"ኦርቶዶክሳውያን የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንቶችን ይጠላሉ?" || የፕሮፌሰሯ ጥናት ሲተነተን

  Рет қаралды 3,289

Adebabay Media

Adebabay Media

Күн бұрын

Пікірлер
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 Күн бұрын
እናመሰግናለን አቶ አቤል በትክክል ለማንም መልስ መስጠት አያስፈልግም።
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fikrumengaesh7432
@fikrumengaesh7432 2 күн бұрын
የድንግል ማሪያም ጠላትን የማይጠላ ኦርቶዶክስ የለም..
@rahieltegegn7725
@rahieltegegn7725 Күн бұрын
የአደባባይ ሚዲያ አዘጋጆችን እግዚአብሔር ጤናውን ሰላሙን ይስጥልን የሚናፈቅ ሚዲያ
@hanamarew
@hanamarew 2 күн бұрын
እዚህ ቤት በመጣሁ ቁጥር ቁምነገር እማራለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ።
@wnglezeleke
@wnglezeleke 12 сағат бұрын
መችም ምን እንላለን እድሜ ከጤና ይስጣት ከነቤተስባ ሌላ የሚገልፅልኝ ስላጣው ነውቀሲስ አቤልም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከማለት ውጭ ቃል የለንም 🙏
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Күн бұрын
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይቸስጣችሁ። በርቱ እስከዛሬ ንቀን መተዋችን ብዙ ዋጋ እያሰከፈለን ነው ዝም ማለት ተገቢ አይደለም ትክክለኛውን በጽሁፍ መቃወም ያስፈልጋል
@tehawido
@tehawido 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 күн бұрын
'ለወገንትኝነት ጀርባውን የሰጠ' ይባልልኛል። እኔን እኔን አሉ ቀኛማች ሰውነቴ!።
@tamene1525
@tamene1525 2 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 2 күн бұрын
መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና፤ እኔ ፕሮቴስታንት ፀረ-ኢትዮጵያ አቋም እንደሚያራምዱ አምናለሁ፡፡
@birehanulema435
@birehanulema435 2 күн бұрын
ፈረጆቹ ሆነ ብለዉ ግዜ ጠብቆ የሜፈና ቦብ ነዉ የሜቀብሩት በኦርቶዶቅስ ላይ ብቻ ሳየይሆን አገር ንም አደጋ ላይ የሜጥል ፅሁፍ ነዉ
@Non-e8j
@Non-e8j 2 күн бұрын
I use to believe it’s only the poor that’s brainwashed and converted to Pentecostal. I found out I was wrong I came from a very stronger orthodox family but unfortunately the majority of my family after both our parents passed away converted. I’m still shocked often women are weak if they marry a man that’s Pentecostal follower they convert. I truly feel my parents died today. It affects my relationships with my family. I respect peoples choices it’s for god to judge but I don’t want to spend time around them. Our conversation turn sour the disrespect they’ve for orthodox made me to take distance. How could well educated men and women could be so brainwashed? I pray 🙏🏼 to god everyday to reveal to unbelievers his mother so they know the importance of his mother and the angels 👼
@Aksumite24
@Aksumite24 Күн бұрын
እኔ ጽሑፉን እንዳነበብኩት (በእናንተ ምክንያት) "ጥናቱ¡" በተለይ በቃለመጠይቁ ሥም የቀረበው ሐሳብ አንድ ስሜት መር ፕሮቴስታንት ከሚናገረው የተለየ ሐሳብ የለውም።
@ambaye3115
@ambaye3115 2 күн бұрын
የዕምነት መቻቻል በአገራችን እንዲናኝ ከተፈለገ: የተዋዕዶ መዕምን: ኦርቶዶክስ አገር ናት የሚሉትን ቅዤት ማቆም አለበት: ወይይቱ ደህና ነው ግን በግልፅ እንደምንታዘበው: የወንጌል አማኞች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ይታይባቸዋል::
@saregebre3906
@saregebre3906 2 күн бұрын
Endet senebtachu adebabayoch Selam lenante yihun.
@mierafdaniel5019
@mierafdaniel5019 17 сағат бұрын
The title of the journal itself is approved by her advisor abey ahmed
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 2 күн бұрын
ለምን ታዲያ ከሴትዮዋ ጋር አልስማማም ትላለህ ጥላቻ ከዚህ በላይ ምን አለ? ስትጀምሩ እኔም ቅር ብሎኝ ነበር የሴትዮዋ ማጠቃለያ ነገር ግን እንደናንተ ትንተና ከሆነ ጥላቻውን አረጋግጣችኋል። እናንተ በፖለቲካ ጥላቻ አብዳችሁ አሁን እውነት እግዚአብሔርን ታውቃላችሁ? መቀባትም ሳያምራችሁ እንዳልቀረ ገለፃችሁ ውስጥ ይታያል!
@hanamarew
@hanamarew Күн бұрын
ተረጋጋ። እምነትህ ምንም ይሁን ለእውነት መቆምህን አረጋግጥ። ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም። የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት ማመንና በስራችንም ክርስቶስን መምሰል ያስፈልገናል።
LIVE 🔴መንግሥትን ከኃጢአቱ የማጠብ ሙከራ
1:58:53
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН