የጎንና የሆድን ቦርጭ ፈጥኖ ለመቀነስ (TO BUREN SIDE AND ABDOMINAL FAT)

  Рет қаралды 40,846

ELA GYM

ELA GYM

Күн бұрын

በዘመናችን የበርካታ ሰዎች የረጅም ጊዜ ችግር የሆነውንና በስብ ክምችት ምክኒያት ከሚመጡ ከፍተኛ ገዳይ በሽታዎች አንዱና ዋንና የሆነውን የኮልስትሮል መጠናችንን በከፍተኛ ፍጥነት መቀነስ ከፈለጉ ምርጥና አስተማማኝ የሰፖርት ስልጠናዎቼን ከሳይናሳዎ ትንታኔና ምክርች ጋር ይከታተሉኝ የዛሬው ምክሬ ነው 🙏

Пікірлер: 209
@sebledejena287
@sebledejena287 3 жыл бұрын
መምህር እስፖርቶችህ በጣም ለውጥ አላቸው ተባረክ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ 🙏🙏🙏
@habasaash2917
@habasaash2917 2 жыл бұрын
ጎበዝነዉ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
@@habasaash2917 አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@seadaahmed4668
@seadaahmed4668 3 жыл бұрын
ሁሉንም በአንድ ቀን ሞክራለው ብዬ ወገቤ ደቀቀ ፡፡ So በአቅሚቲ ብዬ በየቀኑ ለ16 ደቂቃ አንድ የቻልኩባትን, ኤላ 1:01 ላይ "side bend" ያለውን እኔ ወደ excercise ቀየርኩት:: አንዴ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ "side bend" አድርጌ ለ ሁለት ደቂቃ እዛው ሳልነቃነቅ strech እያደረኩ every 2 minutes rest እየወሰድኩ, አቅጣጫ ሳልቀይር for 4 repeatations ሰራለው፡፡ then እንደ አዲስ በሌላኛው side ጀምራለው፡፡ የምጠቀመው የረፍተት አይነት...በቆምኩበት ጉልበትን አጠፍ አርጌ በእጄ በመያዝ 10 ቆጥራለው, በጣም ያቀለዋል፡፡ for long minute strech ማረግ side effect አለው? if can u tell me please. for beginners like me, አንዱ ላይ perfect እስከምንሆን ሌላውን አለመስራት ይሻላል በ 26 ቀን ውስጥ ትልቅ ለውጥ አይቻለው👍 Thanks!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሰአዳዬ እህቴ ጎበዝ ጀግና ሁሌም በማንኛውም ህይወታችን ዙሪያ ለውጥ ለማምጣት ከእኛ የሚጠበቀው ቁርጠኝነት ነው ጎበዝ ።በተረፈ ግን side bending ላይ ቆየት ማለትሽ ምንም ችግር የለውም ነገር ግን ብዙ መቆየም አይመከሩም ጉናችን ላይ የሚገኙ ነርቨችንና የውስጥ ኦርጋኖችን እንዳያጨናንቅ መጠንቀቁ ይመከራል እህቴ 🙏🙏🙏
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 2 жыл бұрын
የትኛው አዘውትረሽ ተጠቅመሽ ነው ለውጥ ያየሹ እኔ በጣም አስቸግሮኛል የጎን ቦርጭ ከሆዴ በለጠብኝ ምንም አይነት ልብስ ስለብስ የጎን ቦርጬን ያስጠላብኛል ጉብ ብሎ ይወጣል ተሳቀኩ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 3 жыл бұрын
በርታል ወንድማችን በጣም አናመሠግናሌ እድሜ እና ጤና ይስጥል 👏👏👏💚❤💛
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@seni41
@seni41 7 ай бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ አንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል ለዚህ ነው የጠፋሀው አገር ውስጥ ስለሌልህ ነው ሰላምህን ይብዛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Rahelwelie
@Rahelwelie 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል👍ሌላ ጊዜ ለሴቶች የሚሆን ስፖርት አሳየን 😀
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ እህቴ የማሰለጥናቸው ሁሉ ሰፖርቶች ለሴቶች ተብለው የተዘጋጁ ናቸው ከዚህ በላይ ነው የሚሰሩት ውጭ አለም ላይ ያሉት ሴቶች ውጪ ብቻ ሳይሆን ብዙ የአበሾች ጀግና ሁሉ ሴቶች ናቸው የሚሰሩት በርግጥ አዲስ ከሆንሽ ቀስ በቀስ ነው የምትለምቺው ነገሮ ግን ስራው የሴቶች ነው ቀለል ቀለይ የሚሉትን ስሪያቸው ትጎብዣለሽ ፧💪💪🙏🙏🙏
@Rahelwelie
@Rahelwelie 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አረ በጣም ቀላልና ለሴት የሚሆን ነው like አድርጌለሁ እኮ ቀልዴ አልገባህም ማለት ነው😂sorry
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 3 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ኢሊያስ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን መሲዬ የኔ እህት አንችም በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@HabtamMengesha-dv7uf
@HabtamMengesha-dv7uf Ай бұрын
እግዛቤር ይባረክ እወነት በጣም ለውጠህኛል በሳምንት ውስጥ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ
@AliAbbas-se7oy
@AliAbbas-se7oy 5 ай бұрын
ወንድሜ ሠላም ነው? ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!!! በርታ ወንድሜ !!!
@merymery1406
@merymery1406 3 жыл бұрын
ኤላ እኛም እንወድሃለን የዛሬው ለየት ያለ ነው በቅርቡ ለወጥ እንደምናመጣ እገምታለው ሰላምህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅል🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሜሪዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ አዎ በቅርብ ለውጥ እጠብቃለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Welcome welcome bro. I won’t short cut to destroyed my little belly fat. I stile workout 42 days challenge and Its a lot of progress thanks to you . By the way I like your background view. Thanks a lot ✌️
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hey my dear Isabella sounds is great bro...keep it up will hear more achievement ....🙏🙏🙏
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 2 жыл бұрын
Waine iskahun anten alemayete yiqocegnal geetan ..faxarii yibarkiih የሚያጠግብ እንጀራ ከመሶቡ ያስታውቃል አሉ ገና ሳይህ ስራህ አጠገበኝ እድሜህ ይርዘም
@ritamekuriya7941
@ritamekuriya7941 Жыл бұрын
እውነት ትልቅ ለውጥ ነው ያየውበት bro ተባረክ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አሜን እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@ebram100ebram4
@ebram100ebram4 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርትነዉ እየ ሠጠኸን ያለኸዉ በርታልኝ ወዲሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@Ganet2024
@Ganet2024 2 күн бұрын
ዎድሜ፡በእውነት፡በጣም፡እየተከታተልኩህ፡እሠራለሁ፡ጎን፡እናሆዴላይ፡ህመምይሠማኛል፡በአድሳምት፡ሁለትሳምት፡ስሰራለውጥ፡እደሚኖረኝ፡ተስፍአረጋለሁ❤❤❤
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
እንክዋን ደህናመጣህ በርታ አትጥፍብን ምስጋናችንን አናቁዋርጥም ‼️
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏
@bezawitfekadu8539
@bezawitfekadu8539 3 жыл бұрын
የምታሰራውን ስፓርት በጣም እወደዋለሁ እናመሰግናለን ይሄ ቀረፃህ ግን የንፋሱ ድምፅ ይረብሻል በጣም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አዎ ፖርክላይ ሲሆን ንፋስ ሁሌም አይጠፋም አመሰግናለሁ ስለጥቆማሽና ስለ አድናቆትሽ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@belenlove552
@belenlove552 3 жыл бұрын
Selam selam zare demo yemefelegewen wow tnxs
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ብሌንዬ እህቴ በርችልኝ አይዞኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@ስላምናሄኖክ
@ስላምናሄኖክ 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ጠንክር ጥሩ አሥተማሪነክ ውድሜ በርታልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@زهرهزهره-ظ8خ
@زهرهزهره-ظ8خ 23 күн бұрын
ወድም ስራህ በጣም ያስደስታል እኔ በኦብረሽን ነው የወለድኩት 3 አመት ሁኖኛል ማንኛውንም የእስቦርት አይነት መስራት እችላለሁ ወይ???
@elagym5723
@elagym5723 23 күн бұрын
@@زهرهزهره-ظ8خ በትክክል ትችያለሽ ከስድስት ወር በላይ ከሆነሽ ችግር የለውም እህቴ በርቺ 🙏🙏🙏
@abduhassen205
@abduhassen205 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እስፓርት ነው እኔም እየተከታተልክእየሰራው ነው ወንድሜ እናመሰግናለን።
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ምርጥ እንቅስቃሴ ነው እኔም እየሰራሁ ነው ለውጥ እደማገኝ ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ ወንድም
@user-vl4kz4co1v
@user-vl4kz4co1v 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ዋው ቦታው ሲያምር በርታልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዘሃራ እህቴ 🙏🙏🙏
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህልን እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ አዲስ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@selamabrham7252
@selamabrham7252 4 күн бұрын
ተባረክ ዛሬ ነው ያየውክ ግን እጀምራለው ጀምራለው ግን እያቋረጥኩ ተቸግሬ ነው አሁን በረታለው
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባርታ ወንድማችን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ሃያትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-lp4zd3jg1u
@user-lp4zd3jg1u 2 ай бұрын
የቀንየልና ክቡር ሓወይ ❤
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ጡሩ ስራ ነዉ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@misraktekle4264
@misraktekle4264 6 ай бұрын
ጨዋ ደስ የምትል ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@elagym5723
@elagym5723 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት አሜን 🙏🙏🙏
@hanamola3212
@hanamola3212 3 жыл бұрын
Thanks wendime Betam New Lewut Yayehubet!!!
@eduhosi5995
@eduhosi5995 3 жыл бұрын
🤔 salayh eskahun .....Thanxs 🇪🇷
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hey welcome my dear sister 🙏🙏🙏
@samukonjo9004
@samukonjo9004 3 жыл бұрын
Welcome m.lovely hero brother.u teach us fantastic exercise.i wish long life w health
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
I would like to say many thanks and much appreciated for your positive suggestion as usual my dear Samu konjo you are the best 🙏🙏🙏
@samukonjo9004
@samukonjo9004 3 жыл бұрын
@@elagym5723 u are z best #1 bro.good job keep it up we love u moree with respect and all eritrean they live in addis even they do no amharic language but they like ur exercise and they do step by step.what u are do.u are super #one always lovely.
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Very helpful thank you 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks Bezina 🙏🙏🙏
@fadeelafadeela8850
@fadeelafadeela8850 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ በጣም እናመስግናለን ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፈዲላ እህቴ 🙏🙏🙏
@guest_007family5
@guest_007family5 3 жыл бұрын
ሠላም መ ምህሪ የሙሉ ሠወነትም ስራልን እናመሠግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ወደ ኋላ ብዙ የሙሉ ሰውነት ቨዲዬዎችን ሰርቻለሁ ነገር ግን ደግሜ እሰራላችኋለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@melakuworku4817
@melakuworku4817 3 жыл бұрын
Mobil= love handle!
@fyyf6999
@fyyf6999 3 жыл бұрын
እሽ ወድሜ በጣም ነዉ ማመሰግን እግዚአብሔር ካሳብከዉ ያሳካልህ እሽ ምግብ እቀንሳለሁ ሀገሬ ልገባ 3 ወር ነዉ የቀርኝ ለዉጥ አገኛለሁ እስከዛ
@fatimahussen2599
@fatimahussen2599 2 жыл бұрын
ዋውአይደለምሥራወችህ ባታውእራሡ ያሥቀናል
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ፋቱማዬ እህቴ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የነበረኝ ቦርጭ ሙልጭ ኣርጌ ኣጥፍቾዋለሁ እድሜ ላንተ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋውው እንቺ ጀግና የኔ እህት ጎበዝ ቆራጥነት እንዲህ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
Wooow gobez,,,,gen endet adergeh tefalish
@AsdfZxc-um3bj
@AsdfZxc-um3bj 3 жыл бұрын
በሰንት ቀን ጠፍልሸ ማር
@hawawalo662
@hawawalo662 9 ай бұрын
በስት ቀን
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በጣም .ሀሪፍ ነው እስፓርቱ ካለህበት አካባቢ ጋር ተደምሮ ውበት አለው tahanke you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሃያትዬ አንድ ቀን ደግሞ አንድ ላይ ሆነን እዚሁ ቦታ ላይ እንሰራለን 😂😂🙏
@astertbue5632
@astertbue5632 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም loke🎉🎉🎉
@እህቴኩራቴ
@እህቴኩራቴ Жыл бұрын
በጣም እናከብርሃለን ወንድመ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@fdscv5032
@fdscv5032 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድምየምሠራቸዉ ሁሉም ጠቃሚ ናቸዉ እኔ ግን ይሄንን በምሰራ ስአት ልቤን ያመኛል
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ ህክምና አርገሽ ነበር ወይስ ዝብሎ ነው የሚያምሽ ?
@fdscv5032
@fdscv5032 2 жыл бұрын
ህክምና አላደረኩም ወድም ግን ከዉለድኩ ወድህ ነዉ ሠዉነቴም የጨመረዉ ግን እቅስቃሴ ባደረኩ ስአት በጣምነዉ የሚያመኝ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@fdscv5032 መታየቱ መልካም ነው ከወሊድ በኋላ ውፍረትን ካልተቆጣጠሩት ከባድ ነው በርቺ 🙏🙏🙏
@fdscv5032
@fdscv5032 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ አመሠግናለሁ ወድሜ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
እኔ ሞባይል የለኝም ግን የፊት ቦርጭ አለኝ ፈጣሪ ከረዳኝ አብሬክ እየሰራሁ ነው እግርን ማሽከርከሩ እብርት ላይ ህመም አለው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይሚ እንደሚቀልሽ ሆነሽ ስሪው ከበረታሽ ለውጥሽ ፈጣን ነው በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 2 жыл бұрын
በታረፈው በርታ ወንድሜ እኔ ቡዙ ታለውጬበታለው ከልብ አመሰግናለው 👍👍
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልን🙏🙏🙏
@Tube-kg5ue
@Tube-kg5ue 3 жыл бұрын
በርታልኝ ወድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ተሊሎ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እሽ ሁለ እከታተልሃለሁ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ ሰአዳዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ ስለሚገባህም ነው በጣም አድናቂህ ነኝ እስፖርት ሲበዛ እወዳለሁ ሯጭ ነበረ መሆን የምፈልገው ሂወት አቅጣጫ ቀይራ ሸቃላ አረገችኝ ግን አመሰግነዋለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን ግን በቀን በቀን እሰራለሁ ለውጥም አምጥቻለሁ እሽ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@seadaahmed2196 ጀግና ሰአዳዬ ቆንጆ በርችልኝ እህቴ 💪💪💪🙏
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ እሽ እኔማ ብዙ አመት በጤና መኖር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ጋ እስፖርት ረፍት ነው እስፖርት መዝናኛ የ ነው
@mamushfissehatekalign1975
@mamushfissehatekalign1975 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@RahmetBeyan
@RahmetBeyan Ай бұрын
ዛሬ ነዉ ያየሁት እጀምረአለሁ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 10 ኪሎ ቀነስኩ 10 ይቀረኛል 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@hawawalo662
@hawawalo662 9 ай бұрын
እሲቲ ወላሒበይ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 ай бұрын
@@hawawalo662 አዎ ሳሰለቺ ስሪ ምግብሽንም በትንሹ ቀንሺ ብይ ግን አታብዢ ግሪን ቲ በቀን 3 ጠጪ
@kickboxer9030
@kickboxer9030 3 жыл бұрын
Great job bro
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot my friend🤛🤜🤝
@bezaabebe8073
@bezaabebe8073 3 жыл бұрын
Amesegnalhu wondm tebareklgn
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ቤዚዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@worekenehssara6325
@worekenehssara6325 Жыл бұрын
በርታአ❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
እሺ እበረታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@emanale7626
@emanale7626 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤላ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ኢማንዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@ገነትማንደፍሮ
@ገነትማንደፍሮ 3 жыл бұрын
ወው ብታይ ትኮራብኛለህ የምሬን ነው በደንብ ነው የምከታተልህ ኮሜንት ስለማላደርግ ነው እጂ እናመሰግናለን በርታ
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አይደለም ሜሪዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
በርታ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ኦ ፎዚዬ እንኳኝ በሰላም መጣሽልን በይ አብረሽን በርችልን 🙏🙏🙏
@betadd5486
@betadd5486 3 жыл бұрын
My mobile looks like with the mobile holder . The weather is Not inviting here in london though. Definitely will try indoors.
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
I know !!! try your best dear 🙏🙏🙏
@fatumefatume4141
@fatumefatume4141 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ውድ ወንድሜ በፊት ስራ ሰእሰራ ውየ ከግማሽ ቀን በሁዋላ ስራ አልሰራም ነበርና ቤትመጥቼ ምሳ እበላና ወዲያው ለማረፋ እተኛ ነበር ለ1/ ሰአት ወይም ለ2 ሰአት ያክል እሱ ደግሞ ቦርጭ አልነበረኝም ቦርጫም ሆንኩኝ አሁን ደግሞ ሙሉ ቀን እና ምሽቱን ደግሞ የተወሰኑሳአታት ቁሜ ነው ምውለው መቀመጥ ብዙም አልችልም ከስራው አንጻር አንተ እድትመልስልኝ ምፈልገው በቅርጸ ላይ ችግር አለው ????
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ፋቱማ ጠያቄሽ ሰራ ላይ ቆሜ ስለምውል በቅርጼ ላይ ችግር ያመጣል ወይ ከሆነ በቅርጽሽ ይህ ነው የሚባል ችግር የለውም ነገር ግን ለደም ዝውውር ከፍተኛ ጫና ስለሚያስከትል ቢያንስ በጥቂቱ ወዲያና ወዲህ መራመድ ወይንም እዛው እንዳለሽ ከጉልበትሽ በታች ያለውን እግር ወደ ኋላ በየተራ አጠፍ ዘርጋ በማድረግ የደም ዝውውርሽ እንዳይስተጓጎል ማድረግ ይኖርብሻል የደም ዝውውር ሲስተጓጎል ብዙ ችግሮች ስለሚያመጣ 🙏ሌላ ጊዜ በሜሴጀር ይሁን ጥያቄሽ ለመጻፍ ጊዜ ስለሌለኝ በቨይስ ሜል ብቻ ይሁን በርች አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ጣም.ጎበዝ
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
ግን ለምን ቢዲወ መልቀቅ አቆምክ?
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አሁን በቅርብ እጀምራለሁ የጂም ሰፖርቱን ማሰልጠን ስለበዛብኝ ነው ይቅርታ will come very soon by the help of Gods
@jemilahindre1686
@jemilahindre1686 9 ай бұрын
ወንድም እሰቦርትእየሠራንመብላት የለበንምግብምድነዉ አረቤት ያለነዉምየፈለግነዉንአናገኝብእደምመልሰልኝተሰፋአለኝ
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
ምግብ ያገኘሽውን እየተጠቀምሽ ዋናው ሰፖርትሽን በትክክል መስራት ከቻልሽ ለውጥ ታያለሽ ቶሎ እህቴ 🙏
@dagiabera205
@dagiabera205 3 жыл бұрын
Welcome 2
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks dear 🙏🙏🙏
@AZzz-zr6dc
@AZzz-zr6dc 3 ай бұрын
sewdehe
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
Thanks
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
my pleasure sister 🙏🙏🙏
@aminakamalqatar6369
@aminakamalqatar6369 10 ай бұрын
ሙባኤል
@najatadme6905
@najatadme6905 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ ልትገላግለኝ ነው ከቦርጭ ለውጡን ከወር ቡሀላ እነግርሀላው ኢሻ አላህ 💞💯
@HanaHAlLE
@HanaHAlLE 8 ай бұрын
wwoooo❤
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ወንድም
@Sara-t5q5y
@Sara-t5q5y 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኧረ ምነው ጠፋህ
@hirutalemayehu
@hirutalemayehu Жыл бұрын
ዳሌንም እዲቀንስልን የምንፈልግ አለን ያንንም አሳየን በናትህ
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
Enamsgnal brita
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@birkuabera5362
@birkuabera5362 Жыл бұрын
wow
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠንክር እግር ህመም አለብኝ።ዶክተሪን ሳማክረው እረፍት ነው የሚፍልገው አለኝ ።እስኪ ለእግር የሚሆን ካለህ መላ።ስጠኝ።እባክህ መልስ እጠብቃለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የምን አይነት እግር ህመም አይነት ነው አለ ዶክተሩ ምክኒያቱም ብዙ አይነት የእግር ህመሞች ስላሉ ነው ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር ይጠይቁኝ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ።ልሶስት ወራት አካባቢ።እበጥ ።ህመሙም ።ከፍተኛነበር።ምክንያቱ።ሀይፐር ታይሮይድ ግላድ ።ነው በዚህ ምክንያት ።ነው አልኝ።ሌላውን ለውጥ አለኝ እግር ግን ያው ነው እበጡ ከመጉደሉ ውጭ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ኢክራን አዎ አውኩት ችግሩ ሰውነታችን Disorder ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ ከበቂ በላይ T4 በመባል የሚታወቀውን ፈሳሽ ሲያመነጭ የተፈጥሩ ሲስተማችንን ያስተጓጉላል የታይሮይድ ችግር በጉሮሮ ላይ በሚገኙ የመተንፈሻ አካል ላይ ስለሆነ መላ ሰውነታችንን የሚያስጨንቅ ህመም ሊያመጣ ይችላል goiter ወይንም እንቅርት መሰለኝ የሚባለው በአማርኛ ስለዚህ ወደ መፍቴው ስንመለስ ለእንደዚህ አይነት በሽታ የሚመከረው ያጠቃላይ የልብና መላ አካልን ሊያንቀሳቅስ የሚች የሰፖርት አይነት ለምሳሌ መጠነኛ የእግር ጉዞ ፣ኤሮቢክስ ፣በጣም ከለል ያሉ የእግር ማሳሳብ እንቅስቃሴዎች ይመከራል በተለይም የበሽታው በሀሪ ልብን ሊጉዳ ስለሚችል እንቅስቃሴ በጣሙኑ ይጠቅማል ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር በጹፊፍ ጊዜ ስለሌለኝ ነው ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አላህ ጀዛህን እጥፍ ይክፍልህ ። በጣም ነው የማመሰግነው ። እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።!!!;።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አይደለም ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
Selam 1ngne😎
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@Gryff-uv6wx
@Gryff-uv6wx 13 күн бұрын
እኔ ሞባይሌ የሚባለው አልጠፍ ብሎኛል እስፓርትም አተን እየያሁ እሰራለሁ ግንምን አይቀንስም እስኪ ምላድርግ በናትህ መልስልኝ😢😢😢😢😢ምክር ስጡኝ ቅሞችየም ለውጥያያችሁ😢😢😢በፈጠራችሁ
@emunafiorina7155
@emunafiorina7155 Жыл бұрын
Eliye selam neh wendime
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 2 жыл бұрын
ሠላም ውንድማችን ኤሊያስ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሴት ልጅ የወር አብባ ለይ ሆና እስፖርት ብትሰራ ችግር አለው ?
@DragonTalonontop
@DragonTalonontop 2 жыл бұрын
Wendim.esquat sisera.gulbeten.betam.yamegal.min.timekregaleh
@አሐዱ-ኀ3ጐ
@አሐዱ-ኀ3ጐ Жыл бұрын
ማስተር ገመድ መዝለል ሞባሉን አያጠፋውም?
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ 🙏🙏🙏
@wba2639
@wba2639 3 жыл бұрын
ሰላም ነው ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና ነኝ ውብዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@wba2639
@wba2639 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ኑርልኝ ነፍ አመት የነ ውድ ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@wba2639 አሜን አሜን አመሰግናለሁ እንቺም ኑሪልኝ ውብዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@aminakamalqatar6369
@aminakamalqatar6369 11 ай бұрын
❤❤❤
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 3 жыл бұрын
ሴላም ላንቴ ይሁን ማስቴር ቤምትሴራቼው እኔ ሌውጥ እያጌኜሁ ኔኝ ቤርታ አይዞህ ቴባሬክ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሚን አስቱ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@abdulrahmain6473
@abdulrahmain6473 2 жыл бұрын
ታኪው
@madinahassan9221
@madinahassan9221 3 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ የወገብ ህመም አለብኝ የጎን ቦርጭ አለብኝ እሱን ለማጥፋት እስፓርት ስውር ወገቤን ያመኛል ምን ባደርግ ይሻላል በተርፈ በጣም አድናቂህ ነኝ በረታ ወንድሜ
@HermilaNegusia
@HermilaNegusia Ай бұрын
ሰላም ዳሌን ለመቀነስ የሚሠራ ስፓርት ምን አለ
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
@@HermilaNegusia ሰላም እህቴ ወደ ኋላ ሄደሽ አርስት በአርስታቸው አሉልሽ ጥሩ ጥሩ ቨዲዬዎች አሉልሽ 🙏
@selammar4554
@selammar4554 3 жыл бұрын
አንድ ሰው በቀን ምንያክል ጊዜ ወይም ሰአት የአካልብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ አለበት
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሰላምዬ እህቴ በቀን ከአንዴ በላይ መስራት አይመከርም በቂ እረፍትም ማግኘት ስለሚኖርብን ነገር ግን የሰአት መጠኑ እንደ አካልሽ ይወሰናል ኖርማል ስፖርት ከሆነ ግን just for health like 45min is enough 45ደቂቃዎች በቂ ነው ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ገብተሽ እመክራለሁ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@ሰይዶ
@ሰይዶ 9 ай бұрын
በቀን እስከ ስንት ሰአት ብሰራ ይመከራል
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
በቀን ውስጥ ከአንድ ሰአት በላይ መስራት አይኖርብሽም ወዳጄ በርች 🙏🙏💪
@محمدمحمد-ذ6ن1خ
@محمدمحمد-ذ6ن1خ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኚ እናምመስራት እፈልጋለሁ እና ጦት ጦት ነው ወይስ ማታማታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ እህቴ እንኳን በደህና መጣሽልኝ በፈለግሽው ሰአት መስራት ትችያለሽ ነገር ግን ምግባ በልተሽ አይፈቀድም ቢያንስ 2ሰአት በኋላ መስራቱ ይመከራል በርችልኝ ጥያቄ ሲኖርሽ ደግሞ በውስጥ መስመር እንደ ሌሎቹ ቨይስ ሜል ማድረግ ትችያለሽ በጹሁፍ መመለስ አልችልም ስራ ላይ ስለምሆን በተረፈ በማንኛውም ሰአት በሜሴጀር ቨይስ አርገሽ መጠየቅ ትችያለሽ በርችልን 🙏
@محمدمحمد-ذ6ن1خ
@محمدمحمد-ذ6ن1خ 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አመሰግናለሁ ወንድሜ እሺ
@samiraosman7429
@samiraosman7429 Жыл бұрын
ለሴቶች ጭምር ነው ኣደለ ብሰራውዐችግር ኣያመጣም ወንድማችን
@seadaahmed4668
@seadaahmed4668 3 жыл бұрын
እና ኤላ please progress ላይ ላሉ subscribers አንድ channel ተከፍቶ, ሁሉም ያለውን experience share ቢያረግ እና መጠየቅ ቢችል:: sometimes i want to ask questions when crazy ideas come to my mind, like holding "hot water bag" on the specific place we want to lose fat then streching, is it bad or good?
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
Maca pwder seydifct alew wey??
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በውስጡ ይዘት ይወስንዋል ምን ምን ተጽፏል እላዬላይ it's depend on content ለበለጠ ጥያቄ በውስጥ መስመር ወዳጄ 🙏🙏🙏
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 8 ай бұрын
እኔ ወፍራም አይደለሁም ከወገብ በታች ትንሽ መጨመር እፈልጋለሁ ምን ትመክረኛለህ
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
ከወገብ በታች ለመጨመር የሚል ቨዲዮ ሰርቻለሁኝ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችው ቀላል ነው ለማስተካከል እህቴ 🙏
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 8 ай бұрын
ኢሺ ወድሜ አመሠግናለሁ
@misraktekle4264
@misraktekle4264 5 ай бұрын
እረረ እግር ገጥሞ የሚሰራውን ሰርቼ ወገቤን አመመኝ
@saads285
@saads285 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለኝ ወድማችን.ግንእስፓርቱን.ከጀመርኩ 2ቀኔነው ኩላሊቴን ኩላሊትን በጣምአሳመመኝ ማለችልቀጥል ወይስ ላቁም.መልስልኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
እንዴት ኪላሊትሽን አመመሽ ?ነው መጀመሪያም የኩላሊት ህመም አለሽ ?በደንብ ለማስረዳት በቨይስ ሜል በድምጽ ላኪልኝ ጥያቄሽን እንሌሎቹ ተከታዮቹ ለመጻፍ ጊዜ አይኖረኝም ይክርታ 🙏
@hasnatyoutb420
@hasnatyoutb420 3 жыл бұрын
መምህር የኔ ቦርጭ ከልጀነት ጀምሮ ነው ምግብ ሰበላ ሰጠጣ ይነፉል ምን አይነት እሰፖርት ልሰራበት የጎን ሰጋም አለብኝ ወፍራም አይደለሁም መካከለኛ ሰዉነት ነው ያለኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ይኸው ሰፖርቱ ተለቆልሽ በቁርጠኝነት ይህንን ሰፖርት ከደጋገምሽው ለውጥ የግድ ነው ምግብሽንም እየጠበቅሽ ነው ታዳያ ስለአመጋገብሽ ተግሞ ወደኋላ ሄደሽ ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚል ትምህርት አለ ተከታተይው ለበለጠ መረጃ እህቴ 🙏🙏🙏
@hasnatyoutb420
@hasnatyoutb420 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@mdmohammad5755
@mdmohammad5755 Жыл бұрын
ወድሜ እዳታልፈኝ አመልያ ሆኔነው የወለድሁት ብሰራ ችግር ያመጣብኛል እዴ 😢😢
@ሀኒከበደ
@ሀኒከበደ 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ አመሰግናለሁ ወድም
@madinahassan9221
@madinahassan9221 3 жыл бұрын
እኔም ያንተ ስፖርት ከጀመርኩት 1 ወር ሆነኝ ለውጥ አለው ግን ሞባይል አልጠፋልኝ አለ?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ቀስ እያለ ነው የሚጠፋው በቁርጠኝነት ሰፖርቱን በማከታተልና በከፍተኛ ሁኔታ ምግብን በጣም በመቀነስም ጭምር ነው ለውጡን ማየት የሚቻለው ወዳጄ 🙏🙏🙏
@alemealeme8973
@alemealeme8973 2 жыл бұрын
አረኔ ሞባይል ሲያስጠላ ከስርቀጭንነኝ ወደላይነው የምወፍረው
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ አይዞሽ ይህንን አከታትለሽ ከሰራሽው ማስተካከል ትችያለሽ 🙏🙏🙏
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድም አለም በረካ ሁን በቅንነት ለምታቀርበው ትምህርት እጅግ አመሰግናለሁ። በርታ ሰላምህ ይብዛ።👑
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ወዳጄ ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 874 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
የመቀመጫ ጡቻን በቀላሉ ማሳመር
14:05
ELA GYM
Рет қаралды 35 М.
Billy Blanks Tae Bo® Ab Burner!
11:19
Billy Blanks Tae Bo®
Рет қаралды 3,9 МЛН
9 mins from my Xtreme Burn dvd.
9:24
Xtreme Hip Hop with Phil
Рет қаралды 2,6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 874 М.