📌ግብፅ አዲሱ ህግ ስደተኞችን ያለአግባብ የመያዝ እና እንግልት ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋት አለ ‼️

  Рет қаралды 24,083

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@kidiethiopia
@kidiethiopia 9 күн бұрын
ቤተሰቦቻችን like 👍 ማድረግን አትርሱ ግብፅ ነዋሪ ለሆኑ ወገኖችም እዲደርስ ሼር እናድርግ 🙏
@yachana3083
@yachana3083 9 күн бұрын
ድምፅ ሰለምትሆኝን እናመሠግናለን😍😍😍😍❤❤
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 9 күн бұрын
Kidi.techaknale.mewetate.megebate.alchalme.lejoche.yezene.edete.ennure.😢
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 9 күн бұрын
@@kidiethiopia ኪድዪ እኔ በ2016 ጀምሮ 9 አመቴ ነዉ። ግብፅ ነዉ የምኖረዉ እናም በጣም ነገሩ ከፍቷል ።እናም እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በዛ ላይ እስርቤት ብዙዎቹ ወንድሞቻችን በስቃይ ላይ ናቸዉ እህቶቻችን በፖሊሶች እየተደፈሩ ነዉ ፍትህ ለኛ ኢትዮጵያዉያን በዛ ላይ በዉሃዉ ሰበብ ይጠሉናል እየተበቀሉን ነዉ ኡኡኡ ፍትህ
@yonasyonas4755
@yonasyonas4755 9 күн бұрын
ኪድየ በጣም ከባድ ግብፅ ያለንበት ሁኔታ ወንድማችን እንደግልፀው ቢጫ ወርቅት በሉ ወርቅ ነጭ ወርቅት በኦንቻር ህግዊ ነን ግን ምን በዚህ ስዓት እየሰራ አይደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 күн бұрын
ኪዲ የኔ ቆንጆ ስለ ስደተኛ ተጨንቀሽ በየ ቦታው ለምታደርጊው ክትትል እናመስግናለን ሌላው በስድብ በሌላ ነገር ዩትቡን ይጠቀምብታል እንቺ ግን ለስው ልጄች ስደተኛ ተጨንቀሽ የምታደርጊው ጥሩ ስራሽን በጣም አደንቅልሻለሑ አከብርሻለሑ አመስግንሻለሑ የኔ ቆንጆ ለሑሉም አምላክ ይጠብቀን አንችም ሌላውም ስደተኞች ብትሖኑም ሌላው ረስቶታል አንቺ ግን ተጨንቀሽ በማሳታፍሽ ክብር ይገባሻል የኔ ቆንጄ ስላሙን ጥሩውን ያስማን ያሳየን እሜን ❤
@negusmamo7153
@negusmamo7153 9 күн бұрын
ጥሩ መረጃ ነዉ እግዚአብሔር ጥሩዉን ጊዜ ያምጣልን ከባድ ነዉ ግብፅ ያለን ሰወች ጥንቃቄ እናድርግ
@Abe-h1t
@Abe-h1t 9 күн бұрын
Rehim Baharu, the most humble, selfless and kind human being that I ever know. እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነዉ፡፡
@Fitsumbelay-wq1lk
@Fitsumbelay-wq1lk 8 күн бұрын
የእውነት ግብፅ ውስጥ ኢትዮጵያዊ እየተሰቃየን ነው
@hamytube3728
@hamytube3728 9 күн бұрын
Kidiዬ ድምጻችን ❤
@wayzendro7065
@wayzendro7065 9 күн бұрын
ኪድዬ የሥደተኛ ድምፅ ነሽ በርች በግብፅ ያለን እንጠንቀቅ ከፈጣሪ በታች
@teferiwondemu
@teferiwondemu 8 күн бұрын
ኪድዬ ደግ ሰው ነሽ በእውነት በርቺ።
@hayatabdulkudus4012
@hayatabdulkudus4012 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እና እህታችን
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 9 күн бұрын
በቅድሚያ ላመሰግንሽ እፈልጋለዉ❤ ስቀጥል ቀንደኛ ተከታታይሽ ነኝ ከግብፅ ካይሮ❤ ኪድዪ በጣም ችግር ላይ ነን ግን።እራሳችንን መጠበቅ ግድ ይላል ፈጣሪ ይጠብቀን
@teferiwondemu
@teferiwondemu 8 күн бұрын
ኪዱ ጎበዝ በርቺ።
@beenasefa8342
@beenasefa8342 9 күн бұрын
ኪዲዬ እንኳን ደና መጣሽ የሚገርም ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@emebetdagne-zk2kp
@emebetdagne-zk2kp 9 күн бұрын
Kidi እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
@zereadamgashu
@zereadamgashu 5 күн бұрын
Thank you kiddi and rehim
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 9 күн бұрын
Tebarku 🙏❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 9 күн бұрын
ያሳዝናል!
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 8 күн бұрын
Hey Kidi. Thank you for the invite!
@DessalegnGirmaDessalegnGirma
@DessalegnGirmaDessalegnGirma 9 күн бұрын
Kidi selam endet nesh talak sewu nesh amesegnshalehu hulem🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 9 күн бұрын
እናመሰግናለን
@tzitab8961
@tzitab8961 9 күн бұрын
welcome kidu
@SosinaGidey
@SosinaGidey 9 күн бұрын
Kidiy enkuan dehna metashi selmtestwen merja thank you
@ZerihunChere
@ZerihunChere 2 күн бұрын
Thank you kidu❤❤❤
@faizdile19
@faizdile19 9 күн бұрын
Kidi wellcome bilanel bagugut ስንጠብቅሽ ነበር እነመሰግነለን❤❤እነ አንድ ጥየቄ ጠይቄሽ ነባር ኪዲ hopecanada አቁሞዓል እንዴ አድረሸቻዉን ፈልጌ ነበር thanks kidi for all info
@EtaferahuTaborBekele
@EtaferahuTaborBekele 9 күн бұрын
Dese.yemel.Agelalese❤❤❤
@ferealemu8605
@ferealemu8605 9 күн бұрын
ትክክለኛ መረጃ እየሰጠሺ አደለም የዩኣን ስደተኛ በጠቅላላ እየተያዘ ነው ዩኤን ውስጥ የሚሰሩት ግብፃዊ ናቸው ለማን ነው አቤት የምትለው የግብፅ ወታደሮች ሰወችን ከያዘ በኋላ ፈርሙ ልትወጡ ቀማለት ወደ ሀገሪቸው ለአምስት አመት እዳይገቡ አስፈርመው እው የሚሰዷቸው እና ዩኤን ምንም እየደገፈ አደለም የነሱ ተባባሪ ናቸው ጎደኞቸ ታስረው እሰከ ነልጆች ቻቸው አይመለከተነም በማለት ወደ ሀገሪቸው ጀብተዋል ቅያር ልብስ ሳይዙ እና ዩኤን ምንም እየሰራ አደለም ለማነው አቤት የሚባለው እና ወድሜ መደብ አልገለፅከውም ከምር እሩ አደለም አዘለም አቀፈም ዩኤን ወረቀት የርፊጂን ወረቀት ዋጋ የለውም እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰለ ኢትዮጵያዊ ሰለ ኤርትራውያን ስቃይ የሚያቀርብልሺ ሰው ፈልገሺ ድምፅ ሁኚን በእግዚአብሔር ስም የርፊጂን ወረቀት ይዘን የማስሩን ወደ ሀገራችን አስገድደው መላክ የትኬት 4$ ማስከፈል ቅያር ልብስ መያዝ አለመፍቀዳቸው ኧረ ስት የታፈነ ድምፅ አለ
@selamawitgebrekida9653
@selamawitgebrekida9653 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ferealemu8605
@ferealemu8605 8 күн бұрын
በጣም ነው የምትበጠረቀው ሰው ምናለለበት እውነታውን ብትናገር ኧረ U.N ወረቀት ካገለገለ ለምን ያስራሉ ለምን ወደ ሀገር ይገባሉ ለምን ዩኤን ሲሄዱ ፈርመዋል አናቅም ለምን አያስፈታቸውም አሁን እኮ ከተማው ላይ አንድ ሀበሻ ዝር የሚል የለም እውነታውን አውራ
@yachana3083
@yachana3083 8 күн бұрын
@@ferealemu8605 👍👍👍👍
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 8 күн бұрын
እንዴ እዚህ ነዋሪ ነሽ ? ሀገሩን ሙሉ ሀበሻ አይደል እንዴ የት ነው ዝር የማይሉት ? UN card ኖሮት ኢቃማ ካሰራሽ ብር ያስለመዱበት ቦታ ካልሆነ አይያዙም ምናልባት በነጭ ራስሽ ተበጥርቀሽ ሰውን አትበርጠቅ አይከብድም😮
@YoseifSete
@YoseifSete 7 күн бұрын
UNHCR ስራውን በአግባብ እየሰራ ስለልሆነ ነው መንግሥት ስራውን የተረከበው አዲሱ ህግ የተሻለ ነው ባይ ነኝ። አንድ ስደተኛ RSD interview እንኳ ሳያደርግ ከ8-12 አመት ይጉላላል። በተላይ ለኢትዮጵያውያን ችግሩ የከፋ ነው።
@MeleseSamalish
@MeleseSamalish 9 күн бұрын
ኪድየ የዌል ካም ዋርካስ ላይ የአሜሪካ አዲሱ መንግት ምን አይነት አጀንዳ አለው ብታብራዊ አራፍ ነበር
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 9 күн бұрын
This young lady ( Kiddy ) is one of a kind, her contents are very valuable
@kidiethiopia
@kidiethiopia 9 күн бұрын
Thank you, it's very kind of you 😊
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 9 күн бұрын
Kidiye❤
@MebratuMegersa
@MebratuMegersa 9 күн бұрын
ለመረጃዎችሽ አመሰግናለዉ
@buzayewberhanu3488
@buzayewberhanu3488 9 күн бұрын
🙏🙏🙏
@MamushAlemayehu-fc6fq
@MamushAlemayehu-fc6fq 8 күн бұрын
እባክህ አድራሻህን አስቀምጥልን
@MeleseSamalish
@MeleseSamalish 9 күн бұрын
ዌልካም ኮረብስ ላይ ምን አንፎርምሽን አለ ?
@enatmesluwoldeyes106
@enatmesluwoldeyes106 9 күн бұрын
Pleas kid bring some one from uganda give as info like this brother Pleas thanks for your gob
@Hanuna12
@Hanuna12 9 күн бұрын
Eski Egypt yemtnoru awrugn please 🙏
@ewouketayalneh6257
@ewouketayalneh6257 9 күн бұрын
በምን እናግኚሽ?
@HoneyNahom
@HoneyNahom 8 күн бұрын
OK dear
@bryedan9532
@bryedan9532 7 күн бұрын
ኣለን ምን ልርዳሽ እህት
@abebatalloro
@abebatalloro 9 күн бұрын
salam kidi bazi gize buzuoch tasiro bagid Ethiopia iyetashagn naw😭😭
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 8 күн бұрын
ምን ችግር አለ ታድያ አባይን ባግባቡ መያዝ ነዎ
@munamuna-m9o
@munamuna-m9o 9 күн бұрын
Wadime sile famil yetzagabachew aweraa
@abebatalloro
@abebatalloro 9 күн бұрын
ወንድሜ በዝ ግዜ ወረቀት ኖረው አልኖር ብዙዎች ተስሮ በጊዳ ወደ አገር እየሸኙ ነዉ በጣም ግራ ገብቶናል 😭
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 9 күн бұрын
Kidi የተክሌን ቁጥር እንዴት ላግኛው❤❤
@fikadhyihunbehiwete6384
@fikadhyihunbehiwete6384 4 күн бұрын
Ye bale andmegnta wagaw nw kidem kifaya nw yeterakew brr
@KahsayEmaha
@KahsayEmaha 8 күн бұрын
Kahsay Emaha yebalalehu Eritrawi negn.2 lijoch Canada alu.ene demo ye-South Sudan sidetegna negn.ena lije bemimeta kiremt 2025 litageba now.besergu lemegegnet ena wede Canada lemehed min mikir tisetignalesh.amesegnalehu.
@ferealemu8605
@ferealemu8605 9 күн бұрын
ኧረ በግብፅ ሀገር ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ እየተሰቃይ ነው የግብፁ ሀገር ካይሮ በሚባል ሀገር የለለ ክፍያ በማስከፈል ወደሀገሩ እዲሸነፈኝ ይደረጋል የለሌው ደግሞ ወድም እና እህቷቸ እየተሰቃዩ ይገኛሉ እና ድምፅ ብትሆኑ በፈጠራቹህ ልጂ የያዙ ነብስ ጥሮች እየተሰቃዩ ነው
@ethiopialover123
@ethiopialover123 9 күн бұрын
ስደተኛ ተብሎ መጠራት በራሱ ሆድ እንዲብስ ያደርጋል እንኳን ሌላው ተጨምሮበት ይጨንቃል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 9 күн бұрын
ከሃገሩ የወጣ ሁሉ ስደተኛ ነው አይዞን 🙏 💛
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 күн бұрын
ምንም ሆድ አያስብስም ወረቀትም ቢኖረን አሜሪካ ካናዳም የትም ቢኖር ስደተኛ ነን አገር አለን እግዚአብሔር ይመስገን ሲሞላልን እንገባለን
@Hanuna12
@Hanuna12 9 күн бұрын
Please Egypt yemtnoru awrugn
@bryedan9532
@bryedan9532 7 күн бұрын
ኣለን
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 9 күн бұрын
Kidi menore.alechalnem.techakenal.lejoche.yezene.yete.enehide.gera.geban😢
@kassahunfilate
@kassahunfilate 9 күн бұрын
qeduye ጓደኞችሽ ኢትዮጵያ ያሉት ምን እንደሚሉሽ ታቂያለሽ እሷ ካናዳዋ ቁጭ ብላ ስደት ጥሩ አ ይ ደ ለ ም።ማወቋ ነው ግን?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 күн бұрын
ላንቺ ነው ያሉሽ ከጠቀማቸው መልእክቷን ማዳመጥ ካልጠቀማቸው የፈለጉትን ይበሉ
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 9 күн бұрын
አንችንም ባባረሩሽ አስመሳይ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 9 күн бұрын
Balge
@HoneyNahom
@HoneyNahom 8 күн бұрын
Ere ayebalem ye ewnt kehon eswa Tru mereja nw yemetesetew
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 9 күн бұрын
አይደለም ግብፅ ሀብታም ነኝ የምትለው አገር ኖርዌይ ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ከአገርዋ እያስወጣች አይደል እንዴ ለምን የግብፅ ይገርማል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 9 күн бұрын
ኖርዌይ በብዙ ርቀት ሃብታም ሃገር ናት ከግብፅ 🙏
@ferealemu8605
@ferealemu8605 8 күн бұрын
ያልፍልናል ብለን ወተን ኤሂድ መውጣት አልቻልነው UN ወረቀት ጥቅም የለውም እያሰሩ ነው ከተገኘህ ትታሰራለህ ሳትፈልግ ወደ ሀገርህ ትገባለህ ለዛውም ብዙ ብር ከፍለህ ነው ወደ ሀገርህ መግባት የምትችለው
@ferealemu8605
@ferealemu8605 9 күн бұрын
አንተ ምድነው የምታወሪው ካይሮ ነኝ ካልክ ህጋዊ ሁነው ነው የምይዙት ስት እህት እና ወድሞቸ እየተያዙት ምድነው የምትቀባጥረው U.N ምንም አይሰሪም ሰወች እየተያዙት ያሉት የዩኤን ወረቀት አይሰራም በካይሮ ፓስፖርት ካላቸው ብቻ ነው የማይዙት
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 9 күн бұрын
በቅድሚያ ላመሰግንሽ እፈልጋለዉ❤ ስቀጥል ቀንደኛ ተከታታይሽ ነኝ ከግብፅ ካይሮ❤ ኪድዪ በጣም ችግር ላይ ነን ግን።እራሳችንን መጠበቅ ግድ ይላል ፈጣሪ ይጠብቀን
@Hanuna12
@Hanuna12 9 күн бұрын
Eski Egypt yemtnoru awrugn please 🙏
@AshenafLemma
@AshenafLemma 9 күн бұрын
Ende Egypt saw yisadadli mlt naw 😂
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
25:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,3 М.
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 178 М.