Anchor Media ፋኖ በባህርዳርና ጎርጎራ ላይ ጥቃት ፈጽማለሁ አለ፥ የነቀምቱ የአብይ የዘር ማጥፋት ጥሪ፥ ሀገር አፍራሾችን አሳልፋችሁ ስጡኝ - አብይ

  Рет қаралды 74,545

Anchor Media

Anchor Media

14 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 447
@solomondawit6916
@solomondawit6916 12 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚያብሔር ክብሬን ለማንም ኣልሰጥም ይላል ።
@tewdie6297
@tewdie6297 12 күн бұрын
መሳያች ክበርልን በርታልን የኛ ጅግና❤ መሳይ አብይኮ ገና ድምፅህን ሲሰማ ነውኮ የሚበርግደው የኛ መድፍ በርታ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ህዝብን ያሸነፈ አሸባሪ የለም
@aybyou
@aybyou 9 күн бұрын
አሸባሪዎቹ ፋኖ ን ባዮቹና እንደእናንተ ያሉ በጭፍን ተከታዮቻቸው መሆናቸውን መቼ ነው የምትረዱት?
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 12 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የማይሰማ የለም አዳነች አበቤ ከእግዚአብሔር በላይ የእግዚአብሔርን ክብር ለአዳነች ተሰጣት አቤቱ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትሰማለህ ታያለህ
@fresenayhenok
@fresenayhenok 12 күн бұрын
አይ ገና ብዙ እናያለን ፣ እንሰማለን ከቆዩ
@DesalegnSiyum
@DesalegnSiyum 12 күн бұрын
😂 መንግስት መሳቂያ ነው መንግስትም የለም ድል ለፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ፣ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 12 күн бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zolazola5725
@zolazola5725 12 күн бұрын
ከእግዚአብሔርም በላይ ሰው ተገኘ?! ወይ ጊዜ፣እማንሰማው ነገር የለም።
@user-zd6ho2lm5b
@user-zd6ho2lm5b 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ❤
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@adilawgaw324
@adilawgaw324 12 күн бұрын
ጀግኖችን በርቱ እግዚአብሔር ከተገፎት ጋር ነው የግዜ ጉዳይ ነው
@Samitrghh
@Samitrghh 12 күн бұрын
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
ማነው የተገፋው: ? አማራ ሲያጨበጭብ ከአብይ ጋር ሆኖ ትግራይን የወጋ ጅል ነው
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
​@@Samitrghhትክክል አማራ ሲያጨበጭብ ከአብይ ጋር ሆኖ ትግራይን የወጋ ጅል ነው አሁን ደግሞ አብይ አማራን እየጨፈፈው ነው አጨብጫቢ መጨረሻው ይህ ነው
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ 🟩🟨🟥
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 12 күн бұрын
እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸው
@fresenayhenok
@fresenayhenok 12 күн бұрын
መስሎሃል
@alexet12
@alexet12 12 күн бұрын
እውነት ነው የተታለለውን ለማስራዳት አምላክ መሳይን የመሰለ ጀግና ጋዜጠኛ ሰቶኖን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@aybyou
@aybyou 9 күн бұрын
የማታውቁት አንተና ፋኖ ተብዬዎቹ መሰለሎችህ መሆናችሁን ዘግይታችሁም ቢሆን ትረዱታላችሁ።
@fresenayhenok
@fresenayhenok 9 күн бұрын
@@aybyou እህ እየፀለይክልን መሆኑነው ግዴለም የምናደርገውን ጠንቅቀን እናቃለን ለሰውያችሁ ፀልዩለት ፋኖን እና እኛን ለቀቅ ወገባችሁን ጠበቅ …
@Haregedamss
@Haregedamss 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እኮ ያያል ግን ታጋሽ ነው ።
@haileseifu5975
@haileseifu5975 12 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ዶክተር ነች አላችሁን "ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል "ኧረ ጉድ አሰማችሁን የበታችነት ስሜትን የመሰለ የአዕምሮ ካንሰር የለምሰሙን የጠራችው እግዚአብሔር ይገስጻት በልግና የሰበሰበው እንደነዚህ ያሉ ውዳቂዎች ናቸው እንግዲህ አበቃለት ተዋጊው እግዚአብሔር ነው
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 12 күн бұрын
እግዞኦ መሐረነ ክርሰቶስ ፈጣሪዬ ሰው ከፈጣሪ በላይ በዚህ ልክ አድርባይነት
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለና😭😭😭😭😭😭😭😭🙏???
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 12 күн бұрын
ጥሩ ውይይት መሳይ በርታ!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 12 күн бұрын
እግዚኦ 😢😢አበስ ገበርኩ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢ተመልከት 😢😢😢በቤትህ በስምህ በስልጣንህ ኧረ ፈጣሪዬ ፍረድ 😢😢😢😢😢
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 12 күн бұрын
Bravo Messay
@user-qf9ty5op8z
@user-qf9ty5op8z 12 күн бұрын
ድልለፋኖ💪💪💪💪💪❤❤❤
@techawatch
@techawatch 12 күн бұрын
ይህች ወራዳ ሴትዮ ግን የአይምሮ በሽተኛ ትመስለኛለች።ብልጽግና የሞት መንደር ነው ድል ለፋኖ።
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 12 күн бұрын
የልታወቁ ሀይሎች ይገብኟት
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 12 күн бұрын
በጣም እጅግ ጥሩ ወይይት በተለይ ሰለ ማንነታቸው ሰለበታችነታቸው ሰለ ባዶነታቸው እናመሠግናለን ወንድሞች
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq 12 күн бұрын
ድልለፍኖ🇲🇱💪✅🇲🇱💪
@afeworkdaniel5304
@afeworkdaniel5304 12 күн бұрын
አብይ አሕመድና በዙሪያው የሉት በሙሉ አላዋቂ አለቅላቂ ገረዶች ስብስብ ስለሆኑ ከዝንብ ማር አይጠበቅም የምባለው አይነት ነገር ነው መሳይ ጀግናው በርታ ሁልጊዜ ከጎንህ ነን።
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
አማራ እኮ ነው ዋናው አለቅላቂ ከአብየ ጋር ሆኖ ትግራይን የወጋ
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 12 күн бұрын
​@@kukutiloveAmhara bileh hizbin atsdeb!!! Dingay erass! Dekama! Yeante bixewoch nachew Ethiopian lezih yabekuwat
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
​​@@kukutilove.... wodefit sinhed wodehuwala yigotitalu RIP. Tilik ende Ergo zinb eyalu mezebarek yibekachihuwal. Temaru kalefew esti!!
@SalamSalam-pm4pk
@SalamSalam-pm4pk 12 күн бұрын
.ድል ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን❤❤❤
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 12 күн бұрын
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@abyo6203
@abyo6203 12 күн бұрын
ዶ/ሯ ምን ነካት አነጋገሯ ይዘገንናል ከእግዚአብሔር በላይ ሰዉ አለ እንዴ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 12 күн бұрын
አሥገርፋታለች ለዚህ ነው
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 12 күн бұрын
አሥገርፋታለች ለዚህ ነው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
የእዳንች ገርድ ነች ይህቺ ዶክተር ልትሆን እትችልም ቆሻሻ ነች
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 12 күн бұрын
ይሄ ስርአት መደቁን የሚያሳየው ከፍ ብለው ከፈጣሪ ጋር??????
@sulimanendris803
@sulimanendris803 12 күн бұрын
Messay I am not surprised they calling you a terirerest u give them a headeck coz u stand the truth thanks
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
Kkkkk❤❤❤❤
@yaredderra7969
@yaredderra7969 12 күн бұрын
ለዘመናት ክብር የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@kidusmarkos9173
@kidusmarkos9173 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው...😢😢
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 12 күн бұрын
አዳነቸ አበቤን ከእግዚአብሔር በላይ የምታመልክ ሴት ወራዳ ናት
@user-vk4hp1il6f
@user-vk4hp1il6f 12 күн бұрын
ትክክል ነው:: አእምሮዋ ልክ አይሆንም
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
Yebetachinet somet be timirtim ayistekakelim ko beshita new
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 12 күн бұрын
ድልለፋኖኖ ❤❤❤❤
@user-xu4ql2oe7d
@user-xu4ql2oe7d 12 күн бұрын
አረ በርታ መሳይ
@DTFNews
@DTFNews 12 күн бұрын
ሰላም መሳይ እንዴት ናችሁ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ከ 4 ኪሎ መዉጣት የማይችለዉ ጅል አትክልተኛ አብይ የግዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አታመልጥም 💪💪💪
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj 12 күн бұрын
እብደቱ በህብረት ነው መሰሳይ ፈጣሪ ኢትዮ ህዝባችንን ይብቃት
@user-iv8wj8wg6j
@user-iv8wj8wg6j 12 күн бұрын
2
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 12 күн бұрын
ከእግዚአብሔርምምምምምምምም በላይ ወይ ዘንድሮ ጆሮ ማይሰማው የለ
@dadaforddada8411
@dadaforddada8411 12 күн бұрын
mesay ur perfact journalist
@mknyat10
@mknyat10 12 күн бұрын
የምንጎርጎራ ... ማፈራረስ ነው ፋኖ አራት ኪሎ ሲገባ .. ጎርጎራን በሚፈልገው መልኩ ይገነባል
@user-vk4hp1il6f
@user-vk4hp1il6f 12 күн бұрын
መፍትሄው : ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ብቻ ነው።
@zezezebe
@zezezebe 12 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ይሁዳው ዳቢሎስ ዳንኤል ክብረት(አጋንንት ሲገርመን እቺ ደሞ ስም የለሽ ውዳቂ አጎብዳጅ ሎሌ መጣችብን እመኑኝ የድግል ማርያም ልጅ ፍርድ ቀርቦል አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን
@TheEthiolion
@TheEthiolion 12 күн бұрын
Ere Yaltaweku sewoch yete nachew?
@alemayehuyonas-ql8qt
@alemayehuyonas-ql8qt 12 күн бұрын
መሳይ ያቀረብከዉን ውይይት በሚገባ ተከታትያለሁ በርታ ልልህ ነው :: በነገርህ ላይ ዓብይ ወደ ጎርጎራ ይሁን ሌላ ቦታ በነገው ቀን እንደማይመጣ ነው ከመጣም በህይወት መመለሱን አታስበው :: የሃገሪቷም ችግር 50% ይቀንሳል አትጠራጠር ከዛች ምድር ሬሳውም አይመለስም :: ቸር ይግጠመን !!!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 12 күн бұрын
❤❤በርቱ እዉነት ያሸንፋል
@Rahawa91
@Rahawa91 12 күн бұрын
FANO 📗📒📕✍️
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 12 күн бұрын
ከእግዚአብሔር በላይ አደረገች ትላለች
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 12 күн бұрын
የህግ ባለሙያወች በአለማቀፋ ፍርድ ቤት ለምንክስ የማ መሰረትበት
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 12 күн бұрын
Stay strong Mesay
@bunakuma874
@bunakuma874 12 күн бұрын
ሰላም አንከር ሚዲያ !! በጣም ጥሩ ውይይት ነው አስትማሪም ነው አንቃቂም ነው ዘሪሁንም ግሩም ነው አገላልጹ ። ውድቀት ለ አብይ አገዛዝ !!
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላት የምትናገረውን አታውቅምና !
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
ስትየዋ የውርደች ነች ፈጣሪን እና ስውን ለይታ ማውቅ የማትችል ድደብ ነች
@fresenayhenok
@fresenayhenok 12 күн бұрын
ኧረ እባክህ ተውእንጅ ተንበርክከህ ፀልይላት ይቅር እንዲላት አንተም ያውነህ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 күн бұрын
​​@@usahandsoffethiopia8486Doctrate yesetat tekuwam yitaralin. Beworede sibina sew Doctor libal ayichilim. Lemigebachew bicha yihun..😢😢😢
@St.mic2786
@St.mic2786 12 күн бұрын
አዳነችን ከእ /ር በላይ አረገቻት እኮ እቺ በክት ደደብ ጭቃ ሴጣን !! እ/ር እድሜሽን ያሳጥረው ገሀነም ያስገባሽ !!
@romiooo0193
@romiooo0193 12 күн бұрын
Well came mesay mekonnoen & salmone🙏
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትና ሽንፈት ነው!!!
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 12 күн бұрын
Mesay u are unique policalical and olso journalist
@user-qb6cj1nv1s
@user-qb6cj1nv1s 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ
@solomon3431
@solomon3431 12 күн бұрын
🙏መንግሥት በኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርገውን ጦርነት ለማስቆም ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ጥሪ አድርጉ🙏🙏
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 12 күн бұрын
በአሥተሣሠብም በእድሜም የደከመች ልጧየራሠ ጉድጓዷ የተማሠ አሮጊት እግዚአበብሔር ሐያል ነዉ ከሠዉጋ የማይወዳደር.. ሙትቻ አንቺ ብሎ ዶክተር
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@ErstieGebreyes
@ErstieGebreyes 12 күн бұрын
ምን ትገርማለች እቺ ሴተኛ አዳሪ ደቆሮ ሆዳም አሽቃባጭ አገልጋይ የአሽከር ልሽ ስትወለድ ከአሽከር ተወለደች እሷም ያዉ አሽከከር ሆነች እቺ ሰገጤ
@selam65030
@selam65030 12 күн бұрын
🎉🎉🎉በለዉ ፋኖ ጎርጎራ ላይ ይህን ጀብድ ከሰራ ሁሉም ነገር አለቀ ማለት ነዉ ዋዉ🎉🎉
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
የሀገር ጠላት
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
ምን ሰራ?
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 12 күн бұрын
​@@kukutiloveyeante aynetun xefxifo yisetal
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 12 күн бұрын
አምላክ ሆይ ትዕግስትህ ይብቃ !!!
@AddisAddis-qs5qj
@AddisAddis-qs5qj 12 күн бұрын
ፈጣሪእናፍጡርንለዩ
@EfremMngst
@EfremMngst 12 күн бұрын
ፋኖ እየመጣ ሰለሆነ ነፃ ትወጣላችው አትፍሩ አዲሰ አበቤ 💪💪💪👊
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
እብይ ባዶ ቆሮቆሮ ነው
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 12 күн бұрын
​@@SelamAlyekumI thought you are Fano¡¡😢
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 12 күн бұрын
አሜሪካ ይህን ወንጀለኛ መንግሥትን ጠንቅቀዉ ስለሚያውቁ ብዙ ባትለፉ ጥሩ ነዉ
@Tesfu368
@Tesfu368 12 күн бұрын
ከ እግዚአብሔር በላይ
@hamidjemal9545
@hamidjemal9545 12 күн бұрын
ይከብዳል
@astherad1348
@astherad1348 12 күн бұрын
መሳይ በጣም ልክ ነህ በርብርብ ይሄ ሴጣን በአስቸኳይ መወገድ አለበት፣ ምን እናድርግ?
@tigistalemu8886
@tigistalemu8886 12 күн бұрын
ህሊና ቢሶች የወገን ሞት ክብራቸው ነው
@DTFNews
@DTFNews 12 күн бұрын
አይ መሳይ ጀግናችን የልብ አድርስ ነህ እኮ ወንድሜ በርታ
@user-qo1iv6dq6i
@user-qo1iv6dq6i 12 күн бұрын
❤masay barta
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 12 күн бұрын
ለፋኖ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል ። ክፉ አጋጣሚም ሊሆን ይችላል ። ሲነገር የቆየውን የፋኖ የውጊያ ብቃት ፣ የመማረክ ችሎታ ፣ የድርጅትና የአመራር ችሎታ ለህዝብ የሚያሳይበት ሰዓት ነው ። ፋኖ የአማራ ህዝብ ትግልን ለመምራት ይችላል ወይስ አይችልም ተብሎ የሚፈረድበት አጋጣሚም ይሆናል ። ወይንም . . . . . የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉዱ ። አናስገባም በሩን ብልፅግናን ። ነገ ይዘፈናል ማለት ነው ።
@ayehaile9054
@ayehaile9054 12 күн бұрын
ፋኖ መጠርጠር አለበት አብይ በአሁን ሰአት መዝናኛ ለመመረቅ ሲያስብ ብዙ ተንኮል ያስባል ስለዚህ ይሄ ሰርግ አይደለም በመገፋፋት ብቻ የሚያልፍ:: ፋኖ ጀግና ነው ከጀግንነት ጋር ደግሞ ብልጠትም መጠራጠርም ያስፈልጋል ያካባቢው ህዝብ እንቢ ቢል ጥሩ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 12 күн бұрын
እመቤት የኩባ ዶክቶር ነች
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 12 күн бұрын
ዶክተር ተብዬዋ በስነ ልቦና እማማ ዝናሽ ይበልጧታል።
@dawittefera3679
@dawittefera3679 12 күн бұрын
He explained Dr Eleni very well!
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 12 күн бұрын
kubdiam
@Uae-fd4lp
@Uae-fd4lp 12 күн бұрын
መሰይ:ስልክህን:ለክልን:አስተየት:አለን:ድል:ለፈኖ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
እግዝዩ ይህቺ አሮጊት ዶተክተር ተብየዋ እንዴት የወርደች ነች 🤮
@alexet12
@alexet12 12 күн бұрын
ፋኖ ተስፋችን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
የምን ተስፋ?
@alexet12
@alexet12 12 күн бұрын
@@kukutilove የዘንዶውን ጭንቅላት ቀጥቅጠው ከጥልቁ እንዲጥሊልን እስከነ ጭፍሮቹ እናም የጣቢያን ትንሳኤ እንዲያበስሩን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾 ፋኖ ብቸኛው ተስፋችን::
@alexet12
@alexet12 12 күн бұрын
@@kukutilove “የዘንዶ ጭንቅላት ካልተቀጠቀጠ ሲደልብ ይኖራል አንተን እየዋጠ" ዘንዶው አብይነው ሚስጥሩን ላወቀ ፋኖ ተስፋችንነው ይፈንዶ ያበጠ:: 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@tsedeke7
@tsedeke7 12 күн бұрын
Thank you.
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 12 күн бұрын
መሰረት ኪኒልክ የሷነዉ አሉ
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 6 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-dc6lv3jo5v
@user-dc6lv3jo5v 12 күн бұрын
Abet egziabeher tegesetu gen endet ezawe mederek lay alekesefatem. Weye tigisteeee
@adilawgaw324
@adilawgaw324 12 күн бұрын
ከጥርስ አኪም ምን ይጠበቃል ጭቃ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 11 күн бұрын
😅😅😅
@Sarbet888
@Sarbet888 12 күн бұрын
I know it is a serious matter, but when I heard the head of the federal police ask the Ambassador to send his enemies to Ethiopia, I laughed; he was clueless about how the American system works. Folks, we are in deep trouble!
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 11 күн бұрын
❤️❤️🙏🙏
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 12 күн бұрын
ወየው ጉድ ዶክተር እመቤት 😢😢😢😢😢😢ተምራለች ግን
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 12 күн бұрын
መሣይ ይችን ሴት አሽቃባጭ ብያታለሁ።በምሳሌ ስገልፃት አዳነች መርፌና ሲሮፕ ቢታዘዝላት አንቺ ሲሮፑን ጠጪ እኔ መርፌውን እወጋለሁ የምትል ነች።
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 12 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 12 күн бұрын
Kemesay denkoro Ethiopia wust yelem 95/5
@Abshice
@Abshice 11 күн бұрын
ጠላትን ልገልሕ ነው ብሎ ማማከር ምን የሚሉት ማሰጠንቀቃ ነው
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 12 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የግድ ካልተበረካካችሁ በማለት ሕዝብን እያሰቃየ ያለ ማን ይሆን
@user-ge9dp1le3w
@user-ge9dp1le3w 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደው እመቤትን እና መሰሎቿን በሙሉ የሰፈረባቸውን ሰይጣን እናቃለን ። ወንድሜ እንደሚያብራራው አሾክሿኪ ብቻ ሳይሆኑ ካንድ ወንዝ የሚፈሱ ሙሉ ለሙሉ ሰይጣንን የተቀበሉ አጥፊ ዳቢሎሶች ናቸው ።
@solotad9979
@solotad9979 12 күн бұрын
Jegenaw Messay enakeberehalen!
@andud9200
@andud9200 12 күн бұрын
ለማየት ያብቃችሁ እየመጡ ያቀረሹብንና አንዲህ ለማለት ፈልጌ አይደለም ትላለች
@getachewfinans-fc3dz
@getachewfinans-fc3dz 12 күн бұрын
ዙሮ ዙሮ የተገፋው ፋኖ እና ጭቁኑ የኢትዮጽያ ህዝብ ድሉ ቅርብ ነው ድል ለ አማራ ፋኖ
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
ታድያ አማራ ከተጨቆነ ከአብይ ጋር ሆናቹ ለምን ትግራይን ስተወጉ አለቃቹ
@wondwossenmamuye1374
@wondwossenmamuye1374 12 күн бұрын
ይች ጊንጣፍ ሴትዮ
@tgebreab
@tgebreab 12 күн бұрын
Why most Amhars are willing to be Gereds?
@marigoldan1
@marigoldan1 12 күн бұрын
​@@tgebreab not most, only some...I hope you know how much population Amhara constitutes
@wondimuwoldetsadik3411
@wondimuwoldetsadik3411 10 күн бұрын
ሠየጣን መላእክቱን እኔ ነኝ ፈጣሪያችሁ ባለ ግዜ ነው ወደ ጥልቁ የገባው የስዋም መጥፊያዋ ነው
@aregawigidey9364
@aregawigidey9364 12 күн бұрын
መሀል አዲስ አበባ ላይ የያዘችው ሰፊ መሬት አላወቃቹትም እንዴ እያለች ያለችው እኮየያዝኩትን አፅኑልኝ ማለት እንደ ሆነ እኮ ግልፅ ነው፡፡
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28