Anchor Media ሰበር ዜና፥ በወልቃይት ነገሮች እየተቀያየሩ ነው። በማንኛውም ሰዓት አዲስ ነገር ይከሰታል።

  Рет қаралды 134,703

Anchor Media

Anchor Media

3 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 818
@adendemissie8472
@adendemissie8472 3 ай бұрын
አሜሪካ 1 የ አማራ እዝብ ጠላት መሆኖን መላው አማራ እወቅ
@girumbekele5091
@girumbekele5091 3 ай бұрын
ትክክል። ዋነኛ ጠላታችን አሜሪካ ናት። TPLF የተመሰረተው ደደቢት በተሰባሰቡ 7 ትግሬዎች ሳይሆን በ CIA ነው። Communist መንግስት ለመጣል በ CIA መልማይነት ነው በትግራይ ህዝብ ስም TPLF ተመሰረተ። ከ 7ቱ ዋና ምልምሎች አንዱ አቦይ ስብሀት የሚሉት ሰውዬ ነው። ስለዚህ መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሁሉም የ CIA Agent እንጂ የሀገር መሪዎች አልነበሩም።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 ай бұрын
የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው ልዩ ሀይሉ ሲፈርስ አማራ ትጥቅ ይፍታ በሚል ምክንያት ጦርነት ተከፍቶ እስከአሁኑ ሰአት እያለቀ እነኮረኔል ደመቀ መከላከያውን ፋኖ እንዴት የወጋል ያለ አማራ የአማራ ጠላትነው ፋኖ አጋዬ ከመከላከያ ተብዬው ጋ ምን እየሰራ እንደሆነ በፋኖ የተያዘች ወጣት ጉዴ ነው ያወጣችው ህብር ሬዲዎ ዜና ለይ ስሚ አማራ ጠላቱ ሆዳም አማራጂ ሌላ ጠላት የለውም የአብይን ሰራዊት እየመራ አማራ የሚያስጨፈጭፍ የአማራ ሚኒሻ ነው ከዚበላይ ጠላት አለዴ አማራ ጠላቱ ሆዳም አማራነው ሌላ ጠላት ሌላው ትርፍነው
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 3 ай бұрын
አሜሪካ ከአማራ ጋ የግል ፀብ የላትም። አሜሪካ ከጥቅሟ አንፃር ነው የምትንቀሳቀሰው። ጥቅሟን ካስከበርክላት ወዳጅህ ትሆናለች
@brukehabetmariam6920
@brukehabetmariam6920 3 ай бұрын
100% True
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 3 ай бұрын
እውነት ነው
@user-cu9ce3gj6c
@user-cu9ce3gj6c 3 ай бұрын
አማራንእና ትግራይ እዲዋጋ ለማድረግን ሲሸነፍ❤❤❤
@amarefetene6300
@amarefetene6300 3 ай бұрын
አማራ ሀገር ወዳዱ ወገኔ የእውነት አምላክ ብርታት ጉልበት ይሁንህ ድልን ለአማራ ይበለው ሞት ለባንዳዎች እና ከፋፋዮች 💪
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
ጦርነት አትጉስም።😢
@amarefetene6300
@amarefetene6300 3 ай бұрын
@@asnakeshewaseyasib2284 እኔኮ ጦርነት አልጎሰምኩም አማራ ምን ያድርግ ተገደንኮ ነው 🥲
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር መከላከያ በአማራ ፋኖ ሽንፈት ደርሶበታል። ወልቃይትንም በመከላከያ ሃይል የሚያሸንፈው ጦርነት ሆኖ ሳይሆን በድጋሚ የአማራን እና የትግራይ ኃይሎችን ተጨማሪ ደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ለማስገባት ያሴረው ሴራ ነዉ ።
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 3 ай бұрын
ትክክል
@user-dw5yr2gk6y
@user-dw5yr2gk6y 3 ай бұрын
ትክክል
@ZenebewerkTeklemariam
@ZenebewerkTeklemariam 3 ай бұрын
አቶ ቻላቸው በጣም ድንቅ ሰው ድንቅ አገላለጽ ነገሩ ሳያናድደው ቀርቶ ሳይሆን በትዕግስት የሆዱን በሆዱ ይዞ የሁሉን ጥያቄ በሚመልስ አገላለጽ አስረድቷል እናመሰግናለን እንዲህ ነው በእውቀት መብሰል ፣ ማወቅ ፣ መማር ማለት እንዲህ ነው
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 3 ай бұрын
"ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።" [መጽሐፈ ምሳሌ 11:2]
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 ай бұрын
የፋኖን ትኩረት ለመሳብና አቅጣጫ ለመቀየር ነዉ ፋኖ ወደፊት❤❤❤ ቻላቸው በሳል ሰዉ ነው
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 3 ай бұрын
Attention diversion መሆኑ ነው።
@Ygufug
@Ygufug 2 ай бұрын
Q
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ብናስቀይመው ነው ይህንን አርመኔ መሪ ለኢትዮጵያ የስጠው ?
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 3 ай бұрын
I don't know !! Egna Ethiopian asemesayoch nen , woshetamoch selezi yih ye egziabeher ketat newu
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
ፈጣሪ ምን ያድርግሕ ።አሼሼ አሼሼ አብይ መጣልን ከመሸ እያልን አንቆለጳጵሰን ያነግስነዉ እራሳችን። ይሕም አልበቃ ብሎ ጳጳሳቱና ቀሳዉስቱ በሽልማትና ቡራኬ በመስጠት አናታችን ላይ ያስቀመጥነዉ እኛ እንጂ ፈጣሪ አይደለም።አሁን ድምፅሕን አጥፍተሕ እየተቀጠቀጥክ ኑር።የማን ወሸላ ነዉ በናታችሁ።ጥፋ ከዚሕ ፈጣሪ ይላል ማፈሪያ።
@merd24
@merd24 3 ай бұрын
እግዚአብሔርንማ ሳንበድል ውለን እናድራለን እንዴ? እርሱ ምሕረቱን ይላክ እንጅ
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 3 ай бұрын
የሚበጠብጠው ህወሀት ና ደጋፊዎቹ ናቸው ለምሳሌ ኦነግ አሁንም ከህወሀት ጋር ነው ጉሙዝ አሁንም ከህወሀት ጋር ነው እንዲሁም የቅማንት ማንነት ና የአገው ሸንጎ አሁንም ከህወሀትጋር እየሰሩ ነው ሌሎች የፊደራል ሀይሎች ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ህወሀት ነው ጊዚያዊው መፍቴ ጠቅላላ የተከዜን ድልድዮች ማፍረስ ነው
@endalemera25
@endalemera25 3 ай бұрын
እጅግ ፡በጣም፡ያማል።
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 3 ай бұрын
ደም የጠማዉ የሰዉ ደም ሊያፈስ የተዘጋጀ ወንድማማችን የሚያገዳድል አጋንንት በጌታ በኢየሱስ ሰም ወጋሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ይታሰር።።። አሜን!!!
@adendemissie8472
@adendemissie8472 3 ай бұрын
አብይ አህመድ ወልቃይት የመጨረሻው የ አብይ እና ኦሮሞማ መቀበርያ መሆኑን ያየዋል
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
እስከዛሬ ምን እያደረጋችሁ ነበር ፈሳም ዱር ለዱር እንደድኩላ እያባረረሕ በባዶ ሜዳ ታናፋለሕ ቅዠታም።ተፅናና።አየናችሁ።ቆለጥ።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ай бұрын
የወልቃይት ጉዳይን አጀንዳ አድርገው ማምጣታቸው የአማራን ህዝብ ትግል ወጥነትና ግለት፣እንድሁም ወዳጅና ጠላታችንን አንጥሮና አበጠርጥሮ የሚያሳይ በመሆኑ አሰላለፋችንን ያነፅረዋል፤ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪
@user-bn8zx1ij9s
@user-bn8zx1ij9s 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪
@selam65030
@selam65030 3 ай бұрын
🎉🎉የወለቃይት ጀግና ለብልፃግና ፈሪ ሽንታም ወታደር አያንስም ፋኖን ወደዚ ለመሳብ የተሸረበ ሰራ ነዉ ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 3 ай бұрын
ፋሽስት አብይ አህመድ ያለ ጦርነት ስልጣኑ ላይ መቆየት አይችልም አገሪቱንም ቀጠናውንም በማተራመስ የሕዝቡን ስነ ልቦና ለመቀየር እየሰራ ነው
@getawbelku262
@getawbelku262 3 ай бұрын
ወልቃይት ለትግሬ ካልተመለሰ አማራ አያሸንፍም::
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 3 ай бұрын
@@getawbelku262 ህልመኛ 😂🤣
@meronbelay2660
@meronbelay2660 3 ай бұрын
ተው ባክህ እናንተ ነቀዞች​@@getawbelku262
@getawbelku262
@getawbelku262 3 ай бұрын
@@user-cv4ub3yo3f እሺ ከኛ በላይ ለአማራ ተቆርቁሪ መሳይቹ: ህዝቡን ለማስጨረስ ካልሆነ ከነሱ ጋ ጦር መማዘዙ ለውርደት ካልሆነ ሌላ ምንም አይፈይድም : እንደበፊቱ በደቦ እንዳይመስላችሁ::
@muluye333
@muluye333 3 ай бұрын
ኪኪኪ​@@getawbelku262
@godgotthis5345
@godgotthis5345 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከተገፋው ከአማራ ሕዝብ ጋር ይሁን!!! ድል ለአማራ ሕዝብ!!!
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 ай бұрын
አሁን የውልቃይት ህዝብ ጥንክሮ መጠበቅ ነው ያለበት መከላከያ ምን አቅም ኖሮት ነውመሳሪያ የሚያስፈታው እግዚአብሔር አለ አትፍሩ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 ай бұрын
TDF
@EristeKassahun-yq2rd
@EristeKassahun-yq2rd 3 ай бұрын
መላው የጎንደር ህዝብ ነው ጦርነት የምንገጥመው።
@liberationm534
@liberationm534 3 ай бұрын
TDF
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 3 ай бұрын
አቶ ቻላቸው አባይ ተጨባጭ ማስረጃ በመያዝ የሚናገረው ንግግሩ ልዩ ትንታኔና የአማረኛው ብስለቱ የሚጠቀመው ታሪክ በማጣቀስ የሚያቀርበው ማስረጃ በልዩ ሁኔታ የሚቀመጥ እና ለአዲሱ ትውልድ በሚስማማው ቆንቆ እና በሳል ንግግሩ ለወጣቱ የሚያነሳሳ ወኔ ቀስቃሽ ንግግሮች የሚያደርግ ሰው ነው ብዙ ተከታይ ያለው ነው ይህንንም የማይጠገብ ታሪክን አስደግፎ የሚናገረው አማራ የወለደው ብርቱ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ክብር ይሰማኛል 💪💪💪💪 ሁሌም ኑርልን ድል ለተጨቆነው አማራ 💪💪💪
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 3 ай бұрын
እማረለምን ይፉዛዘል አድአይሆንም
@gashaw278
@gashaw278 3 ай бұрын
እዌነት ብለሀል መሳይ።
@mtilahun4444
@mtilahun4444 3 ай бұрын
​@@jofhkjs2177 አማራ አልፈዘዘም...አለምን ነው እየተዋጋ ያለው..አሜሪካ ነው ምዕራብ ይመለስ የምትለው
@gashaw278
@gashaw278 3 ай бұрын
አብይ ያለ ጦርነት ስልጣኑን ማስቀጠል እንደ ማይችል ስለሚያውቀው። ጦርነትን ይመረጣል።
@THESURAFELB
@THESURAFELB 3 ай бұрын
Mogne sewye newe...doma hula..sile fiteh yaweral...weyane fiteh ayawek....welkait diasporawn wede hageru ke alebet teterargo masgebat sinorebet sile fiteh yitenetenal...weyane welkaitn yeyizal..!!!
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 3 ай бұрын
አቶ ደመቀ ዘውዱ ቃለ መጠይቅ ይደረጉልን?
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 ай бұрын
አረ ብልፅግና አረ ስለመድሃኒእለም ህዝቡን ተዉት አረ ድህነቱ ይበቃዋል ወይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ቦታ አይወሰንልንም እግዚኦ😢😢😢
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 3 ай бұрын
Ethiopia Ande nate Ebakachehu Selemedanyaleme Tewene
@EristeKassahun-yq2rd
@EristeKassahun-yq2rd 3 ай бұрын
መከላከያ ፈርሶአል ወልቃይት የገባውንም ጦር ይደመሰሳል።
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 3 ай бұрын
ፍኖ የዛሬ 5 አመት አንድ ክላሽ 200 ታጋይ አሁን 75 ሺ ጥቁር ክላሽ ብሬን ሞርተር ዙ 23 3 ሚሊዮን ታጣቂ እንዳይሞክሩት
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
ማንን ነዉ?
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 ай бұрын
😂😂😂 ከብዛት ጥራት ሲባል አልሰማህም
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 3 ай бұрын
@@tsehayebarya1964 beteratem behon abeyn teyekew yengrehal dedeb del le amhara fano
@liberationm534
@liberationm534 3 ай бұрын
Keldega nachu 85 leamstm blachu neber
@getahunkidie6117
@getahunkidie6117 3 ай бұрын
​@@tsehayebarya1964yewusha lij ke amhara lij bekay trat yalew hzb ale lemehonu oromom menga new tigrem bechigar yedereku nachew
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
ይሕ. ዘረኛዉና. አማራ. ጠል. የሆነዉ. የበታችነት. ስሜት. የተላበሰዉ. አብይ. አሕመድ. አገራችን. በጦርነት. አምሶ. ሕዝብን. አተራምሶ. ስልጣኑን. ተገን. አድርጎ. ጥቅሙን. አስጠብቆ. የአገራችንን. ሀብት. እየመዘበረ. እና. እያስመዘበረ. እድሜዉን. ለማራዘም. ጭምርነዉ. !
@ethioamericann
@ethioamericann 3 ай бұрын
አብይ ይህን የወልቃይትን ግንባር ትንኩሻ ይፈልገዋል የአማራን የፋኖ ግስጋሴ ለመቀነስ ነገር ግን በአሁኗ ሰአት አማራው አምርሮ በቃ ብሎ ከዳር እስከዳር ተነስቷል:: 💪🏽💪🏽💪🏽🔥💥🔥💪🏽💪🏽💪🏽 ለማይቀረው ፍልሚያ ቶሎ ብሎ ይገላገሉት::የትግራይ ህዝብ ግን ያሳዝናል አሁን ባለው በረሀቡ ላይ ሌላ ተጨማር ማለቅያ የሌለው መከራ እና ሰቆቃ ሊጀምሩ 😱
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
ወልቃይት ለአማራ ወይም ለትግራይ መካለሉ ከአካባቢው ከ100ኪሎሜትር ዉጪ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል እንኳንስ የማያዉቀዉን የተወለደበት ትንሿ መንደር ገዢዎች ካልፈቀዱል ትፈናቀላታለሕ እንቢ ካልክም ትገደላታለሕ።ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጊዜሕን አታባክን የማትኖርባትን ምድር በከንቱ አትድከም።
@toti5122
@toti5122 3 ай бұрын
አማራና ትግሬ ንቁ ንቁ። እንዴት ይሄ የአንድ ፍሬ ጎረምሳ እያታለለ ያባላችኋል። ሰሜናውያን ንቁ ንቁ ንቁ!! 😢😢😢 መሬቱ ብንስማማ ለሁሉ ይበቃል፣ ደም አንቃባ ያለፈው መታለል ይበቃል።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 3 ай бұрын
ጎንደር ነው ለወልቃይት መዋጋት ያለበት። ሰሜን ጎንደር ተኝቷል። ተባረክ ቻላቸውደ ፋኖ አዋጅ ያውጣ። ወጣት የሆንክ ወልቃይትን ነፃ አውጥተህ መሬት ይውሰድ ተብሎ ይነገረው።
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 3 ай бұрын
Juntaw ደጋገምከው ይህን comment. We know who you are. We learned from the past.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 3 ай бұрын
@@ted-dertogada2299 ክክክክ! ጁንታ ሌላውን ጁንታ ሲል።
@zekATE
@zekATE 3 ай бұрын
​@@ted-dertogada2299ልክ ነው አካፋን አካፋ ማለት አለብን ጆንታ የሚል የጅል ዘፈን ማን እንድሚዘፍን ይታወቃል።ጎንደር ከተማ ውስጥ እማማ ጎንድር ብሎ መዝፈን አደለም እንድ እንድ ቤጌምድሬ መነሳትና ጎንደርን ነፀ ማውጣት እለበት
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው ? ጎደር ሰሜን ልዮነት የት ነው ፈስ ? ቀባጣሪ ሰይጣን አማራ አማራ ህዝብ ነው ምድሩም ህዝቡም አማራ ነው ይፋለማል እደህዝብ ትናት ጥንትም ዛሪም ያሸንፉል ።
@user-dh6cm6nc9o
@user-dh6cm6nc9o 3 ай бұрын
አንድ አማራራራራራራራ
@teshaleabete9015
@teshaleabete9015 3 ай бұрын
አሁን በሁሉም አቅጣጫ ያለ አማራ የተያዘውን ሴራ ተገንዝቦ መዘጋጀት አለበት
@JockerJocker666
@JockerJocker666 3 ай бұрын
መንንግስት ሁሌ ጦርነቱን ይፈልጋል ስልጣኑ እንዲራዘም
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 3 ай бұрын
ወንድም መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን በርታልን❤
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 3 ай бұрын
ወልቃይት ፈዟል መከላከያ ገብተው ቦታ ከያዙ በኃላ ከማለቃቀስ አለማስገባት ነበረባቸው አየር መንገዱን መቆጣጠር ነበረባችሁ ደመቀ የሚባል ፈዛዛ ዝም ብሎ ያያል
@samera626
@samera626 3 ай бұрын
ድሮሥ መከላከያ አለ አይደል እንደ ???
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 3 ай бұрын
አይዞን አማራየ❤❤❤❤
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
አማራ ከወልቃይት ምን ጥቅም ተጠቀመ ግን ???
@liberationm534
@liberationm534 3 ай бұрын
TDF
@alemyimere
@alemyimere 3 ай бұрын
እግዚአ አምላኬ በቃችሁ በለን ሁሉም ነገር ሰልችቶናል ሰላም ናፈቀን ማረን አምላኬ ማረን 😢😢
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y 3 ай бұрын
ወልቃይት ከዚህ በኀላ አይደኝም የአማራ ነው
@menutube7647
@menutube7647 3 ай бұрын
በወልቃይት ጉዳይ የትኛውም አማራ አይደራደርም ራያንም እዲሁ ወያኔም አብይም ብታርፉ ይሻላል 👉ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪
@user-kw9md6cx1p
@user-kw9md6cx1p Ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ሺንፈት ለባንዳ ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅ
@Sarbet888
@Sarbet888 3 ай бұрын
Welkite should have a good working relation with Eritrea. Welkite has all the time to prepare, I hope they did!
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 3 ай бұрын
የኔ አባት እድሜህን ያርዝመዉ
@AlmazMengestu
@AlmazMengestu 3 ай бұрын
መጪው ጊዜዉ በጣም ከባድ ነው።መሳያችን
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 ай бұрын
የወያኔው መለስ ዜናዊ ምን ነበር ያለው???? ደደቢት ላይ ትግላችንን እንደመሰረትን ወልቃይት ላይ መቀበሪያችን ይሆናል ነው ያለው ለጀሌዎቹ ሲመክር !!!!! ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው !!!!!!!!
@user-nf8cq9fl1p
@user-nf8cq9fl1p 3 ай бұрын
ትክክል ነው ወልቃይት ጠለምጥ እራያ ያማራ ነው አማራ ማለት ኩሩ ኤትዮጵያዌነው።
@liberationm534
@liberationm534 3 ай бұрын
Ay teret teret
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Ato Chalachew for your to our Jegna brother Messay God bless you both
@yadugna
@yadugna 3 ай бұрын
ደመቀ ነው የዚህ ሁሉ ችግር፡ ብልጽግናን አምኖ መኖር እንደት ይቻላል፡፡ Demeke need to go out of his trap
@EristeKassahun-yq2rd
@EristeKassahun-yq2rd 3 ай бұрын
አንተ ዝም ብለህ አትለፍልፍ በዚህ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተናገረ ብሎ የፈበረከውን ማገናዘብ ቻል የጎንደር ህዝብ ለትግሬ አያንስም
@Abesha-by8qp
@Abesha-by8qp 3 ай бұрын
ደመቀ ጡርቂ ባንዳ ነዉ።አዝማሪ ያጀገነዉ ፋንድያ ነዉ።
@misganawtube62
@misganawtube62 3 ай бұрын
የወልቃይት አመራሮች አቋማቸውን ያስተካክሉ ወይ የአማራን ህዝብ ይምረጡ ወይም ብልፅግናን ይምረጡ መሀል ሰፋሪ ሆኖ የፋኖን ትግል ማጣጣል ተገቢ አይደለም ።
@FASIL377
@FASIL377 3 ай бұрын
እሱ የቤታችን ጉዳይ ነው:: አናጩህው:: ሁላችንም አበሳጭቶል:: ሲያልፍ ይጠየቃል::
@JockerJocker666
@JockerJocker666 3 ай бұрын
እውነት አውነት የ666 መንግስትን ያመጣብን ሀጥያታችን ነው በናታቹ ፊታችንን ወደ ፈጣሪ አናዙር
@VeleroMedia4952
@VeleroMedia4952 3 ай бұрын
Victory to Fano
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Ай бұрын
እናንተ ወልቃይቶች ወላዋዮች ናችሁ ከስር ከስር መከላከለ የሰገባችሀሁል ❤ቁጭ ብሎ ማልቀስ ነው ❤ተከላከሉ ጠርነት ጀምሩ ዛሬውኑ❤❤❤❤😂😂😂😂
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖወሬ አይጠቅምም ለወልቃይትና ለራያ ጦርነት ለአይቀረው ፍልሚያ ሁሉም አማራ ይዘጋጅ።
@getawbelku262
@getawbelku262 3 ай бұрын
ወልቃይት ለትግሬ ካልተመለሰ አማራ አያሸንፍም::ወልቃይትየአብይ ጆከር ነች :የዛውዝ አፍሪካ ስምምነት መሰረት እከአሁን መመለስ ነበረበት ግን አብይ አውቆ እስካሁን አልመለሰም ምክንያቱም ከተመለሰ : የህዝቡ ቱኩረት ወደኦሮሙማ ምንግስት ይሆናል:: ግግም አትበሉ በአራዳ ቁንቁዋ መልሱላቸው አማራ የመሬት ችግር የለበትም : አክራሪዎችግንሆን ብለው አማራውን በጦርነት ይስጨርሱታል::
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
ፋኖ ከቲዲፈ ጋር ፊት ለፊት ቁሞ ልዋጋነዉ እንዳትለኝ ብቻ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 ай бұрын
​@@ccasiisismaciil8406ንቃታችሁ እኮ ለጉድ ነው የኛ ትምክታችን እግዚብሔር ነው ጎልያድ ሆይ ደንፋ 😏
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
@@beletetigist9830 እኔ ጅግጅጋ ነዉ ያለሁት ሱማሌ ነኝ አታልቅሱ ተጋሩ እንጨብጣለን ባላችሁ አልነበረም
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 ай бұрын
@@ccasiisismaciil8406 ያንተ ጅጅጋ መኖር ተጋሩነትህን ይቀይረዋል ?
@user-cu9ce3gj6c
@user-cu9ce3gj6c 3 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@solomonleopard
@solomonleopard 3 ай бұрын
ወልቃይት ሞኙ መንግስትን አማኙ።!!😢😢
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
አብይ የፈለገው ይህንን ነው ህውሃት ወልቃይትን ሊወር ነው አሰብሎ አማራውን ከፍፍሎ በሱ ላይ የተሰባሰበው ማዳከም ፖለቲካ መቼ እንደሚገባን እንጃ 😢
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 3 ай бұрын
What are you talking....it is now govt + tplf. Vs Amhara....I wish that tplf won't fall for govt trap ..Amhara knows govt game plan and why..we advice tplf not to fall for govt trap and stay in tigray.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
@@kaleabwondimu7581 it is not it is a matter of time you will see Abey will never give Welkayt to TPLF . he gone keep Welkayet under federal that is how he can save his power ይህንን አለመረዳት የአብይን የፖለቲካ ካርድ አለማወቅ ነው ወልቃይት በወያኔ እጅ ወደቀ ማለት ወደ አራት ኪሎ መንገድ የመጀመሪያ መነሻ ሆናቸው ማለት ነው😊
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 3 ай бұрын
ወገኖቼ የአቢይ የጥላቻ እና የፍርሀት ስካር ያለው አማራ ላይ እንጂ ትግሬ ላይ አይደለም።
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 3 ай бұрын
Ato Chalachew Abay is so intelligent and so smart and has a quality of high leadership.
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 3 ай бұрын
አንድ አይነት አስተሳሰብ የሚያራምዲ ናቸዉ ጠገንጣዮች😂
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አብይንማ የፈራ ትግሬነው አማራማ ገጥሞ እያራገፈው ነው ምን ትቀባጥራለህ አማራ አብይን በምላሱ ኢትዮጵያ ስላለው ከበረው እንጂ አማራሰው አይፈራም እግዚያብሄርን እጂ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
​@@negatuaadmasu5388 Walaahi amxaarada waa fuley Tigre gesiyaal waaye እኔ ሱማሌ ነኝ እዉነት እናዉራ አማራ ወላሂ ፈሪ ናቸው 40 ሚሊዮን ነን ትግሬ አምስት ሚልዮን ትላላችሁ ግን በጣም ነዉ ምትፈሩት ተጋሩ ጀግኖች ናቸው እንደ አፍጋኒስታን ብቻቸው እናንተም ጭምር በስንት አገሮች እንደ ተወረሩ እናቃለን ጀግኖች መሆናቸው እሄ ለቅሶ ምስክር ናት
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
ጅግጅጋ ነዉ ያለሁት ሱማሌ ነኝ ተጋሩ ጀግኖች ናቸው ወላሂ እነዚህ በሻዕቢያና ብልፅግና ታዝሎ የገቡ ዛሬ እነሱ ነዉ እዛ ያሉት ለምን ፀጥ ብሎ አይቀመጡም
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 3 ай бұрын
በነኮነሬል ደመቀ ላይ ያለኝ ጥርጣሬ እንደተጠበቀ ሆኖ የዋንጫው ጨዋታ በቅርቡ በአማራ ሕዝብ አሸናፊነት ይጠናቀቃል :: እመኑኝ ::
@hikma5251
@hikma5251 3 ай бұрын
አላህ የአማራ ህዝብ እርሀምና ያረብ ድሉን ቅርብ አድግልን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 3 ай бұрын
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ችሏል! ፬ኪሎ ይገባልም! ወደፊት!
@abelmesfin6617
@abelmesfin6617 3 ай бұрын
ለማይቀረው ጦርነት እንዘጋጅ ፣ድል ለአማራ ህዝብ ፣ማሸነፋችን አይቀሬ ነው!!!
@user-np3os9te9x
@user-np3os9te9x 3 ай бұрын
በትክክል
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
አማራ ከዚህ በላይ ጦርነት አይሸከምም ይብቃ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
አይይይይ ባካችሁ እናንተ የትግራይን መሬት በሰላም ብትመልሱ ህዝቡ በሰላም ይኖራል ለአብይም መጫወቻ አታደርጉትም ነበር እናንተ ወራሪዎች ናችሁ ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
ውሸት ወልቃይት ትግራይ ነው ህዝቡን እምታፋጁት እናንት የሰሊጥ ነጋዴዎች ናችሁ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
እንዲያው ውሸት አይሰለቻችሁም እባካችሁ በክብር የትግራይን ግዛት ልቀቁ እንዴ የትግራይ ሰዎች እኮ በፕሪቶርያው ውል ወደ ግዛቱ እንዲመለስ ተፈርደዋል።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
እንደ ውሀ ውስጥ ኩበት መንሳፈፍ ይብቃ ወይ ወደዳር ውጡ ወይ ስመጡ ለወልቃይት አማራ መሰቃየት የለበትም አሳላለፋችሁን አሳምሩ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 ай бұрын
You are not Amhara for sure. Neqez cadre
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
@@hannamellesse5771 ኮነኔል ደመቀ ንግግር ስሚ የፋኖን ትግል አልደግፍም ብሏል ወይ ከአብይ ወይ ከፋኖ ጏን መቆም ነው
@Awake.726
@Awake.726 3 ай бұрын
የአማራ ጉልበት እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ና ግባ ሌላው እንዳልወጣው ሁሉ አንተም አትወጣም!!
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 3 ай бұрын
የሁሉም አማራጉዳይ ነው ከጎጃም ይድረሳቹ አለን::❤❤❤የሚሸወድ የለም ከአሁን በሁላ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@user-iz1ll4xe4y
@user-iz1ll4xe4y 3 ай бұрын
የአማራን ህዝብ አንድ ለማስቀየር ነው
@meskineway4162
@meskineway4162 3 ай бұрын
መሳያችን እውነተኛው እናመስግንናለን
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 3 ай бұрын
Thank you Ato Chalachewu Abayi❤🙏🙏🙏
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 3 ай бұрын
መሳይ በጣም እውነትን ጋዜጠና ነህ በፊት አልተረዳሁም ነበር አሁን ግን በብዙ ስከታተልህ ከልብህ በእውነት የምትሰራ ሰው መሄንህን ተረዳሁ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 3 ай бұрын
ከብልፅግና ጋር እየሰራ ለማይቀረው እንዘጋጅ ማለት ምን ማለት ነው?
@user-ry2ef2kd4e
@user-ry2ef2kd4e 3 ай бұрын
the same ,yimchsh bro cornelu tegbwal
@danielayalew2370
@danielayalew2370 3 ай бұрын
ወልቃይት ሆይ ሲቸግርሽ አማራ ሲደላሽ ወልቃይቴ እያልሽ አታጭበርብሪ ብቻሽን ተወጭው።
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
ወንድማችን. መሳይ. ለጠላት. ፍንጭ. / መንገድ/እንደእንደማሳየት. አይሆንምን. ? ምክክራችሁ. ለምን. ሁሉምነገር. በገሀድ. በሚድያ. ማሰማቱ. ይፈለጋል. ? ከመቀደም. መቅደምን. ማስቀደም. ጥንቃቄ. ።
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 3 ай бұрын
Gile yihe miseter nw ende yetawoke neger eco nw yihe hibu gine yimeragnal cemilewu acale mesenate yalebet neger nw
@JockerJocker666
@JockerJocker666 3 ай бұрын
ፋኖን ያመጣው የንፁሃን የደም ጎርፍ ነው መቼም አይጠፋም
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 3 ай бұрын
ኮለኔል ዘውዱ ይመክት እንግዲህ😂😂😂😂
@dawudadem456
@dawudadem456 3 ай бұрын
እኮ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 3 ай бұрын
ወያኔ ይሙት በል እሰኪ😢😢😢
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 3 ай бұрын
Esu erasu gimashe biletegena adele ende😅😅😅
@Apollo-vq3no
@Apollo-vq3no 3 ай бұрын
የወልቃይት ጉዳይ በተግባር ኸዋለ የአማራ ህዝብ በቁሙ ሞቶዋል ማለት ነው ይህ ለአማራ ህዝብ የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
ሻቢያዉ ነገር አቀጣጣዩ ጥፋ ከዚሕ።
@kumneger6418
@kumneger6418 3 ай бұрын
@@Odd375ጥምብ ትግሬ ውጣ ከዚህ
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
@@kumneger6418 ጥምብ ትግሬ አልክ? ድሮዉንም የሻቢያ ወደል አኽዮች ሲታወቅባችሁ ስድብ ነዉ የምት ጀምሩት? በትግሬነት ለመሳደብ ከሞከርክ ግን ከትልቁ አለቃሕ ኢሳያስ ጀምሮ በስልጣን ያሉት በአብዛኛዉ የሚረግጡሕ እና ኩላሊትሕን የሚሸጡብ ትግሬዎች ናቸዉ ብትጠነቀቅ ይሻልሐል ይሕቺ ንግግርሕ ጥሩ አይደለችም።
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ የወልቃይትን ህዝብ ሊጨርሱት ነው በሁሉም አቅጣዘጫ ሊከቡት ነው።
@EndrisMohammed2885
@EndrisMohammed2885 3 ай бұрын
Ethiopian Great Freedom voice Journalist MESSAY MEKONNEN Ethiopians we give Respect for him.
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 3 ай бұрын
ደለ ለተችኮነው የአማራ ሀዝብ 💪💪💪
@Sarbet888
@Sarbet888 3 ай бұрын
Fano's strategy should focus on removing Abiy; Abiy's strategy is to change Fano's direction, which will not work. Removing Abiy will fix Welkite; until then, late Demeke and other Welkite defend the area.
@HanaB_23
@HanaB_23 3 ай бұрын
exactly
@manhai801
@manhai801 3 ай бұрын
WELAKAIT TIGRAY
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 3 ай бұрын
ንግግር ከእውቀት ጋር አቶ ቻላቸው አትጠራጠሩ ድሉ የፋኖ ነው💪
@saeh113
@saeh113 3 ай бұрын
ባለፈው አቶ ደመቀ ዘውዱ ያንን ቃለመጠየቅ በፋኖላይ ሲሰጥ ግልፅነው ደመቀ ዘውዱ በልፅጉል ብለናል አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@Ayeante
@Ayeante 3 ай бұрын
Kkkkkkkkk. Juntayeeeeeee
@almazejigu2461
@almazejigu2461 3 ай бұрын
ኤልን ድንጋው ያለበስከው አምላክ እውነት ለተሸከመ ለትገፋው ለአማራ ፋኖ ድረስለት
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 ай бұрын
ወልቃይቶች ከጎንደር ፋኖዎች ጋር የጭራቅ አህመድን ሰራዊት እየጠረጉት ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ጭንቀት ባልተፈጠረ ነበር !!!!! የተናጠል ትግል የትም አይደርስም !!!!
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 3 ай бұрын
ጦርነቱ ባይጀመር ለወያኔ ይበጀዋል።ከተጀመረ ግን ዳግም እልቂት ለህዝባቸው ፈጥረው ያስጨርሱታል።አማራ ለነፃነቱ ገድሎ ለመሰዋት ዝግጁ ነው።
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
አንተ የሻቢያ ወደል አሕያ እዚሕ ምን ታደርጋለሕ?መጀመሪያ ለራስሕ ነፃ ዉጣ።
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
እኔ ሱማሌ ተወላጅ ነኝ ወላህ እላለሁ ፋኖ ከቲዲፈ ጋር አንድ ቀን ፊት ለፊት አይዋጋም ቲዲፈ ብቻው ሶስት ምስራቅ አፍሪካ አገራት ገጥሞ አራት እሩቅ ምስራቅ አገራት ድሮን አስገብቶ ተጋሩ አልተሸነፈም ወላሂ አሁን ፋኖ በሠላም ዉጣ ትላንትና ሻብያና ብልፅግና ታዝላቹሁ እንገባቹ እናቃለን አልወጣም ከአልክ ወላሂ ባዶ እግራችሁን ትሮጣለህ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
ወላሂ ዋሽተሃል ምንድነው እሄ ሁሉ ለቅሶ እናንተ አይደል ወልቃይት ያላችሁ መከላከያና ሻብያ በነሱ ጀርባ ታዝላችሁ የገባቹት ቲዲፈ ለናንተ ትንሽ ሀይል ብቻ እልክላችኋል አደራችሁ አትሮጡ
@ewendire3607
@ewendire3607 3 ай бұрын
​@@ccasiisismaciil8406 bemanenethe atefer. Betaamer Sumale aydelehme. Hiwahate lerasu sile yastewel. Bekome tebkegn enkuan Amhara altebegerem enkuan ahune. Mikniyatume shere sayhone hake yezo new selezi libu yekebdehale yemimerawem EGZABHER new. Ye abiy metekemia mehone kalfelek.
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 3 ай бұрын
War is destructive for all .
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 3 ай бұрын
ፋኖ ሁሌም አይረዛም ብትሸነፉም ትልቅትግል
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 3 ай бұрын
....ተዉ ወገን ሰሜን ንቃ ወልቃይት ራያ ብለህ አትባላ.....በመጀመሪያ ምንደኛህን ተባብረህ ንቀለዉ ከስሩ ሌላዉ ይደርሳል ቁጭ ብለህ ትፈታዋለህ..... 😢😢😢😢
@TesfayGebrearegay
@TesfayGebrearegay 2 ай бұрын
ሁኔታዎች በደንብ መረዳት ጠቃሚ ነው ምክንያቱ እኛ በሚድያ ወጥተን የምንናገር ሰዎች ብያንስ በህዞቦች ላይ የተጋረጠ አደጋ እንዲ በርድ ሌተቀን መጣርና መስራት አለብን ሰለዚ እኛ እንደ ህዝብ ከሰላም እንጂ ከህውከትና ብጥብጥ ትርፍ አናገኝም ያለፈው ይበቃል ከሱ ትምህርት እንውሰድ ለህዝቦቻችን የሚበጅ ስራ እንስራ የሰላም አምባሳደር እንሁን ።
@MrMark0428
@MrMark0428 3 ай бұрын
መሳይ xThank you bro
@abebakebede1270
@abebakebede1270 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e 3 ай бұрын
የተፈናቀለ ለመመለስ ሳይሆን. በተፈናቃይ ስም ለማስፈር ነው
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
መከላከያ ውስጥ ያሉት ሆዳም አማራ ለትግሬ ብለው አማራን ሊወጉ ነው!!!!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 ай бұрын
ወልቃይት ውስጥ በኮሎኔር ደመቀ ትዕዛዝ ለፋኖ የሚደግፉትን ብዙ ወጣቶች ታስረዋል።እስከዛሬ እውነትነትን እያጣራሁኝ ነበር አሁን ግን በደንብ አጣርቻለሁ።
@mylanderitrea8113
@mylanderitrea8113 3 ай бұрын
Victory for Fano. Victory for the people of Wolkayit.
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 3 ай бұрын
የትግራይሕዝበለማስጨረስነው
@tilahunalmaw5612
@tilahunalmaw5612 3 ай бұрын
"ከመከላከያ ጋር እየሰራን ነው።" ደመቀ ዘውዱ "መከላከያ በማንኛውም ሰዓት ጥቃት ሊከፍት ይችላል።" ቻላቸው አባይ 😁😁😁😁😁 ታላቁ ተቃርኖ!!
@dawudadem456
@dawudadem456 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@kasachs
@kasachs 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@astertefera151
@astertefera151 3 ай бұрын
አቤት እግዚኦ ላንተ ሰርግና ምላሽጋህ ሆንልሃ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@three_d1640
@three_d1640 3 ай бұрын
በወልቃይት የሚገኙ የትግራይ ሠዎች ሠልፍ በአስቸኳይ ወተዉ የአብይና የወያኔን ወረራ እንዲያወግዙ::እንቢ ካሉ ሁሉንም በፍጥነት ወደ ትግራይ በመላክ ማጨናነቅ ነዉ::
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
ወልቃይት ለአማራ መከራ ይዞበት ነው የመጣው።
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 ай бұрын
ከዛስ ወይ አማራ ፈሪ ናቸው ወላሂ ተጋሩ አምስት ሚሊዮን ብቻ ጀግኖች ናቸው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Ato Chalachew you are right. God bless you. Thank God for empowering Fanos.
@derejewolde6099
@derejewolde6099 3 ай бұрын
ደመቀ ዘውዱ ተበላ እኛ ተናግረን ነበር
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 3 ай бұрын
ከወልቃይት በኃላ ራያ ከዛ ባድመ ከዛ .... አሰብ ህልመኛው
@ElsiRecipes
@ElsiRecipes 3 ай бұрын
Noway Badme na Aseb eza kemetu eza ykeberalu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 3 ай бұрын
@@ElsiRecipes ዛሬ ከፍኖ ጋር ሆናችሁ ካልታገላችሁ የማይቀር ሃቅ ነው
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 ай бұрын
ከዛ ተገንጥለናል ብሎ ያውጃል፣ አሜሪካ የመጀመሪያ እውቅና ትሰጣለች እንግሊዝ ትቀጥላለች የአውሮፓ ሕብረት ይቀጥላል፣ የመሳሪያ የስልጠና መአት እርዳታ ታገኛለች። ኦሮሚያ አፋርንና ሶማሌን ከደቡብም የተወሰነ ሰልቅጣ ልገንጠል ብላ ታውጃለች። ይኸው ነው የሚታየኝ።ወይኔ አብይ የኢትዮጵያ ጠላት።
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 ай бұрын
​@@user-es8em5qt6eእራስህን ቻል ጀግና ጀግና ስትጫወት አልነበረም እንዴ
@helenberhane7113
@helenberhane7113 3 ай бұрын
​@@user-es8em5qt6eእኛ ብቻችን ከመቶ ሚልዮን በላይ ከሆነ ህዝብ ጋር የገጠምነውን ጦርነት በደርግም ቢሆን በውያኔ ግዜ አሸንፍን ተወጥተናል ስለ ባድመ የትግራይን ህዝብ ሰብስቦ ዶክተር ውሃ ምን እንዳላቸው አልሰማህም እንዴ ሌላው አሰብ አሰብ ባህር ባህር ብሎ እንደ ቁራ ጮሆ ዘፍ አለ እኮ 😆..መወቀጥ ከፈለገ ባህር ብሎ ይሞክራት እኛ እንደወትሮው ዝግጁ ነን 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር አሁን ባልው ሁኔታ ፋኖ ቢሸነፍም ሰላም አይመጣም ሰላም በእውነተኛድርድር
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Messay for this interview thank you Ato Chalachew for your explanatory interview. God bless you both. Ethiopia prevails.
@dejenmihiretu
@dejenmihiretu 3 ай бұрын
ዝም ብሎ በግምት ማውራት ትክክል አይደለም ። ችግሩ በሰላም ይፈታል ወልቃይትም አማራነቱ በህግ ይፀናለታል ።
@assefadesta102
@assefadesta102 3 ай бұрын
የመከላከያ ሠራዊት እና የሕወሓት 270 ሺህ ታጣቂዎች ከተደመሩ የወልቃይት ሕዝብ እንዴት እንደሚቋቋማቸው መገመት በጣም ያስቸግራል!!ፈጣሪ በሕወሓት ግዙፍ በደል ከደረሰበት የወልቃይት ሕዝብ ጎን ይቁም!!🙏🙏
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 3 ай бұрын
እንኳን አንዴ ለዘላለም ይፍረስ "መከላከያ"።
@saraahmed293
@saraahmed293 3 ай бұрын
ኮሎኔር ደመቀ የፋኖን ትግል ልክ አይደለም ብሏል አሁን የፋኖ ትግል ልክ መሆኑ ይገባዋል
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
ketun sewegute yegebawal demeke
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 3 ай бұрын
አላለም ውሸት ነው የወያኔ ወሬ ነውደ
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 3 ай бұрын
አላለም የወያኔ ወሬ ነው።
@learntulearn848
@learntulearn848 3 ай бұрын
COLONEL DEMEQE ENDESSU ALALEM - ❌#YEWOYANE #PROPAGANDA NEWE ❗
@kasachs
@kasachs 3 ай бұрын
ትክክል
🛑 | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral #fyp
1:25:54
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 86 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 4,4 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 4,4 МЛН