በባለቤቴ የእረፍት ቀን/treatment for hub when he is home

  Рет қаралды 171,949

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 715
@hiwotbekele2161
@hiwotbekele2161 2 жыл бұрын
ትንሽ ጉራሽ መከራነው አሜሪካ መንግስተ ሠማይ ይመስልሻል ባሌ ባሌ አትበይ በረድ በይ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 жыл бұрын
ውይ ጉድ አሜሪካና ባል ምን አገናኘው? የቱጋር ነው አሜሪካ በመሆኔ ስጎርር ያየሽኝ? ለመሆኑ ጉራ ምን እንደሆነ ታውቂዋለሽ? እንዴትስ ሆኜ ማውራት ነበረብኝ? ደግሞስ ባሌ ባሌ ያላልኩ ማንን ማንን ልል ነው የልጆቼን አባት የአካሌን ክፋይ እንደውም አላወራሁለትም አልጠራሁትም ባሌ ባሌ ባሌ ባል ባሌ ባሌ ባሌ ባሌ... ሰውን በግድ ተናጋሪ ታደርጊያሽ እንዴ እናቱ
@zebibamudesir9631
@zebibamudesir9631 2 жыл бұрын
አዳድ ሰዎች የምታወሩትን አታቁም
@elsa1803
@elsa1803 2 жыл бұрын
Hiwet Bekele be a little positive you shouldn’t be jealous. Adot I think she’s beautiful 😻 gorgeous 😮
@munafkr9639
@munafkr9639 2 жыл бұрын
ይሄን የቅናት መንፈስ ወጋሁት 🔪
@ethioland4938
@ethioland4938 2 жыл бұрын
ህይወት የምትባይ ሴት ኧረ ይቅር ይበለሽ !!! እንዲያውም አዶት ፀባዬ ሰና ነች" ስለ ቤተሰቧ ስለ ባለቤቷ' ያላት እውነተኛ የትዳር አቋም ትክክለኛ እና ጤነኛ አስተሳሰብ ነው" ስንቶች ዩቱበሮች አሉ አይደለም እንዴ ዝብለው በባዶ ሜዳ የሚበጠረቁት" የአዶት ትዳር ደስ የሚል ነው " አንቺ ግን ቅናተኛ ነገር ነሽ ልበል.
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily 2 жыл бұрын
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ፤ ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል፥ አንቺን ሳይ ምሳሌ 31 ላይ ያለችው ድንቅ ሴት ትዝ ትለኛለች አዶትዬ በጣም ነው የምወድሽ😘
@Bellayerose
@Bellayerose 2 жыл бұрын
በእውነት በsocial media የሚሰማው ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ በሆነበት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ መመልከት ተስፋ ነው ደስታም ነው 🥰🙏 ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏 ደስ ትላላችሁ በጣም!!!! የእናንተ ብርሃን ለሌላው ያብራ!!!! እኔም ባሌ ከስራ ሲገባ ጨስስስ አድርጌ ስጠብቀው ደስ ይለዋል 😁 አጋዥ ቢኖረኝም እኔ ሽር ጉድ ስል ደስ ይለዋል 😁 የቤት እመቤቶችን ጌታ ይባርከን!!!! ሲያናዬ 🥰
@tigistalebachew872
@tigistalebachew872 2 жыл бұрын
አሜን ይባርከን ተባረኪ
@azalechkebede251
@azalechkebede251 2 жыл бұрын
ምግብ ሲበላ ኮፍያ በፍጹም አይደረግም በሄትኛዉም አገር እባክሽ ንገሪዉ እንዳዉም ቤት ሲገባ ለቤቱ ክብ ይወልቃል በተረፈ ጎበዝ ነሽ ።
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
ጉበዝ ብልህ ሴት ነሽ 🙏 ባልሽንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ምርጥና አስተዋይ ሴት ሁሌም ስከታተልሽ ክፍተቴን አያለው በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት የተናገርሽው እኔም የአራት ልጆች እናት ነኝ የተደረገልንን ብናውቅ የጎደለብን የለም ስለተሰጠን ነገር ጌታ ይመስገን ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትሰራለች ተባረኪ ልጆችሽ ትዳርሽ በክርስቶስ ደም ይሸፈን ዳርቻሽ ይስፋ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ በጣም እወድሻለሁ።
@hiwigetdem
@hiwigetdem 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ ትክክለኛ ባለትዳር የሴት ወግ ያለሽ መልካም ሚስትነሽ ከአንቺ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ🙏 ፈጣሪ ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ
@melkamshow
@melkamshow 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ትልቅ ቁምነገር ነው! እንዳንቺ አስተዋይ ሚስት እንድንሆን ጌታ ይርዳን::
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 2 жыл бұрын
መልካም እናት መልካም ሚስት ነሽ ተባረኪ እንዳንቼ አይነቱን ያብዛልን 🌷💚
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 2 жыл бұрын
አይሻለሁ በአብዘሀኛው እወዳቸዋለሁ ቪድዮዎችሽን አስተያየት ግን ፅፌ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን መፃፍ እንዳለብኝ ተሰማኝ በጣም ጠንካራና ደስተኛ ሴት ነሽ ሴት ልጅ ደስተኛና ንቁ ስትሆን ቤቷ ውሉ ደስታ ብቻ ነውና ለባልሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ስላለኝ. ነው።አበጀሽ የኔ ውብ ደርባባ ብዙ ነገር እያስተማርሽኝ ነው ምድብ ከሙደ ጋር ይመሳሰላል።
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 жыл бұрын
በእውነት ሰለእውነት እሰከዛሬ ከሰራሸው ሰራ ይሄኛው እጂግ ዋጋ ያለው አሰተማሪና አነቃቂ ነውና እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ!!!!! አዶትዬ አንቺን ለመደገፍ ሁሌም አለሁ። ብዙ ሸምግልና ላይ ለማሰታረቂያ የምጠቀምበትን አንቺ ዛሬ አንደዚህ ሰላቀርብሸ አመሰግናለሁ
@haluawol5422
@haluawol5422 2 жыл бұрын
ሁሌም እከታተሊሻለሁ አንድም ቀን ኮመንት ፅፌ አላውቅም የዛሬው ሰራሽ በጣም የተለዬ ከምረጥ ምክር ጋር አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
በውነት ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመናችሁን ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር ለኔም እነዳንች አይነት መልካም ሰው ይስጠኝ የትዳርን ጣዕም አልጀመርኩም ግን በጣም ያስፈራኛል
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Жыл бұрын
ተባረክ ባይልኝ ባለቤትሽን የቤቱን ሥሪ ከውጪው ሥሪ ከባድ እንደሆነ ማአወቁ በጣም ይደነቃል የእኔ ውንድም ተባረክ በይልኝ አቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤ ተባረኪ❤
@nahommeron9738
@nahommeron9738 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሌ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጀግና ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ይጠብቅ!!!
@homegarden3282
@homegarden3282 2 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው እኔምእንዳንች ስራየን ትቸ ልጆቼን እያሳደኩኝ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ በምርጫየ የኛ ስራ ክፍያ ሲያስው ነው ግን እንዳልሽው ነው ብዙ ስወች ይጠይቁኛል መቸ ነው አንች ስራ ወተሽ የምትስሪው .... እና በጣም በሚገርም ሁኔታ ቤት ውላ ልጆች የምታሳድጉ እናቶች እንደስራ አይታይም ለአንዳንድ ስዎች ... ጎበዝ በርች ጥሩ ነገር ነው የስራሽው ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሌም ነው የማደንቅሽ ባልሽ ሊኮራብሽ ይገባል ታስቀናላችሁ
@danielmekite5642
@danielmekite5642 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!!! ልጅሽን ቤት ውስጥ በአማርኛ ብታዋሪያት አማርኛን በትንሹም ቢሆን ትለምዳለች፣እንግሊዝኛው የትም አይሄድባትም
@hananatubetube9298
@hananatubetube9298 2 жыл бұрын
አዶትዬ እንደ ሁሌም ዛሬም እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልሽን አንችኮ ተቀድቶ የማያልቅ የ ሞያ ወንዝ ነሽ Thank you again 🥰🥰🥰🙏🙏
@selamselam9786
@selamselam9786 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክሽ ❤❤❤ እርጉዝ ነኝ ከሻሂው ጋር ልቤ ሄዶ 😮 በጣም ይጣፍጣል የኔ ቆንጆ stay blessed with your beloved husband and kids
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
ጥሩ ሚስት መልካም እናት እህትም ግማሽ አካል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በርቺ።
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
እስከ መጨረሸ አደምጡት አዶቲዬ ጀግነ ነሽ አላህ ፍቅር ይጨምርለቹ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ትምርት ነው የሰጣችሁት ትክክል ባለን እናመስግን ክብሩን መዳንያለም ይውሰድ አሜን።
@selamawityohannes7405
@selamawityohannes7405 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማደንቅሽ ማንም ምንም ቢልሽ አትከፊ አንቺ በለሙያ ከሁሉም የተለየሽ ነሽ ሙያወችሽ ይመሰክሩልሻል
@Eskutitube
@Eskutitube 2 жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ ንግግሮችሽ ሁሉ ጥበብ የተሞላው ነው ስራሽም ድንቅ ነው በርቺ ገና ብዙ ታስተምሪያለሽ ተባረኪ::
@hiwotina26
@hiwotina26 2 жыл бұрын
I love your ending message. Life is so short and kids grow up very fast. Enjoy everyday and every moment mom's. Good job!
@barkontube5010
@barkontube5010 2 жыл бұрын
Adotye ልጀ 8werua new gena yanchi ye intro musika simeta endet endemtrot betay kelelochi intro setleyew gerem yilegnal❤ lov u berchi
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
አዶትዬ በድጋሚ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ 👌🏾 ባልሽው ነገር ሁሉ እስማማለሁ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ💗
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አንቺን ያገባ የተመርቀ ነው ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ 2 жыл бұрын
አዶትዬ ልክ ብለሻል ፡ እኛ ረዳት ኖሮንም አልቻልነውም ፡ ለልጆች ዋጋ መክፈል ትልቅ የህይወት እርካታ የህሊና ረፍት ይሰጣል ደግሞ አደራዎቻችን ናቸው ፡ ትንሽ ጊዜ ነው ፈታ ትያለሽ አንቺ ምሳሌ ነሽ እግዚያብሔር ይጨምርልሽ።
@ethioland4938
@ethioland4938 2 жыл бұрын
"ቧሏን" በአደባባይ የምታከብር ሴት አዶትዮ" በብዙ ኑሪልኝ' እስከ እነ ልጆሽ" ሌሎች ዩቱበሮች' ከአንቺ ቢማሩ" ስለ ባሎቻቸው እንዴት አብሮ መስራትንና መከባበርን ብዙዎች ባሎቻቸውን ብታሳይን ብለው በኮመንት መስጫ ሲጠየቁ ቀንድ ያበቅላሉ' ስለ ባሎቻቸው ሲነሳ 'ኪኪኪኪ.... ውይ አዶትዪ አድናቂሽ ነኝ.
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 2 жыл бұрын
አዶትዬ አሁንም ለሁለተኛ ግዜ subscribe አድርጌሻለሁ
@emue3460
@emue3460 Жыл бұрын
ጥሩ መልካም እረዳት ነሽ። ለትውልድ የእግዚአብሔርን የቤተሰብ ሀሳብ በተግባር አሳይ ነሽ። ዘራችሁ ይባረክ❤
@addisabebakyoto27
@addisabebakyoto27 2 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ ባመሰገንን ሰአት ትልቅ በረከት አለው ጎበዝ እራሴን አየሁብሽ መልካም ሴት ቤቷን በደንብ ሰላም ማድረግ ትችላለች በርቺ ተባረኩ እግዚአብሔር ይግባ በዚ ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
አዶትዬ ስወድሽ ሚስት እዲ ነው የኔ ጎበዝ ሚስት ለባላ ዘውድ ናት ትክክል ነሽ በርቺ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@selamghebremichael2057
@selamghebremichael2057 2 жыл бұрын
I’m so proud of you my dear sis.God bless you more and more 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ምርጥ ብልህ ሚስት ማለት አንች ነሽ ደስስ የምትሉ ጥንዶች በፍቅር ያኑራችሁ 💓💐💐
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ የምታስተላልፊው ምልክት ባየሁና በሰማሁ ቁጥር ወደ እራሴ እድመለከት እራሴን እዳንፅ ያደርገኛል በጣም ነው ምወድሽ ከነ ቤተሰብሽ መዳህኒአለም ይጠብቅሽ
@atsedemariamferede2409
@atsedemariamferede2409 2 жыл бұрын
Wow ደስ ስትይ ምክርሽ እራሱ ደስ ሲል እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው ተግባርሽም ምክርሽም :: በተጨማሪም ትምህርታዊ እና አነቃቂ ነው 🙏❤️❤️❤️ ተባረኪ
@meserettadese6205
@meserettadese6205 2 жыл бұрын
ዛሬ ከሌላዉ ቀን አምሮብሻል የልጂሽ ስም ሲያና ወላይተኛ አዶትዬ
@aydayoutube8643
@aydayoutube8643 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ የምርጦችምርጥ ነሽ ትክክለኛ የቤት እመቤት ተባረኪ አቦ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ!! እኛ እቤት ሆነን ልጆቻችንን የምናሳድግ እናቶችን ወይም አሳዳጊዎችን የሚረዱን እጅግ ጥቂት ሰዎች ናቸው:: እንዳልሽው የውጭ ስራ ጠልተን ወይም ምቾት ፈልገን እቤት የምንቀመጥ የሚመስላቻው ከአብዛኛዎች ባሎቻችን ጀምሮ እጅግ ብዙ ናቸው:: እናት ወይም አሳዳጊ መሆን ማለት ለእራሷ ጊዜ የማትሰጥ አሳልፋ ለቤተሰቧ የምትሰጥ የ7 ቀን እና የ24 ሰዓት ስራ ያላት ሴት ማለት ነች:: ለመሆኑ ለዚህ ሁሉ አገልግሎቷ ደምወዝ ይከፈላት ቢባል ከባሏ እጅግ እጅግ የትየለሌ የሚደርስ ክፍያ ሊከፉላት እንደሚችል አስባችሁታል? ወገን እየተስተዋለ!!!
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@zelalemdesta5493
@zelalemdesta5493 2 жыл бұрын
በትክክል!
@Bellayerose
@Bellayerose 2 жыл бұрын
እውነት ነው!!!!!!! ህልማችንን ገታ አድርገን ነው ቤት የምንውለው። የልጆቻችን እና የባላችን ፍቅር ነው ክፍያችን። አንድ ቀን ደግሞ ፈጣሪ ልጆቻችንን ለፍሬ አብቅቶልን ደስታችንን ፍፁም ያደርግልናል!! የቤት እመቤትነትን ዝቅ ለሚያደርጉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ሌላ ምን ይባላል።
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 2 жыл бұрын
Eski ye bet emebetoch eninekaker
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ደስስስ የሚትሉ ቤተስብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዴ
@adanechwolde578
@adanechwolde578 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ባለሞያ ጥሩ ሚስት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Beautiful family, happy day to you ALL. I love it. ተባረኪ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 жыл бұрын
አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ባልሽንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤
@sulamith8910
@sulamith8910 2 жыл бұрын
You are the best Adoteye, you always uplift me, your energy and positivity is contiguous.
@adeykonjo7930
@adeykonjo7930 2 жыл бұрын
የኔ ፀባይ ስናይ የኔ ሴት በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን ከልቦ ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ ትዳርሽም ቤተስቦችሽም ወላዴት አምላክ ትጠብቅልሽ ማር
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
እኔ ግን ያገርሽ ልጅ ነው የሚመስለኝ ኢትዮጵያዊ ነው ቆንጆ ባል አለሽ አንቺ ግን ትበልጭዋለሽ ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ኑሮአችሁ የእረፍትና የሰላም ይሁን አሜን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
ተባረኪ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ቪደዮ ነው ሰራሽልን።
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤👏
@ethiofam7643
@ethiofam7643 Жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ለነ ሂወት በቀለ አይነት ለወረዱ መልስ አትስጪ በሚሊዮን አኛ አንወድሻለን እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካው ባለቤትሽን እድግመዋልሁ ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይባርከው ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ Keep up the great job, I love watching you! You are my inspiration to do more…. I’ve cooked what I saw u prepare, you are delight to watch. I’m sorry it is so hard to write in Amharic key board. I love you🥰🥰🥰🥰
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 жыл бұрын
የኔ ሴት ባለሞያነሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ባለቤትሽ አቢዎት ካሳነሽን ይመስላል
@shiferawkebede
@shiferawkebede Жыл бұрын
እግዚያብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ አንቺ ተክክለኛ የኢትዮጵያ ሚስት ነሽ ፀባይሽን አይለውጠው። ያንቺ ስራ ይበልጣል ከሱ ስራ። ግን ሁሌም እግዚአብሔር ሙሉ ስላደረገሽ አቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ። የተባረከ ትዳር ይሁን!!!
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 2 жыл бұрын
ምርጥዬ ነሽ ለባለቤትሽ ክብር ስላለሽ
@ኢትዪጵያህይወቴ
@ኢትዪጵያህይወቴ 2 жыл бұрын
አዶትዬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ካላቹ ፍቅር ላይ ይጨምርላቹ ❤️❤️❤️
@emufamilytube
@emufamilytube 2 жыл бұрын
ማርያምን ሳያቹ ደስስስ እያለኝ ነው ደስስስ የምትሉ ቤተሰው ናቹ አንቺም ባለሙያ ሴትነሽ የኔ ጉራጌ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
የተንቢ ጡሬየና ካንቺ ብዙ እንማራለን ውዴ የኔ ባለሞያ😍😍
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ:: ፈጣሪ ትዳራችሁን: ልጃችሁን እንዲሁም እናንተንም ይባርክ::
@AD-lx3st
@AD-lx3st 2 жыл бұрын
ተባረኪ፣የማንንም፣ወሬ፣አትስሚ፣ይህንን መሆን፣ያቃታቸው፣ብዙ፣ባለትዳሮች፣ስላሉ በቅናት፣ይቃጠላሉ፣ይህ እንቺ፣ያደረክሽውን ነገር፣ለትዳርሽ፣ለልጆችሽ፣መልካም፣አርአያ ነው፣በርቺ ።
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 2 жыл бұрын
የኔ ልባም ሴት ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ በርቺልኝ።
@senayitamare3915
@senayitamare3915 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ይባርክላችሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው አዶትዬ ከምር ባሎች ሚስት እንዲ ቡና ስታፈላ ይወዳሉ አንዳንድ ቁንጣ ለብሰው ለሚያፈሉ ከንቺ ይማሩ ተባረኩ አብራቹ ጃጁ እሺ አሜን ነው
@theim8107
@theim8107 2 жыл бұрын
መልካም ሚስት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው ።
@tsegateshome1778
@tsegateshome1778 2 жыл бұрын
የተለየ ነሽ ጌታ በደሙ ይሽፍናቹ ዘመንሽ ይባረክ
@gebreherego6746
@gebreherego6746 2 жыл бұрын
Best wife and mother with best Ethiopian traditions . Especially best respect of each other . You guys are the best model of other couple . May God bless your family .
@maryamadahir1199
@maryamadahir1199 Жыл бұрын
Tradition? Wearing Somali dress is your tradition. Lool
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 2 жыл бұрын
I’m so proud of you 🙏 Thank you for what you have done for your family 🙏❤️, because at this time people are not doing like this but on the God will praise this kind of wife as he holly book mention it , keep it up Your Husband and your kids are so lucky to have you. God bless you sister 🙏
@yonaslebamu9561
@yonaslebamu9561 2 жыл бұрын
Oo9uu
@messiliyu1647
@messiliyu1647 2 жыл бұрын
የኔ ወድ ለመጀመሪያ ጌዜ ነዉ ግን ደስ የሚል ነገር ነዉ ያየሁት 😘😘
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ በርቺ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
አዶትየ በጣም ጥሩ ነዉ ያደረግሽዉ እኔም ከቺ ተምሬአለሁ እናመሰግናለን ሴቶች ተማሩ መጎጥ አትሁኑ🤣
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ !! ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ተባረኪልኝ!!
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብሽልን። የተወደዳችሁ ናችሁ። የእግዚያብሔር በረከት ይብዛላችሁ
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 жыл бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ አዶት ከነ በተሰቦቺሽ እንኩዋን ሰላም መታቺሁ ዋዉ የ እዉነት ምርት ቤተሰብ ፍቂር በጠፋበት ፍቂርን ሳላሳያቺሁ በጣም እናመሰግናለን የ እዉነት እርግት ያልሽ አለባበስሽ ስነስርአት ያለዉ አቀራረብሽ ለ ባልሽ ያለሽ አክብሮት ብቻ በጣም ደስ ብሎንያል ፍቂራቺሁን ከዚህም በላይ ያብዛዉ 😍🙏
@user-Limi
@user-Limi 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤
@seada-rr9hx
@seada-rr9hx 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝነሽ በቃ ገንዘብብቻ ዋጋየለውም አጠቃቀሙን ካላወቅን አንቺ የኑሮ ዘዴ ታውቂያለሽ !!💝💝💝
@Aberos556
@Aberos556 Жыл бұрын
Alhamdulillah ❤ mashaa Allah ❤ አላህ ይባርክሽ ተባረኪ U are Beautiful in and out ❤
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
እኔ ባልተቤትሽን የመረቁትን ሰዎች አገኝቸ እኔንም በመረቁኝ ጀግና ባል እድሰጠኝ 😍 በደህና ቀን ነው የተመረቀው አችን የመሰለች እዝርት የሆነች ሚስት ማግኝት መታደል ነው 😋😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሰከ ልጆቻችሁ 👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tgtg2888
@tgtg2888 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ቀጭን እመቤት አዶትዬ በአፈር ንተን ሰውደሸ እኮ የእንኔ ባለሙያ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👑👑👑👑👑👑👌
@ፊፋዩትዩብ
@ፊፋዩትዩብ 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ብዙ ጊዜ ነው ምከታተልሽ ንፅህነሽ በቃ በሁሉም ነገርሽ ትመቺኝለሽ ጎበዝ አጅየት የጉራጌ መርካማ በቃ እንቃር ፈጀም አበናኸም ጔታ
@tarikagide1160
@tarikagide1160 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁም🙏🙏🙏
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 2 жыл бұрын
We support you dear you are a great woman I love you sister from Maryland 🇪🇹🇪🇹💋🥰
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Thanks our Ethiopian sister may God bless you and your family Thnkes Again.
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ዋው ሁሌም ብከታተልሽ ደስ ይለኛል ጠካራ ሴት እውዳለሁ እግዛብሄር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@selamtadele1400
@selamtadele1400 Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@senaitbekele8315
@senaitbekele8315 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አንቺን ያገባ የተመርቀ ነው ፍቅራቹ ያብዛላቹ😍😍😍😍
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 2 жыл бұрын
አዶትዬ የቡላ ገንፎ ሳይጠቁር በነጩ እንዴት እንደሚገነፋ ሹክ በይኝ
@FikireTube12
@FikireTube12 2 жыл бұрын
ታድለሽ እሽሩሩ የምትይው ባል ስላለሽ እኛ እኮ እሽሩሩም እንዳንል እኛም እኩል ስርተን ነው ምንገባው አንቺ እሽሩሩ በይኝ እኔም እሽሩሩ በለኝ ስንባባል ይህው አለን እንዳለን 😁😁😁
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@sabinatessema9857
@sabinatessema9857 2 жыл бұрын
ተመቸሽኝ 😅😅😅
@elsakebede8090
@elsakebede8090 2 жыл бұрын
fikire Tube ኪኪኪኪኪኪ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 2 жыл бұрын
You tube እየሸቀለች ነው You tube ክፈች
@hanat5607
@hanat5607 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ምግቦቹ እጅግ ያምራል ተባረኪ 👏👏👍👍 እህህህ ቤት መዋል ቀላል ይመስላል ለማያውቅ ።
@sulamit9386
@sulamit9386 2 жыл бұрын
This wholesome video just showed up in my feed ,not disappointed ❤!!!!!! Subscribed !🎉
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
ስጋ እቤትሽ በሽንኩርት መፍጫ ፍጪ አዶትዬ የተፈጨ አትግዢ ምኑንም ምኑንም ነው አብረው ሚፈጩት፡ በተረፈ ቆንጆ ቪዲዬ ነው
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ I can't wait to try the tea, everything looks yummy
@dilnesawdemissie3804
@dilnesawdemissie3804 2 жыл бұрын
እኔ ቃላት ያጥረኛል እጅግ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ መልካምን ሴት ማን ላገኛት ይችላል ለባልሽ መልሱን ትቻለው
@martatube2741
@martatube2741 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ🙏🏼💖
@ber5705
@ber5705 2 жыл бұрын
Wow geta yibarikshi tebareku ..kanchi bizu temariku..yih yastelalefishi melikit. Lanchi Kelli lihon yichilali gin legna bizu timihirit new ..ena yihe channel getan eyagelegelishi bet new ..betam adinakishi negni kali atawu..God bless your family!!!!!
@tirhastekle7215
@tirhastekle7215 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ የተናገርሽው ሁሉ ሃሳብ ወድጄዋለሁ ምርጥ ሚስት ብዬሻለሁ ተባረኪ
@edenleulseged4439
@edenleulseged4439 2 жыл бұрын
እኔማ ስወድሽ የኔ ቅመም ታነቃቂኛለሽ ታበረችኛለሽ 😘 ከነ ቤተሰብሽ ተባረኪ ❤️
@misrakenegash8149
@misrakenegash8149 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ድካምሽን የሚረዳሰው ማግኘት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምር ግን ለምን ምግብ ክብር ነዉ ኮፍያውን አያወልቅል ማዕድን መባረክ አለን ስለተሰጠው ምግብ ሁሉም መልካም ነዉ
የኛ ውሎ ለማነቃቂያ‼️ A Day in the Life ✅
23:32
Adot አዶት tube
Рет қаралды 39 М.
የመስቀል ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት
26:09
Adot አዶት tube
Рет қаралды 34 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 261 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
ውሎ እኛ ጋር/ a day in the life #ethiopanfood #Adottube #ebsworldwide
20:29
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН