No video

🛑በበገና እና በክራር ዘማሪዋ በሊስትሮ ሥራ ላይ📍ወጣት ጽጌ ባዬ 📍 ከባሕር ዳር

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 137,700

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Жыл бұрын

በቪዲዮው ላይ መቅደስ ባዬ በማለት የጻፍኩት 📍ጽጌ ባዬ አለነ📍ተብሎ ይስተካከል።

Пікірлер: 678
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Жыл бұрын
📍📍 ከይቅርታ ጋር ስሟን አሳስቼ ነው የጻፍኩት "ጽጌ ባዬ አለነ" ነው ትክክለኛ ስሟ። ምናልባት ለመርዳት ያሰባችሁና በባንክ አካውንቷ ገንዘብ ለማስገባት ፈቃደኛ የሆናችሁ። "ጽጌ ባዬ አለነ" በሚለው ሙሉ ስሟ እንድታስገቡላት አሳስባችኋለሁ። "መቅደስ" ብዬ የጻፍኩት በስሕተት ነው።
@workneshdese2644
@workneshdese2644 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ልኡሌ እባክህ ላስቸግርህ የግሸን ማርያም የባንክ ቁጥር ፈልገህ ላክልኝ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚመስጠኝ በገና እየደረደረች ስትዘምር ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ እህቴ🙏🙏👏👏👏
@yutuy2655
@yutuy2655 Жыл бұрын
እመብርሐን ሂወትሽን ቀይራ እጥሩ ቦታ ታድርስሽ ብርቱ ሴት❤😘
@maram1757
@maram1757 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤💒💒💒💒
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ስንት አመቷ ነው ሲያያዋት ትንሽ ናት የምትመስይው
@27211
@27211 Жыл бұрын
የኛን የሀጢያተኞቹን ህይወት ትቀይር እንጂ እሷማ ታድላ የስምኦን ልጅ ናት ጌታዋም የሀዋርያትን እግር አጥቧል ጥሩ ቦታ ማለት ጥሩ ሰዉ መሆን ማለት ነው ለምስጋና ተፋጥረን ሳናመሰግነው እንሞታለን ምክንያቱም ደሞ ትምህርት ስራ ትዳር ልጅ ቤት ስንል ሳናመሰግነው እንሞታለን አቤቱ አኔን ይቅር በለኝ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
አቤት የሱ ስጦታ አያልቅበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
ወጣቱ በዘፈን አዕምሮው ሲደንዝ ይቺ እህታችን በመዝሙር በስራዋ ገበታዋ እግዚአብሔርን ምታመሰግን ወጣት ሆይ ከእህታችን እንማር ፀጋውን ያብዛልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽን እግዚአብሔር ይለውጥልሽ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
እመ አምላክ ምስክሬ ናት ነገ በከፍታ ቦታ ትኖርያለሽ!!!ነገ ሁሉም ታሪክ ይሆናል!!!!!! አይዞሽ ገና ህጻና ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ !!!!
@dokimastube2765
@dokimastube2765 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ ሉሌ አንተ በእዉነት ተባረክልን እኔም ቀደም ብየ ደዉየላት ነበር ምናልባትም እንደዉ አቅሜ በፈቀደዉ ላግዝሽ አስቤአለሁ እሱም ግጥምና ዜማ ነዉ እና በገባዉት ቃል መሰረት ግጥምና ዜማ እኔ እሰራላታለሁ የዶኪማስ ዩቲዩብ ባለቤት ሊቀ/ናት ተስፋ ማርያም ነኝ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅ/ቅ ገዳም
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
የታደልሽ የኔ እናት ቀናሁ ውድ ኦርቶዶክስ አዊ ከሀገሬ ስገባ በገና ክራር መማር ስለምፈልግ እግዚአብሔርንም ማመስገን ስለምፈልግ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ 😥😥😥😥😥
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 Жыл бұрын
አሁን እኔ ስው ነኝ አምላኬ ሆይ እባክህ እረዳች እንድ ስው ማገልግልበት ቀን ነፍቀኝ😭😭
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ወድማችን ልዑል እግዚአብሔር ያክብርህ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እጅግ ውብ ዜማ ችሎታ ያላት እህታችንን በትልቅ ደርጃ ላይ ደርሳ እና በአዲስ መዝሙር በሚልዮን እይታ እንደምናየት ተስፍ እናደርጋለን! እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ምስጋና ለመልዕክተኛው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጕ ይስጥህ
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Жыл бұрын
ልኡሌ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በዉነት ስለጎበኘካት ደስ ብሎኛል 😍😍😍🙏🙏
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስያድል እንደዚህ ነዉ በድጋሜ ስላየሁዋት ደስስስ ብሎኛል ልኡሌ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና እና ረዥም እድሜ ይስጥህ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ምርትነሽን ትመስላለች እቺህን ልጅ ከቁምነገር አብቁልን እባካችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
መታደል ነው በዚህ በቃሉ መኖር መጨረሻ ሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Жыл бұрын
I can't control my tears.. የእኔ ብርቱ የማኔጅመንት ተማሪ ፣ በብርቱ አምላኳን አመስጋኝ!
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 Жыл бұрын
🥰💕💕😭😭😭
@tigistayanawtigist
@tigistayanawtigist Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@Blen370
@Blen370 Жыл бұрын
በጋራ መዝሙር አዉጡ በጣም ትናበባላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ ሁለታችሁንም
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 Жыл бұрын
የእዉነት ስራ አክባሪ ነች ክብር ልንሰጣት ይገባል ብንችል እንርዳት አለበለዚያ የተናቀ ስራ ነው እየተባለ የሰውን ስብእና መንካት ነው ስለዚህ እናበርታት በእምነቷ እንዲሁም በድጋፍ ብቻ ለሚድያ ፍጆታ እንዳታደርጉ እላለው
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እመ አምላክ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራ በርች♥
@tsehayegezahegn7959
@tsehayegezahegn7959 Жыл бұрын
ደስ የሚል የክራር አጨዋወት ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋዉ ያድልሽ ለአንተም ዘማሪ ልዑል ላሰማኸን ደስ የሚል መዝሙር ቃለ ሂይወትን ያሰማልንጌታችን በረከቱን ያድልልን።
@alemalem5770
@alemalem5770 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልኡሌ እግዚአብሔር ይባርክህ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እኔም በእውነት
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 Жыл бұрын
ፍቅር ነሽ እናቴ አሁንም ጉልበትሽን ያፅናልሽ
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፋታ ቦታ ያስቀምጣት እና በርትታ አምላኮን የምታገለግልበት ያመቻችላት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እኔም አልቻልኩም
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
የኔ እናት እግዝአብሔር የልብሽን ሃሳብ ይፈፅምልሽ ሉሌ ክበርልን ወንድማችን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እኔማ ባለፈው አልቅሼ አልቅሼ።።።። ምንልበላችሁ በስማም እህቴ እድለኛ ነሽ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ ትልቅ ነሽ ትልቅ ሆኔ❤ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏
@leulamare5473
@leulamare5473 Жыл бұрын
ደስ ይላል እየፈለግን የቤተክርስቲያን ልጆችን እደዚ ማበረታታት እና ማገዝ አለብን ሁሉም ሰው የእምነታችን ሚስጥር እየገባው ነወ ተመስገን 😢🙏🙏🙏🙏🥰
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 Жыл бұрын
ዲያቆን ዘማሪ ልዕል ሰገድ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እህታችን ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን ልዑል እግዚያብሔር ጥበቡን ሞገሱን አሁንም ጨምሮ ይስጥልኝ አይዞሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ ትልቅ ቦታ ትደርስሻለሽ የኔ እህት🙏❤
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
ብርታትሽን ,ፅናትሽን አይቶ እግዚአብሄር ታሪክሽን ይለውጣል ፀንተሽ የእግዚአብሄርን ቀን ጠብቂ በርቺ::
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲❤እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 Жыл бұрын
ስለምትዘምረው ባለ ብዙ መክሊት እህታችን ጽጌማርያም እና ለአንተ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፤ አይዞሽ እህታለም ከፍ እንድትይ ከጎንሽ አለን ፤ ለቤተክርስቲያን በረከትም እንፋጠናለን ዘማሪ ልዑልሰገድ ኑርልን እንወድህአለን🌾🌾🌾
@muluanteneh5297
@muluanteneh5297 Жыл бұрын
ሉሌ መርጥ ሰው አንተ እንደታመምህ እኔም ታምሜ የአንተን መዝሙር እየሰማሁ አለቅስ ነበር አሁን ግን ኤኔም አንተንም ፈጣሪ ከእናቱ ጋር በቸርነቱ ምሮናል ይክበርይመስገን አሜን 3
@dxbdubi
@dxbdubi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለመልክተኛው ጨትልቅ ምስና ይግባውና እግዚያብሄር ይባርከው ሲቀጥል ደግሞ በድጋሜ ሉሌ ሰላቀረብካ በጣም ደስብሎኛል እህታችን እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ እንደምትደርሽም አምናለሁ😍😍😍😍😍😀❤
@user-nj3vj4xq9s
@user-nj3vj4xq9s Жыл бұрын
በድጋሜ ሥላየሁሽ ደስስ ብሎኛል እመአምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ የእኔ ጀግና ሴት ልኡል ሰገድ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሂደህ ሥለጎበኘሃት እናመሰግናለን
@saraethiopian8686
@saraethiopian8686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ በቤቱያኑርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልሽ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 Жыл бұрын
መምህሬ አንተ መልካም ሰው ስለ ቤተክርስቲያን ጥሪ የምትሰጠው ማብራሪያ እውነት መንፈሳዊ ቁጭት አድሮብናል የፅድቁ በረኸት ይደርብን ለመሳተፍም ኸዚህ በረኸት ይርዳን ሌላው እህታችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አንቺ መልካም ወጣትነሽ
@addisubereda3739
@addisubereda3739 Жыл бұрын
ዘማሪ ልዑል ሰገድ መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይሉኛል በዩቱዩብ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Жыл бұрын
እንዳው ሉሌ ልጃችን ለምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ከልጆችህ፣ ከባለለቤትህ ጋር ይባርክህ ፀጋውን ያልብስህ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
የኔ እህት በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ያርግሽ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን
@Abei1987
@Abei1987 Жыл бұрын
ፅጌ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ፈተናሽን ሁሉ ካንች ያርቅ መቼም እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው እንጅ በሰው ጥረት ምንም አይሆንም ስንቶችን ስንት ሆነን እረዳን ከመሬት ጠብ የሚል አላየንም ግን እግዚአብሔር ይሁን ሲል ሁሉም መልካም ይሆናል:: ልኡሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤
@qwre7851
@qwre7851 Жыл бұрын
በእውነት መልክተኛው ፈጣሪ ይባርክህ ልኡሌም ተባረክ እህታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@buzabuzabuzaabuzabuzabuza8591
@buzabuzabuzaabuzabuzabuza8591 Жыл бұрын
የኔ እናት እደው እመብርሀን ትርዳሽ በእውነቱ ልኡለ ወንድማችን እግዛብሔር የስጥህ
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
የኔ እናት ከትብያ ያነሳል የኛ ጌታ 👏😥
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ጎበዝ ሁሉ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ኮፍ ያርግሽ እናመሰግናለን ሉሌ!
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ወላድተ አምላክን ጠርቶ የሚፍር የለም የኔ እናት በኡት ጀግና ሴት ነች
@user-nt8kw2hg9e
@user-nt8kw2hg9e Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልሽ
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pt2iv7rl3o
@user-pt2iv7rl3o Жыл бұрын
ሉሌ በእውነት ስላገኘሀት በጣም ነው ደስስ ያለኝ እግዚአብሔር መሥገን እመብርሀን ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ የኔ እናት ደግሞም ትደርሻለሽ የኔ ጀግና💕💕
@eyuayele7610
@eyuayele7610 Жыл бұрын
ወንድሜ ልዕሌ ስለጎበኘሀት ደስ ብሎኛል እመብዙሀን ልክ እንደአንተ የራሷን ዝማሬ ሰርታ ለመስማት ያብቃን
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
እስዋም ቆንጆ ድምፇ ቆንጆ ስራዋ ቆንጆ እውቀትዎ ቆንጆ ድንግል ከጎንሽ ትቁምልሽ መጨረሻሽን። ታሳምርልሽ።
@tsebel1688
@tsebel1688 Жыл бұрын
አጅግ ጥሩ ድምጽ ነው ያላት ሴቷ ስምኦን ዘማሪት ጽጌ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ ታተርፊያለሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ እናቴ ተባረክ ወንድማችን ዘማሪ ልዑል ከጀርባህ በዚች እንስት ምክንያት ታሪክ ጽፈህ እለፍ በቻልከው አቅም እርዳት።
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ልቤን ተነካ እፍፍፍ እመቤታችን ትጠብቅ ዝማሬወችህ ልዩ ናቸዉ❤❤❤❤💒👏
@Sabaysin
@Sabaysin Жыл бұрын
የኔሚስኪን እህት አሏህ ይርዳሽ ያግዝዝ አሏህ መልካሙን መንገድ ይምርራሽ እሪሰየዚቅሽንም ያስፋልሽ እህት አለሜአብሽሪ. ያልፋል የማያልፍ የለምና
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስዘምር እንባዬ መጣ ምወደዉ ዝማሬ ነዉ
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
ጎባዝ እህቴ ባርች ልኡል ሠገድ ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን አማታ ምህረቱን ረሠሁ አሠላ ላጉባኤ ማታችው ስትዘምር ነው ክፉ ማንፈሴ ያታገላጣው ማዝሙሩም ስንት ነገር አላ ያማልዘረዝረው አምላኬ ባንታ ፊት ይዤ ያምቆማው ብላህ ስትዘምር አቀጣቀጣኝ።እግዚያቤሔር ይማስገን ባፀድቃኔ ማሪያም ፀባል ድኛላው።
@tsegayekotiso
@tsegayekotiso Жыл бұрын
በጠም የድንቅ ነገር ነው ኢግዝአብሔር በምህራቱ የሁላችንም ይጎበኝልን
@yonastube8069
@yonastube8069 Жыл бұрын
በእውነት በጣም የምት ደነቂ ልጅነሽ እግዜአብሔር ሀሳብሽን ያስፈጽምሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እመብርሀን ፍቅሯን ከዝህበላይ ታብዛልሽ
@user-vr8um7zi5q
@user-vr8um7zi5q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይሽ እህቴ በእውነት እንዴት ልደብቀው የሚለው መዝሙር በጣም አስለቀሰኝ
@tgkasa2828
@tgkasa2828 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ 54
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልሺ እህታች በውነት እጹብድቅሥራነው እመብረሀን እመብዙሀን የልብሺን ትፈፅምልሺ ሥራክቡርነው እህቴዋ ወድድማችን ዘማሬችን እደጉበኘሺ እመብረሀን አብራ ትጉብኝሺ ሁለተ አማኑኤል በረብአገር
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
የእኔ እናት ጸጋው ይብዛልሽ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በእውነት!!! ዲ/ዘ/ሉሌ እግዚአብሔር ያክብርህ!
@user-tc9ei5dq4n
@user-tc9ei5dq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማር ልኡል ሰገድ ህልሜ ይህ ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶት ተገናኛችሁ ደስስስ ብሎኛ ብርቶዋ ሴት ድንግልን ታበርታሽ የኔ ጠንካራ ሴት ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏🙏🙏🙏
@sisaysisay8620
@sisaysisay8620 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
ስምኦን ጫማ ሰፊውን አስታወሰችኝ ይቺ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወላዲተ አምላክ ሂወትሽን ትቀይርልሽ ብርቱ ሴት ነሽ🙏😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁለታችሁንም በእድሜ በጤና ያኑራችሁ።
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በጣም ነው ልቤን የነካሽኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
እሙብርሃን ትርዳሽ የኔ እናት ጎበዝ ሰው ሁሉ ሞልቶለት እያለ እንካን እንዳንቺ የበረታ የለም እንቺ ግን እናትሽ ፣ትምህርትሽ ፣መዝሙርሽ፣ በእውነት ጎበዝ ምን ልበልሽ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ልኡሌ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ እህታችን ድንግል ማሪያም ታሪክሽን ትቀይርልሽ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
እህት አለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የባህረድ የሰንበት ተማሬዎች እህታችሁን አንሱት
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑሌ በርታ ወንድማችን ክብረት ይስጥል
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ትላለች ጸጋዋን ተጠቅማ በሰራ መሰማራትዋ ድንቅ ነው ወጎኖቼ እንደነዚህ አይነት ልጆች ማበረታታት ለቤተሰብ ለሀገርም እድገት ነው አይዞሸ በርቺ እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልሸ
@munafetena4472
@munafetena4472 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ቋንቋየነሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ መልካም
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ዝማሪ መላይከትን ያሠማልን
@shemsiyasalah9753
@shemsiyasalah9753 Жыл бұрын
በጣም ነው የማደነቅሽ ጀግና ነሸ ልጄ ትምርትሽ ላይ በርቻ አይዥሽ የምትዘምሪለት አምላክሽ የወደቀ የሚያነሳ የተናቀ የሚያከብር ነው በርቻ🙏
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልዑል እድሜና ጤና ይስጥልን
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
መላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህቴ ጎበዝ እግዙያብሄር ትልቅ ቦታያድርስሽ አይዞሽ በርቺ ወድማችን እናመሰግናለን
@seble6210
@seble6210 Жыл бұрын
እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ 😢❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን 👏💐 💐💐💐
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
ድምፅዋም በጣም አሪፍ ነው። ሶሻል ሚዲያ ተጠቅማ ብዙ ስራዎችን መስራት ተችላለች።
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o Жыл бұрын
አንች ብርቱና ጀግና ነሽ ስለሠው ተያቸው የኔ ውብ በርችልኝ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድድድይ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_የኔ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት_ _ዩቱብ ብከፍቱላት_
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ እመብርሃን ትጠብቅሽ ጀግና ነሽ🙏🥰❤❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
ልኡሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክትን እንኳን አገኘሀት በምትችለው ሁሉ አግዛት። ወጣት ጽጌ ባዩ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን።
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ እርሱን ከነናቱ የያዘ አይወድቅም እግዚአብሄር ከፍ ያድርግሽ ለዝማሬሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እርደኝ እርደኝ እደልነወጥ እላምንሃላው እርደኝ አማኑኤል።
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል❤⛪❤🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንኳንም የሰጠሽን ጌታ አመሰገንሽበት በዚህ እፁብ በሆነ ድምፅሽ ዘማሪ መሆን አለባት ትምህርቷንም ትቀጥል በጣም ነው የተገረምኩ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ 3ኛ አመት ስትል ይችን ልጅ መርዳት ያስፍልጋል
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ግዜ አለው የተባለሁ እውነት ነው የእግዚአብሔር አገልጋይ እንድትሆን እራሱ አምላኳ መርጧታል የእኔ እናቴ
@user-fq7fg5jw5n
@user-fq7fg5jw5n Жыл бұрын
ቋንቋየ እግዚአብሔር ያክብርህ እህታችን ትልቅነገር ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ምክንያትአለዉ🙏🙏🙏
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ እኔ ምንም ሳይጎልብኝ በስደት እኖራለሁ አንች ግን ስራ ሳትንቂ እግዚአብሔርን እያመሰገን ትኖሪያለሽ ምንኛ መታደል ነው ወላዲተ አምላክ ፍጻሜሽን ታሳምርልን
@jho5001
@jho5001 Жыл бұрын
ዝማሪመልክትን ያሠማልን😥🥰🥰🥰🥰🥰
@amare9925
@amare9925 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑሌ እግዚአብሔር ያክ ብርህ
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 Жыл бұрын
የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🥰🥰😍 አቤት መታደል አስለቀሽኝ በእዉነት እመ አምላክ ያሰብሽዉን ሁሉ ታሳካልሽ 🙏❤️🥰
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ZEMAR melakit yasemachu amen kale ehiyewot yasemaln 🤲🙏⛪️🇪🇹diyakon lule Egizhabhar amilk yibatch ergem edmna tena yisth 🤲🙏⛪️ehit Egizhabhar amilk segawen yabezalshe embte taricishen tikeryileshe ehit tebarci 🤲🙏⛪️
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ውን ያብዛልሽ አሜን እናመሰግናለን መምህራችን
@Asa-kg1xq
@Asa-kg1xq Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ🙏🙏🙏
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ልዑል ሰገድ በጣም ደስ ብሎኛል
@oagf4377
@oagf4377 Жыл бұрын
የኔ እናት ልዑሌ እግዚአብሔር ያክብርህ እንኳንም አገኘሀት
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
ደስ ስትል እግዛብሔር በቤቱ ያኑርሽ በርቺ ጀግኒት
@sarwarrone3438
@sarwarrone3438 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏ስወዳት መዝሙራን ሰምቼ አልጠግብም
@jho5001
@jho5001 Жыл бұрын
ኪዳንምህረት እናቴ የጎደለሽ ትሙላልሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@tsigemariammamo7182
@tsigemariammamo7182 Жыл бұрын
ጽጌ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ አንደኛ ነሽ ማርያምን ብርታትሽን አደንቃለሁ እመቤታችን ቅድስት ድንድግል ማርያም ያማረ የደመቀ ሒወት ትስጥሽ ልዑሌ አንተንም ልዑል እግዚአብሔር ያክብርህ
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 123 М.
Replacing a valve on a full water tank! 🫣💦  -  🎥 the_ladyplumber
00:16
UNILAD
Рет қаралды 133 МЛН
Fat girl broke her down jacket? It's okay, just buy a bigger one! #shorts#guige #funny #comedy
00:37
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
🔴ለምስክርነት ከናዝሬት ድረስ መጣች // ወጣት ገሊላ ካሳሁን
1:24:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 204 М.
♦️እዚህ ቦታ ላይ ሳትሄዱ ሞት አይቅደማችሁ📍
39:37
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
🔴አስደናቂው ሕፃን ልጅ// "ሕየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ"
8:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 497 М.
Replacing a valve on a full water tank! 🫣💦  -  🎥 the_ladyplumber
00:16
UNILAD
Рет қаралды 133 МЛН