በውድ የምትገዙትን ቅባት ቤት ውስጥ በቀላሉ ማዘጋጀት ትችላላችሁ የፀጉራችንን እድገት ያፋጥንልናል ተጠቀሙት ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 6,622

ትጅ የጋሸናዋ TG ye gashenawa

ትጅ የጋሸናዋ TG ye gashenawa

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@Fzaff1z1zz2
@Fzaff1z1zz2 17 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ቲጂ ድንቅ ነው ስራሸ በሙሉ በርች
@Rozaguraga
@Rozaguraga 17 күн бұрын
የኔ ጀግና የዛሬው ይለያል በዳታ ነበርኩ ገና አሁን ቤት ገባሁ አመለጡኝ❤
@dildilKassw-v6j
@dildilKassw-v6j 17 күн бұрын
@@Rozaguraga የኔ ውድ ደርሰሻል
@MmM-n5s9z
@MmM-n5s9z 8 күн бұрын
👍👍👍
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 16 күн бұрын
ሰላም ስራዎችሽ ጥሩ ናቸው ባለፈው ለሽበት የሰራሽው ሞክሬው አልሆነም ለሁሉም ባይ
@MenbereTizazu-t5y
@MenbereTizazu-t5y 8 күн бұрын
በርች ምንአይንት ዘይት ነው የምትጠቀሜው
@zeynebdawed
@zeynebdawed 2 күн бұрын
የተዘፈዘፈውን ቅባት ተቀብተን መሰንበት አይቻልም፡፡ የኔ ውድ ከቻልሽ ስለመስራው መልሽልኝ አመሰግናለሁ በርችልኝ፡፡
@dildilKassw-v6j
@dildilKassw-v6j 2 күн бұрын
@@zeynebdawed ይቻላል ማሬ
@AnchalemDessalew
@AnchalemDessalew 8 минут бұрын
አብሹ ግን ለምች አያጋልጥም? 3:06
@barch5955
@barch5955 17 күн бұрын
አብሹ ሽታው ኡኡነው😂 በርች😊
@dildilKassw-v6j
@dildilKassw-v6j 17 күн бұрын
@@barch5955 እውነት ብዙም አይደለም
@sinboo-i3r
@sinboo-i3r 17 күн бұрын
😘😘😘👍👍
@RollaMolla-e2j
@RollaMolla-e2j 18 күн бұрын
የን ውድ 🥰🥰🥰🥰💋💋🥰🥰💋🥰💋🥰💋🥰🥰🥰💋🥰💋🥰💋🥰💋🥰💋🥰💋🥰💋🥰🥰💋🥰💋🥰
@dildilKassw-v6j
@dildilKassw-v6j 17 күн бұрын
@@RollaMolla-e2j ውድድድድድ
@aster7622
@aster7622 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bznuesh05-tb6eb
@bznuesh05-tb6eb 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LidyaSelomon-p9o
@LidyaSelomon-p9o 15 күн бұрын
የሚያድግላችሁ ሞክሩ የኔ ንቅንቅ አይልም ስልችት ብሎኛል ሲያቀብጠኝ ደግሞ ተላጭቼው ነበር የበፊቱ ይሻለኝ ነበር
@farahbahrain6367
@farahbahrain6367 17 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤😮
@loveall892
@loveall892 17 күн бұрын
ከታጠብን በኋላ የምንቀባው ዘይት ኣሳይኝ ባክሽ ሽታ የሌለው ሁለም መጠቀም ይምንችሎው
@dildilKassw-v6j
@dildilKassw-v6j 17 күн бұрын
@@loveall892 እሽ እማ እሰራለሁ
@UuKk-m5i
@UuKk-m5i 21 сағат бұрын
👍👍👍👍
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ሽቦ የሚቀናበት ፀጉሬ ለስልሶ እና አድጎ
11:53
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 150 М.
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 194 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН