በ3 አመት 9ጊዜ የተደፈረችዉ ልጅ // ትልቅ ዋጋ የተከፈለበት አሳዛኝ ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 24,790

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
በ3 አመት ዉስጥ 9ጊዜ ደፈሩኝ ህይወቴንም አመሳቀሉት።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0977005673 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000309286131 በሰላም ገበታ።#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 91
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
በ3 አመት ዉስጥ 9ጊዜ ደፈሩኝ ህይወቴንም አመሳቀሉት። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0977005673 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000309286131
@dngzjzjbdjc7190
@dngzjzjbdjc7190 Жыл бұрын
pupil 9
@alemayano4572
@alemayano4572 Жыл бұрын
​@@dngzjzjbdjc7190ተተ
@nattyonhight9993
@nattyonhight9993 Жыл бұрын
¹
@hagereethio7318
@hagereethio7318 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መቸም መልካምነቱ ይገርማል ምን ያህል ጀግና ውብ ጨዋታሽ ይሚጥም በዚህ ሁሉ በግፍና በእአሰቃቂ የህይወት ፈተና ውስጥ አልፈሽ እንደዚህ አይነት ሰብእና ስላለሽ አንቺን ሳላድንቅ አላልፍም በጣም ድንቅ ጠንካራ ጀግና ውብ ወጣት ነሽ የአንዳንድ ደካማና ጨካኝ የሰዎች ግፍና በደል ያጠነክርሻል እንጂ አይገልሽም አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ አይደለሽም ሙሉ ነሽ ምንም የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሔር ሰብዕናሽን ጠብቆ መልካም የተባለውን ይህይወት ጥግ ያደርስሽ ዘንድ ለስዎች ደራሽ የምትሆኚ ጀግና ያደርግሽ ዘንድ እመኝልሻለሁ በርቺ እሸናፊ ጀግና ብዬሻለሁ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Жыл бұрын
በናቷ በጣም ነው የተናደድኩት
@haimanottareku4474
@haimanottareku4474 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የኔ ማር እጅግ በጣም ነው ያሳዘንሺኝ ሳሚ በእውነት ውስጤ ነው የተነካው ደውዬ አናግራታለሁ አሁን ለጊዜው ባስቀመጥከው አካውንት ትንሽ ብር አስገብቼላታለሁ እሱዋ ኮመንት ልታይ እንደማትችል በመገመት ደውለህ አካውንቱዋን ቼክ እንድታረግ ንገራት❤
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
እህት ጎደኛ እሆንሻለሁ የኔ ቆጆ በጣም ጀግና ነሽ ይሆን ሁሉ አልፈሽ የነገን ማሠብሽ😢😢😢❤
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
እናቷ ግን ሆዳም ነች የመጨረሻ መቼም የልጇን በደል እና መከራ እያየች ለራሷ ህይወት ወይ ከሰውዬው ላለመለያየት ስትል ልጃን ይሄን ያህል ስትሰቃይ ዝም ብሎ ማየት እረ ስንት ክፉ ሰው አለ 😢😢😢😢😢😢
@washint_media
@washint_media Жыл бұрын
የሰው ነገር
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ኡፍፍ ያማል አይዞሽ እህቴ እኔ በእናቱዋ ነዉ የተናደድኩኝ😢😢😢😢
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ሰውየው ክፎ መንፈስ አለበት ወዱ አይደለም የእናትያዎ ይባስ የፈለገ ቢሁን ትዳር ቅርት ይበል ትዳሯን ትታ ልጇን ማስቀደም ነበረባት ወልዳ ለስቃይ ዳረገቻት አቤት ጌታ ሁይ አስበን እግዚአብሔር ህይወትሽን ይቀይረው ያለ ምክንያት በስቃይ ውስጥ አላሳለፈሽም መጨረሻሽ ያምራል በኢየሱስ ስም 🙏🙏😭😭😭
@MerryMathEquation-ld5cw
@MerryMathEquation-ld5cw Ай бұрын
Amen
@mekidestadese869
@mekidestadese869 Жыл бұрын
ይህ የሰዉ አዉሬ ነዉ እግዚያብሔር ይፈርዳል የሚገርመዉ የእናቷ ነዉ የልጇን ስቃይ እያየች በዝምታ የምታልፍ ሁሉ ቀርቶ ልጇን ይዛ ወጥታ ለምን ለምን ለምናም ቢሆን አታሳድግም ከዚህ የልጇ መከራ የሚበልጥ ምን መከራ አለ ሰዉየዉ በልጅቷ ላይ ባደረሰዉ ግፍ በህግ መጠየቅ የሚገባዉ ነዉ አንቺ ግን ጀግና ጠንካራና ብርቱ ነሽ እግዚያብሔር በቀሪዉ ዘመንሽ በደስታ ይካስሽ ልቤን ነዉ የነካዉ ታሪክሽ
@user-ff3qp5sf1t
@user-ff3qp5sf1t Жыл бұрын
ይገርማል ይህ ታሪክ ከኔ ሂወት ጋር አንድ አይነት ነው እኔም እንደሷ በእንጀራ አባት እየተሰቃየሁ ነው ያደኩት እሱ ያሳለፈብኝ የሂወት ተባሳ ይሄው አሁን ድረስም ሂወቴ ሳይስተካከል አለሁ ግን አልሀምዱሊላህ አሁን ራሴን ችየ በስደት እየኖርኩ እነሱኑ ቤተሰቦቸን እየረሁ እገኛለሁ በነገራችን ላይ ግን ያን ሁሉ በደል ሳሳልፍብኝ የነበረው እንጀራ አባቴ አሁን ላይ ታሞ ሰውነቱ ሁሉ ፖራላይዝ ሆኖ ቤት ተቀምጦ የሰው እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ሆኗል ግን አሁን ላይ ወላጅ አባቴ ሞቷል እኔም እንደሷ አባቴ ሳላውቅ ነው ያደኩት ብቻ ታሪኩ ረጅም ነው ወላጅ አባቴን ሳላውቅው ነው የሞተው ሞቶም አልቀበርኩትም
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
እኔም አናቴ 4በአመቴ ነው የሞተችው አባቴ እና የጀራ እያቴ ያደረሱብኝን በደል መግበፅ ከምችለው በላይ ነው እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ጀግና ጠንካራ ነሽ🙏
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ነው ይሄ ጨለማ ትውስታው እስከሚጠፋ ድረስ ብርሃን ይሆንልሻል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
እኔም በደል ደረሰብኝ እላለሁ ያንችን ሳስብ ተመስገን ነው ያልኩት ግን እጀራ አባት ይሄን ያህል ክፍ ነው የእናትሽን ዝምታ ሳስብና ሳይ እናቴን ይቅር አልኩ ፈገግ ታች የብዙ ስው ብርታት ነው እህት አለሜ አይዞሽ
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v Жыл бұрын
😢😢 የእውነት ከቃላት በላይ ነው የልጁቱ ጥንካሬ እሶ እየሳቀች ህመሟን ችላለለች የኔ እህት እንባዬን ማቆም አቃተኝ የኔ እናት የኔ ጠንካራ 😢😢 አይዞኝ አይዞኝ እሺ እማ ታሪክ ይቀየራል እሺ እማኮ አይዞኝ ፈጣሪ አለ የኔ ውብ እህት በዚህ ልክ መፈተን
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
እንዲያው እግዚአብሄር አምላክ ውይ ውይ ውይ እንዴት ቻይ ነህ በዚህ ጉዳይ ከሰማይ ለዚህ ሰው መብረቅ አውርደህ አለመግደልህ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
አናትሽ በጣም ሆዳም አረመኔ ናት የጀራ አባትሽ ፈጣሪውን ያውቀዋል ገን 😢😢😢😢
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ያማል አንድ አንድ እናቶች ግን ከእንጀራ እናት የባሱ ናቸው እኔም ህመሙን አውቀዋለሁ የስዕነ ልቦቻ ጫናው መቼም አይለ፥ 😢😢😢
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ውደ ሂወትሽ በጣም ልብ ይሰብራል ግን እናት ለምን ጨከነች እደዚ እናትኮ ለልጆቿ መስዋት ትከፍላለች ይቺን እናት ብዬ አልጠራትም
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አይ የኛ መከራ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ገና ከዚህም በላይ ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉ
@fikirbabtube8735
@fikirbabtube8735 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው 💖🌿🕊አሜን አሜን አሜን
@wendwosenmulugeta-mc5qd
@wendwosenmulugeta-mc5qd Жыл бұрын
በጣም ያማል
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
በእዉነትያማል ግን ሀገሬ እንደዚህ ጨካኝ አረመኔ የተሰበሰበባት ሀገር ናት የእዉነት በጣም ናሳዝናል አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላቀን ነዉ ብዙ ፈተናወች እንዳሳለፍሽ ሁሉ አሁንም ያልፍል እሽ ቁስልሽ ላይ ስትቀቢዉ መድሀኒት እኔም ተደብድቤ ባይሆንም የሆነ ነገር ስቆርጠኝ የምቀባዉ ነዉ ወደ ጎጃም አካባቢ የዉሻ ምላስ ይባላል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜኦ መሀርነ የኔ እህት እንደት ታሳዝናለች 😢ግን አይዞሽ ይህም ያልፋል ጠንካራ ሁኝ እባክህ እንዳልክየ እርዷት ትምህርትሽን እንዳታቋርጭ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ አኡዙ ቢላህ ፕሮግራሙን መጨረስ አቃተኝ ይሄን አንቆ መስቀል ነበር አላህ ይበቀለው እኔስ አመመኝ ሰቀጠጠኝ ኡፉፉፉ እኔ የተመታሁ መሰለኝ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 Жыл бұрын
እኔ አፈርልብላልሽ የኔ ቆንጆ እናትየዋ እግዚአብሔር የስጠሽን ሀላፊነት አልተወጠሽም በጣም አለቀስኩኝ 😢
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
Thank you Endalkeye we are proud of you!
@DawitTesfu
@DawitTesfu Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነው ኣይዞሸ ሂወት መምህር ነው
@mariyam9670
@mariyam9670 Жыл бұрын
ወይኔ ልብ ወለድ የመሠለ እውነተኛ ታሪክ
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Жыл бұрын
እናትዋ እርኩስ ናት እሱም አይገልፃትም ውሻ አፈር ትብላ ልጅዋን ይህንን ሁሉ አመት እንዲህ ስትሰቃይ አይንዋ እያየ አይንዋን ነበር ማጥፋት አንቺ ግን ብዙ ተስፋ አለሽ የኔ ቆንጆ ባንቺ እድሜ ያለች ሴት ልጅ አለችኝ አባትዋ እንኳን ሲቆጣት እኔ ፀጉሬ ይቆማል እንኳንስ ሌላ ባዳ እናትየዋን ጌታ የስራዋን ይስጣት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Uuuuuuuuuffff 😢😢😢egziyo marena kirisos etihe egzabher yi xabiqish
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ኸረ ውይይይ ስታሳዝን የኔ እናት እኔ መስማት እራሱ አቅቶኝ አቋረጥኩኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይሠብራል አይዞሸ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት 😢😢😢
@ermiofficial
@ermiofficial Жыл бұрын
she have brilliant mind, we wish you all good.
@MerryMathEquation-ld5cw
@MerryMathEquation-ld5cw Ай бұрын
Amesegnalew
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 Жыл бұрын
ቱልት በጠም በዳበረ መሬት ከጓሮ የሚበቅል መልኩ ቀይ ጎመን የሚመስል ቅጠል ነው የቆሸሸ እጅን ያስለቅቃል ጎበዝ ነሽ
@myname-hv7xq
@myname-hv7xq Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂዋ እናትየው ናት የትኛውም ምክንያት አያሳምንም እንዲ እያደረጋት እያየች ከሱ ምን አይነት ጥቅም ብታገኝ ነው ታገሽ ምትለው ? አንዳንድ ሴቶች እናት ተብሎ ለመጠራት ብዙ ይጎላችዋል እሷም ከሰውዬው እና ከደፍሪዎቹ በምንም አትለይም ያሳዝናል በጣም አምላክ ይርዳሽ እህት😢😢
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ውይይይይ
@rhemaabdalkrem5124
@rhemaabdalkrem5124 Жыл бұрын
❤ ሰላም
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
ስንት የሰው አውሬ አለ ግን ቢገባው መውለድ ብቻ አባት አያስብል ያሳደገ ይበልጥ ነበር እኗቷ ግን እንዴት ልጃቸው እንደዝህ ስትበደል እንዳላየ ያልፋሉ?ምክንያታቸው ምንድነው😢?እንዳልክ አንተ ጠይቅል ?መከራ ያጠነክራ በተለይ መሄጃ የሌለው ሰው የግድ ይጠነክራል ፆታዊ ጥቃት በጣም ከባድ መቼም አይረሳም እህቴ በርች ወደ ፊት ተመለከች ያለፈውን እርሽው ነገ አዲስ ቀን ነውና❤
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ይቅር በይው ለዚህ ሁሉ መከራ ተጋፍጭ ያረገሽን መገድሽን ለማስተካከል ይቅር ማለት ጥሩ ነው እንወድሻለን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪኩ ግን እናትሽ ነች እንዴት ነው ልጄን የማትለው እንዳልክ ከቡና ወደ ዳቦ ሄድክ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንተ ግን ለፍላፊ ነገር ነክ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 Жыл бұрын
Be strong my love, this moment in your life shall pass. My biological father used to abuse ne aswell. It will all be better in time.
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እህቴ ብርቱ ነሽ። ትምህርቷን አሁንም እንደቀጠለች ናት ወይስ አቋርጣለች? አልነገርከንም። ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ነው። ትምህርትሽ አሁን ጥሩ ያልሆነ ስሜት ካለሽ በህጉ ጠይቂና አቋርጪ፣ እንዳይበላሽብሽ በደምብ ተዘጋጅተሽ በሚቀጥለው ውሰጅ። አይዞሽ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ነውና የቻልነውን እንረዳሻለን።
@addistechere5449
@addistechere5449 Жыл бұрын
😢😢
@selamteshome1572
@selamteshome1572 Жыл бұрын
Ayezosh Enem yezi gefeti kemash negn 😢😢😢😢😢😢Enem Heweten bakafelachu des yelegal
@HananHanan-vg4zo
@HananHanan-vg4zo Жыл бұрын
ቢያንስ እናቷ መረዳት ነበረባት ከቤትም እንድትወጣና እሌላጋር እንድትኖር ማድረግ ነበረባት
@marthahailemariam6616
@marthahailemariam6616 Жыл бұрын
Enatuwa gen ewnetegna enatwa nat?
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zeyinebnure814
@zeyinebnure814 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@zhararixabajamalali7648
@zhararixabajamalali7648 Жыл бұрын
😭
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 Жыл бұрын
Endalk be min silk new yemitigegeniw
@tmhd1787
@tmhd1787 Жыл бұрын
የኔ እህት ነገ መልካም ቀን ነው ጀግና ነሽ በእውነት አሳዳጊሽን ልመርቅልሽ እጅሽ ላይ ይጣለው በዚህ በላይ የምለው የለም ነገ የተሻለ ደረጃ ደርሰሽ ይሄ ስቃይ ታሪክ ሆኖ እንድናይ ፈጣሪ ይርዳሽ
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ተመሳሳ ጥቃት ነዉ ከእኔ ጋር
@nanse8646
@nanse8646 Жыл бұрын
እናታ ግን ምናይነት አውሬ ነች ይሔን አክል የልጃን መከራ ሳታውቅ ቀርታ ነው 😢
@yenatulejefitsum190
@yenatulejefitsum190 Жыл бұрын
Betam yigermal ehen kusl enem alfebetalew siyalf kelal yimeslal begzew gn yamal!!!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Ethiopiaweyan yemetebalu chegaram denkoro denkurekur mehayem kotetam leman seytan hezboch chegerachew meche new yemeyabekew?seytan sew tebso belawoch
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
እናቷ ግን ጤነኛነች ?? በዚልክ ልጄ በዚልክ ስትሰቃይ እንደምን አስችሎኚ እኖራሐሁ 😭😭😭😭😭😭
@tibebugashaw1475
@tibebugashaw1475 Жыл бұрын
tulit malet beyemedaaw yemibekil arem naw,gumare enisesa naw kekodaw yemisera alenga ye gumare alenga yibalali ,teyakiw asitekakil
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Жыл бұрын
እንዳልክ አድራሻችው የትነው
@MerryMathEquation-ld5cw
@MerryMathEquation-ld5cw Ай бұрын
Kotebe
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ማዳመጠ እንዲህ ከከበደ🤔😥
@kerawdgebryes8056
@kerawdgebryes8056 Жыл бұрын
mendnwe enatwane zeme yasebalate,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l Жыл бұрын
ወንጀለኛው ይከሰስ!!!
@user-ti9ef1qi9k
@user-ti9ef1qi9k Жыл бұрын
Aten weyes esuan enesema ende
@ayaldaniel9010
@ayaldaniel9010 Жыл бұрын
እህቴ እኔፈርልብላ እኔም ተበደልኩእላለሁ ከ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
5 defarewocheshen yegedeleshachaw anechew nesh 🤣😀😆🤣🤣👍👍👍
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
I don't know how to even comment for her I really feel bad for her i know from this all lough have heart broken I just have one massage for who let the children with this kind of person for small things who gonna fix her feeling now who stand with her now 😭😭😭😭😭😭 I want be ur BFF my dear please
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ምን አይነት አናት ነች? ድንቄም እናት
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ክፍታችን ከሰይጣን በልጦል
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Жыл бұрын
I don't blame anyone! Her mom is evil. She was the one should protect her own daughter.
@HananHanan-vg4zo
@HananHanan-vg4zo Жыл бұрын
እናቷም ፍርድ ይገባታል
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
ahun ahun yemsemaw ethiopian enatoche gn lje weldew lela bal kemagbatachew ljochachenn ergf adrgew yemitewbet neger ligebag alchalem enat stbal hulunm neger lelja bla ergf arga yemtlew mehonan neber yemasbew yemawkew ahun2 gn ymsemaw ye enatm kfu ale ende malet gemrkug😢
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Yehe drama arestun betenegerun pls 🤣😂😀😂🤣😂🤣
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Жыл бұрын
ይህ አቢውዘር በሂወት አለ እንጀራ እባትዋ
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Жыл бұрын
እስቲ ከሷ በደንብ እንስማ፥ ያንተ ማብራሪያ አነስ ይበል።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Defariwa endewem Anechi nesh 😂😂😂😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
😮😮😮😮ayibalm
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ከቤት ስትወጣ ለምን አጐትዋ ቤት አልሄደችም ። ደላላ ቤት ሄዳ ለምን ሰው ቤት አልተቀጠረችም ።ሰው ቤት እየስሩ ትምህርታቸውን የጨረሱ ብዙ አሉ ። የ9 ሰዎችም እሷ በፍላጐትዋ ነው እንጂ እንዴ ወይንም ሁለቴ ሶስቴ ይሁን ግን 9 ጊዜ ሰው አይሳሳትም ። ስራ መስራት ለምን አልፈለገችም ?
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 Жыл бұрын
የማይባል ነገር አንቼ/አንተ ብትሆን ምን ትል ነበር አዳምጥ የልጅቶን ችግር
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage Жыл бұрын
Aybalm sew badegebet bota yemiakew demos wetito mesrat kelal new sint gud new yalew yewetutum kemedefr alterefum ye ethiopia wend gin egzabher telo yfred beye gizew yemisemaw gud setanawi new
@senaytlulseged4319
@senaytlulseged4319 Жыл бұрын
What a sad story, Endalk how do l contact you please I need to talk to you.
@merymery7358
@merymery7358 Жыл бұрын
አታስወራት መቸስ
@abeyesalat
@abeyesalat Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 2,5 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 696 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 8 МЛН
Bakr & Бегиш | TYTYN
3:08
Bakr
Рет қаралды 840 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 1,8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 450 М.