betam lik new meskisha enem echeger neber ahun egziabher yimesgen tefalign hulem salakorit tewati a mata etatebalew moisturize aregalew alemakoret arif new
@الحمداللهتمالحمدالله4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መስኪ እስኪ የሣሙናውን ስም ንገሪኝ በጣም ነው የተቼገርኩት
@EbtisamCookwithme4 жыл бұрын
ዋው ለውጡ በጣም ይገርማል!! ይሄ ሚያሳየን ሳንሰለች እንክብካቤ ማድረግ ሚገርም ለውጥ ያመጣል እኔ እብኳን ቡግር ወጥቶብኝ አያቅም I have dry skin sometimes I have combination skin እሱ ግራ ገብቶት እኔንም ግራ ያጋባኛል 😂😂😂