ቦርጭን ፈጥኖ ለማሶገድ (HOW QUICKLY CAN YOU LOSS YOUR STOMACH FAT)

  Рет қаралды 88,814

ELA GYM

ELA GYM

Күн бұрын

Пікірлер: 492
@martademena7910
@martademena7910 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ።እግዚአብሔር ይስጥህ !!!የ ፈረንጆቹን የ እስፓርት ፕሮግራም ሰብስክራይብ እያደረኩ መከራዬን ሳይ ዛሬ በአጋጣሚ በራሴ ቋንቋ ፣በደንብ ጥሩ በሆነ መልኩ የቀረበ አገኘሁ ።እግዚአብሔር ይስጥህ ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ማርቲዬ እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል አንቺ እህቴን ለማሰልጠን ስለታደልኩ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@Kነኝጎንደሪዋ
@Kነኝጎንደሪዋ 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እኔም ደስ ብሎኛል
@seadaabera4805
@seadaabera4805 Жыл бұрын
ሀሪፍ እስፖርት ነው ውፍረት ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን በጣም ቀልጣፋ ሰውነታችን እደፈለግነው እድታዘዘን ያደርጋል በመዳም ስራ ስንጠገርር ወለን ሰውነታችንን ያፍታታል እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ 🙏🙏🙏
@seadaabera4805
@seadaabera4805 Жыл бұрын
@@elagym5723 😍
@yodtikebede3491
@yodtikebede3491 Жыл бұрын
ኦ እሊያስ ስላየው ደስ ብሎኛ በጣም ጥሩ ሰው ነበር 04 ቀበሌ ታስራ ነበር አቤት እኔ ደሞ የቹቹ ጋደኛ ስለሆኑ አልከፈል ነበር አኔተም ብዙም ለብሩ አልነበር የምስራው ልጃቹን ለመስብስብ ነው ስንት ነገር አስታወስከኝ ምርጥ ጌዜ ነበር እኳ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ ዮዳ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል please contact me በውስጥ መስመር የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ 🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋው ይህን ለሳምት ብሰራ ድራሹን ምጥፋት ይቻላል ኤላዬ ወንድማችን እኛም እንወድካለን ዘበንክ ይባረክ፡
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሜን መስዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏በትክክል በአጭር ጊዜያት ውስጥ ነው ለውጥ የምታገኝበት በርችልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏
@aielyasaielya-qk6zu
@aielyasaielya-qk6zu Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እስፐርትህ በጣም. ደስ ይላል እንየ በጣም ወፍራም ነኝ ግን ዛሬ ጀምሬለው ለውጡን ኣየዋለው ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
ለውጥማ በአንድ ቀን የለም 😂ቢያንስ 8ሳምት መጠቀም አለብሽ ለጤንነትሽም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው አትሰልቺ ቀስ እያልሽ በርችህን እህታችን 🙏
@regatalem328
@regatalem328 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አው እያየሁ እየሰራሁ ነው ከልብ አመሰግናለሁ በዚህ ፈጥነት ሰለመለስክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም ወገቤ ለውጥ አለኝ የጉልበት ነው እሱም እንደልከኝ አረጋለው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልኝ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏
@EmuAhlam-jk8gx
@EmuAhlam-jk8gx Жыл бұрын
ወዲሜ በጣም ጎበዝነህ እናመሰግናለን በለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ለውጡን አይቸ እመለሳለሁ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እኔ ለ6 ወር ያህል ምሰራው የእግር ጉዜ ነው ለውጡ ዘገምተኛ ቢሆንም እስፓርት ህይወት ነው ይህንም እሰራሁ አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Absolutely true ሃያትዬ በትክክል በጣም ትልቅ ለውጥ ነው የምታመጪው እህቴ 🙏🙏🙏
@fanoshailu2495
@fanoshailu2495 Жыл бұрын
yene wed wedim fetari abzito yebarkik betam des yelal borch aschegirogn neber ahunima anten eyayew eseralew❤❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 3 жыл бұрын
ወይ ኤላዬ የእስፖርት ሱሰኛ ታረገኝ እግዚአብሔርን በሂወቴ እስፖርት እምሰራ አይመስለኝም ነበር አሁን ሱስ በጌታ ምን እላለው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🙏❤
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ጀግናዋ የኔ እህት እንዲህ ነው መበርታት እንጂ ጤንነታችንን እየጠበቅን ሰውነታችንን ማሳመር ነው አላማችን 💪🙏🙏🙏
@masrakdait3537
@masrakdait3537 2 жыл бұрын
እንካን ሰላም ሆንክልኝ አዲስ ጀማሪነኝ 45 ቀን ለውጥ አለው ብለሀል ከዛሬ ጀምሬ ሰርቼ ለውጥ ሳመጣ አመሰግናለሁ በርታ ምርጥ ሰው ነህ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
ለአርባሁለት ቀን ሰርቸ ውጤቱን አስቀምጣለሁ ቦርጭ የለኝም ግን ስቀመጥ ትንሽ እጥፍ የማለት ነገር አለ በስሱ እሱን ካስወደልኝ ለመጀመር አምላክ ይርዳኝ ። ከልብ እናመሰግናለን ጤና ልገሳ ነው ይህ።
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በርችልኝ አማራዊት በትክክል ሰርተሽ ለውጥ የግድ ነው እህቴ 🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 жыл бұрын
42 weeks challenge is not easy and the first week is over by hard work and don’t give up guys. Is not easy , but when you workout 🏋️‍♀️ everyday is better than the first couple days. Thank you again bro.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Absolutely right my beloved brother 🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@ZufanLove-r5t
@ZufanLove-r5t Жыл бұрын
ዋው አብሬክ እሰራውነው ተባረክ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አሜን በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 4 жыл бұрын
ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው ታትሬ ባልሰራም ግን በቃ ur such an amazing person thank u for ur time stay blessed beloved
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ህሊናዬ እንደምንም እያልሽ ለ20ደቂቃ እንኳን ለመስራት መሞከር ጀምሪ ልምዱ ከመጣ ይችን ያህል ደቂቃ አይታጣም አይዞሽ be strong no more give up !!! Keep pushing hard my dear and so beloved too💪💪💪
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 4 жыл бұрын
@@elagym5723 I will try my best Elaye
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማስተርዬ ስጨርስ ደግሞ ውጤቱን እናገራለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርችልኝ ጀግና እህቴ 🙏🙏🙏
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ የምር መዳሜ አይን አይኔን እያችነዉ እሥቦርታ ሥሠራ ስለማታየኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ የኔ ጀግና እህቴ እሙ በርችልኝ ከበረታን ለውጥ ማየት በጣም ቀላል ነወ 🙏🙏🙏
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 አሠላማአለይኩም ወድሜእዴትነህ እኔ እሙመድና ቦርጭአስቸግሮኝል እስቦርት እጀምርና አቋርጣለሁ
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 አበራታነኝ
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 ለኔ ሥለቦርጭ ብቻሥራልኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
@@mdhamza4775 ሃይ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቻቸው ቨዲዮዎቹን በጣም ብዙ ለቦርጭ ነው የተሰራው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@sese6809
@sese6809 4 жыл бұрын
He is very best Mostar I know him along time ago thank you for everything you’re helping a lot 👏👏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Many thanks my dearest mate 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks God bles you 🙏🙏🙏
@alefuhagos7077
@alefuhagos7077 9 ай бұрын
ይህየሰፖርት ምክርና እንቅሰቃሴ ለሁላችንመ ጥሩነው።
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን መምህር
@MekdiGetachew-m3s
@MekdiGetachew-m3s 20 күн бұрын
የሚገርም እስፖርት እናመሰግናለን
@merymery1406
@merymery1406 3 жыл бұрын
ኤላ አሪፍ እንቅስቃሴ ነው ትንሽ ይከብዳል ምን አይደል በግዜ ብዛት ይለመዳል እናመሰግናለን ኑርል🌹🌹👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሜሪዬ እህቴ ትንሽ ከከበደሽ ሌላ ስራዎችን ቀይረሽ ተጠቀሚ ወደ ኋላ ሄደሽ አሪፍ አሪፍ ቨዲዮዎች ለቅቄልሻለሁ እህቴ በርችልኝ 💪🙏🙏🙏
@merymery1406
@merymery1406 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አመሰግናለሁ ኤላ ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏 እሺ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@merymery1406 አሜን ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@betelihembizunehbizuneh3743
@betelihembizunehbizuneh3743 4 жыл бұрын
💪ማሰተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙋‍♀️
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሜን ቤቲዬ አንችም በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ ✋✋
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 3 жыл бұрын
egaham betam enwedihalen selamh bizt yibel fetari eregim edimena tena yisth
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሃያልዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 2 жыл бұрын
@@elagym5723 ኤላ ሠላም ነህ ወይ አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር የቦርጭ እስፖርት ስሰራ ቦርጨ ቀንሶልኝ ነበር ግን ከንበርቴ በላይ ያለው ጨመረብኝ ምን አይነት እስፖርት መሥራት አለብኝ
@ארמיאסגבר
@ארמיאסגבר Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማስተር ኤልያስ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ምንም አይደለም እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@SisiWiwuw
@SisiWiwuw Ай бұрын
ልዩ ደስ የሚል ስራ ነዉ ❤❤❤❤❤
@neimasadek
@neimasadek 11 ай бұрын
❤በጣም አሪፍ እስፖርቶችክ ደስ ይላሉ
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ይበርታልኝ 🙏
@joydesta5554
@joydesta5554 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!! ስለ እሩጫ ምን ትመክረናለህ ምን ጥቅም አለው ? ጉዳትስ? ምን እንድናደርግ ትመክረናለህ? ዘመንህ የተባረከ ይሁን በርታ!! ከሀገር ቤት(ኢትዮጵያ)
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ሶል 🙏የሩጫ ጥቅም ይሄ ነው አይባልም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይም የሰውነትን ኪሎ ለመቀነስና ኮሎስትሮልን ለማውረድ ፣እንዲሁም የሳንባችንን የአየር እመቃ ወይንም lung breathing system የሚያስተካክል ፣የልብ ምታችንን የሚያስተካክል ፣አላስፈላጊ ሰቦችን ለማቅለጥና የአጥንትን ጥንካሬ የሚሰጥ የስፖርት አይነት ሲሆን ነገር ግን በዙ ካበዛነው ብዙ ካሎሪ ማቃጠልና ከአንገት በላይ ያለውን ፌታችንን የማስከሳት በኋሪም አለው ስለዚህም ምንም በርካታ ጠቀሜታ ቢኖረውም ፌታችንን በዙ ሲያከሳን የተፈጥሮ ውበታችንንም አብሮ እንዳያበላሽብን መጠኑን ማመጣጠን ብንችል መልካም ነው 🙏🙏🙏
@joydesta5554
@joydesta5554 4 жыл бұрын
ELA GYM Thank you so much. More blessings!!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
You to more buddy 🙏🙏🙏
@dejenetilahun4140
@dejenetilahun4140 4 жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ በምታሰራው ስፖርት በጣም ተጠቅሜበታለሁ፡፡ ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደጀንዬ ወዳቼ ያነው የሚፈለገው በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@salemfeker3935
@salemfeker3935 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ለዳሌም አሳየን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አኔም አመሰግናለሁ የዳሌው ተለቋል የኔ እህቴ 🙏🙏🙏
@mebratuteshagerbezuneh9526
@mebratuteshagerbezuneh9526 4 жыл бұрын
በርታ ትልቅ አገልግሎት ነው !!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መብሬ 🙏🙏🙏
@SewaSewa-v2f
@SewaSewa-v2f 3 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ኤእንጠቀምበታለን
@yetm1026
@yetm1026 4 жыл бұрын
ሰላም ☺️ ስልኬን ከቴሌቪዥኑ ጋር አገናኘዋለሁ ፡፡ ከዚያ በኋላ አፓርታማዬ የአካል ብቃት ስቱዲዮ ይሆናል 😅
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በርችልኝ ያነው የሚፈለገው 😂🙏🙏
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኔ ቅን አሣቢ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
የኔውድውንድምበጣም እናመሰግንአለን የሰው ማኛእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክው ድንግልማረያም የአሳበክንሁሉ ትሙላልህበተረፈውድድድድድ
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቦርጭ በጣም መቀነሥ አለብኝ ኢንሻአላህ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ 4 жыл бұрын
ስላም ጤና ይስጥልን ጊዜህን ሰጠ ለምታስተምረኝ እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምንም አይደለም ወዳጄ ✋✋
@catherinebaesa8216
@catherinebaesa8216 4 жыл бұрын
ብዉናት እናማሳግናለን ታባራክ አራ እኔም ታጃግረአሎ ቦርጨን ስአዩብን ሁሌም አሳርኦቼ እርጉዝ ናሺዎይ እያሉ ማብላት አስጣልቶኛል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርትተሽ ትንሽ ዋጋ ከከፈልሽ ሰፖረቱን በመስራት በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ ዋናው ነገር ምግብሽን ጠብቄ ።ጣፋጭ አትውሰጂ ካርቦ ሃይድሬት አትውሰጂ ሱካር ማንኛውንም አይነት ለስላሳ መጠጦች ከመውሰድ ተቆጠቢ አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@seneworktaye8577
@seneworktaye8577 2 жыл бұрын
hiii ela endet nehjim jemere neber mashenu laye bemsera seat tafaye akababi mekenese jemere esu endayhone men madrege albegne borchen becha neber matfat yefelkut amsegenalew
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ጓደኛዬ ሁሉ ሰላም ነው ?ማንበብ ስላልቻልኩ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል ብታደርጊልኝ በደንብ ማስረዳት እችላለሁ ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@የሰውተስፋውሰውነው
@የሰውተስፋውሰውነው 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማስተር በርታልኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ እበረታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 2 жыл бұрын
እስፖርትም ሱስ ይሆናልደ እኔማ ስቀመጥም ስራ ስጨርስ ስሪ ስሪ ይለኛል ግን😞ፊቴን አከሳብኝ ለማንኛውም በርታልን😍
@assefataye2004
@assefataye2004 2 ай бұрын
ስፓርቱ መልካም የአመጋገብ ሥርዓቱን አብረህ ብታብራራ ሙሉ ታደርገው እኛም እንጠቀም ነበር እንዲህ ሠርተን የምንመገበውን ካላወቅን ዋጋው ምንድን ነው!?
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
@@assefataye2004 ሀይ ስለአመጋገብ የተለቀቀ ቨዲዬ ወደ ኋላ ሄደህ ታኘኛለህ ሌላም በቅርብ እለቅላችኋለሁኝ አመሰግናለሁ 🙏
@ኢስላምውስጤነው
@ኢስላምውስጤነው 3 жыл бұрын
ቀደም ብዬ አይቸህ ቢሆን ካንተ እኩል እየሰራሁ ነው ካየሁህ ጀምሬ እናመሰግናለን ለውጡን በቅርብ እናያለን ኢንሻ አላህ በርታ
@SebleArega-l8k
@SebleArega-l8k 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጌታ አኔ akuame ቆንጆ ነበረ በጣም በ ኦፕሬሽን ነው yeweledikut ከ 4 ወር በፊት አና በጣም ቦርጭ አና ጡት አለኝ ሰዉነቴ ቀቺን ነው የትኛው ን ለስራ አደራ endatlfegn pleas
@elagym5723
@elagym5723 11 күн бұрын
@@SebleArega-l8k እንደሌሎቹ ተከታዮች በቨይስ ሜል ጥያቄሽን ላኪ በደን እንዳስረዳሽ በጹሁፍ ጊዜ አይኖረኝም
@hawiiaman8373
@hawiiaman8373 3 жыл бұрын
ለኔ አስፈላጊ ነው መዳሜ አስቸገረችኝ ሆድ ሆዴን እያየች ለውጥ ካለው ዛሪውኑ ጀመርኩ
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 4 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሜን ሃያትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር ነህ ሰላምህብዝት ይበል በርታልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@selamwubet2089
@selamwubet2089 2 жыл бұрын
እባክህ ለወገብ በሽተኛ የሚሁን ቦርጭ ን ለማጥፋት እስፖርት አሰራን አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሰላምዬ እህቴ ምንም ጭራሽ ቨዲዮቹን እንዳየሻቸው ገባኝ የወገብና የሆድ ስፖርቶች በጣም ብዙ ተለቀዋል እኮ በጣም አሪፍ አሪፍ ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስት አርስታቸው ፈልገሽ እያቸው ብዙዎቹ ተመልካቾቻችን ከፍተኛ ለውጥ ያመጡበት እንቅስቃሴ ናቸው እህቴ 🙏🙏🙏ለበለጠ ምክር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ እረዳሻለሁ
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 4 ай бұрын
በመካከል መሸጋገሪየሸ ከ5-15 ሰከንዶች ቢኖርህ፣ ሠራወም እንዴት እንደሚሰራ ለማሳየት እድል ይኖርሀል፣ እኛም ወደኋ በመመለሰ ባልተቸገርንም። ለወገንህ እየሰጠኸው ላለ ትምህርት እናመደግገለናለሁ
@hananseid5882
@hananseid5882 8 ай бұрын
Ye 6 wer lij alegnn eyaxebahu besera chegr alew?
@mariamsaid977
@mariamsaid977 3 жыл бұрын
እናም፣ሲለትምህርትህ፣እጀግ፣አመስግናለሁ፣ውንድሚ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ማሪያምዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@mariamsaid977
@mariamsaid977 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እና፣ልጀመርው፣ውይ፣ውንድሚ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@mariamsaid977 ምን ጥያቄ አለው እህቴ በርችልኝ ምንም አይነት ጥያቄ ሲኖርሽ በውስጥ መስመር የምክርም አገልግሎት እሰጥሻለሁ ቨይስ ሜል አርጊልኝ 🙏🙏🙏
@mariamsaid977
@mariamsaid977 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ፣ቁጥርህን፣ላክልኝ፣ከይቅርታጋር፣እሽ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@mariamsaid977 በሜሴንቸር ቨይስ ሜል አርጊልኝ እንደ ጓደኞችሽ ስልክ ማናገር አልችልም በጣም ይቅርታ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ ፍሬንድ አርጌ 🙏🙏🙏
@zeyinebaabdu
@zeyinebaabdu 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏በጣም
@ኡሙአብደሏህአሰለፋያ
@ኡሙአብደሏህአሰለፋያ 4 жыл бұрын
አኺና ጀዛክላከይረን እናመሰግናለን ግዜህን ሰተህ ስለምታስተምረን ላንደ ወር ብንሰራ በአላህ ፍቃድ ደራሹን ነው የምናጠፋው በርታልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በትክክል ኡሙ እህቴ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@hiowttesfa8943
@hiowttesfa8943 4 жыл бұрын
ኤልዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እኔ ቦርጭ በጣም አስቸግሮኛል ቅርፅ ጥሩ ነበር ግን ቦርጭ አጠፋብኝ እና ወንድሜ በውስጥ መስመር እየነገርከኝ ብሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱ ስራ ቦታ ግዜ የለኝም እረፍት ስወጣ ብታስተምረኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሂወትዬ የቦርጩን ቨዲዬ እያየሽ ብትሰሪው ቶሎ ለውጥ ታያለሽ ለበለጠ ምክር ደግሞ በውስጥ መስመር ገብተሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@hiowttesfa8943
@hiowttesfa8943 3 жыл бұрын
@@elagym5723በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝክ ??
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የፌስቡክ አካውንቴ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻሉ 🙏
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 жыл бұрын
ዋው በቃ ይሰራል እናመሰግናለን bro
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በሚገባ ይልፉዬ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
@hghg1781
@hghg1781 2 жыл бұрын
በረካ ሁን ግን አመጋገብ መቀነስ አለብን?
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
በትክክል አንዱና ዋናው ምግብን መጥኖ መጠቀም ነው ለበለጠ ምክር በቮይስ ሜል ጥያቄሽን ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዬች 🙏
@አስማየተንታዋ
@አስማየተንታዋ Жыл бұрын
ወላሂ ትለያለህ ወንድሜየ እኔ ሁለት ቀኔ ሆነኝ ከጀመረኩ የመጀመሬየው ጊዜ ሰወነቴየ እንደት እንደተቆቋዋ ደስ የሚል ቀለለ ያለ ወላሂ ግን አንደ ጥያቂ ካላሰቸገረቁ ከጠፈ ብሀላ መልሷ ይመለሻል 100ኪሎ ሆኝለሁ ግን በየቀኑ ነወ የሚቀነሰው የሚጨምረው ምንደነወ ነገሩ
@مدينهيوسف-ص2ت
@مدينهيوسف-ص2ت 4 жыл бұрын
ኦብራሲዎን ወይም ቀዶ ጥገና የተደረጉ ሰዎች የሆድ ስፖርቱ ምንም ችግር አያጋጥምም እባክህ መልስልኝ ኦብሬሽን ስለሆንኩ ነው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ምንሽ ላይ ነው ኦፕራሲሆን የሆንሽኝ ስንት አመትስ ሆነሽ ዘመኑ ይወስነዋል 🙏
@tgsamson6674
@tgsamson6674 4 жыл бұрын
Ene 11 Wer new kehonkugn be welid mikiniyat chigir yinorewal
@مدينهيوسف-ص2ت
@مدينهيوسف-ص2ت 4 жыл бұрын
አንድ አመቴ ነው ሆዴን ነው ለመውለድ ነው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ብዙ ችግር ያለው አይመስለኝም ነገር ግን ዶክተርሽን በደንብ ብታማክሪው እመርጣለሁ ሌላ ኮሞኘልኬሽነን እንዳይኖር ነገር ግን ቀላል ቀላል ሰፖርቶችን መስራት ትችያለሽ 🙏
@مدينهيوسف-ص2ت
@مدينهيوسف-ص2ت 4 жыл бұрын
ok አመሰግናለሁ
@tsedalechnamag8291
@tsedalechnamag8291 4 жыл бұрын
Thank you for your advise. What about exercise for shoulder and carpel tunnel?
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
will realise a new video ...thanks
@martakonjokonjotube1807
@martakonjokonjotube1807 4 жыл бұрын
sewenetachen ketestekakele behuala sportun benetewew cheger alew?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የለውም ግን በጣም ምግብሽን መጠበቅ ይኖርብሻል እህቴ 🙏🙏🙏
@makkaaseh
@makkaaseh Жыл бұрын
አድስ ጀማርነኝ ኢሸአልህ እሰራለሁ ❤
@saratube60
@saratube60 Жыл бұрын
መምህር ኢላ ይሄንን ስፖርት ስሰራ እምብርቴጋ የተሰማኝ ስሜት አለ ይበላኛል ምን ላድርግ።
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ እህቴ በቮይስ ሜል ጥያቄሽን በድምጽ ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታዮች በምክር እንድረዳሽ +61406725723
@Titt-y1x
@Titt-y1x 4 ай бұрын
አድሥ ገቢነኝ አመሠግናለሁ በጣም ተቸግሬነበር 🙏🙏
@abelhailu6912
@abelhailu6912 2 жыл бұрын
ወዱማችን ትህትናህ በጣም ደስ ይላአል እኔ ያንተን እስፐኦርት ከጀመርኩውኝ ሶስት ከኔ ነው በመጀመሪያ ያሳየህነ ብቻ እስፐርት ለውት ያመታልናል ወይስ ሌላም አለ ምክንያቱም እኔ ስአት ስለለኝይ ነዉ ከማዳም ቤት ስላለሁ ነው እስፐርትህን ወዱጀው አለዉ ምን ትለኝ አለህ በዚሁ ልቀጥል ወይስ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ ስፖርቱን ለምትፈልጊው ጉዳይ እያፈራረቅሽ ብትሰሪው በጣም ጥሩ ነው ለምሳሌ ለቦርጭ ከሆነ የቦርጩን ብትሰሪ ለጎን ስጋ ከሆነ እንደፈለግሽው በአርስ በአርስቱ እየመረጥሽ መስራት ትችያለሽ ሌላው ጊዜ ባይኖርሽም ከመተኛትሽ በፊት መኝታ ቤትሽ ትንሽ ትንሽ መንቀሳቀስ የምትችይ ይመስለኛል በተረፈ ጥያቄ ሲኖርሽ እንደሌሎቹ በቮይስ ሜል ላኪልኝ እረዳሻለሁ በርችልን 🙏🙏🙏
@abelhailu6912
@abelhailu6912 2 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለው
@abelhailu6912
@abelhailu6912 2 жыл бұрын
ሌላው የተለያዩ የቦርጭ እስፖርት አሳይተሀል እያቀያየርነ መስራት እንችላለነ ችግር የለውም
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@abelhailu6912 በትክክል አቤል ወንድሜ 💪🙏💪
@rahel2963
@rahel2963 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ለቤተህ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እሪቾ እህታችን አመሰግናለሁ እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን በሰላም መጣሽልን አብረሽን በርችልን ጥያቄም ሲኖርሽ እንደሌሎቹ ከታታዬች በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Betam terw sera nw 3 ken hongn kegmrkut lewet alw tensh himem endal hono betam enamsgehaln berta👌👌👌💚💛❤
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሂወትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@eyobwandimagegn5522
@eyobwandimagegn5522 4 жыл бұрын
እድሜ 16ነዉ እግሬ በጣም ወፋራም ነዉ እንዴት አድርጌ ልቀንስ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ምንም ስፖርት ሰርተህ የማታውቅ ከሆነ ወክ በማድረግ ቢያንስ ለ30ደቂቃ ጀምር ከዚያ ቀስ በቀስ ወደ ትሬኒጌ ተመለስ
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu Жыл бұрын
​@@elagym5723 እኔ ዴግም የቁም ስራ ይበዛብኛል ከጉልበቴየ በታቺ በጣም ቀጭን ነኝ ምን ይሻለኛል??
@ገነትማንደፍሮ
@ገነትማንደፍሮ 3 жыл бұрын
ወው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ገንዬ እህቴ እኔም አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b 3 жыл бұрын
ኢላ እኔ ዛሬ ልጀምር ፈልጌ ነዉ እና ራት ብንተዉ ጉዳት አለዉ ወይ ከይቅርታጋር መልስልኝ ዉጤቱን ደግሞ እነግርሀለሁ ኢንሻአላህ አስተማሪ የተማሪዎቹን ዉጤት ማየት ስለሚያስደስተዉ ነዉ
@nuzhahawally2183
@nuzhahawally2183 4 жыл бұрын
elaya betame arife newe tekemongale
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hanan.sultan
@hanan.sultan Жыл бұрын
1 teyaka alge bro sports eyserane borchchne lmaytefa sewch mene telalek Place mlselge btrfe adga neke brta❤❤❤
@tigisttigist1363
@tigisttigist1363 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ቲጂዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኔ ማታ ነው ስተኛ ነው ስራ እማቆም በዚህ ጌዜ እስፖርቱን መስራት እችላለሁ ወይ? ነው የግድ ቁርስ ሳልበላ ነው መስራት ያለብኝ ? ማለቴ ለጤናየ ችግር ያመጣብኝ እደሆን ብየ ነው በተረፈ በርታ አሪ ትምርት ነው 🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ኖኖኖ ችግር የለውም በማንኛውም ሰአት ፈረች አገር 24ሰአት ሁሉ ነው የሚሰራው እኔም ማታ ማታ ነው ብዙውን ጊዜ የማሰለጥነው ችግር የለውም ይበርታ ወዳጄ 🙏🙏
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 4 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ አመሰግናለሁ ስለሰጠከኝ ማብራሪያ ቻው
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 3 ай бұрын
thanks alot
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
@@alexigebeyawu7300 my pleasure 🙏🙏🙏
@regatalem328
@regatalem328 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አንተ እያያሁ ነው የምሰራው ወገቤ እና እግሬ ያመኛል ምን ተመክረኛለህ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ እህቴ በርችልኝ እጾታ ከተሳሳትኩ ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏ለወገብ ህመም የሚሆን በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቨዲዬ ለቅቃለሁ እኮ ወደ ኋላ ሄደሽ አብረሽ ስሪያቸው በጣም ባጭር ጊዜያት ውስጥ ለውጥ የምታመጭባቸው የስራ አይነቶች ናቸው ብዙዎች ተጠቅመውበት ትልቅ ለውጥ ማምጣታቸውን በዚሁ ቻናል ላይ መስክረዋል ስለዚህም ደጋግመሽ በመስራት በፍጥነት ለውጥ ታይበታለሽ አርስቱን እያነበቡሽ እይው የወገብ ስፖርት የሚለውን ወዳጄ 🙏🙏🙏
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 4 жыл бұрын
Weyine gude memhir betam new yemiyadekmew degmo malet new betam dekmogn lakoart sel bertu setle sportun teche mesak jemerku eyayehgn yaleh new yemeselegn be ewumet
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርችልኝ እህቴ አዎ ዘና እያልሽ በሳቅ በጫወታም መስራት ነው 🤣🙏
@dasashbeyene-ez9lv
@dasashbeyene-ez9lv Ай бұрын
እረበዛብን ምን ላረግ በግሌ ንገረኝ እኔ ጀማሪነኝ ግን ሰደከመኝ ወደመጨረሻያለውን መሰራት አልቻልሁም መልሰልኝ ወድሜ
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 4 жыл бұрын
Elii yhe sport sth set new mnserwh hulunmh 1 gize bicha new weyish hulunmh 3 gize iydgagemnh new mnserwh please?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሩትዬ በቁጥር ወይንም በደቂቃዎች መድበሽ ቀስ እያልሽ ቀስ በቀስ መጨመር ትችያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@saraawash7804
@saraawash7804 4 жыл бұрын
Ohh thank you Mastor. And i will try to doing this exercise. But from my side the truth one i try to start doing but am not good sport exerciser to continue. How can i be dedicate more doing this? And i really appreciate you. Btw i like ur background song. Thank you a lot
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
many thanks for that our so beloved sister 🙏you need to have courage...keep trying to do little by little not once intense workout 🙏🙏🙏
@እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
@እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 4 жыл бұрын
ሞባይል የጉጓን ስጋ እደት እናጥፋ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጥሩ ቨዲዬ ተለቆልሻል እህቴ በርትተሽ ስሪው ለውጡን ታይዋለሽ ምግብሽን አብረሽ እየተጠነቀቅሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
በርታልን ጎበዝ ድስላይክ የምታደርጉጉዶች ጤንነታችሁ ያሰጋል
@maryamenate7900
@maryamenate7900 3 жыл бұрын
Amesginlaw wendime gena jemrku lawuxun sicers ingerhlaw gizhin sete silstemrekin enmesginlan
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የማሪያም እህቴ በርችልኝ 🙏
@samuelyeshewalul4110
@samuelyeshewalul4110 4 жыл бұрын
Tebarek wendeme!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሳሙዬ ወዳጅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@እማየበጣምነውየምወድሽ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሳርዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@addaoromo6319
@addaoromo6319 4 жыл бұрын
ስፖርት መስራት በጣም ድስ ይለኛል ግን ስሰራ ወገቤን በጣም ያመኛል
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ትክክለኛ መመሪያ ጠብቀሽ ከሰራሽ ሊያምሽ አይችልም ከበፊትም ያምሽ ከነበረ ካልሆነ በስተቀር በቂ ማሞሙቃያ ወይንም ማፍታቻ ሰሪና ሞክሪው አለበዚያ የወገብ ህመም ካለብሽ መጀመሪያ ቀጥታ ሂጂና የወገብ ህመም መፈወሻ የሰፖርት የሚለውን ቨዲዬ እየተከተልሽ ስሪው በርግጠኝነት ለውጥ ታይበታለሽ በተለይ መናፈሻ ውስጥ ሆኝ የሰራሁበትን ወደ ኋላ ሄደሽ ተከታተይው አይዞሽ 🙏🙏🙏
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
ኤላ ተባረክልን እያሳመርከን ነው
@ሰሊሀበሻዊት
@ሰሊሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብሳልኝ ወድሜ ይቅርታ ከቻልክ መልስልኝ እኔ የዳሌ በሳምት 4ቀን እሰራለሁ ሁሌም ፕሮቲን ምግቦችነው የምመገበው የቦርጩን መስራት እፈልግ ነበር ግን ፕሮቱኑ ይጨምርብኝ ይሆን ዳሌ እየጨመረ ቦርጬን እየቀነስኩ እዴት መስራት እዳለብኝ ግራገባኝኮ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ ፕሮቲን አያስጨምርም እህቴ በይበልጥ ለማስረዳት እንድችል እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ 🙏🙏🙏
@bizuneshshemels
@bizuneshshemels Жыл бұрын
​@@elagym5723hi
@tsionwondafrsh6876
@tsionwondafrsh6876 4 жыл бұрын
Bergtegnnet gn bseraw yatefalgal coach??
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምን ጥያቄ አለው ጺዬ እህቴ ምግብሽን በመጠቀቅም ጭምር ነው ታዲያ 🙏🙏🙏
@meriwelday6374
@meriwelday6374 3 жыл бұрын
በ ጥዋት ተነስቼ እስፓርቱን ስሰራ የ ማቅለሽለሽ ስሜት ይሠማኛል ለምንድንው እና መፍትሄውን እባክህ ወንድሜ መልስልኝ በተረፈ በጣም አመሠግናለው💓💓💓💓👍
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
እስኪደክምሽ አትስሪ ቀስ እያልሽ ስሪው ስትላመጂው ይተውሻል 🙏
@SisiWiwuw
@SisiWiwuw Ай бұрын
❤❤❤❤​@@elagym5723
@bertukanmebgestu-o3g
@bertukanmebgestu-o3g Ай бұрын
እደኔም ይሰማኛል
@kalkidanyeameenat263
@kalkidanyeameenat263 3 жыл бұрын
Wendeme sport lemesirat min gize yelegnm degmo borchi aschegeregn
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ እህቴ መተኛሽ ላይ ሆነሽም ወይንም ስትነሺ እዚያው አልጋሽ ላይ የሆድ ሰፖርቱን መስራት ትችያለሽ ለቦርጭሽ በጣም ቀላሉ ዘዴ ማለት ነው ቡዙዎቹ ሰአት የሌላቸው ሰዎች እንደሱ ነው የሚሰሩት 🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ኤሌያስ.እናመሰግናለን
@mamamesirt
@mamamesirt 4 жыл бұрын
Ere en kebedt mekansi efelglaw gn espirt bser bser mnem lawta yelawm
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሜርዬ በቁራጥነት ደጋግመሽ መስራት ይኖርብሻል ሌላው ግን ትልቁ ነገር ምግብሽን በጣም መቀነስ ይኖርብሻል በጣም በጣም 🙏🙏🙏
@tigistgezu4771
@tigistgezu4771 Жыл бұрын
Wawww iskii inem limokirawaa
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
💪💪🙏
@ወለተማርያም-መ6ዀ
@ወለተማርያም-መ6ዀ 4 жыл бұрын
Hi master Ebakh Fit yemiyawefr neger bitmekregn fiten lemafer sil bicha protein powder Eteta neber yaleminm Workout Ahun ley borch Wetabgn konjo yemibal Aynet yesewnet Akuma neberegn Esti min timekregnaleh plc
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ሃይ እንደምን አለሽ እህቴ ?በቂ እረፍት እና እንቅልፍ አለሽ ውይ ?በአንዳንድ ነገር የስራ ፣የህይወት ፣የቤተሰብ እንዲህም ሌላ ሌላ ነገሮች ላይ ከፍተኛ ትኩረትና ጫና አለብሽ ወይ ?
@ወለተማርያም-መ6ዀ
@ወለተማርያም-መ6ዀ 4 жыл бұрын
እንቅልፍ ቢያንስ ለ5 ሰአት ነው ምተኛው አዎን በጣም በብዙ አስባለው እጨነቃለው ለዛ ይሆን እንዴ
@ወለተማርያም-መ6ዀ
@ወለተማርያም-መ6ዀ 4 жыл бұрын
አሁን ለይ ብዙም ሰው ማግኘት አልፈልግም ምክንያቱም ምንድነው ፊትሽ ከሳ ስለሚሉኝ በጣም እሳቀቃለው
@desyegebeyehu7993
@desyegebeyehu7993 10 ай бұрын
ወድሜ በጣም ስወድህ እና አራስ ነኝ ከወለድኩ 3ወሬ ነዉ እና እስቦረት ብሰራ ችግር አለዉ እሰራሁ ነዉ መልስልኝ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
እኔ የጎን ቦርጭ የለኝም ግን ከፊት ቦርጭ አለኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይሚዬ በርትተሽ የቦርጩን ደጋግመሽ ከሰራሽው በጣም ቀላል ነው ለማጥፋት ምግብሽን እየተጠነቀቅሽ 🙏🙏🙏
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
ሴላም ላንቴ ይሁን ብሩክ ዌንድሜ ንፋስ ልዌስ ብየ ዌጣሁና እዛ የዌጣሁቤት አየሩ ጥሩ ኔቤሬና ካንቴ ጋር ሴራሁት ቤርታ ቴባሬክ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ዋዋዋ አስቱ ጎበዝ እህቴ በርችልኝ በጣም አሪፍ 🙏🙏🙏
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
@@elagym5723 አሜን እሺ
@የሰውተስፋውሰውነው
@የሰውተስፋውሰውነው 3 жыл бұрын
ምነኛ ነው ፁፉ ግን ይህን ፁፍ በድምፅ መስማት ፈልጋለሀ
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማርኛችን
@امفوزان-ر1ز
@امفوزان-ر1ز 2 жыл бұрын
ይመችህ አባቴ ሆዴ ስቀመጥ ለ3 ነው የሚከፈለው የሚገርመው ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምሰራበት ቤት ምግብ የለውም ብዙ ጊዜ የመብላት እድል የለኝም ግን ሆዴ ደረጅ በለው አባቴ ክክ የበፊት ፎቶዎቸን ሳይ ይደብረኛል በቃ አዘውትሬ ይሄን ልስራ ይጠፋልኛል ??
@lominaderesse283
@lominaderesse283 4 жыл бұрын
Wendeme Ela selameh yebza,,,borch n lematfat kebdetn meknes endalebgn betaserdan teru new wedaje
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ሎሚና ወዳጄ የግድ ነው እንጂ ቦርጭ ሲቀንስ ኪሎሽ ይወርዳል ቦርጭሽ ይመዝን የለም እንዴ 😂ነገር ግን ቦርጭሽ ሲቀንስ ሌላውን የሰውነትሽን ክፍል ያሳምራል እንጂ አያስቀንስሽም ወዳጄ 🙏🙏🙏
@ቅድሚያለተውሂድ-ዘ8ዀ
@ቅድሚያለተውሂድ-ዘ8ዀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ እኔ ቀጭን ነኝ ግን የቦርጭ ቅርፅ አይመስለኝም ግን ካለሰውነቴ ሆዴ ትንሽ ተለቅ ይላል እሄንን እስፖርት ልስራበት ወላ ሌላ አለ
@gengen1615
@gengen1615 4 жыл бұрын
Great job as always! Girma Cheru at its best!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Thanks 🤣🤣🤣🤣🙏
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
DOUBLE CHIN FAT & FACE LIFT | BEST FACIAL EXERCISES
17:14
Workout 4D
Рет қаралды 1,7 МЛН
BEGINNER STEP WORKOUT-  DO THIS 6 MINUTES EVERY DAY!
6:11
Deni King Fitness
Рет қаралды 17 М.
ቦርጭን በቀላሉ ያለ አስፓርት ማጥፋያ መንገዶች | Dr.Azmeraw
14:28
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 203 М.
➜ Do This STANDING 30-Min to Lose That STUBBORN BELLY FAT
30:14
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН