No video

Alemneh Wasse ዲሞክራቲክ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዋ ካማላ ሐሪስ

  Рет қаралды 30,051

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@samuelbahru818
@samuelbahru818 Ай бұрын
አስገድዶ ስሙኝ አላለ ለምን የማይሆን አስተያየት ትሰጣላችሁ እናንተ መስማት የምትፈልጉትን የሚያወራ ሚድያ ፈልጋችሁ ለምን አትሰሙም አ ይሄን ሰው ተዉት
@mordecai4675
@mordecai4675 Ай бұрын
thank you for informing us Awaze 🙏
@BirhanuTesfaye-ff7qf
@BirhanuTesfaye-ff7qf Ай бұрын
እስኪ እንደ በሳል ጋዜጠኛ አስብ ወገን በአደጋ እየሞተ ይህንን የሙዚቃ ድግስ ማስታወቂያ ብታልፈው ከአውሮፓ ከአሜሪካ ወሬ ወጥተክ ለወገን እንድረስ የሚል ዘገባ ብታሰናዳ አኛ ከማን እንማር
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Ай бұрын
የማስተዋቂያ አሰራርህ ደስ ሲል
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ምክኒያቱም ባይደን የጀመረውን አስፈጣሚ ናት ከሳት ወደሳት ነው የሚኋነ😅
@i-hd1fy
@i-hd1fy Ай бұрын
ጽንስን ማስወገድ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ስለምትደግፍ ምንም ትሁን ምን ትራምፕ ብቻ ነው መመረጥ ያለበት።
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
ሂድና ምረጣዋ ታዲያ!
@QueenTata21
@QueenTata21 Ай бұрын
@@w.h167
@QueenTata21
@QueenTata21 Ай бұрын
@@w.h167
@siraktemam9052
@siraktemam9052 Ай бұрын
አለም አንተም ስለ ጎፋ ወገኖቻችን ምንም አላልክም በጣም ያሳዝናል
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ብሏል እኮ አንተ አልሰማህም እንጂ
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
በአሜሪካ አካታችነት በሚል አደገኛ የፖሊሲ አካሄድ ብዙ የነጭ ቢዝነሶች እርሻዎች ኢንዱስትሪዎች እንዲዘጉ አእየሆነ ነው:: ትራምፕ ለተረሱት አሜሪካውያን ሲል ነጭን ብቻ ሳይሆን ጥቁር ላቲኖ ኮንሰረቫቲቮችን ይጨምራል
@i-hd1fy
@i-hd1fy Ай бұрын
Trump for 2024
@samimichael6011
@samimichael6011 Ай бұрын
Brilliant God bless you
@ZewduDemissie-ek3vp
@ZewduDemissie-ek3vp Ай бұрын
Hi alem i am happy follow u
@TesfahunYirdaw
@TesfahunYirdaw Ай бұрын
አሀን ስለጎፋ ምን ያአርግልህ ከእግዛብሄር ጋር ሊጣለልህ ነው
@abatefamily1756
@abatefamily1756 Ай бұрын
አካታች ወይም በኮታ የሚለው የሀገራችን የአሁኑ ያለውን የቅጥር ሁናቴ መጨረሻው እንዲ እንደሚሆን የሚያሳይ ነው
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 Ай бұрын
ተወደደም ተጠላም ትራፕ በሰፊ ብልጫ ምርጫውን ለማሸነፍ እድሉ ላቅ ያለ ነው:: ዲሞክራቶች ለሚቀጥለው ጊዜ ምርጫ በተሻለ ተወዳዳሪ ከአሁኑ ቢያዘጋጁ ይሻላቸዋል :: ለዚህ ምርጫ ብዙ ባይደክሙ መልካም ነው:: Trump is coming back to the power once again.
@show8133
@show8133 Ай бұрын
ወዝዋዜ ❤❤❤❤❤
@fissehahaile291
@fissehahaile291 Ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤
@zaki704
@zaki704 Ай бұрын
👌👏
@tast684
@tast684 Ай бұрын
ግን ለምንድነው ? ቢሆን ቢሆን ስጦታ ነው የሚሰጠው እንዴት ላይክ አድርጉም ይጠየቃል እረ ጎበዝ ሰዎችን እናበረታታ ካዳመጥን ላክ ለምን አናረግም ያስከፍላልን ? ❤❤❤ አለምን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ።
@tiredofbeingtiredofbeingti4020
@tiredofbeingtiredofbeingti4020 Ай бұрын
Offcourse she is a DEI hire and what is worse of her is she slept her career to where she is now...opportunistic
@mekonnenassefa7158
@mekonnenassefa7158 Ай бұрын
ትራምፕ ይሳካለት የተሻለ ሞራል አለውና።
@comemusic6928
@comemusic6928 Ай бұрын
ካሚላ ሳይሆን ካማላ በሚለው ይስተካከል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ከሚላ ኧረ ነይ ከሚላ የሚለውን ዘፈን መርጨላታለሁ
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
የካማላ ደጋፊ ሳይሆን ነጮች አገራችንን ና ማንነተችንን ልናጣው ነው በሚል በእልህ ነው የመጡት ስለዚህ 2025 ሠነድ ተወደደም ተጠላም ይፈጸማን❤
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ሻሎም ጥቁር በትክክል ትራፕ ይሻላል
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
እኔ ፍታዊ ጋዜጠኛ ሁኑ ነዉ የምለቹ
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
2. Tikur facisit letehon new
@StoicMastery-om3yb
@StoicMastery-om3yb Ай бұрын
❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
መዝቃ ምን ፋይዳ አለው
@tayegebreamlak5313
@tayegebreamlak5313 Ай бұрын
Say : ካ መ ላ ሄ ሪ ስ
@edend.d7007
@edend.d7007 Ай бұрын
ትራምፕ እኮ እኔ ካልተመረጥኩ የኢኮኖሚ ድቀት ይሆናል እንጂ ደም ይፈሳል ለማለት አይደለም ሆን ብለው ቃል በቃል እየተረጎሙ ሰውየውን ለመኮነን የሚሰራ የዲሞክራት ሴራ ነው።
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ታላቁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ የሩሲያ ጉዳይ ዘግብልን ዩክሬን እርቅ እያለች ነው እውነት?
@MahmmudEdris
@MahmmudEdris Ай бұрын
አልጎር
@aterera1047
@aterera1047 Ай бұрын
Alemneh Wasse leveling down to Abiy Yilma 😂😂😂
@user-ht8qr3dn3d
@user-ht8qr3dn3d Ай бұрын
Jealousy
@tamiratg
@tamiratg Ай бұрын
Hi Alemneh DEI means Diverse Equity and Inclusive that means Equity is not Equality it is big difference Equity is very bad politics
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
ካወክ ለራስህ ያዘው ! እኛ አለምነህ የሚነግረንን 100% እንቀበላለን
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Ай бұрын
አለምነህ ግን ቆሞ ይሄዳል?
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Ай бұрын
ቁጭ ብሎ የሚናገረውን አርፎ መስማት አይሻልም?
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz Ай бұрын
ወስካንሰን don't say ውሲካንሰን አትበል
@mordecai4675
@mordecai4675 Ай бұрын
it doesn't make any difference just accent " ስ ለምን ሲ ሆነች " ተብሎ ኮመንት አይጻፍም !!
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 Ай бұрын
አያሳስብም ብሮ
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
አቃቂር ማውጣት አንደኛ ሆነሻል😂😂
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
ስለ አሜርካ ምርጫ አስጨነቃ የገዛ ሀገር ዜጎች በመሬት መንሸራተት አልቀዉ ጆሮ ደበ አልክ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ምን አልባት ቅጂው ቀደም ብሎ ሊሆን ይችላል
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
@@meseretdibabe8020 በሀገር የተከሰታ አደገ እኮ ነዉ
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ስለሀገሩ ውስጥ ስለጎፋውም እኮ ብሏል አንተ አልሰማሀውም እንጂ
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
@@tekestedejene2250 የት አለ?
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
Presidential candidate who act in her public speech as if she has something original in her mind. All her speech looks a fool burlesque.
@fekertesahlesahle857
@fekertesahlesahle857 Ай бұрын
Weshet look at her work record ant men temeher North new endihyemtezelfat DA yecalifornia Senetor yeheg mekerbet abal senator Eko nech men do not like women to come on power shebis well accomplished public servant kesewa yemewedader akem Chelsea yelehem bante atemezenem California is the most elite educated high tech society she is a leader from the most civilized Stat in the whole world 30 years ahead please beakemachin ekiaychen enewek sew anadenaber wegenoch
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
@@fekertesahlesahle857 what can I say about a person who lived in America or talk about an American, yet unable to compose himselm in English language. Deaf and damb. You want to preach me about California??
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Ай бұрын
ቀሽም አቀናባሪ!!! ምናለ "ኤዲት ታደርጉታላችሁ አይደል?" ያለውን ቃል እንኳን ብትቆርጠው? ደግነቱ መጥፎ ነገር አልወጣውም ወይም አላሳየም እንጂ የማይገባ ነገር ተናግሮ ቢሆንም ለገልቱ ነቃፊዎች አሳልፈህ በመስጠት አሳፍረኸው ነበር። ንዝህላል!!!
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
በጠም የምትጋርም ሰዉ ነህ በደቡብ አድሱ ክልል 260 ሰዋች በለይ የለቁበትን ጆሮ ደባ ብለህ አለፊክ
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
Etv ላይ እየታየ ነው
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
@@mesfinhaile2244 አይማለከትም ዝንብ አፍ ጥያቄው አንቴን አይመለከትም
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ስለጎፋው እኮ ብሏል ተናገሯል አንተ አልሰማሀውም እንጂ
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Ай бұрын
@@tekestedejene2250 የት አለ
@yibeyibe389
@yibeyibe389 Ай бұрын
አልፈርድብህም አለምነህ ዋሴ ! የአገርህን ጉዳይ ብተነትን የሚደርስብህን መከራ በማሰብ ላሽ በማለት ሙሉ በሙሉ (100%) ዜናህንና ትንተናህን ባህር ማዶ አድርገሃዋል! ሞላጫ አብይ አህመድ ስንቱን ሽባ አደረገ!!
@dantsga4180
@dantsga4180 Ай бұрын
የግድ እንዳንተ ባለጌ መሆን አለበት የሀገር መሪ እንዲያዋርድ ፈልክ ሄድና ባለጌ ስድ ጔደኞችን ፈልግ ሲኦል አሉልህ
@yibeyibe389
@yibeyibe389 Ай бұрын
@@dantsga4180 ያልኩትን መጀመሪያ አንብብ የዶሮ ጭንቅላት አዕምሮህ ላይ የሚመላለሰውንና ወይ በጎሳህ አሊያም በሃይማኖትህ እልፍ ሲል በጥቅም የታወረውን አስተሳሰብህን ጥረበው እበት! መዘገብንና መሪ ማዋረድን ምን አገናኛቸው? ስለ አሜርካ መሪዎች ሲተነትን መሪዎችን እያዋረደ ነው በለህ ነው የምታስበው? እረ የእናንተስ ባሰ! የማይተች አምላክ አደረጋችሁት እኮ! የመግደልና የጦርነት ናፋቂ ሉሲፈርን:: የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እንኳ ሳይቀር በጀት ቆርጦ እያስራበ ድሮን የሚገዛ ክፉ መሪ መሪዬ እያልክ እዚህ መጥተህ ጏ ገጭ ትላለህ! ጠባብ ጎሰኛ!
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ስለድርሻ ሚባል ነገር ለማወቅ ሞክር። ስለሀገር ውስጥ ፖለቲካ ስንቱ ዩቲዩብ ስንቱ ቲቪ ቻናል ከፍቶ እየለፈለፈ ነው ወደመቀመቅም እየከተቱን ነው። ስለውጪ ፖለቲካ እንደአለምነህ የሚተነትን ማንን አይተሃል አንተም እዚ ያለሀው እሱን በለህ መሰለኝ። so አለምነህ ድርሻው ስለውጪ ፖለቲካ ነው ሌሎቹ ስለሀገር ውስጥ ነው ገባህ። ሁሉም በየድርሻው እየሰራ ነው።
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
Ethio 360, addis comapss
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 41 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН