በቤት ውስጥ የሚሰሉ ቀላል የቦርጭ ማጥሬ ዘዴዎች

  Рет қаралды 154,510

ELA GYM

ELA GYM

Күн бұрын

እንደሚታወቀሁ ብዙዎች ባልተስተካከለ የሰውነት ክርጽና በራስ አለመተማመንን ከሚፈጥሩብን ዋንኛው ምክኒያቶች አንዱ በሆድና ፣በጀርባ፣እንዲሁም የጉን አላስፈላጊ የስብ ክምችት (Belly fat and side fat )ሲታዬብን የሰውነት አቋምን ከማበላሸታቸውም ባሻገር በራስ መተማመን እንዳይኖረንም ያደርጉናል (luck of self confidence )ስለዚህም ይህንን እንቅስቃሴ በመደጋገም በአጭር ጊዜያት ለውጥ ማምጣት ይችላሉ ።

Пікірлер: 537
@martaayane7533
@martaayane7533 2 жыл бұрын
በእውነት ቦርጭን ለማጥፋት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን የሚሰሙን ህመም ለማስወገድ የሚጠቅም እስፖርት ነው 👍
@rukiamohammed2351
@rukiamohammed2351 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቦርጭ ብቻ ሳይሆን ወገብም ያክማል ወገቤን በጣም ያመኝ ነበር ጎንበስ ብየ ቀና ማረግ ይገብደኝ ነበር አሁን ግን ለውጥ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ቸግና እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አረ በናትህ ከወገብ በላይ ብሰራም እሰፓርት አልቀንሰ አለኝ ጂም መሄዲ አልችልም እና ላገባ ነው ከ6 ወር በኃላ ምን ላዲርግ ውፍረቴ በጣም ያሰጠላል ከትካሻየ ነው እንደምትመልሰልኝ ተሰፋ አለኝ
@ribshehu2035
@ribshehu2035 2 жыл бұрын
@@elagym5723 አሪፍነው በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@ribshehu2035 አመሰግናለሁ ወዳጄ እሺ 🙏🙏🙏
@mahdergedamu
@mahdergedamu Жыл бұрын
እኔ ከወገብ በላይ ውፍረም ነኝ ዳግም ጎበጥ ያለ ትክሻ ነው ይለኝእና በስንት ቀን ለውጥ አመጣለሁ
@user-tk5dn8hq1y
@user-tk5dn8hq1y 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምሬዋለሁ እስከ 30ቀን ለዉጥ አይቸ ፈጣሪዬንና አንተን ለማመስገን ያብቃኝ ዉፍረት ስሜትን ይጎዳል 😔
@mayafeqermaya9433
@mayafeqermaya9433 3 жыл бұрын
😅😅😅እና ምን አዲስ ነገር አለ ውዴ ሁለት ሳምንት ሆኖሻል ለውጥ ካለሽ ሹክ በይኝ እስኪ 😘😘😘😘😘
@user-tk5dn8hq1y
@user-tk5dn8hq1y 3 жыл бұрын
@@mayafeqermaya9433 በ2ሳምንት ለዉጥ መጠበቅ ከባድ ነዉ ስንት ሰአት እደምትሰሪ ምን አይነት ምግብ እደምትመገቢ ይወስነዋል በዛላይ የአንዳንዱ ሰዉ ሰዉነት ቶሎ ሚከሳ ቶሎ ሚወፍር አለ አንዳንዱ ደሞ ለመክሳት የማይፈጥን የተከማቸዉን ስብ ቶሎ የማያቃጥል አለ ስለዚህ በቁርጠኝነት ተነስተሽ ምግብሽን አስተካክለሽ ጀምሪ እመኝኝ ትደሰችበታለሽ ቢያንስ ሁሌም ለ30ደቂቃ እስከ 3ወር ሳትቸኩይ ሳትሰለች ቀጥይ
@ኩንፈየኩን-ሠ4ገ
@ኩንፈየኩን-ሠ4ገ 3 жыл бұрын
በሥንት።ቀንለውጥ።አያለሑ።ወንድም።መልሥልኝ።እሺእንድጀምር።
@firehiwotgetahun8160
@firehiwotgetahun8160 3 ай бұрын
😊😊!😊0😊0😊😊😊😊00​@@user-tk5dn8hq1y
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ኢንተረሰቲንግ ነው እከታተለሸሁ ከአሁን በኃላ እኛም እንወድሀለን ኑርልን ሰላምህ ብዝት ይበልልን ❤❤❤
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 4 ай бұрын
በጣም እንጂህ ቀላልህን ለመሰራትህ ደግሞ ፈላጐትህ ይጨምራል ለማሰረዳትህ ያለህ በቃትህ ዋው ነው
@user-mo3kn9eu1v
@user-mo3kn9eu1v 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክላከይረን በጣም አሪፋ ነው በርታ ወድሜ ፈጣሬ ይጠብቅህ የዚህ ቻናል ተከታታይ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ እሻአላህ ወጤን እደምናመጣበት ጥርጥር የለኝም በርታ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 жыл бұрын
በወ
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 8 сағат бұрын
ቁጥርን አሰቀመጥልኝ ሲቀጥል, በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ሰፓርት ብዙ አይቻለሁ በጣም ይመቻህ
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q 6 ай бұрын
ወላሂ ስወድህ,ስራህ ሁሉ በጣምነው የማደንቅህ
@dawits2483
@dawits2483 4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል በሚገርም ሆኒታ ነው የቀነሰልኝ እናመስግናለን ውድ ወንድማችን
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርታልኝ ያ ነው ለእኔ ትርፊ ዴቨዬ🙏🙏🙏
@dawits2483
@dawits2483 4 жыл бұрын
@@elagym5723 ኣመሰግናሎህኝ ኣንተም በርታልን የኔ ጌታ ግድ ነው ELA
@ebram100ebram4
@ebram100ebram4 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ስራነዉ ሠሞኑን ካተ ብዙነገር ተምሬአለሁ ወደፊትም ብዙ ትምህርት እደማገኝ እርግጠኛነኝ በርታልኝ ወዲሜ ባለህበት ሠላምህ ብዝት ይበልልህ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ወዳቼ 🙏🙏🙏
@Bjwhgsbc
@Bjwhgsbc Ай бұрын
❤❤❤
@selamawite6973
@selamawite6973 10 ай бұрын
በጣም እምፈልገዉ እስፖርት ነዉ እስኪ ዛሬ እጀምራለሁ በርታልን ወንድማችን 🥰
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
በርችልን እህታችን
@user-uw1jq5zl3s
@user-uw1jq5zl3s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማስተር ሄሊያስ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ መስኪ🙏🙏🙏
@asnakechbekele8748
@asnakechbekele8748 4 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን 🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እኔም ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 5 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salam5556
@salam5556 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚዲያን እንደዚህ ለጠቃሚ ነገር መጠቀም እንዴት ደስ ይላል በርታልን ባለችኝ ሰአት አብሬህ እየሰራሁ ነው ለውጥ እንደማገኝበት ተስፉ አደርጋለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርግጠኝነት ለውጥ ሁሌም ለሰራ ነው በርችልኝ ሰላምዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 3 ай бұрын
Thank you! My brother, you are doing a fantastic job!
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
No worries much appreciated 🙏
@BirukMndahun-ij4yx
@BirukMndahun-ij4yx 3 ай бұрын
ፈጤሪ ዘመንክን ይባርከው❤❤❤❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ወዳቼ 🙏
@dejenezekarge2070
@dejenezekarge2070 9 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ እናመሰግናለን
@tgstamre2724
@tgstamre2724 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተባረክ የሚደቅ በ5ወር ውስጥ ውጤቱን እነግርሀለሁ እኔ እስፖርት እሰራለሁ ብዙ እዋኛለሁ ወደ 16 ኪሎ በ 7ወር ቀንሻለሁኝ ሆዴ ግን ምንም ፍላት አልሆን አለኝ በቃ አንተን ተከትዬ ውጤት አገኛለሁኝ ለየት ያለለ ጥሩ አሰራር ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👏👏👏👏💚
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በሚገባ ቲጂ በርችልን🙏🙏🙏
@user-qd5vc3jl2d
@user-qd5vc3jl2d 3 жыл бұрын
ሁሉም እስፖርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ በርቺልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ራጃ 🙏🙏🙏
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
ዋው ኤላዬ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 3 ай бұрын
ተባረክ ሁሉ ግዚ በእድሜም ገፋ ያደረግን ለሆን ሰዎችም አስተምረን
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏እሺ እታዘዛለሁ
@emanale7626
@emanale7626 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለመስራት ቀላልና የሚመች ነው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢማን 🙏🙏🙏
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
መልካም ሠው አመሰግናለሁ ብዙ ነገሬን ቀይረህልኛል
@seni41
@seni41 3 ай бұрын
እንዴት ነህ ኤልያስ ወንድማችን ለዚህ ነው የጠፋሀው ከአገር ስለ ወጣህ ነው ጥሩ ላይ ነው ያለሀው
@eyobworku8077
@eyobworku8077 2 жыл бұрын
Tebarek albalena wushet bmnager genzeb kmesrate endate mastemaru betame melkam sera new enamesgenalen.....
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እንቅስቃሴ ነው ወንድም እናመሰግናለን 🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@wba2639
@wba2639 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁለም በሪታለን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ ውብዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@allhkriyme4782
@allhkriyme4782 3 ай бұрын
እንዳዉ በአላህ የት ሄደህ ነዉ መልካም ሰዉ መች ይበረክታል በለህበት አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ ነህና ግን ሲመችህ ወደዩቱብ ተመለስ ወንድማችን
@belaylagiso4915
@belaylagiso4915 3 жыл бұрын
ዛማንህን ጌታ ይባርክ ባርታ ጥሩ ትምርት እያጋኛን ናው ♥️
@haimanotabebe9079
@haimanotabebe9079 6 күн бұрын
thank you brother
@user-uv5sm3om2z
@user-uv5sm3om2z Жыл бұрын
arifi sira new gin vidok ayiweridim
@kibret.m7933
@kibret.m7933 2 ай бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ::
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
ምንም አይደለም ወዳጄ በርችልን 🙏🙏🙏
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 4 жыл бұрын
ስላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ወንድሜኝ በምትስራው በጣም አራፍ ነው የመቀመጫ እስፖርት ስራልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 4 жыл бұрын
@@elagym5723 በጣም አመሰግንሃለው ወንድሜኝ
@gjfuhkgg7510
@gjfuhkgg7510 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@asnakechbekele8748
@asnakechbekele8748 4 жыл бұрын
I did again this morning and feel so good Thank you 😊
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
that is great keep going Asni
@ruthabera72
@ruthabera72 16 күн бұрын
Thank you so much
@menta6786
@menta6786 2 ай бұрын
ወገቤን ያመኝ ነበር ያንተን ቪዲዮ አይቼ እስፖርት በመስራት ተሽሎኛል አመሰግናለዉ coach❤❤❤
@MekdesMelaku-ne6fm
@MekdesMelaku-ne6fm 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 7 ай бұрын
ምንም አይደለም በርችልን 🙏🙏🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ай бұрын
🙏 Thanks 🙏 again my dear brother. God blessed for ever!! ❤❤❤
@sese6809
@sese6809 3 жыл бұрын
Hello 👋 my brothers and sister Is it best teacher ever I know him more than 20 years ago if you want to change our life we need to follow him Thank you Master Elias🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks my dearest sefahad much appreciate 🙏🙏🙏
@ahmedalnon8713
@ahmedalnon8713 3 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እኔ በ2 ሳምንት 4ኪሎ ቀነስኩ አተንእያየሁ እየሰራሁ ተባረክ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ወዳጄ ዋው ጀግና ደስ የሚል ዜና ነው ይበርታልኝ 🙏🙏🙏
@tinsayabate3783
@tinsayabate3783 3 жыл бұрын
የእውነት እኔ ግን አልቀንስም ወልጃለሁ ቦርጪ በጣም ያስጠላኛል እየሰራና ለውጥ ሳአጣ እተዋለሁ ባክህ መላ በለኝ በፊት በጣም በቀጭን ነበርኩኝ ሆዴ በመርፊ አይገኝም ነበር😭😭😭
@ahmedalnon8713
@ahmedalnon8713 2 жыл бұрын
አመጋገብሺን አስተካክሊ ከዛ ያሳየንን በስነስርአት ከሰራሺ ትቀንሻለሺ እኔ እሱን እያየሁ እየሰራሁ የምፈልገውኪሎ ደርሻለሁ በጣም ደስብሎኛል
@ruthabera72
@ruthabera72 4 жыл бұрын
Bles you brother! Thankyou so much!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
You to more Ruthya 🙏🙏🙏
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 3 ай бұрын
I think it is very helpful. Thanks!
@GhjjFhhuu
@GhjjFhhuu 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ስፓርቶችህ ሁሉ ይመቸኛል አመሠግናለሁ 🙏
@elagym5723
@elagym5723 11 ай бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 3 ай бұрын
አናመሰግናለን እኔማ ከመቀመጫዬ በልጦ የጀርባ እርጉዝ መስያለው😀😀
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ወንድሜ ቅርብ ጌዜ ጀምሬ ያተን ይቶብ ተከታይ ሆኛለሆ መሸአላህ በርታልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😃💚💛❤ 💚💛❤
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዘሀራ በርችልን🙏🙏🙏
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ👍👍💪💪🎁
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ አንችም በርችልን አይዞሽ 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽልን 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሬም እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@samuelkassa192
@samuelkassa192 4 жыл бұрын
Thank you so much brother.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
you too samiya bro...God bless🙏🙏🙏
@amsitefera2523
@amsitefera2523 4 жыл бұрын
You are so blessed our brother keep it up and very encouraging to keep our body healthy in physical and in spirit More blessings
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
absolutely true may God bless you more 🙏🙏🙏
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 3 жыл бұрын
Thank you so much brother!!! God bless you!!!!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
you too more my dear sister 🙏🙏🙏
@hanyj4510
@hanyj4510 4 жыл бұрын
Thank you much
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
thanks too 🙏🙏🙏
@marylama4259
@marylama4259 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰራው ቀላል ነው ወንድሜ ክበርልኝኝ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሜሪዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏
@MeissyMeissy-xr9wu
@MeissyMeissy-xr9wu 17 күн бұрын
yes..good
@mannie.kidane5490
@mannie.kidane5490 4 жыл бұрын
Thank you my dear,
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳቼ🙏🙏🙏
@bettyethiopiatube8963
@bettyethiopiatube8963 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለእኛ ሴቶች አብሶ በጣም ጠቃሚ ነው 👍👍👍🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤትዬ🙏🙏🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saads285
@saads285 Жыл бұрын
ወንድም በጣም እናመሰግናለን በጣም ልወጥአግኝቸበታለሁ አሁን ደግም ለተረገስ ህመም የሚኖን ካለህ ሰራለን
@yavi7181
@yavi7181 Ай бұрын
ኤልያስዬ እንደምን ነህ ከረጅም ጊዜ በዃላ ነው ያየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 4 жыл бұрын
Ergetegna negn lebezu sewoch yemitekm yekerebklin ejig betam enamesegnalen mertu wedme
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኪያዬ🙏🙏🙏
@fatimawo6037
@fatimawo6037 4 жыл бұрын
ሽኩረን በጣም ምርጥነው እንሻአላህ ሽንቅጥ። ሆኘ እሄድለታለሁ ለሀላሌ ቀጭንነኝ ግን የጎኑ ስጋ ትንሽአለኝ ጠፍቶ። ከንደገናይመለሳል
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
@galtgray7198
@galtgray7198 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hlinaabeba2272
@hlinaabeba2272 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነክ የምተለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ቦርጭ ለማጥፋት ቦርጭ ያላቸው ሰዎች የሆድ ስፖርቶችን ቢሰሩ ሆዳቸው ባለበት ይጠነክራል አይ ቀን ስም የሚባል አባባል አለ እውነት ነው እንዴ?
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ እንደሱ የሚባል ሳይንስ የለም ቦርጭ የስብ ክምችት ነው ስብ ያለበት ቦታ በቂ እንቅስቃሴ ሲደረግበት ሰቡ የመቅለት ወይንም የመቃጠል እድል ይኖረዋል ። ሰብ በተፈጥሮው ሊቀልጥ የሚችል ነገር እንጂ እዛው ላይ ሊጠነክር የሚችል ነገር አይደለም በርግጥ ሳይንሱን የጠበቀ እንቅስቃሴና ምግባችንን መጠበቅ ይኖርብናል ስለዚህ ስህተት ነው አባባሉ ።ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር በደንብ አስረዳለሁ ቮይስ ሜል ማድረግ ትችያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@mesimesi3735
@mesimesi3735 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በቅንነት ያለክን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-lw7yn1bn4k
@user-lw7yn1bn4k 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እሄ ስፖርት ለኔ ያስፈልገኛል ትላንት ጀምሬ ግንጥልጥል ብያለሁ በስትራፖ ዛሬ ደገምኩት እና ምን አይነት ምግብ መተው ምን አይነት ምግብ መመገብ እንዳለብኝ አላውቅም ስፖርትም ገና የመጀመሪያየ ነው።ምን ትመክረኛለህ የቴሌግራም ቻናል ታለህ ሊንኩን አስቀምጥልኝ አመስግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ እሙዬ እህቴ ስለ አመጋገብ በስውነትሽ ባህሪ አንጻር የትኛው የሰውነት ክፍል ውስጥ እንዳለሽና የምግብሽን አይነት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም ቆንጆ ቨዲዮ ተለቆልሻል የተመልካቾቼ የተሰጠ ሳይንሳዎ ትንታኔ የሚል አርስ ነው በርካታ ቨዲዮዎች አሉልሽ በአርስ በአርታቸው ፈልገሽ እያቸው ለጊዜው በፌስቡክ አካውንቴ ጥያቄሽን ቨይስሜል ማድረግ ትችያለሽ ስልክ መመለስ ስለማልችል ነው እህቴ 🙏
@user-lw7yn1bn4k
@user-lw7yn1bn4k 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ አመሰግናለሁ ቲቸር። ባለህበት ሰላምህን ያብዛልኝ እስታራፖው ሄዷል👌በጣም ለውጥ አለው የቦርጩን ውጤት አሁን ባላየውም ያልጠበኩት ጥቅም አግኝቻለሁ ድክምምም ብሎኝ ተኝቸ በምነሳ ሰአት ተነሽ ተነሽ አይለኝም ነበት አሁን ግን ንቅትት ነው የምለው ምንም አይሰማኝም።ወገቤን ያመኝ ነበር አሁን የሚገርም ለውጥ ነው ያለው ።ቀጣይ ለቦርጭ መሄጃ መንገድ እያፀዳን ነው
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Жыл бұрын
እናመስግናለን
@yodit7265
@yodit7265 3 жыл бұрын
Thanks !!!
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤላ ምትለቃቸውን እከታተልሃለው እኔ መቀነስ እፈልጋለሁ ሁሌም እስፖርት እጀምር እና ሁለት ሳምንት እንደዛ እደሰራሁ አቆማለዉ በናትህ እርዳኝ በተላይ ቦርጭ በጣም ነው ሚስጠላው ዛሬ አንተን እያየሁ ጀምሬለው እርዳታህን እሻለሁ ፕሊስ
@user-ce5kp7eq9w
@user-ce5kp7eq9w 2 жыл бұрын
ከምን ደረሽ እህት
@menberemengesha3288
@menberemengesha3288 3 жыл бұрын
👌👍ከልብ አመሰግናለው እየሰራው ለውጥ በጣም አመጣው ተባረክ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋውው መቢዬ እህቴ በጣም ደስ ይላል የኔ ጀግና በርችልኝ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ላሳየህን ስፖርታዊ ገለፃ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
Thank you 👏👏
@ኑስራኑስራ
@ኑስራኑስራ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረታልን ወድማችን ሰወነቴ መካከለኛ ነው ቦረጭ ግን አለኝ ወልጀለሁ እናም በባህላችን ሆድ ይታሰረ ነበረ እኔ አላሰረኩም ለዛ ይመስለኛል በስፓረት የሚጠፍ ይሆን?
@seadaseada2225
@seadaseada2225 3 жыл бұрын
ከይቅርታጋ ስታወራ ሁሉም አነጋገርህ አማርኛ ይሁን ስራህ በጣም አሪፍነው
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ Z ይበርታልኝ 🙏🙏🙏
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ i will let you know after 30 days if it is working or not thank you ፡ የሀገሬ ልጅ በርታ።
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 4 жыл бұрын
Thanks so much brother
@mengistiebitew9360
@mengistiebitew9360 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለሁሉም ነገር እናመስግናለን, በምታሰራበት ጊዜ የመፍጠን ነገር ስላለ በተለይ combination ስትፑን በደንብ እንድንዘው ረጋ ብለህ ብታሳየን መልካም ነው ሌላው ሁሉ ነገር መልካም ነው በርታ እናመስግናለን
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እሺ ወዳጄ መንጌ 🙏🙏🙏
@hedina4603
@hedina4603 4 жыл бұрын
Thank You
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ
@dawitesahlemriam8076
@dawitesahlemriam8076 4 жыл бұрын
I am very proud of you my brother I really like the way you teach. Gob bless you and your family
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Amen you to more my beloved brother 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
many thanks my brother God bless 🙏🙏🙏
@mekonnenbeyene-uj6rj
@mekonnenbeyene-uj6rj 9 ай бұрын
Thanks
@surkalesur6670
@surkalesur6670 3 жыл бұрын
Thanks you
@gondar928
@gondar928 3 жыл бұрын
Thanks for sharing bro can you recommend me which foods must be avoid from dish or which make us getting fat and which one is healthy meal pls if you can make the video. Thanks
@Sara-nh1ih
@Sara-nh1ih 3 жыл бұрын
Wow wow
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hey my dear sister mestya you shiuld avoid all carb and sweetness staff ...you able to see the previous video on the back so called scientific analysis ሳይንሳዎ ትንታኔ 🙏🙏🙏🙏
@gondar928
@gondar928 3 жыл бұрын
@@elagym5723 thanks for your prompt replay 🙏🏾
@firdwesawol444
@firdwesawol444 2 жыл бұрын
Wow Amazing exercise Good work done thank you for Everything s my bro
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 👏 Good job keep it up 👌
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
many thanks my so beloved brother Ahmedya 🙏🙏🙏
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልኝ ስፖርት ሰራ በአጭር ጊዜ ጡኝቻ ይምፕጣልኛል ቅርፅም እንደዛው ደግሞ በስራ አለመመቻቸት ሳቆም በጣም እወፍራለው ይሄ እንዳይሆን ምን አይነት ምግቦችን ማዝቀተር ይንርብናል
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በተቻለህ አክም ትንሽም ደቂቃዎች ለመስራት ብትሞክር መልካም ነው ስራ ሊበዛብህ ይችላል ነገር ግን አንዱ የሂወታችን ክፍል ነውና ስፖርቱ ነገር ግን ፈጽሞ የማትችል ከሆነ ምግብህን በመቆጣጠር ኪሎህን መጠበቅ ትችላለሀ ወደ አትክልቱና ሾርባ ላይ በመጠቀም መቆጣጠር እንችላለን በተረፈ ለበለጠ መረጃ በፌስ ብክ ኢንቦክስ ቨይስ አርግልኝ በደንብ እንዳስረዳህ በጹሁፍ ስአት ይፈጃለ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
ELA GYM ማን ብዬ አገኝካለው ፌስቡክ ላይ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤሉ እኔ ቀጭን ነኝ ግን ሆዴ በጣም ትልቅ ቦርጭ አለ ቤት ውስጥ ድብ ድብ እያአልኩ ነው ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም ጭራሽ እየጨመረ ነዉ በቀጭን ላይ አንዴት እንደሚያስጠላና እንደሚያስጨንቅ አጠይቀኝ ኤሉ ps ምንላድርግ ps ንገረኝ? አመሰግናለሁ ኤሉ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ሰላም ኤሚዬ ለውጥ ለማምጣት ትንሽ ትግስትና ምግብን መጠበቅ ያስፈልገዋል ለምሳሌ ምንም አይነት ጣፋጭ ነገሮችን ፣ኬክ ፣ለስላሳ መጠጦች ፣ሱካር የዳቦን መጠን በጣም መቀነስ እንዲሁም ሃይልና ሙቀት ሰጪ ምግቦችን በጣም መቀነስ የፈሳሽ መጠን በደንብ መጨመር ውሃን ፣በቂ እረፍት ማድረግ ጥቂት ነገሮቹ ናቸው በተረፈ መጨነቅ እራሱ ኪሎ ያስጨምራል ጭንቀት አይኑርሽ ስፖርቱ ቀለል አርገሽ ዘና እያልሽ ለመስራት ሞክሪ ሰላም ሁኝልኝ🙏🙏🙏
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ወይኔ ላበቴ 😭😭😁😁 የምር ሁለት ጊዜ ነዉ አየደጋገምኩ የሰራሁት ብደግመዉ 😭 በጣም ለዉጥ አንደማይ አተማመናለሁ 😥😥😥 በጣም ይመቻል አስፓርትህ
@Tube-dz6ej
@Tube-dz6ej 4 жыл бұрын
Thank you ወንድም አመሰግናለሁ። የምኖረው ksa ነው ሰውነቴ ጨምሩዋል እና አንተን እየተከታተልኩ እየሰራሁ ነው ሹክረን። ቀጥልበት። ደግነት ለራስ ነው ሹክረን
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቃሉ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@daamphone8199
@daamphone8199 3 жыл бұрын
ስላም ወድም እኔ ጡቴ በጣም እየላላ ተቸገርኩኝ ምንላድርግ አላገባሁም በዛላይ ጡቴ ትልቅነው እድት መቀነስ እችላለሁ ያለሁት በማዳም ቤት ነው እርዳኝ እባክህ ወድሜ
@mazaeshete276
@mazaeshete276 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ባለክበት ይጠብቅህ እኔ ወንድሜ በጎንና በጎን አለኝ ከወለድኩ በኋላ ነው የመጣብኝ ደግሞ ወገቤ ትንሽ ወደ ዉስጥ ገባ ያለ ነው እና ትንሽ ህመም ይሠማኛል እና ምን ማድረግ አለብኝ መልስልኝ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ በደንብ እንዳስረዳሽ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር በቮይስ ሜል ጥያቄሽኝ ላኪልኝ በጹሑፍ ጊዜ ስለማይኖረኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mazaeshete276
@mazaeshete276 2 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ በምን ነው ማግኘት የምችለዉ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@mazaeshete276 Ela Zion blesh geben ekbleshalhu
@FalakObaid
@FalakObaid Ай бұрын
hodun operasiyon lehon chigir yelawum enda wendime
@mengstumengstu7062
@mengstumengstu7062 11 ай бұрын
ሰላም ዉድ ወንድሜ በጣም ጠቅመህኛል ጥያቄ አለኝ ከኩላልት ህሜም የጀርባ ህሜምያመጣለሰ ለዝ እስፖርት ያስፈልጋል?
@elagym5723
@elagym5723 11 ай бұрын
ሃይ እህቴ በቮይስ ሜል ጥያቄሽን በደን ግልጽ አርጊልኝ የምክር አገልግሎት እንድሰጥሽ እንደሌላ ተከታዮች 🙏🙏🙏
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
የሚገርም ደስ ይሚል እንቅስቃሴ እናመሰግናለን ወንድማችን ወደድኩት ብዙም አይከብድ 🙏🏿
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
የስ አንበሳ እህቴ ጎበዝ እንዲያውም ለወደፌቱ እረዳት አሰልጣኝ እፈልጋለሁ 😂ጎበዝ በርችልኝ ቆንጆ 🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ያንች ነው ዮቲዬብ ንገርኝ ሰብስክራይብ እንዳረገው ምንድነው አስተዋውቂኝ እስኪ በውስጥም መስመር ከፈለግሽ Ela zion ብለሽ በፌስቡክ ሜቨይስ አርጊልኝ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ELA GYM ቆይ በፌስቡክ አገኝሀለው የጤና ጥያቄዎችም አሉኝ ዩትዩብ የለኝም ተከታይ ነኝ በርታልን
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 3 ай бұрын
ኤሌዬ አቦ ይመችህ ወንድሜ
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 ай бұрын
This motivational tube thank you by by borch
@raguelgirma8853
@raguelgirma8853 3 ай бұрын
ኤልዬ ወንድሜ ግርማ ወወክማ ነኝ ሳሮማርያ ሆቴል ኮች የነበርኩት እንዴት ነሕ ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል በርታልኝ::
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 3 ай бұрын
ዋዎአይላክ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 ай бұрын
ትምህርትህ ተመችቶኛል ግን በአማርኛ እያወራህ በእንግሊሽ አትቁጠር አንድ ሁለት በል 😂❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 4 жыл бұрын
Wow btam desh yilalu srwoch titinkh irasu thankyou BRO bertalinh btely lsetoch yalkh kibrh saldenkh alalifmh bmktelh bmnh yhilh gize new sewinetachinh malte snth werh yifejalh?
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እሩትዬ እንዳንች ጥንቃሬ ነው አከታትለሽ ከ 2እስከ 3ወር ብትሰሪ ፈጣን ለውጥ ማየት ትችያለሽ ደግሞ ሁልጊዜ መሰራት አለብን ለጤናም ጭምር በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@asnakk4380
@asnakk4380 3 жыл бұрын
እናመሰግናል🙏👍👌
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН
የመቀመጫ ጡቻን በቀላሉ ማሳመር
14:05
ELA GYM
Рет қаралды 35 М.
5 Foods That Naturally Decrease Cortisol, the Stress Hormone
7:52
Therapy in a Nutshell
Рет қаралды 3,9 МЛН
Weight loss | Fat loss | No equipment | ውፍረት መቀነስ | ቦርጭ ማጥፋት| ማስተር ሄኖክ | Master Henok |part-1| ክፍል-1
27:53
Master Henok weight lose ማስተር ሄኖክ ውፍረት መቀነስ
Рет қаралды 159 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН