አንቺም ጎበዝ ነሽ
@terrellmiller4678
@terrellmiller4678 6 жыл бұрын
Too Pretty
@beyenechasefa3244
@beyenechasefa3244 6 жыл бұрын
Yene konjo berchi
@saadaaabdu7979
@saadaaabdu7979 6 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ልክ እንደ ማምዬ ቀጥዪበት ዬኛ ቆንጆ
@emebetkaftamuu9102
@emebetkaftamuu9102 6 жыл бұрын
wooww bexaam des yilal
@rutess97
@rutess97 6 жыл бұрын
Aseyyyyyy gobez nesh sle yegzabhier nggr sisema des ylenal . Aysosh ketybet
@hanamariamdejena669
@hanamariamdejena669 6 жыл бұрын
omg seny ena alamnem abren temerenal jon f kanady or tekur anbesa selayehush des belogal i love ur mom!
@kalkidanwoldemariam6362
@kalkidanwoldemariam6362 6 жыл бұрын
Good job I miss this snack
@nottingissuccessfulwithout2429
@nottingissuccessfulwithout2429 6 жыл бұрын
Kalkidan Woldemariam Could u tell me what does selit means in English
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 6 жыл бұрын
betam yemwedew gen yeresahuten megb astaweshegn, amesegnalhu
@seadamuhabba8974
@seadamuhabba8974 4 жыл бұрын
Yene mare brava bravissima
@user-yx8sj3lz8d
@user-yx8sj3lz8d 6 жыл бұрын
*እማማ በሙድ ቻናሉን አወረሱሽ እንዴ በርች ለማንኛውም ላይክ አድርጌዋለሁ*
@user-cc6wf2zo4m
@user-cc6wf2zo4m 6 жыл бұрын
ፍቅር በፍቅር አማራዌት ክክክክክክክ 😂😂😂
@user-qf2us2eu6d
@user-qf2us2eu6d 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@hanamillion2764
@hanamillion2764 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን የናትሽ ልጅ ነሽ ባለሞያ ብዙ ግዜ የማዘርን ስራ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት አልሰጥም መስጠት ሰላማልወድ ነው ። ስራችሁ ሁሉ ያምራል በርቱልን
@colorfulcodes
@colorfulcodes 5 жыл бұрын
Yummy
@tigistdesie881
@tigistdesie881 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እማን ሰላም በያት
@jamemohammed442
@jamemohammed442 6 жыл бұрын
Gen mamaya yate hadaw naw selam nachew???
@jamemohammed442
@jamemohammed442 6 жыл бұрын
Yene konjo ekone beselam metashie ehetachen
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 6 жыл бұрын
Astaweshign ye lijinetein dire (mujeljel) yibalal betaaam nw yemwedew betam enameseginalen
@degenshdegafu7286
@degenshdegafu7286 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እናት እናታችን ሰላም በይልን ከነሱ ብዙ ነገር ተምረናል
@KuwaitKuwait-pk8ov
@KuwaitKuwait-pk8ov 6 жыл бұрын
ዋው በረቺ ቆንጂት ግን ማሚ ስላም ናት
@meklitindywed5954
@meklitindywed5954 6 жыл бұрын
Nice
@samerayonus8049
@samerayonus8049 6 жыл бұрын
ውይይ ማዘር እረፍት ላይ ናቸው ማለት ነው,?ይልመድብሽ ቆንጆ ማወቅ የምፈልገው አሰራር ነበር
@fasika123
@fasika123 2 жыл бұрын
Any substitution for sugar?
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 6 жыл бұрын
የኔቆንጆ። ልክ እንደ እናቷ ❤️😘😍👍
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 6 жыл бұрын
Asmara tiz aling zemzem fåfel eblallal 👏👏👏👏👏
@leilaleila3396
@leilaleila3396 4 жыл бұрын
አሰራርሽ በጠም ደስ ይለል
@user-uv6ps1iy5d
@user-uv6ps1iy5d 6 жыл бұрын
የኔ ቅመም እሽ ከልብ እናመሰግናለን
@dessekonjo794
@dessekonjo794 6 жыл бұрын
በርች የማማ ልጅ
@hdhdhfhffhbdhhf1976
@hdhdhfhffhbdhhf1976 6 жыл бұрын
Masallh
@user-mk4iu7up1y
@user-mk4iu7up1y 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በርች ግን ማሚስ የት ጠፉ ሰላም በይልኝ ናፍቀውኛል እናቴ
@SamiraHasan-fg3lg
@SamiraHasan-fg3lg 6 жыл бұрын
waww konjo
@alemetoabebe9708
@alemetoabebe9708 6 жыл бұрын
እር ከይቅርታ ጋር ከርሜላ ብዙ አሉ እስኪ በነካ እጂሽ አሳይን የእኔ ቆንጆ በጣም ፀበይ ስናይ ብየ አለው በርች
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁልግዚም ተማሪ እያለሁ እንዴት ነው የሚሰራው እያልኩ እጠይቃለሁ እናመሰግናለን
@semiramohammed676
@semiramohammed676 6 жыл бұрын
sis thanks gn mami beselam new yetefut mgbu qertobn dmsachewn bcha basemun plz nafqewnal
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 жыл бұрын
አች የናትሽ ልጅ ነሽ ደስ ትላላችው።
@taibamohamed4163
@taibamohamed4163 6 жыл бұрын
way lek ednatesh gobez nash tenkiw sis
@user-zr6bk4pm2l
@user-zr6bk4pm2l 6 жыл бұрын
የማሜ ልጅ ብረቺ ጎበዝ ልጅ
@Hope20437
@Hope20437 6 жыл бұрын
ቆንጂዬ የእናቷ ልጅ ባለሞያ ተባረኪ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 152 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 101 МЛН
የሰሊጥ ከረሜላ |ሪም ኪችን rim kitchen| |ሪም| |rim|
6:02
ሪም ኪችን Rim Kitchen
Рет қаралды 1 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
How to Make Simsim Balls at Home from Scratch| Sesame Seeds snack Balls| Simsim Kenyan Way| Tsinuni
13:34
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 98 М.
የሸክላ ድስት አሞሻሸት በቀላል መንገድ👌
12:52