በጨለማ ያሉት እነቀለሜ ዘንድሮ ማበዳቸው ነው, ያሬዶ፣ መምህር ያሬድ፣ እና ለደተቃል በሚገርም ሁኔታ ስለፂዮን አስተማሩ

  Рет қаралды 9,815

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@TsegaAdane-e5y
@TsegaAdane-e5y Күн бұрын
ድንግል ማርያም የወርቅ መሠላል ነሽ
@ermiastesfay8115
@ermiastesfay8115 Күн бұрын
ፅዮን ማርያም አንወድሻለን
@tsionshibiru1463
@tsionshibiru1463 Күн бұрын
ፅዮን እናታችን እንወድሻለን እናከብርሻለን
@getachewtadese118
@getachewtadese118 Күн бұрын
ግልፅ ነዉ እመ አምላክ ምን ብትሉ የጌታየ እናት ስለሆነች ብቻ አከብራታለሁ እወዳታለሁ እንኳን እንኋት እናትህ ብሎ ሰጥቶኝ አባቴ እረደኤቷ አመላጅነታ አይለየን
@ቲጂ-ጀ7ፈ
@ቲጂ-ጀ7ፈ Күн бұрын
እናቴ ፅዮን ማርያም❤❤❤
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 20 сағат бұрын
ሰይጣን ከፍጠረታት ሁሉ ድንግል ማርያምን ይጠላል
@enshishi23
@enshishi23 Күн бұрын
❤ ሰው ሁሉ እናታችን ጽዮን ይላል
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 Күн бұрын
ማርያም ፡ ብለው ፡ ስሟን ፡ መጥራት ፡ በጣም ፡ ይፈራሉ ፡ ይጠላሉ ፡ ልቦና ፡ ይስጣቹ።
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Күн бұрын
በጣምጂ ይገርማልኮ
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x Күн бұрын
Betam yemgermu y medrawe enatachewn eyakeberu y kerstosen y ewitn migib yewldechewn lemetrat yekebedachewal dayblos
@bossuae7497
@bossuae7497 Күн бұрын
እነሱ እያወቁ ነው ምደሪቁት እንጂ እደዝህ ያለ ጥላቻ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ልባና ዪይስጣቸው
@ሰላም-19አባቴ
@ሰላም-19አባቴ Күн бұрын
እናቴ ማርያም እንወድሻለን
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Күн бұрын
እናታችን ፂዬን ድንግል ማሪያም እንወድሻለን
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር Күн бұрын
ቄስ በሊናን "አባታችን" እያሉ ድንግል ማርያምን "እናታችን" ለማለት የሚተናነቃቸው ውስጣቸው ካለው ርኩስ መንፈስ የተነሣ ነው። ለዚህ ነው አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "ሰይጣን ከፍጥረት ሁሉ አብልጦ አንቺን ይጠላል። ምክንያቱም ድል የተነሣው በልጅሽ ነውና።" ያለው።
@AsmeInjibara
@AsmeInjibara Күн бұрын
ጽዮን ማርያም እንወድሻለንን❤❤❤❤
@solomonyaregal8984
@solomonyaregal8984 Күн бұрын
እናታችን ፂዮን እንወድሻለን
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ Күн бұрын
ፅዮን ሆይ እንወድሻለን
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 Күн бұрын
እውነት መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ የተጣመመ ልብን መመለስ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ካረዳን በቀር ድንግል ማርያም የብርሃን እናት ናት ፍቅሯ ምልጃዋ አይለየን🙏🙏🙏
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 Күн бұрын
ወይኔ መዝሙረየ ደረቅክ፣ ተቃጠልክ... ይሄን ሁሉ ... እግዚአብሄር ውለታህን ይክፈልህ።
@fikirbekele3051
@fikirbekele3051 19 сағат бұрын
እነሱ አኮ ጽዮን የሚለውን ለድንግል ማርያም መሆኑ ይገባቸዋል ግን ይህን ካመኑ እናታችን ማለት ሊኖርባቸው ነው ለዚህ ነው ድርቅ የሚሉት፡፡ ቢገባቸው ለእሷ ልጅ ለመሆን እናንስባታለን እንጂ እናት መባሏ አይበዛባትም፡፡ ከሁሉ በላይ የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቴ ይላታልና፡፡
@AbusheSamuel
@AbusheSamuel Күн бұрын
እናታችን ፂሆን ሆይ እንወድሻለን❤❤❤❤
@بنا-ق4ف
@بنا-ق4ف Күн бұрын
ፂወንን መርጧታል ይሄንን አምናለሁ እናቱ ናትና ብፅእት እላታለሁ❤❤❤
@alemdawit9487
@alemdawit9487 Күн бұрын
እኔኮ ከማሬም ጋር የለባቸዉ ጥላቻ ይገርመኛል ምናለ ለእየሱስ እናት ብፅህት ብለን ብናከብራት ልጁን ወዶ እናቱጋር ትንንቅ ምድነዉ እነሱ መናገር እንጅ መሰማትን አይወዱም ዝብሎ መጮህ ብቻ ነዉ ጌታ ልቦና ይስጣቸዉ ያሳዝናሉ በጣም እመቤቴ ፅዬን ማርያም እናታችን የእየሱስ ክርስቶስ አናት እንወድሻለን ❤❤❤❤
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Күн бұрын
እኔምኮ የሚገርመኝ ይሄ ነው ውዴ የማርያም ስም ሲጠራ አይወዱም እውነቱን እያወቁት ግን ማመን አይፈልጉም
@yeshitilagebresion6511
@yeshitilagebresion6511 2 сағат бұрын
So what 😂????
@yeshitilagebresion6511
@yeshitilagebresion6511 2 сағат бұрын
ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። እየሱስ ክርስቶስ (መድኃኒዓለም) መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የምናውቃት ከድንግል ማሪያም የሚወለደው ስም ብቻ ነው የሚያድነው አራት ነጥብ። ሌላው ከመስቀሉ ሥራ እይታችንን የሚያስቀይር እንቶ ፈንቶ ነው😁😁
@meremaadem53
@meremaadem53 Күн бұрын
ፅዮን ሆይ እንወድሻለን ❤️❤️❤️
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 Күн бұрын
እናታችን እመቤታችን እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@Liliroza-i7k
@Liliroza-i7k Күн бұрын
ፅዮኖ ማርያም እንወድሻለን
@RahelAmare-p1y
@RahelAmare-p1y Күн бұрын
እነሱ እኮ እናታችንን ጺዮን ማለት ያንቃቸዋል😂😂😂በእናታቹ ከነዚህ ጋር አትከራከሩ😴😴😴😴አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም 🤔🤔
@hanimun233
@hanimun233 Күн бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ አይኔን የጋረደኝን ስለገለጣችሁልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም Күн бұрын
እንወዳችሁአለን መምህሮቻችን 🙏
@YohanesAfework
@YohanesAfework Күн бұрын
ምንቴ መጽሐፍ ቅዱስ የማይቆረጠም የብረት ቆሎ ሆኖበታል።ምን ያህል በድንግል ማርያም ላይ ጥላቻ እንዳለው ያመለክታል።
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Күн бұрын
የናቁሽ ሁሉ ወደ እግሮችሽ ጫማ ይሰግዱልሻል ሶፊ የማርያም ስም ሲጠራ እውነቱን እያወቅሽ መካድ ትፈልጊያለሽ በጣም ታሳዝናላችሁ መናፍቆች ልቦና ይስጣችሁ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 18 сағат бұрын
ፂወን ሆይ ድንግል ማርያም እንወድሻለን❤
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy Күн бұрын
አይ መናፍቅ ከአባታቸው ከዳቢሎስ ጀምሮ ነው ድንግል ማርያም ስም መጥራት የማይችሉት።
@henock2127
@henock2127 Күн бұрын
እናታችን ጽዮን
@Bizuayehu-Eshetu
@Bizuayehu-Eshetu Күн бұрын
የብርሃን እናት የመድኃኒት እናት የጌታዬ እናት ልክ የሌለሽ ስወድሽ ሳከብርሽ እኖራለሁ .... የነ መዝሙረን ትዕግስት አደንቃለሁ ፅናቱን ይስጣችሁ .... በምሳሌ ልናገር እንደው የሰፈር የጎረምሳና የቦዘኔ እናት ግን ትከበራለች የአምላክ እናትን ጠላት ማድረግ ግን እንደው በእውነት አይታሰብም
@danielgirma1672
@danielgirma1672 Күн бұрын
ፅዮን ማርይይም እንወድሻለን ❤️
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Күн бұрын
ወይ መድሐኒያለም ምናለ ቢቀርብህ እንዲህ የምትተባተበው ይግለፅላችሁ
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 18 сағат бұрын
ተባረኩ
@aynalembekele894
@aynalembekele894 Күн бұрын
Yenakush hulu enatachn yelale ❤❤❤❤❤❤❤
@user-f565
@user-f565 Күн бұрын
አካሀድ አይባልም ፖለቲካዊ ውይይት አይደሉም የፈጣሪ ቃል ነው እውነት ይናገራሉ መህምራኖቻቾን/አባቶቻችን ቃላት ይመረጥ
@abaynehzewdu1275
@abaynehzewdu1275 19 сағат бұрын
እናታችን ፅዮን ሆይ እንወድሻለን!
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 20 сағат бұрын
ፅዮን ሆይ እናታችን እንወድሻለን
@EskedarAlemnew-u8f
@EskedarAlemnew-u8f Күн бұрын
ኧረ ተው ግን አለማትን የፈጠረ ጌታ አቱ እኮናት ንጽሒት:ቅድስት ብንል ምንድን ነው ስህተቱ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 22 сағат бұрын
Lidetakal, Sorry to say that be Patient like Mezmur, you have the truth don't be upset !!
@adambosat238
@adambosat238 Күн бұрын
ሶፊ፣ በክርስቶስ ፣ ላይ፣ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ፣ ቤተክርስቲያን ፣ ያላትን፣ እውነታውን፣ ተቀብላለች ወይ?
@abetila5726
@abetila5726 16 сағат бұрын
ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት ፅዮንም እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት እሷም እናታችን ናት
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@zufanasress4034
@zufanasress4034 17 сағат бұрын
እናታችን ፅዮን ወይ እንወድሻለን፡፡
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x Күн бұрын
Tebareku bewinti tewldun yeyalachu nw enye l orthodoxaweyan yemelew plse misafi kidus anbebu Ewint orthodoxaweyan misafi kidus atanbum getan nw yemelew
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Күн бұрын
ወንድሜ ምንቴ በድንግል በደንብ አንብብ በእናትህ
@seblwengelyohanes-kz4he
@seblwengelyohanes-kz4he Күн бұрын
Enaty dengel Mariam enwedeshalen enaty
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 16 сағат бұрын
አሁን ሶፊይ አንደዚህ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ አረዳድ እያለሽ ኦርቶዶክሶች ለምን መናፍቅ የሉናል ማለት ትችያለሽ ወይ???????????????!!!!!!!!
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 Күн бұрын
Tsion hoy enwedshalen
@berhanekaleab8162
@berhanekaleab8162 14 сағат бұрын
መናፍቆች ምንም መልስ የላቸውም ለምን ቢባል ትሩጋሚ የሚባል ነገር ኣያውቁም ሁሉንም ነገር እዳለ ነው የሚፈቱት
@RealflowersRealflowers
@RealflowersRealflowers 18 сағат бұрын
Denegele mareyam yegna amalage!
@Pitanc
@Pitanc Күн бұрын
Lemanignawim Ke Egziabher gar yemitalu yideqalu tebilo tetsifywal, ketetsafew atilefu.
@YsdYdf
@YsdYdf Күн бұрын
ሰው ይሆናል ምናልባት ያ😂
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ Күн бұрын
ሲጀመር ያሬድ ታድሶ አደለዴ
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx Күн бұрын
ልደት በናትህ አትሳቅ
@Thewahido
@Thewahido Күн бұрын
Gin min aynet aganint new libchewn yetkotatraw😢
@EldanaAbebaw
@EldanaAbebaw Күн бұрын
Marismn enwedatalen
@abaymamomamo7938
@abaymamomamo7938 Күн бұрын
ሠትየዋ፡አይምሯ፡እርብሽብሽ፡እንዳለባት፡ከሁኒተዋ፡መረዳት፡ይቻላል፡
@TehaElohim_il3xl
@TehaElohim_il3xl Күн бұрын
አይባልም። እንጸልይላት።
@Peace-j7x
@Peace-j7x Күн бұрын
Ke 15' bohala yalew aysemam dmx yelewm
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x Күн бұрын
Enye yemelew protestant ende kerstos wedona fikdo maderyawe yaderigaten yersu yewededatn yesusn enate liki semwa setera yenadedalu ensu eko k abatachew k dayblos selonu eniji
@henokalem1582
@henokalem1582 Күн бұрын
ሰው ሁሉም ጅል ሆነ ልበል ? ሶፍያ ማለት እባብ ሰው ነች እስዋ ለመታወቅ እንጂ ለማወቅ ብላ አይደለም እንዴት ታሽቃብጣላቹ እስዋ ብትመለስ ባትመለስ ለራስዋ ነው አሁንስ አበዛችሁት
@Pitanc
@Pitanc Күн бұрын
Be fituran me amen nuwey bebiran memelales? Be metiqore aganint mamen nuw bebirahan memelales? Lefituran kalatenkugn,kalzemerkugn,kalsegedkugn bilo mesqayet nuw vebirgan memelales?erebakachihu kewirdet tolo witu ,birhanachin andiye Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus nuwina le Sofia atichenequ bertolatal.
@nitsuhmulugeta3900
@nitsuhmulugeta3900 Күн бұрын
Pitanc or whatever your name is … please stop spreading misinformation…if you hate the true church built by the blood of Jesus then that’s on you …but stop posting nonsense … ኣንድ ኣምላክ ኣንድ ሃይማኖት ኣንድ ጥምቅት is our foundation …go read and research about apostolic fathers who were the deciples of the apostles themselves … coming from a religion that was created in 1517… please don’t try to lecture us :) “To deepen in history is to cease to be Protestant” …✌️
@Thewahido
@Thewahido Күн бұрын
Agna ye minamelkaw yegetoch geta ye negsrat nigus yehonewn Iyesus kirstosin new ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤️❤️
@Pitanc
@Pitanc Күн бұрын
​@@nitsuhmulugeta3900 netsu be metqoran yetebalen Seytan taboot teqertso atusegdum? Lefituran atatinum?atusegdum?yetekliye teqimat atamelkum? 1001taboot(taoot)qen qotiachihu sitameseginu atadrum? Please anishewawed metseaf qidus yemilew Egziabher amilakihin be fitsum nefsih ,be fitsum hasabih be fitsum libih asibew amilikew,enante 1001 fituran eyasevachehu le Eyesus kiristos eko geze yelachihum.
@Pitanc
@Pitanc Күн бұрын
​@@Thewahidometiqora yetebale Seytan taboot teqertso atusegdum?
@nitsuhmulugeta3900
@nitsuhmulugeta3900 Күн бұрын
⁠@@Pitancshebelaw መጀመሪያ የፀጋ: የክብር እና ያምልኮ ስግደት ለዪ:: second go research what Tabot is and come back … third እናንተ መጻፍ ቅዱስ ብቻ የምትሉት...please go research about the apostolic fathers and the fathers that actually organized and reformed the teachings into the Bible you read and how they intended for you to read it … like I said to deepen in history is to cease to be Protestant …. Go read and research about early Christianity … how the deciples of the apostles wanted us to fast, take communion and confess …እንደናንተ ፓርቲ ለማድረግ ኣርደልም እየሱስ ስጋውን የቆረሰው:: የናንትው መስራች ሉተር እንካን በሚስጥራቱ ያምናል:: ሲጀመር ለእግዚአብሔርስ ትሰግዳላቹ? Please go read … ማንበብ ኣይጎዳም🫶
@AbebeKibret-f9k
@AbebeKibret-f9k Күн бұрын
ፅዮን ሆይ እንወድሻለን።
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 Күн бұрын
Tsion hoy enwedshalen
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 43 МЛН
ትምህርት በእስልምና ዙሪያ | እፎይ, Effoy
2:15:24
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,6 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН