ሳላፈቅራት Ethiopian Movie FULL MOVIE SALAFEKRAT 2021

  Рет қаралды 474,219

Arada Movies

Arada Movies

3 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 281
@amlakieayanaw2879
@amlakieayanaw2879 3 жыл бұрын
የአማረኛ ፊልሞች በተመሳሳይ ታሪክ የሚሰሩ ናቸው መጀመሪያውን አይተህ መጨረሻውን ታውቀዋለህ አዲስ ነገር የናፈቀው እንደኔ
@saronbari327
@saronbari327 3 жыл бұрын
በጣም ሁሌ አንድ አይነት
@zm2572
@zm2572 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ፊልም ላይ እደዚህ ታማል እዜህ መታከም አይችልም ውጭ መሂድ አለበት እሄን ያክል ብር ያስፈልጋል ከማለት ውጭ ሉላ ነገር የላቸዎም
@user-jy3np6kd4v
@user-jy3np6kd4v 3 жыл бұрын
በትክክል
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆንም ? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወደዋለህ !!!
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
@@user-jy3np6kd4v ቤቲዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆንም ? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወደዋለህ !!!
@hshshshsh599
@hshshshsh599 3 жыл бұрын
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሠን
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@masuetho7993
@masuetho7993 3 жыл бұрын
@@emanethiopian4222 ĺk
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጣመረውን ሰው አይለየውም የተመቸው ላይክ ያርግ
@mesaymamo2249
@mesaymamo2249 3 жыл бұрын
ለሰው ሞት አነሰው።
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
@@mesaymamo2249 እደት ማለት
@habhabshi7157
@habhabshi7157 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ።
@user-hw6tm5ug1z
@user-hw6tm5ug1z 2 жыл бұрын
@@mesaymamo2249 ש0¹ש¹שףשז
@elishabishop1572
@elishabishop1572 2 жыл бұрын
I guess Im kinda off topic but does anybody know of a good place to watch newly released tv shows online ?
@jackieloumansor8534
@jackieloumansor8534 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
አሜን
@zebnabrhenu3797
@zebnabrhenu3797 3 жыл бұрын
አሜን
@amelesuhagos5617
@amelesuhagos5617 3 жыл бұрын
Amen
@HanaHana-fz7vx
@HanaHana-fz7vx 3 жыл бұрын
አሜን
@amriadelele1573
@amriadelele1573 3 жыл бұрын
ameen
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 4 ай бұрын
አለም እንደዚህ ነት! ሁሉንም ለረሷ ብቻ መድረግ ትፈልጋለች: ግን ለሌሎችም ለመኖር መስዋዕት መሆንንም ከአማን ተምሬያለሁኝ! ድንቅ አጨረረስ ነው ጌታ ይበርካችሁ::🎉🎉!!
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
በጦርነት በርሃብ በህመም በመስቃየት ላይ ያላችሁ ይሄ ግዜ አልፎ የምትደሰቱበትን ቀን ያምታላችሁ ለሙስሊም ወንድሞቼ የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@user-ku3sk8ng6q
@user-ku3sk8ng6q 3 жыл бұрын
ኣሜን ወንድሜ
@yehalemachenef6610
@yehalemachenef6610 3 жыл бұрын
@@user-ku3sk8ng6q Jo under
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@gtigfy6204
@gtigfy6204 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እምነት ትልቅ ዋጋ አለዉ እምነት ትልቅ ዋጋም ያስከፍላል ።ፈጣሪ ያንድ ቀን ስተትን ይሰዉረዉ ።ፍቅር አያል ነዉ ኢትዮጺያዬ ለዘላለም ፍቅር ይገስብሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ራሄልዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !!!
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
@@filmbate6679 ከኔ ምድነዉ ሚጠበቀዉ ታድያ???
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቺን !
@Fcgcchb
@Fcgcchb 8 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ኣጠይጣይ ፊልም ነው ጀምሬ እሰክ ጨሪሰ በጣም ተጨንቄ ነበር
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሠላም በጤና አደረሳቹ ፨፨፨የአመት ሰዉ ይበለን
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
አሜን
@ayanoduri380
@ayanoduri380 3 жыл бұрын
Great job, I like the finishing. Thanks for the safe of Aman and his mother. All actors and actresses are so appreciable.
@hannjony9449
@hannjony9449 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ደስ ይላል ግን ሱራፌል ምን ሆነህ ነው በጣም ፈለኩህ አስፈለኩህ አጣሁህ እባክህን በጣም የምታደንቅህ 9 አመት ጀማሪ ልጂ አለችኝ እባካችሁ ከቻላችሁ እንድትሰራ ብትረዷት ስው መሆን መልካም መስራት ነው እባካችሁን
@marthaketsela7096
@marthaketsela7096 3 жыл бұрын
I like the movie I sow new ideas in the history and I learn something from those two best friends, and also Surafel Bisrat acting is very nice!!! keep it up. love the movie
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 жыл бұрын
ወር ሆነኝ ዩቱብ ገብቼ ፊልም ካየው ምርጥ ፊልም ነው አቡ ስትመቸኝኮ ፈጣሪ ያጣመረውን ምንም ቢሆን ሠው አይለያየውም አከተመ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
ማርታ ከምትባል እባብ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ሰይጣን👎😏
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
አሜን
@sarahdergham253
@sarahdergham253 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ማሂዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !!!
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመጥፎጎድኛ ይጠብቃን ይጠብቃቹህ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እስከምጨርስ ነብሴ ተጨነቀችኮ ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት እዩት አቡ በርታልን ጎበዝ
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያረገውን ማንም አይለየውም
@okyes1791
@okyes1791 3 жыл бұрын
ቆንጁ
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ስለ ፊልም ማወቅ የሚፈልግ ብቻ ቤተሰብ ይሁን !
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን የዛሬ ጓደኛ እደዚህነው ግን መልካምም አለ
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
ነገእኮ።ዳግማትሳዬ።ግቦትልዳታማርያም።ናት።እኳንአደረሳችው
@areejphonex7990
@areejphonex7990 3 жыл бұрын
አሜን
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
ብቸኛ ነን-ሙሉ መጽሃፍን ገጽ በገጽ በግጥም በማቕረብ! ** እፎይታ**
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል በምክንያት ነው ሁሌም እውነት እና ፍቅር ያሸንፋል አረፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ፈልም ማየት ናፈቀኝ ሁሉም ተመሳሳይ 🤔🤔
@ethupian5752
@ethupian5752 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው. ደስ ሲል
@bezayemami5829
@bezayemami5829 3 жыл бұрын
አይ አቡሻ እንኳን በፊልም ሆነ እንጂ እኔንም እኮ አቅልጠከኝ ነበር አይ ፍቅር እኔም ፍቅረኛዬን እንድጠራጠር አረከኝ አንተ የኔ ከርፍፍ የት ይሆን ያለከው
@rahel2573
@rahel2573 3 жыл бұрын
😂😂
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ አሳቅሽኝ
@ahffhfgy8547
@ahffhfgy8547 3 жыл бұрын
ክክክክክክየኔ ቆንጆ
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደሥ ይላል ግን የልብ ጓደኛ የለም ሆሆ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አማን እንኳን አልሞተም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 3 жыл бұрын
Betam betam Arif film new Astemari des yemil bertulgn wd ye hgre lijoch 😘😘😘😘😘
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@alexssanchez4940
@alexssanchez4940 3 жыл бұрын
Wow amazing film
@areejphonex7990
@areejphonex7990 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አማን እና ሃና መጨረሻ ላይ ብትጋቡ የበለጠ ያምር ነበር በጠቀሳ አለቀ ክክክክ
@elubogale7974
@elubogale7974 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 жыл бұрын
ምን አይናት ኀደኛ ነች ፈጣር ከደዚህ አይናት ኀደኛ ይጠብቀን
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 Жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም
@taibah6535
@taibah6535 3 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Wow mert film mechereshwem yameral
@habibaalebachew8580
@habibaalebachew8580 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል
@werkneshwubuy9881
@werkneshwubuy9881 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ኡፍፍፍፍ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ፈጣሪ።ከእንደዚ አይነት ሰወች ይጠብቀን
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ፊልም ሁሌም ክፋት የሚያስተምር ነው!
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
ይሄ መጥፎ ገደና እንዳለ የሚያሣይነወ
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ቻቺዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !!!
@senatube3786
@senatube3786 3 жыл бұрын
Bayee namaatii tolaa ❤️💚💚❤️❤️❤️
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሴኑዬ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ!!!
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@aminathassen944
@aminathassen944 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ አደኛ
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 3 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ነው ያስተምራል
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 3 жыл бұрын
በመጨረሸ ግን ደስ የሚል ነው
@kikalove5470
@kikalove5470 3 жыл бұрын
Wawww betame dse ymil film new allah yatamerwen manem aylywem
@zahrasaid1617
@zahrasaid1617 Жыл бұрын
ዋው
@mekdeszerehun6977
@mekdeszerehun6977 3 жыл бұрын
Nice
@intertainment7994
@intertainment7994 3 жыл бұрын
ejg betam mirt film arife timirt ysetal
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
ዋውውው ነው
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 3 жыл бұрын
Nice movie. I have never watched a junk video from Arada movies. Best as usual.
@user-nn7nu4zx3z
@user-nn7nu4zx3z 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@mesiyemaryamlji42
@mesiyemaryamlji42 3 жыл бұрын
waw betam des yemil ena astemari film new
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 жыл бұрын
Woooooowwww very nice
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw yamural abu yemote mesilonyi neber bexam desi yilal bisirat bexam tewinekal berta
@amkilebanonafrica2447
@amkilebanonafrica2447 3 жыл бұрын
Betam gerum film
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ያምራል መጨረሻውም ዋውነው
@user-ku3sk8ng6q
@user-ku3sk8ng6q 3 жыл бұрын
well come
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏🙏🙏
@fantayagdew9950
@fantayagdew9950 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጁ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ። ኮ
@okyes1791
@okyes1791 3 жыл бұрын
ማኝ
@wrrety2474
@wrrety2474 3 жыл бұрын
ዋውበጣም ደሥይላል
@rimtube1335
@rimtube1335 3 жыл бұрын
ድራማው ሁሉ የኩላሊት በሽታና ሌላም
@lamilami3891
@lamilami3891 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው
@mulubakali8145
@mulubakali8145 3 жыл бұрын
ዎውመጨረዉ ያምራል 👍👍👍
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
መጨረሻው ሢመር ነገረኛ አሰመሣይ ሰው መጨርሻው ውድቀት ነው
@ruthtesfay6320
@ruthtesfay6320 3 жыл бұрын
It is nice movie to be careful you can't trust anyone how you need to take your time to see what is going on first.
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
ኦረ አማረኛ ፊልም ነው ባአማረኛ በትፃፎት ምን አለ ደሞ ምኑ ደሰ ይላል ግን እንደ አይነት ነው ሰወች ብቻ ነው እኮ የሚቀይሩት የምር
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 3 жыл бұрын
wowowoo batami arefii new
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ ስለ ጓደኝነት ወዳጅ መስሎ ጥላት እንዳለ እራሳችንን እንድንመለከት ያደርጋል
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ደስይላል መስንስወዳት ሁላቺሁም ኑሩልኝ
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 жыл бұрын
Yessss
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 3 жыл бұрын
ኤሪ ና አትዮ። መለያት። ድካም ኖው🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💟💟💟💟💟🌹🌹
@roselove6401
@roselove6401 3 жыл бұрын
🙄
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
መጨረሻው ደስይላል
@salamadisou9026
@salamadisou9026 3 жыл бұрын
ወልካም 💪💪💪💪💪
@mimichok28
@mimichok28 3 жыл бұрын
Betam Asetemare movie
@konjittesfaye7169
@konjittesfaye7169 3 жыл бұрын
Wowo
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አቡዬ ስወድህ
@adeyabebakasu4022
@adeyabebakasu4022 3 жыл бұрын
Wow
@mbktrijipengq660
@mbktrijipengq660 3 жыл бұрын
ዋዉዉ♥
@rickyking827
@rickyking827 3 жыл бұрын
batame dass yemile filemi nawu 💞💞
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
Wowowow betam astemri naw😘😘
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
ደሥይላን
@sofi-op9td
@sofi-op9td 10 ай бұрын
❤❤❤
@ayniytefera2583
@ayniytefera2583 3 жыл бұрын
Emy hageriy
@habibahabiba9318
@habibahabiba9318 3 жыл бұрын
Arif nw
@tekamuzehora3157
@tekamuzehora3157 3 жыл бұрын
💚💛❤
@maryamfuj5033
@maryamfuj5033 3 жыл бұрын
ክፋበማሠዉጉድጓድነዉየሚገባዉአላህከመጥፎጓደኛይሠዉረን
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v 3 жыл бұрын
i am 100% sure They are real mother and daughter
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
yes
@alemtul7538
@alemtul7538 3 жыл бұрын
Thank you 👍👍👍👍👍👍❤❤
@user-wt8cb4ev1o
@user-wt8cb4ev1o 3 жыл бұрын
ለሁላችሁ መጨረሻቸው እግዚአብሔር አሳምርልን
@mamitube_mamitube
@mamitube_mamitube 3 жыл бұрын
ከመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቅን ፈጠረ ያጣመረውን ማንም አይለየውም
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ የሱባለው ትርታዬ ዘፈን ላይ ክሊፕ ላይ ያለቹ አይደለች?
@sofyatube4630
@sofyatube4630 3 жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ የሆነ ፊልም ነው ደስ ይላል
@user-ox3fv6qe1l
@user-ox3fv6qe1l 3 жыл бұрын
ዋው ማኛ ነው
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ማሜ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ ስለ ፊልሞች እንማማራለን ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን ታለዲያ ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆንም ? እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወደዋለህ !!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አቡ ሰወድህ አድናቄህ ነኝ😍😍 እግዚአብሔር ከሸረኛ ይጠበቀን👍
@henaaa5816
@henaaa5816 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💚
@dagiman2188
@dagiman2188 3 жыл бұрын
ድጋሜ እንዲህ አይነት ፊልም እንዳትሰራ አንፈልግም አቡ አንተን ለትልቅ አላማ ነው የምንጠብቅህ እንጂ በሰለቸን ሙድ እንድትመጣ አይደለም
@salamgetachew6560
@salamgetachew6560 3 жыл бұрын
Wow des yemilew
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Filmu gena yayehut chereskut lk endezi aynet bzu film ayche aleu and nachewu
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
💔💔👍👍
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 52 МЛН
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Fikir Ayaskorigem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:12:08
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 144 М.
Yearada Lij full Ethiopian movie 2018
1:51:33
AmharicTV
Рет қаралды 182 М.
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 175 М.
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 652 М.
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
Preciosa imitación de Chicky #chicky #niños #shortsvideo #fail
0:12
¿Dónde está Chicky? - Dibujos Animados en español
Рет қаралды 24 МЛН
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 15 МЛН
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 4,1 МЛН